Emebet Negasi | Yetezeta Merkeb | እመቤት ነጋሲ | የትዝታ መርከብ New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 97

  • @alhmdlheforeverything6685
    @alhmdlheforeverything6685 3 ปีที่แล้ว +3

    የቅኝት ዘፋኝ ማደንቀው በምክንያት ነው ቆንጆ ስራ ነው በርቺ

  • @tgtg3082
    @tgtg3082 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰውድሽ እኮ የኔ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው በርቺ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል እኔ የፉቅር ትዝታ ባይኖረኝም ግን የአገሬና የቤተሰቦቼ ትዝታ ሌትና ቀን በረታብኝ በተለይ ግንቦት ሰኔ ክረምቱን ይዞ የአገሬ ትዝታ በጣም ይበረታል። ሰላም ለአገራችን ኢትዮጲያ ይሁን🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @yalemmetiku6561
    @yalemmetiku6561 3 ปีที่แล้ว +4

    እሙዬ በጣም በጣም ነው የሚያምርው ቆንጆ ሥራ

  • @gerawossen6055
    @gerawossen6055 3 ปีที่แล้ว

    ገጣሚው ልዩ ችሎታ አለው ባገኘው ሸልመዋለሁ❤️👌👌

  • @kalkidanlemma6085
    @kalkidanlemma6085 3 ปีที่แล้ว

    ክሊፑ አያምርም።የዝናሽን ማንን ነው ይመስላል። የዝናሽ ውቤ /.ማንን ነው/ ክሊፑ በጣም ያምራል ።
    ቃል ኪዳን ጥ በቡ እና ታሪኩ ብርሃኑ/ባባ የሰሩት ።የነሱን ለማስመሰል ተሞክፘል።
    ክሊፑ ፍጥረት ቢኖረው ኖሮ ያምር ነበር

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ ምርጥ ነው ግን ምነው በዚህ መምጣትሽ ማለቴ ተመልካች ብዙም አይደል በጣም ነው የምወድሽ ❤

  • @yetaytebeke5873
    @yetaytebeke5873 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw mert sera new emu meceme sew masdesete teceybetalse wedjewalhu 👌🏽❣️🥇

  • @kirubaldaniel58
    @kirubaldaniel58 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ይቀጥል❤❤❤

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 3 ปีที่แล้ว +4

    What a charming classy voice 👌💖

  • @ጊዜአለዉለሁሉም
    @ጊዜአለዉለሁሉም 3 ปีที่แล้ว +2

    ደርባባዬ ስወድሽ እኮ የኔ አንደኛ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 ปีที่แล้ว +1

    በተጨነቅንበት መጥተሽ ማን ያዳምጥሽ በሳኡድ የወገኖቻችን ስቃይ አሞናል ብቻ እየገቡልን ነው ምርጥ ስራ ነው የኔ ደርባባ ትዝታ አለብኝ

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ
    @መኖርሺያኖረኛልእማ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎዳዳ ፈጣሪ እድሜና ጤና

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው
    ሥወድሽ እኮ መልካም እድል💗💖💕

  • @Melik-b2b
    @Melik-b2b 2 ปีที่แล้ว

    Daven mawoke efelegalu men ayenet melody&lyrics keep going dave🙏🙏🙏 emu❤

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 3 ปีที่แล้ว

    Endemekebel menewu meshegnet bikel eeee lemiyawukewu ema lekkk bleshal thankyou👍💕💕💕💕

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 3 ปีที่แล้ว

    እሙዬ በጣም በጣም እጅግ ጥሩ ዘፈን የኔ ቆንጆ አምሮብሻል ተባረኪ አዱዬም ብርክ ይባልልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Mr.xhiken
    @Mr.xhiken ปีที่แล้ว

    አሙዬ የኔ ፊሊኘስ ሁሌ ባይሽ አልጠግብሽም እንዲሁ ስገምት ቅንና የዋህ ሰው ነሽ ሁሌ የምትዘፍኛቸዉ ዘፈኖች ዉስጥሽን ይናገራሉ ። በህይወቱ የምመኘው ሀገሬ መጥቼ በአካል አግኝቼሽ ወንድማዊ ፍቅሬን ከልብ ብገልፅልሽ ነው ።የኔ ደርባባ በርቺልኝ ።

  • @mengistubelayneh1811
    @mengistubelayneh1811 3 ปีที่แล้ว

    What kind of voice Embate really
    Nice job really and beautiful voice
    Keep it up

  • @habhabshi7157
    @habhabshi7157 3 ปีที่แล้ว +3

    አለባበሱዋ እራሱው ይማርካል መልካም እድል እሙ።

  • @zewdu36
    @zewdu36 3 ปีที่แล้ว +8

    why you come in this way! It's beautiful music & deserves more than half a million views in a day.

