ለ አባቴ የወንድሜን ጉድ ልገረው ምን ይል ይሁን ግን እዳይደነግጥብኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2022

ความคิดเห็น • 521

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w 2 ปีที่แล้ว +45

    የሩጫ ትዳር ሽማግሌ የሌለበት ትዳር አይሆንም አሉ👍👍😍😍 እረጅም እድሜና ጤና ላባቶቻችን ይስጥልን

  • @user-rf6fr3fp6p
    @user-rf6fr3fp6p 2 ปีที่แล้ว +58

    አበቱን የሚወድ ለይክ እስኪ ለሙ ለበትሽ ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጠቻው😍😍

    • @user-rn2fy4no5v
      @user-rn2fy4no5v 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/KdkkUrulGfE/w-d-xo.html

    • @user-sr1pk1om2p
      @user-sr1pk1om2p 11 หลายเดือนก่อน

      ኔበጣም ነው የምወድው አባቴን😢😢😢😢❤❤❤

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣምነው የምወደው አባዬዬዬዬ❤❤❤❤

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +42

    #ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ ምርጥ አፍቃሪ ምርጥ አዛኝ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ

    • @faalmatuamaantifsabbaa240
      @faalmatuamaantifsabbaa240 2 ปีที่แล้ว

      S A w

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      በቅኖነት ደምሩኝ

    • @user-xz7se3rw5u
      @user-xz7se3rw5u 2 ปีที่แล้ว

      በሰውፎቶ አትነግዱ

    • @user-ov3mr5hs3g
      @user-ov3mr5hs3g 2 ปีที่แล้ว

      ውይ ለምለም እንዴት አሳዘኑኝ አባትሽ እንቧዬ ነው የመጣው አባቴ ትዝ አለኝ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 ปีที่แล้ว +21

    ረጅም እድሜ ለአባቶች አሚን በሉ

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 2 ปีที่แล้ว

      @@feventube288 ደምሪኝ ማማየይ

  • @azebworku7952
    @azebworku7952 2 ปีที่แล้ว +10

    እውይ ደስ የሚሉ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው! ደስ ትላላችሁ!

  • @alemabera1653
    @alemabera1653 2 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍ ለሚ ውስጤ አልቻለም ምናይነት መታደል ነው ትልቅ አባት አልቅሽ አለኝ እጅግ ልብ ይነካሉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ውድ

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 ปีที่แล้ว +9

    እረ በእናትሸ አታሳዝኛቸዉ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጣቸዉ ለአባታችሁ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +14

    ለምለምየ እኔ የአንችን ጥንካሬ ሳይ እንደገና እበረታለሁ !! የኔ አባትየ የኔ ጨዋ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ 😍😍😍በርቱልኝ እርስ በእርሳችን ሳንመቀኛኝ ከተረዳዳን አብረን እናድጋለን!!!

  • @tube9217
    @tube9217 2 ปีที่แล้ว +17

    < እረሱል ሰለላሁ..አለይሂወሰለም. የተራበን መግብ.የተጠማን አጠጣ.ሰወች መልካም እንድሰሩና .ከመጥፎም እንድከለከሉ.አዝዝ ይህን.ይህን ማድረግ ካልቻልክ.. ምላስህ መልካም ይናገር አለዚያ.ዝምበል> ብሮፈይሌን በመጨን ኑ አብረን ቁርአን እነ ሀዲስ እንመመረለን እደየልፈችሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ እንሑን

    • @user-rn2fy4no5v
      @user-rn2fy4no5v 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/KdkkUrulGfE/w-d-xo.html

  • @tgyeayinyelij5209
    @tgyeayinyelij5209 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሙ አንች አስተዋይ ጠንካራ እውነተኛ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ። አባትሽ አስተዋይ ስለሆኑ ምንም አይሉም ካሰቡ በሗላ ነው የሚናገሩ እንደ አባት ሊደነግጡ ይችላሉ

  • @bbbbbb3716
    @bbbbbb3716 2 ปีที่แล้ว +6

    አፋቸወ ሲጣፍጥ አባቴን መስሉኚ እርጂም እድሜ ይስጠወት

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w 2 ปีที่แล้ว +7

    _ሀሀሀሀ አይ ለሙየ የሽሮ ፈሰስ እንደት እንደሳኩኝ አንሽው አሉ ያስቃል ግን አለማወቅ ሀጢያት አይደለም የኔ አባት 😁😁❤️❤️ደሞ ፕራንክ አደረግሻቼው ፋዘርዬ ኧረ ተይ ለሙ ቀልብ እንዳያገኝሽ_

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጠንካራ አባት 😂😂😂በጣም ሲያሳዝኑ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ♥️♥️♥️ የኔ ጠንካራ ተመኘሆት

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว +26

    *ለሙ የኔ ባለማህተብ በጣም ነው እምወዳችሁ ለአባታቻን ርጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ለሙ በእምነትሽ አደራ ውዴ አባታችን በእምነታቸው ያላቸውን ጥንካሬ አይቻለሁ እና በእምነትሽ ጠክሪ እሺ እንደ ሌሎቹ ሳይሆን በክብር ከእናትና አባትሽ ቤት በምርቃ ትወጫለሽ የኔ ውድ በርቱልኝ😘😘😘😘💚💛❤️*

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ እንሑን

    • @user-se5nz1rf4g
      @user-se5nz1rf4g 2 ปีที่แล้ว +2

      ለሙ መልካም ልጅ ነች አለች እእንጂ ፋሲካ ይች ስሜታም ከብርሀን ወደ ጨለማ ጨለማ ይዱላትና እኛ ወደ ብርሀን ስንመጣ እሷ ወደ ጨለማ ቱ ስለ እምነቱኮ አታቅም ይች እርሻ አብሶ ያንን ልጅ ከተሳደበች ወድህ ጠላሁዋት ይች ጠማማ

    • @yewubdarbelete465
      @yewubdarbelete465 2 ปีที่แล้ว

      Egzeabihar yiylish Abat yifetenal?

    • @helenbeharu9236
      @helenbeharu9236 2 ปีที่แล้ว

      @@user-se5nz1rf4g Yene mar Egziabher amlak babetu yetsinash.
      Wi-Fi kalesh ney be #whatsApp abren ye Egziabher kele inmameralen.#fasika dagmo #Egziabher libona yistet.

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እኔ እመጣለሁኝ ኣንችም ኔ

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ኡፍፍፍፍፍፍ ! አባታችሁ በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ እግዝአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ

  • @user-tf4pr1fi8z
    @user-tf4pr1fi8z 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምለም ያገሬ ልጅ ለመጀመሬዬ ኮመት ስፅፍ በጣም የዋህ ነሽ ደስ ትይኛለሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 2 ปีที่แล้ว +7

    ለሙዬ የኔ ጎበዝ ሁሉ ነገር ያምርብሻል 😘ብሩኬ 👍እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +17

    #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል #እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ አባት ናቸው የኔ ጌታ ኢትዮጵያዊ ጨዋ አባት ኡፍፍፍፍ ❤️❤️❤️እድሜና ጤና ላባትሽ የተንቢ ይሁንላችሁ ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ቤተሠብ❤️❤️❤️

  • @addisatilaw9495
    @addisatilaw9495 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጥልሽ እንዲህ ነው ባህላችን ቃል አጣውላቸው የሴት ጀግና እመቤቴን ለሙ ያንቺ ጥንካሬ ለኔ ብዙ ትምህርት እየሰጠኝ ነው በርችልኝ ኢትዮጵያ ስመጣ አገኝሽላው 🥰

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ብሩኬ ሰጭ ነህ ማለት ነው ያለህን ማካፈልህ ጥሩ ነው አላህ ይጨምርልህ ሰው ማለት ተርፎት የሰጠ ሳይሆን ካለው ቀንሶ የሰጠ ነው 🙏የበለጠውን ፈጣሪ ሰቶህ የምትሰጥ ያድርግህ💞

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 ปีที่แล้ว +4

    አንድ አንድ ሰው ቢሆን ይራገም ነበር ወላሂ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አባ ሙላቱ

  • @user-pz7wc9lh2e
    @user-pz7wc9lh2e 2 ปีที่แล้ว +5

    ለምዬ አባትሽን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓😭😭😭ኧረ እንደዚህ አታርጊ በጣም ነዉር ነው💔💔

  • @tgaddis1227
    @tgaddis1227 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሚ ለምንድነው ሁሌ ካሜራ እየደቀንሽ የምትበይው? በጣም እኮ ነውር ነው። ለምን በልተሽ ከጨረስሽ በሃላ ካሜራ አትከፍቺም?

