አብዱ በ ድንገት መጥቶ አስለቀሳቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ค. 2021
  • ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    ABDUH - / abdujr
    MEKDIYE - / mekdiyee
    LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
    NCS Spotify: spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 886

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 3 ปีที่แล้ว +520

    መቅዲ ግን ለጓደኝነት የምሰጠዉ ቦታ ለየት ይላል የምር 😪 ስታስቀኑ 😍

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @Ahadu795
      @Ahadu795 3 ปีที่แล้ว

      ቻይኑ😂😂

    • @kalina8827
      @kalina8827 3 ปีที่แล้ว +1

      እዚም ትኮምቻለሽ ቻ

    • @hayatkemal3541
      @hayatkemal3541 3 ปีที่แล้ว +2

      @@kalina8827 ሁሉም ቦታ አለሁ 😂😍

    • @sofity3120
      @sofity3120 3 ปีที่แล้ว +2

      ❤️🥴

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 3 ปีที่แล้ว +179

    ሁሌም አይለያችሁ ከምላችሁ በላይ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅር የሆናችሁ ልጆች

  • @salahman4648
    @salahman4648 3 ปีที่แล้ว +267

    እስኪ ዝም ቡላቹ ለይካቹኝ እለፉ የነቢል አድናቂዋች❤

  • @yimamjuhar1288
    @yimamjuhar1288 3 ปีที่แล้ว +54

    ዋው እናንተን ማየት ሙሉ የፍቅር መፅሀፍ ከማንበብ ይሻላል ልዩ ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +393

    ወላሂ አብዱ በመምጣቱ
    ከነኚህ ፍቅር ከሆኑ
    ኢትዩጵያ ልጆች ጋር በመቀላቀል
    እንደኔ ደስስስስ ያለዉ ብቻ
    ከልባችሁ ደስ ካላችሁ like

    • @asmatube3177
      @asmatube3177 3 ปีที่แล้ว +2

      ማሬ ደምሪኝ

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 ปีที่แล้ว +1

      👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤

    • @user-zg3xl9gz2l
      @user-zg3xl9gz2l 3 ปีที่แล้ว

      ስወዳቹማርያምን

  • @susutube360
    @susutube360 3 ปีที่แล้ว +179

    እኔ እኮ ተከታታይ ድራማ ነው የምትመስሉኝ🥰🥰🥰ነቢሎ

  • @addisethio494
    @addisethio494 3 ปีที่แล้ว +39

    An emotional christian girl running in to her Muslim brother's arms
    This is my Motherland Ethiopia !!!

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 3 ปีที่แล้ว +34

    ስታስቀኑ በማርያም ነቢሎ እኔ ከድሮም ጎደኛ አይወጣልኝም ለጥቅም ብቻ ፈላጊ ነው ሁሉም ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ጎደኝነት ወዳጅነት ያድለን ወዳጆች

    • @rawanalbathali9312
      @rawanalbathali9312 3 ปีที่แล้ว +5

      የኔ ቢጤ እኔም እዳቺ ነኝ ስኖር ብቻ እጂ ከሌለሁ የሉም ሁሉም ወረተኛ አሁን ግን በቃ ብቻዬን ነን ከማንም በላይ ዩሆነ አምላክ አለን እማ አይዞን ፈጣሪ አይተዉን ቤተሰቦቻችን ይኑሩልን 🙏

    • @kuki423
      @kuki423 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ጥሩ ጋደኛ ልሁንሽ?

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว +46

    እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት 💝 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💝

    • @bint4181
      @bint4181 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @Degsewtube
      @Degsewtube 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል👏 ሥለዚህ እየደመራችሁ በፍቅር አበርቱን💖

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว

      👌👌🤗

    • @SamiraSamira-ob5vz
      @SamiraSamira-ob5vz 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁❤❤❤👏👈

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @alemayalew5023
    @alemayalew5023 3 ปีที่แล้ว +31

    ማነው የአብዱ መምጣት ያስደስተው 😆😍

  • @user-sl4oc9xm9p
    @user-sl4oc9xm9p 3 ปีที่แล้ว +51

    መቅዲ ልዩ ናት ለጓደኝነት የምትሰጠው ቦታ የኔ እንስፍስፍ❤❤❤

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 3 ปีที่แล้ว +25

    ማነው በዚህ ስአት ነብሱን ያሸነፈ ለድኑ የኖረ የት አለ እቤቴ ገብቶ ቁረአን ሰምቶ ሰብስክራይብ የሚያደርግ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ሱሶቼ ወላሂ ናፍቃችሁኛል😍😍😍
    አብዱዬ እንኳን ሰላም ገባህ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር ያሸንፋል ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ምርጥ የሃገር ልጆች ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ur6jk1bo2v
    @user-ur6jk1bo2v 3 ปีที่แล้ว +9

