ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የእኔ ተወዳጆች ይህህን መዝሙር እንደ ገና የመስራቴ ዋና ምክንያት ቀድሞ የሰራሁትን ዝማሬ ከእኔ በፊት የጫኑ አካላት አላወርድም ስላሉኝና ይባሱንም ለኔው ስትራይክ እስከመላክ በመድረሳቸው ነው ። ስለሆነም ሌሎች በሌሎች የተያዙብኝን መዝሙሮች እንደገና የምሰራቸው ይሆናል ። like share subscribe ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ
Egziabher yirdah.dingil tdegfih.amen
😊qqq1¹1😊¹1111qq
❤
ተባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዝማሬ መላእክት የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ዝማሬ ሳይሆን ፀሎት ነው እሄ እንደኔ ፀሎት ማድረግ ያቃተው እሄን መዝሙሮች ይዳሚጥ በጣም ትልቅ ፀሎት ነው ❤❤❤
አሜን አሜን እመብርሃን ከነልጇ ትዳብስክ❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዳምጠው አላውቅም ለምንእንደሆን ተጀምሮ እስኪያልቅ ውንባዬን ማቆም አቃተኝ።ተባረክልኝ😥😥
በሰማይ ከድንግል እመቤታችን፤ ከመላዕክቱ እና ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር እንደ ከዋክብት እንደምቃለን፡፡እልልልልል
ወላዲተ አምላክ አግዢኝ በልጅሽ በመቅደሱ እንድፀና እማምዬ አቅርቢኝ እኔስ በደሌ በዝትዋል ስለኔ አሳስቢ በፊቱ በመቆም እንድበረታ መድኃኒቴን ባቀፉ እጆችሽ ከወደኩበት አንሺኝና በፊቱ አቁሚኝ እማ ፍቅር😢
❤❤❤
የኦርቶዶክስ አደለም
😳😂😂😂😂@@ImebetGetahun-fu1rg
@@ImebetGetahun-fu1rgየእግዚአብሔር ነው
ስለ ቅዱስ ቃል ቃልኪዳኑ ብሎ ይማረን...ከኖርንበት እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና የታደለ የለም እንደእኛ...ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ከመከራ ስጋ መከራ ነፍስ ይሰውረን ይማረን ይጠብቀን ስለ ወላዲቱ ቅድስት ድንግል ምንርያም በገባላት ቃል ኪዳን ይጠብቀን 🙏🙏🙏
ቢሆን ባይሆን አባቴ ካተቤት እዳልወጣ አግዘኝ አለም እዳታታልለኝ😢🤲🤲🤲
ምንም ምስጋና መዝሙርጰቢሆንም ኦርቶዶክስ ከሌላው የተለየ የአምልኮ ስርዓት ነው ያላት
የኔ አባት የመስቀልህን ፍቅር አብዛልኝ እለት እለት በፍረሐት በመንቀጥቀጥ በፊትህ ቆሜ ልስገድልህ የኔ ቤዛ መድኃኔያለም አምላኬ
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ተባርኬበታለሁ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ ንጉሡን በማወደስህ ዋናውን በማክበርህ ተባረክ
እጅግ ተወዳጅ ዝማሬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ጌታየ መዳህኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሐጥያተኛ ልጅህን ገብረትንሳኤን ወደቤት መልሰኝ ልቤ ሼፍቶብኛል እባክህ አባት ሆይ ለፀሎትና ለስግደት አነሳሳኝ😢
በፀሎት ይለወጣል ፀልዩ እኔም ወደ ጭለማ ይወስደኝና ስፀልል ይለቀኛል አታቋርጥ ፀልይ
ይህን መዝሙር ስሰማ ልቤ እርፍ ትላለች ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
መንፈስን ያድሳል ተባረክ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ እድሜህን ያሪዝምልን ቤተቱ ያቆህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ለመረጣቸውውለታን ይውላ እድለኛ ነህ ታድለህ ድምህ ገና ሲሰማ የሆነ እረፍት ይሰጣል ከፍቶኝ ነበር የከፈትኩት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት ከሰማሁት በኃላ እረፍትና መፅናናት ተሰመኝ እግዚአብሄ በቤቱ ያፅናህ አሜን
ልቤ በሀሴት ይሞላል ❤የአማኝ ጉልበቱ ነውና ፀሎቱ❤
አሜን እኔ በስደት የምኑር ስሆን ባዳምጥ ያማልጠድበው መዝሙር ነው መዳሜ ስትውጣ የማዳምጠው ነው ተባረክ❤❤❤
ኣሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
አጥንት እሚያርመጠምጥ መዝሙር ነው በእውነት ዝማሬ ቃለህት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አቢቱ ፈጣሪያችን እንደኛ ሀጢያት እና በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቀር በለን ማህረን አምላካችን💒💒💒✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
