ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኑዎትን ያርዘልን
🙏🙏🙏አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልነ.❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለሂወት ያሰማልን
እርሶን ያስነሳልን መድሃኒያለም የተመሰገነ ይሁን
መዝሙረ ዳዊት የሚፀልይ ሰው ሁሉም ነገር ይሳካለታል ከባድ ፀሎት ነው
መዝሙረ ዳዊት ቀኑን ሙሉ ሳነበው ብውል ደሰ ይለኛል
ደስ የሚል ተዋሃዳዊ ምክር።
ቀለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ወመኖትን ያርዝምንል 🙏🙏🙏
መምህሩ በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣጎልጉለተቸው ዘመን የባርክላቸው በርክተቸው ይህደርብን
ቃለሂወት ይሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን
የርሶወን እድሜ እደ እዮብያርግሎወት የተባረኩአባት እና እስኪ ሥልኮወን ኮሜት ላይይፃፉልንይ
❤መዝሙር ዘዳዊት❤
🙏❤️ Blessings!!
Kaleheyeweten yasemalen abatachen gen yeletun new weyes manenyawenem mezemure dawit new
አሜን
Ameen Ameen Ameen kale hiiwot yasemalen abatachiin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን አድሜ ይስጥልን
Kalehiywot yasemalin
አባታችን ቀለሂወትን ያሰማልን
አቤቱ ልቦና ስጠኝ
አባ ዘመንዎትን ይባርከው ቃለ ሂወት ያሠማልን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
yDAWET BERKTU EDAREBEN
የዕለቱን ብትነግሩን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen 150 yalut gin algebagnim
Dawit; sego1-30, maksego 31-50,erob51-80,hamus81-110,areb111-30 kedame131-150,ehud yemsgana tslot🙏
3:22 mazemura dawit mgeb tabaleto yedagamal aba
yeletu aydegemem.keletu wechi yalew ychalal
የየእለቱን ለ 40 ቀን ነው ያሉት ለምሳሌ ሰኞ 1-30 ማክሰኞ 31-60 እንደዚ ነው እውነት ነው መንፈሳቹ ይታደሳል አንብቡ ኦርቶዶክሳዊያን
አሜን ግን በየቀኑ 150ውን ነው የምናነበው
@@MahderGetachew-eb3gw😢
የእኔም ጥያቄነዉ ማለቴ እኔ አሁንየሰኞ1. 10 አርጌ ከዚያ ደሞ የማክስኞዉንም እንደዜያዉ ደሞ የምታቁ አስረዱን@@MahderGetachew-eb3gw
አልገባኝም 150ዳዊት የተባለው
አባ በረከትዎ ይደርብን እያልኮት መዝሙረ ዳዊት የሚደገመው ከውዳሴ ማርያም በዋላ ነው በፊት?ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን።
በአርባ 40ቀን 150ዳዊት ድገሙ ያሉን በ7ቀን150ዳዊት ተደግሞ ይጨረሰየል
የየእለቱን ዳዊት(ለሳምንት 150ውን) ሳታቋርጡ ለ40 ፀልዮት። አታቆራርጡ ለማለት ነው።
በዛላይ ሱስ ነው የሚሆነው መዝሙረ ዳዊት በጣም ደስ የማል ነው
ለሚችል መልካም ላልቻለ ግን ለማለት ነው አባታችን ያሉት እሺ❤
Brother please Simagn orthodox adelehum gin Dawit sidegim bizu negeroch behiywete yilewetalhu
በ አማርኛ ማንበብ ወይም መድገም እንችላለን?
አዎ ይቻላል
መዝሙረ ዳዊት መድገሚያ ሰአት አለዉ?ወይስ በማንኛውም ሰአት መድገም ይችላል?ሴት ልጅ ንጹህ ስትሆን መድገም ትችላለች?
ምግብ ተበልቶ ይደገማል???
Tichilalchi nitshu sathon bete meksdse enji megbat ematchlew metslye tichlalch@@WesenWesen-yh3fb
Awo
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ እቤት አለ እሱን ማንበብ ወይም መድገም አልችልም?
ይቻላል
መዝሙረ ዳዊት ሰንፀልይ በአንድ ቀን የምንፀልየው 1 ገፅ በቻ ነው ወይሰ ከ 1,150 ያሉትን ገፀ@@directwayyነው ባንድ ቀን የምንፀልየው በማሪያም መልሱልኝ ፀልየ ሰለማላቅ ነው የምታቁ መልሱልኝ😭😭
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእለቱ በተለያያ ምክንያት ብናቋረጥ ከዛው ነው መጀመር ያለብኝ ወይስ እስኪ ንገሩኝ
ቃለህይወት ያሠማልን ግን አባ የትኛው ዳዊት ነው
ነብየ እግዚአብሔር ንጉሠ እስራኤል ቅዱስ ዳዊት ።
Wedsen maryamen kedgemen bewala nawe dawete yemndagemawe
Ene mtekembetn lngerh mnalbat ketekemehHuletunim be ande kedegemku libeza ychilal slezih tewat dawit edegmalew mata ltegna sil wdase maryam edegmalew
ዘውትር ፀሎት -> ዳዊት የእለቱን->ዉዳሴ ማርያም
ምግብ በልቶ መድገም ይቻላል???
