አብዱን ለይቶ ማቆያ ሄደን ሰርፕራይዝ አደረግነው!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มิ.ย. 2020
  • #Ethiopian #nebilnur #Subscribe
    Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
    LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
    ABDUH - / @abduhjr
    ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    NCS Spotify: spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh
    Happy by MBB / mbbofficial
    Creative Commons - Attribution-ShareAlike 3.0 Unported - CC BY-SA 3.0
    Free Download / Stream: bit.ly/Happy-MBB
    Music promoted by Audio Library • Happy - MBB (No Copyri...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 679

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  4 ปีที่แล้ว +101

    Thank you all for Watching 🙌
    SUBSCRIBE - bit.ly/2KPcuZl

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว +1

      ነቢላ ማንን ለመፎገር ነው እግሊዞኛ ኧሮ ጉድ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 ปีที่แล้ว +7

      😅 ስቴዲየም ወስደሽ አስቶርግሚው

    • @genifikir4923
      @genifikir4923 4 ปีที่แล้ว

      Ere besak 😂😂ስወዳችሁ

    • @tubetube613
      @tubetube613 4 ปีที่แล้ว +2

      ነቭል ጓደኛክን አጣብሰኝ ስወደው

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 4 ปีที่แล้ว +2

      ሀሀሀሀሀሀ ኧረወይኔ አይበላልህም ኣ በጣምጂ አረከጉሮሮህ አይወርድም ዊዊዊ 😄😄😄😃😃😃🤣🤣🤣

  • @raheltube4832
    @raheltube4832 4 ปีที่แล้ว +43

    መቅዲ ብትኖር ደግሞ እንዴት ታምራላችህሁ አቤሎ ፈገግታህ ዋው

  • @myharet1221
    @myharet1221 4 ปีที่แล้ว +63

    አየ ባህላችን ፍቅራችን እስላም ከክርስቲያኑ እር ምኑ ቅጡ ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @user-gg3iu6mb7z
    @user-gg3iu6mb7z 4 ปีที่แล้ว +81

    ደሰታህ ወደር ሲያጣ ጌታህን አመስግነው💝
    ይጨምርልሀል ምስጋና ይልመድብን
    ትዕግስተኞች እንሆናለን.....!!❤😍

  • @lifeofabell
    @lifeofabell 4 ปีที่แล้ว +86

    😂😂Such an amazing day🙌🏾🙌🏾🙌🏾 we had so much fun in one day.

    • @eyerusalemgetahun7218
      @eyerusalemgetahun7218 4 ปีที่แล้ว +5

      weyyyyy abelayeee u r so cute
      lots of love
      ena dmo why r u not posting on ur channel tolo tolo
      please post sth like a vlog mnamn tolo tolo

    • @ourhealth9587
      @ourhealth9587 4 ปีที่แล้ว +2

      Ante setbla anbesa nw metskinw 🤣🤣😉😉🙊

    • @user-wo2co7vb7v
      @user-wo2co7vb7v 4 ปีที่แล้ว +2

      አቤል ምነው ለአዲስ አመት ነው እንዴ የበላከው ስጋ ክክክክክክክ

    • @rozanuru5716
      @rozanuru5716 4 ปีที่แล้ว +1

      Hhhhhhh

  • @rozaseid401
    @rozaseid401 4 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ነው እምታስቀኝ እና ቀጥልበት በርታ ልክ እንደኔ ብዙ ሰዎችን ፈገግ ማድረግ እየቻልክ ይሆናል እና በርታ አላህ ያበርታህ ነቢሉ😍😘😘😘