መግለፅ አይቻልም የእውነት ተባረክ ኡፍፍፍ አሜን አሜን ምን አይነት ልብ ምነካ ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏ተባረኩልኝ 😭😭🙏ኡፍፍፍ አሜን
ታድያለሁ ታድያለሁ አኔ ጌታ ኢየሱስ ያንተ በመሆኔ ማላፍርበህ ያመኩህ እውነቴ ለዋጀከኝ ትጠቅለል ሕይወቴ 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤
የት አለ አንተን መፍራት የት አለ አንተን ማክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን አሜን ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው።።
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ ወደ አንተ አቅርበኝ😢😢😢😢
እውንት በጣም ደስ የሚል መዝሙር
በእነት አኔፕሮቴስታንት ነኝ ግን ደግሞ እሄ ዝማሬህን ጌታን የሰማይነ የምድርን ፈጠሪን የሞገስከበት ስለሆነ በጠም ታበርኬበታለሁ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም
እውነት ነው የምሕረት ውጤትህ ነኝ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እለት እለት የማልጠገበው መዝሙር ሶልዬ ኑርል የእኔ ውንድም
አሜን አሜን አሜን ሠላም የሚሠጥ መዝሙር 🙏🙏🙏ሥለዘማሪው ዘማሪ መላክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን የጨለመዉን ግርማ ወሰድ ብርሀን ያሳየን የድንግል ማርያም ልጂ ሰም ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መልስ ያገኘውበት መዝሙር ነው 😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏
ዝማሬ መልዐክ ያሰማልን ወንድሜ
የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስምግብ የሆነ መዝሙርዝማራ መላዕክት ያሰማልንሶል ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you God the almighty for this day ❤
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤተ መቅደሱ ያኑውርህ በፀጋው
Amen 🙏 nabsin yemiyalemelim mezmur sle hulum nager egziyabher yimesgen
ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ኣጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው! ልዑል እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ🙏💐🙏💐🙏💐
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሶልዬ የኔ ወንድም ጠፍተህብ ነበር እንኳን ደና መጣህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤ በርታልን ❤❤
Ufff Edet simetin yemgeza mezmur temesgen tebarek zmare melakitn yasemak
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ሰላም ያሳደርከን አምላክ ሰላም አዉለን እንዴት ደስ ይላል ካተጋር ሆኜ ሁሉም መልካም የሆነለኝ የኔ አባት ተመስገንልኝ ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ❤❤❤❤
ክርስትና የተቀበልኩት መዝሙር 😭አሜን
ዋው❤❤❤❤
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
እንኳን እግዚአብሔር እርዳሽ እህታችን
እልልልልልልል በቤቱ የፅናሽ
❤❤❤❤
እውነት በጣም ደስ የምል ማዛሙር ተብርክያልዉ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿
ዝማሪ መላክት ያሰማል ❤❤❤❤❤ ይህ መዝሙር ስሰማ ሁሉም ነገር ባንተ ፍቃድ ይሁን ጌታዬ ብያለሁ 😢😢😢😢
እንደገና የሚለው ያስለቅሰኛል አምላክ ጠጋውን ያብዛልክ ወንድሜ!
መንፈስ ቅዱስ ሰላም ደስታዬ 😢😢 የመኖሬ ትርጉም ብሰማ ብሰማ አልጠግብ አልኩ
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በስደት የሚያፅናናን መዝሙር. ዝማሬ መላህክት ያሰማልን. እግዚአብሔር. ይባርክክ ወንድማችን
amen Amen Amen 🙏 🙏🙏👏👏👏👏👏hulum yalfal bate abata
አሜን፣አሜን፣ቃለእይወት ያሰማህ።
አሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ ❤❤❤❤
😢😢😢❤❤❤ Thank God for this beautiful Mesmur!!!
