ወሎ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል የተንቢ በራያ ቀሚስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 769

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1  3 ปีที่แล้ว +165

    th-cam.com/video/ntrVGbPZluo/w-d-xo.html
    ጊራና ቲዩብ

    • @ሚያ
      @ሚያ 3 ปีที่แล้ว +3

      አምሮብሻ ውበትሽ ከአይን ያወጣሽ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +1

      ለሙ ውዴ። ጀግኒት እራሳቹ ጠብቁ

    • @tewabuwelde4719
      @tewabuwelde4719 3 ปีที่แล้ว +3

      ወርወርላት አይባልም ሥጦታ እንዲ አይሰጥም

    • @zamzamhasan3704
      @zamzamhasan3704 3 ปีที่แล้ว +2

      ያሚራል

    • @youtubeiman4749
      @youtubeiman4749 3 ปีที่แล้ว +2

      ለምዬ የኔ ልዩ አምሮብሻል

  • @Salam-bn4gu
    @Salam-bn4gu 3 ปีที่แล้ว +85

    ለሙዬ. የእውነት ቶፊቅ ምርጥ ጋደኛ ወንድም ማለት. ፈጣሪ ፍቅራችን ያብዛላችሁ

    • @edueden6155
      @edueden6155 3 ปีที่แล้ว

      Betekekel

    • @عبدوعبدو-خ5ش9ل
      @عبدوعبدو-خ5ش9ل 3 ปีที่แล้ว

      ለሙዬ።ወውውየሚረል

    • @gashogasho1859
      @gashogasho1859 3 ปีที่แล้ว

      ለሙየ እኛ ወሎየወች እንወድሻለን አትሂጅብን😘

  • @ኢነሏሃማአሶቢሪን
    @ኢነሏሃማአሶቢሪን 3 ปีที่แล้ว +28

    የራያ ልጅ በመሆኔ ደሰታ ይሰማኛን ለሜየ አምሮብሻን የኔ ድቡሸ ❤❤

    • @idvdvhhdbdb1611
      @idvdvhhdbdb1611 3 ปีที่แล้ว

      L.drg.df

    • @anaskoa845
      @anaskoa845 3 ปีที่แล้ว

      ለሚለመጨፈርነዉለመርዳትየሆድሻወሎ

    • @anaskoa845
      @anaskoa845 3 ปีที่แล้ว

      አዪዘበንላውየሚቀምስየለዉ

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 ปีที่แล้ว +24

    ልጅ ቶፊቅ ስጦታው ተመችቶኛል እስቲ እንደኔ ለሚን የሚወድ👉👍🙏

  • @mideya
    @mideya 3 ปีที่แล้ว +57

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበሰከቱ እደትናችሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በውጭም በሀገርም የሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ፍረጃውን ያቅርብላቸው ዱአ እንደራረግ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +2

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

    • @Islamictube100
      @Islamictube100 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንውዴ

    • @Islamictube100
      @Islamictube100 3 ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga ነይ እንደራረግ

    • @naimanaimaa1370
      @naimanaimaa1370 3 ปีที่แล้ว

      Waleykumselam 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 3 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ ደምርአ ወዴ

  • @lubabasaeed1112
    @lubabasaeed1112 3 ปีที่แล้ว +33

    ኧረ ለሚ ዋውውው። አምሮብሻል። እውነት ነው ውሎነኝ ብትይ ሥሙ ይበቃሻል። 🌷🌷

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +1

      የቶፊቅ ቤተሰቦች ላአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 ปีที่แล้ว

      ውዲቷ እህቴ ሆይ! ሀቅን ፈላጊዋ፣
      በነብያት #መንገድ ጉዞ ጀመሪዋ፣
      እወቂ እህቴ ቅድሚያ #ተውሂድን፣
      ለጨለማው ቤት እንዲሆንሽ ብርሃን፣
      ነጃ ምትወጪባት #ብቸኛው ጎዳና፣
      ወደ ጀነት አድራሽ #ተውሂድሽ ነውና፣
      አዳራ #በተውሂድ በነብያት ፋና፣
      ውዲቷ እህቴ ከሃሜት ራቂ፣
      ስራሽን አውድመሽ እንዳትሳቀቂ፣
      ከቢድዓ ኹራፋት ነፍስሽን ጠብቂ፣
      ሱና የኢማን አውድማ መሆኑን እወቂth-cam.com/video/-Yafl4EBoJY/w-d-xo.html

