ሃብታቸውን ለእግዚአብሔር ሰጥተው የመነኑ። ኦርቶዶክውያን እናቶች:: Emahoy Amete Mariam.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 150

  • @elias2024
    @elias2024 หลายเดือนก่อน +27

    ቀሲስ ፕሮግራሙ በጣም ደስ እሚል ነው። እናታችን ንግግራቸው አይጠገብም በረከታቸው ይደርብን አሜን።

  • @adamugebreyes2734
    @adamugebreyes2734 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ በእግዚአብሔር መመረጥና መጠራት ሲሆን የግል ውሳኔም እንደተጨመረበት ተረድቻለሁ ተባረኩ

  • @Baetzetewahdo
    @Baetzetewahdo หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እናት በፀሎቶ አስቡኝ!! መምህር በጣም ደስ የሚል መርዓግብር ነው!ልብ አንጠልጣይ መርዓግብር ነው ትልቅ ትምህርት ነው የቀሰምንበት።

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ እናቶችን እና አባቶችን አይቶ ይማረን።

    • @meseretbekele6223
      @meseretbekele6223 12 วันที่ผ่านมา

      Yan enate edma na tena yestote

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አይነት እናቶችን ያሳየን ባሁኑስአት ግሩም እናቶች

  • @user-fg5wy8ge3z
    @user-fg5wy8ge3z 21 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችንና ለእናታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እናታችን በረከቶት ይደረብን በእዉነቱ መመረጥ ነዉ አለምን ትቶ ለፈጣር መገዛት መባረክ ነዉ ስለ እናተ ብሎ ፈጣር ይማረን አገራችን ሰላማን ይመልስልን.

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704 21 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ እማሆይ እዴሜዎትን ያርዝመው ቀሲስ ማዳመጥ መስማት ልዩ ችሎታ ነው ተባረክ

  • @AtsedemariyamAsteden
    @AtsedemariyamAsteden หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሔር ይመስገን በስደት አለም ብንኖርም እደዚህ ያሉ እናቶችንና አባቶችን እድናይ የፈቀደልን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን እማሆይ በፆሎቱሁ አስብን እግዚያብሔር እድሜና ጤናውን ያድልሁ አነጋገሩህም ያጠግባል ተመስገን አምላኬ አሜን /3/

  • @user-io8dy9mt9p
    @user-io8dy9mt9p หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው እምነታው ሲያስቀና እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና የስጣቸው ❤❤❤❤

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ተመስገን ቀሲስ በእውነት ማንም ያላስተዋለውን እናቶቻችን ማሳየትዎ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክዎት፡፡ ,ልባችን ይደገፋል እንዲህ አይነት እናት ማየት በዚህ ጊዜ፡የ84 አመት እናት የፊታቸው ፀዳል ያበራል፡ተመስገን፡ወልቂጤዎች ተባረኩ ፀሎታቸው ይጠብቃችሁ፡፡፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by2tv1fj8w
    @user-by2tv1fj8w หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት አይጠገቡም አፈን እደከፈትክ ነው ያለቀው በረከቶት ይደረሰን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 29 วันที่ผ่านมา +2

    ደስ የሚሉ እናት እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን። አስተማሪ ለህይወት ጠቃሚ ፕሮግራም ነው አመሰግናለሁ

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ሲሉ እዉነት እድለኛ ናቸዉ ለአገር ለወገን የሚጸልዪ ደግሞ አምላክ የሚሰማቸዉ አንደበታቸዉ ራሱ ጣፋጭ ነዉ ተሰምተዉ የማይጠገቡ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እዉነት ነዉ ብዙ አስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tr6ln1wk3f
    @user-tr6ln1wk3f หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ እማሖይ በረከቶ ይድረሰን በጣም ደስ የሚሉ እናት መምሕራችን እናመሰግናለን አስተማሪ ፕሮግራምነው ፀጋውን ይብዛሎት ቄስስ🙏❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ለቤቱ ሲመርጥ በምክንያት ነው ለእማሆይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን ቀሲስ

