ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ድርድሩና ስለ ወልቃይት ለተጠየቁት ጥያቄ የሰጡት ማብራሪያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 298

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 ปีที่แล้ว +25

    የታዘብኩትን ለመግለጽ ያህል ፤ መቼም በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ህዝብን ወክለው የሕዝብ ተወካዮች የሆኑ አበላት ህፃናት አይደሉም ። የመረጣቸውን ህዝብ ወክለው የህዝባቸውን ችግርና ጥያቄ ለመመለስ ይመስለኛል ። ሆኖም አንዳንድ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባለት ከእነሱ የማይጠበቅ ተግባር መፈጸም ይታይባቸዋል ፤ ለምሳሌ ጥያቄ የምጠይቀውን የምክር ቤት ተወካይ አለማክበር አልፎም ልክ እንደ ህፃናት መሳቅና ማንጓጠጥ ....እንዲህ አይነት ተግባር ከእነሱ ማየት ያሰፍራል !

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 2 ปีที่แล้ว +2

      ምድረ ደንቆሮ ስለሆኑ እኮ ነው

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 ปีที่แล้ว

      Enesuma ewekete benorachewe Abiy Medemere endeyze yamakurute nebere . Yasazenale Ethiopia endezehe hona sayate. Dr, professor,hulue tedemero 0000000 --1 gebetoale. Ye Medemere ena ye Beletegena mecheresha 0000000

    • @addis1395
      @addis1395 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @heybuddy1138
    @heybuddy1138 2 ปีที่แล้ว +4

    አማርኛ የተናገረ ሁሉ አማራነውደ ታዳ አድሰው በፈለገው ቋንቋ መናገር ይችላል ግን ወልቃይት እና እራያ በግድነው ትግርኛ እድናገር የተደረገው እኛ አማራነን አማራ አማራ አማራ ነን

  • @daved5683
    @daved5683 2 ปีที่แล้ว +2

    Dr Abiy: our hero !!! You going to save us from poverty!

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 2 ปีที่แล้ว +22

    ወልቃይት አማራ ነው እንግሊዝኛ መናገር እንግሊዛዊ አያደርግም ትግሪኛ ይናገር አማርኛ የወልቃይት ማንነት አማራ ነው ህዝቡም ወልቃይቴ

    • @SM-lu6ly
      @SM-lu6ly 2 ปีที่แล้ว +1

      ወልቃይት የማራ መሬት እይደልም:: እማራ ይትግራይ መሬት መችም አታገኝቱም ::

    • @Behame1
      @Behame1 2 ปีที่แล้ว +2

      Welkayit ye Ethiopian nw

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 2 ปีที่แล้ว +1

      ወልቃይት የወልቂቃይቴው ነው ማንነቱም አማራ ነው ይከልላችሁ እና ክልልሉ የአማራ ነው። የትግራይ መሬት ከተከዜ ማዶ ተከዜን ተሻግሮ መሬት ልንጠቅ ከእንግዲህ አይሰራም ባለጊዜ ነኝ ብለህ ያለህግ የከለልካትን መሬት ያለህግ ወደ ነበረችበት ተመልሳለች። ወልቃይትን ለወያኔ መስጠት ኢትዮጵያን እና አባይን ማጣት ነው የወያኔ የረጅም ግዜ እቅድ እናዊቃታለን።

    • @abrahafissehaje8229
      @abrahafissehaje8229 2 ปีที่แล้ว

      Ererre wedet wedet welketye sayhon welketay tgraway new mibalew

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu7193 2 ปีที่แล้ว +3

    ወልቃይቴው እኔ አማራ ነኝ እያለ ታግሎ እየሞተ፤ ጠቅላዮ አዲስ ማንነትን ለወልቃይቴው የሰጡት አልገባኝም!

  • @መኖርሽያኖረኛልእሚ
    @መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 ปีที่แล้ว +20

    የአማራልጂ ለምነው ደሚ የፈሰሰው ለወልቃይት ና ለራያ እጂ ይህ ሰውማ ችግር አለበት አማራላይ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 ปีที่แล้ว

      ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ይባላል ችግር ያለባችሁ እናንተ ናችሁ ምስጋና ቢሶች የራሳችሁን መሪዎች የማታከብሩ የሆናችሁ ነገሮች

