Balageru meirt: አረጋኽኝ ወራሽ ስለሆነም ዶ/ር አብይ አህመድ ዘፈነ | New Ethiopia Music 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 365

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 ปีที่แล้ว +31

    ያን መልካም እና ሁሉም ብሔር ሳያይ ሕዝባችን እየተፋቀረ እና እየተጋባ የኖረበትን ዘመን ትዝ አለኝ፡፡ በጣም ይገርማል ሕልም መሰለኝ አሁን ላይ ሁኜ ሳየው፡፡

    • @Seada-s4b
      @Seada-s4b ปีที่แล้ว

      እውነት ህልም ነው ❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 ปีที่แล้ว +18

    Wow 😳 አረገሐኝ ወራሽ ኑርልን My Golden Time እስቲ ዘለል 😅 long life For you and your family.

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว +20

    አረጋህኝ በዘመነ ደጉ ግዝ ደሰ ሲል መከባበር በነበረበት ዘመን እዲት ደሰ
    ይል ነበር እናመሰግናለን ሰላየሁህም
    ደሰ ብሎኛል ሁላችሁም ደሰ ትላላችሁ
    ያንን የመከባበር ዘመን ያምጣልን ሰላም ሁኑልን

  • @MelakuZemene-k5x
    @MelakuZemene-k5x หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የማደንቅህ ድቅ ሰው አረጌ ሰላምህ ይብዛ 1991 ትውስታ ኑርልን

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed ปีที่แล้ว +12

    ዋው!!! አረጌ የኔ ዘመን በጣም ወደኋላ መለስከኝ!! ምርጥ ጊዜ! ምርጥ ሰው!!!
    ቃላት ያጥረኛል! ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @genet21
    @genet21 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሙዚቀኛ አረጋህኝ በጣም ነው የማከብር እርግት ያለ ሰው እንደት ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥህ የእኛ አረጋህኝ።

  • @biertukanalemu
    @biertukanalemu ปีที่แล้ว +8

    ዘመን እማይሽረው ነው እምሰራው እረጂም እድሜ ከጤናጋ እደው ዘለል ዘለል ስላም ለሀገራችን❤❤

  • @amirahussaien3454
    @amirahussaien3454 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ ኧረ በትዝታ ወደሗላ ማነው እንደኔ የተመለሰው ደስ የሚል ዘመን ነበር አረጅም እድሜና ጤና ላረጋኸኝ ወራሽ

    • @melkamuabebaw2065
      @melkamuabebaw2065 ปีที่แล้ว

      1thesametime.Iwaswonderingifyouarenottheintendedthethe555

    • @melkamuabebaw2065
      @melkamuabebaw2065 ปีที่แล้ว

      1thesamer.Ihave5the5therthesametime.Ihavealookatthemoment.I'mnotsureifyouarenottheintendedrecipient,you can the same time . I thinkIhavea5

    • @melkamuabebaw2065
      @melkamuabebaw2065 ปีที่แล้ว

      1thesametime5thofMay.Thecommentsforyourhelp.Wehavealook5the5thethe555

    • @melkamuabebaw2065
      @melkamuabebaw2065 ปีที่แล้ว

      1r10for5

    • @melkamuabebaw2065
      @melkamuabebaw2065 ปีที่แล้ว

      1thesame

  • @ewnetguada4617
    @ewnetguada4617 ปีที่แล้ว +39

    ይህ ጊዜ በጣም ጥሩ ጊዜ ብሔር ቋንቋ በማይባልበት ሰአት ያንን ዘመን ፈጣሪ ያምጣልን

    • @Seada-s4b
      @Seada-s4b ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว +12

    አረግዬ የአገር ስጦታ። ኑርልን ለኢትዮዽያችን።። ድምፁ የታፈነ ይመስላል።

  • @sarakassa6725
    @sarakassa6725 ปีที่แล้ว +10

    ሀገሬ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ደግነት
    ብሄር ቌንቌ የማይባልበት ግዜን ያምጣልን።

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว +28

    አይ ይሄ ዘመን እዴት ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉

  • @matitadess7285
    @matitadess7285 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ድምጽህ እጅግ የሚያምር የሚስብ የነበረውን የማይረሳ ጀግና አረጊ ኑርልን እረጅም እድሜ ለአረጊ ተመኘሁ

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw ปีที่แล้ว +11

    የማይቀየረ ምረጥ ድምፅ እረጂም እድሜ ይሥጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KingMan-yr3fg
    @KingMan-yr3fg ปีที่แล้ว +7

