የጋለሞታ ምልክቶች በፓስተር ቸሬ(ልጄ ሆይ ስለምን ጋለሞታ ሴት ትወዳለህ?)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 448

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  3 ปีที่แล้ว +78

    የአገልግሎት ቀናቶች
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

    • @Mire8839
      @Mire8839 3 ปีที่แล้ว +1

      ሙሉ አድራሻችሁን ፃፋልን ከነአቅጣጫው መምጣት እንፈልጋለን

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 ปีที่แล้ว +2

      ፖስተርዬ ቀጥል አስመልጠን ጌታ ዘመንህን ይባርከው

    • @uptodateuptodate7975
      @uptodateuptodate7975 3 ปีที่แล้ว

      ዋዉዉዉዉዉ ደድዬ ተበረኪልኝ ዘመንክ ይለምልም♥📖💯🍇😘

    • @workuwoledegiorgisherbaye151
      @workuwoledegiorgisherbaye151 3 ปีที่แล้ว +1

      😂

    • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
      @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ 3 ปีที่แล้ว +1

      ፓስተርእኔየኦርቶዶክስእምነትተከታይነኝአንተስትሰብክመፀሀፍቅዱሴንይዠነውየምከታተልህግንከቃሉወዳወድህብለህአሰብክምእውነቷንብቻእግዚአብሔርአምላክየገልግሎትዘመንህንየባርክከዝህምበላይፀጋውንያብዛልህ

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +67

    በየትኛውም እምነት ውስጥ እንደዚህ በእውነትና በድፉረት ትምህርት የሚሰጡ ሰዎች ጉዳቸው የሚነገርባቸው ፖስተሮችን (ዲያቆኖች )መንፈሳዊ መስለው የሰውን ህይወት የሚያበላሹ ሰዎች እንደ ፖስትር ቸሬ አይነትን አስተማሪ አይወዱም ማጥፋት ነው ይሚፈልጉት ይህ ትውልድ ይሄ ግልፆ ትምህርት ያስፈልገዋል

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 ปีที่แล้ว +53

    ሰላም ለእናንተ በጌታ የተወደዳችሁ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች
    ቸሬ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ😍
    ብሩክ ተስፍችን ኢየሱስ ይመጣል🙏

  • @sam846
    @sam846 3 ปีที่แล้ว +20

    የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ዛሬ የወንጌል ትምህርት ቀርቶ በስመ ተአምራትና የማዳን ፕሮግራም በታጨቀበት ዘመን ይሄን የሰው ልጅ ሶፍትዌር የሚገነባ የወንጌል ትምህርት እየተብራራ ከህይወት ጋር ተቀምሮ መሠጠቱ ፓስተርን አመሠግነዋለ ይሄ እጅግ ልዩ ትምህርት ነው ። ፓስተር ቸሬ ከባድ ሚዛን ነው thank you

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተሪዬ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ተጠቅመናል ትሳደባለህ ለሚሉት አትስማቸው ከብዙ ነገር አስመልጠኸናል ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 3 ปีที่แล้ว +24

    እዉነት እልሀለሁ መፀሀፍ ቅዱስ እድህ ያወራልብየ አላስብም ነበር ሙስሊምነኝ ግን የምታስተምራቸዉ ነገሮች ይመቹኛል👌

  • @roseabebe9177
    @roseabebe9177 3 ปีที่แล้ว +14

    አረ ፖስተርዬ ስድብ እንዲህ ከሆነማ ሁሌ ስደበን የእውነት ተባረክ 1ኛ ነህ በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣዪን ትምህርት

  • @amalethiopia4888
    @amalethiopia4888 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቸሬ ተባረክልን እንዳንተ አይነቶቹ በምድራችን ይብዙልን ጸጋ ይብዛልህ

  • @masarattasifeye1251
    @masarattasifeye1251 3 ปีที่แล้ว +26

    በጣም መማር የሚገበን ትምህርት ነው ፓስተር ቸር ጌታ ቀሪ ዘመን ይባርክ🙏🙌

  • @tayeuendale2885
    @tayeuendale2885 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን በልዩነት ማንም ያልደፈረውን ኃጢያት በእውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል እያሳየህ ሰለሄነ ጌታ በብዙ ይባርክህ ።እግዚአብሔር በዚህትውልድ የዘራህውን እንደሚያሳጭድህ እምናለሁ።