  • @kaas62
    @kaas62 2 ปีที่แล้ว +13

    ክቡር ጠ/ሚ አትንኩብኝ ያለው ወልቃይትነቱን ብቻ ሳይሆን በቀዳሚነት ሲሞትለት ለነበረው ማንነቱ አማራነትና አማራነት ብቻ ነው፡፡

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 2 ปีที่แล้ว

      የአማራ ገዳይ አስገዳይ አራጅ ከወንበሩ ውጪ ምንም የማይታየው ሌባ ነው

    • @abebaasmare2100
      @abebaasmare2100 2 ปีที่แล้ว

      Eniye welqayt negn sil buzu jegna akal welqayt bewelqayt hod asabiwoch taliyann beqetta gotew yasmetu degmew betgray tewelaj party hwehat yetazele merabawiy gzat Ethiopia 🇪🇹 yemiyatefa yerejm eqd yalew hayl welqyt alqebel silew yatefaw hayl sle hone asbubet
      Beneber gziye 1978_1995 E.c yeneberu yewelqayt tewelaj barnos eyetebal teftal yezih wegen metfat hasabu bemedebeq kerejm saet wtiyet new ahun Hageriye Ethiopia yederesat wshnfr yeqemesnew
      Ebakachuh Ethiopian hulu welqayt hulu yenante new mknyatu akalachuh sle hone gzatu mn yhun ediyet yhun emiybal beqelalu adelem
      Selam qomitiye 70% belay be br hwehat yetemeserete yemerabawiyan hayl yazelut yaqaqamut new qotben enyew
      Br sle alew weym tmrt alew ende wana yemrcha akahed anadrg yedro abal hwehat yenebere sew ahunm lewt yametal btlew abzagnaw gezeb tekor yehone yebeza sle hone enteqeq

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu7193 2 ปีที่แล้ว +10

    የወሎ፣የራያ፥ የጎጃም፥ የጎንደር፥ የዋግ፥ የሸዋ አማራ እንደሚባለው ወልቃይቴውን አማራነት ጥያቄ ውስጥ ያስገባው የጠቅላዩ አነጋገር አልተመቸኝም!

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 2 ปีที่แล้ว +2

      You’re making things up. Welkait is the bridge between the two communities. The PM said that decision wasn’t up to him. Just because you didn’t get your way doesn’t mean you should suggest something other than what was said.

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል! Tplf forced annexation የፈጠረዉን የቋንቋ ተፅእኖ ሽፋን አርጎ ወልቃይትን ከአማራ ማንነቱ መለየት አይቻልም! በወልቃይት እና ራያ ቀልድ የለም!

  • @endaleayano1374
    @endaleayano1374 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ኢልማ ጉደታ ደጋጋ ልጅ አካ ጀዸኒ
    ምን ያህል ለህወሀት ብትለግሱ , ወልቃይትንም ለህወሀት ብትሰጡ ; ስልጣናችሁን ሁ ሉ ብትሰጡ , ጠብ የሚል ምስጋና አይገኝም። ቆሪጥ አመራር ያስፈልጋለል፧ እዉነት ያሸንፋል ።ፍትህ ለሁመራ,ለወልቓይት, ለጠገዴ ህዝብ

  • @kassahunassefagetu2055
    @kassahunassefagetu2055 2 ปีที่แล้ว +32

    በወልቃይት ና በራያ ቀልድ የለም

    • @daved5683
      @daved5683 2 ปีที่แล้ว

      While you live abroad - you talking!

  • @molalignyemane110
    @molalignyemane110 2 ปีที่แล้ว +12

    ያወላግድህ ያባቴ አምላክ

    • @nejamenu1762
      @nejamenu1762 2 ปีที่แล้ว

      እበት

    • @addis1395
      @addis1395 2 ปีที่แล้ว

      Minew sidib keyet meta

  • @jesusismylord.3041
    @jesusismylord.3041 2 ปีที่แล้ว +3

    I am very happy about the tplf giving up his hand to Ethiopian Army.

  • @meazamekonnen5495
    @meazamekonnen5495 2 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ነው ወልቃይት የአማራ እንደሆነ ያውቃል አብይ ለዛ ነው ማንም በጉልበት እየመጣ የሚወስድ ሀይል የለም

  • @sarnalove2223
    @sarnalove2223 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ጠቅላይ አብይ አህመድድ እብባክህ የወለጋን ጉዳይ ዝም አትበል

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa 2 ปีที่แล้ว +2

    “Peace is always good, war is always bad. There is no bad peace and there is no good war” Abiy Ahmed

  • @dawittegegne8470
    @dawittegegne8470 2 ปีที่แล้ว +1

    ወልቃይት ምንም ግዜ አማራ ነው
    tdf ምንም ሚያገናኝ የለንም አማራ አማራ ነው

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 2 ปีที่แล้ว +7

    Dr Abey god with you 🙏
    Thank you Abechu we love
    You all Ethiopians 🙏✔️🙏🇪🇹❤️❤️❤️💪💪💪🎁

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 ปีที่แล้ว

      Please write about your self. I do not like what Abiy is doing.

  • @silencepower6367
    @silencepower6367 2 ปีที่แล้ว +7

    በጠቅላዩ እድሜ እንኳ ወልቃይት የአማራ እንደነበረና እሱ ኢህአዲግ ሆኖ ከተቀላቀለ በኋላ ወያኔ በዘመን በጊዜ አመጣሽ ጉልበት ሊጠቀልል እንደሞከረ እሱ ራሱ "በጠቅላይነቱ" ያውቃል።!

  • @frehiwotabebe2538
    @frehiwotabebe2538 2 ปีที่แล้ว +1

    May GOD BLESS YOU OUR PM.

