እያነቡ እስክስታ ኩሩስፓኛ የምግብ ዝግጅት በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ / Eyanebu esekesta food preparation with Sunday with EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 555

  • @saraqueen8523
    @saraqueen8523 6 ปีที่แล้ว +14

    በኛ ሀገር ነው እንጂ ሁሉንም ስራችን የስውን ጉልበት ይጨርሳል በሰው ሀገር ግን በቴክኖሎጂ የሰውን ጉልበት ይታደጋሉ ይህ ልጅ አሰራራ አከታተፊ ደስ ይላል በሌላ ሀገር ቢሆን። አንደ በሬ ሰርተው ይጨርሱ ነበር ብቻ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ዘረኝነትን ያጥፍልን ዘርኝነትን የሚጠላ አንድነትን የሚወድ ሁሉ ላይክ ይግጨኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት

    • @BS-rv4qn
      @BS-rv4qn 5 ปีที่แล้ว

      It would be better to mix in a bowl rather than a plastic bag.

    • @user-fs7rt6io4z
      @user-fs7rt6io4z 4 ปีที่แล้ว

      እውነትሽንነው ሁሉንም ባንድ ማሽን እምድ ነውእንጅ 1ደቂቃአይወስድም

  • @user-ek4dj3db1l
    @user-ek4dj3db1l 6 ปีที่แล้ว +28

    ይሄን በልቶ ከመቃጠል ሽሮ በልቶ በሰላም ለሽ ማለት ይሻላል

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 ปีที่แล้ว +131

    ክክክክክ ይሄ ለዘረኛ ሰዉ ማብላት ነዉ አስጮሆ እንድያስለቅቅ

    • @loveu4ever960
      @loveu4ever960 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ

    • @halamhalamm9962
      @halamhalamm9962 6 ปีที่แล้ว

      adame endezi eketfalew blesh ejish endatketfi

    • @ethiopianprincess8445
      @ethiopianprincess8445 5 ปีที่แล้ว

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu 😆

    • @gy8086
      @gy8086 5 ปีที่แล้ว

      Kakakak!

    • @Sam-ct9kv
      @Sam-ct9kv 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @bintabdu4854
    @bintabdu4854 6 ปีที่แล้ว +53

    ዋጋው እራሱ ያስለቅሳል ክክክ

  • @ahmedsirajalhamdulillah5175
    @ahmedsirajalhamdulillah5175 6 ปีที่แล้ว +43

    እረ በለው 170 ብር እረ ጎበዝ ሀገራችን ወዴት እያሄደች አያፍርም እንዴ ደሀ እንዴት ነው እሚኖረው ከምግቡ ዋጋው ነው እሚያቃጥለው

    • @user-hx8li6sg4k
      @user-hx8li6sg4k 6 ปีที่แล้ว

      Ahmed siraj Alhamdulillah 170 ብር ለወር ነው እኛጋ ዘመደ

    • @ahmedsirajalhamdulillah5175
      @ahmedsirajalhamdulillah5175 6 ปีที่แล้ว +1

      እሙ ያሲን አትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ምነው እርካሽ ነው ያልኩ መስሎሽ ነው እንዴ ከምግቡ ዋጋው ነው እሚያቃጥለው ነው ያልኩት እሱማ አይ ትንሽ ነች አለ 170 ብር በጣም ገረመኝ

    • @saraqueen8523
      @saraqueen8523 6 ปีที่แล้ว

      Ahmed siraj Alhamdulillah። ልክ ነሽ ማሬ ያ ደሃውማ እንዳማረው ይቀራል እንጂ ይህማ በዚህ ሂሳብ አያስበውም

    • @ahmedsirajalhamdulillah5175
      @ahmedsirajalhamdulillah5175 6 ปีที่แล้ว

      Sara Queen በጣም በምግቡም ተቃጥለውት በዋጋውም እንዴት ይሆናል እሳት ያልነካው ምግብ 170ብር ለኢትዮጵያ ሰው በጣም ብዙ ብር ነው ይቺን 170 ብር ለማግኘት ስንት ፍዳ አይቶ ነው

    • @hagarenafaqanyggb5946
      @hagarenafaqanyggb5946 5 ปีที่แล้ว

      Ldaha goman injii mce siga tazazalat bilash naw sijamir yalw naw yizo mishnaw aluu inate

  • @ritakonjo1234
    @ritakonjo1234 6 ปีที่แล้ว +12

    ባላቹ ያማረሯቹ ሴቶች እየወሰዳቹ ጋብዟቸዉ

    • @KuwaitKuwait-zt7qs
      @KuwaitKuwait-zt7qs 5 ปีที่แล้ว

      ritakonjo 123 kkkkkkkkkk siyalkes mabablu lenew new

  • @user-em7qc8nx3m
    @user-em7qc8nx3m 5 ปีที่แล้ว +6

    ፌስታሉ ግን ለምግቡ ውበት ያሳጣል ወድጄዋለው አሰራሩን ጎበዝ

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 ปีที่แล้ว +30

    አረ ወይኔ ከተፋው ደስ ይላል

  • @user-oy4ke3jp9l
    @user-oy4ke3jp9l 6 ปีที่แล้ว +54

    እንደው የኛ ምግብ አስራር መከራው ሲከተፍ ሲቦካ ሲጋገር ሲታሽ ድካም ብቻ

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 6 ปีที่แล้ว +3

    I don’t really watch this kind of program but was curious by the title! I loved it. Left home after finishing high school, a county very different from what I see. What a great show, l learnt a lot, how to mix species with meat before cooking! I grew up in Ethiopia, love Ethiopia so much, keep cooking, keep building, keep growing, keep laughing. May God bless you and keep you safe.

  • @fretube2024
    @fretube2024 6 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ነው ግን የፌስታሏ ነገር ትንሽ ይታሰብበት
    የምግብ ላስቲክ መጠቀም ለጤናም ይበጃል።

  • @tigistdemlew599
    @tigistdemlew599 6 ปีที่แล้ว +118

    መዳምን፡ነበር፡ይሄን፡ማብላት፡ምላሶ፡ይበርድነበር

    • @user-gm6iv1dk1z
      @user-gm6iv1dk1z 6 ปีที่แล้ว

      Tigist Demlew ሀሀሀ

    • @tigistdemlew599
      @tigistdemlew599 6 ปีที่แล้ว

      የ የጫንጮ ልጅ kkkkkkkkkk

    • @user-gm6iv1dk1z
      @user-gm6iv1dk1z 6 ปีที่แล้ว

      አይበላም እነሱ

    • @tigistdemlew599
      @tigistdemlew599 6 ปีที่แล้ว

      የ የጫንጮ ልጅ kkkkkkkkአለ፡በጣም፡ትበላለች፡ግን፡እንደሀገራችን፡አይሆንም

    • @eyueyu1335
      @eyueyu1335 6 ปีที่แล้ว

      Tigist Demlew 😂😂😂😂😂😂

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 6 ปีที่แล้ว +28

    ኦኦ....እንዴት እንደምወድ ክርስፓኛ. ...ዛሬ ነው የምሰራት... ሸበል አዲስ ትዝታ...ያላቹ ቻናሌ ላይ እየተደመራቹ ።

    • @only7389
      @only7389 6 ปีที่แล้ว

      yeneየኔ TUBE ኢትዮጵያ። የት አካባቢ ነው እሚገኙት እማ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo 6 ปีที่แล้ว

      yeneየኔ TUBE አልኮሉ አረቄ ነው እንዴ እህት እስኪ ስሪውና አሳይን ባክሽ

    • @jemalehassen7457
      @jemalehassen7457 6 ปีที่แล้ว

      yeneየኔ TUBE ሠርተሽ ሥትጨርሺ ጥሪኝ 😂 አረ ባልበላ እዛው ድንግል ጨጓሬይን ላጣ አልፈልግም

    • @muhammedtamam1572
      @muhammedtamam1572 6 ปีที่แล้ว

      yeneየኔ TUBE ene melsh marr men mendenw mechamerbat negrgn ba.allah uuuufff sayaw amareng urguz negn

  • @SamA-eh8ic
    @SamA-eh8ic 6 ปีที่แล้ว +2

    I want this for my friends!