    ይገርማል እነሱስ ቢያለቅሱ አብዱን አግኝተዉ ነዉ የኔ ማልቀስ ታዲያ እምን ቤት ነዉ የአሏህ ምን ይሻለኛል የሚያለቅስ ታየሁ ዝም ብዬ ማልቀስ ሆነ ስራዬ ስደት ሆዴን አባባዉ ዱአ አድርጉልኝ የሀገሬ ልጆች😭😭😭😭😪😭😭

    • @user-zh1jj8zr8u
      @user-zh1jj8zr8u 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቢጤነሽ እህት አይዜሽ

    • @iittiitt8725
      @iittiitt8725 3 ปีที่แล้ว

      Enaaami endachewi nagi walllahi

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 3 ปีที่แล้ว +13

    መቅዲዬ የኔ ቆጆ የኔ እስፍስፍ🥰🥰🥰 ነቢሎ ስትናደደ ድክም ነው ምታደርገኝ ለ ኢድ የሰራቹት ቪድዮ ላይ 🤣🤣🤣🤣🤣ውሻ ትፈራለክ ባጠቃላይ ወዳቹኃለው አብዱ እንኳን ደና መጣክ መክሊትዬ እብዶ 😘😘😘 አቤልን ብላ በሉልኝ❤❤🎊🎊🔥🔥

  • @lubabhseid7127
    @lubabhseid7127 3 ปีที่แล้ว +7

    ጉደኛነት ኢትዮጵያዊነት በቃ ሁሉን ነገረ ያሙላ በጥቅሎ ቤተሰብ ታምራላችሁ አይለያችሁ እንኳን ሰላም ገባህ አብዱየ

  • @umemran7413
    @umemran7413 3 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ማን ነው እንደኔ የነዚ ቪዲዮ አይቶ ሳይጠግብ የሚያልቅበት ፍርራቹ የጨምርላቹ አባ

  • @tube8546
    @tube8546 3 ปีที่แล้ว +10

    ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ፈጣሪ አይለያችሁ 🌹🌹

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 ปีที่แล้ว +8

    ውውውይ አብድሻ ፈጣሪ እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ የነሱን ቪዶ ባየው ቁጥር ሁሌ እዳሰብኩህ የምር ተናፍቀካል 😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +28

    እረ አሁንስ እኔም ሀገሬ ethiopia ናፈቀችኝ
    እናት
    አባት እህት
    ወድም
    ማን ነዉ እንደኔ በናፍቆት የሰየ
    ዛሬስ ስደት መረረኝ የእምር እህህ
    ሀገሬስ ምን ይዠ ልግባ

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว

      Eff ayizon fetari yawukal

    • @Degsewtube
      @Degsewtube 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን እንገባለን ውዴ ቤተሠብ እንሁን

    • @hussensmeira6006
      @hussensmeira6006 3 ปีที่แล้ว

      አአብሺ አድቀን አይቀርም ዋናዉጤና

    • @hussensmeira6006
      @hussensmeira6006 3 ปีที่แล้ว

      @@Degsewtube አርጊሻለሁ አርጊኝ ሁቢ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ስወዳችሁ ሀማኖት የለ ዘር የለ ፍቅር ብቻ ውድድድ ነው የሚገልፃችሁ አይ ዲሥ ላይኮች ተቃጠሉ👍👍👍

  • @kedijaebrahime4437
    @kedijaebrahime4437 3 ปีที่แล้ว +4

    ምራጦቹ ወላህ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ነባዬ አንተ ተለያለህ ዉድድድ ❤

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን በስላም መጣቹህ አብድየ የኔውድ ወንድም ወይኔ ስወደው አብዲ በመምጣቱ በጣም ነው የተደሰትኩት እውነት ይውይልካም አብዲየ

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 3 ปีที่แล้ว +11

    Awww mekdi is so sweet 🥰 Meklit I like the way you jock by that accent 😁

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +35

    ከበሽታና ከችግር ይጠብቃችሁ።
    በፍቅርና በጤና ያኑራችሁ።
    ላይክ፣ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ:

    • @qintube28
      @qintube28 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩልን ውቦች