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልቃይት። የወልቃይት አማራ እጂ የትግሬ አይደለም ወልቃይት ያለትግሬ። ከመቀሌ ከሽሬ ከመላው ትግራይ መቶ የተሰበሰበ ትግሬ ነው እነሱ እራሳቸው ያውቁታል የወልቃይት አማራወች በገዛ ቀያቸው ባይተዋር አይሆኑም ከዚበኋላ

  • @الهاماحمد-م7ب
    @الهاماحمد-م7ب 2 ปีที่แล้ว +12

    ወልቃይት ወልገድ ያለ አማርኛ ወልገድ ያለ ትግረ ኛ ነው የሚናገረው አላለም አብይ ቅቤው 😂😂😂 ራያማ ጭራሹን ውሃ በላው እንደዚህ አጭበርባሪ ሰው ኢትዮጵያ አይታም አታውቅም አማራየ ፈጣሪ ይሁንህ

    • @Mwa584
      @Mwa584 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህታለም👈👍😍😍😍😍

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 2 ปีที่แล้ว +7

    በአብይ የሚተነፍስ ሚዳያ አሚኮ መቸ ይሆን ጥሩ ነገር እምትመጡት

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 ปีที่แล้ว

      የኢትዩጲያ መሪ ነው በሱቢተነፍስ ይገርምሻል ይበዛባችሆል

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 2 ปีที่แล้ว +6

    ምላስ ብቻ ይድፋህ

  • @emuzenebe9711
    @emuzenebe9711 2 ปีที่แล้ว

    ድ/ር አብይ እድሜህን ያርዝምልን

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 ปีที่แล้ว +12

    አብዬ የኢትዮጵያ በረከት ብርታቱን ይባርክህ:: እባክህን ክልልን አንሳልን:;

    • @hayetkassa3828
      @hayetkassa3828 2 ปีที่แล้ว

      ሰይጣንን አሚላኪዎች አፈር ብሉ እናንተ የሰይጣን አብይ አምላኪዎች

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 2 ปีที่แล้ว +2

      በስማም የደም ነጋዴው የኢትዬጺያ መርገም

    • @abrilo854
      @abrilo854 2 ปีที่แล้ว

      ውለድለት አንተ ቡሽቲ

  • @blackink9
    @blackink9 2 ปีที่แล้ว +7

    በኦሮሚያና በአማራ በኩል ያለው የወሰን ጥያቄ በቀላሉ በሕዝብ ዉሳኔ የሚያልቅ ነገር ነው ምክንያቱም በዛ አካባቢ ምንም ዓይነት አማራን የማፈናቀል ሥራ አልተሠራም የወልቃየትና ራያ ጉዳይ ግን ልክ በሕዝብ ዉሳኔ ብቻ ይፈታል ማለት አስቸጋሪ ነው::

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 2 ปีที่แล้ว +4

    በአማራ ሰም የአማራን ጠላት ድምፅ ማሰማት የሆድ ነገር ሆኖባችሁ ነው ? ሁሉን አውቃለው ባይ አጭበርባሪ ጠ/ቅላይ ሚንስትር

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 ปีที่แล้ว +3

    አብዛኛው እውቀት ቀመሰ ሰዎች የሆኑ በመንግሰት መሰሪያ ቤት ውሰጥ የሚሠሩ አመራሮችና ሠራተኞች በግል ጥቅም በሙሰና የተጠመዱ ናቸው። ሙሰና የሀገር ሰላምን ያደፈርሳል። እድገትን ይገታል። ማህበራዊ ችግሮችን ያበዛል። ሰላምን ያደፈርሳል። በተለያየ ሁኔታ ሙሰና በሚፈጥራቸው ችግሮች ምክንያት የሙሰኞች ቤተ ሰቦችም ሰለባ ይሆናሉ።

  • @ermiasfikru8278
    @ermiasfikru8278 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔን የሚያሳዝነኝ ብአዴን በሚባለው ስብስብ መቼም የሆነ ነገር ካስነኩዋቸው ሚስታቸውንም ቢሆን የሚሸጡ ናቸው። ንግግራቸውን ወደኋላ ስንመለከት ባዶ ፉከራና ሽለላ ሆኖ እናገኘዋለን ። ወያኔማ ቢያንስ በጉልበት ማስመለስ እንደሚቻል አሳይቷል።

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ሰላምን ያስከብራል እንጅ ሰዉን አያስጨርስም መስጊድ አያስፈርስም
    አይን ይፍሰስ ቤት ይፍረስ አይባልም
    ይልቅ ዴካማን መርዳት ጥሩ ሆኖ ሳለ
    ጭራሽ የዴጋማ ቤት ታፈርሳላችሁ ? 3

  • @minilikthird8351
    @minilikthird8351 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የተንኮል አባት መሰሪ ቀን ስለ ወልቃይት ህዝብ የሰጠኸውን ምላሽ ሰምቻለሁ ወልቃይት አማራ ነኝ ብሎ መታገሉንና በዚህም ምክንያት ምን ያህል ግፍ እንደደረሰበት ታውቃለህ አሁን ሌላ ማንነት ለመስጠት ማሴር መጥፊያህ እንደሆነ አትጠራጠር አሁን ቁጭ ብለህ አፍህን እድትከፍት ያደረገህ አማራ በደሙ እንደሆነ ታቃለህ

  • @mahletmandefro6508
    @mahletmandefro6508 2 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ አይነት የሰዉ አዉሬና አስመሳየ እባብ አይቼ አላዉቅም እግዚአብሔር የስልጣን ዘመንህን ያሳጥረዉ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 ปีที่แล้ว +1

    እያስገደለም እየገደለም እጄ የለበትም የሚለው በሀርይው ነው በየክልሉ ለሚሞተውም አማራ የአፋር ህዝብ ለሰሜኑ ጦርነት ሁሉ እጄ የለበትም ሊል ነው ለታሰሩት ጋዜጠኞች ለሁሉም ግዜ ሲመጣ ይናገራል ይህ ያለፈው 4 እና 5 አመት የጆኖሳይድ ግዜ ነው

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 2 ปีที่แล้ว +17

    አቢይዬ እኛ የትግራይ ህዝብ ጋር ጸብ የለም ጁንታን አደብ አስገዛልን እጅ አንድት ኢትዮጲያ አንድ ህዝብ የተለያየ ባህል ያለን ሰዎች ነን

    • @mussiezereay6188
      @mussiezereay6188 2 ปีที่แล้ว

      ሽንታም

    • @የዳዊትልጅሆይማረን
      @የዳዊትልጅሆይማረን 2 ปีที่แล้ว

      @@mussiezereay6188 ልክ ነህ አወ ነኝ አልተሳሳትክም ወንድሜ ሙሴ

    • @mussiezereay6188
      @mussiezereay6188 2 ปีที่แล้ว +1

      @Game Over ታድያ ራስህን ችለህ በጉልበት ውሰደዋ ለምን በመከላክያና በሻዕብያ መታዘል አስፈለገህ::

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 ปีที่แล้ว

      @Game Over አረ እናንተ ምንይሻላችሆል ግን ነገረኞች

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘

  • @DDSMEDIA1825
    @DDSMEDIA1825 2 ปีที่แล้ว

    My prime minister ❤

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 2 ปีที่แล้ว +11

    እራያሳ ስለወልቃይት ብቻ

  • @atsedeg.8105
    @atsedeg.8105 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራ እና ትግሬ የወልቃይት ጉዳይ በራሱ ተነጋግሮ መፍታት አለበት። አፈ ቅቤው ወላዋይ ነው አይታመንም።
    አማራ እና ትግሬ እያፋጀ ስልጣን ላይ መቆየት ነው ሚፈልገው። በአጭር ጊዜ ውስጥ ላይፈታው ይችላል።
    አዲስ አበባ አትገቡም ለሚሉት ግን ምንም ማለት አይፈልግም። አፉ ሳይሆን ተግባሩን ማየት ያስፈልጋል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    ስላም ያውርድው በቃ ይብልን

  • @sofiyahossen8401
    @sofiyahossen8401 ปีที่แล้ว

    አትነህእደህ☝☝💚💛❤☝☝

  • @malmal5918
    @malmal5918 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር አብይ በድጋሚ ከህዝብ ፍላጎት ውጭ እየሆነ ነው "ወልቃይት ወልቃይቴ ነው" የሚለው የወልቃይት ህዝብ አማራ ነኝ የሚለውን ሀሳብ እንዲያቆም ለማድረግ
    ሸኔን መቆጣጠር እንደማይቻል መናገር ለሸኔ የመግደል ፈቃድ እንደመስጠት ነው

  • @hiwoterko3686
    @hiwoterko3686 2 ปีที่แล้ว +10

    አሻንጉሊት ሠብስቦ ነው ማቦራሪያ የሠጠው አንድ ደና ጠያቂም ተናጋሪም የለም አሙቁልኝ ብቻ

  • @daved5683
    @daved5683 ปีที่แล้ว

    King of Africa my hero Dr Abiy! We love you

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkllkkkk please tell him
      አብይ አፍ ላይ ብቻ ኢትዮጵያ አምራ ተኩላ ተቀምጣ ከአውሮፓም አስናቀች እኮ። አማረችም አላማረችም ለአሁኑ ህዝቡ የናፈቀው ሰላም ነው። በህግ አምላክ አበቤንና ሽመልስ የሚባሉ ሹሞችህን ሃይ በልልን። ቀልዱን ትተህ። ይሄን እንደጎርፍ የሚወርድ እምባና ደም አትታጠቡበትም ይልቁንም እንደቃኤል አንድ ቀን ትከፍላላችሁ። የማይነቀነቁ የሚመስሉ የሕዋሃት ባለስልጣናት እነአባይ ፀሐዬ እና ስዩም መስፍን አሁን የት እንዳሉ አትርሱ፤ እግዚአብሔር በሚገባ በቀኑ ይከፍላችኋል። ሩቅ ደሞ አይደለም።

  • @solomonalemu1264
    @solomonalemu1264 2 ปีที่แล้ว +1

    አይገርምም ጠ/ሚንሰትሩ ሰላም ሲሰብኩንና ሬድዋን ሁሴንና ጌታቸዉ ረዳ የትላንት ጓዶች ሀዝብ አሰጨርሰው ሲፈራረሙ ይሄ ሀዝብ መቼ ነው ግን የሚነቃው፡

