ከ መቅዲ ጋር ፀብ | ቀረፃ መሀል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2020
  • Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    @Life of Abel
    @abduh jr
    @Mekdiyee
    NCS Spotify: spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh
    Music provided by "Vivek Abhishek"
    / vivekhsi. .
    Music used : "Horror Theme" originally composed and produced by "Vivek Abhishek"
    • [No Copyright Music] H...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +1030

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ like እና Follow ግጩኝ 😅
    INSTAGRAM instagram.com/nebilnur/

    • @buralax4398
      @buralax4398 3 ปีที่แล้ว +7

      Abate yelele nw mitemechign hulem fua

    • @zionbogale5494
      @zionbogale5494 3 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂

    • @Chuyaye12
      @Chuyaye12 3 ปีที่แล้ว +1

      Travl To Chis Abay - ጉዞ ወደ ጭስ አባይ | Bahir Dar_Ethiopia th-cam.com/video/oSrkHfTRHfc/w-d-xo.html

    • @Eyuelstudio
      @Eyuelstudio 3 ปีที่แล้ว +2

      Ere neba anten gechiche bemn ldeber new

    • @yusufmohammed7832
      @yusufmohammed7832 3 ปีที่แล้ว

      Hulem neh

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 3 ปีที่แล้ว +134

    አቦ ፍቅር ናችሁ 😍 በቃ ደስ ነው የምትሉኝ የሀና እርጋታ የስደነቀችሁ የት ናችሁ 😊

  • @AsasSasas-ld4ol
    @AsasSasas-ld4ol 3 ปีที่แล้ว +58

    እንዴት እንደምታምሩ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው አይለያችሁ ከዘረኝነት የፀዳችሁ አንደኛ ናችሁ በቃ ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን መተሳሠብን ይስጠን,,, ,,,

  • @user-rj1cl7zt1x
    @user-rj1cl7zt1x 3 ปีที่แล้ว +15

    ደስ ስትሉ እኮ አላህ ይጠብቃችሁ
    ከእናንተ ውስጥ የሆነ ሰው ለየት ብሎ ሁለየ የሚታየኝ ሰው አለ የዴስ ደስ ያለው ስሙ ግን ይቅር በሉ በርቱ ምርጥ የሀገሬ ልጆች

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 ปีที่แล้ว +181

    ነቢልዬ ዛሬ 206 ነኝ like አርጉኝ በናታቹ ትችላላቹ እኔም የእውነት ነበር የመሰለኝ አንደኛ ናቹ 👍🏻👍🏻👍🏻

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 3 ปีที่แล้ว +1

      @Maya Tube ሰላም እንዴት ነሽ/ነህ ካላስቸገርኩሽ/ካላስቸገርኩህ የቻናሌ subscribe 1000 ለመሙላት 180 subacribe ነው የቀረኝ አባክሽ/እባክህ subscribe በማድረግ እርጂኝ/እርዳኝ በናታችሁ አመሰግናለሁ ።

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube 3 ปีที่แล้ว +30

    ደስ የምትሉት ጓደኛ ነችሁ፡መቅዲ እና ነብሎ፡ስወዳችሁ ምርጥ ነችሁ

  • @motivatedbymemyselfandi.3830
    @motivatedbymemyselfandi.3830 3 ปีที่แล้ว +36

    My heart couldn’t stop beating high. I thought that was real. I’m glad it was prank. Yena nabilo friendship le zelalam yinur.

  • @Isoyisehak
    @Isoyisehak 3 ปีที่แล้ว +94

    በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፍ ሳይሆን ተመልካቾችህን ሙሉ ነው እንጂ

  • @user-lb9nn8rg3t
    @user-lb9nn8rg3t 3 ปีที่แล้ว +268

    ወላሂ እውነት መስሉኝ በጣም ደንግጬ ነበር እኔ ተዋደው መለያየት በጣም ነው ሚደብረኝ

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 3 ปีที่แล้ว +2

      @Maya Tube ሰላም እንዴት ነሽ/ነህ ካላስቸገርኩሽ/ካላስቸገርኩህ የቻናሌ subscribe 1000 ለመሙላት 180 subacribe ነው የቀረኝ አባክሽ/እባክህ subscribe በማድረግ እርጂኝ/እርዳኝ በናታችሁ አመሰግናለሁ ።

