Ethiopia | የሳይነስ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Sinusitis)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 104

  • @GerezihrGebregrgsHaftu-ge2mw
    @GerezihrGebregrgsHaftu-ge2mw 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ነዉ ክቡር ዶክተር ወንድማችን

    • @EyayaGebre
      @EyayaGebre 5 หลายเดือนก่อน

      yite new

    • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
      @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 18 วันที่ผ่านมา

      ደኩተር ሰላም። እኔ ሲመምርኝ ሀሰራቦታየ ድመት ነበር 15አሁን ቀን ሆነኝ ልሞትነው መፈትህሀለህ?😢😢

    • @sofiyasofiya2204
      @sofiyasofiya2204 8 วันที่ผ่านมา

      አይቀሰቅስም

  • @ShamsGirms-hu4vh
    @ShamsGirms-hu4vh หลายเดือนก่อน +2

    Wawwww Dktar baxame amsaGenalaw ewkatehen selkafalkg edemana xanawen ysxelg

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን። አመሠግናለሁ ❤
      ሌሎች ቪዲዮዎቼን ይመልከቱት።

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድክተር አመሰግናለሁ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน +1

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇
      t.me/premiumethio

  • @liyateklu-fq2gw
    @liyateklu-fq2gw 20 วันที่ผ่านมา +1

    Rasen amog ayakim gin beteleye huneta erasen eyasamemegni new

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ዶክተር እስኪ ስለደረሰው ግፌት መድሀኒት ማቆም ይቻላል ወይስ አይቻልም ንገረን ዶክተር ስደት ላይ የኛ መድሀኒት እየወሠድኩ ነበር ግን መድሀኒቱን ማቆም ይፈልግ ነወ ግልፅ አርገህ ስራልን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  11 หลายเดือนก่อน

      የደም ግፊት መድሃኒት ማቆም አይመከርም።
      የጎንዮሽ ጉዳት ከታያቹ ሃኪሞን ያማክሩ።

  • @TibkaTsegawbizu
    @TibkaTsegawbizu 3 หลายเดือนก่อน

    Xylometazolin nasal dropr bp 0.1%w/v ለነስር ይሆናል እንዴ ዶ መልስልኝ እባክክ

  • @yalemworkbazezew289
    @yalemworkbazezew289 7 หลายเดือนก่อน +1

    D/R Eenam yalkachewene melketiche hulu alubeye ebakhe dr betley afenchayea wesete abetole beza laye betame yaseleyale eko tesekayewe eko

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน +1

      ስለ አስም በሽታ የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇
      th-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/w-d-xo.html

  • @MelkamuAndarge-i5k
    @MelkamuAndarge-i5k 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የሣይንስ በሽታ መድኃኒት አሐው ቅዝቃዜ ሲሆን አፈንጫየን ያፍነያል አይኔን ያሣከከኛል መፍትሄ ካለው

  • @TeddyAyele-zh6bs
    @TeddyAyele-zh6bs 29 วันที่ผ่านมา

    Explain the drugs for this disease

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩምዶክተር

  • @AsHn-ln9dc
    @AsHn-ln9dc 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጧት ጧት በጣም ያስነጥሰኛል ምን ላድረግ ዶክተርየ

  • @user-fx2qn6
    @user-fx2qn6 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር የአሥም በሽታ ሙሉ በሙሉ በህክምና ኖርማል መሆን ይቻላል ወይት አገር ነው ያለህው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      የአስም በሽታ ሙሉ በሙሉ ሊለቅ አይችልም። ተመልሶ ሊቀሰቀስ ስለሚችል። ነገር ግን ሲቀሰቀስብዎት ወደ ቀድሞው መመለስ እና ጤናማ ኑሮ መኖር ይቻላል።

