ሲነጋ የምትሰሟቸው መዝሙራት Songs of Ethiopian Orthodox Cherch. Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 120

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 3 หลายเดือนก่อน +23

    ቸርነት ምህረትህ ቢነገር ቢነገር ማን ይደርስበታል ጌታ ያንተን ፍቅር ❤ቃለ ህይወት ያሰማህ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት ነዉ

    • @WeynwaWa
      @WeynwaWa 2 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ውዱቀሲስ አሽናፊ ገብርማርያም ያግልግሎትህ ዘመንይባርክ

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 3 หลายเดือนก่อน +10

    መዝሙሮቾት ሁሉ ወንጌል ናቸው እናመሰግናል ቀሲስ እረጅም ያገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ለርሶ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @HiwotMolla-h6v
    @HiwotMolla-h6v 2 หลายเดือนก่อน +3

    አብዛኛዎቹ ሊባል በሚችል መልኩ የልጅነት ትዝታዎቼ ና ሰማየ ሰማያት የሚያደርሱ እጅግ የምወዳቸው መልካም ዝማሬዎች ስለሆኑ በድጋሜ መሰራታቸው በጣም ደስ ቢለኝም ግን የድምፅ መሳሪያዎች ዝማሬዎቹን በልጠው ሸፍኗቸውና ፤ተመስጦን ይሰርቃሉ፣ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሄር ይመስገን እጅግ መልካም ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu หลายเดือนก่อน +2

    💐🌻🌼💖💞💝🌼🌻💐 ይህን መዝሙር ገና ሲጀምር ልቤ ሰውነቴ ስንጥቅ ጎዶሎዬ ሙልት ሀሳቤ እርክት ይልልኛል። የኪዳነምህረት በረከት ረድኤት በቤት በጓዳችሁ ሙልት ይበልላችሀ። 🌻💐🌼💞💖💝🌼💐

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ያንተ መዝሙር ትላንትናዬን ያስታውሰኛል እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ሙሴ ፊትህን ልይ አልልህም😢
    እንደ ቶማስ ልነካህ አልደፍርም😢
    እንደ ቅፍርናሆም መቶ አለቃ😢
    ቃል ብቻ ተናገር ሀጢአቴ እንዲያበቃ😢
    ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካንተ የሆነው መልካም ነው ፪ ሁሉ በግዜው
    ስትሰራው ካንተ የሆነው መልካም ነው ❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @ddff8473
    @ddff8473 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከህሊና በላይ ነው ከመናገር በላይ ነው አምላኬ ሰራህን በምን ቃል ልግለፀው አምላኬ ቸርነትህን በምን ቃል ልግለፀው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiAssefa-c7z
    @MesiAssefa-c7z 11 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ ዝማሪ መላህክት ያሰማልን እናቱንም በዝማሪ ብታመሰግንልን ልቤ አሴት ታደርጋለች

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam 12 วันที่ผ่านมา

    Amen Kale Hiwet Yasemalin Kesis Egiziabher Yebarkh!!

  • @Alem844
    @Alem844 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ነህ አንተ ነህ አምላኬ ተስፋዬ 🤲አሜን አሜን አሜን 🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 หลายเดือนก่อน

    ተሰምቶ ማይጠገብ ጡኡመ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @HiruyHailu-j1b
    @HiruyHailu-j1b หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን ሎውል እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለን ለንሳሀ ሞትም አብቃኝ አገራችን ኢትዮጵያን ስላሞዋን መልስልን 👏👏👏😢🎉🎉❤❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሱ መዝሙር በጣም ደስ ይላል ❤እንኳን ደስ ያለህ ቀሲስየ

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይባርክህ መዝሙሮቹህ ያፅናኑኛል 😢😢😢❤❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ነህ አንተ ነህ ተስፋዬ አንተ ነህ አምላኬ አንተነህ ተስፋዬ ወረት የማታውቀው ቅዱስ ጌታዬ ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 3 หลายเดือนก่อน

    አንተነህ አንተነህ አምላኬ አንተነህ ተስፋዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏🌻🌻🌻🌻

  • @wswd5859
    @wswd5859 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን 🙏💝

  • @Weyna-t3j
    @Weyna-t3j 2 หลายเดือนก่อน

    አዲሜናጤና የጌታን ቃል በፍቅር ሦላሠማህን ❤❤🎉

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰቦ ጋር የድልልን አባታችን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 3 หลายเดือนก่อน

    እንመስጋናልን በጣም ጥሩ መዝሙር ነው ልብን የሚረሰርስ ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz 3 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaekete yasemalen 🙏🙏🙏Mezemurocheh bemulu nefesen yemiyatsenanu nachewu. MEDHANIALEM
    Rejem edeme ena Tena yisteh.❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ወገኖቼ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ።

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen. Egzihabeger yemesgen Kal hiwet yasemalen.