    • @tube4562
      @tube4562 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @alemethiopiawittube4604
      @alemethiopiawittube4604 3 ปีที่แล้ว

      ደመርኳዋቹ ሁላችሁም

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tube4562 እንደመር ነይ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +1

      @@alemethiopiawittube4604 እንደመር

  • @ekramahmed6424
    @ekramahmed6424 3 ปีที่แล้ว +6

    ቢስሚላ ትቺላላቸሁ ወላሂ በጣም ነዉ የደነገጥኩት ከባሉካየ ጋ ለራሱ ብጣላ እደዚህ የምደነግጥ አይመስለኚም 👌👌

  • @gashaw8972
    @gashaw8972 3 ปีที่แล้ว +4

    እሚገርምነው እያሳለፍኩ ነበር ያየውት ከዛን የእውነት መስሎኝ ደግሜ ሙሉውን አየውት ዋዋዋዋ 👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @biniyamnebey8062
    @biniyamnebey8062 3 ปีที่แล้ว +5

    this is so real ...and that's what I love about this channel

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l 3 ปีที่แล้ว +46

    የተዋጣ ፕራንክ ነው እኔ ለራሱ አልጠረጠርኩም የእውነት መስሎኝ ነበር አቤት ችሎታችሁን ትችላላችሁ።

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 3 ปีที่แล้ว

      @Maya Tube ሰላም እንዴት ነሽ/ነህ ካላስቸገርኩሽ/ካላስቸገርኩህ የቻናሌ subscribe 1000 ለመሙላት 180 subacribe ነው የቀረኝ አባክሽ/እባክህ subscribe በማድረግ እርጂኝ/እርዳኝ በናታችሁ አመሰግናለሁ ።

    • @user-ui6hf5sb5l
      @user-ui6hf5sb5l 3 ปีที่แล้ว

      @@danuka_mek እሽ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 3 ปีที่แล้ว

      @@ekrutube2155 argiyalew

    • @yengutube
      @yengutube 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊነት th-cam.com/channels/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን ሰብስክራይብ እና ስራዎቸን በማየትም ቅንነትዎን ያበርክቱልኝ ፡

  • @nahialexjr5838
    @nahialexjr5838 3 ปีที่แล้ว +6

    Yemechachu nebilo gn yemer nbr yemimeselew
    Keep shining man 😉😉🔥🔥🔥🔥🔥

  • @yonaswuletaw120
    @yonaswuletaw120 3 ปีที่แล้ว +4

    Perfectly executed...much respect guys

  • @yabsirakuraz6570
    @yabsirakuraz6570 3 ปีที่แล้ว +1

    No word, bro that's was crazy I thought it was real. U got us too. Keep it upppp

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ እራሴን አሳመማቹት 🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️እና አቤላ አሳዘኑኝ የምር 😢

  • @michaelsolomon4359
    @michaelsolomon4359 3 ปีที่แล้ว +4

    Always much respect and love ❤️ for all ya guyz

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว +59

    ያንተ ፕራንክ ደሞ የትም የለም እንዴት እንዳዘንኩ ማርያምን ይሄጀማ ሊበተን ነውዴ ብዬ😢 በናታቹ እንዳትጣሉ😘

  • @tinasaron5836
    @tinasaron5836 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በፈጣሪ የሌለ ነበር የደነገጥኩት የእውነት እየተጣላችሁ መስሎኝ ገራሚ ተዋናኝ የመሆን ብቃታችሁን አረጋግጫለሁ ክፉውን ሁሉ ያርቅላችሁ ፈጣሪ !!!!