    • @user-fx2qn6
      @user-fx2qn6 10 หลายเดือนก่อน

      ❤️በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር

    • @user-fx2qn6
      @user-fx2qn6 10 หลายเดือนก่อน

      ግን በመጀመሪያ ሲጀምራት እህቴ ናት አፋንጫዋን መዝጋት ማሥነጠስ ማሥለቀሥ ፊት መብላት ነበር እራሥ ህመም አሁን ግን ወደ ልቧ ገብቷል ግን ብዙ ግዜ ሀኪም ቤት ትሄዳለች ባፋንጫ የሚገባ ጠብታ ኪኒን እድሁም ሹሩፕ ትጠቀማለች ግን ለተወሠነ ቀናት ይተዋታል ከዚያም ይመለሳል በተለይ በዳመና ግዜ ዶክተሮችም ሲሉ ቦታ ሥትቀይሪ አሉ ግን አብሮ ነው የሚጓዘው እና ተጨማሪ መፍትሄ ካለወት ዶክተር ከይቅርታ ጋር

  • @ElsabetMengesha-t7p
    @ElsabetMengesha-t7p 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እኔ ትርሴን ይመኚ ነበር እነ ከፈተኛው ቀጥሎ ሁለተኛው ጥርሴ ሰርጀሪ ከተሰራሁ ከ አንድውር በሆላ እፍጫየ ስር ይፍነኛል ጆሮየን ይሳከኛል ሂጅ ስታይ ከውስጥ የአበጠ አለው ምን ላድርግ ዳክተር 🙏🙏

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇
      t.me/premiumethio

  • @Kcjc-f8z
    @Kcjc-f8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰ ላምዶክተር
    ያስነጥሰኛልከአፋጫየ
    እደውሀይፈሰኛል
    በተደጋጋሚይነሳል
    ሽቶነገርወይምመጥፎምሽታቢሆን
    ወዲያውኑይጀምረኛል😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  20 วันที่ผ่านมา +1

      የሚቀሰቅስቦትን ነገሮች በማቆም እና በመራቅ እንዳይቀሰቀስ መከላከል ይቻላል።

  • @Freeworld-k8r
    @Freeworld-k8r 8 หลายเดือนก่อน +1

    When i use tablet from a pharmacy it goes but when i end up taking the tablet it starts again so what should i do

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን
    እኔ የ2ወር እርጉዝነኝ ማስታገሻ መውሰድ እችላለሁ? ወይም ስፕሬይ አልቻልኩትም እራሥምታቴን እያሥነሣብኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇
      t.me/premiumethio

  • @MntaAmer-dz5sb
    @MntaAmer-dz5sb 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ላይ አፍንጫወ ላይ እንደ ስጋ ይወጣል ምን ብነደርግ ይሻላል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 หลายเดือนก่อน +1

      በቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ቢታዩ መልካም ነው።

  • @zeharaabdela7290
    @zeharaabdela7290 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tank you

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @SeidOuditr
    @SeidOuditr 3 หลายเดือนก่อน

    ሳይነስ እየቆየ ሲመጣ ሳንባን ያፍናል እንደ አሁን አሁን ለመተፈንስ እየተቸገርኩኝ ነው

  • @beti7407
    @beti7407 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እኔ አፍንጫዬን እና ጉሮሮዬን በጣም ያሳክክኛል አኪም ቤት ሄጂ በአፍንጫ የሚንፋ መዳህንት ሰቶኛል 4አመት ሆንኝ መዳኒትን መጠቀም ከጀመርኩ ሊላ ጉዳት ይኖርው ይሆን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇
      t.me/premiumethio

  • @Aman23901
    @Aman23901 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እኔ ከ10 አመት ሆኖብኛል የግራ አፍንጫዮ ተደፍኗል ። ቀዶ ህከምና የትልሄ
    ድ?????

