ሙሉ ቀን የሚዋልበት ስፓ በቤልቪው ሆቴል/ዙረት/ //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

ความคิดเห็น • 151

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 2 ปีที่แล้ว +18

    መቅዲ ቆንጆ አንቺ ቆንጆ ሀበሻ ነሽ ፊትሽን የሚቀቡሽ በጣም ጥሩ አይደለም ይስተካከል

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +16

    በተለይ የእትዮጵያ አርስትሶች ዱባይ ካናዳ ቱርክ ገለመሌ የምትሉትን ተውትና እዛው አገራቹ ላይ ተዝናኑ ምክንያቱም ለአገረም እድገት ይጠቅማል አገራችን እጅግ ሚያማምሩ ነገሮች አሉ ግን ፍቅር አጣን 😭😭😭 ወይ አምላኬ በቃቹሁ በለን😭😭😭🙏🙏

  • @derejehaile6644
    @derejehaile6644 2 ปีที่แล้ว +19

    ድንቅ ዝግጅት አቀራረብሽን ሁሌም ይደነቃል በርቺ መቅዲዬ

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 2 ปีที่แล้ว +13

    ስራው በጣም የሚገርም ከ አገሬው ፖለቲከኞች እንዲህ አይነቱን ጐበዝ ሰው ማየት አይሰለችኝም ደሞ ቀለል ያለ ሰው ስራው ግን ታላቅ
    ሺ አመት ኑር ወድሜ

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 2 ปีที่แล้ว +8

    መቅደስ ለምትሄድበት ቦታ ሁሉ ተዘጋጅታ በቂ እውቀት ነው ያላት በውነቱ ይህ ለሌሎችም ነው ይበረታታል ተመልካችን ማክበር ማለት ይህ ነው

  • @qintube28
    @qintube28 2 ปีที่แล้ว +11

    #ዱባይ መሰለኝ ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር #አንድነት ያድለን ለሀገራችን አንድነት ብኖር እኮ #ኢትዮጵያ እስከ አሁን የዓለም አስጎበኘ አንደኛ ትሁን ነበር ተመስገን ነው አሁንም መልካምና ቀና ልጆችዋ #አላት ለኢትዮጵያ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ጤና ይስጣቹሁ ኢትዩጵያና ኢትዩጵያውያን ለባለቤቱ ደሞ እግዚአብሔር ከህሉ ክፋ ይጠብቅህ ወጣት ነህና ዕድሜ ከጤና ጋ ይብዛልህ ፈጣሪ ለበረከትም ያብቃህ 👍❤
    Five Star ምን ያንሰዋል i love it more i hope we visit him with God's help 🙏

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 2 ปีที่แล้ว +8

    I am so speechless. What a gorgeous hotel we must support this kind of business never seen before. He’s very calm and relaxed and very intelligent. Thanks, ebs for sharing I will stop by when I am in Ethiopia to check it out.

  • @chaltuahmed4180
    @chaltuahmed4180 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ያምራል እንዲ አይነቱት ሀገር ወዳድን ባለ ሃብት ያብዛልን ገንዘብ ኖሮክ ስንቱ በአውሮፖ እና ከሀገር ውጭ ኢንቨስት የሚያደርግ ሰው አለ ስለዚ ልትመሰገን ይገባል 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሆቴሉን ሳንጠቀም እስፓን መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰዎች አስተውላችኋል ግን ባለቤቱ አብይን ይመስላል 🤔

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopialove2463 ያልተጻፈ የምታነቡት ነገርስ ያልተባለ የምታወሩት ነገርስ 🤦 🤦‍♀️

  • @SefereSelam
    @SefereSelam 2 ปีที่แล้ว +6

    Mekedes the best in this program.

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 ปีที่แล้ว +5

    29:39 በቀን 120ሺህ ብር (2000 ዶላር)። የኢትዮጵያ እብደት!