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቀሲስ ይፍቱኝ ወለተ ጻድቅ

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr 3 หลายเดือนก่อน

    ቆሲስ እግዚአብሔር ያበርታልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @FvjbfhFhdvhh
    @FvjbfhFhdvhh 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gsud5674
    @gsud5674 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መለይክት የሰማልን❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @Beletu-c8e
    @Beletu-c8e 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ እድሜጤና አመቤቴ ጨምራ ጨምራ ታድልህ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @TedalemTegawAf-po9zf
    @TedalemTegawAf-po9zf 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @eyeruskifle-gy8yk
    @eyeruskifle-gy8yk 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 3 หลายเดือนก่อน

    በስንጥቅ አለት ዉስጥ የሚያሳልፈን
    የታመነ ጌታ በሰማይ አለን
    በአዉሎ በወጀብ ለሱ መንገድ አለዉ ከአንበሶች ጉድጓድ የሚያወጣን እሱን ከያዝን የሚያስፈራን ማነዉ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢😢😢😢🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን መምህርዬ የኔ እቁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 28 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍😍😍

  • @henokmekaleya
    @henokmekaleya หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

  • @Weyna-t3j
    @Weyna-t3j 2 หลายเดือนก่อน

    ቸርነቱ ምህርቱ አይለየን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sawrilove4843
    @sawrilove4843 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር 🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @hawaz-v6d
    @hawaz-v6d 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
    አብረን እንድንዘምር የመዝሙሩ ግጥሙ ቢፃፍልን 🥰

  • @ArsemaYeshanew
    @ArsemaYeshanew 2 หลายเดือนก่อน

    Zemare melakt yasemaln abatachn ye.aglglot zemnachewn yarzmln bebetu.yanurln . ❤❤❤❤❤❤

  • @Dany-u4u
    @Dany-u4u 3 หลายเดือนก่อน

    Be tsuf ❤❤❤❤❤ እንደ ሙሴ

  • @Senayit-b7h
    @Senayit-b7h 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen zemarei melaket yasemalen memher ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # አደኒልፉ፳፩፻፷፮
      @@adenilfu2166

  • @SebleMenbere
    @SebleMenbere 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርተማርያም-21
    @ፍቅርተማርያም-21 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ሙሴ ፊትህን ልይ አልልህምእንደ ቶማስ ልነካህ አልደፍርም ❤እንደቅፍረናሆም መቶአለቃ ቃልብቻ ተናገር ሀጥያቴ እንዲያበቃ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @semzaw
    @semzaw 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያአብሄር ይዋጋልሽ❤

  • @Anesthesia-w8f
    @Anesthesia-w8f หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ArsemaTesfaye-v2y
    @ArsemaTesfaye-v2y 3 หลายเดือนก่อน

    Amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 zemar melkam yasmaln berkto yderben

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አርሴማ ተስፋየ

  • @winniewubet9506
    @winniewubet9506 2 หลายเดือนก่อน

    የኔአባቴ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 3 หลายเดือนก่อน

    Zemari maleketin yasemalen Egezaber yestelen 🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @sosopfu

  • @Fre21
    @Fre21 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትያሰማልኝአባቴ

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️⛪

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏💞🙏💞🙏💞

  • @raisabdi687
    @raisabdi687 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaekt yasemalin

  • @Abebesh-n2s
    @Abebesh-n2s หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ አሸናፊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WondafrashSemunigus-b2f
    @WondafrashSemunigus-b2f หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤AmeeeenEYESUS YEGATOCH HULUGATA!YENEGESITAT HULU NUGUS!!!❤❤❤

  • @Geni2105
    @Geni2105 2 หลายเดือนก่อน

    Zmare melaekt yasemaln

  • @Restore.s
    @Restore.s 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ 🙏🏾

  • @Tsige-m9n
    @Tsige-m9n หลายเดือนก่อน

    Zemare melaket yasmalen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🙏🙏

  • @AsanteMhlakaza
    @AsanteMhlakaza 11 วันที่ผ่านมา

    ዚዘመር መንፈስን ሊመስጥ ይገባል ቁዘማ መሆን የለበትም :: በርታ ሚሉህን ትተህ ዝማሬን ይዘምሩት ዘንድ ለተሰጣቸው ተውላቸው ::

  • @hayimanotgetahune4219
    @hayimanotgetahune4219 2 หลายเดือนก่อน

    Kaleheywe yasemalen memeher
    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @azabeberhane-rr6me
    @azabeberhane-rr6me 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @akalabate
    @akalabate 2 หลายเดือนก่อน

    እየተጨበጨበ በእንባ የሚያደምጡት ለመሆኑ እያጨበጨበ እንባው የሚመጣለት አለ?

  • @SaraLima-u1f
    @SaraLima-u1f หลายเดือนก่อน

    Amin amin amin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seblem9352
    @seblem9352 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GDGGHrty
    @GDGGHrty หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @27Dagmawit
    @27Dagmawit 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aberugurmu939
    @aberugurmu939 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abinetteju
    @Abinetteju 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 2 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍🤲🏻

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖

  • @NigatMekere
    @NigatMekere 2 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @27Dagmawit
    @27Dagmawit 3 หลายเดือนก่อน +1

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MuluDesalegn-v5f
    @MuluDesalegn-v5f 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ከጤናጋ እረጅም መት ይኑሩልኝ

  • @Anesthesia-w8f
    @Anesthesia-w8f หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @سمرسمر-ي6ل
    @سمرسمر-ي6ل 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WogenBiru
    @WogenBiru 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @NigatMekere
    @NigatMekere 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @GashuKebe
    @GashuKebe หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenayitMulugeta
    @SenayitMulugeta 16 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @TigistBekele-tu4vm
    @TigistBekele-tu4vm 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤elllleeeeee🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ainaaina-wm5ih
    @ainaaina-wm5ih 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abelgames5247
    @abelgames5247 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል