"ሳልፈልግ ነው አሜሪካዊ የሆንኩት" አዝናኝ ቆይታ ከባልደረቦቻችን ልጆች ጋር // በእሁድን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ​
    #EBS

ความคิดเห็น • 418

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +105

    ወይኔ ዪወናስ ለሰው ያለው ክብርና ትህትና እኮ ይለያል ልጆቹ እራሱ ጨዋ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว

      Betaseb enihun demiregn Ehite

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ጨዋ ነው እንደራሱ ፈዛዛ ልጆች ወልዶ🤷🏽‍♀️

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 3 ปีที่แล้ว +86

    አቤት የዮኔ ልጅ መልኩ ብቻ ሳይሆን አክብሮቱ እና ስራአቱም ልክ እንዳባቱ ሁለመናው ቁጭ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ

    • @Curiosity_p8
      @Curiosity_p8 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/R35YpWpDTB4/w-d-xo.html

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว +2

      Yene wud demirgn

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว +1

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 ปีที่แล้ว +111

    ሀረ በጣም ነው ያሳቀኝ ዓመት ባሉን እንዴት አያችሁ ሲባሉ በቲቪ ብለው እርፍ

  • @genetdegaga8081
    @genetdegaga8081 3 ปีที่แล้ว +40

    "ናፍቆትን ሳያት እጄን ብርድ ብርድ ይለኛል እወዳታለሁ ቀለበትም ልገዛላት ነበር" አላለም ወይ ፈጠሪ

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 3 ปีที่แล้ว +60

    ዩኒዬ ልጆችህ በጣም ያምራሉ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልህ።ዬኒዬ ባለፈው አዝለኸው ለፎቶ ውድድር ላይ የላከው ነው አድጎ እዚህ የደረሰው በጣም ደስ ይላል። ❤️❤️❤️

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 ปีที่แล้ว +51

    ነሆምየ የኔ ፍልቅልቅ እድግ በሉልኝ ሁላችሁም ታምራላችሁ♥አሜንየ ነፍቆትን መውደድህ ትክክል ነው እኔም ወዳታለሁ።

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 3 ปีที่แล้ว

      tetena alastmerachu yonase birr sikbel bxnedeje mhone yelbteme behulte eje mhone albet

    • @ተወከሉአላህ
      @ተወከሉአላህ 3 ปีที่แล้ว +1

      ቀለበት አለኮ የዘዲሮ ልጂ😄😄😄😄😄

    • @nounaphones3020
      @nounaphones3020 3 ปีที่แล้ว

      @@ተወከሉአላህ ክክክክክክክክክክክ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +71

    ዶክተር አይደለም ዘፋኝ ነው .. አይ ልጆች ንፁህ ልብ እኮ ነው ያላቸው።

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html

    • @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
      @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +1

      ነጭ ነጯን እኮ ነው ወይ ልጅነት ግን 🙌😆😆😆😂😂😂

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 3 ปีที่แล้ว +33

    ዮኒዬ ምርጥ ልጆች አሉህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 3 ปีที่แล้ว +26

    ናፍቆትየ ድምቀት እኮነሽ የኔዉድ ስወድሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +15

    ናፍቆትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏🏾እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @chuchun.y2320
      @chuchun.y2320 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ማሪያም ማረችሽ ናፍቆት🙏🙏

  • @ekruawel4779
    @ekruawel4779 3 ปีที่แล้ว +7

    መጨረሻ ላይ የእፃናቶቹ ጭፈራ የሳቀዉ ላይክ ግጩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 ปีที่แล้ว +10

    ናፍቆትየ ቆንጆ። ልብሽም መልክሽም ውብ ነው። እንኩዋን ደህና መጣሽ ያገሬ የኢትዮጵያ ልጅ።

  • @hiwothaile9093
    @hiwothaile9093 3 ปีที่แล้ว +32

    Don’t laugh when kids talk they are going to loos their confidence. Take them as adults.

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 3 ปีที่แล้ว

      Very true

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 ปีที่แล้ว

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +26

    እድግ በሉ ናሆምየ ግዕዙን ቀጥልበት የዘወትር ፀሎትን ጀምረሀል አቡነ ዘበሰማያትና የሀይማኖት ፀሎትንም ቀጥል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 ปีที่แล้ว +44

    ናፍቆቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @የራስአሽከር
    @የራስአሽከር 3 ปีที่แล้ว +19

    አሜን ናፍቆትን አሽኮረመማት እኮ❤😂

    • @zizulove9429
      @zizulove9429 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ወይኔበሣቅ

    • @addistaye783
      @addistaye783 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 3 ปีที่แล้ว

      ሆሆሆሆ😂😂😂😂ቤተሰብ ግን ቢመክረው አሪፍ ነው ልጅ የሆነ ፍዳታ ነው ገና ከአሁኑ ሆ

  • @mastewaltebebu1094
    @mastewaltebebu1094 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ ለካ ህፃን ረድዔት ታድግ ለአባቷ ምን እንደምታደርግና ምን መሆን ጠይቀህ መሆን የምትፈልገው ዶክተር፣ ስታድግ አባቷን መጦር ብላ፣ ቀኑን ሙሉም ከአባቷ ተለይታ ስለዋለች ማልቀ ስትጀምር ከሁሉ ቀድመህ እንባህን መቄጣጠር ያቃተህ የእነዙህ ፍልቅልቅ ደስ የሚሉ ህፃናት አባት ሆነህ ነው።
    እግዚአብሄር ያሳድግልህ!!
    ቃልዬ የምትሰሪውን የበጎነት ስራ እንኳንስ እኛ ህፃኑ ልጅሽ እንዲያ በሚጣፍጥ አንደበቱ በጣም እንደሚያደንቅልሽ ስትሰሚ በህዝብ ፊት ምን ያህል ይበልጥ እንደሚገፋፋሽና ደስ እንደሚልሽ መገመት አያዳግትም።
    እግዚአብሄር ያሳድግልሽ!!
    እንራም፣ ድስትም፣••••••ወዘተ 2 ጆሮ ነው ያለው፤ ወይ ወንድም ወይ እህት አምጭለት፤ ስራ ስራ ስትይ ጊዜ ሳታስቡው እንዳያመልጥሽ፣ ቁሞ አይጠብቅም!!
    ደስ ደስ የሚል አዝናኝም፣ አስተማሪም ፕሮግራም ነበር።
    እናመሰግናለን💚💛❤

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እንደልጆች ፕሮግራም የሚያስደስተኝ ነገር የለም ከውስጣቸው ነው የሚያወሩት ንፁሆች ናቸው ማስመሰል የሚባል በነሱ አለም የለም ፍርሐት አያውቁም ግን ውጪ ተወልደው የሚያድጉ አንዳንድ ሕፃናት ቤተሰቦቻቸው ኢትዮፒያዊነት የዜግነት ሁሉ ቁንጮ እንደሆነ ሳይነግሯቸው ሲቀሩ አዝናለሁ, ሰው አሜሪካ የሚሔደው ኑሮን ለማሸነፍ ወይንም የተሻለ የትምሕርት እድል ለማግኘት ነው ከዚያ ዊጪ ለየትኛውም ዜጋ ሐገሩን የሚመስል የለም, እናት ምን ብትቆሽሽ እናትነትዋ አይቀየርም ሐገርም እንደዛው, ለልጆቻቹ ኢትዮፒያዊነትን ስበኩ, ኢትዮፒያዊነት እምነት, አንድነት, ፍቅር ነው!

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 3 ปีที่แล้ว +10

    ልጁ ናፍቆትን አፍቅሯታል መስለኝ ትልቅ ልጅ ቢውንማ ጠልፎ ሳይውስዳት አይቀርም🤣🤣🤣አመትባልን የት አያቾት ቲቪ ላይ አረ በሳቅ ደከምኩኝ ወላሂ🤣🤣

    • @zehara605
      @zehara605 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁

  • @emurabaapppz9005
    @emurabaapppz9005 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀሀሀሀሀ አቺን ሥጠብቅ ብሎ እርፍ

  • @seideshetu4104
    @seideshetu4104 3 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ የናፍቆት ባል ንቃ ቀለበት አለኮ ክክክክክክክክክክ ታምራላችሁ አላህ ያሳድጋችሁ

    • @hani4528
      @hani4528 3 ปีที่แล้ว

      Legwa eko naw

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒየ ምርጥ ልጂ አለህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ በርታ

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal3743 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጌታ ያባቱ ልጅ ዮናስ ከበደ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው ልጅ። አክብሮቱ ቁርጥ እንዳባቱ እጅ አነሳሱ የኔ ጌታ
    ሁላቸድም ያምራሉ

  • @R.A52
    @R.A52 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ጣፋጮች እድግ በሉ😍😍😍😍አሜን የናፍቆት ነገር አይሆንለትም 😍😍

  • @ዘምዘምሁሴን
    @ዘምዘምሁሴን 3 ปีที่แล้ว +11

    ዶክተር አብይን ማግኘት የሚፈልጉ ህፃናቶቺ ፍቅር ናቺሁ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 3 ปีที่แล้ว +8

    ቀለበት ክክክክ የዮኒ ልጆች አፈሩ ወይኔ ድንቅ ልጆች

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +11

    ክክክክክ ይሄ ጥቁር ለባሹ የናፍቆት ፎንቃ ገብቶለታል

    • @hananhanun4531
      @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ቀለበት አላለም ውይ ዘድሮ ወላሂ እደ አድ ተናሸ የሚሆን ልዲ ደውሎ በጣም እደምወድሽ ታቂያለሽ ግን አለኝ እኔ ባለ ትዳር አድ ልጂ እናት ነኚ ሆ ትዳሬን እዳረብሽብኝ አልኩት እደምወሽ ካወቅሽ ይበቃኛል ብሎኝ ዘጋ ጉድ እኮ ነው

    • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
      @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 ปีที่แล้ว

      Tkikle

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማሮች እመቤቴ ታሳድጋቹ ስታምሩ ኡፍፍፍፍ ልጅነትን የመሰለ ነገር የለም ተባረኩ🙏🙏❤

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +51

    ዪኒዪ ሰው አክባሪ ነው ልጆችህን ያሳድግልህ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ካሚራ አማኖቹን ሢያመሠግን ዝቅ በሎ ልቡን ያዝ አረጎ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 ปีที่แล้ว

      @@ተሰፋአንቁርጥ በጣም እንጂ አባታቸው በጣም ሰው አክባሪ ነው ደስ የሚለኝ ፈታ ያለ ሰው ነው

    • @AynalemYmane
      @AynalemYmane ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 ปีที่แล้ว +13

    ናፊየ ቆጆ እንኮን ደህና መጣሽ

  • @mohmananajhs3525
    @mohmananajhs3525 3 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ። ናፍቆትን በጣም። እወዳታለሁ❤

  • @sofiqa7087
    @sofiqa7087 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 3 ปีที่แล้ว +5

    ቀለበት ክክክክ የዮኒ ልጆች አፈሩ ወይኔ ድንቅ ልጆች

  • @emutzeta4516
    @emutzeta4516 3 ปีที่แล้ว +9

    ናፍቆትዬ ፈድሻ እኮ ነሽ እዴት ደስ እዳለኚ

  • @cwerttcwerew5215
    @cwerttcwerew5215 3 ปีที่แล้ว +16

    ናፍቆትየ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @woynishetteklearegawi3582
    @woynishetteklearegawi3582 3 ปีที่แล้ว +19

    ማሻላ ዬኒና ቃልዬ ልጆቻችሁ ሲያምሩ 👍👍👍

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ስሞት ደምሪኝ

  • @amandatedo216
    @amandatedo216 3 ปีที่แล้ว +4

    ሊያዬስ አልወለደችም መሰል...ከኔ እንውለድ እና እኛም እናሰልፋ የኔ ቆንጆ? የዛሬ አመት ከናፍቆት ልጅ ጋር ይደርሳሉ😄

  • @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
    @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የዘንድሮ ልጆች🤭’’ናፍቆትን ሳያት እጄን ብርድ ብርድ ይለኛል ቀለበትም ገዛላት 🤣🤣🤣አሜን ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል እኮ ጎበዝ🤭🤣
    የተባረካችሁ ልጆች እግዚአብሄር በፀጋው ጠብቆ ያሳድጋችሁ🙏🥰🥰 ለሀገር ለወገን የምትተርፉ ያድርጋችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማሮች

  • @thejhonefamily
    @thejhonefamily 3 ปีที่แล้ว +16

    ናፍቆትዬ በጣም በጣም ነው የምንወድሽ💖💖💖ኑሪልን

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      ዩሀንስ በቅንነት ደምረኝ ብሮ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +3

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!!!

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 ปีที่แล้ว +8

    Children they are so innocent, cant stop loughing 🤣🤣🤣 thank you all, bless you 🙏🙏🙏

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በፀጋዉ ይሰዲገቹ
    🌱🌻🌻🌻🌻🙏💚

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 ปีที่แล้ว +10

    አስፋው እኮ ወረቀት ያለክ እብድ ነህ እንክዋን አደረሳቹ ልጅነት እኮ ደስ ይላል ንጹሕ ናቸው

  • @ያባቴወሪቅቾ0000
    @ያባቴወሪቅቾ0000 3 ปีที่แล้ว +5

    ናፍቆት አንካን ደነ መጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +11

    ናፍቆትዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን♥
    ልጆች ንፁህ እኮ ናቸው♥

  • @hailemichaeltadesse5686
    @hailemichaeltadesse5686 3 ปีที่แล้ว +6

    Welcome back Nafkot, happy new year for beloved Ethiopians

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንየም ታምራለህ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ አባ ለናፍቆት ቀለበት ልታስር ውይ የኔ አባት ደስ ስትል

  • @gfhfgg5103
    @gfhfgg5103 3 ปีที่แล้ว +5

    2014 አግብቼ ልጅ መውለድ እቅዴኖ

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 ปีที่แล้ว +13

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
    መልካም አዲስ አመት

  • @Japhethmyson
    @Japhethmyson 3 ปีที่แล้ว +6

    አስፋው ሞቅ ብሎታል መሰለኝ አፉ እራሱ ተያይዟል😆😆 ወሬው ሁሉ ተቀይሯል ፎፎፎ

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว +4

    ናፍቆትዬ የኒ እእት እንኳን አደረሣችሁ የኒ ደርባባ

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +3

    ናፍቆት እንኳን ለዚክ አበቃሽ እንኳን አደርሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን አሜን፫

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ያሣድጋችሁ ልጆችየ❤❤❤

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +4

    ዬኒየ የኔ ሰው አክባሪ በጣም ነው የማከብርህ ምርጥ ልጆች አሉህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ💞💞💞💞💞💞

  • @አቢቹነጋነጋ-መ8ተ
    @አቢቹነጋነጋ-መ8ተ 3 ปีที่แล้ว +10

    ልጆችን አይቶ ቤተሰባቸውን ማወቅ ቀላል ነው ....ከመልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ትቆርጣለህ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ደሰሰሰ ሲሉ የኢቤሰ ሰራተኞች በሰራ ብቻ ሳይሆን በቤተሰብም ጎበዝ ናችሁ ሳላደንቅ አላልፍም ዩወኒ ጎበዝ ነህ😍😍❤❤❤😍

  • @mimimesfin2942
    @mimimesfin2942 3 ปีที่แล้ว +7

    ቀለበት🙊🙊🙊🙊🙊

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 3 ปีที่แล้ว +8

    የዬናስ ከበደ ልጆች እድልኛ ናቸው
    አባታቸው ጨዎ ሰው አክባሪ ትሁት
    አገሩ ባህሉን የሚወድ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว

    እድግበሎዮኒምርጥሠው ልጅወቹራሡሥረአታቸው ግን ባለቀለበቱ እናትዮዋ እደልጅአሣድጊ ትንሽ ወጣቡሎልሻልካሁኑወደፍቅር

  • @harlove2985
    @harlove2985 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ እግዛአብሄር በኪነጥ ያሳድግል አዎ ይባረኩ ዘመናቸው ይባረክ እንዲ ነው ልጅ አሰተዳደግ አዎ ተባረከው

  • @mechegiya4247
    @mechegiya4247 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ እንዳለ ና ጉድህን ስማ ሚስትህን በጠራራ ጸሀይ ልትታጠብ ነው ክክክክክክክ

  • @ኡሙሙራድYouTube
    @ኡሙሙራድYouTube 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም አሜርካውይ ቀለበት አላለም ደፋር

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጆችዬ እደጉ የኔ ማሎች💚💛❤😘😘😘 በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ህጻናት ላይ በጣም ተፅዕኖ እየፈጠረ ነው😭😭😭😭 ወላጆች በተቻለ መጠን ህጻናት ከዕድሜያቸው በላይ እንዳይጨነቁ ብትጠነቀቁላቸው መልካም ነው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሳቀኝ🤣🤣🤣🤣 ናፈቆት እዳይጠለፈሸ🤣🤣🤣

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜንዬ ከናፍቆት ፍቅር ይዞታል የኔጌታ 😂😂😂እድግበሉሁላቹመረ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 3 ปีที่แล้ว +8

    የናፍቆት ባል ና ጉድህን ሥማ😂😂😂 ሚሥትህን ልትዘረፍ ነዉ ኧረ😂😂😂

    • @sultankhankhan3785
      @sultankhankhan3785 3 ปีที่แล้ว

      ቀለበት አለ እኮ ገታልች በውስጥ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      የቀለበት ትርጉም ሥለማያቅ ነው እኮ ይመሥለኛል

    • @addistaye783
      @addistaye783 3 ปีที่แล้ว

      Hahahaha ashkorememat eko

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +7

    የፍቅር ዘመን ያርግልን 🙏🏼

  • @fatliwarq9008
    @fatliwarq9008 3 ปีที่แล้ว

    ebs አንደ ነገረ በትተባባሮኝ በትተና እጠየቃለሁ እኔ በአሁኖ ሰአት ሱማሌ ክልል ነዉ ያለሁት ባሌቤቴ እኔን አሰወጠቱ ሌላ ምሸት አገባ ለመመለሰ አሰበኩኝ ገንዘበ አጠሁኝ ኢትዩጱያዊ ነኝ ከዘህ የሰዊገረ ልጀን ለማን 10 ወረ ልጀ ይዘ ለመመለሰ አሰበኩኘ ገንዘበ አጠሁ

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ
    @መሬምመሬም-ደ2ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቆትንም እኔም በጣም ነዉ የምወዳት

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማሮች አላህ ያሰድገችሁ ዮኒ ቃልየ ውብ ልጆች ነው ያላችሁ ውድድ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ አሳቀኝ ቀለበት ልታለብሳት አሜኔ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    *የናፍቆት ፍቅር ጭራሽ ቀለበት አላለም የየወናስ ልጆች በጣም አፍሩ አስፍው ደንግጦ የሚለው ጠፍቶት ሊወድቅ ነበር*

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እንደዚ አይነት ህፃናቶች አይቼ አላቅም ሶስቱም ማሮች ነፃነታቸው ሀገር ወዳድነታቸው ይገርማል ዮኒዬ ልጆችክን በሚገርም ስነምግባርና ነፃነት ነው ያሳደካቸው እድለኛ ነክ የተባረኩ ልጆች አሉክ ባለባርኔጣውማ ዋጥ ዋጥ አርጉኝ ይላል እማምላክ ታሳድግላችሁ ትንሹም ግእዙ በጣም ጎበዝ ነው በዚ ይቀጥልበት እድግ ይበሉላችሁ ቃልዬም ልጅሽ ቀለበት ሲያስር አትርሽን

    • @yeabaytarik836
      @yeabaytarik836 3 ปีที่แล้ว +1

      ባለቆቡ ተገረመ ቀለበት ሲል

  • @ሄሪያናስር
    @ሄሪያናስር 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች ሁላቹም ታምራላቹህ የኔ ቆንጆዎች። የቃልዬ ልጅ አሜሪካውያን ነኝ።ግን።በኢትየጽያ እወዳታለሁ አለ እኮ ጉበዝ
    የዩኒ ልጆሽ ማሻ አላህ ክብር አስተዳደግ ስነስራዓት ከአባት ነው♥ጨዋ የጨዋ ልጆች

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 ปีที่แล้ว +5

    ናፍቆትዬ እንኳን በሰላም መጣሽ።

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 3 ปีที่แล้ว +2

    እድግበሉ የኔውቦችናፍቆትሰላየሁሺደስብሎኛን

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊን እምትወደው Short guy ስልሆነ ልጅነት ደስ ይላል ነጭ ነጩ ነው እድግ በሉ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +2

    የዮኒ ልጆች አይናፋሮቸ ናቸው ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ከነ አለባበሳቸው☺ የቃልዬ ግን አሜሪካዊ መሆኑን አስመስክሯል😀

    • @yeshi7143
      @yeshi7143 3 ปีที่แล้ว

      ማነች ቃል እኔ ብቻ ነኝ ያላወኳት

    • @seadi.yewuchalewa7269
      @seadi.yewuchalewa7269 3 ปีที่แล้ว

      @@yeshi7143 enem.alawekuwat

    • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
      @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว

      የቁልፏ ሚስጥር የሚለው ጨዋታ ላይ ከትንሳኤ ጋር የተጫወተችው ናት

    • @seadi.yewuchalewa7269
      @seadi.yewuchalewa7269 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ eshe eht amesegnalehu.alah.yasadglat

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ በጣም ዎድሻሎ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

    • @busyline6114
      @busyline6114 3 ปีที่แล้ว

      Qalye manch?