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የእነርሱ ፅሎት ነው ኢትዮጵያን ህዝቦቿን በእግዚአብሔር ቸርነት የሚያኖረን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ ከመላው ቤትሰበው ጋር አደረሰን አባታችን እቨ አባታችን እሙአይ እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ይስጥልኝ በፀሎትውት ልጅውን ያሰባይ እቨ እሙአይ እግዚአብሔር አምላክ እሰውን እኔ ተሰፍአ እንደትቆርጥ ነው ይላዩኖይ እሙአይ እውነት ነው እናታቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @BamiBeamlak
    @BamiBeamlak 25 วันที่ผ่านมา +1

    .የኔ እናት መንፈሳዊ ጀግና ናቸው እርስዎ ያበረታ አምላከ እኛንም ያበርታን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamFeleke-md8vc
    @SelamFeleke-md8vc 27 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ በዕድሜ በፀጋ በጤና በቤቱ ያኑሮት
    የእርሶ ረድኤት በረከት ፀሎት ለኛም ይድረሰን::
    እውይይይይይ እግዚዓብሄርን እንዴት አልወደውም!
    የኔ እናት እውነቶት ነው የኔ አባት ጎደሎውን የሚሞላው ሀዘንን የሚያስረሳው እውውውይይይ ምን ልበል ዝምታ ብቻ::

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 21 วันที่ผ่านมา

    የእናታችን በረከታቸው ይድረሰን ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @user-qd8wb4ld2r
    @user-qd8wb4ld2r 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለናንተ ሲል ይማረን ደስ ሲሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 29 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እማሆይ ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ያድልልን ቀሲስ በፀጋው ላይ ፀጋ ይደርብሎት

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 24 วันที่ผ่านมา

    አሜን እናታችን ረድኤት በረከት ያካፍለን በፀሎት ያሰቡን

  • @zena4992
    @zena4992 หลายเดือนก่อน +1

    እእውይ የኔ እናት እማሆየ ደስ ሲሉ እግዚአብሄር እድሜ ጤናወን ይስጥዎት መምህራችን እናመሠግናለን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን እናታችን
    ቀሲስ አሸናፊ የልጅነቴ ብዙ መዝሙሮችህ ልቤላይ አለ እመቤታችን ከቤቷ ከእቅፋ አታውጣብን ❤
    ከዳን እስከ ቤርሳቤኽ የሚለውን መዝሙር ዘምሬ ሳይሆን ገና ሳስበው እንባዬ ይፈሳል 😢😢😊❤
    በርታ እንዲህ ቤተክርስትያን ስናይህ ሐሴት ይሰማናል

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታቺን አሑንም መደናለሄም ረጅም እርሜና ጤና ሸ ዓመት ኑሩልን እንዲሁም አይኔት እናቶች ያብዛልን 🙏🥰

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአቤሔር አምላክ እንደ እማሆይ አይነቱን ያብዛልን ለእማሆይም እድሜ ከጤና ያብዛሎት

  • @webet2273
    @webet2273 29 วันที่ผ่านมา

    የማሆይ በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ምልጃቸዉ ይደርብኝ በእዉነት በጣም እድለኛ መሆኔንእና የእናትና አባቴ ደግሞም የሀያቴ ምርቃት በኔላይ እዳደረ የተረዳሁት ቀንነዉ እኒህን የመሰሉ የዘመኔ ፃድቅ እናታችንን በማየቴ የሚናገሩት ነገር ምንም የእግዚህአብሄርን ቃል ብሰማም አዳድ ጊዜ መናኝ ሲባል እዉነት መስሎአይታየኝምነበር ዛሬግን ከግምት በላይሆኖብኛል ይንን ያደረገ ፈጣሪ ልዑል እግዚህአብሄር ይክበር ይመስገን አቤቱ አምላኬ አመሰግንሀለሁ ይህንን ያላዩ ያልሰሙ ብዙዎችናቸዉ ቀሲስ እግዚህአብሄር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ተባረክ ዘርህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሠመልን በእውነቱ ጌታሆይ እኔን ደካማ ልጅህን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ😢ቀሲስ ፍቅርተ ስላሴ ብለው ያስቡኝ በፀሎት

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ደስ ሲሉ እመሆይ ዝጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 หลายเดือนก่อน +1

    እሟሀይ አመተ ስላሴ ❤እኔን አመተ ስላሴን ያስቡኝ በፀሎትዎ
    የአፋቸዉ መጣፈጥ❤❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን.