  • @abubekerabdelneja4000
    @abubekerabdelneja4000 2 ปีที่แล้ว +3

    የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ ህገ መንግስታዊ መልስ ይሰጠው።

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
    @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም. ከፈለክ. ኣነግ. ለምን. ይጨፈጭፍል. ሥራ. ሥልጣን. ጀዋር ለማ. መገርሣ. ወዘተ. በአማራ. ላይ. እየተላከ. ሣሠማ. ቀርተህ. ነው. እናተ. ካልጠፍቺሁ. ምን. ሠላም. አለ. እናተ. ከመጣቺሁ. ነው80 ሠው. በአንድ ጉድጉድጉድ. አየ ተቀበረ. ያለው።

  • @salimselam9871
    @salimselam9871 2 ปีที่แล้ว +3

    አብቹ ሺ አመት ኑርልን።።ይህን ጭቃ ህዝብ በምን ታበስለዋለህ።።።

    • @yohannesgobeze7190
      @yohannesgobeze7190 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ትላለህ አንተ ጅብ አንጎል

    • @የዳዊትልጅሆይማረን
      @የዳዊትልጅሆይማረን 2 ปีที่แล้ว

      @@yohannesgobeze7190 ከመሳደብህ በፊት የሴት ስም እና የወንድ ስም ለይ

  • @mammythug8903
    @mammythug8903 2 ปีที่แล้ว +2

    Selam yehulachinm flagot new zelaki selam le enat hagerachin Ethiopia 🇪🇹 one love Ethiopia ❤

  • @rahelgebreselassie9500
    @rahelgebreselassie9500 2 ปีที่แล้ว +5

    ዉሸታም በከቱ የፈሰሰዉ የንፁሀን ደም ይፋረድህ እዲህ እዳማረብህ የምትኖር መስሎሀል ይሄንን ህዝብ ተጫወትበት ናፖሊዮን ልክ እዳተ በጦርነት የተሸነፈናመጥፎ የጦርነት ታሪክ ነዉ ያለዉ ወበሩ ተመቸኝ ብለህ የተከበረዉን ሰዉ ትዘልፋለህ።

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 ปีที่แล้ว +4

    ወልቃይት የአማራ አፅመ ርስት ነው ለምርጫ አይቀርብም 🙏🙏💪💪💪💪🙏❤❤❤

  • @mollagessesse6367
    @mollagessesse6367 2 ปีที่แล้ว +2

    ላዩ ሌላ ዉሰጡ ሌላ

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube371 2 ปีที่แล้ว +3

    6 ምላስ የሆነ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፈሪ አሜሪካንን ፈርተህ እንጅ ሰላም ብትፈልግ ሁለት አመት የት ነበርክ ትግራይና አማራ ሲወድም ኦሮሙማው አሁን ደቀዋል ብለህ ስታስብ

  • @h.gebrndras6749
    @h.gebrndras6749 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇷❤️🇪🇷
    ኢትዮጲያናቹ በነዚህ ወያኔ የሰላም ድርድር እንዳትዝናኑ። ህውሓት በአንድ ሰው 20 ልብ ነው ያላቸው አይታመኑም።

  • @ኢትዮጵያዊአማራነኝ
    @ኢትዮጵያዊአማራነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    እር ይባክን ሕግ መንግስት የሚጠለው አማራን ጭራሽ ሕግ መንግስት ነው ?

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልቃይት የኢትዮጵያ ድንበር የአማራ ክልል ነው። የኢትዮጵያ ቀይ መስመር😡😔😡ወልቃይት ሁመራ የኢትዮጵያ ድንበር ዋስትና እና የወልቃይት ህዝብ የማንነት ነፃነት ነው😔🤞🇪🇹🤞🇪🇹 በጣም የሚገርም ነው ወያኔዎች ያን ሁሉ ዘግናኝ ግድያ ፈጽመው ወደ ወልቃይት መመለስ ይፈልጋሉ🤔😡 አሳፋሪ አይደለም ⁉️ እዚያ ምን ይጠብቃሉ ⁉️ ይሳካላቸዋል ብለው ያስባሉ⁉️ ሟች ቤተሰብ፣ወዳጅ ዘመዶች እና ጎረቤቶች አሉት 😡 ማሰብ አለባቸው ብዬ አስባለሁ😔😡

    • @emanueltsegaye3893
      @emanueltsegaye3893 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ እናንተ በኢትዮጵያ ውስጥ ለተደበቀችው አማራ ነው ግድ ያላችሁ እናንተን ብሎ ኢትዮጵያውያን

    • @hayetkassa3828
      @hayetkassa3828 2 ปีที่แล้ว

      ጋ ጎንደር ትነጠቃለህ

  • @dxbdxa2244
    @dxbdxa2244 2 ปีที่แล้ว

    E/r deft yargek kecal kenzemdochek🙏🙏

  • @adugnabirhan7738
    @adugnabirhan7738 2 ปีที่แล้ว +5

    ወዴት ወዴት ነው ወልቃይት ላይ የታለፈው ራያስ ላይ ምን ሀሳብ አለህ

  • @workineshdegu6059
    @workineshdegu6059 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ምን ይሻልሀል አተ እርጉም ወልቃይት የአማራ ነው አይደለም ነው

  • @solomonbelew7571
    @solomonbelew7571 2 ปีที่แล้ว +1

    የምክርቤት አባላቶች እና መሪው የምታደርጉት የአሻጉሊት ጭዋታችሁን ትታችሁ ለሰው ሒወት ዋጋ ሰታችሁ ብትሰሩ እረተው በኢትዮጵያውያን ደም አትነግዱ ??ሁሉም አላፊነው የኢትዮጵያ አምላክ በጓመሪ ይስጠን!!!