  • @user-jf1qd9hd4g
    @user-jf1qd9hd4g 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋዉ የዛሬ አንደኛነዉ አቤል አሳዘነኝ አይኑ ቁልጪ ቁልጪ አለ 👀👀👀 ሲጣሉ 😂😂😂😂👌

  • @redutube9816
    @redutube9816 3 ปีที่แล้ว +19

    ወላሂ አስጨነቃቹኝ መቅዲ ደሞ ሌላ ጊዜ ቶሉ ስለምታለቅሺ ዛሬ ስታመሪ የምር የምትጣሉ መሰለኝ

  • @user-in9vm9xt6m
    @user-in9vm9xt6m 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏የምር መሰለኝ እኮ😊 የፍቅር አምላክ ፍቅራሽሁን ያብዛላሽሁ💟

  • @kaleabeawoke6054
    @kaleabeawoke6054 3 ปีที่แล้ว +5

    Nebilo betam nw des yemtlut bertuln....Best Friendship keep it

  • @orthodoxtewahdoethiopia7281
    @orthodoxtewahdoethiopia7281 3 ปีที่แล้ว +6

    Why abelo always makes ma day😄😄his reaction ohhh😄🤗

  • @user-qc8jj4vi3v
    @user-qc8jj4vi3v 3 ปีที่แล้ว +9

    😲😲😲ወይኔ ግን እውነት መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር እውነት ይሄ ፕራንክ አይመስልም ተመልካችንም ጭምር ነው ፕራንክ ያደረጋችሁት 😂😂

  • @Bezicreatives
    @Bezicreatives 3 ปีที่แล้ว +2

    U guys are sooo good and crazyy i was really shocked im still shaking setgermuuuu hooooooo

  • @hanitizukonjo2103
    @hanitizukonjo2103 3 ปีที่แล้ว +15

    ዩቲዩብ የሚናፍቀኝ እናንተ ስላላችሁ ነውኮ🥰❤

  • @bushraalsabri6698
    @bushraalsabri6698 3 ปีที่แล้ว +125

    በጣም ነው ምወዳቹ ይመቻቹ 😘የ እውነት መስሎኝ ገና ስከፍተው በጣም ደነገጥኩኝ ጌታን ብትጣሉ እራሱ ያላቹበት መጥቼ ነው ማስታርቃቹ እውነት

    • @Chuyaye12
      @Chuyaye12 3 ปีที่แล้ว

      Travl To Chis Abay - ጉዞ ወደ ጭስ አባይ | Bahir Dar_Ethiopia th-cam.com/video/oSrkHfTRHfc/w-d-xo.html

    • @habeshatiktokk
      @habeshatiktokk 3 ปีที่แล้ว

      በየቀኑ የTIKTOK ቪዶዮዎች በኛ ቻናል ይለቀቃሉ ዛሬ ጠዋት ሸገዬ ሸጊቱ challenge part 1 ተለቋል ማየት ትችላላችሁ

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 3 ปีที่แล้ว

      @Maya Tube ሰላም እንዴት ነሽ/ነህ ካላስቸገርኩሽ/ካላስቸገርኩህ የቻናሌ subscribe 1000 ለመሙላት 180 subacribe ነው የቀረኝ አባክሽ/እባክህ subscribe በማድረግ እርጂኝ/እርዳኝ በናታችሁ አመሰግናለሁ ።

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 3 ปีที่แล้ว

      @Jolax Y hognalew

    • @ermiastaffese8891
      @ermiastaffese8891 3 ปีที่แล้ว

      best ashekabache beyehalew

  • @user-dv5uh8bj9x
    @user-dv5uh8bj9x 3 ปีที่แล้ว +70

    ነቢል ወላሂ ዛሬ እኔንም ነው ፕራንክ ያደረጋቹኝ ቢስሚላህ በቡዳ በላዋቸው ብዬ ስንቴ መሰለህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እያልኩ ነበር