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጣህ አብዱ 💐 ምርጥ ጓደኛሞች ፈጣሪ ፍቅራችሁን እጥፍ ድርብ ያርግላችሁ 🥰🥰🥰 i love you so mach gays 🤩🤩🤩👍👍👍

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 3 ปีที่แล้ว +3

    😘😘😘😘"አቤት ፍቅር ጌታ በሚዉቀዉ ስትየ አይኋችሁ ደግሚ ደጋግሚ ባያችሁ" አልጠግባችሁም የፍቅር" አመላክ ከዚህ በላይ ፍቅሩን "ያብዛላችሁ😘😘😘😘😘

  • @twdexhibition4025
    @twdexhibition4025 3 ปีที่แล้ว +9

    nobody heard Nati, when he said "mndnew gela metateb?"🤣🤣🤣

  • @henockgetachew7201
    @henockgetachew7201 3 ปีที่แล้ว +5

    It's so natural! I like you guys!

  • @habibakemal62
    @habibakemal62 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ቤት የፍቅር የጨዋታ የቀልድ የደስታ ሁሌም ደስ የሚል ነገር

  • @user-fu4jr5uz1m
    @user-fu4jr5uz1m 3 ปีที่แล้ว +3

    የፍቅር ጥግ ናችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አቦ ❤️❤️

    • @asmatube3177
      @asmatube3177 3 ปีที่แล้ว

      ውድ እንደማመር

  • @helentube325
    @helentube325 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስ እንድምትሉ በጌታ አብዱ እንኳን ሰላም ገባህ ሁላችሁም በጣም እወዳችዋልሁኝ

  • @user-tt3eu3vv4p
    @user-tt3eu3vv4p 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እት መቅዲለሁሉ መሰፍሰፍነው ማርናችሁ ሁላችሁም አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว +1

    አብዲ እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ቤተሰብ ፍቅር ይብዛላችሁ😍😍

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 3 ปีที่แล้ว +3

    የጓደኝነት ጥግ ይልሀል እኚ ናቸው የምር አይለያቹ ነቢሎ ፈጣሪ ይጠብቃቹ😍
    Welcome abduh❤

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው በጣም እኮ ነው የምወዳቹ እውነት ምን ብዬ ልግለፃቹ
    ቃላት ለኝም አብዱዬ እንኳን በላም ለሀገርክ አበቃህ ውድድድድድድድድ የኔ ምርጦችዬዬዬዬዬ ።ነቢል.አብዱ.ናቲ .አቤል .መቅዲ.መክሊት. ሀና .ውድድድድድድ

  • @hammedjhanaj1427
    @hammedjhanaj1427 3 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲየ የኔ ቆንጆ ለጓደኝነት የምትሰጠው ቦታ ለይት ይላል ፈቅራቹሁ ያብዝላቹሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት 🥰🥰🥰

  • @Benimnabi
    @Benimnabi 3 ปีที่แล้ว +4

    ነቢል በጣም ነው ምትመቹኝ አረ ሁሌም ይመቻቹ ❤❤

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 ปีที่แล้ว +2

    እናላምንም እናላምን ምነው ምነው አብዱ መጣ ደስ ይላል ደስ ይላል የኔ ምርጦች 🥰🥰🥰👍🏻

  • @user-wi2gy5hi7x
    @user-wi2gy5hi7x 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ የእኔውዳች በአንድስላየሁችሁ በጣም ደስብሎኛል

  • @Woman544
    @Woman544 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል ጓደኝነት አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @kadeejahussein3109
    @kadeejahussein3109 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አይለኛችሁ አብድሻ እንኳን ስላም ገባህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 3 ปีที่แล้ว

    we thankyou great show , nabil .. eid mubarake jezakeallah ..

  • @user-wx5rs4nj2f
    @user-wx5rs4nj2f 3 ปีที่แล้ว +3

    ስታስቀኑ በ እግዚአብሔር 😍😍❤️❤️❤️💚💛❤️🙏

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች ስታስቀኑ እኮ አቦ ሰላማቹ ይብዛልን😍😘😘😘

  • @fayizakalifa2167
    @fayizakalifa2167 3 ปีที่แล้ว +1

    Abduyee yneee wed enkuan dehna matah mashallah mashallah allah yetabikeh wendimee

  • @litse1916
    @litse1916 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ አብዱበጣም ነው ደስ ይምትሉት ❤️🥰🥰🥰

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ በጌታ ❤️❤️❤️❤️ፍቅራቹ ይብዛልን ዘላለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lozylozy4264
    @lozylozy4264 3 ปีที่แล้ว

    Luv u all ❤️......
    But nebil's shout at d end killed me 😂😂😂😂... ..