  • @lemlemaschenaki4387
    @lemlemaschenaki4387 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሳቅ ጉድ እኮ ነው በአሉ አለቀ

  • @gediman8749
    @gediman8749 2 ปีที่แล้ว +5

    የኝ ጀግና እና አስተዋይ ሺ አመት ንገስልን የኝ ዘመን ስው እና በጊዜ የገባህ

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
    @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ. ለምን. አማራ. ተዋጋ በወልቃይት እንደሆነ አታውቅም. ለምተዋጉ. እሥከአሁን. እየተጨፈጨፍ. የቃይት. በድንበራቸው. አይደለም. እንዳ።

  • @bero431
    @bero431 2 ปีที่แล้ว +3

    He is right. Amhara should stop crying and work on the ground.. Bring back all displaced Wolkaite from all iver the world. There are more than Two million Amhara Wolkaites displaced in the world.

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 2 ปีที่แล้ว +1

    ስትራተጂው ላይ ችግር አለበት ነው ምለው:: በርትተህ ልትጨርስ ስትል ጦርነቱን ወደሗላምትልበት እንቆቁልሽ ሆኖብናል:: እንዴ አፍ ንጉስ ብቻ ሆንክብን: አልጫነትህ ወንድሞቻችን አስጨረስካቸው

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
    @ኑራላህየቱፕኑራላህ 2 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍😍

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 2 ปีที่แล้ว +3

    The point is Amhara in welkaite and tsege to get more stronger and do the ground work with local people. That is what Abiy said.

  • @sabirabdela4028
    @sabirabdela4028 2 ปีที่แล้ว

    Kezzzzzi belay ibakalaa Abbbiiiiij

  • @yosephgm
    @yosephgm 2 ปีที่แล้ว

    ጠቅላዩ በግልፅ አልተናገረውም እንጂ፡ በድርድሩ ወልቃይት እና ጠገዴን አሳልፎ ሰጥቷል፡ በዚህም የአማራን ሕዝብን እና ወዳጅ የሆነውን የኤርትራ ሕዝብን ከድቷል።

  • @teferaabeba1498
    @teferaabeba1498 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነው ኣብቹ፣🙏👍👍👍👍🙋

  • @አስኳላየቀለምትምህርት1-12
    @አስኳላየቀለምትምህርት1-12 2 ปีที่แล้ว +1

    If welkay is not belongs to Amhara and If it takes refrendem to resolve peaceful the situations the same way should be followed to resolve Addis abeba case

  • @aragawgebeyehu8304
    @aragawgebeyehu8304 2 ปีที่แล้ว +4

    የዘገምተኞች ስብስብ

  • @sabirabdela4028
    @sabirabdela4028 2 ปีที่แล้ว

    Andino Etopia Andino

  • @tsion9045
    @tsion9045 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ።አርሴማ።ውልግድ።ታድርግሕ።የአማራን።ሕዝብ።ውልግድ።ያለ።አማርኛ።።ትግርኛ።ብሎ።ነው።ሕዝቡን።በጀምላ።ተሳድበሐል።

  • @ferejadawud1316
    @ferejadawud1316 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ይቺ የፈረደባት ሀገር !!!
    እናንተ ለወንበራችሁ ነው የምትጨቃጨቁ
    በኔ እይታ ደግሞ ህዝቡ በኑሮ አደጋ ላይ ወድቋል፡፡

  • @neza6422
    @neza6422 2 ปีที่แล้ว +3

    እደጦረነት አሰከፋ የለም አረ ፋፋፋፋፋፋፋ

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ የምታድገው መልካም መሪዋን ስታዳምጥ፤ ሃይማኖታችን / ቅድስት ቤተ_ክርስቲያናችን ደግሞ ልጆችዋን መልካም ምክር መክራ፤ ወደ ሰላምና እርስ በርስ መታረቅን ስት ሰራ እንጂ፤ ከአሁን በኋላ መንግስትን ብቻ ቁጭ ብሎ መተቸት ለሃገሪቱ የሚበጃት አይደለም። ወጣቱ ለእናት ሀገር እድገት ጠንካራ አካልና ትኩስ ሀይል ነውና አምራች መሆን አለበት እንጂ በብሄር ስም ለርስ በርስ ጦርነት የጦስ ዶሮ መሆን የለበትም። እናም ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ብቃት ያላቸው መሪ ናቸው። ነገር ግን የአስተዳደር መዋቅሩን መገንባት እንዲቻል የእያንዳዱ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ሃላፊነት ነው። ኢዜማም ተባለ አብን አመራሩ በሃገሪትዋ ውስጥ ጦርነትን በማውጅ ዛሬም እንደገና ሃገሪትዋ በደም እንድትጨማለቅ እንጂ፤ ለተጀመረው የእድገት ጉዞ እንቅፋት የጥላቻ መንፈስ ካልሆነ በስተቀር በበኩሌ ሌላ ትርጉም መስጠት አልችልም። እንደ ኢትዮጲያዊት እናት ጦርነት በቃ። ልጆቻችን በሰላም ወጥተው በሰላም ይግቡ።