    ትዝ አለኝ ያያያያ ዘመን አመሰግናለሁ ። አረጌ ኑርልን ።።።ደደ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว +6

    አረጋኸኝዬዬዬዬ ኑርል እረጅም እድሜሜሜ

  • @እውነትሁሌምእውነትነው
    @እውነትሁሌምእውነትነው ปีที่แล้ว +7

    አይግዜ ስንቱ አለፈ ልጅነቴን አስታወሰይ እግዚአብሔር ሰላምን ፋቅርን አንድነታችንን ይመልስልን አሜን

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረጊዬ ትዝታ ቀሰቀሰክብኝ። ረጅም እድሜ እመኝልሀለው። ለስራ ባልደረቦችህም እንዲሁ። ሽልማቱን አሸንፈሀል!

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu ปีที่แล้ว +2

    አስታውሳለሁ 8 ኛ ክፍል እያለን ያያያያያያያያ ደስስስስስስየሚል የፍቅር የበረከት የመዋደድ ዘመን በ25ሳንቲም 2 ዳቦ ነበረ የሚገዛው እኮኮኮኮኮኮኮኮ 🎉🎉 ድንግል ማርያም🎉🎉 ያንዘመን ትመልስልን።🎉🎉 የሚገርመኝ የአረጋኸኝ ወራሽ ድምጽ

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 ปีที่แล้ว +4

    አረጋኸኝ የምወደው ዘፋኝ: አሪፍ ዘፈን!

  • @zzzz4088
    @zzzz4088 ปีที่แล้ว +3

    ስወድህ በአንተዘፈን የፍቅር ጊዜነበር

  • @wondwosenbeyene1796
    @wondwosenbeyene1796 11 หลายเดือนก่อน +1

    አረጌ የኔ 1ኛ ነህ አረጌ ሁሌ ድምፅህ አንድ አይነት ነው ያምራል ።

  • @PSMQNBoqojjii
    @PSMQNBoqojjii ปีที่แล้ว +1

    yaasaafiraalli.ለአባትሽ ስልጣን መውደቅና ለኢትዮጵያ መፈራረስ ለካ ምክንያቱ አንች ነበርሽ.
    ፈጣሪ ባንች ምክንያት ቀጣን

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 ปีที่แล้ว +5

    አረጋሀኝ ስወድለት ዘፈኖቹ😍😍

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ወንድሜ ዕድሜ ከጤና እመኝልሀለው ኑርልን ትዝታዬ❤❤❤

  • @sinkibegomsinkibegom8788
    @sinkibegomsinkibegom8788 ปีที่แล้ว +4

    አረ ገሀኝ እይ ትዝታ ጌዜ ተመላሽ ቤሆንኖሮ 😢😢❤

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
    @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው 💛💚❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌

  • @حليمهت
    @حليمهت 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዚቃህንሁሉ፡እወደዋለሁ፡አንተምአባቴን፡ትመስለኝ፡አለህ፡አረጌ

  • @DerejeDeriba
    @DerejeDeriba 21 วันที่ผ่านมา

    የሄ ግዜ የኣባቴ ና የእናቴ ነው በጣም ጥሩ ግዜ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @GezuNegash-e5b
    @GezuNegash-e5b 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይኸን ሰው በወጣትነቱና ይኸን በዘፈነበት ዘመን ሌሎቻችንም ተዋደን እርሱን የወደድንበት ዘመን ነበር
    አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል እንዲሉ ሲያረጅ ግን የጄኖሳይደር አልጋ አንጣፊ ሁኖ ተገኘ
    አብርሃምም ጭምር የካዳችሁት የትግራይ ህዝብ አንድ ቀን ይፋረዳችኃል
    ዘፈኖቹን ስንሰማ ነበረ ነበሩ እያልን እንቀጥልበታለን

    • @astergebre7908
      @astergebre7908 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ገልፀኸዋል ምክንያቱም እስከእለተ ሞቴ የማረሳው የተናገረውን ብቻ ሳይሆን ልክ በእሱሀይል የሚኖር የመሠለው ወገኔ በቃላት የተመፃደቀበትን ነው ምክንያቱም እሱተራአንድሰውነው እግዚአብሔር ግን የፈጠረውን ፉጡሩን አይረሳምና በሱና በአምሳሎቹ በአስተሳሰባቸው የወረዱ ግን የ ተፈረደባቸውፉርድ ከእያንዳንዳች ልብ ውስጥ ለታሪክ ይቀመጣል ለተናገራችሁትም ሆነ በሕዝባችን ላይ ለፈረዳችሁት ዋጋችሁን ከእውነተኛው ዳኛ አግኙት።