    • @fhdhbfjshkj1445
      @fhdhbfjshkj1445 3 ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga ሥሚእህት. ያላህንሥም መነውመነገጃ አረግሽው በሌላምቦታአይቸቻለሁ

    • @kedijayoutup2023
      @kedijayoutup2023 3 ปีที่แล้ว

      አድርጊኝ አደርግሸለሁ

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 3 ปีที่แล้ว +21

    ለሚ በጣም ነው ያማረብሽ ውደ የሹርባውን ነገር እዳትረሽው ምርጥ የወሎ ሹርባ ተሰሪ ይበልጥ ያምርብሻል😍😍😍

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

    • @samiraalove4735
      @samiraalove4735 3 ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga አብሽሪ

  • @kerimatube4874
    @kerimatube4874 3 ปีที่แล้ว +28

    10ሽ ላይክ ይገባታል ወሎየወች በላይክ አሣዩዋት የጦሳ ተራራ አፍአውጣ ተናገር ወሎ በዱአነው አያውቅም ቂም በቀል ካፉ ክፉ አይወጣም ካላህ ይብቃኝ በቀር ሀገሬ ሠፊነው አይጠፋም መሄጃ ደሴ ደሤ አሠኘኝ የነካኝን እጃ እሥኪ ትንሽ ልበል ሥለደብረብርሀን ሠወቹ ፀያይም ልባቸው ብርሀን❤️😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +2

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

    • @rumithya0794
      @rumithya0794 3 ปีที่แล้ว

      💞💞😍😍😍🌹🌹🌹😍😍😍

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቶፊቅም ለሙም ባረችም አድሥየመጣከውምልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃልየለኝነምቶፊቅወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህእወዳችሁላችሁንም ምረጥኢትዬጵያዊ

  • @kerimatube4874
    @kerimatube4874 3 ปีที่แล้ว +20

    አረደሴ ደሤ ገራዶ ቢለን ሠኞ ገበያላይ አይቸው ልጁን በጨለፍታ አይቶኝ ሠረቀው ልቤን ለሙየ ጀግና ሤት ክበሪልን❤️😘😘👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      የቶፊቅ ቤተሰቦች ላአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 8 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ ደሥሥ ሥትሉ ለሚየ የኔ ቆጆ አምሮብሻል ሀገራችን ሥለመጣሺ ደሥሥ ብሎኛል😍😍😍😍😍

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሙ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ቶፍቅ ምርጥ ወንድማችን ለሴት ልጅ ያለህ አመለካከት እንክብካቤህ ክብርህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ስታምሩ ውዴታቹን አላህ ይጨምርላቹ

  • @woynshetkebede69
    @woynshetkebede69 3 ปีที่แล้ว +6

    ለሚ የኔቆ በጣም ታምሪያለሽ የኔቆጆ የልጅ አዋቂነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ሐሳብ ሁሉ ይፈፅምልሽ የኔውብ ቃላት ያጥረኛል አቺን የማመሰግንበት ብሩክ ሁኚ ተባረኪ ለሚ 🙏🙏🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

  • @feventirunehfeven7780
    @feventirunehfeven7780 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሚዬ የለቀሽው የራያ ቀሚስ ያምራል በናትሽ ስንትነው ዋጋውን ንገረን ኮሜንት መልሺ አደራ

  • @wubitgetahun8895
    @wubitgetahun8895 3 ปีที่แล้ว +9

    ወሎየወች የት ናችሁ በሉ ላይክ አዲርጉላት ለእኛ ወገኖች ብላ ደሴ ገብታለች

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 3 ปีที่แล้ว +21

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገሬ ደምቃለች ከጨለማ በኃላ ብርሀን እንደሚወጣ ተስፋ አለኝ ሰላምንለሀገሬ ሰላም ለወገኔ 🇪🇹💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +1

      የቶፊቅ ቤተሰቦች ላአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Rozaguraga እሽ ነይ እመጣለሁ

    • @Sarina971
      @Sarina971 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤሠብ እንሁን

    • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
      @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 3 ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga እሽ

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 3 ปีที่แล้ว

    You are beautiful thank you for helping our people. God bless you and your family.

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 3 ปีที่แล้ว

    How can I order this dress? I live in USA.
    Thank you!