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋ ይብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏ሶልዬ እንወድሃለን💕💕💕💕💕💕
የሚሰማኝ ሰላም መዝሙርህን ስሰማ🙏🙏🙏
ተባረከ ! ብርታቱን ይሰጥልኝ።
ኣምላክ ከ ኣንተ ጋር ዪሁን ዝማሬ መላዪክት ያሰማሊን
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ተባረክ❤
Amen Amen Amen Zimare Melaekit Yasemalin
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዋው ለእግዚአብሔር ሰው አሌ ያድናል ኢየሱስ አሜንንን አሜንንን እጅግ ድንቅ መዝሙሮች ተባራኩ ይጫማርላችሁ ❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መለኩትን ያሰማልን ፀገውውን ያብዛልህ ወድማችን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln. Medhaniyalem abate. Hulem yematleyegn. Ababye fetnek yemtderslfn amesegnhelaw ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር 😢😍✝️🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድቅ ዝማሮች ፀጋውን ያብዛለህ ሰሉዬ❤❤
😢😢😢ዝማሪ መላክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እንደኛ በደልና ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን ይቅር በለን አባቴ😢😢😢❤❤❤
❤❤❤ Cher abate medihanealem zarem lezelealem yetemesegenik hun hagerachin Ethiopian selam adirgilin yeselam yefikir amlak nehina abate adera ❤❤❤
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤
አሜንአሜንዝምማሬመላዕክትያስማልን🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
አሚን ፡አሚን፡ዘማሬ፡ሰማአት፡ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen zimare malactn yasemaln
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤አሜን አሜን ጌታ ያበረክ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏የአማኝ ጉልበቱ ነዉናፀሎቱ🙏🙏🙏😢😢
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ምግም የሆነ መዝሙር❤❤❤
Amen Amen be manfas hogn new misam ehen mezumur god bless you
ክብሩ ዙፍኑን ይሙለ ድንቅ መዝሙረ❤❤😢😢
ኢየሱስ ጌታ አብሮኝ የሰማኝ እስኪመስልኝ ድረስ ተባክ የተቀባ
ቃለህወት ያሰማልን በእውነት
Selam Zemari Abubeker betam gra eyetegabaw slehone new yetngochu mezmuroch nachew Ortodox kehonk behuwala yelekekachew malet lehulum glts endihon slefelleku new gn betam new yemwedh Egziabher ahunm bebetu yatsnah😇😇
አሜንአሜንአሜንዝማሪመላክትያሰማልን🙏🙏🙏
ሱስ ሆኖብኛል በፀሎት አስቡኝ ፍቅር ይዞኛል ፈጣሪ ልቤን ይመልስልኝ ወደ ቤቴ
ተባረክ አሜን አሜን!!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
Aeman Aeman zmara melaykt yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለኝ ማረኝ🙏🙏🙏🙏
ምንም ምስጋና መዝሙርጰቢሆንም ኦርቶዶክስ ከሌላው የተለየ የአምልኮ ስርዓት ነው ያላት ይህ የፔንጤ መዝሙር ነው
❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዝማሬ መላእክት የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Edme zemenih yetebarek yihun. Ewnet tejemro eskiyal dires eyalekesku new yechereskut. Degagme semahut lib yemiyaresers new. Zimare melaaktin yasemalin.