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድምሽ ግን ምንም አልበላ ፈጣሪየ ሆይ እንኩአን የሸመተ ያረሰም አይችልሽ ግን ይባረክ ወንዱ በላ ነው እሚባለው

  • @wu6219
    @wu6219 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የእኔ አባት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የልባቸውን መሻት ይፈፅምላቸው ውይ ገብርኤልዬ ሲሉ ደስ ሲሉ እንደዚህ አይነት አባት አይገኝም እግዚአብሔር ዕዴሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት እንዲህ ነው ጉራጌ ባህሉን እና ሀይማኖቱን አክባሪነው ለዚህ ነው ጉራጌዎችን የምወደው ክበሩልኝ ጋሽዬ

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሙ ዛሬ ታባትሽ ቀልብ ያውጣሽ አሥደነገሻቸው እኮ አላህ ረጃም እድሜ ይስጣቸው ቤተሠቦቻችን ይኑሩ ካለሣቸው አይሆንልንም

  • @taybatayba8644
    @taybatayba8644 2 ปีที่แล้ว +6

    እረጂም እድሜና ጤና ለእናት ለአባቶቻችን ወገኖቸ እኛንም የልባችን ተሣክቶልን ለሀገራችን ያብቃን አረ ሥከመቸነው እመዳም መጥባህ አላህ አተ አይቸግርህም እዘንልን ደሞ ፍትህ ለሥረኞች ወገኖቸ አላህ ይዘንላችሁ 😭😭 😭😭😭ፍትህ ፍትህ😥😥😥😥😥

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ለሙ አባታችሁ በጣም አሳዘኑኝ ወላጅ አባት እና እናት እኮ ከፈጣሪ በታች መዳኒት ናቸው ለልጆች ፈጣሪ የሁላችንንም ወላጆች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በርቺ ለሙ ጎበዝ አግዛቤር ይጠብቃቹ

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 ปีที่แล้ว +6

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአባታችን:: እኔንም እንባዬን አመጡት አባታችን እመአምላክ ጥላከለላ ትሁንዎት::
    እንደናንተ አይነት አባቶችን ያኑርልን::
    በስመአብ ነፍሴን ነው ያስደሰቱት::

  • @adotmediaet
    @adotmediaet 2 ปีที่แล้ว +3

    ሉም ትችት አይደለም ግን እንደ ታናሽ ወንድም ቆጠሪኝና ምግብ ስትብሉ እባካቹ አማትቢ ስወድሽ ስወድሽ ለሙዬ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እረጅሜ እዴሜና ጤና ይሰጥልሸ የኔ ጀግና ሴት በጣም የምወድሽ ሁሉይዬ ሰላምችሁ ይብዛ በፍቅርችሆ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቀችሁ ❤❤

  • @user-dm4cp9hd1k
    @user-dm4cp9hd1k 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ እኔም ከወድሞቸ ጎን እምሆንበት ቀን ሁሌም ይናፍቀኛል ኢሸአላህ አድቀን ዉድወድሞቸ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ ፍትህ ለሽሮዉ እማይገኝ ነገር አታሳይን

  • @user-yj1yx7ln8n
    @user-yj1yx7ln8n 2 ปีที่แล้ว +8

    እህ እኔም ከወድሜ ጎን የምቀመጥበት ቀን ናፈቀኝ
    በተለይ ከሽሮ ጋር
    ክክክ

  • @Ali-jq9ir
    @Ali-jq9ir 2 ปีที่แล้ว +5

    ለኔም አስተዋውቁልኝ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ 😔😔😔

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምየ ታድለሽ ደግ አባት አለሽ እሽ እርሱም እድሜ ይስጥልሽ

  • @destawork5301
    @destawork5301 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሙዬ በጣም ጀግና ሴት በርቺ !!
    አንቺን ሳይሽ ስራ ለመስራት እነሳለሁ!!!!