    • @user-dv5uh8bj9x
      @user-dv5uh8bj9x 3 ปีที่แล้ว +3

      @M D እናቴ ማንኛውም ሰው መብላት ይችላል ቡዳ ተብሎ የተለየ ነገር የለም ያማረሽ ነገር ላይ ማሻ አላህ ቡሉ ይባላል

    • @Tube-ly3ys
      @Tube-ly3ys 3 ปีที่แล้ว

      አይ ኤኔ ሁሌም ስለምከታተለው ፕራክ እደሆነ አውቂለሁ ቢጣሉ አይቀርፁም እህታለም

    • @Tube-ly3ys
      @Tube-ly3ys 3 ปีที่แล้ว

      አይ ኤኔ ሁሌም ስለምከታተለው ፕራክ እደሆነ አውቂለሁ ቢጣሉ አይቀርፁም እህታለም

    • @user-dv5uh8bj9x
      @user-dv5uh8bj9x 3 ปีที่แล้ว +2

      @M D እህቴ ማንኛውም ሰው መብላት ይችላል ለዛ እኮ ነው በጣም ጥሩ ነገር ወይም ቆንጆ ልጅ ሲታይ ማሻ አላህ በሉ ሚባለው

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว

      @M D እንዳመር

  • @haniomar6043
    @haniomar6043 3 ปีที่แล้ว +1

    My first comment ከተቀመጥንበት ብድግ ብለን አጨብጭበናል👏👏👏👏acting woooooow

  • @user-id1dk6hn8y
    @user-id1dk6hn8y 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይይ መቅዲ ነገር ከያዘች አትለቅም ነገርኛ ትመስላለች😂😂😂😂😂😂

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 3 ปีที่แล้ว +170

    የፈቅር ተምሳሌቶች ስወዳችሁ የኢትዮጵያዊነት መገልጫ ይህነው እስላም ክርስቲያኑ ባንድ ስንሆንነው የሚያምርብን

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 3 ปีที่แล้ว

      @Jolax Y እሺ

    • @user-me5ro8ws4n
      @user-me5ro8ws4n 3 ปีที่แล้ว

      @@user-lb7ye4xy1l እንዛመድ በታማኝነት

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 3 ปีที่แล้ว

      @@user-me5ro8ws4n እሺውዴ

    • @NetallTube
      @NetallTube 3 ปีที่แล้ว

      ሰይፉ ፋንታሁን ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላሉ

  • @sofity3120
    @sofity3120 3 ปีที่แล้ว +71

    ነቢሎ መቅዲ መክሊት አብዱ አቤሎ ናቲዬ❤️

  • @user-kt6fb6zq5r
    @user-kt6fb6zq5r 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጉዴ እንዴት እንደደነገጥኩ አጠይቁኝ እውነት መስሎኝ በፈጣሪ ቆሌየን ገፈፋችሁት
    ከምንም በላይ ነው ደስ የምትሉት
    አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    😍😍😍

  • @misganaseyfe7902
    @misganaseyfe7902 3 ปีที่แล้ว +1

    Mekdiye ❤️ yewnet meslogn nebilun lidefalsh nber ' terfehal bro'

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 3 ปีที่แล้ว +181

    ነቢል መቅዲን ብታስቀይም ፀብክ ከእኔ ጋ ነዋ!!!

    • @jerrylul9702
      @jerrylul9702 3 ปีที่แล้ว

      P

    • @wddrdsss444
      @wddrdsss444 3 ปีที่แล้ว +2

      😳ምን ቤት ነህ😏😏

    • @Jemalseid57
      @Jemalseid57 3 ปีที่แล้ว +3

      @@wddrdsss444 እኔም አላወኩት ግን ለምን እንደሁ አላቅም ሳያት ደስ ደስ ይለኛል የምን ምልክት እንደሁ አላቅም እንደሚመስለኝ የወባ ምልክት ነው!🤔😉

    • @crstiantech6068
      @crstiantech6068 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂bileh motehal

    • @wddrdsss444
      @wddrdsss444 3 ปีที่แล้ว +3

      @@Jemalseid57 ወባ ነው በቅርብ ሀኪም መሄድ አለብክ😂😂😂

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅድስ አድ አምላክ ክርስቶስን እዴት እደደነገጥኩ ነቢልይ በጣም አዝኜብክ ነበር ሁለታቹ አድላይ ስትሆኑጂ ስትጣሉ አያምርባቹም እኔ ለትልቅ ነገር ነው ማስባቹ እስከነችግራቹ ተስማምታቹ መቅዲ ሰራሽልኝ

  • @alemnesh7343
    @alemnesh7343 3 ปีที่แล้ว +1

    Siwedachuu eko hulachunim guadegninetachuu betam naw desyimilewu.Yemir gin iwunet newu yemeselegn.tiwena gin makdi and nabil wow wow wow wow besi aynet ima betam mirt mirt yehonu filmochin enkuan metiwen tichilalachu yemir.bertulign. thank you lesirachuu.