  • @lifelife4904
    @lifelife4904 3 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ እየሱስ እድሜክን ይርዝመው አመሰግናለው ክብሩን ጌታ ይውሰድ ክብር ለእየሱስ ይሁንለት አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ5ጠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ5ጠ 3 ปีที่แล้ว +7

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ጸጋው ያብዛልህ አሜን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው አንዳንድ ጌታን እስከ ዛሬ ቸሬ የት ነበር እላላለው እሁንም አለመሽም መንፈስ ቅዱስ ተባረክ አንተን ትምህርት ስከታተል ጌታ ቀይሮኛል ተባረክ ጸጋው ያብዛልህ አሜን

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸር ብሩክ ሰው አግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባረክህ ይሄ ትምህርት ለእኔ በማስተዋል እንድሄድ በጣም እጅግ በጣም ይጠቅመኛል እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ትምህርት ነው ራስህን የምታይበት ትምህርት ነው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ውዴ❤🥰🥰🥰🥰

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 3 ปีที่แล้ว +3

    ተናገር የእግዚአብሔር ሰው መልእክቱ ለቤተክርስቲያን መሪዎች ለምእመናንም ነው ድንቅ መልእክት ዘመንህ ይባረክ።።

  • @muhidintaha6522
    @muhidintaha6522 3 ปีที่แล้ว +8

    ፓስተር አንተ የተባረክ ሰው ነህ ትምህርቶችን እውነትን የምያስተምሩ፣ ወደ እውነት መንገድም የምመሩ ናቸው ስለ አንተ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @emeba951
    @emeba951 3 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ይመስገን ! ለዘመኑ አስፈላጊና ትክክለኛ ትምህርት ! በብዙ ተባረክ !!

  • @Selamawittadesse6100
    @Selamawittadesse6100 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንን 🙏🙏
    ተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው
    በዚህ ቀጥል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
    በአንተ አግልግሎት ብዙዎች ከገደል አፋፍ እንደ ምመለሱ ምንም ጥርጥር የለም
    ለእግዚአብሔር ሰው አለ ብዙዎች ትላልቅ ሰማችውን ይዞ በተበላሹበት በዚህ ዘመን በአንተ በበቀል እየሰራው ያሎው እግዚአብሔር ይባረክ
    God blesse you with many

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +46

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

    • @asnakugutama3372
      @asnakugutama3372 3 ปีที่แล้ว

      Ameeeeeennn ameeeeeennn

    • @huluhager9145
      @huluhager9145 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርማል የትነበርክ እስከዛሬ 🙏🙏🙏

  • @turiamenshoa540
    @turiamenshoa540 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደ እ ንተ ዓይነቱን አስተማሪ በድፍረት የሚገስፅ ጌታ ያብዛልን ተባረክ ባወጣኸው ይጨመርልህ

  • @Messidegfa
    @Messidegfa 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን 🙏አምሰግናለሁ ፓስተር ቸሬ ተባረክ ዘመን የባራክ ስላንተ እግዚያብሄርን አመሰግንሃለሁ እንወድሃለን በጣም ነው የምወድህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጥ ፓስቴሪ የ ኑርልኝ

  • @tibbyzeleke235
    @tibbyzeleke235 3 ปีที่แล้ว +39

    I discovered this pastor(pastor Chere) couple months ago and am still blown away by his confidence in his God though the words he is using are a bit scary and sometimes funny but I found him very honest and very knowledgeable man. I will be following him. Tebarek thanks

  • @etalemahuadugna1301
    @etalemahuadugna1301 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸሬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @GemechuDaniel-xf9ud
    @GemechuDaniel-xf9ud ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ይህ ት/ም ጠልቃ ገባ እንዳንጠፋ እንድንጠነቀቅ

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት የእግዚአብሔር መልእክተኛ የሌላ እምነት ብከተልም ህይወትን የሚቀይር ስብከት የሰማውት ስተኛም ስነሳም አስማዋለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @roseabebe9177
    @roseabebe9177 3 ปีที่แล้ว +5

    ፖስተር ቸሬ እንዳንተ አይነት ሰወች ጌታ ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ ቤትህ ይባረክ

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቸርዬ ፈጣር ቤትህን ይጠብቅ የተበቀልከው አጋንት ቤትህ እንዳይገባ በቤትህ በር ላይ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ምልክት በጉበንህ ላይ የእግዚአብሔር ስም ይቀመጥ በእውነት በብዙ ተባረክ ፀጋ የበዛለህ ሰው