  • @WeldayGidey
    @WeldayGidey หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ዘመን እና ትልቅ ትውስታ የሚያጭር ነው፡፡

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 ปีที่แล้ว +13

    I really like how you respect each other ❤

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አረጌ እባክኽን ትዝታ ቀሰቀስክብኝ አዲስ ነበር በዛ ዘመን1978 ያሁንን ባለቤቴን የልጆቼን አባት የዛን ጊዜ ጎደኛዬን ገና ፍቅር የጀመርኩበት ጊዜ ሁሁ

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 2 หลายเดือนก่อน

    ድንገት ሞባይሌን ሰነካካ ይህን አረጋኸኝ ሲዘፍን የወጣትነት ዘመኔን አስታወሰኝ።
    በዚህ ዘመን የወጡ ዘፈኖች ሊደገሙ አልቻሉም።
    ምርጥ ዘፈኖች ፍቅር በተሞላበት ወቅት።

  • @betruseyoum9717
    @betruseyoum9717 2 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ በጣም ደስ ይላል። ከ 11 ቀ 14 የመነኑ _ አቤት ስታምር

  • @monabeyrots5590
    @monabeyrots5590 ปีที่แล้ว +4

    አረገሀኝ የልጀነት ትዝታ አሳታወስከኝ

  • @abuka6424
    @abuka6424 ปีที่แล้ว

    አረጌ ትዝታዬን ቀሰቀስከው የጥንቱ የ8ኛ ፖሊስ ጣቢያ የ9 ቁ ሰፈር ልጅ ጎረቤቴ ኮራሁብህ ። ሰላም ፍቅር ጤና እመኛለሁ ወንድም አለም ተባረክልኝ 💚💚💚💛💛💛❤️💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FreTekle-ht7gj
    @FreTekle-ht7gj ปีที่แล้ว +2

    አዬ ግዜ ወርቃማውን ጊዜ በወርቃማዋ ፓዌ አልሙ ካምፕ ዋውውውውውው

  • @samsonberhanu-ep1km
    @samsonberhanu-ep1km ปีที่แล้ว

    አረጋኸኝ ደሥ ይላል በርታ ❤

  • @sadaliomar4530
    @sadaliomar4530 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @sirajseman3914
    @sirajseman3914 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ሰው የሚወደዉ ድምፃዊ ዉድ አረጋኸኝ። ሁላችሁም እወዳችኋለሁ።

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 ปีที่แล้ว +4

    ዘመንየማይሽረው ምርጥ ድምፅ አረጋህይ የኔወድም አድናቂህነይ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @YOHANSSENE
    @YOHANSSENE 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረጌ አንጋፋው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @adidaeam-xh7xp
    @adidaeam-xh7xp 9 หลายเดือนก่อน

    አረጋኽኚወራሽ ቆንጆ እድሜናጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @abebaw145
    @abebaw145 19 วันที่ผ่านมา

    አንጋፋዉ ድምፃዊ ክብር ይገባሀል!!!

  • @bizuneshalemayehuwagengehu7315
    @bizuneshalemayehuwagengehu7315 8 หลายเดือนก่อน

    ሑሉንም የወጣትነት ትዝታ ቀሰቀሠብን አ.አረጋኸኘ እናከብርሐለን ,እንወድሐለን ።በዜማሕ ሥንታችንን ጥገኛ አድርገኽን እንደዘመዳችን ነው የምንየው።

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow wow Aregahen Warsash ❤when I was fayre age I love soo much this music ❤❤❤

  • @Demrie
    @Demrie หลายเดือนก่อน

    አረገዪ የድሮ የጧቱ እድሜና ጤና ይሶጥህ ኑርልኝ

  • @kabetube
    @kabetube ปีที่แล้ว +2

    አደየከወጣሁ አልወርድም አደል

  • @saadasaada-b8f
    @saadasaada-b8f ปีที่แล้ว

    አላህ,የበፋቱን,ዘመን,ይመለሰልን,አንትንም,እርጀም,እድሜ,ይሰጠልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @dechasaterefe
    @dechasaterefe ปีที่แล้ว +1