  • @kalebdawit6699
    @kalebdawit6699 3 ปีที่แล้ว

    Nice way to take of the attention for what happened on the fana leaked video...loved it..genius!

  • @atikaabdu1714
    @atikaabdu1714 3 ปีที่แล้ว +13

    መቅቅዲዲዲ ግን የምር ቢሆን ንቃትሽን ወዲጀዋለሁ ነቢልኮ ፈርተህ ነበር ክክክክክክ

  • @cashbear5694
    @cashbear5694 3 ปีที่แล้ว +4

    I thought it was real besmeam mnm prank aymeslem eko🙆‍♀️🙆‍♀️enantes tileyalachew.....nattis face betleye😂👌🏻

  • @habeshaboy2
    @habeshaboy2 3 ปีที่แล้ว +2

    U guys had us on the first half i aint gonna lie 😂😂👐

  • @simretleakemariam
    @simretleakemariam 3 ปีที่แล้ว +10

    Oscar worthy acting 👏👏

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 3 ปีที่แล้ว +12

    ጌታን ያበደ ፕራክ ነዉ❤😘🙏

  • @webantfiker638
    @webantfiker638 3 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ምን እነሱ ብቻ እኔ እራሴ ፕራክ ትደረኩ እኮ የእውነት ደግጫለሁ መጀመሪያ ሁለት አዝግ ትችላላቹህ

  • @twi2415
    @twi2415 3 ปีที่แล้ว +3

    Omg I thought it was real because I didn’t read the comments before I watched the video !!! I am so happy it’s a prank !! I love you guys so much !!

  • @henoktesfaye2890
    @henoktesfaye2890 3 ปีที่แล้ว +12

    እስኪ ከtiktok ሲንደረደር የመጣ😂

  • @sisters7420
    @sisters7420 3 ปีที่แล้ว +10

    I was confused to u guys prank the audience to 😂😂😂😂

  • @henokasfaw7652
    @henokasfaw7652 3 ปีที่แล้ว +5

    What a vlog! bro

  • @kiyaraf4996
    @kiyaraf4996 3 ปีที่แล้ว

    Owwww kmr betam nber yasdebrachugn endaaa welhi kezi behola abro alyachewm malet new beya nber kmr gn mekdim nebam andegnoch nachu kmr✌✌✌

  • @LidHabeshaDesign
    @LidHabeshaDesign 3 ปีที่แล้ว +2

    Abdu mecheresha lay "egna demo Arif prank enaregachewalen" eyale siyashqabit I'm dead 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @momlove3589
    @momlove3589 3 ปีที่แล้ว +161

    ዉይ መጣችሁ መቅዲ አድናቂ የት ናችሁ አደኛ እኔ አድናቂ ነኝ መቅዲ 💯💘

    • @Chuyaye12
      @Chuyaye12 3 ปีที่แล้ว

      Travl To Chis Abay - ጉዞ ወደ ጭስ አባይ | Bahir Dar_Ethiopia th-cam.com/video/oSrkHfTRHfc/w-d-xo.html

    • @momlove3589
      @momlove3589 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Chuyaye12 እሺ

    • @Chuyaye12
      @Chuyaye12 3 ปีที่แล้ว +1

      @@momlove3589 amesegnalhu kechalshe share adergilgn

    • @user-me5ro8ws4n
      @user-me5ro8ws4n 3 ปีที่แล้ว

      @@Chuyaye12 ብቅበል bro

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 3 ปีที่แล้ว

      @Maya Tube ሰላም እንዴት ነሽ/ነህ ካላስቸገርኩሽ/ካላስቸገርኩህ የቻናሌ subscribe 1000 ለመሙላት 180 subacribe ነው የቀረኝ አባክሽ/እባክህ subscribe በማድረግ እርጂኝ/እርዳኝ በናታችሁ አመሰግናለሁ ።