  • @aminatmohammad1960
    @aminatmohammad1960 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ምርጥ አባት ነው ልክ እደኔ አባት ዋውው እኔ ግን ሞቶብኛል😭

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢 አላህ የጀነት ይበለዉ

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ የምር እባዬ መጣ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @user-bq4xl8hy7n
    @user-bq4xl8hy7n 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ አባት ተይ ቀልብ እዳያገኝሺ ለሙየ ሚሥኪን ወላሂ ሆደን አማታው

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 ปีที่แล้ว +5

    ሴት ልጅ ብትሆን እንጂ ወንድ ልጅ ሴት አፍቅሮ ቢሔድ ምንም አይሆንም ሰለሚባል አይደነግጡም ብዬ አምናለሁ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ለምዬ እንዳትነቀሺ ዋ አደራ አንቺ ውብ ቆንጆ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ውብ አድርጎ ሰርቶሻል

  • @yemtubepersonal
    @yemtubepersonal 2 ปีที่แล้ว +7

    ሺ አመት ያኑርላችሁ

  • @user-qn7en7wr5n
    @user-qn7en7wr5n 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ ወላሂ እኔይሄ ቀን ናፈቀኝ ወድሜ ጋሪ ሁኜ ቁጭ ብየ የማወራበት🙄

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አባት ነው ያለሽ ለሙ ያኑርልሽ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎደኘቸ መክርዉይ ነዉ አር ለሚ 🤣 አባትሽን እርጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልሽ አሜን አሜን አሜን 💟

  • @mesimesi1709
    @mesimesi1709 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጌታ ሳዛዚኑ ሀረ ለሙ በቃ ተያቸዉ ጌታ እደሜያቸዉን ያረዘምልሸ ሰያሳዝኑ

  • @user-lj2fh4gf3i
    @user-lj2fh4gf3i 2 ปีที่แล้ว +11

    *ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሰሚ ያጣ ጩህት ያረብ ድረስላቸው ኡፍፍፍ😢😢*

    • @zaainmohamed2429
      @zaainmohamed2429 2 ปีที่แล้ว

      ለምየ ለአባትሺ እድሜይሰጣቸውየምረ ምረጥአባት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነት

    • @user-rn2fy4no5v
      @user-rn2fy4no5v 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/KdkkUrulGfE/w-d-xo.html

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሙዬ የኔ ልዩ ታምራላችሁ ለአባታችን እረዝም አድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐🌹🌹🌹

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሚ፣ወንድም፣ወንድሜን፣በጣም፣ይመስለዋ፣ይገርማል፣ህወት፣ታሪኩም፣ይመሠላል፣የመጀመሪያ፣ሳየው፣በጣም፣አላቀስኩ፣የኔ፣ወንድም፣አሁን፣በህወት፣የለም፣አላህ፣ይራሀመው፣ቤተሰብ፣ለልጅ፣ዋጋ፣ይከፍላል፣የኔወንድም፣ቤተሠብ፣ከጉኑ፣አጥቶ፣እናቱ፣ስትሞት፣እሱም፣ጎዳና፣ወጣ፣ሁሉም፣ራቀው፣እኔ፣ስዴት፣ነኝ፣ተመለሽ፣ከጎኑ፣ሳልሆን፣፣አመለጠኝ፣አሁን፣እሳት፣በይው፣አደራ፣በጣም፣እንዳትይው፣እሳቱ፣ከባድነው

    • @mmadura1232
      @mmadura1232 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ሁሉም ይሄ ስደት እዴ ነው ያረገን

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b 2 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍፍፍፍየረቢ አላህ እድሜናጤና ይስጥልሽ ማሬ♥♥♥♣♣♥♥♥♥

