በየዕለቱ ልንጸልያቸው የሚገቡ የመዝሙረ ዳዊት ጸሎቶች በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 233

  • @yezn4604
    @yezn4604 3 ปีที่แล้ว +58

    የተዋህዶ ልጆች ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ እንማር የማይፀልይ ክርስቲያን አይኖር እንትጋ ገዛ ጣሙ ሲገባን ፀሎት አናቋርጥም ::

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 ปีที่แล้ว +5

      እኔማ እጀምራለሁ አቋ ርጣለሁ😭😭😭

    • @addisukeleb2290
      @addisukeleb2290 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @amanuel5687
      @amanuel5687 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማል አባታችን አግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና
      ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @MeseretAdane-x3w
    @MeseretAdane-x3w 7 หลายเดือนก่อน +10

    በእውነት ለእርሶ ቃላት የለኝም እረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያዲልሎት ፀጋውን ያብዛሎት የሠማነውን በልቦናችን ያሣዲርብን ሠሚ ብቻ እንዳንሆን ፈጣሪ ይርዳን

  • @Bየድግልጅነኝ
    @Bየድግልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +53

    ዳቆን እግዚአብሔር ይስጠልን በእውነት በጣም ጠቃሚ ነው ኑኑኑኑኑ የተዋህዶልጆች አብረን እንማር

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 ปีที่แล้ว +2

      መጣን 🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @HuluDerseh-ov1cy
      @HuluDerseh-ov1cy 7 หลายเดือนก่อน

      😀😆😀😀😀😀😀😀😀😀😢😀😢😀😀
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊😢
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😢
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻​

  • @amalAmal-mq2pl
    @amalAmal-mq2pl 3 ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንደናፈራ እግዚአብሔረ ይረዳን

    • @tsagenshalemu7584
      @tsagenshalemu7584 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @zelalemgebrezgabir2746
      @zelalemgebrezgabir2746 7 หลายเดือนก่อน

      ኣመሰግን ኣሎህ ውቀትህን ያስፋው አግዚኣብሔር

  • @MarechYalew
    @MarechYalew วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎትን ዘመን ይባርክልን በጣም ቀለል ያለና እጅግ ጥሩ ፀሎት በሚገባመልክ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ ปีที่แล้ว +7

    መዝሙር 22 ምግብ ስትበሉ
    መዝሙር 90 በስልክ ከቤት ስትወጡ በመፅሐፍ ቅዱስ ከሆነ
    መዝሙር 91
    መዝሙር 17 መኪና ልትነዱ ስትሉ

  • @YalemworkAlazar
    @YalemworkAlazar 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @tomassisay3260
    @tomassisay3260 2 ปีที่แล้ว +17

    ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ👏👏👏

  • @TarikuGadisa-v7w
    @TarikuGadisa-v7w 10 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚ የእያንዳዱ ፀሎት መረግ የለብኝ ጊዜ ና ምዕራፋ ፅፈኽ ላክልኝ እባክኽ እኔ መየዝ አልቻልኩም ማለት በስልክ ነው መፃፉን አውርጃለው ምዕራፉ እና በምን በምን ጊዜ መፀለይ ያለብን አሁን ያስተማርከው ፅፈክ ላክልኝ

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የነገርከን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏✝️❤️❤️❤️❤️

  • @አዲማር
    @አዲማር 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንገስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ወንድማችን

    • @MestawetAbi
      @MestawetAbi 3 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወድማችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን ወድማችን አስበን በፆሎትህ ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን 💒💒🙏🙏💒💒

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ዳቆን ሔኖክ በእውነት ማወቅ ያለብን ነገሪ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥክ ከነቤተሰቦችህ የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @abebesisay2464
    @abebesisay2464 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልኝ

  • @salamehsalameh8550
    @salamehsalameh8550 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ወንድማች ዲያቆን ሄኖክ እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝዝዝት ያድርግልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @jhgfgg1610
    @jhgfgg1610 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልክ ብዙ ነገር አሳወከኝ ይሄን ሁሉ አላቅም ነበር ወንድሜ እድሜክ ይርዘም 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ እይወትን ያሠማልኝ እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥልኝ አሜን ፫

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf3906 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እህት ወንድሞቼ በመስታወሻ ላይ ፃፉት እንዳይጠፋባችሁ🙏

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @tsegawoldeselassie6378
    @tsegawoldeselassie6378 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እያገኘው ያለሁት ፈጣሪ ሁላችንም ይርዳን ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጠው እኔ ከመናፍስት ጋር ትግል ጀምሬአለሁ በጣም ጥሩ ለውጥ እያገኘው ነው ፀልዩልኝ መምህር እንድበረታ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dyaaadyaaa9397
    @dyaaadyaaa9397 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @helanqide1169
    @helanqide1169 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይሰማልን ዉድማቺን እድሜ በጤና ይኑርልን

    • @akliluaku5087
      @akliluaku5087 ปีที่แล้ว

      ምዕራፍን እና ሀሳቡን ብቻ ብትነግረን በቂ ነው ማንበቡን ለኛ ብተወው ጥሩ ነው የአንተ ማንበብ ለኛ ምን ይጠቅመናል እናመሠግናለን ተባረክ

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በፆሎትህ አስበኝ ወለተ ኢየሱስ እያልክ በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሀ

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @ElsaGebremedhn-qu9dj
    @ElsaGebremedhn-qu9dj ปีที่แล้ว

    መምህራችን ኑርልን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @azmeraabebe4475
    @azmeraabebe4475 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን

  • @konjomohammedmohammed542
    @konjomohammedmohammed542 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much God bless you i can't wait to your next video

  • @kooonjoababa
    @kooonjoababa 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱማረንቅድስዳዉይትአባቴሆይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottub9686
    @hiwottub9686 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዝሀብሔር ይመሰገን እዴት እደምፀልይ ግራ ገብቶኝ ነበር አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 💐💐💐💐

  • @birukshibele
    @birukshibele ปีที่แล้ว

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለው ፣ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይውርስልን አሜን ፫ ተመስገን አሜን፫

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤

  • @ማራናታቲዩብ-ሐ6ፈ
    @ማራናታቲዩብ-ሐ6ፈ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በፀሎትህ አስበኝ አስካለ ማርያም

    • @jonathandyer5896
      @jonathandyer5896 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን ነው ሚባለው እኮ፤ ቀሲስ ሆነዋል አሁን አሳቸው፡፡

    • @jonathandyer5896
      @jonathandyer5896 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ፤ ለካ ሁለት ዓመት ሆኗል ይህ ቀረፃ፡፡ ይቅርታ፤ እኔ ነኝ ያላስተዋልኩት፡፡

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 😂😂😂💔💔💔🙏🙏🙏

  • @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
    @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
    @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለወድማችን ቃላ ህይወትን ያስማልንቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን ነገር ግን በጣም ብዙ ቃላት ተዘለዋን በስልክ ያለውና በመፅሃፉ ቅዱስ ያለው ይለያያን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @sinkibegomsinkibegom8788
    @sinkibegomsinkibegom8788 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ር ይመስገን ወንድ ማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @betekelemmidiya4692
    @betekelemmidiya4692 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቀሲስ ቃለህወት ያሰማልን ቀሲስ በግእዝ ቢታከልበት

  • @yod4366
    @yod4366 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @natsanetgebrimdhin5019
    @natsanetgebrimdhin5019 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ትጠብቅልን ደሰ የሚል ትምህርት ነው

  • @eyobtefera474
    @eyobtefera474 ปีที่แล้ว

    Tnxs fetari yibarkeh kaliwot yasemalen

  • @genetmekonen5380
    @genetmekonen5380 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ለህይወታችን ጠቃሚ ነገር ነዉ ያስተማሩን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @tarikualambaboyoutubechann6795
    @tarikualambaboyoutubechann6795 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን በእውነት