    ቶኑ ካበንዱ ገር አልተዋሀደም ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ዋው ደሥ ሥትል ፈገ ግታህ ይበቃል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyayuaragaw1318
    @eyayuaragaw1318 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው

  • @mieraftadesse6456
    @mieraftadesse6456 ปีที่แล้ว +1

    አረጌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @tesfayetenkir942
    @tesfayetenkir942 ปีที่แล้ว +2

    አረጌ አሪፍ ነዉ

  • @sirajseideafar
    @sirajseideafar 10 หลายเดือนก่อน +1

    የምን ጊዜም ምርጥ ድምፃዊ

  • @Sememenkebede
    @Sememenkebede 16 วันที่ผ่านมา

    በዉነት ትችላለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 13 วันที่ผ่านมา

    አረጊያችን እድሜና ጤና ላንተ ❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤አላህ የበፉቱን ዘመን ይመልሥልን

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 ปีที่แล้ว

    አይ ግዜ ለካስ ግዜም ይቀየራል በጣም ነበር የምንወደው አረጋኸኝ የጥላሁን በሻ ጎደኛ ሰፈር ስትመጣ በጣም ነበር ደስ የሚለን ኑርልን እናመሰግናለን ወደኃላ ስለመለስከን😂

  • @MekdesMamo-vp4yg
    @MekdesMamo-vp4yg 6 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @meluz4845
    @meluz4845 ปีที่แล้ว

    Gashe betam newu yemwedh begna zemen yalewu ena yenante dmte waw tebareclgni eregim edme temegnehu

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 ปีที่แล้ว

    ዋዎ ትዝታዬን አስታወሰኝ አረጋህኝ ወራሽ ዘፈኖቹን ወዳቸዋለው አድናቂው ነኝ

  • @Onelo1256
    @Onelo1256 ปีที่แล้ว +3

    የዘፈን ጣእምና ለዛ ዛሬ ሰማሁ

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 ปีที่แล้ว +2

    አብይ ምናምን ብለሽ ስለቀባጠርሽ ዲስ ላይክ አሽሬሻለሁ 😂

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 ปีที่แล้ว

    አረ ከትዝታና ቅርሳቅርስ ታሪክ አብይን የደጉ ዘመንን የሚታወስ ነገር አለርጅክ ስለሚሆንበት ስለሚያመው አረጋህኝ እንዳያፈናቅልህ እንዳያፈርሰህ ጎመን በጤና

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +2

    ❤❤አረጋኸኝ ስወደው

  • @buribelachew1111
    @buribelachew1111 ปีที่แล้ว +4

    በአረጋህኝ ዘፈን ግዜ ያበደ ፍቅር ዉሰጥ ነበርኩ። የዛሬን አያድርገዉና!!!

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ግዜ እዬ ግዜ እንዴት ይናፍቃል

  • @BedluWelde
    @BedluWelde 2 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ድምጽ የት ሄደ ሴያረጁ እንደዚነው

  • @genetabate45
    @genetabate45 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ድምፅ አለዉ.👏

  • @ዳአምቴመሸሻ
    @ዳአምቴመሸሻ ปีที่แล้ว +1

    ኑርልንንን

  • @richoadmssu7842
    @richoadmssu7842 ปีที่แล้ว +2

    My king, my big, stronger, my hand song, brother God bless you for everything this song. I love very much always listen this song because that time it’s famous still famous. We love you so much all of you. Love you thank 🙏🙏 God bless ethiopia. God bless all Ethiopian people we love you guys.😍❤️🇪🇹🇪🇹

  • @yeshiwari373
    @yeshiwari373 ปีที่แล้ว

    ወይ ትዝታ እድሜ ይስጥልን

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 10 หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜ አረጌ
    የማይቀር ድምፅ ወይኔ ድምፅ🙏

  • @MikiasDerese
    @MikiasDerese 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አረጌ

  • @serkefele8534
    @serkefele8534 ปีที่แล้ว

    የአዲስ አበባ ልጅ ምርጥ

  • @muliefentie4124
    @muliefentie4124 6 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ እምየ ይህ የጨለማ አልፍ ከዚያ ከድሮም ወጋገኑ ፈገግ ያለ ጊዜየብርሀን ጊዜ መቶ እንደምናሽ ሙሉ ተስፋ አለን ሞት ለጨለማው እና ለጎጠኛው መሪ ድል ስለ እውነት ለሚታገለው ለአማራ ፋኖ

  • @TigistFikadu-f7l
    @TigistFikadu-f7l 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @getahunnegash2681
    @getahunnegash2681 ปีที่แล้ว +1

    Just amaizing!!!!!!!

  • @sarina-zs8io
    @sarina-zs8io ปีที่แล้ว +1

    አረጋህን 🌹🌹👌

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 ปีที่แล้ว

    Kengdeh leamlakeh zemer

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho ปีที่แล้ว

    ንዋይ ፣አረጋኝ ፣ፀሓዬ ፣ቀመር ፣አብተው ወዘተ እንወዳቸዋለን !

  • @MekdesNigussie-q6y
    @MekdesNigussie-q6y 11 หลายเดือนก่อน

    Arege wow

  • @እረድኤትየኔልዩ
    @እረድኤትየኔልዩ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RuthSleshi
    @RuthSleshi 5 หลายเดือนก่อน

    ጋሸ ሙላው ነኝከፉኝ

  • @muke614
    @muke614 ปีที่แล้ว +43

    እህ የ70ዎች የት ናችሁ? አይ አዱ ገነት ሰብሰብ ያለች ሆና የፍቅር ከተማ የነበረችበት "እስቲ ዘለል ዘለል"

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ ปีที่แล้ว +2

      የአዲስ አበባ ልጅ ❤ ❤ ❤

    • @BedriyaHussen-e6o
      @BedriyaHussen-e6o ปีที่แล้ว +2

      አለን ከነትዝታችን🎉

    • @ZenbecheAsefaw
      @ZenbecheAsefaw 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዘመን-ጀ6ቐ😊😊

    • @BeletuBeletu-pn6he
      @BeletuBeletu-pn6he 7 หลายเดือนก่อน

      😊​@@ዘመን-ጀ6ቐ

    • @MRDDanie
      @MRDDanie 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤anta dealer nah latah alfalegem emabata tetbek fekernah.....Daghenaton.....ple ...ewdachwalhu🎉

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 ปีที่แล้ว +7

    ደጉ ዘመን እንባየ መጣ

    • @dollygatatg2328
      @dollygatatg2328 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ደጉ ዘመን ።

  • @bughziibughziz5314
    @bughziibughziz5314 ปีที่แล้ว

    Lenami yiha zefin desstaym hazenam newe betam ewedewalehi

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 หลายเดือนก่อน

    እንቁ እኮነህ ውድ አረጋኽይ።

  • @ahmedderese-nn7pz
    @ahmedderese-nn7pz ปีที่แล้ว +2

    ኑሩበት❤

  • @Chakebo
    @Chakebo 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ዘመን ይምጠልን

  • @tsigehaile125
    @tsigehaile125 11 หลายเดือนก่อน

    አረግዬ የማይለወጥ የማይሻክር ድምፅና ለዛ ኑር ለዘለአለም

  • @HabtemichaelAlem-j1z
    @HabtemichaelAlem-j1z ปีที่แล้ว

    እውነት እንባ ተናነቀኝ የ7ዎቹን ብታነሱ ከሙዚቀኞች አረጋህኝ፣ነዋይ፣ኤፍሬም ጥልሽ እና መሀሙድ ይቀጥላል ፍቅር አዲስ፣አቦነሽ፣አመልማል፣ብዛወርቅብይቀጥላል //ከመድረክምሰዎች አለብሾ፣ እንግዳ ዘር ወዘተ የማትረሱ የልጅነት ዘመናችን ትውስታወች ነበራችሁ ❤❤❤

  • @wesenbelihu
    @wesenbelihu 8 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አረጊ ምንም አልተቀየረም እንደ ጥንቱ ነው ከሰውነት መወፈር በቀር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ ስነስረአት የለህ

    • @wesenbelihu
      @wesenbelihu 8 หลายเดือนก่อน

      🎉❤❤❤❤

  • @TeddyDesyibelegn
    @TeddyDesyibelegn 7 หลายเดือนก่อน

    Leyu newu

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 8 หลายเดือนก่อน

    you remind me my mom because she likes your song good Memories

  • @EbeKebe-u5q
    @EbeKebe-u5q 6 หลายเดือนก่อน

    ❤yemidir tor❤serawit

  • @abebaw145
    @abebaw145 19 วันที่ผ่านมา

    ❤እንወድሀለን !

  • @AffectionateDimSum-rs2be
    @AffectionateDimSum-rs2be 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይጨምርለሀ