"ትግራይ የአለም ማህበረሰብ አጀንዳ የሆነችው በጠንካራ ሰራዊቷ ምክንያት ነው" ቴዎድሮስ ፀጋዬ|AWRAMBA TIMES

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 207

  • @yosephabera8285
    @yosephabera8285 3 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ ሰራዊት አዲስ አበባ የደረሰው አስገብቶ መቀጥቀጥ በሚባለው በራሳቸው እሳቢ እንጂ የተበሉት አሸንፈው አደለም ። ቢያሸንፉማ አድኑኝ ብሎ ምን አስለመናቸው ዛሬ የታለ ያ አቅም ።

    • @tsiyonawiAxumawi
      @tsiyonawiAxumawi หลายเดือนก่อน

      የአማራ ተረት...ክክክክ...ከተምቤን በርሃ እስከ ደብረብርሃን የደረሰው. ጀግና ነው

  • @asrarandulber-cn1od
    @asrarandulber-cn1od 3 หลายเดือนก่อน +3

    ባጭሩ ትግራይ ሀገርነች ሰራዊት ያስፈልጋታል ይህን የሚቃወምአካል ጦርነት ይግጠመን ከሚሉትናቹ እንግዲህ የቀረዉን ህዝብ ካላስጨረሰን የአራትኪሎ ህልማችን አናቆምምነዉ

  • @yonathanananiya9672
    @yonathanananiya9672 3 หลายเดือนก่อน +5

    አድኑኝ ሲል የነበረ ሰራዊት አሁን ወየውለት ማለት ጀመረ? ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም

  • @Tree339
    @Tree339 3 หลายเดือนก่อน +4

    Excellent discussion and analysis

  • @belaywale8795
    @belaywale8795 3 หลายเดือนก่อน +10

    በሁሉም ቤት እሳት አለና ካሁን በሃላ በሰላምና በውይይት እንጅ የትግራይ ሰራዊት የምትሉት ነገር የትም አይደርስም የሜል እምነት አለን :ሰላም ሰላም ለሁላችን

    • @Fekadualene-f3f
      @Fekadualene-f3f 3 หลายเดือนก่อน

      Ye-Tigray serawit be misrak africa tilikuna hayalu serawit mehonu Alem siyawkew yanten dinkurna ligenezebew aychilim becouse you are ethiopiyawi dinkurnana kihidetin bahlih yehone hizb..

  • @teshemekidane2302
    @teshemekidane2302 3 หลายเดือนก่อน +2

    እቲ ወሳኒ ሓፋሽ ህዝቢ ትግራይ እምበር እቲ ሓፋሽ ህዝቢ ትግራይ ዝመስረቶ ሰራዊት አዩ ማለት እንታይ ማለቱዩ? እቲ ኩሉ ውሕልነትን ብልሓትን ሓጺናዊ ሓድነትን ውህሉል ተሞክሮን ውፉይን ቑኑዕ ዕላማን፡አብ ውሽጢ ማህጸን ህዝቢ ትግራይዩ ኢዩ ዘሎ!!!!! ሓፋሽ ህዝብኖ ንዘልኣለም ይንበር!!!!!

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 3 หลายเดือนก่อน +5

    የትግሬ ዕብሪት መለኪያ ሜትሩ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ይባላል።

    • @Dats00024
      @Dats00024 3 หลายเดือนก่อน

      Agegehu Teshager

  • @SeyfuGetu
    @SeyfuGetu 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ ቴድሮስ

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe82 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቴዎድሮስ ማለት በአጭሩ መርዝ ነው! ድሮ በTPLF ሌሎች ህዝቦች ሲገደሉ እሱ በአንድ ሬድዮ የዘፈን ምርጫ ያቀላጥ ነበር! አልፎም በታጋዮች ላይ ሲያፌዝና የሌላ ህዝቦችን ባህል ሲያናንቅ ይውል ነበር! አሁን ደግሞ የኢትዮጵያን ጦር መሣሪያ ይዞ ከድቶ መልሶ ኢትዮጵያን ሲወጋ የነበረን ሃይል ያቆለጳጵሳል! አይ አንተ ሰው!

  • @BirhaneWeldegebreal
    @BirhaneWeldegebreal 3 หลายเดือนก่อน +1

    Correct 💯

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቴዎድሮስ በቃ አንተ የመኖር ህልውናህ የተመሰረተው በጦርነትና በሰራዊት አጀንዳ ላይ ብቻ ነው?? ሁሌም የሰውን ልጅ ደምና እልቂት ናፋቂ ነህ።

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

      መሃይም

    • @tadesekidane-u9y
      @tadesekidane-u9y 3 หลายเดือนก่อน

      @@TayeTessema-cs5lr ዝቃጭ ውዳቂ!!

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

      @@tadesekidane-u9y እውነትም መሃይም ነህ እውቀት የተጠየፈህ አተላ

    • @tadesekidane-u9y
      @tadesekidane-u9y 3 หลายเดือนก่อน

      @@TayeTessema-cs5lr ንፍጣም ደንቆሮ

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

      @@tadesekidane-u9y ለመሃይም ጊዜ የለኝም ጥፋ ከዚህ

  • @Abochefe-2324
    @Abochefe-2324 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ቴዲ ወዳጄ Dr. Abiy ን ብታመሰግን ይሻላል ሆንብሎ ለወሬ ነጋሪ እንዲቀር ያረጋችህ። እባክህ TDF የሚለውን ቀልድ ተወው ያኔም አላዳናችሁም

  • @d.republicofgreattigray6256
    @d.republicofgreattigray6256 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ ትፍለ ኢኻ!
    ከም ቴድሮስ ፀጋይ ሊቅ ትግራዋይ የለን√

  • @adugna2835
    @adugna2835 3 หลายเดือนก่อน +10

    የመርዝ ብልቃት ማለት ነው ቴዎድሮስ

    • @etheth5034
      @etheth5034 3 หลายเดือนก่อน +3

      የመርዙ ቀማሚ አንተ እይደልህ ዋናው 😊

    • @bihonmuluken8195
      @bihonmuluken8195 3 หลายเดือนก่อน

      @@etheth5034 ወዳጀ የመርዝ ቀማሚ ለመሆን ሰው መሆን ብሎም አዋቂ መሀን ይጠይቃል ። የመርዝ ተሸካሚ ቢልቃጥ ለመሆን ግን የሚጠይቀው የማያስብ ግኡዝ ቁስ መሆን ብቻ ነው። ስለዚህ ጥሩ ብለሀል ።

  • @bihonmuluken8195
    @bihonmuluken8195 3 หลายเดือนก่อน +2

    "የትግራይ ሠራዊት" የምትሉት ለሁለት አመት በረት ውስጥ ታጭቆ እና ታሽጎ እንደከረመ በሬ ነው ። ምናልባት ለምግብ እንጅ ለእርሻ አይሆነም ። ምንያህል ቁጥር አለው ለሚለው ቁጥር ብዙም ፋይዳ የለውም ። አደረጃጀት ፣ ሎጅስቲክስ ፣ በቴክኖሎጅ የታገዘ ትጥቅ ፤ በቴክኖሎጅ የታገዘ ጥራት ያለው መረጃ፤ ቀጣይነት ያለው ስልጠና ፤ እና አስተማማኝ ደጀን ወዘተ ናቸው ወሳኝነት ያላቸው ። ከሁሉም በላይ ደግሞ የውጊያ ሞራል እና ለመስዋእትነት የሚያበቃ አሳማኝ አላማ እና ምክንያት ሊኖር ይገባል ።

    • @bihonmuluken8195
      @bihonmuluken8195 3 หลายเดือนก่อน

      ይህ በቻ አይደለም ። ጀግና ጀግና ትጫወቱና ፤ ጦርኘት ባህላዊ ጨዋታችን ነው ፤ ትግራይ ትዕሥር ምናምን ትሉና በተጉራ በትቢት ጦርነት ትከፍቱና የአጸፋ መልሱ ሲከብድ ጀኖሳይድ ምናምን እያላችሁ ትጮሀላችሁ ። ቴዲ ሌላ ጦርነት ሌሎች ተጨማሪ ወጣቶችን ያስጨርስ እንደሁ እነጅ የአንተን ወንድም ህይወት እንደሁ አይመልስልህም ። የስጋ ወንድምህንም በተቃራኒው ወገን ተሰልፈው ምናልባትም በአርሱ በተተኮሰ ጥይት የተገደሉ ወንድሞቹን ነብሰ እግዚያብሄር በገነት ያኑር ።
      በአሁኑ ሰዐት ሀላፊነት ከሚሰማው ሰው የሚጠበቀው መገዳደል ይብቃ ማለት ነው ። ወንድምህ ህያው የሚሆነው የአንድም ወጣት ህይወት በተጨማሪ እንዳይጠፋ በማድረግ እንጅ በሌሎች ተጨማሪ ወጣቶች ህይወት መጥፋት አይደለም ። ከአንተ የሚጠበቀው በኔ ዘንድም ይብቃ ማለት ነው ።

  • @ZemenZemen-t5e
    @ZemenZemen-t5e 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኣዎ ብትግራይ ብቃት ነበር ግን ምን ዋጋሎዎ በየግዜዉ ታርክ እንሰራለን ብየግዜዉ ተከድተን ህዝብንና ትግራይን ወደ ኣደጋ ያስገቦዉ የህዉሓት መርነትጅ

  • @kahsaykebede6284
    @kahsaykebede6284 3 หลายเดือนก่อน +11

    ተድሮስ የማንነት ቆውስ ስላለብህ የትግራይጉዳይ አይመለከትህም።

    • @zerufealdaniel949
      @zerufealdaniel949 3 หลายเดือนก่อน

      ልብደህ በግልፅ

    • @dman-oc4mf
      @dman-oc4mf 3 หลายเดือนก่อน

      መጀመርያ ፊደል ተማር ደደብ​@@zerufealdaniel949

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

      መሃይምነትክን አትንገረን እውቀት የተጠየፈህ ጅል ነህ ።

  • @kindeyadebes7725
    @kindeyadebes7725 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ ግዛትዋ ሳይመለስ TDF እጥቀ ክፈትህ የብሉን ። ናይ ተጋሩ consensuses ክረዕ ይግባእ ድርሆሲያ ብማእንጣ ደቃ ትጫወት ይመስል

