🔴ልብን የሚነካ ድንቅ ስብከት 👉የሞተው ማነው | በመጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየው | megabe hadis eshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 124

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 ปีที่แล้ว +5

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን።እንደ፣እርሶ፣አይነት፣በእውቀት፣የበሰለ፣መምህራን፣ያብዛል።
    እግዚአብሔር ፣እድሜዎን፣ያርዝምልን።

  • @DiaconTizazuZesilase
    @DiaconTizazuZesilase 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fhi-zt9pn
    @Fhi-zt9pn ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህሬ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ምስገና ይድረሰው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tekedutekedu5361
    @tekedutekedu5361 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜንን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @AsdAa-w1o
    @AsdAa-w1o 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይ ወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይቆዩልን ክቡር አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለህይወት ያሰሜልን መምህራችን

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever ปีที่แล้ว +9

    ፡ልበ ብርሃን አባታችን የህወት ቃልን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ለዘመናት ይኑሩልን።

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለዝህ ሰሀት ላደረሰን ሞታችንን ወስዶ ለኛ ሄወት ለሰጠን ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን እመብርሃን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በልጅሽ አማልደሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልn🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen Qalahewot yasaman Abatachen ❤❤❤

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od ปีที่แล้ว +5

    አውነት ነው
    አግዚአብሔር ይመስገን
    አየሱስ ጌታ ነው
    Woowowow🔥🔥🔥
    Tabarki❤️❤️

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤መምህር እድሜና ጤና ይስጦት እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ👏👏❤

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማል አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bruktawitabera5168
    @bruktawitabera5168 ปีที่แล้ว +4

    Amen 🙏 kalheywet yasemaln

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 4 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN!!!

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +19

    ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን🙏❤

    • @BirkeGezahagn
      @BirkeGezahagn ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ደሥየሚል ትምህርት አገልግሎወትው ያርዝምልን❤❤❤

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ጤና እድሜ ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አኛም የሰማነውን የክርስቶስን ፍቅሩን በልባችን ይሳልብን አሜን አሜን!

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @abutube6506
    @abutube6506 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @lemlemassefa5110
    @lemlemassefa5110 ปีที่แล้ว +1

    Amene amene amene kale hewet yhesemalen

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ❤አሜን❤አሜን❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤👏

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜን ከጤናጋርያድልልን

  • @tatualemayehu4175
    @tatualemayehu4175 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen

  • @hanaini
    @hanaini ปีที่แล้ว +1

    መድሐንያለም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜንአሜን

  • @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ
    @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ሊቁ ጎበዝ

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 ปีที่แล้ว +4

    Kale hiwetn yasemaln🙏💕

  • @AlexFiker-dt9ie
    @AlexFiker-dt9ie ปีที่แล้ว

    ዋውውው ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን!

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ትጉህና ልበ ብርሃን አባታችን❤❤❤

  • @sisaytigabieofficial6653
    @sisaytigabieofficial6653 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tibitibi474
    @tibitibi474 ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @gechoabate
    @gechoabate หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይ ወትን ያሰማልን

  • @hawamohammed8515
    @hawamohammed8515 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተታችን

  • @AbnetBro
    @AbnetBro 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @በኃይሉበቀለ
    @በኃይሉበቀለ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን::

  • @AzebAzeb-er3lp
    @AzebAzeb-er3lp ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሒወትያሰማልን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว +5

    ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 ปีที่แล้ว

    ቃል ይወህት ያሰማልን❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว

    ቃለህ ህይወት ያሰማልን አሚን❤❤❤

  • @setanbegbaru6434
    @setanbegbaru6434 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ቃለ ህይወትንን ያሰማልንንንንንን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Kal hiwoten yasemalegn fetari 🤲👏🙏❤️⛪

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Egziabher yetmesgen yihun tesfa yehon temert new yetmerkut🤲👏🙏❤️⛪❤️

  • @Yemegnu
    @Yemegnu ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ! ያረጀች ያፈጀች የማትለወጥ የማትሻሻል የኢየሱስን አዳኝነትን የካደች ፣ በኢየሱስ ፋንታ ቅዱሳንንና መላእክትን የተካች ፣ ለህንፃና ለቅርፅ ክብር የሰጠች ነች

    • @ElsabetKefeni
      @ElsabetKefeni ปีที่แล้ว +1

      ምን አይነት ድፍን ያለ ጥላቻ ነው ያለባቹ? እስኪ ጠቃሚ ነገር ልጠቁምህ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ከ1-4 አነብበው ካልተቻለ you tube lay አለ በትረካ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር እያመሳከርክ አባክህ ሀገርህነም ኦርቶዶክስም ባለማወቅህ በራስህ ታፍራለ አዝናለው ሳታውቅ እየደገረፍክ ያለከው ሳጥናኤልን ነው

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 9 หลายเดือนก่อน

      ቅድስ ጳዉሎስ እኔ ክርስቶስን እንደ ምመስል እኔን ምሠሉ ሲል ክርስቶስን ሸፋኖታል እንዴ?

  • @aschalewadane8849
    @aschalewadane8849 ปีที่แล้ว +2

    thank you

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Egziabher bedeme batena Yanuriln abetchn 👏🤲🙏⛪

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaini
    @hanaini ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @yematagetaneh-ol3tr
    @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማል

  • @wowitswcoolmekonnen693
    @wowitswcoolmekonnen693 ปีที่แล้ว

    e/Z zemnoten yibarklen 🙏 Amen

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫👏👏👏👏

  • @uaere4452
    @uaere4452 ปีที่แล้ว

    Kale hiewote yasemalne egezabere edemana xenahen yarezemelen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Hulem ejinh zareth selamtkblgn alhu egziabher yetmesgen

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም
    1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።
    2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።
    3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል።
    እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ።
    እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል
    ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው።
    አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 9 หลายเดือนก่อน

      አዉነት ነዉ እንዳንተ ያሉትን አስተዋዮች ያብዛልን።

  • @millionargaw8565
    @millionargaw8565 ปีที่แล้ว

    kale hyweti yasemalinnnn

  • @tru1614
    @tru1614 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @አዳሜናእኔሄዋን
    @አዳሜናእኔሄዋን ปีที่แล้ว

    መምህሬ❤❤❤

  • @BiniyamZeryehun
    @BiniyamZeryehun 2 หลายเดือนก่อน

    Kosha alem

  • @aishahahmed7497
    @aishahahmed7497 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @tekedutekedu5361
    @tekedutekedu5361 ปีที่แล้ว +8

    ወጣቶ በደንብ ተማሩ ዘመኑ ከፍቶዋል እምነታችን ለማጥፉት የሚተጉ ብዙ ናቸው ስለዚ ለጥያቄ መልስ እንድትመለሱ በደብ ተማሩ መጠጥ ጫት ጭፈራ ቤት የናተ ነው እየተባልን እየተሰደብን ነው ንቁ አሁንም አረፈደም

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 ปีที่แล้ว

    Ameen❤

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 ปีที่แล้ว

    የሞተውማ ጌታን ሳይቀበል የሚኖር ነው::

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว +1

    Get hoye ehenn kanenm alfo aseyegn kefetnaye awetgn befetnwest hogne endebert yaderkgn ante neh temesgen 👏🤲🙏⛪

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 ปีที่แล้ว

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 9 หลายเดือนก่อน

    ተዋህዶ ትለምልም!

  • @Genet-pm8tp
    @Genet-pm8tp ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 ปีที่แล้ว +1

    Zare yeshalal hiwot yemihonew endezih medhanit yehonew kiristos sisebek nw! mknyatum kekrstos beker bene arsema yemmiggebba ye EGZIABHER mengst yelm!!

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 11 หลายเดือนก่อน

    Kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen rejem edeme ena tena yestelen

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 ปีที่แล้ว

    ✝️♥️

  • @Godislove-v4e
    @Godislove-v4e ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yesmelalna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeselomTezera-ur2iv
    @AbeselomTezera-ur2iv ปีที่แล้ว

    Egzhaber yesteln

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว

    ABATACHEN KALE HIWET YASEMALEN .

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Abetu bemngesth bemtah geze asbegn

  • @aishahahmed7497
    @aishahahmed7497 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤🎋🌹🥀

  • @getachewsisay709
    @getachewsisay709 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ኤርምያስ8÷10=የእ/ር ቃል ጥለዋል ምን ዓይነት ጥበብ አላቸው? ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስትን ያስባሉ ና ከነቢዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉ በተንኩል ያደርጋሉና ስለዚህ ሚስቶቻቸውን ለሌሎች እርሻቸውንም ለሚያርሱባቸው እሰጣለሁ።🚩🚩