  • @redi206
    @redi206 3 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ይባርክህ አሁን በንጹሃን ልጆች ላይ ያለዉን የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር በአንተ ትምህርት ይንቀል በኢየሱስ ስም

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቸሬ ለብዙዎች መንቃትና መመለስ ሆነሀል ይህ የጌታ ድምጽ ነው።

  • @kingofsalem9164
    @kingofsalem9164 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው እንዴት ደስ ይላል እውነት እውነቱ ስንነጋገር
    ሸፋፍኖ ከሚፀልይልኝ ገስፆ ወደ ሚያድነኝ ይብዙልን
    ፓስተር አንተ ተሳድበህ አታውቅም ተባርክ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜንንንን 🙌🙌 የጌታ ጸጋ እየበዛ ይብዛልክ ፓስተር ቸሬ ግሩም ትምህርት ነው በጣም በጉጉት ትምህርታቸውን እስኪለቁ ከምጠብቀው አገልጋዮች አንዱ ነህ እድለኛ ነኝ ይሄን ጠቃሚ እውነትን ለመስማት በመቻሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክ። ❤❤👏

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ግዜ ትክክለኛውን መልዕክት የሚያስተላልፉ ቅሬታዎች ስላሉት፥ ሁሌም የምስጋናዬ ምክንያቶች ናችሁ ታማኝ የቃሉ አገልጋዮች!! እናመሰግናለን ቸሬ እውነትን በድፍረት እያስተላለፍክ ስላለህ።

  • @my_foundation
    @my_foundation 3 ปีที่แล้ว +8

    እንዲህ ዓይነት ትምህርት አንድ አጥቢያ ብቻ ሳይሆን በአብያተክርስቲያናት ሁሉ ተሰጥቶ መፅዳት ብንችልና ብንታጠብ በምን ዕድል። ፈውስ ለሁላችን ይሁን !!

  • @tsegaagago8093
    @tsegaagago8093 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው አለው።
    ዘመንህ: ትዳርህ: ቤትህ የተባረከ ይሁን።🙌🙌🙌
    ሌላ ምን ይባላል

  • @enuhayilu3109
    @enuhayilu3109 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስታስተምር ስትናገር ደስ ትላለክ እውነት እውነቱን ምትናገረው ነብይ ነኝ ባይች ተተንቀቁ ትላለክ ተባክ ትመቸኛለክ ፖሰተርዬ 😍😍😍

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 3 ปีที่แล้ว

    ለትውልድ በረከት ያርግህ ፓ/ር ቸሬ።ለዚህ ዘመንየሚሆን።

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l ปีที่แล้ว

    አንተ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ መቸም አመስግነን ሳንጨርስ ሰው ልውጥ ነው የሚለው አንተን አምላክ የባርክህ ወንድሜ

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሰው አለው በየዘመናቱ ስሙ ይባረክ

  • @prophetzerihunofficial1129
    @prophetzerihunofficial1129 3 ปีที่แล้ว +3

    በአሁኑ ጊዜ ሕይወትን ልታደግ የሚችል መሠረታዊ ትምህርት ነው።

  • @tigestmamo4101
    @tigestmamo4101 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመሰግንአለሁ እ/ር የአፍህን ፌሬ ያብዛልህ አሜን አሜን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 3 ปีที่แล้ว +1

    ቸሬ ስወድህ እግዚአብሔር ዕድሜ ይጨምርልህ።

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 3 ปีที่แล้ว +7

    Omg እንደ አንተ አይነቶችን ይብዘልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፅጋ ይብዘልህ ወንድሜ ቸሬ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነጻ የሚያወጣውን ትምህርት ሰለምታስተምር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    አንተ በጎ የክርስቶስ ውታደር ነህ የእምነትን ገድል አየታገልክ ትውሉዱን ነጻ ሰለምታወጣ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸሬ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ተባረክ🙌

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 ปีที่แล้ว +4

    Pastor ቸሬ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ስሰማው ነብስ አልቀረልኝም ትልቅ ትምህርት ነው ,ድንቅ ትምህርት ።🙌🙌🙌

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተርዬ በጣምም ነው የማመሰግንህ፤ ሌብነታችንን ሳትቀባባ ሳትደባብቅ በፍቅር ስለነገርከን ተባረክ። በጣም እጅግ በጣም ወሳኝ እውነት ነው የነገርከን

  • @robeltravel3080
    @robeltravel3080 3 ปีที่แล้ว +7

    ይምር እግዚአብሔር እየተጠቀብህ ነው ፓስተር ቸሬ
    እግዚአብሔር ይባርክ!!!!