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 2 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 2 ปีที่แล้ว

      Le penthouse new yegebawal

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ግን በምንም መልኩ ከፓለቲካ ጋ እንዳ ታያይዙብነኝ እንጅ እኢትዩፂያዊ ውስጥ ስራ ሳይሆን የሚሰራው ዝርፊያ ነው የሚመስለው። በብዙ በአደጉ እገሮችም የህ ብር እካ በጣም ብዙ ነው።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopia6030 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @AJ-xz9uo
    @AJ-xz9uo 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እሚያምር Hotel ነው. በርታ Brother 👏🏾

  • @tesfayehabtemariam4272
    @tesfayehabtemariam4272 2 ปีที่แล้ว +3

    🤩WOWS🙏 I CAN'T BELIEVE IT'S!) SO COOL👍 PERFECT👏💯 NICE. YES, 🇪🇹ETHIOPIA CAN GO IN PROSPERITY ROADS WHEN LIKED THIS TALENTED BUSINESS MAN WILL MORE ALL THIS PERSONAL INITIATIVE IT MEANS PRIVATE SECTOR GIVE THE MORE ADVANCE 4-COUNTRY!))

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል አገራችን ውስጥ እንደዚህ ያማረ ሁሉን ያሟላ ሆቴል መኖሩ አገራችን ሰላም ብትሆን የት በደረስች ነበር ያሰኛል:: አቶ ወንድወሰን ትልቅ ሰው ነው ፓለቲከኛቹ ካልጠለፉት ገና ብዙ ሊሰራ ይችላል::

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 2 ปีที่แล้ว +1

    Ato wondwosen is sooooo 🙂 👌 such a beautiful hotel God bless Ethiopia 🇪🇹 እናንተ ነቀርሳ ዘረኞች ይህችን የመሰለች ሃገር እና ይህን የመሰለ ሰው ነው እንግዲህ አላሰራ የምትሉት ምህረት አርጎላችሁ ያለንን ጸጋ እንድንጠቀምበት እና ሃገራችን ገብተን ሰላም እንድንኖር ይርዳን

  • @የአድናቂዎችቦታነው
    @የአድናቂዎችቦታነው 2 ปีที่แล้ว +5

    ሲያምር

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 ปีที่แล้ว +2

    O መቅዲ ንቅት ያልሽ ቀልጣፉ ሴት

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ይሄ ሁሉ አገልግሎት ተሰጥቶ ለስድስት ሰው መቶ ሀያ ሺህ በጣም ርካሽ ነው በጣም ያምራል ስታንዳርዱ ውጭን ያስንቃል።

    • @gy8086
      @gy8086 2 ปีที่แล้ว +1

      I just say that!!

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 2 ปีที่แล้ว +1

      @@gy8086የኛ ህዝብ ምንም አያውቅም የዋሁን ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በተለይ ደግሞ ህፃናትን

  • @nahomtsegay1273
    @nahomtsegay1273 ปีที่แล้ว

    የሆቴሉ ስም ማን ነው አንድ ሰው ሊልክልኝ ይችላል እባካችሁ አማራን አልገባኝም።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +1

    ትንሽ ጨለምለም ያለ ይመስላል፣ ግን ቆንጆ ነው። security camera ቢያደርጉበት ጥሩ ነው የግሌ አስተያየት ነው።

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful hotel with amazing view l know the old one l use to have lunch with my friends when I visit Ethiopia l use to love the view you change it so much just wow l can’t wait to enjoy the spa when I come back to Ethiopia congratulations

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ሙልጭ ያለ የወያኔ አሽከር የነበረ ሌባ አለ እንዴ??

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀዲት ያለ ሆቴል ስምር ታድሎ በላቤቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Thanks.god123
    @Thanks.god123 2 ปีที่แล้ว +2

    የዶ/ር አብይ አህመድ ሆቴል !! ህዝቤ አትሸወድ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ መዳም ነች ምድሟዜል ለአላገባች ነው አስፍሽ

  • @vokvoiceofkorea
    @vokvoiceofkorea 2 ปีที่แล้ว +5

    Good job! It is so wonderful hotel & place. The all setup is Awesome!!!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል በደንብ አስተዋውቁት እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ህገራችን ስንመጣ እንገባለን👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🌹🌹🌹

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 ปีที่แล้ว +3

    አስፍዬ ፍሬንች ስትናገር አፍህ ውስጥ እንቁላሎች የምትመታ ነው የሚመስለው😂

    • @lovekides6796
      @lovekides6796 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ከአማርኛ ውጭ በተለምዶ ፡ ለምግብ እና ለጠበሳ ማን እንደ ፍሬንች ስለሚባል ይሆናል ። 🤔

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 2 ปีที่แล้ว +2

    ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል
    th-cam.com/video/Ox1N7gwzS1s/w-d-xo.html
    በጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል ከፍ በይልኝ ሀገሬ

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 8 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ የት ነው ያለው ይሄ ሆቴል ጠቁሙኝ❤

  • @Muslimah-z2e
    @Muslimah-z2e 2 ปีที่แล้ว +1

    English subtitles would be appreciated so that tourists easily understand the introduction

  • @soniagulab1941
    @soniagulab1941 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you asfaye the first time you guys come this area I borne here close to wow

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow....is this really in Ethiopia? It's amazing👌👍😊

  • @mdbd5112
    @mdbd5112 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ሆቴል ነዉ ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ ጎራ እንላለን

  • @mahilettadiuwos3564
    @mahilettadiuwos3564 2 ปีที่แล้ว +3

    be normal fitsh migrem melkshen aynew batkbabis biker

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @motivationlife3900
    @motivationlife3900 ปีที่แล้ว

    Abet agelebabetshema Saladenk alalfem yemigerm mastawekiya nw 😅

  • @zenizewge3557
    @zenizewge3557 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ህይወት እንዲህም ይኖራል አንድን ከፍ አንድን ዝቅ ለምን😂😂😂😂 ስራተኛ አይፈልጉም

  • @tsedeyalene7963
    @tsedeyalene7963 2 ปีที่แล้ว +1

    ዊይ መቅዲዬ በጣም አስጎመጀሽኝ እርጉዝ ነኝ በናትሽ እስፖንሰር አርጊኝ እና ጋብዢኝ

  • @foziaibrhaim5532
    @foziaibrhaim5532 2 ปีที่แล้ว

    It is so beautiful but too expensive For 1 day 120 no extremely expensive!! If you need a good customer you have to do something about it

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 2 ปีที่แล้ว +2

    Mekdye Konjo 😍keep up ur great job 👍🏿

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 2 ปีที่แล้ว

    ሆቴሉ ሀሪፍ ይመስላል ግን በመስኮት ውጭ የከተማው እይታው እንደስሙ አይማርክም ትንሽ አረንጓዴ እይታ የሚታይበት ይሻላል።ከማረከኝ ዋሻው ነገሩ ስፓው ልዩ ነው አልጋውና ፎጣቸው ዲኮራቸውም ሁሪፍ ነው።ትንሽ ያሳቀኝም የገረመችኝ ወንዶችም ጥፍራቸውን ይሰሩበታል ብሎ ቀለል አርጎ ሲያወራ እሷም እንደጋዜጠኛ የመለሰቻት መልስ ጎበዝ!ሆ ወንድ አገረድ እየበዛ ተቸግረናል ማለት ነው ጎበዝ🙄😜በቀን 20 ሺ ብር ለአንድ ቀን በለው🙄

  • @kishor4938
    @kishor4938 2 ปีที่แล้ว +1

    You can't get contact number of this hotel any where. I dont know why these hotels don't have a contact number and if they have.. no one picks them.. need to improve..

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      Usually, brand new businesses don't get listed right away.

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 ปีที่แล้ว

    Mind blowing! Thankyo Wondesen! I he been there once, can't wait to comeback. Extremely creative. አንድ ፈረንጅ ፈልጉና በዶላር ደሞ ንገሩን። ለፈረንጆቹም !!

  • @onelove4253
    @onelove4253 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful እጅግ በጣም ነው የሚያምረው ። መቅዲ አልወጣም ብለሸ አሣይለም ጠይቂ ከዚ ወጥተሸ ወዴት ነው የሚኬደው? Amazing Job Wende.

  • @Lion-xs3tv
    @Lion-xs3tv 2 ปีที่แล้ว +2

    I’ll explore this place with my lovely wife in a few months.

    • @Forever-db3gd
      @Forever-db3gd 2 ปีที่แล้ว

      Before you imagine going anywhere, buy yourself socks and buy your wife avocado and berbehreye.

    • @Destiny-jx6ex
      @Destiny-jx6ex 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Forever-db3gd Unfortunately, my wife doesn't eat avocado. I've no problem buying socks for myself. I think you sell avocado that is your job this is the best way to advertise your business.

  • @bayushgashaw8428
    @bayushgashaw8428 7 หลายเดือนก่อน

    waw kal yelingm #1 betam yamral bertu

  • @mekdelawitamena5375
    @mekdelawitamena5375 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful place really we went to see when we’re coming back home

  • @kidstteshome2620
    @kidstteshome2620 ปีที่แล้ว

    yemir betam arif bota new gin lene bicha new balebetu pm abiy ahmedin yemeselegne nigigrum chimir zimdna ma alachew😀

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 2 ปีที่แล้ว +5

    I wished I was aware this when I were in Ethiopia on my vacation, thank you ebs for next time. Keep it up

  • @ewendire3607
    @ewendire3607 2 ปีที่แล้ว +1

    Betame teru neger hono. Lemesleten yeged ye foreign seme mehon alebet? So sad that everything abatochachen yetebekute neger befekadegnet eyatanew new.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow I call it 5+ star hotel I can’t wait to come home and be in that hotel

  • @al-dani3458
    @al-dani3458 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል ደስ የሚል ሆቴል ነው አብዛኛው ሰው ይጠቀምበታል የሚል ተስፋ አለኝ

  • @elizabethteklu5954
    @elizabethteklu5954 2 ปีที่แล้ว +1

    ጅምታ ከወረደ በህዋላ ነዉ ሁሉንም ነገር የተዉከዉ

  • @sorianrob1950
    @sorianrob1950 2 ปีที่แล้ว +1

    120,000 birr for one day🤯

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 2 ปีที่แล้ว +1

    Des yilali Egiziyabiher yibarkih gin ferenjochi yegnan ayitekemum enga gin sim kunikua bota meniged yenesun enitekemalen

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @qintube28
    @qintube28 2 ปีที่แล้ว +1

    #መቅዲ ዛሬ ግን ጥቁር ሆንሽ ነበርሽ እዴ kkkkk

  • @hanagirma4135
    @hanagirma4135 2 ปีที่แล้ว +1

    Great job

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 2 ปีที่แล้ว +2

    Mekdi konjo

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ደሞ ጥሩነሽ ዲባባን መሰልሽ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      የዙረቷን ሬከርድ አክርራ ሰባበረችው እንዴ ፧

  • @dakihunde6120
    @dakihunde6120 ปีที่แล้ว

    I been working in this place, I so happy for you Wende!I glad You bought Bellevue again ,u are one of the kind person

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ❤

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካምእለተሰበትይሁንላቸሁ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว

    Mekdy I like your job😆 you’re relaxing and getting paid the same time that’s 🤩

  • @weinieyesehak592
    @weinieyesehak592 ปีที่แล้ว

    Wow merte nwe

  • @mekonnen8079
    @mekonnen8079 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow so nice

  • @drmelat736
    @drmelat736 2 ปีที่แล้ว

    My favorite spa in the town.

