ተደጋጋሚ የሆነ የሳይነስ ህመም አስቸግሮታል? በቤት ውስጥ ማረግ የምንችላቸው ቀላል መፍትሄዎች | Dr. Sara Yohannes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @DrSaraFamilyDoctor
    @DrSaraFamilyDoctor  9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰፋ ያለ የጽሁፍ ማብራሪያ ቴሌግራም ቻነሌ ላይ ያገኛሉ👇
    t.me/healthtipsbydrsarayohannes

  • @abay-7
    @abay-7 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ሳራ በጣም ጥሩ ትምህርትና ምክር ነው። እኔ የሚያስነጥስ ሳይነስ ከያዘኝ 20 ዓመት ሆኖኛል። አሁ ጥዋትና አልፎ አልፎ አስነጥሶ ውሃ ፈሳሽ ይበዛና አየሩ ሲሞቅ ይተወኛል።

  • @መቻልደጉ-ቈ5ቸ
    @መቻልደጉ-ቈ5ቸ 4 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ በጣም ተቸገርኩኝ መጥፋት አይችልም እዴ እባክሽ በምን እደሚጠፋ መልሽልኝ

  • @epyemimo5214
    @epyemimo5214 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ አሁን ያልሽውን እጠቀማለሁ በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ

  • @SolomonFetene-f4o
    @SolomonFetene-f4o 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን በዚህ ሰአት በህመሙ እየተሰቃየሁ ነው TH-cam search ሳደርግ የአንቺን ስራወች አገኘሁ እናም ጥሩ ህክምና ነው D.r አጅግ አመሰግናለሁ

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  2 หลายเดือนก่อน

      @@SolomonFetene-f4o ሠላም ሠለሞን፣ አመሠግናለሁ ደስ ብሎኛል ስለጠቀመህ🙏🙏

  • @ZebenechBelete
    @ZebenechBelete 4 หลายเดือนก่อน +1

    Almitamin tiru New Yilalu Lesayines Mn Tiyalesh Docter

  • @medinegn7863
    @medinegn7863 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ከረዳኝ ልሞክረው

  • @DrSaraFamilyDoctor
    @DrSaraFamilyDoctor  9 หลายเดือนก่อน +3

    ካንሰር መከላከያ መንገዶች👇
    th-cam.com/video/HCojHTIsM0w/w-d-xo.htmlsi=h4KaG0WAnNKmZBuV

  • @YuyuFozi
    @YuyuFozi 5 หลายเดือนก่อน

    Ene betam yasnetisegnal fesashim betam alewu demo koytobegnal ebakisu

  • @saraseyfu8741
    @saraseyfu8741 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @ZbibaAsgawAsfaw
    @ZbibaAsgawAsfaw 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አደንቅሻለሁ ዶክተር ምርጥ ትምህርት

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  8 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ በጣም🙏🙏

  • @ejaraadugna574
    @ejaraadugna574 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ የሆኔ ሚክር ነው ደ/ር
    እኔን በጣም አሰቃይቶኛል ፊቴን ያየሳኪኬኛል ይበላኛል አንድ ኣንዴ የስለቅሰኛል የፍነኛል ውሃ የሚመስል ፈሻል ቶሎ ቶሎ ይፈሳል
    እና ያስነጥሰኛል በተለይ ቅዝቃዜ ስኖር ደግሞ በጣም ያስቸግረኛል ፣አንድ ጥያቄ ልጠይቁት?
    በእክሚና ደረጃ ፈጽሞ መዳን ይቻላል ? ወይስ አይቻልም?

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  3 หลายเดือนก่อน

      ሠላም፣የሳይነስ ህመም እንደመንስኤው ይለያያል፣አለርጂ ከሆነ ማጥፋት አይቻልም፣ግን መቆጣጠር ይቻላል፣ሀኪም ጋር መታከም ያስፈልጋል

  • @Getudereju
    @Getudereju 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr

  • @mulugetahailu2745
    @mulugetahailu2745 7 หลายเดือนก่อน

    አናመሠግናለን

  • @LataHordofa-t2q
    @LataHordofa-t2q 3 หลายเดือนก่อน

    Barzafin metaxenii ina ind hum retii ke lomii gar metaxenuu yitekimal wey?