  • @bekeledagnewadigo5459
    @bekeledagnewadigo5459 3 ปีที่แล้ว +1

    Siraw konjo new gin kanaw dibabu minam ke zinash ማንን ነው ሙዚቃ ጋር ተመሣሠለብኝ vedio

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤት ስወድሽ ዋውው አሪፍነው

  • @larrycurtis2783
    @larrycurtis2783 3 ปีที่แล้ว

    Ene American habesha , tezeta drew me to Et. My lady has great soul sound

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 2 ปีที่แล้ว

    WAW BETAM KONJO ZAFN EMEBET NEGASI I LIKE THAT VEREY VEREY BESET

  • @birbey5348
    @birbey5348 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @hururh6536
    @hururh6536 3 ปีที่แล้ว

    አይ ትዝታ 😢😢😢😢

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 3 ปีที่แล้ว +1

    አልቻልኩም ትዝታ 😭

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว +2

    ደርባባየ
    ጎዳዳ ሴት🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐

  • @yetaytebeke5873
    @yetaytebeke5873 3 ปีที่แล้ว +1

    Emw sewdese 🥰🥰🥰🥰🤩

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif sera 🙌

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 ปีที่แล้ว

    You have a unique voice

  • @atseminlik2816
    @atseminlik2816 3 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነው እሙ በርቺልን

  • @negusethiopianmusiclyrics4896
    @negusethiopianmusiclyrics4896 3 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ጎበዝ ሴቶ ነሽ

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 3 ปีที่แล้ว +2

    Decent Singer nice 👍

  • @melatgetachew1380
    @melatgetachew1380 3 ปีที่แล้ว

    Mech naw yemetarejew yene derebava , Dega naw yadegeshew love it

  • @saralove2915
    @saralove2915 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው 🥰🥰🥰😘😍❤️

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አንደኛ

  • @Kasmanews4981
    @Kasmanews4981 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful voice and arrangement

  • @firewhunlera6974
    @firewhunlera6974 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውውውው
    ትጠላሌ ድምጵ

  • @fhyfttgt190
    @fhyfttgt190 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ የለለነው ወድጀዋለሁ

  • @kidumulu5020
    @kidumulu5020 3 ปีที่แล้ว

    ትችያለሽ😎🙄😘😘😘😘😘

  • @martima4096
    @martima4096 3 ปีที่แล้ว +1

    እምወድሽ😍😍😍😍

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 3 ปีที่แล้ว

    አዲስ ነው የቆየ ነው ? የፍቅር ትዝታ ደስ ይላል

  • @tegestfeten1851
    @tegestfeten1851 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ እኮ

  • @abdulrazakmustafa6934
    @abdulrazakmustafa6934 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ እናቴ የትዝታ አለም ሰፊ ነው እንደ መቀበልማ መሸኘት ቀላል ብሆንማ ልቤ ባልደማች ነበር ቀንከሌት

  • @abushdesalegn7224
    @abushdesalegn7224 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እመቤት

  • @melkamdemeke4169
    @melkamdemeke4169 3 ปีที่แล้ว

    Wow እሙ አሪፍ ስራ ነው

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 3 ปีที่แล้ว

    እሙ የኔ ቆንጆ

  • @rahelbrillet1685
    @rahelbrillet1685 3 ปีที่แล้ว +2

    Queen all time

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 3 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ጀግና

  • @bettyaddeme2745
    @bettyaddeme2745 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful music Emuye🎶💜🎵😍👌🏾

  • @ፋፊወሎዬቤተአማራ
    @ፋፊወሎዬቤተአማራ 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ነሽ የኔ ደርባባ በጣም ይመስጣል ድምጽሽ

  • @hiwotakalu232
    @hiwotakalu232 3 ปีที่แล้ว

    Arif new

  • @AlmazGhezai-fx8ot
    @AlmazGhezai-fx8ot 6 หลายเดือนก่อน

    💙💫👌🏻💪

  • @ፋፊወሎዬቤተአማራ
    @ፋፊወሎዬቤተአማራ 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @galgalodima2574
    @galgalodima2574 2 ปีที่แล้ว

    Born musician lady

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    Embet hulem eko mert nesh

  • @nasserethio4711
    @nasserethio4711 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምረጥ ስረ

  • @m.s123
    @m.s123 3 ปีที่แล้ว

    Love it 🙏🏽

  • @netsibekele5722
    @netsibekele5722 3 ปีที่แล้ว

    Hulu negereshe yameral yena wed

  • @OMARMOHAMED-rg8fn
    @OMARMOHAMED-rg8fn ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @banderamkerketta1105
    @banderamkerketta1105 3 ปีที่แล้ว

    So charming song.