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 29 วันที่ผ่านมา

    እናቴ በረከቶት ይደርብኝ
    ደስ የሚል ፖሮግራም ይቀጥል ይበል ❤

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 29 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ልቤ ደስታ ተሰማው ሳያቸው ለኛ ወጣቶች ጥሩ ትምህርት ነው ተመኘሁኝ የሳቸውን ህይወት😢 😢 በከንቱ አለም ተንከራተትን ያረቢ ይቅር ይበለን😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    እናታችን እማሆይ ደስ ሲሉ ጨዋታቸው ደስ ሲል❤ "ምልኩስና ፈተና ነው"
    በጣም ቀልጣፋ ናቸው
    ምልኩስና እግዚአብሔር ሲጨመርበት ነው ብዙ ፈተና፣ ተጋድሎ፣ እንደሚጠይቅ እንዳለው አስተማሩን እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎ አሜን🙏 እንደ እድሜዎ አይደሉም በጣም ልጅ ነዎት እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅዎ እናታችን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ይክበር ይመስገን ለ እማሆይ የተሰጠ ጸጋ ለኛም ይሁን

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 27 วันที่ผ่านมา

    ለናቶቾ እረጅም እድሜና ጤናና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት በረከተወት ይደርብን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l หลายเดือนก่อน +1

    Yigermal Tebarekilin Kesis.Temirenibetal,Enatachin norew newe Yasayun.Edimena Tenna Yistilin!!!Thank you!!!

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c 29 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት አንደበታቸዉ የልብ እረፍት 🙏🥺
    መምህር እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ፀሎት ምልጃቹህ አይለየን 🙏❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 หลายเดือนก่อน +1

    Kess bexam xiru asitamari Porogiram new yejamaruti baritu tsagawn yibza ❤❤❤

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጡልን ❤🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን 🥰🥰ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @fah5400
    @fah5400 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ❤️❤️❤️♥️🙏🙏🙏

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 หลายเดือนก่อน +2

    እናታችን የእግዚአብሔር እሳት ተሞልተዋል። እንዴት ታድለዋል❤❤❤❤❤

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 28 วันที่ผ่านมา

    የእናንተ ፀሎት ነው ሚጠብቀን❤❤❤

  • @BezaHone
    @BezaHone หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከትቢያ ነዉ ያነሳኝ ሲሉ ልቤ🥺

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 12 วันที่ผ่านมา

    በረከተዎ ይድረሰን እማሆይ። የእናንተን ተጋድሎ አይቶ እግዚአብሔር አንላክ ይራራልን።

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c หลายเดือนก่อน +1

    እኛኮ ያለን በነሡነዉ እናቶች እናተን ያቆይልን❤❤❤❤

  • @user-jb6oy3nz1i
    @user-jb6oy3nz1i 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከተወት ይድረሰን

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 29 วันที่ผ่านมา

    ❤ እማሆዬ እናታችን በርከታቸው ይደርብን ሳይሰሩ እግዛብሄር ያውቃል አይባልም እየሰሩ እግዛብሄር ያውቃል ❤ እመነት ጽናት አሰተማሩን ብሬኬዎ ይደርሰኝ ❤❤❤❤ቀሲስ እናመሰግናለን ❤❤

  • @eskedarshibru6627
    @eskedarshibru6627 26 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በረከታቸው ይደርብን

  • @user-bj8ix9zl7m
    @user-bj8ix9zl7m 29 วันที่ผ่านมา

    ኣባትዬ ድንቅ ፕሮግራም ነው፣ እውነት ብልህ ነህ!! ፈጣሪ አንተን የሰጠን ይመስገን፣፣

  • @helinagezahegn3594
    @helinagezahegn3594 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአቤሄር ይመስገን በጣም ደስ የሚሉ እናታችን ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቀሲስ እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q 29 วันที่ผ่านมา

    አቤት መታደል እግዚአብሔር በምክንያት ወደ እርሱ ይቀርበናል ክብር ለእሱ ይሁን አሜን

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 28 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስዬ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ከእማሆይ ብዙ ተምረናል ይቀጥል

  • @SelamFeleke-md8vc
    @SelamFeleke-md8vc 27 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን እርሶንም ያኑርልን!