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 2 ปีที่แล้ว +3

    ለምለም አባትሽ ረዥም እድሜ ጤና ይስጣቸው በጣም መልካም አባት ናቸው እና ለብዙ ሰው ተምህርት ይሆናል ቃላት አይገልፀቸወም

    • @asiaasiatub8268
      @asiaasiatub8268 2 ปีที่แล้ว

      Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiin

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ#ምርጥአስተማሪ🌹ምርጥአፍቃሪ#ምርጥአባት🌹ነብዩሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም#ሰሉአለነብይ🌹ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ እንሑን

    • @user-dh5cp4cj8v
      @user-dh5cp4cj8v 2 ปีที่แล้ว

      ሠለሏሁአለይሂወሰለም

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-qp5ex8jg3u
    @user-qp5ex8jg3u 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሙ የኔ ጀግና በርች እማ🇪🇹🇪🇹

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውምርጥአባት አላችሁ እግዚአብሔር እርጆምእድሜ ጤና ይሰጥላችሁ

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባታ
    ፈጣሪ እድሜና ሀያት ይስጥልሺ ልዩ አባት ናቸው እህቴ

  • @danikonjo7924
    @danikonjo7924 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት እድሜ ይስጣችሁ እደት ደስ እዳሉኝ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አስለቀሱኝ አባትሸ ጨዋ እና መልካም አባት ረጅም እድሜን ይስጥልሽ

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት እድሜ ይስጣቸው

  • @user-sm6qk7ux1c
    @user-sm6qk7ux1c 2 ปีที่แล้ว +1

    ምስኪንንንንን የኔ አባት እዋ ኡፍፍፍ ሲያሳዝንን😍😭ለሚ ወንድምሽ ነው እንዴ አይየ🇪🇹💔🌹

  • @belyulyutube5015
    @belyulyutube5015 2 ปีที่แล้ว

    ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ እኛንም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን።

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 2 ปีที่แล้ว +2

    መስርቅ ነው የሚያስነውርው እንጅይ ማንኛውንም ስራ መስራት ያስደስታል በርች አብሽሪ ለሚ ጥንካሬሽ ለብዙ እህቶችሽ ተምሳሌት የኔ ጀግነ ነሽ💪💪💪የሚስራ ስው ለኔ ከምንም በላይ ጀግነዬ ነው አብሽሪ ጠንክሪ እህት ለሚ

  • @HananRomo
    @HananRomo 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወንድምሽ ልክ እንደወንድሜ ነዉ ጠዋት ዘንጦ ይወጣና ማታ በከኔተራ ይመለሳል የደግነት ጥግ😍😍😍

  • @rahelwondimu5352
    @rahelwondimu5352 8 หลายเดือนก่อน

    ደግነት ለራሰነው ቃሉም ስጡ የሰጠችዋል ይላል ስጥ ፈጣሪ ላተ ደሞ በሰፊው ይስጥሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @user-jd1vk6uo6y
    @user-jd1vk6uo6y 2 ปีที่แล้ว

    እባቴ እረጅም እድሜ ይስጥዋት ደስየሚልቤተሰብ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +4

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ
    በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 2 ปีที่แล้ว +1

    መስክን አባት ነው አኮ አድሜ ጤና የስጥዉ ብሩክ በርታ ከ አህት ጋር አይዞህ

  • @blenekebedekebede6672
    @blenekebedekebede6672 2 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አበታችን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሚ ምጥ ሰው በርች እማየ

  • @user-gv7ju2ou7e
    @user-gv7ju2ou7e 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💗💞💕💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💕💗💞💕💗💗💞💕🇪🇹🇪🇹💕💗💞💕💗✅✅💋💋Ethiopia 🇪🇹Ethiopia ለዘላለም ትኑር

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 2 ปีที่แล้ว +4

    ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ "የአሏህ ውሳኔ የሚመልሰው ዱዓ ብቻ ነው~እድሜ የሚያስረዝመው ደሞ መልካም ስራ ብቻ ነው :: ወዳጆቼ በመልካምነታቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ!!!!