  • @sisework2918
    @sisework2918 2 ปีที่แล้ว +3

    በህገመንግስቱ ይወሰን ቢባል።
    ለወያኔ ይመለስ ማለት ነው።

  • @absiwert200
    @absiwert200 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልግድግድ አማረኛና ትግርኛ ነው ያልከ ያወላግድ ድንገት ሳታስበው የያዝከው ስልጣን እንዳያመልጥህ ውልግድግድ እምትለውና እምትጋጋጠው እስኪ በራስህ ራስህን ጠይቅ እንደመንግስት እየመራህ ነው አገራችን ኢትዮጵያ ላንዱ እናት ለአንዱ እጀራ እናት አርገሀት ነው ያለኸው ክልል እሚባል ከፋፋይ የከፋፍለህ ግዛው መነሳትና የሀገሪቱ ህግም መቀየር አለበት ህዝብን አስጨርሰህ ትግራይ ተጎዳኮ ሰላም ሰላም ትላለህ ሰላም ካሰብክ ለምን ሼኔን ዶግ አመድ አታረግም አፈቅቤ ሆዱ እናንተው ጨርሱት

    • @fb-ot3dg
      @fb-ot3dg 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ሰላም የምታገፕው ፋኖ ዶግ አመድ ስሆን ብቻ ነው።

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 2 ปีที่แล้ว

      ጩቤ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለዉድና ቅን መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ ክብር ለጀግኖቻችን በሙሉ ድል ለኢትዮጵያችን ይሁን

  • @tegilema6437
    @tegilema6437 ปีที่แล้ว

    ጠቅላያችን እስከ መጨረሻው ጌታም ካንተጋር ነው እኛም ከጎንህ ነን

  • @desutube98
    @desutube98 2 ปีที่แล้ว +8

    እሺ ፓስተር
    እና አጨብጫቢ ምእመናን 😃😃😃😃😃

    • @lidet8049
      @lidet8049 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @elsamesfin2327
    @elsamesfin2327 2 ปีที่แล้ว +3

    ❗❗❗ Wolkaite has been one of the biggest region of Gonder for Centuries . However never ever been part of Tigray in the history of Ethiopia up untill Woyanne took it by force since 1984.
    The other thing about Wolkite is that they speak Arabic and Tigrigna because they have been neighbours to Sudan West , Eritrea to the North. Wolkite people's Tigrigna accent is adapted from Eritreans not Tigray. Wolkite people has a long trade ( business) relationship with both Sudanese and Eritreans. That is one of the main reason that helped them to be multi lingual speaking community besides their mother language, Amharic.
    👉 As I said most Wolkite people speak Arabic. So should we say they are Sudanese because they speak Arabic as their communicating language too ❓❓❓ That is exactly what the Agames are saying. Since they speak Tigregna they wanted to take them by force and be Tigreans. That is why Wolkiteas are paying the ultimate price to seal their Amhara Identity by their blood.

    • @Werrecreator
      @Werrecreator 2 ปีที่แล้ว

      It's been part of Tigray until Haile Selassie annexed it.

    • @elsamesfin2327
      @elsamesfin2327 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Werrecreator ❗❗❗what the hell are you talking about ? HaileSellase Time.? Ras Mengesha Seyoum was Tigrays Administrator / governer . Forget Wolkite being part of Tigray then , there was not even a proper road / bridge that connected the two regions , who already were separated by Tekeze River .
      👉 It was at the end of his governing time 👉Ras Mengesh Seyoum who was able tobuilt a proper bridge that can help them cross the Tekeze river. He had witnessed that himself on VOA and we got that recorded and I can send you more documents.
      👉By the time of harvest in Wolkite, those Tigrians used to come to Wolkite for work ( as day time laborers) all the way round through Eritrea because there had been no direct modern road that could connected Wolkite with Tigray . After the harvest time finished those day labourars used to go back to their home ) Tigray ) through Eritrea .
      👉☺ It was only Eritreans who had direct access to come to Wolkite for business by Haileselasse Era not Agames. There bad been many rich Eritrean business men who had big farms in Wolkite by Hailessilase time and the Agames were day labourers who do seasonal work at that time. As our uncles telling us there had been even rich landlords who had personal Helicopters to run their business from Wolkite to Eritrea and Sudan.
      You must be one big Agame lier who was raise fabricating false stories to the new generation. Brig a document to prove your narratives . We will bring ours as well.

    • @Werrecreator
      @Werrecreator 2 ปีที่แล้ว

      @@elsamesfin2327 listen dummy history doesn't begin in 1991 and did you forget Tekeze ends where Eritrea begins? Or did you forget Eritrea was part of Ethiopia and part of Tigray until mengistu regime? You don't need bridge and road when from Asab to Welkait belong to you. Btw Agame means Agew which is what your people claimed to descend from you Id*it it works when Eritrean use it bcs from Tigray and Eritrea perspective being Tigrinya is #1 abd Agame means Agew or not Tigrinya enough. Even when they insult Tigray the first thing they'll say is your Tigrinya is mixed with Amharic bcs Amharic is inferior. Which u seem to agree with. I'm not eveb gonna bother to all trash threat of myth, alternative history you spouted out.

    • @amharicschool8418
      @amharicschool8418 2 ปีที่แล้ว

      @@Werrecreator don’t talk false history.shame on you

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 2 ปีที่แล้ว

      Thank you bro This is the reality that Tigirianas should swallow whether they like it or not.

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 ปีที่แล้ว +3

    ሕዝቡ እኮ ችግሬ ይለበትም እናተናችሁ ቸግሬ እምታምጡትቡልቲከኙች

  • @sabirabdela4028
    @sabirabdela4028 2 ปีที่แล้ว

    Digaff abi 100000000000000000000000000000

  • @ermiaswudu5102
    @ermiaswudu5102 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ወልቃይት አድበስብሰህዋል ግልጥ አድርገህ ለምን አትናገርም።

  • @wondifrawendale1077
    @wondifrawendale1077 2 ปีที่แล้ว +6

    ልፍስፍስ ማብራሪያ

  • @addis1395
    @addis1395 2 ปีที่แล้ว +1

    Unless this ethnic based regional administration gets reorganized Ethiopians will be fighting over regions

  • @jonedugasa183
    @jonedugasa183 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰውዮው እንደድሮው አይጭበጨብለትም እንዴ ሰው ነቃ መስል ክክክክ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +4

    Dr Abiy Ahmed he knows what to say about this agenda, because very complicated to say something. Give him time to solve the problem. Not now.

  • @kelifaamin9374
    @kelifaamin9374 2 ปีที่แล้ว +1

    norelin abichu 200 amat balay

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 ปีที่แล้ว

    አይ ጉዳዩ እንደሱ አልነበረም። እውነትን /ሀቅን ደብቆ ሀራባና ቆቦ ማውራት ተገቢ አይደለም።አንድ ጉልበተኛ የእርሰዎን ንብረት ቢዘርፍ ፣በህግ ይፋረዱታል ወይስ ጭቅጭቅ ፈርተው ንብረትዎን ለጉልበተኛ ይተዋሉ ነው ጥያቄው!!

  • @sisework2918
    @sisework2918 2 ปีที่แล้ว +3

    ወልቃይት የቦታ ስም እንጂ ወልቃይቴ የሚባል ህዝብ አለወይ?
    ኢትዮጵያ የትም ቦታ ብንሆን የምናያት አንድ ምትክ የሌላት እናት ሀገር መሆንዋን ነው።
    የሰለም ምልክት እርግብ ነች።
    ጉጉ በጭለማ የሚያይ በቀን ማየት የሚቸገር የክፋ መንፈስ ምልክት ነው።

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 2 ปีที่แล้ว

      ጎንደር ጎንደሬ ወልቃይት ወልቃይቴ ጎጃም ጎጃሜ ወሎ ወሎየዬ መንዝ መንዜ ተጉለት ተጉለቴ ምንጃር ምንጃሬ ይሄ ሁሉ ራስን የመግለጫ ዘዴ እንጂ አማራ ነው። ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ትዝ ያላችሁ አማራ ኢትዮጵያነትን ሲሰብክ የት ነበራችሁ ዛሬ በቃ አማራ አማራ ነው ወልቃይትም የአማራ ነው።

  • @sabirabdela4028
    @sabirabdela4028 2 ปีที่แล้ว

    Itopia andinoo tigrey killino 1000

  • @addmih7751
    @addmih7751 2 ปีที่แล้ว +1

    እቺን ድርድር ሼኔን ለመደራደር ነው ይሄ ሁሉ ወሬ ምታበዛው እናትህ ትበዳ።

  • @hihihihi1311
    @hihihihi1311 2 ปีที่แล้ว +3

    መድሀኒአለም ነፍስህን አይማረው ለነገሩ ምን ጥሩ ነገር ሰርተሀል እና ነፍስክ ይማራል

  • @teruhaymanot6440
    @teruhaymanot6440 2 ปีที่แล้ว +1

    Dedeb

  • @fsahaghebru8120
    @fsahaghebru8120 2 ปีที่แล้ว +2

    Denkoro

  • @ማሕበርኣክሊለሰማእታትቻና
    @ማሕበርኣክሊለሰማእታትቻና 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ላኣንተ የሚያንጨበጭቡ ነው እሚገርመኝ

  • @sabirabdela4028
    @sabirabdela4028 2 ปีที่แล้ว

    Tireyy tam salam no u forget

  • @nuritsirur1058
    @nuritsirur1058 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናችን ነህ እድሜ ይሰጠህ።