After I listened your interview my respect increased even your father looks like fiction character because I can’t forget what type of father is Your story will be a book please don’t go interview please just change it to book Gönder groceries Abdi your friend Tenkoye bet Ato asegedom Teklay Arşı Television segeza You can write a books looks like ግራጫ ቃጭሎች ደስተኛው መዝገቡ ነክ አንተ
Your interview on Dejaf podcast was mad dope! Can’t wait to watch part two You’re such a real, humble soul. Stay safe, Alaz!
ሰላም አላዛር ዛሬ በጣም ደስ እያለኝ ከ1ሰዓት በላይ የሚፈጀውን ኢንተርቪህን ሰማውት በጣም ነው የተመቸኝ ከቀርሳ የጀመረው የልጅነት ህይወት በፋና ጎልብቶ ይሄው ዛሬ ለኛም ሱስ ሆንከን ሰርፀንም አናመሰግናለን ለዛሬ ማንነትህም አሻራውን ስላሳረፈ
ሰላም አሌክሶ .....Fixture ብዙ በሌለበት ቀን ስለ Jon Champion እና Peter Drury የእግር ኳስን ጣዕም በእጅጉ ከጨመሩልን Commentators ስለእነሱ ፕሮግራም ብትሰራልን ያንተን favorite commentator ደሞ ብናውቀው ደስ ይለኛል። ✌ የሁልጊዜም አድማጫችሁ ነኝ
ሰላም አላዛር ከ ደጃፍ ጋር ሁለተኛ interview መሰለኝ ባልሳሳት በጣም ነው ማደንቅህ እሚገርም ቆየታ ነበር የአብዛኛውን ሰው የእግር ኳስ አረዳድ ከፍ አድርገሀል ብዬ አምናለው የምር ትለያለህ በርታልን
Change ur profile
የኔ goat 🐐 አንተ ነህ ትክክለኛ ሰው ነው ማደምጠው ምርጫዬም ትክክል ነው
ሱስ ነዉ የሆንክብኝ አሁን ራሱ ያንተ ኢንተርቪዉ ሳይ ነበር
Interviewn yaye eski like yadrg
Watched your interview , now i adore u more than ever.You're such authentic Ethiopian man ... Gash Asgedom got good genes ❤
አዳዲስ ነገሮችን መስማት በጣም ያስደስተኛል በተለይ ከአሌዝን
IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሊዞ በርታልን የሬድዮን power ባንተ አይቼበታለዉ። ንግግርህ ጣዕም አለዉ። ይማርካል ቀለል አድርገህ የምታስረዳበት simplicity ይደንቀኛል። በርታልን
Versatailu journalist Alazar asgedom ❤️❤️❤️👏👏👏
After I listened your interview my respect increased even your father looks like fiction character because I can’t forget what type of father is
Your story will be a book please don’t go interview please just change it to book
Gönder groceries
Abdi your friend
Tenkoye bet
Ato asegedom
Teklay
Arşı
Television segeza
You can write a books looks like ግራጫ ቃጭሎች
ደስተኛው መዝገቡ ነክ አንተ
ታድለክ የሰው ፍቅር በጣም ነው ያለህ ኮመንቶቹን እያየህ ነው አይደል ፤ ደጃፍ ላይም አየንህ ግሩም ነበር እኔ ድሮ ፋና ገና በመጀመርያ ዘገባዎችህ ነበር ማስተር ፒስ እንደሆንክ ያወኩት ፤የትጋትህ ውጤት ነው አምላክም መንገድህን የጠረገልህ ይመስለኛል፤ ካንተ ብዙ መማር ይቻላል ማስተዋል ካለ።
ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም
🎶 🎶 Alez❤asgedommmm la la la laaaa 3x
We call him Alex he comes from k.....
He knows the ball..ball...ball.ball
.... La la la 🎶
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሊዝ ሰላም ሰላም ሰላምክ ይብዛ ከጠዋት ጀምሮ ስጠብቀው ነበር አሁን ስለጫንከው እናመሰግናለን ♥♥
Like maderegachenen saneresa ❤yemechachu ye alez wedajoch ena ademachoch
Alex we are wait from you about Dani Olmo & TAA Saga Please please
ሠላም አልክሶ ለምንድንነው ከአውሮፓ ቀጥሎ ጥሩ ፋክክር ስላለበት የአርጀንቲናና ብራዚል ሊጎች ስለክለቦች ኮፓ ሊበርታዶርየስ ፕሮግራም የማትሰራበት ምክንያት " football cafe" ስለሆነ
ከዚ ቡሀላ negative አስተያየት ላለመስጠት ወሰንኩ። ስለሆንም አርሰናል ላይ ironically ከመቀለድ ወይም ከማሾፍ በመቆጠብ አግዘኝ!!
Nuf jiraadhu alex 🙏
እግር ኳስ ምርጥ የገቢ ምንጭ መሆኑን ያሳያል።
አሊዝ ስለ ዝውውር ስራልን
Aliss zizuu ❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
አሌክሶ ሳካ እስከመቸ ነው ሚቆይ
Alazar first comment❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
good for you.
እንኳን ደስ አለህ
እግርኳስ ከአገር አቀፍ ወደ ዓለም አቀፍ።