  • @user-bg2cb7mt9h
    @user-bg2cb7mt9h 3 ปีที่แล้ว +21

    ናቲ ግን እንዲህ የዋህ አይመስለኝም ነበር
    አቤላ ራሱ በጣም ጨንቆታል ሀቢቢ ፍዝዝ ድንዝዝ ብሏል ውይ ሀና ስታሳዝኒ 😃😃😃

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️ ዋው ግሩም ነው ተሳቅቄ ጨረስኩት
    ፍቅራችሁ ይብዛ አቦ

  • @haileleultemesgen5854
    @haileleultemesgen5854 3 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ተሳክቶላቸዋል።ቃል ሁሉ አጠረኝ አንደኛ ናችሁ።።🙏

    • @hibstgirma5340
      @hibstgirma5340 3 ปีที่แล้ว

      Begeta betam new debrogn yeneberew 😘😘😘

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +15

    የመቅዲ ንግግር እኮ ሾለቅ ነው የምትመስለኝ😂😂😂። ግን ግን ፀብ አያምርባችሁም😂😂😂

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +12

    አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
    አላሁመ🌹~አህዲና
    አላሁሙ🌹~ወራህመና
    አላሁመ🌹~ወአፊና
    አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
    አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!

  • @ttttyy9177
    @ttttyy9177 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች እረ አላህ የሰይጣንን አይን እና ጆሮ ከናንተ ያርቅ አቦ ከፍቅራቹ ውጪ አያሳየኝ ፍቅራችሁን ያብዛው ያረብ መቅዲዬ ነባዬ ውድድ ነው የማደርጋችሁ ጓደኞቻችሁንም ውድድ ነው የማደርጋቸው አይለያችሁ ፍቅሩን አብዝቶ አባዝቶ ፀብም ሆነ መጥፎ ነገርን ያርቅላችሁ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ።።

  • @zeynebbintujahsh1612
    @zeynebbintujahsh1612 3 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwww yemr enenm prank aderegachhugn yemigerm idea new abzagnochu you tuberoch kdmia hasabun eyasayun egnan prank ayadergunm yenante gn lyu i like it

  • @tforjc4920
    @tforjc4920 3 ปีที่แล้ว +7

    Konjo Ethiopians and awsome friendship ❤

  • @user-eo5kt4uv5s
    @user-eo5kt4uv5s 3 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ቢስሚላህ ነባየ ምን አለ መጀመሪያ ብትነግረን ልቤ ቀጥ አለች እኮ ወላህ🤭

    • @user-yx6to7nu6q
      @user-yx6to7nu6q 3 ปีที่แล้ว

      Welahi nebaye antes endet neh ltageba zgju ayidelekm ende weyis le abdu bcha new yemtfelgew a

  • @selamalem6821
    @selamalem6821 3 ปีที่แล้ว

    Wooo des yemil prank nw ewnt bemgmraw nw yawkot tesralaco gen mert ena tro akter naco ketlobeat I love you guys 💜😘👏👏👏👍

  • @tsiongirma3840
    @tsiongirma3840 3 ปีที่แล้ว

    Besme'ab... ene rasu dengche neber... ere setewadedu new miyabrbachu hooo... luv u guys

  • @user-nq6yk8dj4h
    @user-nq6yk8dj4h 3 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት ተጣላችሁ ብዬ እንዴት እንደደነገጥኩኝ 😀

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ግን ከመጀመሪያም ነቅቻለው 👋ፀብም ያምርባችሇል♥ይሄን የሚያስቀና ጋደኝነት ጠብቁት🙏

  • @user-vu2th8oy5m
    @user-vu2th8oy5m 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ ሥወዳችሁ ምርጥ የትዮዽያውያን ናችሁ በጉጉ እኮነው እምጠብቃችሁ

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 3 ปีที่แล้ว +1

    You guys are fun to watch

  • @bizuayehulemi9143
    @bizuayehulemi9143 3 ปีที่แล้ว +2

    Just wow 🤣🤣you guys deserve Oscar 🏆 the best prank ever

  • @halemayasfe8232
    @halemayasfe8232 3 ปีที่แล้ว +9

    እፍፍፍ ሆ ምን ቤት ነኝ ልቤ ቀጥ አለችኮ አሳልፌ ሜየት እየቻልኩ

  • @mohammedakmel2858
    @mohammedakmel2858 3 ปีที่แล้ว +1

    wow!yezarew betam yameral welahi enem betam degechalew b/c betam selemewdachuh abo betam yameral i love you so so much

  • @afddddegg1221
    @afddddegg1221 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እውነት መስሎኝ ፌንት ልነቅል ነበር
    እውነት እደናተ ያለ ጎደኛ ብኖረኝ ብየ እመኝ ነበር አስደነቀጣችሁኝ
    አይለያችሁ ሺአመት ይኑር ፍቅራችሁ ሀላችሁንም እወዳችሁ አለሁ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 ปีที่แล้ว +10

    በለው ፕራክ ብሎ ዝም ነው ሶስቱንም ባዴ ነቢሎ መቅዲዬ ይመቻቹ እኔ ፕራክ መሆኑን እያወኩ መድገጤ የኔ ምርጦች በጣም ነው እኮ ምታምሩት አላህ አይለያቹ ስወዳቹ

  • @malkamphonetastic9699
    @malkamphonetastic9699 3 ปีที่แล้ว +30

    🤣🤣🤣🤣ዉይ እናተ ልጆች አፌን ከፍቼ እኮ ነው ምጠብቃቹ የኔ አዝጎች ♥️♥️♥️

    • @ethiovision3473
      @ethiovision3473 3 ปีที่แล้ว +1

      ነቢልን ኘራክ የማድረግ ችሎታ ያላት ቃልኪዳን ጥበቡ ናት

    • @msnadia7588
      @msnadia7588 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiovision3473 😂😂😂😂😂

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 3 ปีที่แล้ว

      @Jolax Y እንዳመስ

    • @ethiovision3473
      @ethiovision3473 3 ปีที่แล้ว

      @@ekrutube2155 gd nw kanchi ymtbkew

  • @milliongossaye1685
    @milliongossaye1685 3 ปีที่แล้ว

    eree lash ... respect lehuletachum kemer.!!! 👍👍👏👏👏

  • @samribezu7787
    @samribezu7787 3 ปีที่แล้ว

    Weyne abelye asteyayet be geta siyasazn kemr hule mekdiye ina nebil neber iytayen misbut zare gn abela👏👏👏👏🥰 🥰🥰

  • @mimisabsibe8669
    @mimisabsibe8669 3 ปีที่แล้ว +5

    Endet endemiwedachu bitaqu like taregulegn neber😌😂😂😂😂✌✌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatansisay558
    @yonatansisay558 3 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ በሚካኤል......... ትችላላችሁ🙆😂👏👏👏👏

  • @callme1009
    @callme1009 3 ปีที่แล้ว

    You guys love each other ... you gotta discuss and talk about it

  • @Samrawit4356
    @Samrawit4356 3 ปีที่แล้ว +2

    የምሬን ነው ከናንተ ጋር ብሰራ ምኞቴ ነው ደሞ ደስ ስትሉ መለያየትን እንዳታስቡ እናም አንድ ቀን ከመሀላቹህ የሆነ ሰው ብራንክ ባደርጋችሁ ደስ ይለኛል

  • @sarahabeshawa6868
    @sarahabeshawa6868 3 ปีที่แล้ว +11

    ተው አተ ልጂ በጁዋ እንዳትጠፋ😂😃😃
    እናንተ ግን ጉዋደኞቻችሁን በደንብ አታቁዋቸውም ማለት ይቻላል እዴት በዚህ ይሸውዱዋችሁዋል

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +5

    መቅዲየ። ደስ ስትሉ

    • @NetallTube
      @NetallTube 3 ปีที่แล้ว

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html

  • @user-id1dk6hn8y
    @user-id1dk6hn8y 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላ ደስተ ትላላችሁ 👍👌

