"እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተመሰገነ እወቁ" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት ክፍል 23 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማAba Gebrekidan Grma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Etegea
    @Etegea 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን!!!!ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቴ።

  • @tafartafer2785
    @tafartafer2785 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን አምላካችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @MoriGmich
    @MoriGmich 4 ปีที่แล้ว

    የዘመናችን አስተዋይ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው።

  • @capabouchc940
    @capabouchc940 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen kalehewut ysemali Amen Amen

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ፀጋና በርከተወ ይደርብን ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 4 ปีที่แล้ว

    ገሥጸኒ በጽድቅ ወተዛለፈኒ በምሕረት ! ወቅብዐ ኃጥአንሰ ኢይተቀባዕ ርዕስየ

  • @mam-ur4cb
    @mam-ur4cb 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ሐረገወይንሁለተሰንበት
    @ሐረገወይንሁለተሰንበት 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔርይመስገን ቃለ ህይወት ቃለበረከትያሰማልን አሜን !

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Kale hiywet yasemaln abatchn yesmaneun besn lebonchn yetsafeln amelkachn

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 4 ปีที่แล้ว

    Yemigerfe Magegnet Metadele Newe
    Amen Amen Amen Abatachen Egziabeher Yestelegn Yakoyelen

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎት ይፍቱኝ አባቴ የተዋህዶ ልጆች በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተሰላሴ ነኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 4 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    ፀጋ በረከትን ያድልልን
    ኃይል የእግዚአብሔር ማዳን የእግዚአብሔር ጥበብ የእግዚአብሔር አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ኃይላችን እልልልልል🙏🙏🙏🙏
    አቤቱ የቃል ሳይሆን የተግባ ክርስቲያን አድርገኝ

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በባታችን ላይ አድሮ የሜያስተምረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለሜያስተምሩን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።።።

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ያስተማረን የመከረን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ላአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @romanroma5715
    @romanroma5715 4 ปีที่แล้ว

    እግዚበሂረይመስገን እናተን የሰጠ ንበድሜበፀጋይጠብቅልን አባታችንአሜን

  • @meron9573
    @meron9573 4 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiwot yasmalen

  • @genethasan5624
    @genethasan5624 4 ปีที่แล้ว

    Amne kale hywte ysmlne bedmna btana etbeklne abtahne

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባ ፀጋው ይባዛለዎት

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣባታችን እናንተን የሰጠን ክብር ለመድሃኔኣለም ተመስገን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ለመምህራችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን ፫

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ። የዘሩት መልካም መሬት ላይ ወድቆ እናፈራ ዘንድ በጸሎትዎ ጭምር ያስቡን አባታችን !!!

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 4 ปีที่แล้ว

    Endih ayinet abatochn yabzaln yemikonetet yemikota abat ayasatan abatachn kale hiwet yasemalin egziabher yitebkln

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    Legal edasebwelen EGzabehr yasebelwet abatachen 🙏🙏

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 ปีที่แล้ว

    ውይ አባ ፍቅር እኮ ነዎት☺☺☺

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን