ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፯/7 «ድፍረት»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፯/7 «ድፍረት»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
    . . . "ጋብቻውን አሁንም ቢሆን እቃወማለሁ። እኛ አፍርሰነው ካሳ እንኩዋ የሚቆረጥብን ቢሆን ብንከፍል እመርጣለሁ። ብቻ አሁን የጋብቻው ጉዳይ ቀርቶ የምንነጋገርበት የክብር ጉዳይ ነው። ፊታውራሪ አሰጌ፦ ክብራችንን ስለነኩን፣ ስለደፈሩን፣ ስለሰደቡን፣ እንዲሁ እንደ ደፈሩን፤ ራሳቸውን ከኛ በላይ ከፍ እንዳደረጉ ይሂዱ ወይስ ጎትተን ራሳቸውን ከጉልበታችን በታች ዝቅ አድርገው እንዲዋረዱን፣ ተዋርደው፥ ማሩኝ፣ እንዲሉ እናድርጋቸው? ይህ ነው ጉዳዩ! ጋብቻው አይደለም። ጋብቻቸውን አንፈቅደውም፤ ድፍረታቸውንና ስድባቸውን ግን የበለጠ እንጠላዋለን። ስለዚህ ነው ካሳ ክሰው፣ ይቅርታ ይለምኑን የምለው፤ ጋብቻቸውን ስለ ወደደሁ አይደለም።"
    ----------------------------------------------
    please visit my blog፦ sintayehugetach...
    please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
    please visit my you tube፦ / sintayehugeta

ความคิดเห็น • 36

  • @neimasultan3319
    @neimasultan3319 6 ปีที่แล้ว +4

    ከምንም።በላይ ግን ትረካውን ያነበበው ጎበዝ ነው...

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg 7 ปีที่แล้ว +12

    ከደራሲው እስከ ተራኪው ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 ปีที่แล้ว

    ዘወትር ቢሰማ የማይጠገብና ዘመን የማይሽረው ድርሰትና ትረካ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ።

  • @user-rb8xs7kj7k
    @user-rb8xs7kj7k 6 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም እንደገና ደጋግሜ የምሰማው የማይሰለች

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z 7 ปีที่แล้ว +12

    ትክክል ብለሃል ጉድ ካሳ ነገር ግን ባለማወቅ ነው እንጂ ማንም ለልጅ ክፉ አይመኝም አይ ፊታውራሪነት ስንቱ እንደሰብሌ በየቤቱ ሳያገባ ቀርቶ ይሆን እንዲሁ በዘሩ ሲኮራ አይ አለማወቅ

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 ปีที่แล้ว +3

    ሰብለወንጌል ❤
    በዛብህ ❤
    ጉዱካሳ❤
    ቄስ መሞገስ
    ዲማ ጊዮርጊስ❤

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 7 ปีที่แล้ว +5

    አይይ ጉዱ ካሳ እውነትህን ነው ያልካቸው
    "የናተ ስጋ አይበሰብስም አይፈርስም?"ድንቅ ንግግር
    ደራሲውን ከተራኪው ጭምር ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን ለአቅራቢችንም ሰላምህን ያብዛው

  • @yetayeshtameru3873
    @yetayeshtameru3873 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን ።

  • @abia6071
    @abia6071 7 ปีที่แล้ว +5

    Betam ameseginalew Egizabeher yageligelote zimenachune yebarike

  • @user-sc2cd8hn5j
    @user-sc2cd8hn5j 7 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን

  • @teddyethiot1279
    @teddyethiot1279 7 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እማይሰለች ድርሰት እናመሰግናለን.

  • @user-zh2fi2wo4z
    @user-zh2fi2wo4z 7 ปีที่แล้ว +2

    አጀብ ነው በእውነት እዴት ደስ ይላል

  • @user-sb4ol4yz9l
    @user-sb4ol4yz9l 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @hiwat1931
    @hiwat1931 5 ปีที่แล้ว

    Wowww........... 💯💯💯💯💯

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 6 ปีที่แล้ว

    እጅግ ድንቅ ስራ ነው አይሰለችም.በጣም እናመሰግናለን.

  • @alamalammeh5191
    @alamalammeh5191 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አናመሰግናለን

  • @genetgenet7987
    @genetgenet7987 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አመሰናለሁ

  • @user-ex7xf6fl8v
    @user-ex7xf6fl8v 7 ปีที่แล้ว +3

    መቸም የማይሰለች እናመሰግናለን

  • @remeale7453
    @remeale7453 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰጋናለን

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ጉዱ ካሣ kkkkkkkkaas ደሥ ሢሉ

  • @tiruworkdagnamyelew8490
    @tiruworkdagnamyelew8490 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው

  • @user-of6er7yn2d
    @user-of6er7yn2d 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 ปีที่แล้ว

    ጉዱ ካሳ እዉነት ብለህ ሰዉ ከሰዉ በምን ያንሳል

  • @yayinemrja3246
    @yayinemrja3246 8 ปีที่แล้ว +3

    Enameseginalen betam

  • @maratmarat9694
    @maratmarat9694 7 ปีที่แล้ว

    በጣም የተወደደለት ታሪክ ነው ላስተርጋማው ማለቴ ለተራኪው ነጳ ትዉልሞ
    ብታሰሙን እወዲለሁ

  • @yabsrayemaramlije2028
    @yabsrayemaramlije2028 8 ปีที่แล้ว +3

    wowww btam …………

  • @demesewgetahun7528
    @demesewgetahun7528 7 ปีที่แล้ว +1

    betam desss yelale!

  • @onelovf1719
    @onelovf1719 7 ปีที่แล้ว

    tnxs wedemachen selakirebikeln

  • @mediyekidusgebrellij3155
    @mediyekidusgebrellij3155 6 ปีที่แล้ว

    Gudu kasa ❣💌

  • @gobezeyegezaw1364
    @gobezeyegezaw1364 4 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮

  • @fireetegegn1794
    @fireetegegn1794 5 ปีที่แล้ว

    አይ ጉዱ ካሳ ደስ ስትል ።

  • @user-of6er7yn2d
    @user-of6er7yn2d 6 ปีที่แล้ว +1

    ጉዱ ካሳ ተመቸኝ

    • @lulublue6795
      @lulublue6795 6 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው ጉዱ ተመቸኘ aboo

  • @lulublue6795
    @lulublue6795 6 ปีที่แล้ว

    stupid ፊት አውራሪ

  • @tiruworkdagnamyelew8490
    @tiruworkdagnamyelew8490 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው