Emebet Negasi - Fikir Ena Gura | ፍቅር እና ጉራ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 ปีที่แล้ว +690

    *ከስንት ግዜ ቡኋላ ከች አለች እመቤትን የምወዱ 10k likeአድርጉ 💚💛❤* *(ፈቅርና ጉራ አብሮ አይሄዱም👍)*

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +252

    የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ አይጣል ነው !❤ እንደኔ የምትወዷት 👍👈

    • @esatulayned
      @esatulayned 5 ปีที่แล้ว +2

      ነፍጠኘዋ አማራ አይደክምሽም በሄድኩበት አገኝሻለው

    • @mimigondere4711
      @mimigondere4711 5 ปีที่แล้ว +1

      Enem weddeed saregat

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว +1

      konjoooo neshi wedddddd wedddddd holum yamrbashil

    • @Rodhthyobya
      @Rodhthyobya 5 ปีที่แล้ว

      እውናት።ፊቅሪን።ጉራ:አንቺም:ባጠምናው።መዉዳሻ

    • @yousfsolomon1275
      @yousfsolomon1275 5 ปีที่แล้ว

      Neftagn Amhara please till me I love you

  • @ANYE.MiCHELE
    @ANYE.MiCHELE 5 ปีที่แล้ว +241

    እስቲ እመቢት የምወድ ላይኽ ያርግ !❤️💛💚💙 በጣዕሚ ኺፍ ኣለኺ ቆንጆ ኢኺ
    ❤️💛💚💙ፍቕር እና ጉራ ክክክ
    ቆንጆ ሙዚቓ ❤️💛💚💙

  • @ethiopiawinanghabesha4170
    @ethiopiawinanghabesha4170 5 ปีที่แล้ว +43

    አለ ባቤስሽ ትክክለኛ እትዮጵያ ይገለጻል ደግሞ አደናቅሽ ነኝ 😍😍❤❤👍👍👍

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 5 ปีที่แล้ว +171

    *እኔ ነኝ መሰለኝ ከኔው ነው ጥፋቱ*
    *አሁንም አሁንም ወደድኩህ ማለቱ*
    *አረ እንዴት አሰብከው ደርሰህ ልትኮራ*
    *ተው አብረው አይሄዱም ፍቅር እና ጉራ*
    *ተው አብረው አይሄዱም ፍቅር እና ጉራ*

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว +3

      wow great Ethiopia singer

    • @Haile-mt5wk
      @Haile-mt5wk 5 ปีที่แล้ว

      Lovely song,
      I absolutely agree with her song.
      She's telling you to our Ethiopian men the truth...... The truth is hurt....
      Tell the truth about your feelings to your beautiful Ethiopian lady's....

    • @baba2246
      @baba2246 4 ปีที่แล้ว

      /
      በትክክል

    • @weredeyigzaw1670
      @weredeyigzaw1670 4 ปีที่แล้ว

      ደስ የምብል ዘፈን ፍቅር እና ጉራ በኣንድ ኣልሀድም ትክክ ነህ ቆንጆ ዘፈን ኣማራ ቋንቋዎች ኣለም ኣቀፍ ቋንቋዎች ይወዳለህ የወፍ ቋንቋዎች ኣይደለም ኢትዮጵያ ሃፍታም ነች በቡና በሽኮር ብር እና ናቕፋ የኢትዮጵያ ነው

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ እንዴት አሰብከው ደርሰህ ልትኮራ ተው አብረው አይሄዱም ፍቅር እና ጉራ፡፡ ምርጥ ነው እሙ፡፡

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 ปีที่แล้ว +7

    ጥሎብኝ ስወዳት ♥♥እንኳን ደህና መጣሽ እሙየ💚💛♥

  • @ቲናነኝየመሬዋ
    @ቲናነኝየመሬዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ሀገራዊ አለባበስሽን እስታይሎችሽን ሙዚቃዎችሽን ድምፅሽን ከለርሽን 💚💛❤ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ

  • @habesha3656
    @habesha3656 5 ปีที่แล้ว +41

    Emebet never disappoints ❤😍...i love the beats in all her songs...Love you all Ethiopian brothers ke eritrea 🇪🇹❤🇪🇷

  • @lewambiru542
    @lewambiru542 5 ปีที่แล้ว +7

    Pretty lady here you come again. I love your personality, classy . Beautiful Ethiopawi.