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አብዱዬ እናተ ፍቅር የሆናችሁ ግሩፖች በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትለው ፍቅር በፍቅር የሆናችሁ ልጆች ናችሁ ሁላችሁም ሁሌም ክፈ አይንካችሁ ፍቅር እንደየ አዝመራ ይዝራባችሁ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ የምያምር ፍቅራችሁ ደስ የምል ታስቀናላችሁ አብዱ እንካን ደህና መጣህልኝ እውነት በመሄድህ ቅር ብሎኝ ነበር በመምጣትህም ደስ ብሎኛል

  • @bezawitmengistu6979
    @bezawitmengistu6979 3 ปีที่แล้ว

    Best video ever nebilye..abduye enkuan dehena metahhhh

  • @Tube-ly3ys
    @Tube-ly3ys 3 ปีที่แล้ว +1

    አብዱየ እኳን ደህና ገባህ ፍቅር የተሞላባቸው ጓደኞችህ በሰላም እኳን ተቀላቀልክ ነቢሉ እብድ አተ መቸም በሳቅ ነው የምገለኝ የኔ መልካም

  • @hamziyageme7377
    @hamziyageme7377 3 ปีที่แล้ว

    Welcom abduly nebilo fqr church semech mashaa allha ❤️❤️

  • @bezawitbirhanemeskel1792
    @bezawitbirhanemeskel1792 3 ปีที่แล้ว

    luv u meklityee, u got the energy so contagious 😘😘

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 3 ปีที่แล้ว +3

    Welcome back Abdusha ✌️

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 3 ปีที่แล้ว +2

    አብዲ እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ 😍😍ጓደኚነታቺሁ ሲያስቀና 😍😍😍😍😍😍

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሮች ደስ ስትሉ በማርያም ኡፍ ስታስቀኑኮ መቅዲዬ የኔ ሆደ ቡቡ😁😍😍😍😘❤

  • @fetib5377
    @fetib5377 3 ปีที่แล้ว +1

    በሳምንት ነው እንዴ የሚመጣው😃😍አብዱዬ እንኳን መጣህባቸው

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 ปีที่แล้ว +2

    አብዲሻዬ ፍቅር የሆንክ ልጅ ተመልሠህ ከነ አቤሎ ማኪ ጋር ስለተቀላቀልክ ደስስስስስ ብሎናል በእውነት

  • @ibrahimmohammed9500
    @ibrahimmohammed9500 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ እናንት አይነት ጓደኞች ይስጠን በአላህ💯🙏❤

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም ገባህ አብዱ ፍቅሩን ያላብሳችሁ ኢትዮጲያዊነትን ያየሁት እናንተን ሳይነው

  • @alimaalima6799
    @alimaalima6799 3 ปีที่แล้ว

    አላህ አይለያችው ሁሌም በፍቅር ያኑራችው አብዲ ደግሞ ታድለህ እንካን ለሀገርህ አበቃህ

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ፊቱንም ኪሱንም አጥርታቹ ላኩት እሄን ልጅ ኤቢዲ ለማንኛውም እንኳን ሰላም ገባሽ

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 3 ปีที่แล้ว

    ኢድ ሙባረክ አብዱ እንኩዋንም ፍቅር ከሆኑት ጎደኞችህ ጋር በሰላም ተገናኘህ

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አብዱዬ የኔ ምርጥዘር

  • @sumayyoutube3361
    @sumayyoutube3361 3 ปีที่แล้ว +5

    አብዱዩ እኳን ሰላም ገባህ አሜሪካን ትመላለስባታለህ. እኔ ከኢማራት መግባት አቅቶኝ በናፍቆት ልሞትነው. ይታደሉታልጂ አይታገሉትም. ሁለዜም ይመችህ ወድሜ

    • @asmatube3177
      @asmatube3177 3 ปีที่แล้ว

      ውድ ደምሪኝ

    • @zid9265
      @zid9265 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን አዲቀን ያልፋል

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ነው የምትሉት ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላችሁ

  • @misterekassahun7229
    @misterekassahun7229 3 ปีที่แล้ว +2

    አብዱዬ እንኳን ደና መጣህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 3 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ ፍቅራቹሕን ያብዛላቹሕፈጣሪ ስወዳቹሕ❤