Amennnnnnnn kale hiwet yasemaln 🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👏👏👏👏👏👏
እኔሥ 😢ምን ይሻለኛን 😢😢😢ከሙዚቃ እሚያሥቆመኝ ምድን ነዉ 😢😢😢
😢አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🕊️🙏😢
ተመልሻለሁ
ቃለ ህይወት ያሠማልል
እባክህ ወንድሜ ለእመቤታችን ቅድስት ማሪያም በዚህ ኣይነት መዝሙር ስራ።መዝሙሮችህ በጣም ነው የሚወደው
የፔንጤ ቻናል ነው እኮእኔም ብዙ ከሰማሁ በኃላ ነው የተረዳሁትዕይታ ለማገኘት ነው የሽፋን ፎቶው የኦርቷዶክስ በማስመሰል ያቀረበው
የ ጠዋት መልካም ዝማሬ ❤️
ሰላም የእኔ ተወዳጆች ይህህን መዝሙር እንደ ገና የመስራቴ ዋና ምክንያት ቀድሞ የሰራሁትን ዝማሬ ከእኔ በፊት የጫኑ አካላት አላወርድም ስላሉኝና ይባሱንም ለኔው ስትራይክ እስከመላክ በመድረሳቸው ነው ። ስለሆነም ሌሎች በሌሎች የተያዙብኝን መዝሙሮች እንደገና የምሰራቸው ይሆናል ።
like share subscribe ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ
Egziabher yirdah.dingil tdegfih.amen
😊qqq1¹1😊¹1111qq
❤
ተባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዝማሬ መላእክት የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ዝማሬ ሳይሆን ፀሎት ነው እሄ እንደኔ ፀሎት ማድረግ ያቃተው እሄን መዝሙሮች ይዳሚጥ በጣም ትልቅ ፀሎት ነው ❤❤❤
አሜን አሜን እመብርሃን ከነልጇ ትዳብስክ❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዳምጠው አላውቅም ለምንእንደሆን ተጀምሮ እስኪያልቅ ውንባዬን ማቆም አቃተኝ።ተባረክልኝ😥😥
በሰማይ ከድንግል እመቤታችን፤ ከመላዕክቱ እና ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር እንደ ከዋክብት እንደምቃለን፡፡እልልልልል
ወላዲተ አምላክ አግዢኝ በልጅሽ በመቅደሱ እንድፀና እማምዬ አቅርቢኝ እኔስ በደሌ በዝትዋል ስለኔ አሳስቢ በፊቱ በመቆም እንድበረታ መድኃኒቴን ባቀፉ እጆችሽ ከወደኩበት አንሺኝና በፊቱ አቁሚኝ እማ ፍቅር😢
❤❤❤
የኦርቶዶክስ አደለም
😳😂😂😂😂@@ImebetGetahun-fu1rg
@@ImebetGetahun-fu1rgየእግዚአብሔር ነው
ስለ ቅዱስ ቃል ቃልኪዳኑ ብሎ ይማረን...ከኖርንበት እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና የታደለ የለም እንደእኛ...ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ከመከራ ስጋ መከራ ነፍስ ይሰውረን ይማረን ይጠብቀን ስለ ወላዲቱ ቅድስት ድንግል ምንርያም በገባላት ቃል ኪዳን ይጠብቀን 🙏🙏🙏
ቢሆን ባይሆን አባቴ ካተቤት እዳልወጣ አግዘኝ አለም እዳታታልለኝ😢🤲🤲🤲
ምንም ምስጋና መዝሙርጰቢሆንም ኦርቶዶክስ ከሌላው የተለየ የአምልኮ ስርዓት ነው ያላት
የኔ አባት የመስቀልህን ፍቅር አብዛልኝ እለት እለት በፍረሐት በመንቀጥቀጥ በፊትህ ቆሜ ልስገድልህ የኔ ቤዛ መድኃኔያለም አምላኬ
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ተባርኬበታለሁ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ ንጉሡን በማወደስህ ዋናውን በማክበርህ ተባረክ
እጅግ ተወዳጅ ዝማሬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ጌታየ መዳህኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሐጥያተኛ ልጅህን ገብረትንሳኤን ወደቤት መልሰኝ ልቤ ሼፍቶብኛል እባክህ አባት ሆይ ለፀሎትና ለስግደት አነሳሳኝ😢
በፀሎት ይለወጣል ፀልዩ እኔም ወደ ጭለማ ይወስደኝና ስፀልል ይለቀኛል አታቋርጥ ፀልይ
ይህን መዝሙር ስሰማ ልቤ እርፍ ትላለች ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
መንፈስን ያድሳል ተባረክ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ እድሜህን ያሪዝምልን ቤተቱ ያቆህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ለመረጣቸውውለታን ይውላ እድለኛ ነህ ታድለህ ድምህ ገና ሲሰማ የሆነ እረፍት ይሰጣል ከፍቶኝ ነበር የከፈትኩት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት ከሰማሁት በኃላ እረፍትና መፅናናት ተሰመኝ እግዚአብሄ በቤቱ ያፅናህ አሜን
ልቤ በሀሴት ይሞላል ❤የአማኝ ጉልበቱ ነውና ፀሎቱ❤
አሜን እኔ በስደት የምኑር ስሆን ባዳምጥ ያማልጠድበው መዝሙር ነው መዳሜ ስትውጣ የማዳምጠው ነው ተባረክ❤❤❤
ኣሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
አጥንት እሚያርመጠምጥ መዝሙር ነው በእውነት ዝማሬ ቃለህት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አቢቱ ፈጣሪያችን እንደኛ ሀጢያት እና በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቀር በለን ማህረን አምላካችን💒💒💒✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
መግለፅ አይቻልም የእውነት ተባረክ ኡፍፍፍ አሜን አሜን ምን አይነት ልብ ምነካ ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏ተባረኩልኝ 😭😭🙏ኡፍፍፍ አሜን
ታድያለሁ ታድያለሁ አኔ ጌታ ኢየሱስ ያንተ በመሆኔ ማላፍርበህ ያመኩህ እውነቴ ለዋጀከኝ ትጠቅለል ሕይወቴ 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤
የት አለ አንተን መፍራት
የት አለ አንተን ማክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን አሜን ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው።።
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ ወደ አንተ አቅርበኝ😢😢😢😢
እውንት በጣም ደስ የሚል መዝሙር
በእነት አኔፕሮቴስታንት ነኝ ግን ደግሞ እሄ ዝማሬህን ጌታን የሰማይነ የምድርን ፈጠሪን የሞገስከበት ስለሆነ በጠም ታበርኬበታለሁ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም
እውነት ነው የምሕረት ውጤትህ ነኝ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እለት እለት የማልጠገበው መዝሙር ሶልዬ ኑርል የእኔ ውንድም
አሜን አሜን አሜን ሠላም የሚሠጥ መዝሙር 🙏🙏🙏ሥለዘማሪው ዘማሪ መላክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን የጨለመዉን ግርማ ወሰድ ብርሀን ያሳየን የድንግል ማርያም ልጂ ሰም ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መልስ ያገኘውበት መዝሙር ነው 😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏
ዝማሬ መልዐክ ያሰማልን ወንድሜ
የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
ምግብ የሆነ መዝሙር
ዝማራ መላዕክት ያሰማልን
ሶል ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you God the almighty for this day ❤
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤተ መቅደሱ ያኑውርህ በፀጋው
Amen 🙏 nabsin yemiyalemelim mezmur sle hulum nager egziyabher yimesgen
ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ኣጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው! ልዑል እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ🙏💐🙏💐🙏💐
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሶልዬ የኔ ወንድም ጠፍተህብ ነበር እንኳን ደና መጣህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤ በርታልን ❤❤
Ufff Edet simetin yemgeza mezmur temesgen tebarek zmare melakitn yasemak
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ሰላም ያሳደርከን አምላክ ሰላም አዉለን እንዴት ደስ ይላል ካተጋር ሆኜ ሁሉም መልካም የሆነለኝ የኔ አባት ተመስገንልኝ ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ❤❤❤❤
ክርስትና የተቀበልኩት መዝሙር 😭አሜን
ዋው❤❤❤❤
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
እንኳን እግዚአብሔር እርዳሽ እህታችን
እልልልልልልል በቤቱ የፅናሽ
❤❤❤❤
እውነት በጣም ደስ የምል ማዛሙር ተብርክያልዉ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿
ዝማሪ መላክት ያሰማል ❤❤❤❤❤ ይህ መዝሙር ስሰማ ሁሉም ነገር ባንተ ፍቃድ ይሁን ጌታዬ ብያለሁ 😢😢😢😢
እንደገና የሚለው ያስለቅሰኛል አምላክ ጠጋውን ያብዛልክ ወንድሜ!
መንፈስ ቅዱስ ሰላም ደስታዬ 😢😢 የመኖሬ ትርጉም ብሰማ ብሰማ አልጠግብ አልኩ
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በስደት የሚያፅናናን መዝሙር. ዝማሬ መላህክት ያሰማልን. እግዚአብሔር. ይባርክክ ወንድማችን
amen Amen Amen 🙏 🙏🙏👏👏👏👏👏hulum yalfal bate abata
አሜን፣አሜን፣ቃለእይወት ያሰማህ።
አሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ ❤❤❤❤
😢😢😢❤❤❤ Thank God for this beautiful Mesmur!!!