  • @Belenz2421
    @Belenz2421 2 ปีที่แล้ว +1

    120 ሺ በቀን😂 ወገን ኧረ እንዴት ተበላሽተናል

  • @Dream-bebe
    @Dream-bebe ปีที่แล้ว

    Wow 🎉😊I plan to visit. God willing.

  • @amirahajii5199
    @amirahajii5199 2 ปีที่แล้ว

    Omg amazing I can't believe this is in my country

  • @MyJESU
    @MyJESU 2 ปีที่แล้ว

    Wooow Amazing is this my country ?? 💜❤️

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ያምራል።

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk 2 ปีที่แล้ว

    Every single thing is imported, Ethiopia don't produce any of the material used to build this Hotel. It doesn't impress me

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      I bet you , the gravel and cement used in the construction of the hotel is produced in Ethiopia to say the least.

  • @zenashgudeta8310
    @zenashgudeta8310 2 ปีที่แล้ว

    ስልካቸውን ማግኘት ይቻላል???

  • @gy8086
    @gy8086 2 ปีที่แล้ว

    Wow i know it your from suss i like belvew!!

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ በጣም ደስየሚል ነው እንመጤለን

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว +4

    በቀን100 ብር ለስታንዳርዱ አልጋ ቢሆን አሪፍ ነበር የምትሉ ላክክ አርጉ ክክክክክ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      መልካም ንጽህና ፣ አለባበስ እና ባህሪይ ለተላበሱ ደንበኞች ከሆነ እስማማለሁ ።

  • @meseretmamo3756
    @meseretmamo3756 2 ปีที่แล้ว +1

    Konjo eyta malet new astekakywu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው እኮ አንድ ቤት ይገዛል ክክክክክክክ

  • @princesssusu5528
    @princesssusu5528 2 ปีที่แล้ว

    Wowww betam konjo new bereta egzeabher yeredah negerochihen yasamereleh

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @YoYo-rj3zh
    @YoYo-rj3zh 2 ปีที่แล้ว

    Waw betam yameral.bezalay balebayetu serhatu .metechie eskayewe guaguchialew.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @kalkidanyafet5183
    @kalkidanyafet5183 ปีที่แล้ว

    Wooow

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 2 ปีที่แล้ว

    ይቺናት አገሪ በጣም ያምራል

  • @hanagirma4135
    @hanagirma4135 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ልዩ ነው👌👌👌👌

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 2 ปีที่แล้ว

    Ye Zeyit wechi asmerironal enkuan lnmokrew

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 2 ปีที่แล้ว

    Wow!👌

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 2 ปีที่แล้ว

    Very nice

  • @imortalidentity9505
    @imortalidentity9505 2 ปีที่แล้ว

    Lemndnew gn des yematyign...

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @betelihembirhanu9264
    @betelihembirhanu9264 2 ปีที่แล้ว

    Mimaye❤❤❤

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 2 ปีที่แล้ว

    120,000😁😁😁😁

    • @tigistmaru5506
      @tigistmaru5506 2 ปีที่แล้ว

      Wide ayidelem le40 sew barbecue alew eko 3 weski spa le 6sew maderya

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @hanawale5329
    @hanawale5329 2 ปีที่แล้ว

    weyna dehnetan telawet

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว

    Wagaw gn edet nw??? Esti yegebachu?

    • @jatube725
      @jatube725 2 ปีที่แล้ว

      Temetatangh nw mokeriw

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว

      @@jatube725 temetatagn malet sint bekutir ngerugn esti

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@jatube725 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 2 ปีที่แล้ว

    Einige markieren new

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @danidamtew8044
    @danidamtew8044 2 ปีที่แล้ว

    Serehateshen wedeleshalew

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋውስ😭😂

  • @entourage8044
    @entourage8044 2 ปีที่แล้ว

    ዴሉክስ ከማለት ዲላክስ ብትይ ትክክል ነው