  • @viralworldclips3205
    @viralworldclips3205 3 ปีที่แล้ว +1

    Queen in this video mekdiyee we see how much you love your friends

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አብዶ❤

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 3 ปีที่แล้ว +40

    _ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ፍቅር እስከ መቃብር ነቢሎ ጥያቄ አለኝ የኢዲ ስጦታ ለአቤል ስትሰጥ አላየሁም ለምን😜😌_

    • @roredaseid631
      @roredaseid631 3 ปีที่แล้ว +2

      ለፍቅረኛውም ሲሰጥ አላየንም ተለያዩ እዴ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว

      @@roredaseid631 ፍቅረኛ አለዉዴ 😳😳😳😳

    • @roredaseid631
      @roredaseid631 3 ปีที่แล้ว +2

      @@eduyedingillijedu2494 ነበረችው አምና የኢድ ለት ሰርፕራይዝ አድርጎት ነበር

    • @asmatube3177
      @asmatube3177 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      aywa

  • @sarawoldemarim6752
    @sarawoldemarim6752 3 ปีที่แล้ว +10

    Mekdi got 2 hugs should I be Suspicious🤔😂

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አብድዬ

  • @kidu715
    @kidu715 3 ปีที่แล้ว +4

    የመክሊት ወዳጆች👍👍👍

  • @user-jc3si5wy4p
    @user-jc3si5wy4p 3 ปีที่แล้ว +2

    መክሊት የኔ ውድ ሳላማችሁ ይብዛ

  • @user-ze7sx2nj7p
    @user-ze7sx2nj7p 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ እንኳን በሰላም ገባህ አብዱ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 3 ปีที่แล้ว +1

    በፈጣሪ ደስ ስትሉ መክሊትን ደግሞ ስወድሽ💕💕💕

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 3 ปีที่แล้ว

    አብዱየ እንኳን ለናትአገርህ በሠላምአበቃህ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

    Welcome back አብዶዬ

  • @dawitzeleke1008
    @dawitzeleke1008 3 ปีที่แล้ว +2

    አብዱ ሰለም ነው እንኳን በሰለም ለሀገር አበቀ walcome

  • @yusritube2514
    @yusritube2514 3 ปีที่แล้ว

    አብዱዬ ምርጤ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-mi1fk1ho3g
    @user-mi1fk1ho3g 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ አብድ

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ዋው አይለያችሁ ፍቅራችሁ ደስሰሰ ይላል❤

  • @godisgoodallthetime9579
    @godisgoodallthetime9579 3 ปีที่แล้ว +7

    እናቴን አልፎ አልፎ እያለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ነገር ግን አንድ አንዴ ሴቶች የሚለብሱት ልብስ በጣም ያስጠላል ግን ለምንድነው እህቶች ኧረ ተውት ይቺ ዓለም በጣም እያታለለች ነው

  • @zahraz9080
    @zahraz9080 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ደህና መጣህ አብዱዬ

  • @kidestsisay576
    @kidestsisay576 2 ปีที่แล้ว

    ነቢል በጣም ነው ደስ የምትሉት መክሊትዬ በጣም ነው የምትመችኝ አሳሳቅሽ ደስ ይላል

  • @yegeb1913
    @yegeb1913 3 ปีที่แล้ว

    Weyee siwedachu... mekidiyeee yena wude siwedish 💞💞💞

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Enkuwan be selam metake abdi, tamralachu egizabher yebarkachu

  • @amettube5071
    @amettube5071 3 ปีที่แล้ว

    አቢዲዬ የኔ ውድ እንኳን በሰላም ገባህ

  • @juharmohammed8466
    @juharmohammed8466 3 ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ አንደኛነኝ እስኪ ላይክ

  • @user-ze6rr8to9o
    @user-ze6rr8to9o 3 ปีที่แล้ว +2

    የምር ደስ ስትሉ💓💓ነቢሎ የመቺህ

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 3 ปีที่แล้ว

    wowo Abudyee woll com yene susu wochii Nabilluuu Eid Mubarak batam new yemarebachuu wolahii ❤️❤️👍👍👍

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ተናፋቂዎች ሁላችሁንም በፍቅር ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ማሮችዬ

  • @user-tc2mj9dx8n
    @user-tc2mj9dx8n 3 ปีที่แล้ว

    እውይ እንዴት እኮ ደስስስ እንደምትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ አቦ ይመቻችሁ ነቢል መክሊት አብዱ መቅዲ ሁላችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @hanitahani5416
    @hanitahani5416 3 ปีที่แล้ว

    Mash..a Abdu wel come habibi