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የሚያምርብሺ ለሙ ሉሙ ከቶፊቅ ጋአራዳን አሳዩን

  • @meditube4425
    @meditube4425 3 ปีที่แล้ว +7

    ለሚ ከተዉፊቄ ጋር ፈጣሪ ከምቀኛ አይን ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 3 ปีที่แล้ว

    Yanamar anbesa neshhhhhhh era cera gudik bena Tofik lame taewrerech ❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @اللهوكل-ض7ظ
    @اللهوكل-ض7ظ 3 ปีที่แล้ว +15

    ለሙ የኒ ደርባባ ስታምሪ❤❤

  • @yuanryan1933
    @yuanryan1933 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደሚያምር አልገባሽም የምን ማስቀየር ነው

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ቅን ልብ ያላችሁ ሰዋች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ዘላቂ ያርገው

  • @helenmeles5352
    @helenmeles5352 3 ปีที่แล้ว

    የትቢ በጣም ያምራል ስንት ነው የገዛሽው እኒም እፈልጋለሁ በናትሽ ግዝልኝ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው ለሚዬ ስታምሪ አምሣለ ምትኬን መሠልሽ አንደኛነሽ ማጋለጥ ነው ደግ አደረግሽ እራስሽ እነጠበቅሽ 👍👍🙏🙏

  • @gdgdhhddhh9961
    @gdgdhhddhh9961 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ወሎ በጣም አምሮብሻል በቃ በዛው ያስቀሩሽ ወሎኮ ፍቅር ናቸው ቁጭ ወሎዬ

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገባሻል ጀግና ነሽ

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo 3 ปีที่แล้ว +2

    ወሬና አታታ ያልበዛበት ምርጥ ጓደኝነት እንዲህ ነው ይጨምርላችሁ

  • @wagayealebachew4559
    @wagayealebachew4559 3 ปีที่แล้ว +8

    ጉራጌ ውስጤ ነው እግዚአብሔርን ለሙየ የኔ መልካም በጣም አምሮብሻል እህቴ ዋው በውሃ ይለቅ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 ปีที่แล้ว +5

    ለሙ እኔ ላንቺ ተሳቅቄ ልሞት ነው ሀገርሽ እስክትገቢ ድረስ ምንም ነገር ባታወሪስ ጉዳቸውን ስለተናገርሽ እንዳይገሉሽ አረ ተይ በአላህ

  • @sadfg9789
    @sadfg9789 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሙየ የኔቆጆ አህይጠብቅሽ በጣም አምሮብሻል ማሻአላህ ብያለሁ ያበናት ጉሉማሻአላህ

  • @hanaabebeymaryamlij7364
    @hanaabebeymaryamlij7364 3 ปีที่แล้ว +4

    ለሙዬ ይሄ እኮ ነው የራያው ቀሚስ እናት ደግሞ በጣም ነው የሚያምረው ሹርባ ተሰርተሸ በረጅም ጫማ በጣም ያምራል ደሴ እንደት ነች ሀገሬ እኮ ፍቅር ነች

  • @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
    @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሙየ የእኔ ድንቡሸ ማሻ አላህ በጣም አምሮብሻል ከሰው አይን ያውጣሺ እንደተደሰተሺ በሰላም ወደ ቡታጅራ ተመለሺ ማረ ነሺ

  • @enaniyemolia1813
    @enaniyemolia1813 3 ปีที่แล้ว +4

    እሕቴ የውሥጡን እንዲክ እንዲ ነው ብለሽ አታውሪ ግዜው ከባድ ነው ሐሣብሽን ሥጨረሽ ቦታውን ሥትለቂ ቡታጅራ ላይ ሁነሽ ተናገሪ ግን ይቅረታ እንዲክ በማለቴ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +16

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!"!"!!!!

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለወገን ደራሺ ወገን ነዉ ለኔም ግዛልኝ ተዉፊቅ ቀሚሱን ለሙየ ሲምርብሽ ዋዉ👍👍👍😍😍😍😀😀😀

  • @seni194
    @seni194 3 ปีที่แล้ว

    ለሚዬ የኔ ውድ አምሮብሻል ያራያው በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 3 ปีที่แล้ว +5

    አምሮብሻል በይ ጊራና ግቢና ከእናታችን ጋር ተዋወቂ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

    • @ekrammohammed6059
      @ekrammohammed6059 3 ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga በርቺ አድርጌሻለሁ!

    • @weynshetsete7317
      @weynshetsete7317 3 ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga enm ema

  • @hayat5466
    @hayat5466 3 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ ቸሩ እደት ሁኖ ይሆን ተቃጥሎ ሞሞቱ ነው

  • @ያረብይቅርበለኝ
    @ያረብይቅርበለኝ 3 ปีที่แล้ว

    ትንሿ አምሳል ምትኬ ትመስሊኛለሺ ብዙ ጊዜ ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ታምሪያለሺ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ ለሙየ አይሰጧቸውም እየተቸገሩ ነው የገባው አይደለም ለተፈናቃይ ለሌላም ይበቃ ነበር ግን እየሸጡት ነው በውጭ

  • @temerassen3332
    @temerassen3332 3 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ይሄን ሙዚቃ ይወደው ነበር 19/97 አካባቢ ትዝታ ቀሰቀሽብኝ ለሙ ዛሬ ላይ ግን ወዳሄራ ሂዷል ወደማይቀረው አገር ሄደ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow that’s very beautiful.

  • @ሱሱነኝቤተሰቦቿንናፋቂ
    @ሱሱነኝቤተሰቦቿንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ድንቡሽቡሽ አምሮብሻል ግን ግልፅ ስለሆንሽ ብሶትን መደበቅ አትችይም ግን ያለሽበት ቦታ እማያስታውቅ ሁኖ የዛነየ ያለውን ነገር ታወሪያለሽ ወንድሞቻችንንም አላህ ይጠብቃቸው ሰላምም ያስፍንልን በቻላችሁት እራሳችሁን ጠብቁ

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ለሙየ የኔቆንጆ እናመሠግናለን የኔመልካምያምረብሻል የኔፍልቅልቅ

  • @aliatala1942
    @aliatala1942 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ለሙዬ አምሮብሻል የኔ የቆንጆ ጓደኞችሽም በጣም ደስ ይላሉ!

  • @የኔንጉስሀላሌA
    @የኔንጉስሀላሌA 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሙዬ የኔ ቆንጆ እኛ የወሎ ልጆች እናከብርሻለን 🥰🌺
    ደሞ ልብሱ አምሮብሻል

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ነጥላውን በትንሸየ የምረፌ ቁልፍ በሰትዋልሻ ማሳያዝ ነው እየወረድ እዳያሰችግርሺ! አው የሻረብ ማሲያዣ ምጥቅም !! አምሮብሻልኝ!
    ያሰላም እደዚህ ነው ምዋደድ!

  • @ታታ-ዐ5ዠ
    @ታታ-ዐ5ዠ 3 ปีที่แล้ว

    ለምለም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይሁንሽሽሽ
    ልጆቹን አብረውሽ እሚሰሩት እዛው ኗሪ ስለሆኑ ችግር ነው ውይይይይይ ምን ይሻለነና እረ አንጨካከንንንንንንን በእግዚአብሔር

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሙ እንኳን ደስ አለሽ። አምሮብሻል ይገባሻል ወሎ ሄደሽ ፍድቅ ስላልሽ እኛም ደስ ብሎናል ፏ ብትን በይበታ ደሴን

  • @alemalem8453
    @alemalem8453 3 ปีที่แล้ว

    ለሙየ አምሮብሻል ቶፊክ ምርት ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ኢትዮጵያ ሰላም ላገራችን

  • @meklitzewda9521
    @meklitzewda9521 3 ปีที่แล้ว

    Kunjenashe ena demgebateshe eco kuret yewoloye naw .amerobeshal I love love love this song to

  • @susutube6227
    @susutube6227 3 ปีที่แล้ว

    ለሙየ የኔ የዋህ ቅን ስው ነሽ እኮ ወላሂ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @hsksksjdnx7961
    @hsksksjdnx7961 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አደቃችሀለሁ ያረብ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ

  • @Birqe-xw9ur
    @Birqe-xw9ur 3 ปีที่แล้ว

    አተወጠጤ ልጅ ቶፌቅ ማሻአላህ አላህ ባውጣህበት ጨምሮጨማምሮ ይስጥህ ጡሩ ትዳር አላህ ይውፍቅህ

  • @የአሣምነውልጅአማራዊቷ
    @የአሣምነውልጅአማራዊቷ 3 ปีที่แล้ว

    ጭቅጭቃችሁ ደስ ይላል ለሙ አገር ሠላም ይሁንና ትዝናኛለሺ ችግር የለም❤🌹❤

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሙየ የኔ ልዩ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @SamSung-qz8lz
    @SamSung-qz8lz 3 ปีที่แล้ว