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 ปีที่แล้ว +3

      አመሠግናለሁ 🙏

    • @fekerwetitiw9675
      @fekerwetitiw9675 2 ปีที่แล้ว

      ቀላል እኔኮ ደግሜ ደግሜ ነዉ የማያቸዉ የምስቀዉ ስወዳቸዉ

  • @mimitefera2444
    @mimitefera2444 4 ปีที่แล้ว +17

    እኔም በበኩሌ እወድሃለሁ የምሬን ነው በተለይ ከመቅዲ ጋር ውይ

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 4 ปีที่แล้ว +9

    ነቢሎ እና አቤላ ይመቻቹ አብዱም አላህ በሠላም ከቤተሠቦችህ ይቀላቅልህ

  • @eff7478
    @eff7478 4 ปีที่แล้ว +25

    እንዴት ዘና እደምታርጉኝ ፍጣሪ ብቻ ነው እሚያቀው

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 ปีที่แล้ว +11

    አሳዘነኝ😁😂 የኔ ጓደኛ ኳራቲ ውስጥ ነች ፈጣሪ በሰላም ፋሚሊ ጋ ይቀላቅላቸው😍😍💙

  • @user-bv8uh8el8y
    @user-bv8uh8el8y 4 ปีที่แล้ว +7

    ውይይይይ ደስስስ ስትሉ መሰጠት ስታስቡ ገና ነው የሰጣችሁት እነደዚህ አይነት ጓደኛ ቢኖረኝ እኔም እመጣ ነበር😃😃😍

  • @user-ln2hb8ip8y
    @user-ln2hb8ip8y 4 ปีที่แล้ว +8

    መኪናዉነ የሚነዳዉልጂ ፈገግታዉ ዋዉ😉👌👍

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ ሞከኝ መጀመሪያ ብል አፌ አስባችሁ ስለገዞችሁለት የበላ ያክል ነው ነባየ ማሻ አላህ ❤️👑

  • @user-kw4yw1jz7g
    @user-kw4yw1jz7g 4 ปีที่แล้ว +38

    ብቸኝነት ለምደነዋል ስደተኛስ እተርኔት ብቻ ይኑር እተርኔት ከለለ አብዳለሁ በውነት

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 ปีที่แล้ว

      @weynshet yetig eht tube ክክክ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ለራሱ በስደት ጓደኛ አይወጣልኝ ወላሂ ሽኩረን ስልኬ

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 ปีที่แล้ว +3

    ነቢሎ ማኝው እዴት እዳሳከኝ ምርጤ አቦ ይመቻቹ ነባይ ምራቅህን ስትውጥ አሳዘንከኝ ሆዳሞች

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +3

    ደግሞ ዛሬ በጣም ደስስስ ብሎኛል የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በመከፈቱ በተለይ ለቭሩቶች ደስስስ ያላችሁ እጅ ወደላይ

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ከርታታ አይይይ መልካም ጓደኛ እደዚክ ነው ነቢሎ ይመችህ

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 ปีที่แล้ว +7

    አብዲ ሚሰኪን ባለበት እንደኔ አይቀመጥም ነበር ኳራንቲ ከመግባት
    ኮሮና የሰራህን ይሰጥህ 😢😢😢

  • @user-zi5us1sm5l
    @user-zi5us1sm5l 4 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ የአቤል አዘላለል አብዲ እንካንም አልበላ በዛ ካራቲን ታየኝ ሽንትቤትና ክፍሉ ሲሯሯጥ ክክክክክክ ይመቻችሁ

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 4 ปีที่แล้ว +13

    አቤልን በጣም በጣም ነዉ ምወደዉ እደምወደሙ ንገርልኝ❤❤❤❤በናትህ

  • @yena3093
    @yena3093 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ አዝጎች

  • @martabogale461
    @martabogale461 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦችየ ስወዳችሁ ነባ ጀለሶችህ ሁሉም ቀሺቶች

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 3 ปีที่แล้ว

    ነቢል በጣም አድናቂህነኝ ይዘህ የምትመጣቸው አዳድስ አሳቦች ዘና ያደርጋሉ በርታ ቀጥልበት ጓደኞችህም ደስይላሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በናንተውስጥ ኢትዮጽያን አየናት አንድነታችሁ ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @user-xc7wd7hp1n
    @user-xc7wd7hp1n 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤላማ ከበላ በኋላ የሚናገረው ሀሳብ ሁሉ ጠፋበት😂

  • @hayatshems5227
    @hayatshems5227 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሰነዓ ያበደ ሬስቶራንት ነው በተለይ special ጁሳቸው

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome bro

  • @twi2415
    @twi2415 3 ปีที่แล้ว +4

    Lol the part where u making it as if Abel was looking at the chicken !!

  • @zinashyana2596
    @zinashyana2596 4 ปีที่แล้ว +4

    እብድ ነገር ደስ ትላላቹ 🤗🤗🤗🤗

  • @senaitabera2679
    @senaitabera2679 4 ปีที่แล้ว +1

    ወየዉ ነባ በጣም ነዉ ያዝናናህኝ አተ ሆዳሞች

  • @roseash7549
    @roseash7549 3 ปีที่แล้ว +3

    ነቢልየ ከአረብ አገር ስመለስ ተስብስባችሁ ባገኛችሁ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤

  • @haleemamohd7231
    @haleemamohd7231 4 ปีที่แล้ว +7

    መሸአላህ ተባርክ አላህ የእውነት ጓደኝ። ግን ተጠንቀቁ አባካችሁ!! ምግቡንም ብል አፍያ ብየአለሁ።

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ላስቸግራችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፕሊስ th-cam.com/video/hYlk2R7Lm_E/w-d-xo.html

    • @haleemamohd7231
      @haleemamohd7231 4 ปีที่แล้ว

      @@radimebitali6185 አደረኩሽውደ👍

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk 4 ปีที่แล้ว +4

    እናተ አዝጎች 😀😀😀 በሰላም ይውጣ ጓደኛችሁ

  • @titu5819
    @titu5819 4 ปีที่แล้ว +8

    In love with Abel swear 😭

  • @rukiwolloyewa2742
    @rukiwolloyewa2742 3 ปีที่แล้ว

    ነቢሎና አቤላ ምችት ይበላችሁ ውዶቼ አብዲየም በሰላም አላህ ከኮራቲ ያውሰጣህ🙏🙏ውድድድድድድድድድድድድድ ነረጋችኋለሁ❤😘😘😘😘

  • @aminatube1385
    @aminatube1385 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ስራ ነው ማአሽ አላህ

  • @mannetiemekuriyayie8722
    @mannetiemekuriyayie8722 4 ปีที่แล้ว +1

    Hhh aznantachhunal enamesgnalen. Expecting more funny shows 😁🌹& Ma wishes to ur friend to have the speediest of recoveries 🍅🍓

  • @saraalibaba8937
    @saraalibaba8937 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤላ ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @kidistabebe5388
    @kidistabebe5388 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንዴት ፋታ እንደምታደረጉኘ በጣም ፍቅር ናቹ say to me your friend መክልት and መቅዲ ኢክራም😍😍😍አቤሎን ዝምብለህ አትሳቅ ለነገሩ ከጥርሱ ነው በጣም ኑሩልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @abduyeaelahbariya4936
    @abduyeaelahbariya4936 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-sf3bq4yp8u
    @user-sf3bq4yp8u 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰው በሳቅ ይደክማል ደከመኝ እኮ አቤሎ አልፈርድበትም ድንኳን ሰበራ ሰሞኑ ወፍ የለም😃😃😃😃😃😃

  • @msjomjom1437
    @msjomjom1437 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashala allah zamzam from Dubai

  • @user-le8bd3qx4s
    @user-le8bd3qx4s 4 ปีที่แล้ว +1

    ያርቢ አላህ ያጥፍልን ኮሮናን ነቢሎ ግን ተጠንቀቁ

  • @juhbjh2584
    @juhbjh2584 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ይመቻችሁ 👍👍👍👍

  • @udhd1940
    @udhd1940 4 ปีที่แล้ว +8

    ነቢሎ እኛ እዚ ኣሰጠልቶናል ሁሌም ዶሮ ሁሌም ሩዝ ብንችል ብንቀያየር ይሻላል ለማነኛው ነቢሎ ውስጤ ነህ

  • @tube370
    @tube370 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችሕ

  • @user-qi6df6su2i
    @user-qi6df6su2i 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻቹሁ በጣም ደስ ትላላቹሁ

  • @sarahabeshawa6868
    @sarahabeshawa6868 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻቹ 😍

  • @user-dq2qh7gi4n
    @user-dq2qh7gi4n 4 ปีที่แล้ว

    አንተ እብዲ ሰወዲህ እኮ😘😘😘ጓደኛቺሁን አላህ ሰላም ያሥወጣው

  • @ethiopia8813
    @ethiopia8813 4 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍ ዝናቡ ደስ ሲል ሙቀት ሊገለኝ ነው ዱባይ

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 4 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ😂😂😂😂እሄ ኮሮና ጠፍቶ አገሬ ገብቼ

  • @lifeinindia9105
    @lifeinindia9105 4 ปีที่แล้ว +2

    Mendyaaaa 😻😻I miss it

  • @veronicayedengellejveronic4689
    @veronicayedengellejveronic4689 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው የምወዳችሁ ግን አብዲ አሳዘነኝ እውነት ብቻ ኑሩልን😘😘😘

  • @user-pi6wh6fl9s
    @user-pi6wh6fl9s 4 ปีที่แล้ว

    እናተቀበጦች ደስስትሉ እረበሳቅ በጣምነው የምታዝናኑትክክክክ😂👍👍

  • @user-ky8xj2kw3j
    @user-ky8xj2kw3j 4 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ አብዲ አሏሕ ይርዳሕ

  • @BM-ql1jt
    @BM-ql1jt 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ከምር ይመቻችሁ ሁለየም ሳቁ ማሮቸ

  • @user-fh7wg4zq3d
    @user-fh7wg4zq3d 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁ ደሥ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ❤❤ ግን እደት አቤል ሊበላ ቻለ???