  • @alamark1631
    @alamark1631 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @shaikhaalthani2822
    @shaikhaalthani2822 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይስጥልን

  • @tigistkuma2489
    @tigistkuma2489 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋ ያብዛለን ዋነድማቼን አማበተኤ ተጣበቂዕ አለለለለለለ አመአአን አመአን አመአን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว +1

    መማህር አሜን አሜን አሜን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bilenazene6843
    @bilenazene6843 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
    @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tube4584
    @tube4584 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abukwt8360
    @abukwt8360 ปีที่แล้ว

    Kelahiwot yesamalin bedime betsaga yakoyilin amen ❤

  • @bertokannegnyenazeritowa3531
    @bertokannegnyenazeritowa3531 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ዳቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን የሚያገለግሉት ፋኑኤል ቤተክርስትያን ሀያት እንደሆነ ነግረህናል አሁንም እዛው ናቸው ቤተሰቦቼ ከሪቅ ቦታ ስለሚመጡ ትክክለኛውን ለማወቅ ነው ወንድሜ እባክህን ይሄንን መልክቴን አይተህ ምላሽ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ

  • @smartalseraidi1789
    @smartalseraidi1789 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንን

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @BarkonalMengistu
    @BarkonalMengistu 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ነው

  • @Menberedebru
    @Menberedebru 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 ปีที่แล้ว

    Egzybher yemsgen amen amen amen wede memhrachin tsgawin abzto egzybher yestlni kalhiweti yasmalin

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwetn yasemalin

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @eyerusalemtessma2944
    @eyerusalemtessma2944 11 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይጠብቅልን❤

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በዉነት ድቅ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 3 ปีที่แล้ว

    Qaleheweti yasemalen Wedemachene
    Yagelgilote zebeneke yebarike
    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee 2 ปีที่แล้ว

    Memhir yhe yetegbar tmhrtochon yiketlubet. Betam tekmonal. Edmena tena yistot.Nuruln.

  • @saran5030
    @saran5030 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @MekidesBerihun
    @MekidesBerihun หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከነገቢሮቹ የትኛው ለአስማት የትኛው ለጸሎት የሚሆኑ ብትለቁልን።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @jdnfbddhjdjdhbdd7250
    @jdnfbddhjdjdhbdd7250 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ዳቆን ሄኖክ

  • @sooqusabya5109
    @sooqusabya5109 3 ปีที่แล้ว

    አሹኒ ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልኝ ወንድማችን

  • @tomassisay3260
    @tomassisay3260 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን👏👏👏

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 3 ปีที่แล้ว +2

    Amne amne amne

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እድሜ ይስጥልን ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @SabaHagos-j2d
    @SabaHagos-j2d 3 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏 yeneabat rejim edeme ketena gar yestot yeh yemenorachin sink new abate

  • @SoliyanaMulualem
    @SoliyanaMulualem 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማል🙏🙏

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen! Thank you.

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @obsituuadugna8568
    @obsituuadugna8568 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher Tsegawn yebilh memehirachen kel hiwot yesemalachuw

  • @AkberetTesfay-mt1os
    @AkberetTesfay-mt1os หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @tessemayilma235
    @tessemayilma235 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiwoto yasemalin memhir

  • @abdinkowaqayooqofa8551
    @abdinkowaqayooqofa8551 3 ปีที่แล้ว

    Tajajilaa kessan isiniif haa dheresuu dhaltuu motummaa isaa isin haa tasisuu Ameen3

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abdinkowaqayooqofa8551
    @abdinkowaqayooqofa8551 3 ปีที่แล้ว

    Dhuga dhuga waqayoo sagale jirenyyaa si ha dhagesisu waqayoo mana isa kechati si ha qusatu

  • @TijiGudissa
    @TijiGudissa 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን