ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሂሳብ ከፍለው ነገር ግን ለብቻ መመገብ የማይችሉበት ምግብ ቤትEtv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 ปีที่แล้ว +2

    መልካምነት ለሁሉም ይበጃል መልካም እናት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopians this one is our reach culture living together harmonizing and peaceful. You make me happy when I see everyone gathering together eating food on one big dish. God bless all.

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว +1

    This is ETHIOPIA ❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ኢትዮጵያዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @silas8349
    @silas8349 ปีที่แล้ว +4

    ትልቅ የቱሪዝም ግብአት ነው ለሀገራችንም አዲሱ አንድነት ፓርክ ላይም ቦታ ተፈቅዶላቸው በሳምንት አንድቀን ቢቀርብ በጣም ያስደስታል

  • @asteeralamo8437
    @asteeralamo8437 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው መታደል ነው

  • @Adis001
    @Adis001 ปีที่แล้ว +1

    በታም ትሩ ነው ግን ልክ በግሩፕ እንደምትበሉት በግሩፕ ብንሰራ አገራችን ከስንዴ ልመና ትወታለች።

  • @user-vk2lb5ke7c
    @user-vk2lb5ke7c ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል!

  • @ermiphysic
    @ermiphysic ปีที่แล้ว

    Love

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 ปีที่แล้ว +2

    Wowwwwwwww dessss sel Wey Hagere fkr destash ufffffff nafekeng❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @Hkim185
    @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ በሉኝ የእናቴ አሳብ ተሰርቆ ማንም ገንዘብ ይሰራበታል ፤ አንዳንድ ዝግምተኞች ታድያ ምንአለበት ባህላችንን ብናሳወቅበት፠ ለአሳቡ አምንጪ መከፈል አለበት ሁሉም አዲሰ ሀሳብ እንዲያመነጭ
    በአእምሮ ባለቤትነት የእናቴ አሳብ መመዝገብና ለሚቀጥለዉ አሰር ዓመት ከለላ መሰጠት አለበት ወደ ደግሞ ከንቲባ አበቤ ቤቷን ብታድሰለትና አሳቡን ክፍት ቢሆን
    ያለበለዚያ እንዲህ ያሉ አሳቦች አበባ ሳያፈሩ ይሞታሉ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጲያ፣ከምግብሁላ፣የሚያስጠላኝ፤ስጋዉንእዳለከነደሙ፤መብላታቸዉ፤ሳይሰራ😢😢ለምንስጋዉን፣ቀይወጥ፣ጥብስየማይሰሩት

  • @user-th3wp6ze1h
    @user-th3wp6ze1h ปีที่แล้ว +1

    አንድ ቀን በድንገት ገብቼ የአንድ ገበታ ሙሉ ክፍያ ከፋዬ ከኦሮሞ ከአማራ ከትግሬ ከሌሎችም ወንድሞቼ ጋር ማነህ? ምንድነህ ሳንባባል እንደ ቤተሰብ በፍቅር መብላት እፈልጋለሁ።
    እባካችሁን አድራሻዉን በግልፅ ንገሩኝ

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ ปีที่แล้ว +1

    ታድለው