  • @ናብልብናንመለስ
    @ናብልብናንመለስ 5 ปีที่แล้ว +4

    እሜቤትዬ ሁሌም ውብና ቆንጅዬ ነሽ ባህልሽን ጠብቂ 💓

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

    እሙ ማር እንኳን በአዲስ ስራ በሰላም መጣሽልኝ የኔ ባህሏን አክባሪ አለባበስሽን ስወድልሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @heliTg
    @heliTg 5 ปีที่แล้ว +5

    The confidence you exude is infectious! Love the song... #BossWomen

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +9

    ድብሽብሽ ቼኩሌት ከለር ስወድሽ እመቤቲ ነጋሲ ሀበሻዬ 😘😘👌🏻 ምንም ሳታጋጊ ብቅ አልሽሽሽ ።።። ተባብረው አይሄዱም ፍቅርና ጉራ ተመቸኝ 👍🏻👌🏻

  • @dananasser2953
    @dananasser2953 5 ปีที่แล้ว +9

    እኔም ድክም ድክም ብሎኛል የቤተሰብ ናፍቆት በነገራችን ላይ ሰወዳት

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ነው ፍቅርና ጉራ አብር አይሂድም

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይይ ስወድሽ!!! You have a beautiful voice love you very much!!!
    Thank you for sharing God bless!!!!!

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Adanech Powlos no way to bless you god l think it's music okay 😉😉

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 ปีที่แล้ว

    Oh my God, this song is so nice. I listened to it all day today and I will continue tomorrow.

  • @እኔየናቴእኔ
    @እኔየናቴእኔ 5 ปีที่แล้ว +19

    አለባበስሽ በትክክል ያደግሽበትን ሕብረተሰብ ይገልፃል ኮልፌ መገላለጥ በጣም ነውር ነው ኮራሁብሽ ትልቁም ትንሹም ይከባበራል ይተፋፈራል የሰፈሬ ልጅ በመሆንሽ ደስተኛ ነኝ በርቺልን

    • @ethio-funny4105
      @ethio-funny4105 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በማድረግ እንተጋገዝ

  • @ቲጂየሸጋዉብቻ
    @ቲጂየሸጋዉብቻ 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ተወዳጅ እኳን ደህና መጣሽ በአድስ ስራ የኔ ደርባባ ዉድድድ

  • @zakariyezaney7542
    @zakariyezaney7542 5 ปีที่แล้ว +4

    Wa Somali May jogta 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🔥🔥🔥🔥🔥 Like iyo wax sara

    • @naimaali2501
      @naimaali2501 3 ปีที่แล้ว

      Hhh

    • @naimaali2501
      @naimaali2501 3 ปีที่แล้ว

      Wan joga Sxp iiimacnee gabadhan heesaheda waan jeclahy lkn Ma fahmo😅

    • @amirabukar2913
      @amirabukar2913 3 ปีที่แล้ว +1

      @@naimaali2501
      Aniga xitaa waa jeclhy quruxley wayay qoftan 😍lakin maxey kugu taala hee ma fahmo😂

    • @naimaali2501
      @naimaali2501 3 ปีที่แล้ว

      @@amirabukar2913 haa way shidanthy lkn aniga xtaa Ma fahmo

    • @amirabukar2913
      @amirabukar2913 3 ปีที่แล้ว

      @@naimaali2501 War Qoftan wax kale Wayay Baayo ii doona Noh 😃

  • @sulaimanali1067
    @sulaimanali1067 4 ปีที่แล้ว

    My favourite singer l ove all your songs

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ4ኘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ብለሻል እሙየ ፍቅር እና ጉራ አብረው አይሄዱም ወንዶችየ ሲወዶችሁ አትጎሩ

  • @አትጨነቅዘሬንኑር_21
    @አትጨነቅዘሬንኑር_21 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሙዚቃ አንደኛ 👌👌 ልላክለት እስክ ለዛ ጉረኛ አደከማኝኮ ምናልባት እገባ እንደ ሆነ😏😏😏😏😏

  • @phineausstclaire2361
    @phineausstclaire2361 5 ปีที่แล้ว +3

    You are the most charming and beautiful great singer/musician. I love the way you hold your posture so dignified and yet so feminine. You are ETHIOPIA my true love first and last. Thank you for this wonderful song and all the other great ones. Tecola

  • @tube-tj4sp
    @tube-tj4sp 5 ปีที่แล้ว

    ውውውውው በሚገባ ተጫውተሽዋል የኔፍልቅልቅ ፈዝዠ ቀረሁ ቆንጆ በርችልኝ

  • @ሁሉምአንድቀንይሆናል
    @ሁሉምአንድቀንይሆናል 5 ปีที่แล้ว +104

    እስኪ ልመረቃችሁ እመብርሃን በእለተ ቀኗ ከወረት የነፃ መልካም አፍቃሪ ትስጣችሁ አሜን በሉ አያስከፍልበትም

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 5 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት ስወድሽሽሽሽ!!! ስራሽ ሁሌም ምርጥ

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +71

    ውብ ነሽ ባህልሽን ጠባቂ እመቤትን እዴኔ የምትወዷት like

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን ይምጡ ውዴ

  • @messiaeynawe2326
    @messiaeynawe2326 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አስተማሪ የሆነ ግጥም ነው

  • @kingraya3068
    @kingraya3068 5 ปีที่แล้ว +483

    1ኛ ነኝ
    ስደተኛ ነኝ
    እንደኔ ቤተሰቡን የናፈቀ Like
    👍👍👍
    ድክም ድክም😌

    • @gebeye6878
      @gebeye6878 5 ปีที่แล้ว +2

      የቤተሰብ ናፍቆትማ አይወራ

    • @እማእማእይወቴ
      @እማእማእይወቴ 5 ปีที่แล้ว

      የቤተሰብ ናፍቆትማ አይወራ

    • @zeinabnehme6749
      @zeinabnehme6749 5 ปีที่แล้ว

      Yebateseb nafekote ayewera 😢😢

    • @charbelbousarkis7268
      @charbelbousarkis7268 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👏👏💪

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      king Raya yene hayemanote Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว

    እሙ የኔ ጣፋጭ መቸም
    አብረው አይሄዱም (ፍቅር እና ጉራ)💕💕💚💛❤💚💛👍💚💛❤👍👍👍

  • @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ
    @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ 5 ปีที่แล้ว +9

    የእኔ
    ውብ
    ስወዳት
    ♥♥

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ የኔ ምርጥ በጣም ደስ እሚል ሙዚቃ አችም ልዩ ነሽ ከ ልዩ ድምፅ ጋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ...በርችልን ውድድድድድድድ እኮን ድምፅሽ አለባበስሽ ይማርካል

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
    @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +10

    እችን ሴት ስወዳት ከግጥሞችሽ ድምፅሽ ከድምፅሽ አለባበስሽ ስወድሽሽ በርችልኝ 👉💚💛❤️

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚያብሄር ፍቅር ነው Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale

    • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
      @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 5 ปีที่แล้ว

      @@theakoudsi8550 ewunt new edene hatiyati sayehon ede e/r mihiret yikir yibeln enjiii😭😭😭😭😭

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ፍቅር ነው Enhe gen ye orethodox hayemanote takataye ayedelawum

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ የኔ ማር እንደው ስወድሽ ደከምኩ እመቤትየ !❤😍😍😍

  • @ethiolove1202
    @ethiolove1202 5 ปีที่แล้ว +3

    ወጓን ባህሏን አክባሪ ውብ ሀበሻዊት ~ 💚💛❤
    እሙቲ ስወድሽ 😘😘😘

  • @sebelwongelyemamolijwogaye6190
    @sebelwongelyemamolijwogaye6190 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ ስወድሽ እኮ ኩሩ ቆንጅዬ ኢትዮጵያዊት ምርጥ ስራ ነው ሁሌም የምሰሪው በርቺልን

  • @HH-ix3mi
    @HH-ix3mi 5 ปีที่แล้ว +3

    I am an Eritrean guy and love this Song. Well done, Yene Konjo, Yene Denbushebush.

    • @HH-ix3mi
      @HH-ix3mi 5 ปีที่แล้ว

      @La La God Bless you, La La. Lol

    • @HH-ix3mi
      @HH-ix3mi 5 ปีที่แล้ว

      +the comment was for the lovely singer, not you as you seem an illiterate guy.

    • @HH-ix3mi
      @HH-ix3mi 5 ปีที่แล้ว

      Here we go again, Politics. Get lost, bro. Can not waste my time answering your stupid comments. Good Luck. Use your time for some for something good. Good Bye.

    • @HH-ix3mi
      @HH-ix3mi 5 ปีที่แล้ว

      @La La Bye Bye, stupid guy!

    • @HH-ix3mi
      @HH-ix3mi 5 ปีที่แล้ว +1

      I have a lot of clever, educated and smart Ethiopian friends and don't like to generalise people. This will be my last message to you so this will be like my last comment to you, ignorant little boy. Go and sort your life out instead of talking Politics. LEAVE POLTICIS TO THE POLITICIANS.

  • @segeneasmara596
    @segeneasmara596 5 ปีที่แล้ว

    የማርታ ዘፈን ይምስላል ብጣም ቆንጆ ዘፍን 👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lolhaha8922
    @lolhaha8922 5 ปีที่แล้ว +6

    አማራነትን የተላበሰ, ስነስርአት ያለው, ምርጥ ዘፈን።

  • @fetihussen6988
    @fetihussen6988 5 ปีที่แล้ว +1

    እውይ ኡሙዬ የኮልፌያችን የኛ ልዩ እዴት እደምወድሽ በርቺ ዘፈን አልወድም ግን አንቺን ስወድሽ አለባበስሽ አስተዳደጋችንና ከስፈራችን ነው የኮልፌ ልጅ መሆን መታደል ነው ዘረኝነት የሌለበት የሁሉም ስፈር ነው

  • @sadulaentertainment
    @sadulaentertainment 5 ปีที่แล้ว +3

    arif sera new
    berchi

  • @ፅጌሬዳ-ጰ6ነ
    @ፅጌሬዳ-ጰ6ነ 4 ปีที่แล้ว

    የኔልዩ ስታሪ እኮ ሁሉም ያምርብሻል ውድድድድድድ♥♥

  • @Joberaw
    @Joberaw 5 ปีที่แล้ว +32

    ፍቅርና ጉራ በተመልካቹ ልክ #Like ግድ ነው

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌ድምፅሽ የሰዉ ልብ ዉስጥ ይገባል በርቼልኝ እኔም ቋጣሪ ሰዉ አሎድም ካለኝ መስጠት ነዉ

  • @ውበቴነሽድንግል
    @ውበቴነሽድንግል 5 ปีที่แล้ว +8

    እረ እዲህ ንገሪልኝ አብሮ አይሄድም ፍቅርና ጉራ ክክክክ የመችሽ የኔ ውብ

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      እንቀራርብ

  • @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ
    @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመክበድማ ኑሮ መች አነሰኝ አለች ልክ ነሽ እኔ ገና ካሁኑ ተንገዳግጃለሁ ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @esubashay3071
    @esubashay3071 5 ปีที่แล้ว +3

    Nice Nice song❤

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 ปีที่แล้ว

    ፐፐፐ ሁሉም ሙዚቃዎችሽ አሪፍ ናቸው ይሄኛው ሙዚቃሽ ደሞ ለየት ያለ ነው

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Selam Abera Art Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +6

    You have a marvelous voice and beautiful.