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  2 หลายเดือนก่อน

      የአፍንጫ, ጆሮ እና የጉሮሮ ስፔሻሊስት ያማክሩ።

  • @habobahabo7662
    @habobahabo7662 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ያለሁት ደስደት ነው ከምታስረዳቸው ሁሉ እኔም ተጠቂ ነው ስራዬ ፀጉር ቤት ነው ያስነጥሰኛል ጉረረዬን ይበልኛል እራሴን ያመኛል ያተኩሰኛል አፍጫዬ በብዛት ይቀጠቀጥብኛ በተደጋጋሚ መላ በለኚ የምድን ከሆነ ንገረኚ መፍተሄውን 😢 ሰዎችን ሳስተናግድ አፍጫዬ ይቀጠቀጥብኛ ያስነጥሰኛል😢😢😢😊

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @utfg9140
    @utfg9140 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እባክህን እርዳታህ ያስፈልገኛል እኔ ሳይነስ ሊገለኝ,ነው መላ በለኝ ፕሊስ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน +3

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

    • @ZeharHasan-wb4xj
      @ZeharHasan-wb4xj หลายเดือนก่อน

      ሰላም ዶክተር ለቤትህ አድስነኝ ፐናዶየል ሳይነስ እሚልከኒን ሁልግዜ ብወስድችግርአለዉ​@@dr.abrahamkassahun

  • @HenokMe
    @HenokMe 19 วันที่ผ่านมา +1

    ማር አለርጂክ ይቀሰቅሳል እንዴ???

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 วันที่ผ่านมา

      ማር በህፃናት እና በአዋቂዎች ሳልን ይቀንሳል።

  • @ይሁንለብጎነው
    @ይሁንለብጎነው 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢እኔም

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน

      መፍትሄው በቪዲዮ መጨረሻው ላይ ያገኙታል።
      ሌላ ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁ። 👇
      t.me/premiumethio

  • @haregmulugeta3475
    @haregmulugeta3475 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @MekdiDenebaru
    @MekdiDenebaru 27 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክቸር እኔምንም ሺታአይሸተኝም

  • @kadiredao2260
    @kadiredao2260 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰልክችን ላክልኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @ሀይሚይቱብ
    @ሀይሚይቱብ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ደክተር እኔ በጣም ያመኛል ቀዶ ጥገና ተብዬ ነበር እኔ በስደት ነው የምኖረው ፈራሁ ለሂወቴ ያሰጋ እደሆነ ብዬ😢😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 หลายเดือนก่อน +2

      የትኛውም ቀዶ ህክምና የራሱ የሆነ ጎንዮሽ ጉዳት ወይም complication አለው። ስለዚህ ጥሩ የስራ ልምድ ያለው ሃኪም ጋር መሰራት ጥሩ ነው።

  • @YoditMulugeta-ts7tl
    @YoditMulugeta-ts7tl 9 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 2 አመት ሆኗታል ቀዶ ጥገና ካደረገች ስጋ አስወጥታለች አሁን ድጋሜ አፍንጫ ወስጥ ያበጠ ስጋ አለዉ ስትተኛ ታኮራፋለች ምን ላድርግ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ አፍንጫዬ ውሥጥ እባጫ ስጋ አለ ጭራሽ አየር ማስገባትና ማስወጣት አልችልም😢😢😢😢ጨንቆኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน

      Nasal polyp ይባላል። በቀላሉ በቀዶ ህክምና መውጣት ይችላል።
      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@dr.abrahamkassahun በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @Fhhf455Fggr5
      @Fhhf455Fggr5 3 หลายเดือนก่อน

      ወ​@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰመፍቴሔ ካገኘህ ለኔም ንገሩኝ 😢😢😢

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 3 หลายเดือนก่อน

      @@Fhhf455Fggr5 ሆስፒታል ሄጀ የሆነ የሚዋጥና አፍንጫ ውስጥ የሚረጭ መዳኒት ታዞልኝ እየተጠቀምኩ ነው ህመሙ ትቶኛል እብጠቱ ግን አለ