    • @meazachufa5642
      @meazachufa5642 3 ปีที่แล้ว +1

      @@busyline6114 ቃልኪዳን ግርማ አዲስ ምዕራፍ የምትስራ

  • @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
    @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    የልጆቹ መልስ የወንድሞቼን ነገር አስታወሰኝ ፣ሰው ቤት ተልከው ሄደው እንጀራ በልተን መጣን ሲሉ እናቴ በምን በላችሁ ስትላቸው ትንሹ በትሪ ብሎ ቁጭ፣ አይ ልጅነት የሚያምር ጊዜ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ ደስ ሲሉ ጥፍጥ ያሉ ልጆች በተለይ ናታንዬ የኔ ጣፉጭ እድግ በሉልን ❤❤❤❤

  • @tesfayemaryam295
    @tesfayemaryam295 3 ปีที่แล้ว +5

    እውይ 3 እርግቦች🕊️🕊️🕊️

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +5

    ልጆችዬ እድግ በሉ ደሰ ትላላችሁ 🌻🌼

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 3 ปีที่แล้ว +2

    እድግ በሉልን የኛ እቡጥ አበቦች ቤተሰቦቻችሁም ይባረኩ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን እድግ በሉ

  • @meron7439
    @meron7439 3 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በሉ የኔ ማሮች ❤ ዶክተር አብይ የታደለ ነው ፈላጊው በዛ አንድ ቀን ሁለቱን ጠርቶ ቢያገኙት ጥሩ ነበር 😄

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 3 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆት ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ የፕሮግራሙ ድምቀት ነሽ

  • @yeshisabra2731
    @yeshisabra2731 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ናፍቆትዬ የኔ ብርቶካን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ ናፍቀሽኛል ሰወድሽ

  • @hayathhayath4267
    @hayathhayath4267 3 ปีที่แล้ว +1

    በቲቪ አለ የኔ ቆጆ

  • @direeethiotube4027
    @direeethiotube4027 3 ปีที่แล้ว +11

    ናፍቅ👏👏👏👏😘❤

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว +2

      ደሬ በቅንነት ደምረኝ ብሮ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tube6676 demiregn Ehite ene ledemireshi

  • @emmymekonnen3108
    @emmymekonnen3108 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማሮች በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ያሳድጋቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ ❤❤❤

  • @maryahayara1853
    @maryahayara1853 3 ปีที่แล้ว +2

    አስፋው መሸሻ ግን ሞቅ ብሎታል ልበል

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ልጆች ናፍቆትን ሳይ እጄ ይቀዘቅዛል አላለም ቀለበት ላመጣ ነበር ስርዝኩት ክክክክ

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      ሶፊ ስሞት ደምሪኝ ማማየ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +9

    የአብይ ትውልዶች ❤❤❤

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆትዬ ፍልቅልቁዋ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ማሬ አስፍቲ የኢቤስ ድምቀት

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @እልልታለጌታ
    @እልልታለጌታ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶስቱም ሲያምሩ እድግ በሉ የ ዮናስ ልጅ ትልቁ እራሱ ዮናስ ነው ሲገርም

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለበት ሲል አንዱ ልጂ ፈቱን ይሽፍናል ደስ ይላሉ. ግዕዙን አድራ ይማር

  • @tg474tg3
    @tg474tg3 3 ปีที่แล้ว

    ije yikizakizal 😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂inde zare sike alhukim

  • @misrakabayneh1285
    @misrakabayneh1285 3 ปีที่แล้ว

    Nahom yonase kabeda amiwzing Natan yonase kebeda oooooohhh case silu

  • @ellnizelelew7684
    @ellnizelelew7684 3 ปีที่แล้ว

    ልጆቹ ልጆች ናቸው ደስይላሉ ምንም ጥያቄ የለውም ::: ግን ሁል ግዜ መናገር እየፈለኩ የምተውው እሁን ግን አልቻልኩም : ለምን ተራ ወይም የማይታወቁ ቤተስብክጆችስ ለምን please እእስተውሉ ስሜት ይነካል ሌላውን ልጆችን 🥰🥰🥰🥰🥰ክልጅ ልጅ ቢለዬ ......ይባል የለ :! አስቡ ሌሎች ልጆ ይህንን ሲያዬ ምን ሊሰማቸው ይችላል :: እታዳሉ : አታዳሉ ግፍ ይደርሳል የዘንድሮ ቶሎ ይደርሳል :: 😂😂😂😂