    • @tube3715
      @tube3715 4 ปีที่แล้ว

      እሱ የኔም ጥያቄ ነው ክሪሰቴን መሰለኝ ነቢልእና አቡዱ ሙሠሊም ናቸው እህል ለበላው ጤና ብለውነው

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 4 ปีที่แล้ว +1

    ነቢዬ ሰወድህ😘😘😘😘

  • @islamispeace4741
    @islamispeace4741 4 ปีที่แล้ว

    Woow hulet ebdoch dess tlalachihu nebilo betam new mtaznanagn please video tolo tolo lkekln

  • @yaltopyatimes5174
    @yaltopyatimes5174 4 ปีที่แล้ว +1

    Sena'a & mendi restaurant 1🥰🥰❤
    I'm from Yemen
    Wait... are you both left hand

  • @Susu-lx1re
    @Susu-lx1re 4 ปีที่แล้ว

    Neba hasabachu beke newለአብዱ .እኛንም ፈገግ አደረጋችሁን

  • @user-zm5vi3kw7r
    @user-zm5vi3kw7r 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ ነቢሌ መድ በጣም አሪፍ ነው እኔ በልቸ አልጠግብም መድ

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ብሮ

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ብል አፊያ

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ሀገር ቤት ክረምት ነው ለካ በሙቀት ነደድኩ እኔ ወዪ ሀገሬ የዛሬ ሁለት አመት ነበር የመጣሁት ወይ ናፍቆት ቋንቋውም ናፈቀኝ የአላህ እረ እባክህ በቃችሁ በለን ይሄን ስደት።

    • @user-gd4su2st2v
      @user-gd4su2st2v 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔምየዛሬሁለትአመትነዉየመጣሁት

    • @senayt8606
      @senayt8606 4 ปีที่แล้ว

      እኔ አልሁ አደል ስድስት አመቴ አሁንስ ምርር ብሎኛል ህይወት ከባድ ነች ምንም ለውጥ ሳይኖር በናፍቆት መቃጠል

    • @haanahaana1836
      @haanahaana1836 4 ปีที่แล้ว

      አር እኔም አለው የዛሬ 9አመት የመጣው ናፊቆት ሊደፋኝ ነው

    • @senayt8606
      @senayt8606 4 ปีที่แล้ว

      @@haanahaana1836 አይዞሽ ተያይዘን እንገባለን አንድ ቀን

  • @bezagirma3375
    @bezagirma3375 4 ปีที่แล้ว +2

    Yene deg sew bertaliny nebilo💖😍

  • @user-hp5bh3fh7w
    @user-hp5bh3fh7w 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ትገርማላችሁ ጎደኛ ማለትእደናተነው የዶሮ አርሥቶለመብላት እድህመሆን እኛን አሠልችቶናል አረብ ቤት😂😂😂

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤልይ ሳቅህ ውስጤነው

  • @user-kc2re2vk3b
    @user-kc2re2vk3b 3 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ስታምሩ

  • @hanibrhane5935
    @hanibrhane5935 3 ปีที่แล้ว

    Congra Abi you pray it for eat a food. Where is nati??????

  • @bettye19
    @bettye19 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እንተስ ሳይ ካሌቡን አስታወስክኝ በጣም ታምራላችው

  • @user-ll6lx9lq6f
    @user-ll6lx9lq6f 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ነቢሎ ሰወዳቺሁ

  • @umuwelid2086
    @umuwelid2086 4 ปีที่แล้ว +1

    Wellahi betam new yasakachugn Abel asaznogn neber inkuan bela

  • @user-wi9ze9zq4x
    @user-wi9ze9zq4x 4 ปีที่แล้ว +1

    ያ ኢላሂ ጉድ እንደስጋ በተለይ ሩዝ ዶሮ እንዴት እንደሰለቸኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว

    Betam new yemitmechugi love you nebi bro 💚💛❤👈🙏🙏🙏🙏

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 4 ปีที่แล้ว +40

    ወይኔ ምግቡ 🤤😋😋 በአጥንት አጋጋጥህ ውሻ ይቀናብሀል 🥴

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 3 ปีที่แล้ว

    እንደው እንዴት እንደምታስቁኝ ሁላቹም ስወዳቹ የኔ ምርጦችዬ ፍቅራቹን አብዝቶ ይባርከው 😍💞👌🕊

  • @4.3mviews45
    @4.3mviews45 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow you are the best viner and vloger of mine bro.