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ስለትውልዱ መዳን አንተ ተባረክ።🙏🙏🙏

  • @salamelahned1023
    @salamelahned1023 3 ปีที่แล้ว +13

    በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልክ ፖስተርዬ የሚገርም መልዕክት ነው በቅድስና መኖር ይሁንልን 🙏🙏🥰🥰❤❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 ปีที่แล้ว

    ፖስተርዬ ለኔ የሕይወቴን መመሪያየሆነውን እግዚአብሔርን ቃል መግበከኛል እጅግ አድርጌ አመሰግንካለው ተባረክልኝ

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 2 ปีที่แล้ว

    እባካቹ የመጨረሻው በረከት አይለፈን ፅሎቱም ይድረሰን ጌታ ይባርካቹ።

  • @gezahegndegefa5091
    @gezahegndegefa5091 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ሆኖም ግን ያንተ ትምህርትና ትምህርት

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 ปีที่แล้ว +3

    እሴይይይይይ አሜንንንንንን ኢየሱስ ያድናል ተባርክ ቸሬ መፊዚዝ ጋራ ይገባው ወንጌል ይለውጣል አሜንንንንንንንንን📖🌹🌻🌷💚🇪🇹🇱🇧😍💯💯💯💯💯💯💯💯👈

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 3 ปีที่แล้ว +10

    Wowowowowowow የምገርም ትምህርት ነው አሜንንንንን አሜንንንን. ፐ/ቸርዬዬዬዬ ተበርክክክ !!!

  • @mesaytefera3526
    @mesaytefera3526 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው።👉ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ የምወድህ ፓ/ር ቸሬ።🙏🙏

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen wudi ye Eg/r saw P/chi Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem be Tikekel 👏👏👏👏👏👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @meklitgetachewwoldegiorgis473
    @meklitgetachewwoldegiorgis473 3 ปีที่แล้ว +1

    ቸርዬ ተባረክ !!!ቸርች የመሙላት አላማ የለኝም!!! ምናለ በሁሉም ልብ ይሄ ቢገባ???!!!!!

  • @Mitumitu7424
    @Mitumitu7424 3 ปีที่แล้ว +5

    እወድካለው ፓስተር ቸሬ ዘመንክ ይባረክ

  • @didu9430
    @didu9430 ปีที่แล้ว

    ብሰማዉ ቡውል ስብከትህን አልተግበውም ተባረክ from Switzerland 🙏🏾🙏🏾

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 ปีที่แล้ว +8

    ተባረክልኝ ፓስተርዬ የህ ምልክት የኔ ነው በትክክል

  • @aselefechherano7118
    @aselefechherano7118 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ አለው አብሬ ለመፈጥፈጥ!! አንድ ወክት ይህ የኤልዛበል መንፈስ አግኝቶኝ ነበር፣ እግዚአብሔር ግን በምህረቱ አወጣኝ! እግዚአብሔር ይባርክ ፖስቴር ቸሬ!

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የእግዚአብሔር ባርያ፣ ትውልድን እያስመለጥክ ስላለህ አንዷ ደግሞ እኔ ስለሆንኩ ፣ዘርህ ይባረክ ፓስተር ቼሬ

  • @tsegagirmay845
    @tsegagirmay845 3 ปีที่แล้ว +8

    ፖሰተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እውነተኛ ትምህርት ነው👏👏👏🙏

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 3 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንዴ የድምጽ ችግር አለ እባካችሁ አስተካክሉት ጌታ ይባርካችሁ ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ እወድሀለሁ።

  • @tigistalemayehuassefa8387
    @tigistalemayehuassefa8387 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነትን በቅንነት ፣በፍቅር ስለምትነግረን እናመሰግናለን ። አሁንም ፀጋው ይብዛልህ!