  • @kidutekle-e4n
    @kidutekle-e4n 3 หลายเดือนก่อน

    Really

  • @tigraiobserver
    @tigraiobserver 3 หลายเดือนก่อน

    ጠንካራታት መናይአይ ጋዜጠይናታት ኢኹም

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ ጭንብሉን አወረደ::

  • @AmharanTube
    @AmharanTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    lol tigray spared 1million and defintely cant do another so this discussion was useless

  • @kindeyadebes7725
    @kindeyadebes7725 3 หลายเดือนก่อน

    ንህና ጨኒቁና ለሎ ደያስፖራ ብምህራሱ እዩ።

  • @FikerEkoNew
    @FikerEkoNew 3 หลายเดือนก่อน

    Yes I Tigrai strength 💪 your defense forces.

  • @Fantayasefa
    @Fantayasefa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ ሃሳብ

  • @RebeccaWorrell-j4k
    @RebeccaWorrell-j4k 3 หลายเดือนก่อน

    Raynor Throughway

  • @TesfayAtotesfay-g9h
    @TesfayAtotesfay-g9h 3 หลายเดือนก่อน +1

    I tedy aymrohm endaynih new political wey atchilim tetekamineh wey banda enante hulumkalaleku endematarfu ytawekal

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 3 หลายเดือนก่อน +8

    የትግራይ መሪዎችና ፓለቲከኞች ቴዲን አማካሪ ቢያረጉት ብዙ ነገር ያገኛሉ

    • @alemtsehayberhe2515
      @alemtsehayberhe2515 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሀል ግን መቼ ለትግራይና ለህዝቡ የሚያስብ ቢኖር ነዋ አስጨረሽካቹ የቀራችሁት ደግሞ እንደጀመርኩት ልቀጥል ነው ነገሩ

    • @nomoret.2017
      @nomoret.2017 3 หลายเดือนก่อน +1

      ህወሃት በለ ምሉ ጤናና ኣይናቸውን ያል ተዘጉ መርቶትም ወደ ፊት ኣልሄደም ይቅር ኣይነ ስውሩ ቴድሮስ።

    • @ethiopiantikdem8485
      @ethiopiantikdem8485 3 หลายเดือนก่อน +1

      Asmelashin yitekaw neber

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 3 หลายเดือนก่อน

    ቴድሮስ ፀጋዬ ከኢሳያስ አታንስም ሁሌ በጦርነት ነው የምታምነው ።
    ትግራይ ክልል እንጂ ሀገር አይደለችም ቴድሮስ ከጥቅምት 23 በፊት የነበረችው ትግራይ ትመለስ የምትለው በደንብ ገብቶኛል የህዋሃት የበሰበሰ ትርክትና ክፋት ከዚህ በኋላ አይታሰብም ። ጦርነት የትግራይ ህዝብ አይፈልጉም ስታወሩ ስለ ሁለት አገር የምታወሩ ነው የምትመስሉ ።
    በሀገር ላይ ሀገር እንደ ኤርትራ ልትገነጥል ነው የምትፈልገው አይሳካም

  • @ethio-fikru-media
    @ethio-fikru-media 3 หลายเดือนก่อน +9

    ትግራይ 27 ዓመት ሙሉ የኢትዮጵያን ሀብት እና እውቀት ዘርፎ ከአየር ኃይል ሙሉ ንብረት መቀሌ ወስዶ አቅሙ ትልቅ ነው ትላለህ አንተ ደብል እውር

    • @teshemekidane2302
      @teshemekidane2302 3 หลายเดือนก่อน +1

      እታ ድሕርትን ጊላዊ-መስፍናዊ ነብሳ ዘይትቖልብ፡ ብማሕበራዊ ጸገማት ዝተሽመመት ኢትዪጵያ? ንዝስረቕ ዘዋህለሎቶ ርእ-ማል ነይርዋድዩ?

    • @kebrabegirma9984
      @kebrabegirma9984 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደግሞ የአይምሮ ደብል እዉር ቴዳ ጀግና ልበ ብሩህ

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 3 หลายเดือนก่อน

      ሻቢያ

    • @teshemekidane2302
      @teshemekidane2302 3 หลายเดือนก่อน

      @@yoyo-jn9ec ኢሰያሳዊ ሰንዓ!! ፍሉይ ፍጥረት!!(ET)

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi หลายเดือนก่อน

    አይታሰብም tdf አይደለም ትጥቅ ሊፈታ ...ገና ትጥቅ ይታጠቃል..ይጨመራል

  • @mussiemussie832
    @mussiemussie832 3 หลายเดือนก่อน +2

    Getachew should not be permitted to have TDF under his instruction, as he has made it clear that his authority stems from Abiy. This could inadvertently mean handing over TDF to Abiy.