  • @user-kx3vx6sf6z
    @user-kx3vx6sf6z 29 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ እናታችን ይህንን የመሰለ ትምህርት እንድናገኝ ስላረከን እናመሰግናለን

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ ይላል እርስዎንም እግዚአብሔር ይባርክዎት

    • @lemlemethiopia2009
      @lemlemethiopia2009 หลายเดือนก่อน

      ውይ እማሆይይ እግዚአብሔር አሁንም ያበርታዎት ከእርሶ ብዙ ተማርኩ የእናቶቻችን የዋህነት ፀሎት እና ምርቃት ነው ያቆየን ቀሲስ እግዚአብሔር እርስዎንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት እጅግ በጣም ደስ የሚል እናቶቻችንን ይበልጥ እንድናከብራቸው ስለአደረጉ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-so2so1pf8u
    @user-so2so1pf8u หลายเดือนก่อน +1

    Egezaber masegen Egezaber yestelen tena rajem edime yesetote kela hewoten yasemalen 🙏

  • @user.Hirutmulu2119
    @user.Hirutmulu2119 29 วันที่ผ่านมา

    እናታችን በረከትወ ይደርብን ❤❤

  • @Solomon-fb8bu
    @Solomon-fb8bu 23 วันที่ผ่านมา

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን!!!

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 23 วันที่ผ่านมา

    እማ በረከትዎ ይደርብን❤

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 24 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 29 วันที่ผ่านมา

    አሰይ። አሰይ ❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Elish-or1gy
    @Elish-or1gy หลายเดือนก่อน +1

    እድሜጠናይስጥልን እናታችን

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c 29 วันที่ผ่านมา

    እናትችን በፀሎት አስብን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም በፀሎት አስብን

  • @abebagetachew
    @abebagetachew หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን እንደእነዚህ አይነት እናቶች ስለምትጋብዝልን አናመሰግሃለን ፡፡እማሆይ ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen Egezabher yemesgen ❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay หลายเดือนก่อน +1

    Emahoye Bereketwet yderben amen amen amen

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤

  • @BelaySolomonbelaya
    @BelaySolomonbelaya 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀሲስ በርታልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናቴ እማዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እማሆይዬ አንደበቶ ሲጣፍጥ መንፈስ ቅዱስ እንዳደረቦት ያስታውቃሉ❤❤❤

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd 29 วันที่ผ่านมา

    ረጅምእድሜጤና ይሰጣቸዉደሰይላሉ ለእኔም እ/ር ያድለኝ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 หลายเดือนก่อน +1

    😢ውይ መታደል ማምዬ አለም ጎዶሎ ውይ መታደል

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 13 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @EthiopianFootyEditor_10
    @EthiopianFootyEditor_10 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፡ይመስገን።ሁላችንም፡ልቦናችንን፡እንዲህ፡ያቅናልን።ቀሲስ፡እናመሰግናለን።

  • @abeba1
    @abeba1 20 วันที่ผ่านมา

    ደስ ሲሉ በማርያም አይጠገቡም❤❤❤

  • @semegntariku3503
    @semegntariku3503 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል ❤❤

  • @Mahebera
    @Mahebera 23 วันที่ผ่านมา

    ውይ እናቴ እድሜ ይስጥዎት። ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @misrakmisganaw5347
    @misrakmisganaw5347 27 วันที่ผ่านมา

    Edime Yisitoti Enate🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
    Wdime Edime Yisitehi🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 27 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው😊

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @hewan1291
    @hewan1291 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Hiwot yasemalen!!!🙏🙏🙏

  • @Saba-7
    @Saba-7 29 วันที่ผ่านมา

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 22 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ቅዱሳን በእማሆይ ላይ አድረህ ስንፍናዬን ስለገለጥክልኝ አመሰግንሀለሁ.

  • @meharitetekia148
    @meharitetekia148 29 วันที่ผ่านมา

    Bereketkum yihderena 🙏🙏🙏

  • @hewan1291
    @hewan1291 หลายเดือนก่อน +1

    Hulachehum tebareku

  • @menbiaregay3118
    @menbiaregay3118 24 วันที่ผ่านมา

    Very interesting program, keep it up Kesis.

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qt5ob7om7w
    @user-qt5ob7om7w หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @abebahabtom5677
    @abebahabtom5677 16 วันที่ผ่านมา

    Yenatuc berket redet ydrsen ,qes si, bexlot, asbugn!🤲🙏🙏🙏