ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፴፩/31 «አባ አለም ለምኔ» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2015
  • ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፴፩/31 «አባ አለም ለምኔ» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
    please visit my blog፦ sintayehugetachew.blogspot.it/
    please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
    please visit my you tube፦ / sintayehugeta

ความคิดเห็น • 52

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 ปีที่แล้ว +11

    ወይ የፍቅር መዘዝ ለማነው የምታዘነው ግን
    ዘመን የማይሽር ትረካ
    ጉዱ ካሳ ምርጥ ሰው

  • @asamenasamen4241
    @asamenasamen4241 6 ปีที่แล้ว +11

    ጉዱ ካሳ ምርጥ ሰው

  • @bzuyetifer6216
    @bzuyetifer6216 8 ปีที่แล้ว +10

    ትረካው በጣም ቆንጆ አና ልብ አጠልጣይ ነው እባካችሁ ልቤ ቀጥ ከማለቱ በፊት በሰው ሀገር ክፍል 32 ልቀቁልን አከመጨረሻው ያለውን በእግዚአብሄር

  • @asfgxhuu9743
    @asfgxhuu9743 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ምርጥ የፍቅር ታሪክ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z 7 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ ሁሉም ልቤን በሀዘን አፈሰሱት እንዲህ ሁሉ ነገር ክድን ሊል ከንቱ ድካም ደከሙ ጉድ ካሳ ፍርድህ ትክክል ነው ታማኝ ሰው ነህ

  • @banetymlogbywe7265
    @banetymlogbywe7265 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልብ ይነካል ሁሉም አስተማሪ ነው

  • @weyniweyni7511
    @weyniweyni7511 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መሰግናለሁ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው መቼም የማይሰለች አስተማሪ የህይወት ስንቅ ነው

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r 7 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ድንቅ ነው

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 7 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ፍቅርርርር

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 7 ปีที่แล้ว +8

    Thank you very much you given us the most important and inspiring memory of the life time.
    I have been thinking about this for a long time and I felt you had read my mind.How wonderful!!!

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 5 ปีที่แล้ว

    ዘመን ተሻጋው ድርሰት : ድንቅ ትረካ::

  • @fatimahahmed2682
    @fatimahahmed2682 6 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን ትርካ አላየሁትም ነበር ግን ፍቅረኛየ ተከታተይው መቸም ክሊብ ካልሆነ አይመችሽም አለኝ አሁን ተለያይተናል ግን የሱን ማስታወሻ ብየ አሀን ተከታተልኩት በጣም ይመስጣል

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ እንዴት ያሳዝናሉ ፊታዉራሪ መሸሻ
    ኡፍፍፍፍ ሁሉም ያሳዝናሉ እዉነትም ፍቅር እስከ መቃብር #አባአለም #ለምኔ እንዲ አልቅሼ አላቅም ኡፍፍ

  • @sahdanicsahda1995
    @sahdanicsahda1995 6 ปีที่แล้ว +2

    ታምር ነው

  • @effiab4093
    @effiab4093 7 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.

  • @betelhemsyum3276
    @betelhemsyum3276 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፍቅር

  • @user-en1tp8hr7e
    @user-en1tp8hr7e 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ይገርማል ፍቅር እስከ መቃብር
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @misganawmekonnen57
    @misganawmekonnen57 6 ปีที่แล้ว +1

    wow!! i like it very much

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 7 ปีที่แล้ว +5

    ያሳዝናል በጣም አባቱዋ ለሱዋ ብለው ስለሚወዱዋት ምናለ የምትወደውን ብታረግ ኖሮ አይ ፍቅር ....

  • @user-oh2ql3od1n
    @user-oh2ql3od1n 6 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናመጣለን ምርጦች ♥

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 6 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ልበል ቃላት አጣሁኝ

  • @hanankamy6113
    @hanankamy6113 6 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou soooo much....

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 5 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalem des ylal

  • @user-bj4rv8vj2j
    @user-bj4rv8vj2j 7 ปีที่แล้ว +2

    thanks so much

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 6 ปีที่แล้ว +1

    ስንታይሆ በጣም እናመስግናለን! !!

  • @tigistbekele1218
    @tigistbekele1218 8 ปีที่แล้ว +2

    Thank u dear

  • @teddyethiot1279
    @teddyethiot1279 6 ปีที่แล้ว +1

    እማይሰለች ድርሰት ዘመን ተሻጋሪ ፍቅር ማለት ይህ ነው ፍቅር እስክ መቃብር እናመሰግናቸዋለን::

  • @selamawitseid1462
    @selamawitseid1462 7 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @mimidirib9485
    @mimidirib9485 6 ปีที่แล้ว +2

    ጉዱ ካሳ መልካም ሰው ነክ።

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 ปีที่แล้ว +1

    የሄ ፍቅር ምን አለ በዚህ ዘመን ቢኖር😭😭

  • @rozinar968
    @rozinar968 8 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 6 ปีที่แล้ว +1

    Btam true Tatke ena terka enamesgnalene!

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፊታዉራሪ መሸሻ መጨረሻ ያሣዝናል

  • @user-en1tp8hr7e
    @user-en1tp8hr7e 7 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይይ ነፍስይማር እሱ ለልጂ ጡረ ስላልሆነ የስውደስታ ያለመርዳት እንድዝህነው

  • @misganawmekonnen57
    @misganawmekonnen57 6 ปีที่แล้ว +2

    every person gets what he /she does

  • @fatmahal2656
    @fatmahal2656 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስጨንቅ በእግዚአብሔር

  • @KISANETGALERI
    @KISANETGALERI 6 ปีที่แล้ว +1

    OMG

  • @mamebedada5851
    @mamebedada5851 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭

  • @makonnentsehaye7952
    @makonnentsehaye7952 6 ปีที่แล้ว +1

    ewnetegha gudu kasa.

  • @k0pasetd236
    @k0pasetd236 8 ปีที่แล้ว +2

    yeha part hilm new memselew

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 6 ปีที่แล้ว +1

    Abet fitawrari le seble yalachew fikir.

  • @tahaniathubia7796
    @tahaniathubia7796 6 ปีที่แล้ว +1

    Amasaginalaw wiyi libe taxalalaci abo yimacacuu

  • @selamtsede5637
    @selamtsede5637 5 ปีที่แล้ว

    አየ ጉዱ ካሳ ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ምርጥ ስው አሁን ምን እንዳማረኝ ታቃላችሁ ሰብለ እና በዛብልህን ማየት ብቻል እዴት ደስ ባለኝ ፋቅራቸውን ሁሉን ነገር ወይ።

  • @AbdiDigaffie
    @AbdiDigaffie 6 ปีที่แล้ว +1

    GUDU KASA MERT SEW

  • @mizerbelay7791
    @mizerbelay7791 8 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much betam desss yilal gen 32 meche new yemilekekew ?:-)

  • @mintekume7983
    @mintekume7983 8 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ ስንቴ እሩጨ አልቅር 32 እና 33 አልተለቀቀም ወይስ እንዴት ነው እምቢ አለኝ ..........ስንቀጠቀጥ ነው የሰነበትሁ!!!!

  • @hermiasefrem3348
    @hermiasefrem3348 8 ปีที่แล้ว +1

    Mejemerta thanks gen plis lebena sebabierkum wedikumo 32 zergehulna

    • @seidmehamed5436
      @seidmehamed5436 6 ปีที่แล้ว

      ወይ በጣም አንጄቴን በላኝ ይሄ ትረካ

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 6 ปีที่แล้ว +1

    ቅጣታቸው በዛ

  • @sefyaayalew4262
    @sefyaayalew4262 7 ปีที่แล้ว +7

    ፊታውራሪ እና ወይዘሮ ጥሩ አይነት አንጄቴን በሉት

    • @ewnetuyiferdal7273
      @ewnetuyiferdal7273 6 ปีที่แล้ว

      Sefya Ayalew baygermish enem betam asazinughn

  • @alemtsehayyeshidagna4480
    @alemtsehayyeshidagna4480 7 ปีที่แล้ว +1

    Abatua enquan arefu