ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፱/19 «አዲስ አለም» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፱/19 «አዲስ አለም» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
    please visit my blog፦ sintayehugetach...
    please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
    please visit my you tube፦ / sintayehugeta

ความคิดเห็น • 26

  • @yasmeenathiobia5682
    @yasmeenathiobia5682 7 ปีที่แล้ว +7

    ልጅነቴን አስታወሰኝ የዛሬ ስንት አመት በኢትዮጵያ ሬዲዮ ነው የሰማውት የፍቅር እስከ መቃብር አድናቂ ነኝ ደራሲው የጌታችንን ቅዱስ ቃሉን እያስገባበ በጣም አሳምሮታል ይሄኔ ያሁን ቢሆን ገደለችው ወይም ገደላት ብቻ ነበር ለምን ቢባል ወይ ለሀብቱ ብላ ወይ ሌላ ደርባበት .....ወዘተ ፊልሙም ቢሆን እንደዛው በሀይማኖት የታገዘ መሆኑ እጅግ አሳምሮታል ያባቶቻችን ጊዜ በጣም ደስ ይላል ጣርነት ቢጀምሩ ፀሎት አድርገው ታቦት ይዘው ከመሮጥ ማንጋጠጥ ይላሉ አያቶቻችን ሲተርቱ በራሳችን የምናስበው ነገር አይሳካም እና ፀልዮ እግዚአብሔር የገባበት ነገር በምድር ደስታን በሰማይ ፅድቅን ያስከትላል ሲሉ የተራኪውም አድናቂነኝ አሁን ያለው ብዙ ነገር በአገር በጣም ደስ አይልም እውነት ይህን ክፉ ሰው እግዚአብሔር ያንሳልን እኔ ዘመኑን አልልም ዘመኑ ምንም አላረገም እየኖርንበት ነው ልቦና ይስጠን እና በ2010 የታመመን የምንጠይቅበት የተቸገረን የምንረዳበት ለሰው ቅን የምንሆንበት ጊዜ ይሁንልን አሜን።።።
    እንኳን አደረሳቹ ለአዲስ አመት በ2010 እግዚአብሔር ሆይ ትዳር ለሌለው ትዳር ስጥልን ገንዘብ ለሌለው ገንዘብ ስጥልን ጤናውን ላጣ ጤና ስጥልን .....ወዘተ አሜን

    • @asmaihet5675
      @asmaihet5675 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 7 ปีที่แล้ว +3

    አይይ ጀግናው ፊታውራሪ እስይይ እንኳን በናቋቸው ገጠር ገበሬዎች ተማረኩ
    ደራሲውን ተራኪውንም አቅራቢያችንንም ከ♥♥♥እናመሰግናለን

  • @yotorzghion9689
    @yotorzghion9689 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው አበጀ በለው💪

  • @fasilyemane4749
    @fasilyemane4749 7 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ድርሰት ግሩም ትረካ ሀድስ አለማየሁና ወጋየሁ ንጋቱ

  • @user-ky1nx3lz4r
    @user-ky1nx3lz4r 8 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው፡፡ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mekdesabebe7673
    @mekdesabebe7673 9 ปีที่แล้ว +9

    በጣሙን ደስ ይላል በድጋሚ የመስማት እድሉን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ አመሠግናለሁ

  • @HEMA-cu1fp
    @HEMA-cu1fp 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለማዳመጤ እናደድ ነበር በወሬ ነበረር የምሰማው አሁን ግን የልቤ ደረሰ እግዚአብሔር ይስጥህ ስንታየው

  • @yotorzghion9689
    @yotorzghion9689 11 หลายเดือนก่อน

    ጎጃም💪

  • @sahdanicsahda1995
    @sahdanicsahda1995 6 ปีที่แล้ว +5

    አበጀ በለው ጀግና ሆኖ ታየኝ ከታሪኩ

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ወደር የሌለው ነው ቃል ያንሠኛል

  • @tadesse1591
    @tadesse1591 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ይህን የባለሀገር ፍቅር ባህል መስማት

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል፣ፍርድ፣ለደሃ

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አበጀ በለው ደሥ ሢሉ

  • @reess4006
    @reess4006 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ ይነካል እናመሠግናለን ለደራሢዉ እና ለተራኪዉ

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 9 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @ruhaymusicentertainment1885
    @ruhaymusicentertainment1885 8 ปีที่แล้ว

    yemigermi new betam new dess yemilew hulachum be mexahafu eji yalachu betam new mamesgnachu

  • @asterabateasterabate961
    @asterabateasterabate961 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናል

  • @mesy4209
    @mesy4209 5 ปีที่แล้ว

    Derasiu Dersu gerum Argo. Trakiu Hiwot setau.... Denke Tebabe!!

  • @kalidshukur9320
    @kalidshukur9320 8 ปีที่แล้ว

    So Awesome

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z 7 ปีที่แล้ว +4

    አበጀ በለው ደግ አደረግህ ንገራቸው ምን በጉራ ያለቁ ናቸው ፊት አውሪራ እረ አፍረው ይቀመጡ ምነው ባላገሩን እንዲህ ናቁት ባላገሩ አይደል እንዴ አርሶ ያበላዎት ውለታ ቢስ

  • @Ameeraa-zw9ik
    @Ameeraa-zw9ik 4 ปีที่แล้ว

    Jkkkko

  • @letaytesfu2398
    @letaytesfu2398 7 ปีที่แล้ว

    btem des yemel lebawled new

  • @reess4006
    @reess4006 7 ปีที่แล้ว

    አብትሽ ታሥቃለች