  • @dawitegirma
    @dawitegirma 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቴዲ ምርጥ

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቴውድሮስ በሠላማዊ የፖለትካ ፊልስፈና መንገድ የሚትመራ ሰው ብትሆን ይሻል ነበር ።በየክልሉ ያለውን ልዩ ኃይል እንዲቀጥል በመመኘት ሠላም ይመጣል ብሎ ማሰብ ከቶ አይቻልም።
    እባካችሁ ወይ ትግራይ አገር ሁና ትለይ አለበለዚያ ደግሞ የአገር መከላከያ ሠራዊት ድንበሩን የሚጠብቅ የአገር መደበኛ አሠራር ውስጥ የመግባት ግዴታ ይጠበቅበታል።
    ቴዲ ደብረጽዮንን የጦርነት አንቴና እያልክ ፤ በዚህ በኩል ደግሞ የሚታራሚደው የጦርነት መርዝ ምን የሚሉት የተምታታ ሀሳብ ነው!
    እርግጥ ነው የውዝግብ ነጥቦች እልባት ማግኘት አለባቸው።
    ነገር ግን በልዩ ልዩ ሰቆቃ ውስጥ ያለውን የትግራይ ማህበረሰብ ማሰብ ለምን አትችልም?

  • @GarbelHilla
    @GarbelHilla 3 หลายเดือนก่อน

    TDF ☝️💗💗

  • @FantaneshAbera-w2e
    @FantaneshAbera-w2e 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ddr will not going to happen tell the land of tigray fully recovered to owners.

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 หลายเดือนก่อน +6

    አዎ አንድ ሚሊየን ተጋሩ ያስጨፈጨፈ ሰራዊት እስቲ እንደ ባለፈው መከላከያን ተንኩስ ሰራዊትህ ጠንካራ ከሆነ

    • @henokshimels8997
      @henokshimels8997 3 หลายเดือนก่อน

      10ሚ ለመጨረስ ገብቶ 1ሚ ላይ እንዲቆም ያደረገው ማን ነው ፣ ተራ ወሬ ለማውራት አፍ ከመክፈት እውነታውን አምነህ መቀበል ጥሩ ነው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 3 หลายเดือนก่อน

      @@henokshimels8997 አስር ሚሊየን ነህ እንዴ. ? ታድያ ማን ከለከለው ትግራወይቲ እናትህ ስታለቅስና መግደል ሲሰለቸውና አርህን ካበላህ ቡሀላ እረስ በርስ እንድትባላ አድርጎህ ወጣ ለረሀብ አጋልጦህ የገዛ ትግራወይቲ እህትህ በተጋሩ እንድትደፈር አድርጎህ የማህሌት ግድያኮ 3 ወር አልሞላውም ጥጋብህ ጭንቅላትህ አላይ ወጥቶ አእምሮህ እንዳያስብ አድርጎህ ነበር መከላከያው አተነፈሰልህ እንጅ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው ስትል ነበር ባህላዊ ለቅሶ አደረገለህ እንጅ ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት አርህን ካበላህ ቡሀላ ነው ሲበቃው የወጣው የተቀረውን መገዳደል ላንተ ትቶልሀል በተረፈ የትግራይ እናት እንባ ቅንጣት የማይሰማህ እንደዛ እውር አንተም አእምሮህ የታወረ ልቦናህ የተኮላሸ የህውሀት የቅዘን ጨርቅ ስለሆንክ መቼም ቢሆን ሰው አትሆንም ይገባኛል ጉዳትህን በውስጥህ አፍነህ አጉል ግትርነት መማሳየት ብትሞክርም ቆሽትህ አሯል አንጀትህ ተቃትሏል ልብህ በግኗል ግን ምንም ማድረግ አትችልም ኮሜንት ከመሞጫጨር በስተቀር አላርፍ ካልካ መከላከያ ዳግም ባህላዊ ጨዋታህን ወደ ባህላዊ መሪር ሀዘን ይቀይረዋል በተረፈ መደንፋትህን ትተህ መከላከያ ጨፍጭፎ ወደ ገሀነም ሶኦል ለሸኘልህ አንድ ሚሊየን ተጋሩ ወንድሞችህና እህቶችህ ፀሎት አድርግላቸው ንፍጥ ጭንቅላት የሰናፍጭ አዝዋሪ ልጅ የለማኝ ዘር

    • @abtd3861
      @abtd3861 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@henokshimels8997ድንጋይ ራስ ከብት... ፍላጎታችሁ ምን እንደሆነ እንኳ አታውቁትም... ደንቆሮ ከረፈፍ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 3 หลายเดือนก่อน

      @@henokshimels8997 አንድ ሚሊየን አጋሜ መጨፍጨፉን ካመንክ በቂ ነው እኛንም አስደስቶናል

    • @SeyfuGetu
      @SeyfuGetu 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ታዝለህ እንደገባህ እረሳሃው

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh 3 หลายเดือนก่อน +1

    💯

  • @kahsaymichael07
    @kahsaymichael07 3 หลายเดือนก่อน

    Teddy is doing a better job than all anti Tigray dummies.
    It is sad and irresponsible.
    The hot rod issue should have been about accountability, healing, & implementation.
    Loathing an individual or a group constantly is just prolonging the siege & starvation continuously in a different format.