  • @burtkankatm3078
    @burtkankatm3078 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙌🍇🍇🍇📚📖❤️❤️❤️❤️

  • @friehiwotweyssa8316
    @friehiwotweyssa8316 3 ปีที่แล้ว +1

    Abeto getaye asetemren tebareke paster chere 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @richoalemu5278
    @richoalemu5278 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተርዬ ኡፍፍፍ ተባረክልን ወጣቱን ሴጣን እየነዳው ባለበት በዚህ ሰዓት አንተን ያስነሳህ አምላክ ይባረክ

  • @lillitefera2330
    @lillitefera2330 3 ปีที่แล้ว +2

    Wooow የሚደንቅ ትምህርት ነው ሁሌ የምታስተምረው 👏... እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @aklil4965
    @aklil4965 3 ปีที่แล้ว +10

    ያስፈልገናል ወጣቱ በዝምታ እያለቀ ነው።እንደዚ ልክ ልካችንን እየነገረ የሚያስተምረን ያስፈልገናል።ስሜን አልጠራኀውም እንጂ ስለኔ ነው ያወራኀው

  • @mulatumulatulammalareb0032
    @mulatumulatulammalareb0032 3 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለአብ ይሁን
    ጌታ ሆይ ተመስገን
    ጌታ ሆይ መስተዋልን እምነት ትዕግስት መልከም ሕልህና ጥበብ ጥያቄ ጨምሮ
    ።።።።።።።።።። ።
    ውድ ወንድማችን ቸሮ ጌታ ይበርክ ፀጋ ምህረት ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ
    የልቤን አሰብነ ራእይ ነው ።
    ህዝብ ሆይ ህይወትን የቃልን ስሙን እንጅ ሞኖች አንሁንንንንን

  • @talahabib1578
    @talahabib1578 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ በ ጌታ ስም 📖📖📖🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🤲🤲🤲🤲🤲

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በዘመኔ እንደንተ አይነት የተባረከ ሰው አልገጠመኝም አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ በአገልግሎትህ ደስተኛ ከሆኑት ሰዎች አንዷ ነኝ በጣም እወድሃለሁ የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ ፓስተር ቸሬ ዘመንህ የልምላሜ ይሁን ደሞ ስላላገባሁ በአንተ ትምህርቶችህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው እየተሰራሁ ነው በብዙ ተባርኬያለሁ ከትዳር በፊት ቅድመ ትምህርቶችህ እጅግ በጣም እየሰሩኝ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ከጌታ ጋር ክብር ለስሙ ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው እወዳችሃለሁ የአባቴ ብሩካኖች ዘመናችሁ ይባረክ ከኤልዛቤል መንፈስ ተጠበቁ በትጋት ፀልዩ ቃሉን አንብቡ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @AAAAdagn
    @AAAAdagn 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ። ቤተክርስቲያንቷ የረሳችውን እንቁ ትምህርት ነው።

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 ปีที่แล้ว

    የማመልከዉ የሠማይ እና የምድር አምላክ እግዚአብሔር በራሱ ልክ ይባርክህ ተከናወን ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ በአንተ ምክንያት ዘርማንዘርህ ይባረክ ተከናወነ በሮች ሁሉ ይከፈቱልህ ከዚህም በላይ ወጣቱን የምታበልጥበት ፀጋ መንፈስቅዱስ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ።

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen hooooo Jesus bless you pastor thank you for Words off God bless your

  • @marthaabeya5604
    @marthaabeya5604 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow! Pastor what a massage! Bold & Transparent!! Many many bless....

  • @evueugevueugexhshe7168
    @evueugevueugexhshe7168 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ይጨመርልህ ፀጋው ይብዛልህ ቸርዬ

  • @mazimazi458
    @mazimazi458 3 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተር ቸርዬ አገልግሎትክ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ በጣም ብዙ ተምሬበታለዉ በዉስጥ መስመር ባገኝክ እና አንዳንድ የምክር አገልግሎት ብሰጠኝ ደስተኛ ነኝ ፍቃድክ ከሆነ እግዚያብሄር ዘመንክን ይባርከዉ ከነመላዉ ቤተሰብክ

  • @lemyethiopia1741
    @lemyethiopia1741 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሚገርም ትምህርት ነው ይሄ ለትውልድ ትልቅ ሜሴጅ ነው !!!! ይሄ ትልቅ ለትውልድ ደውል ነው እናመሰግናለን

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ለዘለዓለም ይባርክህ ድንቅ ትምህርት።አሁንም በፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ህወትህን ኑሮህን ኣገልግሎትህን ሁሌነገርህን ይባርከው! እግዚአብሔር ነው በዝህ ጊዜ ያስነሳህ! የሚጥቀም ሰው ካለ ይጠቅም!!!! ክብር ለእግዚአብሔር እድሜና ጤና ለፓስቴር ቼረ::