    አንቺ ይዋህ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ቶፊቅ መልካም ሰው መዋለድ ቃንቃ ነው።እንካን ሄድሽ በምትሰርት መልካም ነገርፈጣሪ ይክፈላችሁ።በርቱበዚሁ ቀሉ ስደትን ያየ ለሃገሩ እና ለወገኑ ክብር አለው።

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማቹሁ ይብዛልን አሜን ፫ ሰዉ እህቴ በጣም ያምርብሻ እማምላክ ትጠብቃቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 3 ปีที่แล้ว

    ለሙ ፍቅር ነሽ አላህ ከራሱ የሆነውን ሠላም ያውርድልን

  • @banchitube1796
    @banchitube1796 3 ปีที่แล้ว

    አረለሚ ዋው ቀሚሡአምሮብሻል ይመችሽ የኔመልካም

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ረ2ኸ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ረ2ኸ 3 ปีที่แล้ว

    ለምዬ ያልሽው ትክክል ነሽ ለድሆች እየደረሳቸው አይደለም አሁን ውርጌሳ ላይ ያያቸው ሰው የለም በጣም ነው የሚያሳዝ ነው እኔ ጨነቀኝ ታማኝ ሰው ባገኝ ደስ ባለኝ

  • @ajmanuae9553
    @ajmanuae9553 3 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ አይዞሽ ጠበቅዉ አላህ ነዉ ሁላቹሁም አላህ ይጠብቀችዉ

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ባቺላይ በጣም ነው የሚያምረው

  • @samiraabdu1531
    @samiraabdu1531 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ፣ብያለሁ
    ለሚ፣ቶፊ፣😘😘😘😘
    መዋደድ፣እጂ፣መወለድ
    ትርጉም፣የለዉም።

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ በሰላም ተመለሺ

  • @noonymohammed6097
    @noonymohammed6097 3 ปีที่แล้ว

    Lemi wude hayik bahrn ena kombolcha green musk satayi edatmeleshi eshi wude bergteginet twojiwalesh fofikn wusedeg beyiwu beterefe betam ewodishalehu yene fedisha 😍😘😘😍😍

  • @zinet648
    @zinet648 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልእልት አምሮብሻል

  • @fufayoutube4170
    @fufayoutube4170 3 ปีที่แล้ว

    አምሮብሻልልልልልል ለሚ ምን ይላሉ መሠለሽ የወሎ እናቶች ልብስሽን ቢያዪልሽ ቱፍ ቱፍ በውሀ ይለቅ ይላሉ። እናም በውሀ ይለቅልሽ

  • @Kነኝወሎየዋ
    @Kነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +11

    ለሙ ጀግና ነሽ👍👍👍❤🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ለሙን።ምቶዱ ቤተሰብ አርጉኝ ማሮቼ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ለአላህ ስትሉ ቤተሰብ አርጉኝ አይከፈልበትም ውዶቼ

  • @ebirahimomer3839
    @ebirahimomer3839 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህቆንጆነሽሥጦታዉተምችቶኛል

  • @Tube-vy5kp
    @Tube-vy5kp 3 ปีที่แล้ว +1

    እጂና. እግርሽን. ሂና. ሙቂይና. ልበሽው. ቀሚስሱን በጣም ያምርብሻል

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔናት እሩህሩህ ሰው እባክሺ እራስሺን ጠብቂ ጨርሰሺ ሁሉን ነገር አታውሪ ስትመለሺ ብትናገሪ ይሻላል እንዳይጎዱሺ ለምን ጊዜው የቀጣፊ ነው እውነት አሁን ጊዜዋ አይደለም ቆጠብ በይ ለተቸገረ ትላንት ሁሉም ነገር ለነበራቸው ዛሬ ተረጅ ለሆኑ ያላዘኑ አንች ተራ ሰው ነሺ እራስሺን ጠብቂ እግዚአብሔርም እርዱኝ እረዳችኇለሁ ይላል የምታምኝው መድሐኒያለም ይጠብቅሺ አይዞሺ