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙌

  • @direshayezageye9041
    @direshayezageye9041 4 ปีที่แล้ว +1

    አዝግዬ😘😘

  • @Jses2024
    @Jses2024 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ውድድድድድድ

  • @user-mm9ej1dp2n
    @user-mm9ej1dp2n 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ ወይኔ ነቢል በሳቅቅቅ
    ፍርፍር አረከንኮ

  • @user-zz4qn6iw3m
    @user-zz4qn6iw3m 4 ปีที่แล้ว

    ነቢልዬ የምወድህ እንዴት ነህልኝ እንኳን ደና መጣህ

  • @emantube5009
    @emantube5009 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah guadegn'netachu des ylal ayleyachu mtastelagn muslim honeh saleh keterakotu setoch eyetejajalk stsera new
    Beterefew keldh hula masha allah nachew

  • @adisahmid6142
    @adisahmid6142 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም ስታምሩ

  • @hanahana4923
    @hanahana4923 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @seadamuhamed9081
    @seadamuhamed9081 3 ปีที่แล้ว

    Mashalla des tilalachihu

  • @vhgvbvgfh4897
    @vhgvbvgfh4897 3 ปีที่แล้ว

    በድጋሚ መጣሁ ሆደ በሳቅ

  • @zinetyimam8373
    @zinetyimam8373 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ክክክክክክክክክክክ ይመቻችሁ

  • @ayu-dj2ep
    @ayu-dj2ep 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እንጀራ ስጠብቅ ግን የመዳም እሩዝ 🙆 እኝጀራ በጣም ናፍቆኝ ነበር

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j 4 ปีที่แล้ว +7

    😆😆😆አይ ለሩዝ ነው እደ እኔ ደሞ ሌላ ነገር ነው ብየ ቢከፍቱ ተልባ አሉ ክክክ ብቻ ይመቻችህ ጎደኝነታችሁ ደስ ይላል አይለያችሁ

    • @user-fq9ev3oq1u
      @user-fq9ev3oq1u 4 ปีที่แล้ว +3

      mar እሩዝ እኮ የረከሰው አረብ ሀገር ብቻ ነው😂

    • @user-sh5zc9op6j
      @user-sh5zc9op6j 4 ปีที่แล้ว +2

      ገና ገባኝ እኔ የለት ቀለቤ ከሆነ ሰነባበተ ክክክክ

  • @user-wm9um4nu8q
    @user-wm9um4nu8q 4 ปีที่แล้ว +1

    ነቢልየ ፈታ ታደርገኛለህ ጓደኛህን ነፆ ይበልልህ

  • @user-si3ff5xv8x
    @user-si3ff5xv8x 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ብለዓፊያ ክክክክ ለሱ ብለህ ለራስክ ጠቀመህ በሰበቡ 😂😂😂

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻቹ

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀሀሀሀሀሀ ኮመቴሮችን እንብላ አቱሉም እንዴ ማሻ አላህ

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 3 ปีที่แล้ว

    ሰወዳቹህ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ነቢል ግን ምንድነው እንደዚህ መጋጥ ቆይ

  • @titaalemu1647
    @titaalemu1647 4 ปีที่แล้ว

    አብሮህ ያለዉ ልጅ ደስ ይለኛል ጥሩ ልጅ ይመስላል

  • @lailalaila5122
    @lailalaila5122 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የምር በሰላም ልምጣ እንጅ ፕሮሚስ እጋብዛችሁ አለሁ ኢንሻ አላህ ነቢ ዶሮ

  • @user-fb4kb3ly1t
    @user-fb4kb3ly1t 4 ปีที่แล้ว

    Betam new yesakchun siwodik abelu

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 ปีที่แล้ว +1

    እደት ያላችሁ እብዶች

  • @ICeHOLY
    @ICeHOLY 4 ปีที่แล้ว

    You are the best friend