  • @millionchewaka5483
    @millionchewaka5483 3 หลายเดือนก่อน

    Betam kamichegeribet guday silehone ebakish irjign

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @DrSaraFamilyDoctor
    @DrSaraFamilyDoctor  9 หลายเดือนก่อน +2

    ስለቫይታሚን D እጥረት👇
    th-cam.com/video/Y3qq2l06RJY/w-d-xo.htmlsi=Zdwzw6X33I6qvZOU

  • @gibrinamesno5019
    @gibrinamesno5019 4 หลายเดือนก่อน

    Fantastic lesson

  • @Semgn
    @Semgn 4 หลายเดือนก่อน

    selam d.r ene ahunewe yejemeregn gene tayehalewe medanite tesetognal gedemo betame yazoregnal medanitune gena 1 geze newe yewesedekute fesashe yelegneme ayasenetesegneme ewenete sayenese newe

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 5 หลายเดือนก่อน

    በርቺ

  • @RibkaAragaw
    @RibkaAragaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአፍንጫ polyps ምንድነው ?

  • @RahemetR
    @RahemetR 3 หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil mabrariya new yeseteshin

  • @MekdiDenebaru
    @MekdiDenebaru 22 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አዳማትሆኖኝን ምንም ሺታአይሸተኝም ምድነዉ መዳኒቶ

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre415 6 หลายเดือนก่อน

    Rasane Batame Yamagni Ale Sheta Kacatatagni Kezekaza Kakazakzagni Afecayane Yasakagni Ale tasakayhu

  • @RttTrt-f1d
    @RttTrt-f1d หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ምንም አይነት ሽታ አይሸተኝም እና ፈሳሽም ብጫ ነዉ ቀኝ አፍንጫየን ነዉ

  • @seidselman3016
    @seidselman3016 8 หลายเดือนก่อน

    🎉thankyou ዶክተር ሠፋ ያለ ማብራሪያ ነዉ የሰጠሽኝ

  • @DrSaraFamilyDoctor
    @DrSaraFamilyDoctor  9 หลายเดือนก่อน +1

    Rheumatoid arthritis👇
    th-cam.com/video/jfbthG6IfTY/w-d-xo.htmlsi=JwnvQC2idilZyumy

  • @habtamukassahun4890
    @habtamukassahun4890 3 หลายเดือนก่อน

    እሥቦርት እዴትተው መፍትሔ አለው

  • @ጠጅነሽየማርያም
    @ጠጅነሽየማርያም 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ምያስቸግረኝ ጠዋት ጠዋት ስነሳ ነው እና በጣም ያስነጥሰኛል እባክሽ መፍቴ ካለሽ ለመነሳት እሰለቻለው ጭራሽ

  • @rahelyemane4136
    @rahelyemane4136 6 หลายเดือนก่อน

    Ebaksh amharic alchilm qutr slkish stin kebad since alen

  • @Semgn
    @Semgn 4 หลายเดือนก่อน

    fesashe yelegneme tenesehe sekesakese yazoregnal

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ኣፍንጫየ ምንም ኣይነት ሽታ ኣይሸተኝም ይህ ከሆነ ከ10 ኣመት በላይ ሆነን መድሃኒት ይኖረዋል 😢😢😢😢

    • @MekdiDenebaru
      @MekdiDenebaru 22 วันที่ผ่านมา

      እኔም አይሸተኝም

  • @MenbereAbate-j5l
    @MenbereAbate-j5l 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርአድራሽየትነውአለሮጂአለብኝጉሮሬዬንይበለኛልፊቴእየተበላነው

