ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ማብራሪያ ነው ያገኘሁት
👍👍👍
tanks
🙏🙏🙏
ሰላም እንዴት ነሽ ሶስተኛዉ ክትባት ላይ ፔንታ ከሌለ ልጆች ሌላዉን መዉሰድ ይችላሉ???
ዶክተር ቨጣም እናመሰግናለንእኔ 7/5/2015 ወለድኩ ቨ 10/5/2015 የመጀመሪያ ክትቫት ተከተቨች ድጋሜ ጠቭታና ቨሁለት ጭኖቿ መርፌ ተከተቨች ዘሬ 25/7/2015 ደግሞ ቨአፍ ጠቭታና ሁለት ጭኖቿ ተከተቨች አሁን ለድጋሜ ክትቫት የቀጠሩን 24/8/2015 ያኔ 3 መርፌ ትከተቫለች ተቫልኩ ይህ እነዴት ነው ዶክተር እቫክሽን መልሽልኝ
ለክ ነው
ሰላም ለሚሰጠን እውቀት አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ የጆንሰን የህፃናት ምርቶች መጠቀም ጥሩ ነው ወይ
ዶክተር ከአመት በኃላ በየስድስ ወር የሚወስደውን ክትባት ወስዶ አያቅም እና በሽታ የመከላከል አቅሙ አነስተኛ ነው ምን ትመክሪኛለሽ??
ዶክተር ሁለተኛ ክትባት አዲስ ነው ብለው በሲሪንጂ በአፍ የሚሠጥ አለ እና እንቅልፍ እቢ አለው ሀለት ቀኑ ነው ከሱ ጋር የተያያዘ ይሆን
10ሳምንት ላይ 3ተኛ ው ን ቢከተብ ች ግ ር አለ?
አመት ከ3ት ውር ላይ 2ት መርፌ ውሰዳ አመት ከ4ት ውር ላይ ድጋሚ ነይ ተብያለው ሂደቱ ካንቺ ጋር ተጋጨብኝ Please መልሽልኝ 🙏
የምን ክትባት ነው ደማ የግድያ ሙከራ ነው እንጂ ቆይ ምን አስባችሁ ነው ፈጣሪ ይቀር አዪላቹህም የሄ ሁሉ ስቃይ ለህፃናት
በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ማብራሪያ ነው ያገኘሁት
👍👍👍
tanks
🙏🙏🙏
ሰላም እንዴት ነሽ ሶስተኛዉ ክትባት ላይ ፔንታ ከሌለ ልጆች ሌላዉን መዉሰድ ይችላሉ???
ዶክተር ቨጣም እናመሰግናለን
እኔ 7/5/2015 ወለድኩ ቨ 10/5/2015 የመጀመሪያ ክትቫት ተከተቨች ድጋሜ ጠቭታና ቨሁለት ጭኖቿ መርፌ ተከተቨች ዘሬ 25/7/2015 ደግሞ ቨአፍ ጠቭታና ሁለት ጭኖቿ ተከተቨች አሁን ለድጋሜ ክትቫት የቀጠሩን 24/8/2015 ያኔ 3 መርፌ ትከተቫለች ተቫልኩ ይህ እነዴት ነው ዶክተር እቫክሽን መልሽልኝ