  • @እናቷአፍቃሪነኝበተስብናፋ
    @እናቷአፍቃሪነኝበተስብናፋ 5 ปีที่แล้ว

    እሙዬ ከድምፅሽ ጋር ምርጥ ነሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ

  • @ሜላትአዲስ
    @ሜላትአዲስ 5 ปีที่แล้ว +4

    እመቤትዬ እንኳን በሰላም መጣሺ ድምፂሺ ዋውውውውውውውውው ነው
    አች እየለሺ ነው እዴ
    ሞንም ስጨወትብን የነበሬ
    የምወድሺ እስከ ጨፍነው ውድድድድድድድድድድ

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን ይምጡ

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 ปีที่แล้ว

    እወድሻለሁ ደርባባየ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ምርጥ የባህል አንባሳደር ነሽ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-አ1ዐ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-አ1ዐ 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ የውብ ዳር ስወድሽ 10000000ላይክ

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 5 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እና ጉራ አንድ ላይ አይሄዱም ትክክል ማር በጠም ተመችቶኛል ኢትዮጵያ ሰላም የርግልን

  • @yihunayalew2700
    @yihunayalew2700 5 ปีที่แล้ว +3

    amazing performance it is humbling

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      yihun ayalew Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 5 ปีที่แล้ว +1

    What a fantastic music arrangement, wonderful! የተዋጣ ቆንጆ ሙዚቃ ቅንብር፤ ድምጽ ያው የታወቀ ነው፤ በጣም ቆንጆ ነው። ክሊፑም ግሩም ነው፤ በተለይ ደግሞ እነዛን የማይረቡ ኮሪዎግራፊ ምናምን የሚሰሩ ተወዛዋዦች ባለማስገባትሽ ክሊፕሽ በጣም አምሯል። የሌሎችን ስህተት አለመድገመሽ ጎበዝ ያሰኝሻል። በሁሉም የተዋጣ ነው። እናመሰግናለን።

  • @rahmaawol9113
    @rahmaawol9113 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰው አብሮ አይሄድም ፍቅርና ጉራ ይገርማል እረ እኔም ድክም እንደው ድክም ብሎኛል ማሬ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም እንደወደድኳት። በጣም ደስ የምትለኝ፤ ቆንጆ ድምፅ አላት፤ ለካሜራ የምትመች ናት፤ ሌላው የምወድላት ነገር እንደሌሎች ዘፋኞች ሜካፕ አብዝታ አትለቀለቅም። በዚህ ላይ ቀለሟ እራሱ ቸኮሌት ስለሆነ በት ንሹ እንደሴትነቷ ሽው አርጋ ከተቀባባች ብቻ ይበቃታል። አሁን እዚህ ላይ ፋሽን መጣ እያሉ ለፊታቸው የማይሰማማ ሊፒሲክ እየተለቀለቁ ብዙዎች ማየት ሰችቶናል። ሴት ልጅ በተፈጥሮ መጋጌጥ አለባት ግን ዛሬ፤ እዚህ አመሪካን ሀገር የቡና ቤት ሴቶች የሚያረጉት እስፒል ጫማ ።ወይም አለባበስ እየለበሱ ብዙ ሴት ድምፃውያንን ስናይ ግርም ይለናል። ነጋዴዎችም እየለቃቀሙ ከውጭ የሚያስገቡት እና የአዲስ አበባ ሴቶችን አጉል እንዲሆኑ አርጓቸዋል። እዚህ ላይ ያሉትን ግን ሁሉንም ወድጃቸዋለሁ። በርቱ። በዘመናዊነት መዘነጥ እና አግባብ ባለው እንደዚህ ያምራል።

