ውል እነዚህን 4 መስፈርቶች ካላሟላ በህግ ተቀባይነት የለውም‼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @meazaelias1281
    @meazaelias1281 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ተበቃ ዮስፍ
    እባክሀ ሰለ ስጦታ ወላጅ ልጅ ያላችው ለለላ አላልፎ መሰተት ይቻላል ሰለ ጊፈት አብራራልን
    አመሰናለሁ

  • @debelalegesse6490
    @debelalegesse6490 ปีที่แล้ว +2

    You’re the best......keep it up

  • @Amdo.m
    @Amdo.m ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወንድሜ ዩሴፍ ለምታደርገው ነገር ከልብ እናመሰግናለን የሚኖረው ከአገር ውጭ ነው ከአንተ ቡዙ ነገር እየተመሩኩ ነው

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 10 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍

  • @HaregewineMekonnen
    @HaregewineMekonnen ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ለሕዝቡ በምታደርገው ድጋፉ አክብሮት አለኝ ። በመቀጠል የማቀርበው ጥያቄ ባልና ሚስት ከ34(ሰላሳ አራት ) ዓመት በፊት በሽማግለ ተፋተው ይለያያሉ ። ሚስት ቆይታ ከዛሬ 10(አስር) ዓመት በፊት እንደገና በፍርድ ቤት ክስ አቀረበች ፍርድ ቤቱ ፍችውን አፀደቀ ። ባል ሌላ ሚስት አግብቶ ሲኖር ከ2(ሁለት ) ዓመት በፊት ሲሞት አብራው የነበረችው ሚስት እና ልጆች ንብረት ሊካፈሉ ሲወሰን በፍርድ ቤት ፊች የፈፀመችው እንደገና ይገባኛል ብላ ጥያቄ አቀረበች ። ይህ ጉዳይ በሕግ ያስከዳል?
    ለምታረግልን ትብብር በቅድሚያ እናመሰግናለን

  • @WondwesenYilma
    @WondwesenYilma 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @tigabuabraham2013
    @tigabuabraham2013 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ግንዛቤ አግቼበታለዉ። Tanks

  • @AlikamileAfreno
    @AlikamileAfreno 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 3 หลายเดือนก่อน

    ጠበቃ የሱፍ እባክህ በአላህ ይዤሀለው ስልክህን አስቀምጥልኝ እባክህ በጣም ያስጨነቀኝ ነገር ላማክርህ ነው እባክህ

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  3 หลายเดือนก่อน

      0911308235

  • @mekiyamoges-qy4ew
    @mekiyamoges-qy4ew ปีที่แล้ว +1

    ትለያለህ ወንድሜ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 ปีที่แล้ว +1

    THAnk you

  • @sadiksunkamo
    @sadiksunkamo ปีที่แล้ว +1

    ይላገባ መረጃ ቤት ሸይጭ ለይ ምን ለውጥ ያመጣል

  • @MahamedAwole-j8v
    @MahamedAwole-j8v หลายเดือนก่อน

    ሰለ ምነው ዩሱፍ
    ስለውርስክፍፍልከወረሾችውስጥአንዱበይስመመየውርስክፍፍልሂደትበህግእዴትይተረጓማል ብታብረራው

  • @hellooooooo-qo1gj
    @hellooooooo-qo1gj 7 วันที่ผ่านมา

    የቤት ኪራይ የቀብድ ውል የሙሉ ክፍያ ቀን ካለፈ ቀብዱ ይመለሳል አይመለስም

  • @GezahegnEndris
    @GezahegnEndris 5 หลายเดือนก่อน

    ውል ከትሻረ በሁዋላ ተውካይ ቤቱን ሸቻለው ብሎ የመንደር ሺያች ውል ቢያመጣ ተቀ ባይነት አለው

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgnaln tabka

  • @fatiyam245
    @fatiyam245 7 หลายเดือนก่อน

    አንድ ባል በሚስቱ ስም የልው ን መክነውን ትንስትው በስፋር ውል ቢሽጥ እና ሚስትይው ቤትከስ