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 3 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ እብዶች መቅዲያ ነቢሎ ጎበዝ አክተሮች ናችሁ የልጆቹን ልብ ሰነጠቃችሁት ግን በጣም ነው የምትናፈቁት ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ቪዲዮ

  • @etyoupia6365
    @etyoupia6365 3 ปีที่แล้ว +7

    andegna abelo🙉🙈👍u r the best bro eski abel yemiwad like

  • @officialkiyu8701
    @officialkiyu8701 3 ปีที่แล้ว +5

    Be fetari ewnet dengeche nber prank😱 kenesu belay egan nw prank yarkene neba😡😭😱

  • @nebihaelias9610
    @nebihaelias9610 3 ปีที่แล้ว

    Saljemrew I was sooo sure fake endehone and u guys smh convinced me 🤣🤦‍♀️👏 demo egna sefer neberachuh live neber yhen mayet 😅

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 2 ปีที่แล้ว

    Be hiwete ememegnew ena ene emefelegew ayenet guwadegnenet new yalachu hulem ayeleyachu ....

  • @hanayegeta7483
    @hanayegeta7483 3 ปีที่แล้ว +3

    Edme lecomment yemr meslogn neber gn comment.....🤨

  • @azwaahmed4100
    @azwaahmed4100 3 ปีที่แล้ว +28

    አሰላ ሙአለይኩም ያጀመአ ስወዳችሁ ዛሬ አደኛ ነኝ

    • @Chuyaye12
      @Chuyaye12 3 ปีที่แล้ว

      Travl To Chis Abay - ጉዞ ወደ ጭስ አባይ | Bahir Dar_Ethiopia th-cam.com/video/oSrkHfTRHfc/w-d-xo.html

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 3 ปีที่แล้ว

      ኸረ ነቢሎ ነው አንደኛ 😄

    • @ethioislamictube5868
      @ethioislamictube5868 3 ปีที่แล้ว +1

      ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ

  • @dawitbelew4890
    @dawitbelew4890 2 ปีที่แล้ว +2

    Hani is so sweet....
    ፈርታ እኮ ዳር ያዘች

  • @yuserahabeshawit9965
    @yuserahabeshawit9965 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ እኔ እራሴ ምንም አልጠረጠርኩም ነባዬ ይመቻችሁ ፍቅራቹ ብዝዝዝት ይበል እሺ

  • @hermelagirma8265
    @hermelagirma8265 3 ปีที่แล้ว +6

    ነቢል አብረው ላይሰሩ ነው ወይ እያልኩኝ ነበር እኛንም ነው ፕራንክ ያደረጋችውን

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ለው ፀብ ገጥመው ተጨቃጭቀው ፀብ አይደለም ይላሉ

  • @user-rz9rp4kf7k
    @user-rz9rp4kf7k 3 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ እነዚህን ዉድ የሀገራችን ልጆችን እንደኔ የሚወዳቸዉ በላይክ አሳዩኝ በናታቹ

  • @gorgeouslooks7986
    @gorgeouslooks7986 2 ปีที่แล้ว

    bezi video nw yawekuachu for the first time and now am watching it again 😊

  • @naolbaba1849
    @naolbaba1849 3 ปีที่แล้ว

    be unet yabede new nebiliye i realy like it

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እኔንም አደረጋቹሁኝ ነቢል እንደምታረጋት ፖራንክ ገብቶኛል ግን መቂድ የምታቅ አልመሠለኝም

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 3 ปีที่แล้ว

      Ehete beteseb hugn befetereshi tebaberign

  • @eyueldawit9115
    @eyueldawit9115 3 ปีที่แล้ว +21

    ውሻው ምነድነው ሚለው ኸረ ይጨቃጨቁበት እኛም እንስማ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 3 ปีที่แล้ว +2

    የውነት መስሎኝ ሆ ስታምሩኮ ውድድድ

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 3 ปีที่แล้ว +1

    ተዋናይ እኮ ፕራንክ ሲያደርግና እውነቱ አይለይም። እኛንም ፕራንክ አደረጋችሁን እኮ። ወይ ጉድ!