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲወዲሽ እሙየ ይመችሽ

  • @yabstudio906
    @yabstudio906 3 ปีที่แล้ว

    wow modalahen

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +2

    እረ ተው ሠዎች እንዲህ አይነት ነፍስ ያለው ስራ አድናቁ

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነው ነብስ ያጠፍል ደሞ ስወዳት እኮ

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 3 ปีที่แล้ว

      ውላሂይህንየመሰለ. ዜማተመልካችየለውምምክነያቱምእራቁትእናቂጥየለበትእማእስካሁንሳኖእራቁትብትሆንስቱባየውየኛሰውደግስራአይውድለትም

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 3 ปีที่แล้ว +2

    waw

  • @jerusalemgezahegan2669
    @jerusalemgezahegan2669 3 ปีที่แล้ว

    Wow 😍😍😍

  • @וובתבלאי
    @וובתבלאי 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት ያለሽ ሙዚቃዎችበሙሉ ልብ የሚማርኩ ናቸው
    ካገሪ ከወጣሁ ሰላሳ ስምንት አመት አለፈኝ ለመምጣት አንች ለማየት ሁሌ ምኞቴ ነው ግን መጥቸ ባላገኝሽ ምን ይሰማኝ ይሆን በማለት

  • @2atv386
    @2atv386 3 ปีที่แล้ว

    Wow 👌👏👏

  • @lilidemelash6431
    @lilidemelash6431 2 ปีที่แล้ว

    Wddddddddd

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว

    እሙዬ

  • @עיןמפה
    @עיןמפה 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @Jonnafik
    @Jonnafik 3 ปีที่แล้ว +2

    በአማርኛ በቀላሉ የግራፊክስ ትምህርቶችን መማር ከፈለጋቹ እባክዎ ቻናሌን ይቀላቀሉ🙏🏾

  • @floridaefrim3558
    @floridaefrim3558 3 ปีที่แล้ว +1

    💯👌♥️♥️♥️😭👍

  • @lilidemelash6431
    @lilidemelash6431 3 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 ปีที่แล้ว

    Hiii

  • @brookmirutse5849
    @brookmirutse5849 3 ปีที่แล้ว

    Please like & share this amaizing ethiopian 🎶😍🥰

  • @fisehatizazu1593
    @fisehatizazu1593 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @assefateshome9893
    @assefateshome9893 ปีที่แล้ว

    ለምድንንውድምጺ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 ปีที่แล้ว

    ዋውበጣምደስይላልማማየአድስገቢነኝሰብስክራይብአርጌአለሁእናተምወደኔተቀላቀሉ

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 3 ปีที่แล้ว

    እኔም አንችን ለመርሳት ከእስራኤል ዳንሳ ሁለት ሰባት ብጠመቅም ልረሳሽ ግን አልቻልኩም ክክክክ

  • @gschneider89
    @gschneider89 3 ปีที่แล้ว

    Is this a transgendered singer?

  • @asefaselamawit2952
    @asefaselamawit2952 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ይረሳል በጢጥሽ እስኪ ሙደማ የሚበዳሽ የነበረ ይረሳል እንዴ ለልጆችሽ ኣስቀምጪው ታሪኩ ጽፈሽ ሲያድጉ ታሳያቻዋለሽ ኣምላክ እንካን ለየሽ ከዚ ጨካኙ ባልሽ ለኣምላክሽ ኣመስግኙው ያ ጨካይ ብሄድ ሌላ የሚያከብርሽ ኣለ ኣጣጢም

  • @Jonnafik
    @Jonnafik 3 ปีที่แล้ว +2

    በአማርኛ በቀላሉ የግራፊክስ ትምህርቶችን መማር ከፈለጋቹ እባክዎ ቻናሌን ይቀላቀሉ🙏🏾

    • @Jonnafik
      @Jonnafik 3 ปีที่แล้ว +1

      በአማርኛ በቀላሉ የግራፊክስ ትምህርቶችን መማር ከፈለጋቹ እባክዎ ቻናሌን ይቀላቀሉ🙏🏾

    • @Jonnafik
      @Jonnafik 3 ปีที่แล้ว +1

      በአማርኛ በቀላሉ የግራፊክስ ትምህርቶችን መማር ከፈለጋቹ እባክዎ ቻናሌን ይቀላቀሉ🙏🏾