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for trying to save the generation. They are lucky. Tebarek ante jegna neh. Emiye Ethiopia lij alegne Bey

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
    @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 3 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ሰላምና ፀጋ ይበዛለቹሁ ቸሬ ይብዛልህ

  • @asna4775
    @asna4775 3 ปีที่แล้ว +2

    እግ/ር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 3 ปีที่แล้ว +3

    I love your teaching very open Christ minded. it’s life changing that sets the bondage free. እንዲህ በግልፅ እውነቱን የሚያስተምሩ ቢበዙ የብዙ ሰዎች ህይወትና ትዳር ይፈወሳል!! በቅርብ ጊዜ ተሳደበ ብለው ሲያሯሩጡህ በሚዲያ ማን ነው ብዬ አይቼህ ነው ትምህርትህን እንድከታተል ከአንተ ጋር አስተዋወቁኝ😊 ትምህርትህን ወድጄ ቀረሁ መከታተል ጀመርኩ ሁሉ ለበጎ ነው!! እንደ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ብዙዎችን እንዳስተዋወቀ እማይቀር ነው!! More blessings and grace upon your life🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @salamawithundibeko6499
    @salamawithundibeko6499 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓሰቴር ተባርክ ሰታሰተምር ደሰ እያልኩ ነው ምሰመው ደስ ይላል በግልፅ እዉነቱን መናገር✅✅✅🙏🙏🙏🙏💕💕

  • @tizitabelayneh5772
    @tizitabelayneh5772 3 ปีที่แล้ว +6

    God bless you pastor for preaching this beautiful word of God that can save multitude of people who can obey the truth!!!

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 3 ปีที่แล้ว +4

    ❤️❤️🙌🙌 እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው የምሰማው :አንተም ቤትህም በኢየሱስ ደም ተሰወሩ::

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 3 ปีที่แล้ว +2

    ቸርዬ ብይሱስም አሜን አሜን አሜን 🙏እውነት ነው ትባርክህ ❤️

  • @hulumyalifal-jq1zz
    @hulumyalifal-jq1zz 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭💔💔💔💔እግዚአብሔር ከዚህ መንፈስ ያውጣን 🥺🥺🥺ጌታ ሆይ ማረኝ 🥺🥺ዛሬ የንስሐ ቀን ነው 🙏🙏🥺🥺

  • @የእሱስጌታንው
    @የእሱስጌታንው 3 ปีที่แล้ว +1

    Shalom selami lante yun kudusan pastor chire geta yebaraki🙏🙏🙏🙏

  • @nohaethp9988
    @nohaethp9988 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ እወድካለው አክብር ካለው

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ተባረክ መምህር ቸሬ .

  • @yeshihareghaddis9732
    @yeshihareghaddis9732 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ተባረክ
    አሁን እነዲህ የሚያስተምር ጨፍቶ እኮ ነው አገልጋዮች እያገቡ መፍታት የጀመሩት
    አሁንማ ያለው ዝቅጠት አግብታ የፈታችውን በይፋ ያጠባሉ አገልገይ ነኝ ባዮች ። ጩሀት ብቻ ሆኗል አሁን። እንኳን አንተን አስነሳልን አንተን
    ተባረክ።

  • @derararoba6136
    @derararoba6136 3 ปีที่แล้ว +6

    God bless you pastor! Let this word be standard for our life. Amen.

  • @tigisttirkaso685
    @tigisttirkaso685 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስታር ቻሬ zamane ዛላለም የባረክ ባ ጌታ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም የምጋርም ትምርት ነው ምታስታምሮው ጌታ ሆይ በ ቂድስና እንድንኖር እርዳን እግዚአብሔር ይባረክ ስለአንተ ጌታ እየሱስ ይክባረ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍇🍇🍇🍇🍇📖📖📖📖📖📖👌👌👍👍👍

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓ ቸሬ

  • @emuemy7917
    @emuemy7917 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤ዘመንህ ይባረክ ወሳኝ ትምህርት ነው

  • @misraktamirat2095
    @misraktamirat2095 3 ปีที่แล้ว +2

    Chereye tebarekilign wendime bewnet yemigerem temirt

  • @tsegamuzollo1720
    @tsegamuzollo1720 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Pastor. Hulachenenem Erasachenen Endnay endnastewel yemiastemer temehert neew. Tebarek.