  • @kenaikonjo8675
    @kenaikonjo8675 6 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክ አከፍፈቱ በጣም ደስ ይላል እጅህ ይባርክ ተባርክ

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 6 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ግዜ ይሄን አከታተፍ ስላየሁት
    ዋው

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 6 ปีที่แล้ว +4

    ሲያምር በበላሁት ቢየ ተመነሁ ፈጥጨ ቀረሁኒ ውይ

  • @user-cg5bb1de3v
    @user-cg5bb1de3v 6 ปีที่แล้ว +35

    ልጁ ስያምር

    • @ritakonjo1234
      @ritakonjo1234 6 ปีที่แล้ว

      ስላም የማርያም ልጅ ማርያም ብይ ስምሽን ልጥራዉ
      አግቢዉ

    • @user-cg5bb1de3v
      @user-cg5bb1de3v 6 ปีที่แล้ว +1

      ritakonjo 123። እሽ ታድያ ስልክ ካለሽ ሹኩ በኝ።

    • @ritakonjo1234
      @ritakonjo1234 6 ปีที่แล้ว

      ስላም የማርያም ልጅ ማርያም ብይ ስምሽን ልጥሩው
      አታስቢ ስልኩን ሳይሆን እራሱን ከነ ምግቡ አንጠልጥዬ አመጣልሻለሁ

    • @user-cg5bb1de3v
      @user-cg5bb1de3v 6 ปีที่แล้ว

      ritakonjo 123 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወድ

    • @ritakonjo1234
      @ritakonjo1234 6 ปีที่แล้ว

      ስላም የማርያም ልጅ ማርያም ብይ ስምሽን ልጥሩው
      ችግር የለም

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 6 ปีที่แล้ว

    አሰራሩ በባህላዊ መንገድ መሆኑ ደስ ይላል ማሽን የፈጨው ሰጋ አልወድም ግን ቅቤ ሲጨመር ኣለየሁም በጣም ደስ ይላል ይሄን ጤናዳም ብትለው ይሻል ነበር, ይሄ ሁሉ ሚጥሚጣ, ቃርያ, አልኮሆል የትኛውም የሆድ ውስጥ ፓራሳይት አይተርፍም lol በርቱ ያገሬ ልጆች ፈጠራ ጥሩ ነው, መልካም ስራ እንመጣለን በቅርቡ.

  • @salmali1997
    @salmali1997 6 ปีที่แล้ว +5

    ስኩር ጥሩ ነው ለሚያቃጥል ነገር በአፍ መያዝ

  • @bettyab1434
    @bettyab1434 5 ปีที่แล้ว +6

    አረ ሙድ አትያዙብን ዱለትን ስሙን ቀይሮ እያነቡ እስክስታ ብሎ ሲያታልላችሁ😀😁😀😀😀😁 ጨጓራና ጉበት ነው እኮ የቀረው ክክክክክክ

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว +11

    ክክክክክክክ በጣም ቀላልነው 170 ብር ቀላልነው ሆ ደሀ እዳለ ተረስታልመሰል ሀገራችን

  • @user-ny6hz1uw6j
    @user-ny6hz1uw6j 6 ปีที่แล้ว +9

    አስፋው ሆዱን ወግቶት ነበር መክተፉ ይከብደል አቦ መብላት ነበር የሚያቀጥል ነገር ስወድ እኮ

  • @martac3910
    @martac3910 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይት ይህን ምግብ ሰወደዉ አይ ስደት ትረራቅን