አወ ተመልቶ የሚደገም አለ የማይደገምም አለ አባቶችን መጠየቅ የተሻለ ነው።
ምን እሚለውን መዝሙረ ዳውት
ቃለ ሄወት ያሰማልን አባ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ አባ መዝምረ ዳዊት አሚባለው የእለቱ መዝሙረ ዳዊት እሚለው ነው ወይስ ከ መፅሓፍ ቁድስ ያለ መዝሙር ዳዊት ነው እስቲ ይግለፁሉኝ አባ
ሁለቱም አንድ ነው ለፀሎት እንዲመች ግን በዕለታት ተከፋፍሎ በፀሎት መፅሐፍ መልክ ይሸጣል
በአንድ ቀን ነው ወይስ የዕለት የእለቱን ነው ግልፅ ይሁን
የእለት የእለቱን ነው
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኑዎትን ያርዘልን
🙏🙏🙏አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልነ.❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለሂወት ያሰማልን
እርሶን ያስነሳልን መድሃኒያለም የተመሰገነ ይሁን
መዝሙረ ዳዊት የሚፀልይ ሰው ሁሉም ነገር ይሳካለታል ከባድ ፀሎት ነው
መዝሙረ ዳዊት ቀኑን ሙሉ ሳነበው ብውል ደሰ ይለኛል
ደስ የሚል ተዋሃዳዊ ምክር።
ቀለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ወመኖትን ያርዝምንል 🙏🙏🙏
መምህሩ በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣጎልጉለተቸው ዘመን የባርክላቸው በርክተቸው ይህደርብን
ቃለሂወት ይሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን
የርሶወን እድሜ እደ እዮብያርግሎወት የተባረኩአባት እና እስኪ ሥልኮወን ኮሜት ላይይፃፉልንይ
❤መዝሙር ዘዳዊት❤
🙏❤️ Blessings!!
Kaleheyeweten yasemalen abatachen gen yeletun new weyes manenyawenem mezemure dawit new
አሜን
Ameen Ameen Ameen kale hiiwot yasemalen abatachiin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን አድሜ ይስጥልን
Kalehiywot yasemalin
አባታችን ቀለሂወትን ያሰማልን
አቤቱ ልቦና ስጠኝ
አባ ዘመንዎትን ይባርከው ቃለ ሂወት ያሠማልን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
yDAWET BERKTU EDAREBEN
አሜን
የዕለቱን ብትነግሩን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen 150 yalut gin algebagnim
Dawit; sego1-30, maksego 31-50,erob51-80,hamus81-110,areb111-30 kedame131-150,ehud yemsgana tslot🙏
3:22 mazemura dawit mgeb tabaleto yedagamal aba
yeletu aydegemem.keletu wechi yalew ychalal
የየእለቱን ለ 40 ቀን ነው ያሉት ለምሳሌ ሰኞ 1-30 ማክሰኞ 31-60 እንደዚ ነው እውነት ነው መንፈሳቹ ይታደሳል አንብቡ ኦርቶዶክሳዊያን
አሜን ግን በየቀኑ 150ውን ነው የምናነበው
@@MahderGetachew-eb3gw😢
የእኔም ጥያቄነዉ ማለቴ እኔ አሁንየሰኞ1. 10 አርጌ ከዚያ ደሞ የማክስኞዉንም እንደዜያዉ ደሞ የምታቁ አስረዱን@@MahderGetachew-eb3gw
አልገባኝም 150ዳዊት የተባለው
አባ በረከትዎ ይደርብን እያልኮት መዝሙረ ዳዊት የሚደገመው ከውዳሴ ማርያም በዋላ ነው በፊት?ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን።
በአርባ 40ቀን 150ዳዊት ድገሙ ያሉን በ7ቀን150ዳዊት ተደግሞ ይጨረሰየል
የየእለቱን ዳዊት(ለሳምንት 150ውን) ሳታቋርጡ ለ40 ፀልዮት። አታቆራርጡ ለማለት ነው።
በዛላይ ሱስ ነው የሚሆነው መዝሙረ ዳዊት በጣም ደስ የማል ነው
ለሚችል መልካም ላልቻለ ግን ለማለት ነው አባታችን ያሉት እሺ❤
ለሚችል መልካም ላልቻለ ግን ለማለት ነው አባታችን ያሉት እሺ❤
Brother please Simagn orthodox adelehum gin Dawit sidegim bizu negeroch behiywete yilewetalhu
በ አማርኛ ማንበብ ወይም መድገም እንችላለን?
አዎ ይቻላል
መዝሙረ ዳዊት መድገሚያ ሰአት አለዉ?ወይስ በማንኛውም ሰአት መድገም ይችላል?ሴት ልጅ ንጹህ ስትሆን መድገም ትችላለች?
ምግብ ተበልቶ ይደገማል???
Tichilalchi nitshu sathon bete meksdse enji megbat ematchlew metslye tichlalch@@WesenWesen-yh3fb
Awo
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ እቤት አለ እሱን ማንበብ ወይም መድገም አልችልም?
ይቻላል
መዝሙረ ዳዊት ሰንፀልይ በአንድ ቀን የምንፀልየው 1 ገፅ በቻ ነው ወይሰ ከ 1,150 ያሉትን ገፀ@@directwayyነው ባንድ ቀን የምንፀልየው በማሪያም መልሱልኝ ፀልየ ሰለማላቅ ነው የምታቁ መልሱልኝ😭😭
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእለቱ በተለያያ ምክንያት ብናቋረጥ ከዛው ነው መጀመር ያለብኝ ወይስ እስኪ ንገሩኝ
ቃለህይወት ያሠማልን ግን አባ የትኛው ዳዊት ነው
ነብየ እግዚአብሔር ንጉሠ እስራኤል ቅዱስ ዳዊት ።
Wedsen maryamen kedgemen bewala nawe dawete yemndagemawe
Ene mtekembetn lngerh mnalbat ketekemeh
Huletunim be ande kedegemku libeza ychilal slezih tewat dawit edegmalew mata ltegna sil wdase maryam edegmalew