  • @muntahtube422
    @muntahtube422 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ. ለሙዬ. ተይ. እንደዚህ. አይነት. ነገር. አትናገሪ በስው ሀገር. ተይ. እራስሽ. ጠብቂ በግ. ልብስ. እየሽጡ. ነው. እንዳትይይ
    ሀገርሽ. ስትገቢ. ታውራለሽ. ለሙይይ. ይቅር ብሽ. ሀቢብቲ. እንደዚህ. አይነት. ንግግር. ባትናገሪ ጥሩ. ነው. ለናት. አባትሽ. በስላም. ተመለሺላችው

  • @zahrabekelezahrabekele4802
    @zahrabekelezahrabekele4802 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይጠብቃቸሁ

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እኔም አለኝ ይህ ቀሚስበጣም ነውእምውደው ሲያምርብሺዳግም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    ውስድሽ መስልን ደሲ ደሲ እበዛሽ የተንቢ እለባበድም እርፍ ነው በቀሚሱ ግዥልን እስቲ ያምራል

  • @sada7318
    @sada7318 3 ปีที่แล้ว +5

    አኛ ጉራጌዎች በሄድንበት ፍቅር ነን ለሙዬ አምሳለ ምትኬን ትመሥያለሽ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ለምለም አስመሰከረችላችሁ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ይገባሻል ቆንጆ

  • @muntahtube422
    @muntahtube422 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሙዬ አምሩብሻል. ወላሂ
    ማሻአላህ. ምንም. ብትለብሺ. ያምርብሻል.

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን 3 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ውበት ሴትን ልጅ ሴት ሚያስመስላት እኮ ቀሚስ ነው በውሀ ይለቅ ለሙየየየየ ውድድድ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ረ2ኸ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ረ2ኸ 3 ปีที่แล้ว

    ለምዬ በጣም አምሮብሻል የወሎ ሸበላ ሁነሻል ሀገራችን እንኳን አየሽልን ግን በደህናው ቀን ብታያት ጥሩ ነበር ቢሆንም ግን ስለሔድሽ ደግሞ የለበሽው ልብስ ዋው ቶፊቅዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ደርበብ አደረካት

  • @ፋፊቢንትሠይድ
    @ፋፊቢንትሠይድ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ላምየ የኔ ውድ ወሎን እዴት አየሾው

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @temerassen3332
    @temerassen3332 3 ปีที่แล้ว

    ለምለም የኔ ድቡሽቡሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 3 ปีที่แล้ว

    ለሚ የእኔ ውብ አምሮብሻል ወሎ ተስማምቶሻል ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @weynshet1644
    @weynshet1644 3 ปีที่แล้ว

    ለሚዬ በስመአም እንዴት እንዳመረብሽ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ይመችሽ

  • @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ 3 ปีที่แล้ว +2

    አምሮብሻል ወለሎወች መሰልሽ በጣም ያምራል

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ስታምሪ የኔ ጠንካራ በርቺ

  • @fafi450
    @fafi450 3 ปีที่แล้ว

    ለሙየ አምሮብሻል ተውፊቅየ አላህ ይስጥህ እንኳንም ወሎ ሆንኩኝ

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 3 ปีที่แล้ว

    ለሚየ ማሻአላህ እንደት እንዳማረብሽ ውዴ

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 3 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ ቶፊቅ አላህ ያስደስትህ ወንድም

  • @ሳአድወሎየዋ
    @ሳአድወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    አምሮብሻል

  • @hawwasyed752
    @hawwasyed752 3 ปีที่แล้ว

    ያምርብሻል

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሙየ በጣም አምሮብሻል

  • @ጊዜመልስይሰጣል-ነ8ጸ
    @ጊዜመልስይሰጣል-ነ8ጸ 3 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ አንች ጠንካራ ነሽ እሽ አብሽሪ ቸሩ አይገባሽም ጠንካራ ባል ነው እሚያስፈልግሽ እሄ ቸሩ እሚባል ውልፍልፍ ተይው

  • @beletubeletu8504
    @beletubeletu8504 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አምሩብሻል ዋው

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ በጣም ነው ያማረብሽ ማሻ አሏህ😘😘😘

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን 3 ปีที่แล้ว +1

    እፉፉፉፉ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽ አልኩ ኩልምየየየ ማርያምን እንዴት እንዳማረብሽ