  • @n.m7720
    @n.m7720 5 ปีที่แล้ว

    Gobez ejeh ybarek ,sra yabzaleh geta🍽️🍽️🍽️

  • @user-vq7lp4ws5d
    @user-vq7lp4ws5d 5 ปีที่แล้ว

    ይህን ነገር ወንድሜ በጣም ይሰራዋል በፆም ጊዜ ደግሞ በስጋ ፋንታ ቲማቲም ይደረጋል ጉንፋን ለያዘው ሰው አሪፍ መድሃኒት ነው ።ከተፋህ ያምራል መልካም ስራ

  • @seadaabate2317
    @seadaabate2317 5 ปีที่แล้ว +14

    ጓንት ብትለብስ ፌስታሉ የስጋ ፌስታል ቢሆን ጥራት ይኖረዋል

  • @jemilamukbil8679
    @jemilamukbil8679 6 ปีที่แล้ว +1

    ቦጣም ደስ የሚል እስፓይ ሲ ነው ቴስቱ ዋው ነው

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 4 ปีที่แล้ว

    Wow I want

  • @user-mv5bp6xv7s
    @user-mv5bp6xv7s 6 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክ እያነቡ እስክስታ ለነገሩ አሁን ኢትዩ ብርድ ነው እኛጋር ግን በዚህ ሙቀት ሚያቃጥል ውይይይ አለቀልን ግን ሳየው ያምራል

  • @albarqphone8683
    @albarqphone8683 5 ปีที่แล้ว

    Woww

  • @LoveLove-fd6bk
    @LoveLove-fd6bk 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen yedgme asnkute

  • @sabaamnoil4200
    @sabaamnoil4200 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my brother for the wonderful effort of handing over my hands. I am proud of my eating but I want to say that plastic bags are not good for hygiene. There are bags dedicated to eating and heating🙏👌👌👌🌼🌸🌺❤💮😘💓

  • @madinanegni2830
    @madinanegni2830 4 ปีที่แล้ว

    ኦኦኦኦኦእእእእእ። በፊስታል አዘጋጀቱ አሪፍ ነው ከአልኮል ውጭ

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 5 ปีที่แล้ว

    New Lidet mezmur አዲስ የልደት መዝሙር 2019 TH-cam
    th-cam.com/video/d1elZLzi6uw/w-d-xo.html

  • @user-db8qo8lm2r
    @user-db8qo8lm2r 6 ปีที่แล้ว +21

    ምነው ቡሌ አስመስልከው እኮ

    • @kidestsisay5946
      @kidestsisay5946 6 ปีที่แล้ว

      ሁሉ ባገር ያምራል 😁😁😁😁😁 aseraru new meselegn

    • @user-db8qo8lm2r
      @user-db8qo8lm2r 6 ปีที่แล้ว +2

      Kidest Sisay በስሀንም እኮ መቀላቀል ይቻል ነበር ህህህህህህህ

    • @haymanoitaskenie7222
      @haymanoitaskenie7222 5 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

  • @saratube8270
    @saratube8270 5 ปีที่แล้ว

    ከጤና አካያ ያሰፈራል አከታተፍ ውሰጤ ነው

  • @lavekonjo9055
    @lavekonjo9055 4 ปีที่แล้ว

    Mret mgeb nw yzghen hlu nw hodam mydrgeh wowwww😘😘😘

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 5 ปีที่แล้ว +1

    Looks very delicious 😋

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 6 ปีที่แล้ว

    it's looks good. I am going to try it. but,mine I am going to cook it a little bit. just like Kitfo duller. the price $170 seems too much.