  • @RibkaAragaw
    @RibkaAragaw 8 หลายเดือนก่อน

    Hi የአፍንጫ polyps ምንድነው

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  8 หลายเดือนก่อน

      ሠላም፣አፍንጫ ውስጥ ያሉ ትናንሽ እባጮች ናቸው።

  • @TigestBayana-n6i
    @TigestBayana-n6i 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ደክተር እኔ ባፍንጫየ ሲያስነጥሰኝ ደም እስኪወጣኝነው

  • @UttJgf
    @UttJgf 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ እኔም እህቴም ሳይነስ አለብን ግን 3 /4 አመት ሆነን ከያዘን ግን የሳ በጣም ከበዲ ነው በጣም ያስነጥሳታል ባፍጨዋ እደውሀ ይፈሳል ጉሮሮዋ ያብጥና ይጠፋል ተመልሶ ያብጣል አረብ ሀገር ነበር የጀመራት እዛም ሀኪም ሄዴች ምንም መፍትሄ የለውም አሁን ኢቲዮጲያ ናት ያልሄደችበት ሀኪም ቤት የለም ከክፍለ ሀገር እስከ አዲስ አባ መፍትሄ አጣች ፀጉራ ሳይቀር እረገፈ ዶክተርየ መፍትሄ ካለሽ እዳታልፊኝ

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 3 หลายเดือนก่อน

    ለሳይነስ ችግር ፍቱን መድኃኒት ከፈለጋችሁ ደዉሉልኝ።

  • @SelamDenelash
    @SelamDenelash 3 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ዶክተር ከያዘኝ ሶስት አመት ሆኖኛል እና መፍትሔዉ ምንድን ነዉ ሊለቀኝ አልቻለም

  • @Kcjc-f8z
    @Kcjc-f8z หลายเดือนก่อน

    ሰላምዶክተርለቤትሽአዲነስነኝ
    እኔምልክቶቹአሉብኝበሽታምክንያትአፍጫየንያ
    መኛልጠዋትስነሳበጣምእያስነጠሰ
    አፍጫየውሀነውእሚፈሰው
    እቅልፍአልተኛም እራሴንያመኛልበስደትነኝመልሽልኝ

  • @achenefmelese4654
    @achenefmelese4654 4 หลายเดือนก่อน

    Dr please kebdognal yemitseribet Hospital endimeta adress lakilign pls

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  4 หลายเดือนก่อน

      ሠላም፣ፍቅረሠላም አጠቃላይ ሆስፒታል አዲስ አበባ፣CMC ከጋስት ሞል ጀርባ፣በ+251939595960 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

    • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
      @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 18 วันที่ผ่านมา

      የኔውድ 15ቀን ሆነኝ አይኔንያሰከኛን አፈጨየን ዘግቶኛን መፈትሂካለሺ ?​@@DrSaraFamilyDoctor

  • @abdilkafabdella
    @abdilkafabdella 8 หลายเดือนก่อน

    ደክተር ከፈተኞ ሰል ሲኖረውስ ምን ማድረግ አለብን?

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  8 หลายเดือนก่อน

      ከሳሉ ጋር ትንፋሽ ማጠርና ትኩሳት ካለ ሀኪም ጋር በመሄድ የኢንፌክሽን ማጥፊያ መድሀኒት ይታዘዛል፣

    • @SolomonMan-i9d
      @SolomonMan-i9d 3 หลายเดือนก่อน

      Doctor እባክሽ ዝም እንዳትዪኝ በልጅነቴ ቀላል መስሎ ጀምሮኝ ሊገለኝ ነው ሁለቱንም የአፍንጫ ቀዳዳዎች ይደፍነኛል ደረቴን በመጫን ትንፋሽ ወደ ውስጥ ማስገባት ያስቸግረኛል እና በጣም ወፍራም የሚያጣብቅ ነጭ አክታም አለው ስለፈጣሪ ብለሽ ምን ይሻለኛል አይኔንም በጣም ይቀለኛል አፍንጫዬንም እንደዛው ስነካው ደግሞ ረዘም ላለ ግዜ ያስነጥሰኛል እባክሽ doctor ለፈጣሪ ብለሽ ምን ይሻለኛል ለልጄ ትንሽ ብቆይላት

  • @Meronbedane
    @Meronbedane 9 หลายเดือนก่อน

    Selam ehte one larjim amet iyasaqayegn new kabet sewexa yishalegnal batalay xawat xawat uff ayadirs new baxam tachagryalew

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  9 หลายเดือนก่อน

      ሠላም፣ትክክል የሳይነስ ህመም በጣም ህይወት ላይ ተጽእኖ የሚያመጣ ህመም ነው፣

  • @SenaKiya-eu4og
    @SenaKiya-eu4og 9 หลายเดือนก่อน

    ስፕረዩ ስሙን አስቀምጪልን

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  8 หลายเดือนก่อน

      Mometasone nasal spray በቀን ሁለቴ
      Oxymetazoline nasal spray በቀን አንዴ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NohBig-o4s
    @NohBig-o4s 3 หลายเดือนก่อน

    Doctor where are you doing now
    Please put your working place and contact phone also
    Thanks

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  3 หลายเดือนก่อน

      Hello My work place is Fikreselam General Hospital, CMC, Behind GAST Mall
      Call via +251 93 959 5960 for appointment.

  • @rahelyemane4136
    @rahelyemane4136 6 หลายเดือนก่อน

    Ebaksh ehtie haras neng bezi hmam tesaqeye slkish wey demo where is your hospital

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  6 หลายเดือนก่อน

      Selam Rahel, FikreSelam General Hospital CMC Michael Kesra seat wchi seralehu, Eskeza betelegram @drsara444 anagrign

  • @nigatbiset9289
    @nigatbiset9289 5 หลายเดือนก่อน

    መፍትሄው ብዙም አልተብራራም

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 9 หลายเดือนก่อน

    አትቆጭ

  • @richg3578
    @richg3578 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር እርጉዝ ነኝ እና ሳይንስ እና ሳምባ ምች ኣለብኝ ከሁሉ የባሰብኝ ደሞ ሳል ነው ማለት ሳምባ ምች የሚነሳብኝ በቅዝቃዜ ወቅት ነው ያስነጥሰኛል 24ሰዓት ንፍጥ ኣለ ኣፍንጫየ ጎረረየ ኣይኔ ይበላኛል ሲብስብኝ ደሞ ሳምባ ምች ይጀምረኛል በተለይ ለሊት መተኛት ኣልችልም በጣም ያስለኛል ስስል ሽንቴ ያመልጠኛል ያስመልሰኛል ደረቴ ላይ ያፋጫል የተቆራረጠ ኣክታም ኣለው እና ሲብስብኝ ሃኪም ቤት የሚሰጠኝ መድሃኒት ነበር እና ለግዜው ይተወኝ ነበር ኣሁን ግን መውሰድ ኣልችልም የ5ወር እርጉዝ ነኝ ምን ላርግ በናትሽ ተሰቃየሁ አሁን ከለሊቱ 6ሰዓት ሊሆን እያሳለኝ ነው የምፅፍልሽ መፍትሄ ካለው እባክሽ

    • @HaymanotTeshome-hd7fh
      @HaymanotTeshome-hd7fh 8 หลายเดือนก่อน

      የእርጉዝ እኮ አለ ሀኪምሽን አማክሪ የት ሀገሮ ነሽ

    • @DrSaraFamilyDoctor
      @DrSaraFamilyDoctor  8 หลายเดือนก่อน

      ሠላም እንዴት ነሽ ይቅርታ ስለዘገየሁ፣እንዴት ነሽ አሁን?

    • @UttJgf
      @UttJgf 4 หลายเดือนก่อน

      የአላህ የህቴ አይነት ተመሳሳይ በሽታነው መፍትሄ ታገኘሽ እህቴ ለኔም ንገሪኝ ተሰቃየች እህቴ

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 9 หลายเดือนก่อน

    ቀስ ብለሽ ብታሳይን ይገባናል

  • @TafeseYau
    @TafeseYau 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ራሲ ያከካል ጪቅላቱ ያ