  • @ኢትዩጰያዊነትመልካምነት
    @ኢትዩጰያዊነትመልካምነት 5 ปีที่แล้ว +4

    የባህል አንባሳደርችን አበሻ ቀሚሰ አንቺላይ ሳየው ሁሌ ያምረኛል የኔ ቆንጆ

  • @chaltujimma1047
    @chaltujimma1047 5 ปีที่แล้ว +2

    ewunet milesha mareeee 😍😍😍😍

  • @እማልኑርላችስል
    @እማልኑርላችስል 5 ปีที่แล้ว +56

    የኔ ቆጆ ስወድሽ ደግሞ ፍርኖ ዱቄት የለሽም ከፊትሽ ውብ ነሽ ቸኮሌት ከለር 😙😙😙😙😗😗😙😙

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว

    Wow,you are amazing grate singer,Thanks

  • @ኤርትራዊትጓልቶምሻዕብያ
    @ኤርትራዊትጓልቶምሻዕብያ 5 ปีที่แล้ว +7

    እሙዬ ሽኮሪና..... ረጋ ያልሽ ቆንጆ ዉድድድድድ ነው የማደርግሽ. ከወደ ኤርትራ ነኝ።

    • @yeshworkwasi7178
      @yeshworkwasi7178 4 ปีที่แล้ว

      Derbabye😍💗😘😘😘😘😘😘😘

  • @hayatmohammed4755
    @hayatmohammed4755 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ነገር ስወድሽ እንኳን መጣሽልነኝ እራቁት ማየት ሰልችቶኝ ነበር

  • @sweet3023
    @sweet3023 5 ปีที่แล้ว +17

    እሙ በጣም ነዉ የምወድሽ ውይ አለባበስሽ ምርጥ

  • @luluayu1782
    @luluayu1782 5 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ ነው የዘፈንሽው ሚመስለው ምርጥ ነው!"!!!!!!!!

    • @hawa7254
      @hawa7254 5 ปีที่แล้ว

      ዋውውውውውውውውውው

  • @marcharris2190
    @marcharris2190 5 ปีที่แล้ว +5

    Ok. I'm African American. This song and video is really cool. But I don't understand the language. Can someone please explain what she is saying. I've got to learn Amharic !!!👍

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኰ1ሸ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኰ1ሸ 5 ปีที่แล้ว +2

    ተው አብረው አይሄዱም ፍቅር እና ጉራ አቦ ይመችሽ😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ
    @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ 5 ปีที่แล้ว +13

    *የኔ ንግስት ስወድሽ እኮ የድምፅሽ ውበት ፣የአለባበስሽ ስረዓት እና ውበት ደሞ ለብቻው እኮ ነው ብጣቂ ጨርቅ ጣል አርገው ወይ እንሱ አያምሩ ወይ ዘፈናቸው አያምር ብቻ በስመ ዘፈን የሚያደነቁሩን ካንቺ በተማሩልን የኔ አትጠገብ በርቺልን*

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቤተሰብ yene hayemanote Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale

  • @ሀዩእናቴንአፍቃሪ
    @ሀዩእናቴንአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

    ድቡሽየ ድብሽ ገላ በሚለው እሙየ ምርጥ ስራ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 5 ปีที่แล้ว +5

    #እሙዬ#ልዩ ፈገግታ ልዩዩዩዩ አልባበስ
    ምችት ይበልሽ ውዴ

  • @saljuvarghese
    @saljuvarghese 4 ปีที่แล้ว +1

    Love from india (south India)