    • @simmagfm7536
      @simmagfm7536 5 ปีที่แล้ว

      Is not dollar it is birr

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 ปีที่แล้ว +17

    እደዚህ ከመልፋት በመኪና መፈጨት ጥሩይመሥለኛል😊 ደኔሠነፋ አሠራውም

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 6 ปีที่แล้ว

      Zinat Mohammed ሰነፉ ነሽ

    • @muneeramuneera4533
      @muneeramuneera4533 6 ปีที่แล้ว +4

      ጣአም አይኖረውም

    • @sdt3004
      @sdt3004 6 ปีที่แล้ว

      Zinat Mohammed ልክ ነሽ እህቴ ማሽን መጠቀም ሲችል ይህ ሁሉ ልፍት በዛ ላይ ለመቀላቀል የእጅ gloove ቢጠቀም ይመረጣል ይሄ ስራ ማብዛት ነው ግን የአከታተፍ እስታይሉ ደስ ይላል።

    • @SamA-eh8ic
      @SamA-eh8ic 6 ปีที่แล้ว +2

      No machine! This is original! Best chefs don’t wear any gloves. I like to see him making actually, that is the experience!

  • @hawamwhai3800
    @hawamwhai3800 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ወይኔ ደህና እያየሁ እመጨረሻላይ ትን እስከሚለኝ ነው የሳኩት ወይ መሸሻ መላጣው አበረቀረቀ እኮ አከታተፉ በጣም ተመቸኝ

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว +13

    አይ አስፍው መላጣየን አንደድከው ሆ

  • @tigistalmayehu8700
    @tigistalmayehu8700 4 ปีที่แล้ว

    Wow kenaw

  • @tigestmichal6144
    @tigestmichal6144 6 ปีที่แล้ว

    Yummy my tummy

  • @zebibaamed41
    @zebibaamed41 5 ปีที่แล้ว

    Arif yemeselale gen belasiteke weste kemashete yemegeb nech guante lebseh beje bitash yeshalale letemlekach des endile

  • @birukdamte344
    @birukdamte344 6 ปีที่แล้ว

    ሰፈሩ ንገሩኝ ሀገሪ ስገባ ቀጥታ ነው የሚሄደው እዚቦታ ይህን በልቶ ሴቶችን እንቅፍ መሳት ነው የኣልጋ ጨዋታው ያምራል

  • @mekias7895
    @mekias7895 5 ปีที่แล้ว

    ይህ አክታተፍ አደገኛ ነው የሚመስለኝ ቢላዎች እርስ በርስ እያፋጨ እግረመንገዱን እየሞረደው ነው ስለሚመስል የብረት ስብርባሪ ስጋው ላይ መውደቁ አይቀርም ሌላው አልኮል ሚጥሚጣ እና ቃርያ ስጋው ላይ ያለውን ባክቴሪያ ሊገድል ይችል ይሆናል ለሆድ ግን ጤና አይመስለኝም

  • @yabetesweet1440
    @yabetesweet1440 4 ปีที่แล้ว

    Betam newo mwedewo yhenn mgb astaweseing nazret tbit ybalal

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ሙያ ነው እናመሰግናለን

  • @leinaddhm1221
    @leinaddhm1221 5 ปีที่แล้ว

    ቢቀርስ የምን በምግብ መሰቃየት ንው?

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ያስጎመጃል

  • @mihiretbelay4885
    @mihiretbelay4885 6 ปีที่แล้ว

    That's meaks us different from the others Habesha can't Cook with out spicy!!!!! we love spice

  • @uaeuae2042
    @uaeuae2042 5 ปีที่แล้ว

    ሙያና ሲያስጥል ከተፍ ነው ምንድነው

  • @dhd300
    @dhd300 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ አሥፊቲ መላጣክ ነደደ ከምር የሚያቃል ነገር ከበላሁ 8 አመት ሞላኝ በጣም ጎመጀሁ

  • @abbydesta8011
    @abbydesta8011 5 ปีที่แล้ว

    Please use Food Service Gloves and Ziploc Sandwich bags to mix it

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

    Yehe dero gojame berenda yeserale nebere

  • @af5095
    @af5095 6 ปีที่แล้ว

    አሰራሩ ቆንጆ ሁኖ እያለ ግን ላስቲክ ውስጥ ሲከተው የባስ ዛጋኝ በፌስታል ሳይሆን በሌላ ነገር መቀላቀል አይቻልም እንደ

  • @user-bh7kw1tt6f
    @user-bh7kw1tt6f 6 ปีที่แล้ว

    ሲያምር ሁሁ ግን እንጀራው ጀሶ ነው እንዴ ፍርክስክስ አለ

  • @Tube-sg9vf
    @Tube-sg9vf 4 ปีที่แล้ว

    Bestalhu tnshi

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ነው

  • @melatmelat3181
    @melatmelat3181 6 ปีที่แล้ว

    ሲያስጠላ እንዴት እንዴት ነው ሚያጨማልቀው? ብሞት አልበላውም ነበር

  • @lemelemtemesgen1676
    @lemelemtemesgen1676 6 ปีที่แล้ว

    festalu siyastela yekoshasha metaya yimeslal sahn bttekemna guwant argeh bejk btashew Arif neber

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

    Korachu zegi. Nw

  • @eshfanosabekazey1164
    @eshfanosabekazey1164 6 ปีที่แล้ว +1

    170 berun gen megeb beru new yemikefelew or temegabiw???🤔

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 6 ปีที่แล้ว

    What is the?

  • @user-uk1fm1zd4i
    @user-uk1fm1zd4i 6 ปีที่แล้ว +8

    ግን በጣም ውሃ አስጠጣቹኝ እናንተ ለበላቹት እኔ ተቃጠልኩ ሀሀሀ

  • @rozeroze9388
    @rozeroze9388 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 6 ปีที่แล้ว

    Ejeh yebarek wendme balemoya keneza betet artistoch ante mert cheif neh

  • @fatumamohammed1483
    @fatumamohammed1483 5 ปีที่แล้ว

    ከድምጡ ፍቅረ ያዘኝ አረ ድምጡ ማሻ አላህ ነው

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 5 ปีที่แล้ว

    ምነው ልጄ ላስቲኩ የተሰራው ለምግብ መቀላቀያ አይደለም ሌላ ዘዴ ፈልግ

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 6 ปีที่แล้ว

    Yam GOD bless u bor

  • @alemayehuabate3463
    @alemayehuabate3463 6 ปีที่แล้ว

    One of the main negative effects of Too Spicy food
    Gastritis
    An overabundance of spicy food can cause Gastritis. Gastritis is an inflammation in the stomach lining. It is usually triggered by infections, but spicy foods like chili peppers are also believed to reduce the stomach's protective barrier.
    Chronic gastritis can produce ulcers by allowing the stomach's own acids to eat away at the lining. Ulcers can heal with time, just like any other lesion, but one must eat milder meals.

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 5 ปีที่แล้ว

    Wow new eney beyew beyew alegn

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 ปีที่แล้ว

    ኦሯ እምነት የላችውም እንዴ ገበታ ሲቀርብ እኮ ተባርኮ ነው እሚበላው እደየእምነታችው በስማማአም ወይንም ሚስሚላህ ተብሎ ብትበሉት ጥሩ ነው ለማንኛውም ምግቡ ምራቅ ያስውጣል የተባረከ ይሁን

  • @tijieyob161
    @tijieyob161 5 ปีที่แล้ว

    Ere asefaw sewdeh
    Edeme Tena yesteh

  • @sulemanhussain9276
    @sulemanhussain9276 4 ปีที่แล้ว

    ኣሪፍ ምግብ ነው ማሻው ፊታል ግን ነጭ ቢሆን የጅ ጎንት ቢጠቀም በጣም ኳሊቲ ይሆናል መለካም ምግብ

  • @ኢትዮጵያየጋራናት
    @ኢትዮጵያየጋራናት 5 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ ነገር ከመስራት ያለው ፍላጎት ጥሩ ሆኖ እያለ ከፅዳትና ውበት አንፃር ትኩረት ቢሰጠው። አንዳንድ ጊዜ ባለሞያዎቹ ተደብቀው ደፋሮቹ አደባባይ ይወጣሉ። ታዳሚውም ይገፋፋል።

  • @sameriyetewahdofera4909
    @sameriyetewahdofera4909 6 ปีที่แล้ว

    Wow gen betam yameral ebelawalew

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 6 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ

  • @aa6750
    @aa6750 6 ปีที่แล้ว

    ውይ አከታተፉ ደስ ሲል

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 6 ปีที่แล้ว

    ihe yekushasha lastik teru adellem lemegib...bezih lay alchol ke techemmere ....merz new yemiheneu..

  • @dinamillion1819
    @dinamillion1819 6 ปีที่แล้ว

    ለማልቀስ 170 ለመሳቅስ?

  • @mohammedousman779
    @mohammedousman779 6 ปีที่แล้ว

    Liju mesrat enji masredat aychelem

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l 6 ปีที่แล้ว

    በርቱ በዝግጅቱ....ግን ቅንብር ያንሰዋል....ንፅህን ያስፍልጋል....

  • @tigestfikadu1104
    @tigestfikadu1104 6 ปีที่แล้ว

    Wowww

  • @user-bv2tn1ot1n
    @user-bv2tn1ot1n 6 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክ በሳቅ ልቤን አወለቃችሁት እዲ የእውነት አለቀሳችሁኮ ሆ ባይበላሽ ይኸ ለጨጓራም ጤና አይሰጥ

    • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
      @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 6 ปีที่แล้ว

      ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ! እኔ እራሱ አከታተፉ አምሮኝ ንፅህናው ሳስብ ዘጋኝ እጂጌውን አራሱ አልሰበሰበውም በዛ ላይ በእጁ

  • @emperor4316
    @emperor4316 5 ปีที่แล้ว +1

    Love it the Ethiopian version of famous TH-cam show called( Hot Ones) kkkkkkkkkk.

  • @ahabte
    @ahabte 6 ปีที่แล้ว

    ፌስታሉ ምንድነው ?
    ፕላስቲክ or ማይካ ባለክዳን
    ቢሆን ይመረጣል
    Any ways። ሼፉን አድንቄዋለው ! ዋው
    ልመጣ ስለሆነ እቀምስላችዋለው ! እሺ ? Kkkk.

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጎበዝ ነክ

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 5 ปีที่แล้ว

    YHELEGUFAIN ARIF YIMESLAL

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 6 ปีที่แล้ว

    ሳየው.እራሱሁ.በንደበላ.ሰው.ምላሴን.አቃጠለኝ..ዋጋው.ውድ.ነው..እምዬ.አገሬ.ደሃው.ሰጋ.መብላት.የማሂችልበት.ጊዜ.ላይ.ደርሰናል.ሕግዚያአብኤር. ሆይ.አንተ.ግብኘን.የእውነት.እንደኛ.ያለው.ምሰኪን.እንዴት.ነው.የሚኖረው.እንደዚህ. አሂነት.ምግብ.ሳይ.ከዋጋው.ጋር.ምሰኪኖችን.አሰብኳቸው

  • @user-xm2xr3wj7g
    @user-xm2xr3wj7g 5 ปีที่แล้ว

    ይህን ግን ለወሬኞች ማብላት ነበረበት ክክክክክክ አይዞአቹ አስፋ&ራክ

  • @sarafentawe9635
    @sarafentawe9635 6 ปีที่แล้ว +20

    በፔስታል ባይሆን አሪፍ ነው

  • @user-hr9pk4zo4o
    @user-hr9pk4zo4o 6 ปีที่แล้ว

    ውድነውያረቢ

  • @minteorogul1432
    @minteorogul1432 6 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃ

  • @fatekedir8707
    @fatekedir8707 4 ปีที่แล้ว

    Min met be migib mekatel nurow erasu eyanbu eskista honobinal

  • @seblisebli8874
    @seblisebli8874 6 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @abelabebe1491
    @abelabebe1491 4 ปีที่แล้ว

    TRU TIZITA ALEBIGN YIZIH KURUSPAGNA

  • @user-rb7lo6le8o
    @user-rb7lo6le8o 5 ปีที่แล้ว

    It's nice to see but they need to know the food safety things. He is cutting raw meat and use shopping plastic bag to mix is not good.