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት በሦስቱ ስላሴ አሉ አባዬ!! ውይ ገብርኤል

  • @sarqtuaw2599
    @sarqtuaw2599 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ብያለሑ ሑላችሑንም ለሙየ እድሜና ጤና ለቤተሠቦቻችን

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ፣አባትሽ፣የኔ፣ስስት፣አባት፣ውይ፣ሲያሳሱ፣እረተይ፣የኔ፣አባትዋየ፣

  • @Tube-qn3pm
    @Tube-qn3pm 2 ปีที่แล้ว +3

    ታድለሽ ለሚ እናት አባት ወንድም ከስደት መልስ ማየት ማለት ምን አይነት እድለኛ ነሽ እኔማ ........😭😭😭😭😭😭

  • @smarmohmad8984
    @smarmohmad8984 2 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ የምር አስለቀሽኝ ምርጥ አባት ነው ያለሽ ፈጣሪ ረጀም ግድም ይስጥልን

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 ปีที่แล้ว +2

    ግፍሽ በእውነት አሳዘኑኝ ትልቅ ሰው ፕራንክ ይደረጋል

  • @user-qu4uw1js7d
    @user-qu4uw1js7d 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከሰጠን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን እጅ ሁሉም ነገር ተቀይሯል እኔ እኳን ሀገሬን ከለቀኩ10አስቆጠርኩኝ

  • @yuqwe4237
    @yuqwe4237 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ ለሙዬ

  • @user-uu6dd6tb7j
    @user-uu6dd6tb7j 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እድሜጤናይስጠወት

  • @fantayyusuf470
    @fantayyusuf470 2 ปีที่แล้ว +1

    ወየ እኔ እጅ እንባይ ወርደ እርጅም እደሜ ልቤትሰቡችሽ አልቅሰኩ እኔ ማሪምን አባትሽ ጡሩ ምካሪ ነው

  • @selamselam151
    @selamselam151 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እድሜ ከጤና ይስጥዎት አስለቀሱኝ

  • @eyobelgirmay8573
    @eyobelgirmay8573 2 ปีที่แล้ว

    Yene abat Gigna ❤❤❤

  • @mitugirma1346
    @mitugirma1346 2 ปีที่แล้ว

    ለሙ ስወድሽ ዛሬ ብስጭት ብያለሁ ሳዮሽ ሠላምን አገኘሁ

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይ መታደል እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @samiraalove4735
    @samiraalove4735 2 ปีที่แล้ว +5

    አባትሽበጣምየዋህናቸውእድሜናጠናአላህይስጥልሽ

  • @user-ht8yt9bs4w
    @user-ht8yt9bs4w 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔአባት አላሕእድሜይስጣወት

  • @nidalkanadilo6659
    @nidalkanadilo6659 2 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ አባታችን

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😁 ውሸት ቱ አው በኛበሀል ተይ ለሙ ክክክክክ ወይኔአባዬ ሚሰኪን

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo 2 ปีที่แล้ว

    እደኔነሽ ለሙየ እኔም ትጮሂአለሽ የሉኛል አሁንም ድረስ እና አይዞሽ ❤❤❤

  • @jessus2607
    @jessus2607 2 ปีที่แล้ว +1

    በነጋር ሁሉ እግዚአብሔር ስተስቃድም ደስ ነው ያምትል ተበርክ Yene konije

  • @HaMa-qs9rx
    @HaMa-qs9rx 2 ปีที่แล้ว +3

    ለሙየ የሠራሽን ይስጥሽ የኔ አባት አሳዘነኝ አስለቀሰኝ የኔ አባት

  • @abarugumbaru4554
    @abarugumbaru4554 2 ปีที่แล้ว +1

    እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @hawaahwa8967
    @hawaahwa8967 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ. የኔ አባት. አጀቴንበላው

  • @romysmufti3576
    @romysmufti3576 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እድህ አይነት አባት አለ ለካ ሽ አመት ይኑውሩ😭😭

  • @saadesaade8096
    @saadesaade8096 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድአባትአላህእረጅምእድሜ ይሥጥላችሁእኔአባቴንበጣምነውየምወደው

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የኔ አባት ደስ ሲሉ አባትሽ

  • @lobabawollyia2393
    @lobabawollyia2393 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እርጂምእርሜይሥጠውአባየ

  • @Tube-gv4cj
    @Tube-gv4cj 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ሲያሳዝኑ። የኔ ሚሰጊን። አባት