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 3 หลายเดือนก่อน

    ከዛሬ 30አመት በፊት አንዳርጋቸዉ ፅጌ ለመለስ ነግሮት ነበር መልሶ እናንተኑ ይበላችኻል ብሎነ ነበር እንዳለዉ ነዉ ቀርጥፎ ነ የበላችሁ

  • @bini5364
    @bini5364 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንኻራ ሳትሆኑ አንተ ዉሻ ነጭ አምላኺ ስለ ሆናቹ ብቻ አና ብቻ ነዉ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 หลายเดือนก่อน

    ⚠️The good thing is the gallant forces of
    " Hizbawi GINBAR Amhara FANOS have reached to 4.2 million ‼️

  • @JoeyFogarty-g5w
    @JoeyFogarty-g5w 3 หลายเดือนก่อน

    Jeffry Ways

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 หลายเดือนก่อน +3

    TDF ❤ዋልታ ዋህስ ትግራይ
    TDF ❤
    TDF ❤
    💪💊💯💪🙏🙏🙏

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi 3 หลายเดือนก่อน

    አዎ፥ ፕሪቶሪያ ራሱ ይመሰክራል

  • @CowperJudy-p2r
    @CowperJudy-p2r 3 หลายเดือนก่อน

    Hudson Via

  • @yordanosmearwi3339
    @yordanosmearwi3339 3 หลายเดือนก่อน

    Tigray… እባክህ በልኩዋ ልብስ ስፋላት ... 😂😂😂😂😂

  • @ShumeXTube
    @ShumeXTube 3 หลายเดือนก่อน

    Plain Fact 👌👆

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 3 หลายเดือนก่อน

    Big talk. If what you said is true why didn't tplf win
    the war?????? The only thing that is beneficial for the Tigray people is to live in peace with the rest of the Ethiopian people because they have no choice

  • @birhanebezabihambaye6636
    @birhanebezabihambaye6636 3 หลายเดือนก่อน

    Yes TDF is game changer

  • @GetachewTsadik
    @GetachewTsadik 3 หลายเดือนก่อน

    የትግራይ ሰራዊት ለኢትዮጵያ ስጋት መሆን አይችልም ::በስምምነቱ መሰረት ትጥቅ መፍታት ነበረበት ያለመፍታቱ የፌደራል መንግስቱ ድክመት ብቻ ነው ::ፈርቶም ሊሆን ይችላል ::አሁን ለመንግስት ፈታናው የአማራ ህዝብ የህልውና ጥያቄ ነው ::ትግራይ በኢትዮጵያዊነት ኖረችም አልኖረችም ትልቅ ጥ ያቄ አይደለም ::ኦሮሞዎች ያልገባቸው ተጋሩዎች የጫኑባቸውን software ያልተገነዘቡ ጋሎች የሚያራምዱት ፖለቲካ ያሳፍራል ::ጀነራሉ ጠ /ሚንስትሩ ከንቲባዋ ይህን ተናገሩ ተብሎ ሲነገር ያሳፍራል ::በተለይ ወታደራዊ አመራሮች ሻም ::

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 3 หลายเดือนก่อน

    ወያኔ የፃፈውን ህገመንግሰት 10 ጊዜ በመደጋገም በትግራይ እምመጣ ሰላም የለም

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ያንን ሁሉ መሳሪያ ይዞ፣ እነዛን ጨቅላዎች ያለ እድሜያቸው ለሞትና ለአካል ጉዳት ዳርጎ የተገባደደ ጦርነት አለም አቀፉን ማህበረሰብ ኡኡ ብሎ አደራድሩኝ ያለውን ሠራዊት ነው ደርሶ አስፈሪና አስደንጋጭ እንደሆነ አድርገህ ተጨፈኑ ላሞኛችሁ የምትለን ።ዛሬ ወደድክም ጠላህም በየስብሰባዎቹ ላይ እየመረረህም የሰማኸውን ከዚህ በኋላ ጦርነት አልፈልግም ያለውን የትግራይ ወጣት ከዚህ ቀደም እንደነበረው ወደ ጦርነት የማይገባልህ መሆኑን አጥተኸው አይደለም ካፈርኩ አይመልሰኝ ሆኖብህ እንጂ፣ምን ታደርግ አንተ አትዋጋ እዛ ቁጭ ብለህ ላይክና ሼርህ አይጉደልብህ እንጂ ወሬ ብቻ፣ጉራ ብቻ

  • @AksumawianTRUTHPOWER
    @AksumawianTRUTHPOWER 3 หลายเดือนก่อน

    ጉጅለ ህወሓት መንያ ነጋሪ አየዳልየናን። 50 ዓመት ሙሉእ ብግብሪ ሪኢናያ ኢና። ካብ መለስ -ስብሓት ክሳብ ደንቆሮ ደ/ፅዮን ትግራይ ተኻሒዳን ጸኒታን። ጉጅለ ሓደ ኸባቢ ፓለቲካ መራሕቲ ባዕሎም፣ 44 ጀነራላት ባዕሎም፣ ሰረቅቲ ወርቂ ባዕሎም፣ ኮንትራባንዲስት ባእሎም፣ ኺራይ ሰብሰብቲ ባዕሎም፣ መሬት ህዝቢ ወረርቲ ባዕሎም፣ አፈንቲ ዲሞክራሲ ባዕሎም፣ መኸተ ዲያስፖራ ዶለር ሠረቅቲ ባዕሎም..... ባዕሎም እኒመን እዮም? መለስ-ስብሓት መንጆሪኖ አለም ገ/ውሑድ፣ ደቂ እዳጋ ኣርቢን ብሎኮን ደቃሉ ኤርትራውያንን እዮም።
    ጉጅለ ኣድዋ ትግራይ ቀጥቂጠ ተዘይገዛእኹ ትብል ሓባል ሻዕብያ ፈትለወርቅ ዲሞካራሲ ሕሩማ እዩ። ውድባት ትግራይ ኣበይትን ኣናእሽቲን መሰለን ሓደ እዩ። ሕዝቢ የውርደን የድይበን! ካድረ ኣይኮነን ዝውስኖ!
    ብካድረ ኣቢልኩም ሕዝብና ዘጽነትኩሞ ጉጅለ ደ/ፅዮን ብሕጊ ተዘይኣሲርና ሓኒቅናኩም ኽንርእአ ኢና!
    ናብ ሺረ ጽግዕ ጽግዕ ናብ ሱዳን ንምምላጥ ምዃኑ ንርዳእ። ግንከ ንጀኖሳይደራት ዓለም መሕብኢ የብላን።