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋ ይብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏ሶልዬ እንወድሃለን💕💕💕💕💕💕
የሚሰማኝ ሰላም መዝሙርህን ስሰማ🙏🙏🙏
ተባረከ ! ብርታቱን ይሰጥልኝ።
ኣምላክ ከ ኣንተ ጋር ዪሁን ዝማሬ መላዪክት ያሰማሊን
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ተባረክ❤
Amen Amen Amen Zimare Melaekit Yasemalin
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዋው ለእግዚአብሔር ሰው አሌ ያድናል ኢየሱስ አሜንንን አሜንንን እጅግ ድንቅ መዝሙሮች ተባራኩ ይጫማርላችሁ ❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መለኩትን ያሰማልን ፀገውውን ያብዛልህ ወድማችን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln. Medhaniyalem abate. Hulem yematleyegn. Ababye fetnek yemtderslfn amesegnhelaw ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር 😢😍✝️🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድቅ ዝማሮች ፀጋውን ያብዛለህ ሰሉዬ❤❤
😢😢😢ዝማሪ መላክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እንደኛ በደልና ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን ይቅር በለን አባቴ😢😢😢❤❤❤
❤❤❤ Cher abate medihanealem zarem lezelealem yetemesegenik hun hagerachin Ethiopian selam adirgilin yeselam yefikir amlak nehina abate adera ❤❤❤
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤
አሜንአሜንዝምማሬመላዕክትያስማልን🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
አሚን ፡አሚን፡ዘማሬ፡ሰማአት፡ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen zimare malactn yasemaln
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤አሜን አሜን ጌታ ያበረክ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏የአማኝ ጉልበቱ ነዉናፀሎቱ🙏🙏🙏😢😢
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ምግም የሆነ መዝሙር❤❤❤
Amen Amen be manfas hogn new misam ehen mezumur god bless you
ክብሩ ዙፍኑን ይሙለ ድንቅ መዝሙረ❤❤😢😢
ኢየሱስ ጌታ አብሮኝ የሰማኝ እስኪመስልኝ ድረስ ተባክ የተቀባ
ቃለህወት ያሰማልን በእውነት
Selam Zemari Abubeker betam gra eyetegabaw slehone new yetngochu mezmuroch nachew Ortodox kehonk behuwala yelekekachew malet lehulum glts endihon slefelleku new gn betam new yemwedh Egziabher ahunm bebetu yatsnah😇😇
አሜንአሜንአሜንዝማሪመላክትያሰማልን🙏🙏🙏
ሱስ ሆኖብኛል በፀሎት አስቡኝ ፍቅር ይዞኛል ፈጣሪ ልቤን ይመልስልኝ ወደ ቤቴ
ተባረክ አሜን አሜን!!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
Aeman Aeman zmara melaykt yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለኝ ማረኝ🙏🙏🙏🙏
ምንም ምስጋና መዝሙርጰቢሆንም ኦርቶዶክስ ከሌላው የተለየ የአምልኮ ስርዓት ነው ያላት ይህ የፔንጤ መዝሙር ነው
❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዝማሬ መላእክት የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Edme zemenih yetebarek yihun. Ewnet tejemro eskiyal dires eyalekesku new yechereskut. Degagme semahut lib yemiyaresers new. Zimare melaaktin yasemalin.
Amennnnnnnn kale hiwet yasemaln 🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👏👏👏👏👏👏
እኔሥ 😢ምን ይሻለኛን 😢😢😢ከሙዚቃ እሚያሥቆመኝ ምድን ነዉ 😢😢😢
😢አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🕊️🙏😢
ተመልሻለሁ
ቃለ ህይወት ያሠማልል
እባክህ ወንድሜ ለእመቤታችን ቅድስት ማሪያም በዚህ ኣይነት መዝሙር ስራ።መዝሙሮችህ በጣም ነው የሚወደው
የፔንጤ ቻናል ነው እኮ
እኔም ብዙ ከሰማሁ በኃላ ነው የተረዳሁት
ዕይታ ለማገኘት ነው የሽፋን ፎቶው የኦርቷዶክስ በማስመሰል ያቀረበው
የ ጠዋት መልካም ዝማሬ ❤️