  • @fgghfggg2362
    @fgghfggg2362 5 ปีที่แล้ว +3

    *ሁሌም በባህላዊ መመሣሪያ ከከነነባህልሽ ዱቅ ስተይ ውድድ ግን ዜማው ተመሣሠለ*

    • @fozehf2324
      @fozehf2324 5 ปีที่แล้ว +1

      እደኔ።ተመችታሻለች።አይደል።እድህ።ትገራቸውእጁ።ግማሹ።ምንላርግልህይላል።ደግሞ።ጥሎብኝይላሉ።እመቤትየደግሞጉራናፊቅር።አብረውአይሄዱምትልልኛለች

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ እውይ ውድድ
    በርቺ ልዩ ነው
    ፍቅርና ጉራ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 ปีที่แล้ว +3

    Emuye yene konjooo👌💃👏😘

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Mimi Naty ye orethodox hayemanote zafane becha nawu enede 👎 👎

    • @mimiyenatienat3517
      @mimiyenatienat3517 5 ปีที่แล้ว

      @@theakoudsi8550 aye anite!

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Mimi Naty 🤔?

  • @workinehg.3649
    @workinehg.3649 3 ปีที่แล้ว

    Sewedesh kene heber kelem ethiopiawinet alebabesesh! Mar nesh lek end Ethiopia!!!

  • @loloeth1473
    @loloeth1473 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ልዪ እውነት ነው እሙየን የምትወዱ ገባገባ በሉ ላይክ ግጩኝ እስኪ መልካም ቀን

  • @trhashailmariam1949
    @trhashailmariam1949 5 ปีที่แล้ว

    ድክም ድክም!!! ዋው እሙዬ 1ኛ ተመችቶኛል፡፡

  • @ፍቅርፍቅር-ኀ9ቘ
    @ፍቅርፍቅር-ኀ9ቘ 5 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ማር አለባበስ በመልክም አንደኛ በራስሽ በማንነትሽ እምትኮሪ የኔ ሀበሻ ስወድሽ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @ethio-funny4105
      @ethio-funny4105 5 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ እንተጋገዝ

    • @ፍቅርፍቅር-ኀ9ቘ
      @ፍቅርፍቅር-ኀ9ቘ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ethio-funny4105 ምን አላችሁ?

    • @ethio-funny4105
      @ethio-funny4105 5 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርፍቅር-ኀ9ቘ አሁን ትውውቅ ላይ ነን ግን ሲጀምር ይወዱታል

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 5 ปีที่แล้ว

    እሙ የኔ ውድ ግርማ ሞገስሽ እራሲ ሲያም የኔ ምርጥ በርችልን ውድድድ ምርጥ ስራ ነው 100%የተዋጣለት ስራ ነው

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Selam Walelign 100% ye orethodox hayemanote zafane becha nawu

    • @selamwalelign9865
      @selamwalelign9865 5 ปีที่แล้ว

      @@theakoudsi8550 eshi sorry

  • @Bezatube
    @Bezatube 5 ปีที่แล้ว +4

    Yen Konjo sewdeshi eko

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Beza tube Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 5 ปีที่แล้ว +2

    Yes you are the real EMEBET❤👍

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว +5

    ስውድሽ አለባበስች የኔ ችኮሌት እስኪ እረቃናችሁን የምትሄዱት ፋሽን እያላችሁ እመቤት ላይ ተማሩ

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 5 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ያለ ሜካፕ ።

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 5 ปีที่แล้ว +3

    አረ ለዛ ለቅንባ ራስ እጋብዘዋለሁ ይሄ ኮተት ስወደው ኮርቶብኛል ይሄን ጋብዤ በአራት ነጥብ ነው የምዘጋው የሚዘጋ ይዝጋውና በጦሳ ገደል ግባ እሺ
    ፍቅርና ጉራ አብረው አይሄዱም ትክክል የኔ ቼኮሌት

    • @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
      @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ በጣምአሳቅሽሳላስበው ጮሄ ልክነሽ ስትወጃቸው ይወበራሉ ሥታያቸውይገባቸዋል እኒህደነዞች