  • @BrownMorrison1748
    @BrownMorrison1748 3 หลายเดือนก่อน +2

    የቀረ ያልተቆረጠ አለ ማለት ነው። ክራንቻም !!! ደርጋማ !!!

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 3 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ከእውነት ጋር መታረቅ አለባት።

  • @adahgych2016
    @adahgych2016 3 หลายเดือนก่อน +6

    ትክክል ስላም የሚመጣው ክልሎች ድንበራቸው ይዝው በራሳቸው ህዝብ ሲተዳደሩ ብቻ ነው

  • @mussahussein4143
    @mussahussein4143 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊት፣ዳንኤል ብርሃኔ፣አሉላ ሰለሞን፣ቴዲ ለህዝቡ ምን አተረፋችሁ?!

    • @zerufealdaniel949
      @zerufealdaniel949 3 หลายเดือนก่อน

      ምናባህ ኣገባህ በማያገባህ የመትዘባርቀው

  • @Unfa372
    @Unfa372 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን 85 ኪሜ ርቀት ድረስ ይመጣል ብለህ ታስባለህ? የትግራይ ህዝብ አሁን ወደ ጦርነት ይገባል ብለህ አታስብ።

  • @SamuelTsegay-jf8ol
    @SamuelTsegay-jf8ol 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት(3)

  • @SH-ox3fk
    @SH-ox3fk 3 หลายเดือนก่อน

    Enkef

  • @mussiemussie832
    @mussiemussie832 3 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate that you said it , Teddy. TDF is the protector of the people of Tigray, and we must never allow this fact to be altered.

  • @GUNAMOUNT
    @GUNAMOUNT 3 หลายเดือนก่อน +2

    Debretsion will win

  • @ferewoinibiadglgne2103
    @ferewoinibiadglgne2103 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ ጀግና እናመሰግናለን

  • @AlysaBrabant-f1k
    @AlysaBrabant-f1k 3 หลายเดือนก่อน

    Antone Rapids

  • @Fekadualene-f3f
    @Fekadualene-f3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    TDF IS THE ONLY WAY FOR TIGRAY....

  • @redagetach
    @redagetach 3 หลายเดือนก่อน

    Getachew Reda Editor Ethiopian Semay- the Hitler and Mussolini type leaders in Tigray are now chewing at each other: because if it, these two racial comrades are shaking badly and looking to their final fall in the hope the gangster armed group rise up to another death and destruction to guard their mythical Hagere Tigray. Keep hope alive for your mythical supremacy. But, be careful, not fall again with shame.

  • @filmonteferi4760
    @filmonteferi4760 3 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ቀስብለኽ ተቀደድ የትግራይ ሰራዊት ብለኽ አታካብድ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 หลายเดือนก่อน

      ግድ ነው ከበደብ አይደል ባይከብደው ፌዴራል ይፍርስልኝ ያለው😂😂😂ስለሚከብድ ነው

  • @nakfabrave
    @nakfabrave 3 หลายเดือนก่อน

    You spend millions for the lobbyists while tigray people begging for food, swallow the truth 😂😂😂😂😂😂 aynamaw is funny 😂😂😂😂😂

  • @NazrawiTesfaye4567
    @NazrawiTesfaye4567 3 หลายเดือนก่อน

    youre perception of tdfs capability is delusional, while tdfs millitary prowess has stagnated if not declined the past two years, endf has revitalized itself interms of man power, logistics, and strategic positioning, also a substantial amount of tdf fighters have been dissmised from service, tdf is severely incapacitated, the only thing i wont doubt is any armed group although its influence/ effect varies on size, resources and quality has the potential to cause colateral damage onto its targets which is undeniably observable all over this nation, let alone an organized army such as tplf, even the destruction caused by small rebel fighters like olf and fano is beyond repair and very hard to recover from, thats the role/capability of tdf in todays millitary standoff, but youre exhaggerated description of tdfs threatening posture is just a mere fantasy which only exists in your ecstatic brain, everyone knows that theres no social or political entity that wants to attack tigray at this moment, the monster lies within, if tigrayans check their leaders to stop the headbutting and sustain the already reclaimed peace in the region, the future certainly assures opportunities for reconcilliation, integration, peaceful coexistence and transitional justice for all victims of this vicious war, if tigray can prevail amidst this slippery political scene.
    🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏
    Peace to tigray,
    peace to ethiopia
    peace to eritrea

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያንተ ሕዉሃት እኮ በau, igad, eu, u.s ሁሉ ተድግፎ የኤርትራን ህዝባዊ ግንባር ሻብያ ሊያንቀሳቅሰው አልቻለም.. 6ምልዮን የኤርትራ ሕዝብ ሻብያ ነዉ, ሕዝቡም መንግስቱም በራሱ የሚተዳደር ነዉ, እንደ ወያኔ በ ማይክ ሐመር ሞግዚትነት የሚተዳደር አይደለም

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምኞትህን ነው እየለፈለፍክ ያለው እንጅ መሬት ያለውን ሀቅ አይደለም እንዳንተ አይነቱ አይኑ ብቻ ሳይሆን አእምሮው የታወረ ደደደን መሀይም ነው አሜሪካ ቆጭ ብሎ ሀምበርገር እየበላህ ቢራ እየጠጣህ አንድ ሚሊየን ተጋሩ ያስጨፈጨፈው የትግራይ እናቶች እምባቸው ሳይደርቅ አሁንም ጦርነት ባህላችን ነው የሚለውን የእንስሳ አሰረተሳሰብህን እየረጨህ ሌላ አንድ ሚሊየን ተጋሩ ለማስጨፍጨፍ እየሰራህ ነው አንተ ምንህ ይነካል አሜሪካ ነው ያለሀው ይብላኝ ለትግራይ እናት አላማ ለሌለው ፖለቲካ የህውሀትነባለስልጣናትን የስልጣን ዘመን ለማራዘም ሂይወቱን ለሚገብረው ልጇ ብልንከን ትግራይ ተመላለሰ ይላል ቅድስ ሚካኤል የተመላለሰ መሰለህ ጅሉ.

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤🙏🙏🙏

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 หลายเดือนก่อน

      ምንወድህ ምናከብር መምክንያት የምትላት ነገር ታስቀኛለች የምትፈልጉት ሲሆን ነው ትግራይ ትግሪይ ሲል ግን አንተ ጁንታ ዘረኛ ነው

    • @etheth5034
      @etheth5034 3 หลายเดือนก่อน

      @@samsamsun367 እኔ ትግራዋይ ነኝ የቴዲም አድናቂ ነኝ💊

    • @etheth5034
      @etheth5034 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@samsamsun367 እኔ ትግራዋይ ነኝ ቴዲን የማደንቀው ትግራዋይ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ባለምጡቅ አይምሮ ስለሆነ ነው

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkkkkk. ENDF soldiers reached 8 miles away from Mekelle and TDF can’t do nothing to stop them. Empty bravado.

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe82 3 หลายเดือนก่อน

    ክንደ ብርቱ አልክ? 😮

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu 3 หลายเดือนก่อน

    ትቀልዳለሕ እንዴ ቴዲ ፎገርክ በሸሸችው የዶላር ጥርቅም ነው ታዋቂ የሆነችው

  • @berihun-iz2yl
    @berihun-iz2yl 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነው ቴዲ tdf መፍረስ የለበትም።

    • @abtd3861
      @abtd3861 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወደህ ሳይሆን በግድህ ትፈታታለህ.. ሌላ የቆማጣ ስብስብ ለመፍጠር ካልሆነ በስተቀር ማሸነፍን እንዳታስቡት...

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 3 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ትንተናሽ ሎጂክነት የለውም።መጀመሪያውኑ የወያኔ ቅሽምና ከተቀመጠቀት ወንበር ለቆ ሸሽቶ ከዜሮ ለመጀመር ማሰቡ፣ከቀድሞው የመኢሶን ውድቀት ጋር ተመሳሳይ ነው።

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 หลายเดือนก่อน

    የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም። kkkkkkkkkkk

  • @Seyoumat2017
    @Seyoumat2017 3 หลายเดือนก่อน

    believe or not,Babylon (Tigray) will fall forever .

  • @ia6750
    @ia6750 3 หลายเดือนก่อน

    sheba

  • @DestaMekonnen-x3b
    @DestaMekonnen-x3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dawit ! Yihe yamelekaket eina tplf tig yederese tilacha yalew eiwur gar minew ? Sorry to say this .

  • @nomoret.2017
    @nomoret.2017 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቴድሮስ ዕውርሲ ርእሲ ኣሎኒ ኢሉ ድዩ ዝልፍልፍ ዘሎ? ማይክ ሃመር ትግራይ ዝመላለሰሉ ዘሎ ምኽንያት ጠፊኡካ መዓስ ኮይኑ። እንተ ደኣ ኮነ ኢልካ ሓቂ ጠማዚዝካ ምውት ፖሎቲካ ክትሰርሕ ስለ ዝደለኻ ጥራይ ኢዩ። ህወሓትካ መዓሙቅ ኣትያ ጥራይ ዘይኮነ፡ ንህዝቢ ትግራይ እውን ለኪማቶ ትዓርብ ኣላ።

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege1997 3 หลายเดือนก่อน

    የትግራይ ወራሪ ኃይል አማራው ገብቶ ያፈረሰው ተቋምና ድርጅቶችንስ አይተኽዋል

  • @Wellaitay
    @Wellaitay 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣይነ ና ልበ ሱውሩ ምን አያለ ነው

    • @KedirMustofa-j4x
      @KedirMustofa-j4x 3 หลายเดือนก่อน

      Dedeb

    • @Wellaitay
      @Wellaitay 3 หลายเดือนก่อน

      @@KedirMustofa-j4x
      ኣንታ ቆንዳፍ ዓጋመ አንታይ ወሪዱካ

    • @etheth5034
      @etheth5034 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Wellaitay🦮

  • @mba6473
    @mba6473 3 หลายเดือนก่อน

    አንት ወንድምህ ስለሞተ ሌላው ተጋሩ ማለቅ አለበት እያልህ ነው። ስህተት ነው። ማንንም መቋቋም የሚችል የትግራይ ሰራዊት በዚህ ሰዓት የለም።

  • @AmharanTube
    @AmharanTube 3 หลายเดือนก่อน

    Here you go Teddy just sayed tigray as stabilizing force lol that was the reason for the war. You were no stabilizer

  • @sintayehumamo8573
    @sintayehumamo8573 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እሚገርመኝ ብሄር ብሄረሰቦች የራሳቸውን ጉዳይ ለምን በክልላቸው ቋንቋ እማይጠቀሙበት ሁኔታ ነው።

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማይክ የትግራይ ሕዝብ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ነው የትግራይ ሰራዊት ትጥቅ አጥብቆ ይታጠቃል እንጂ አይፈታም አብይ አይታመንም ትግራይ አሁንም በጠላት ተከባ ነው ያለችው የትግራይ ሕዝብ ዋስትናው ከ እግዚአብሔር በታች የትግራይ ሰራዊት ብቻ ነው 💪❤️💛

    • @samuelduguma3690
      @samuelduguma3690 3 หลายเดือนก่อน

      ለትግራይ ሕዝብ ዋስትናው ህዝብ እንጂ ሰራዊት አይደለም ሰራዊቱማ እጅ ሰጥቶ ለdr አብይ እየገበረ ነው ቴዲ አይኑ ብቻ ሳይሆን ልቡ የታውረ ነው ህወአት እንደተወገደው ከmediya አስውግዱት

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 3 หลายเดือนก่อน

      @@samuelduguma3690 ነገ አንተ አይንህ እንደማይታወር ምን ዋስትና አለህ አይን አለኝ በለህ አትመፃደቅ በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ እግዚአብሔር ልበ ብርሐን አርጎ ፈጥሮታል የትግራይ ሰራዊት ቁጭ ብሎ ተ ፍራረማአል አቡይ ስምምነቱን አልፍፀመም የትግራይ ስራዊት ትጥቅም አይፍታም አብይ እስስት ስለሆነ የትግራይ ሰራዊት በደንብ ይታጠቃል በዙርያው በጠላቶች ተከቦ ያለ ሕዝብ ነው 💪 ብርራኑ ጁላ ነው ሙርከኛ

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 3 หลายเดือนก่อน

    Important information.
    Never happened you talks.

  • @MekonnenYohannes-x5d
    @MekonnenYohannes-x5d 3 หลายเดือนก่อน

    Nab kushetawian Miwradkum Yehizin - mis Stalin and Alula Hawiska,

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 หลายเดือนก่อน

    ፈሳም ሰራዊት

  • @DemissieWorkineh
    @DemissieWorkineh 3 หลายเดือนก่อน

    ገራችሁ ነዉ የሰጨረሳችሁ።ታንኩም ባንኩም በነበራችሁ ግዜ ባወጣችሁት የአራዊቶች ህግ በጉልበት የወሰዳችሁትን መሬት ማግኘት የምችሉት በህልማችሁ ነው።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተመን! ፈጺምካ ​​ኣይትዕወትን ኢኻ።

  • @abrhashayne7539
    @abrhashayne7539 3 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ በጣም ትክክለኛ ኣስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው
    ዳዊት ከበደ ግን በግዕ የኻ ርእስኻ ጭቃ ድመልኤ ይኡ።

  • @ZainevAbdurehaman
    @ZainevAbdurehaman 3 หลายเดือนก่อน

    There is no such thing Tgray serawit. There id only Ethiopian serawit. Give it up. Leave the people of Tigray and let them enjoy the prosperous of Ethiopia with their other regiond of Ethiopia. Donot worry Abi is not worried about TDF.

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx 3 หลายเดือนก่อน

    ኣታ ቆናጭ ሓደ ሰራዊት እዩ ዘሎ እሱ ድማ ምክልኻል ሰራዊት ኢትዮጵያ። ኣኸለ መንእሰይ ትግራይ መቋመሪ ኣይትግበርዎ!

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q 3 หลายเดือนก่อน

    TPLF is odd. TPLF wants two army in one country. TPLF is in downward spiral because most of its objectives are unrealistic. TPLF army, when earth a state ever had an army inside a country

  • @kedir6424
    @kedir6424 2 หลายเดือนก่อน

    TDF - Totally Dead Force

  • @ethiopiantikdem8485
    @ethiopiantikdem8485 3 หลายเดือนก่อน

    Motivation aysfeligim weye letorinet.