    • @FhGy-t1c
      @FhGy-t1c 23 วันที่ผ่านมา

      እኔም መከራየን እያየሁ ነው ውዴ ከነ ልጄ😢10 ወሩ ግን እንዳይሞትብኝ እሰጋለሁ

  • @DegituuGifara
    @DegituuGifara 8 หลายเดือนก่อน +1

    Please afaanii oromifaa hojadhuu

  • @Abdulfata-fd6uk
    @Abdulfata-fd6uk 4 หลายเดือนก่อน

    አስም ና ሰይነስ ልዩነታቻው ምንድነው ዶር

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇
      t.me/premiumethio

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከሰዉወደሰዉይተላለፋልደ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይለቅምደ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน

      በአግባቡ ከታከሙ ይለቃል።
      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @EmutiAsemerom
    @EmutiAsemerom หลายเดือนก่อน

    D/r yegabal eda sayense

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  หลายเดือนก่อน

      ሳይነስ አይጋባም። ነገር ግን የጉንፋን በሽታ ከሰው ወደ ሰው በሳል እና ከአፍንጫ እና ከጉሮሮ በሚወጡ ፈሳሾች ሊጋባ ይችላል።

  • @HalemaAlharthi
    @HalemaAlharthi 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ወላሂ አሰቃይቶ ልገለኝነው😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  2 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማፍቴ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  2 หลายเดือนก่อน

      የቪዲዮው መጨረሻ ላይ ያገኙታል።

  • @ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ
    @ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አረ መፍትሄ ዶክተርህ ሳይነስ ገደለኛ ከጀመረኛ3 ወር ሁኑኛን አሁን ይባስ ብሎ በአፍጫየ መጥፍ ጠርን ይወጣን😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 หลายเดือนก่อน +1

      በአፍንጫ, ጉሮሮ እና ጆሮ ስፔሻሊስት ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

    • @ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ
      @ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ 9 หลายเดือนก่อน

      @@dr.abrahamkassahun ዶክተራየ ሀኪም ቤት መሂድ አልችልም ያለሁት ስደት ነዉ 😥 እባክህ በቤት ዉስጥ ማድረግ የምችለዉ ነገር ካለ ምክር ስጠኛ 🤲😥😥😥

    • @NaherDesta
      @NaherDesta 8 หลายเดือนก่อน +1

      Adirsachew yet new yemigejew

    • @UmAbubekr-zs5hv
      @UmAbubekr-zs5hv 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ የት ነው ያለሽው በስደትም ሀኪቤት አለ ኩትራት ከሆሽ ሱወቹን ውሰደኝ በይ በውጭ ከሆሽም የትም ቢሆን መተሀከም ይቻላል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 หลายเดือนก่อน +1

      t.me/premiumethio

  • @FatmahMohammed-z7k
    @FatmahMohammed-z7k 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተርዬ በአስም በሺታ ተሰቃዬሁ መፍቲሄ ከለህ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/w-d-xo.html

  • @BrukAbeb
    @BrukAbeb 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ለረጅም ጊዜ የማስነጠስና የአፍንጫ የመደፈን ችግር አለብኝ እባክህን መፍትሄዉን ብነግረኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @habobahabo7662
    @habobahabo7662 9 หลายเดือนก่อน

    መፍትሄው ምንድን ነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

    • @MuluEth
      @MuluEth 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@dr.abrahamkassahunመፈትሄ ንገረን አዛራሡ ጥያቄነው ያለው

  • @በእምነትእዘዘው
    @በእምነትእዘዘው 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልጅ አለባት በርጠበተ ነው የመጣባት😢

  • @kadiredao2260
    @kadiredao2260 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yet new matalw

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 5 หลายเดือนก่อน +1

    በህክምናም

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @AdAs-z5v
    @AdAs-z5v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔአፍንጫየነዉየሟፍነኚ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  2 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @PaulosAbera-m7f
    @PaulosAbera-m7f 2 หลายเดือนก่อน

    እባክ ዶክቶር ታቻጋርኩ ማላ ባል 😢😢😢😭😭😭

  • @Mahderasefa-te8mk
    @Mahderasefa-te8mk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ገደለኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  2 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @HdhdYes-q1w
    @HdhdYes-q1w หลายเดือนก่อน

    👌👌👈