  • @eskinder1000
    @eskinder1000 5 ปีที่แล้ว +1

    ከእምወድላት ነገር ሁሉ የተረጋጋች ነች ዘፈኖቿ ደስ ሲሉ አልባበሷ ንቅስቃሴዋ እንደው ምን ልበላችሁ ሁሉ ነገሯ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነው ይመችሽ 💚💛❤️👍

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +47

    እሙዬ የኔ ልዩ ከለርሽን ስወደው የኔ ደርባባ ኩሩ ሀበሻዊት እኮ ነሽ አንዳንዴ ሳስበው የሀገር ልብስ የተሰራው ላንች እና ለሀምሳል ምትኬ ይመስለኛል 😍😍👍👍👍

  • @igo1071
    @igo1071 5 ปีที่แล้ว

    Emebet welcome 💚💛❤️🙏🏼እንኳን ደህና መጥሽ ቆንጆ ዘፈን ነው🙏🏼

  • @ሀያትወለየዋ-ጸ4ሰ
    @ሀያትወለየዋ-ጸ4ሰ 5 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ብለዋል ጉራና ፍቅር በጣም አብረው አይሄዱም ሲገባው ይቁጨው

    • @ergozegeye6137
      @ergozegeye6137 5 ปีที่แล้ว

      ሀያት ወለየዋ kkkkkkkk ere betam

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 ปีที่แล้ว +1

    ከዱቄት ነፃ ዉበት ልዩ እኮ ነሽ የኔ ሀበሻ 💚💛❤

  • @ዊይየሴትልጅፈተናአኑሮኛል
    @ዊይየሴትልጅፈተናአኑሮኛል 5 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ ለኔው ከርፋፋ ልጋብዘው ይህ ድጋይ እራስ ከገባው

  • @taeba8555
    @taeba8555 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ምርጥ ስራ ነው ማሬ

  • @ኢትዮጵያዊነቴክብሬአማራነ
    @ኢትዮጵያዊነቴክብሬአማራነ 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሯሯሯሯሯሯሯ በቃቃቃቃ አንችች እኮኮኮኮ ማለት ኢትዮጵያ በልብሽ ውስጥ ያለሽ እና የኢትዮጵያን ባህል እያስተዋወቅሽ ያለሽ ደርባባየ ነሽ፣መስመር ዘግተው ከሚጨፍሩት የተለየሽ ነሽ❤❤
    ጥሩ ስራ ነው በርቺ በቀጣይ በዚ ድምፅሽ ሙሉ አልበም እንጠብቃለን!!!!!!

  • @dawitdemessie6433
    @dawitdemessie6433 5 ปีที่แล้ว

    እመቤት ነጋሲን በጣም ወደጃታለሁ ምርጥ ዘፋኝ ናት

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +14

    እሙሸዬ ሰወድሸ

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale

    • @charbelbousarkis7268
      @charbelbousarkis7268 5 ปีที่แล้ว

      Hiብርትንሽወይ

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      @@theakoudsi8550 awo awkalhuge gin menaw takatatalshe ba maskote enawra

    • @Max-vc5gs
      @Max-vc5gs 5 ปีที่แล้ว

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እኔ ደም አንችን እወድሻለሁ አይገርምም የማቅሽ ይመስለኛል

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      @@Max-vc5gs እኔም እወድሻለሁ ማሬ እኔ እንጃ የት እንደሚታወቅ

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ውብ ስራ ነው በምን ላርግልህ ጀሮችን ተጫወቱበት እኮ

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
    @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว +17

    እሙዬ እወድሻለሁ ሙዚቃዎችሽ ውስጤ ናቸው 👌👍👈 ሙዚቃው እንደኔ የመሰጣቹሕ #Like ግጩኝ እስኪ ልያቹሕ 👍

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      ትዕግስት ሲሳይ ወሎየዋ ፍቅር Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale

    • @girmagoshime9342
      @girmagoshime9342 5 ปีที่แล้ว

      ጢሞ

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰራ ነዉ