ኦሮሞ ጫካ የሚያስገባ ጥያቄ የለውም!! | ዶ/ር አብይ ለማመን የሚከብዱ በርካታ ሚስጥሮችን ነግረውናል | አንዱአለም በእውቀቱ ገዳ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 389

  • @abnetlegesse800
    @abnetlegesse800 2 ปีที่แล้ว +12

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳላቋርጥ የሰማሁት ይህንን ነው:: አንዱአለም የአዳማጮችን ጆሮ የሚገዛ ፀጋ አለህ:: ዘረኝነት በአጠገብህ እንደሌለ ስብእናህ ይመሰክርብሃል:: እግዚአብሔር ከዘመኑ ልክፍት ይጠብቅህ:: ሰንብትልን!

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ሰው ቀለል ያለ ነው ሁሉ ነገሩ የሚያምር ሰው እናመሰግናለን የሀገሬ ኢትዮጵያ ሰው በመሆንህ።

  • @maykalfa7398
    @maykalfa7398 2 ปีที่แล้ว +9

    አንዱዓለም እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው እባካችሁ እንደናንተ አይነት ሰወች ወጥታችሁ ተናገሩ ሆን ብለው ሊያባሉን ስለሆን

  • @elelelefrem7508
    @elelelefrem7508 2 ปีที่แล้ว +33

    Only this kind of person should come to the media to lecture the people. Like his explanation.

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 2 ปีที่แล้ว +2

      Whoever talks, the rule of law and Justice the way ?

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@assefajudah8559 ምን እየተናገርክ ነዉ? ምን አለበት እንግሊዝኛ ስላልቻልክ በምታዉቀዉ አፍህን በፈታህበት ቋንቋ ብትናገር የግድ አስተያየት መስጠት ካለብህ? ማፈሪያ ነህ!!!

    • @jambotesfaye4945
      @jambotesfaye4945 2 ปีที่แล้ว

      @@assefajudah8559 ዠዠዠቨቨቨቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨቨቨዠዠቨዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠቨዠቨዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠቨቨዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠቨዠዠቨዠዠቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨዠቨቨቨቨቨቨዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠቨዠቨዠዠዠቨቨቨዠበዠዠዠዠዠዠበዧበዠቨቯዧ

    • @elelelefrem7508
      @elelelefrem7508 2 ปีที่แล้ว

      @@እዉነትተናገሩ 🤣🤣🤣 freedom of writing

    • @alemayehuteklu7357
      @alemayehuteklu7357 2 ปีที่แล้ว

      ማፈሪያው አንተ አደለህም? ባለጌ: ዝቃጭ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አመሰግናለሁ፡ ወንድሜ ፡ አንዱአለም በፈቃዱ፡ ታላቅ ገለጻ፣ እና ትምህርት ነው፡፡

  • @asamrewhussien9508
    @asamrewhussien9508 2 ปีที่แล้ว +14

    ምቾትያለው እግግር ነው አረባካችሁ እንደዚህአይነት ሰው አብዙልን በርታወንድሜ

    • @አዲስዓለምሰለሞን
      @አዲስዓለምሰለሞን 2 ปีที่แล้ว

      የብልጸግና /የብልግና የኦሮሙማው የአብይ አህመድ ተላላኪና ውታፍ ነቃይ ነው ሆዳም አማራ አሉ ......

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 ปีที่แล้ว +17

    አንዱዓለም፡ ወንድሜ፡ አንተ የጥበብ ሰው ነህ፡፡ በእውነት አሪፍ መጽሀፍ የማነብ ነው የመሰለኝ፣፣ኢትዮጵያዊ፡ እና ከዛች፡ አፈር መፈጠሬ ፡ አኩርቶኛል፡፡ለአንድ አፍታም፡ በጣም፡ ኮራሁባችሁ፡፡

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow what a brilliant mind, stating the facts without prejudice. I never knew him before but will start to follow him from now on. I wish many more like you in Ethiopia sir.

    • @sentayewfkr6594
      @sentayewfkr6594 2 ปีที่แล้ว

      Why you're not talking about banda amara for Egypt wen I say this not all amara if my brain think about you ,your answer is the first

  • @tamratayalew6197
    @tamratayalew6197 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for your clear and true explanation.

  • @user-mexx
    @user-mexx 2 ปีที่แล้ว +3

    አንዱአለም በጣም የማደንቀውና ራሺናል የሆነ ሰው። አድናቂህ ነኝ፤ ፈጣሪ ከከረፋው ዘረኝነት ይጠብቅህ። ጅምላ ፍረጃ የምጠላው ሺህ አስቀያሚ ቢገጥምህ ለአንዱ ለዚህ መሠሉ ሰው ስትል መጠንቀቅ ሊቀድም ይገባል። ከሽህ አንድ ይበልጣል

  • @debelae
    @debelae 2 ปีที่แล้ว +18

    እኔም ኦሮሞ ነኝ ግን አሁን የሚተረከው ትርክት ሰምቼ አላደኩም ኢትዮጲያነት ብቻ

  • @entrtian
    @entrtian 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ሰዉ ነህ እንድህ ነዉ የሰዉ ልጅ የሚያስበዉ ጠባቦች መልካምነትን ከዚ ሰዉ ተማሩ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mikeOslo
    @mikeOslo 2 ปีที่แล้ว +1

    I know Andualem back in 1996 at AAU. He is innocent and very friendly! Good to see you Bro!

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ተመችቶኛል የኔን ስሜት የገለጸ ያህል ተሰምቶኛል።አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @jerrymergia3255
    @jerrymergia3255 2 ปีที่แล้ว +1

    This conversation very amazing the way you brake it down I never heard any Ethiopian individual speaking about Ethiopian politics very smart person

  • @johnkassa6021
    @johnkassa6021 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow….very impressive interview in a very very longtime. I never knew this guy but very open minded. ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገው ሁሉን የሚችል ሁሉን የሚያከብር እና እኩል የሚያረግ እንደዚህ ያለ አስተሳሰብ ነው. ግን አንድ ነገር አዲስ አበባ ላይ የሰው ፍራቻ የኦሮሞ ፍራቻ አይመስለኝም ሰው የሚፈራው ከተማው የእኛ ነው እናንተ በእኛ ፍቃድ ነው የምትኖሩት የሚለውን ነው...

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 2 ปีที่แล้ว +5

    የምንግዜም ጠላታችንን ግብፅ ለማሳረፍ ህዳሴ ግድብን ማጠናቀቅና ገባሮቹን መገደብና ለመስኖ ሥራ መጠቀም ወሳኝ ነው ። ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiadagne
    @ethiopiadagne 2 ปีที่แล้ว +12

    What a balanced good person our country has? Wow! God bless you.

    • @gossayedegefa1147
      @gossayedegefa1147 2 ปีที่แล้ว

      Sew silawera atadink, adniken new yetebelanew. Mermir.

    • @ethiopiadagne
      @ethiopiadagne 2 ปีที่แล้ว

      If you know anything different, let me know. If not. zip it.

  • @asegedteferri6532
    @asegedteferri6532 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ. ተባረክ. አስተዋይ. ሰው ነህ እንደአንተና. እንደመምህር ታዩ ቦጋለ አይነቱን. ያብዛልን

  • @debebeteklemariam5914
    @debebeteklemariam5914 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ታዬ ቦጋለ ኦሮሞ ነው ኦሮሞ በመሆኑ የሚጠላው የለም። በኔ አመለካከት ምርጥ ከሚባሉ ኢትዮጵያኖች አንዱ ነው። እንደሱ አይነት ሰዎችን ያብዛልን። ሰው የሚጠላው ኦሮሞን ሳይሆን በኦሮሞ ስም የሚደረገውን መጥፎ ድርጊትና አስፈጻሚዎቹን ነው።

    • @berhanubirra7334
      @berhanubirra7334 2 ปีที่แล้ว

      በእናንተ የክፋት አደንዛዢ መርፈ ስለተወጋ ነዉ

    • @eliasmengesha9237
      @eliasmengesha9237 2 ปีที่แล้ว

      @@berhanubirra7334 አንተ በአማርኛ ፊደል ለምን ትፅፋለህ ታዲያ ቌንቌውንም መናገር ማቆም አለብህ

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
    @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว +2

    የኦሮሞ መዝሙር ትርጉሙን ሰምተኸዋል እርግጠኛ ነኝ። ዉስጡ ባሉት ተልካሻ ስንኞች ትስማማለህ ማለት ነዉ ። እስከ መቸዉም ኢትዮጵያን የሚያከብር ትዉልድ አይዘምረዉም። በወለጋ የተፈጁት አማራ ተብለዉ ዲፋይን ተደርገዉ ያልከዉ አባባልህ ሰለ ዐምሐራነት ጥርጣሬ ያለብህ ይመስላል። አይዞህ በወለጋ የታረዱት ቤተ ዐምሐራዎች ናቸዉ።

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 2 ปีที่แล้ว

      Ayyyeeee fano tew zer aykorkurih

  • @kool2kiru
    @kool2kiru 2 ปีที่แล้ว

    Andualem you are most genuine person i ever knew. i wish people lesson your interview.

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 2 ปีที่แล้ว +2

    You are an enlightened person.

  • @guyassawessena
    @guyassawessena 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your clear and true position on the yrrent Ethiopian situation.

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 2 ปีที่แล้ว +3

    I respect this dude so much, I want him to be a permanent guest on this Channel and Adebabay media. Bro keep it up!

  • @titiberhanu8930
    @titiberhanu8930 2 ปีที่แล้ว +1

    you are right p/m mhon yanbarbat Andualem neber

  • @hohetube
    @hohetube 2 ปีที่แล้ว +6

    የወለጋን ቅጥ አልባ የአመታት ጭፍጨፋ ከሞጣና ጎንደር የ1 ቀን ክስተት ጋር ማወዳደር አያሳፍርም?!

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተባረክ የዶክተር አብይ ደጋፊ ነኝ ግን የኦሮሞ ጥላቻ አለ ብሎ እንደተራ አክቲቪስትች ሲናገር ቅር ብሎኛል አንተ በተናገርከው መንገድ ትክክል ነው

  • @abebawsahile6393
    @abebawsahile6393 2 ปีที่แล้ว

    Thank you brother, this the right commentl , as usual. , this is even our feeling .... Accordingly, please..

  • @gizachewmahilet5333
    @gizachewmahilet5333 2 ปีที่แล้ว +1

    Andualem you are realy a great man.

  • @destawoyessa9051
    @destawoyessa9051 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @alemtegene9655
    @alemtegene9655 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 ปีที่แล้ว +18

    የኦሮሞ ህዝብ አሁን ካልተቃወመ ከተባባሪ ነት አይለይም ኦሮሞ ገዳይ ነው አራጂ ነው ያሳፍራል በውሽት ታሪክ ኦሮሞ ግኝ በውነት ፈፀሙት ያሳዝናል የታሪክ አተላ ትክክል ስራቸው ነው

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 2 ปีที่แล้ว +2

      Oromo 1000000000000000000 percent geday neu

    • @t.y5386
      @t.y5386 2 ปีที่แล้ว +2

      እንደእናንተ አይነቱ ነው እሱም የሚለው ጥላቻ ማባዛት እና ሰው ማባላት!!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 2 ปีที่แล้ว

      All Ethiopians should be against Genocide, it happened, who is to answer ? Government is the collection of people of choice. The rule of law and Justice way.

    • @ቦጋለመብራቱ
      @ቦጋለመብራቱ 2 ปีที่แล้ว

      ለምንድን ነው ግን ፎጤ ብቻ ተለይቶ ተገደልኩ የምለዉ?.።

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN 2 ปีที่แล้ว

      Actually I am from wollegga and Amhara descent those live in wollegga deserve punishment. When they supposed weapons and kill oromo people all over wollegga.

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 2 ปีที่แล้ว +9

    ጦርነትን በመሳሪያ ብዛት ማሸነፍ አይቻልም ዋናው ልብ ነው ልብ ደግሞ አይገዛም

  • @abiyumenegesha8411
    @abiyumenegesha8411 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነቱን ሰው የት ነው ምደብቋቸው አክባሪህ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @mahimaha1230
    @mahimaha1230 2 ปีที่แล้ว +2

    wow I like this gentle man

  • @ababumegersa8929
    @ababumegersa8929 2 ปีที่แล้ว

    ማስተዋል ስለተሰጠህ ነው ወንድሜ thanks!

  • @annabek2024
    @annabek2024 2 ปีที่แล้ว +1

    We need more of you Andy!!

  • @kleabmerha7503
    @kleabmerha7503 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ የአንተን አይነቱን ያብዛልን አረረም መረረ እውነታው ይሄ ነው ከበሬታ ይስጥልን !!!

  • @tsadikzebir463
    @tsadikzebir463 2 ปีที่แล้ว

    Smart! thank you.

  • @kg4654
    @kg4654 2 ปีที่แล้ว

    Sir this is great idea consisstant , wise, ethical ,succinct, thank you good share

  • @mnet1514
    @mnet1514 2 ปีที่แล้ว

    Great discussion. Hope part 2 in on the way.

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 ปีที่แล้ว

    አቶ አንዶዓለም በጣም የማከብር ሰው ነህ እንደናንተ አይነቱን ይብዛልን።

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 2 ปีที่แล้ว +5

    አዲስ አበባ ውስጥ 20% ኦሮሞ ነው ያልከው አሁን ላይ ነው እንጂ በፊት አይደለም:: ለማ አስገብቷቸው መታወቂያ ስለሠጣቸው ብቻ ነው::

    • @addis6783
      @addis6783 2 ปีที่แล้ว +1

      ለማ ይሄን ተአምር ማድረግ ከቻለ ጀግና ነው።

    • @samsungsamsung8431
      @samsungsamsung8431 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addis6783 😁😂😁😂 ይሄ ጀግንነት ሳይሆን ከተረኝነ እና ከስጋት የመጣ ብቻ ነው::

    • @henokwondimu7655
      @henokwondimu7655 2 ปีที่แล้ว

      ሸዋ ከጥንተ ጀምሮም የእሮሞ ነው ሌላው በሙሉ መጤ ነው ንገስ ሚኒሊክ የተወለደው ወሎ ኃ/ስላሴ የተወለዱት ሀረር አንተ እራስህ ከወዴት እንደመጣህ የማታውቅ ፅንፈኛ/ዘረኛ ነህ

    • @samsungsamsung8431
      @samsungsamsung8431 2 ปีที่แล้ว

      @@henokwondimu7655 መጤ ያው አንተ እና አስተሳሰብህ ብቻ ነው 😁😂

  • @selamfikir3650
    @selamfikir3650 2 ปีที่แล้ว

    thanks.

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 2 ปีที่แล้ว +1

    " ኦሮሞን አይደለም ሰው የሚጠላው ። ሥራህን ነው ። " በጣም ደስ የሚል እና ትክክለኛ አገላለጽ ነው ። በትክክል ማንም ሰው በብሔሩ አይጠላም ።
    በትምህርት ቤት ደረጃ በኦሮምኛ ህዝባዊ መዝሙር ዘምሩ ማለት ግን ለምን ያስፈልጋል ? መዝሙሩስ ምን ዓይነት ነው ? ወንድሜ ያቆብ በእንግሊዘኛ ት/ቤት ውስጥ መዝፈን እና ብሔር ተኮር ያደረገ መዝሙር መዘመር አንድ አይደለም ።

  • @daveasefa7104
    @daveasefa7104 2 ปีที่แล้ว

    የህዝብ መዝሙሯን እንደ ቀላል አለፍካት በተረፈ በጣም ደስ የሚል ግንዛቤ ነው ያገኘነው ብዩ አስባለሁ እናመሰግናለን

  • @hailu866
    @hailu866 2 ปีที่แล้ว

    You are highly reasonable, with a character to be applauded. Your thoughts will be owned by generation today and tomorrow. Go ahead and thank you. You are morally and ethically right

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 2 ปีที่แล้ว +3

    ኮሎኔል መንግስቱም ተናግረውት ነበር ሕዝብ
    አንቅሮ ሲተፋ ግን ባይናቸው አይተውታል።

  • @techawatch
    @techawatch 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል አመለካከት ነው አያችሁ በመንጋ የዚህ ብሄር ነኝ እኮራለሁ ከሚል በራሱ በችሎታው በሰራው ነገር ነው ከኮራም መኩራት ያለበት ምክምያቱም ሰው መርጦ ሳይሆን በፈጣሪ ፈቃድ ነው የሚወለደው።በግድ ልጫንብህ ሲል ግን ያኔ ነው ሀሳብህን ሚጠላው አሁን አዲስ አበባ ላይ ለማድረግ እንደሚሞክሩት።

  • @yt-wb1kj
    @yt-wb1kj 2 ปีที่แล้ว +3

    We like to see such matured leaders

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +18

    ግን ዶክተር አብይ ለምን ህገመንግስቱን ለምይ አይቀየርም እውነት ለኢትዮጵያ የሚያስብ ከሆነ? ለምንስ ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ለኦሮሞ ተናጋሪ ሰጠ?? ሌላ የተማረ ጠፋ?? ለምን በአንድ ዘር የበላይነት እንኖራለን??

    • @agertuanteneh4573
      @agertuanteneh4573 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የዋህነት ነው ይህ አባባል

    • @ababachtessemahiko7108
      @ababachtessemahiko7108 2 ปีที่แล้ว

      ኦሮሞ አልተማራም ለማለት ፈልገክ ነዉ

    • @elelelefrem7508
      @elelelefrem7508 2 ปีที่แล้ว

      Why don’t you start to think Oromo is an Ethiopian. It doesn’t matter who lead us as long as they are Ethiopian. But I agree with you changing the constitution. One Ethiopia one nation

    • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
      @ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 ปีที่แล้ว

      @@ababachtessemahiko7108 አልተማረም ሳይሆን የሁሉ ሀገር አስከሆነች ድረስ የስልጣን ክፍፍሉ ፍትዊ ቢሆን ነው የተባለው😒

    • @befekadumolalegn5405
      @befekadumolalegn5405 2 ปีที่แล้ว

      @@ababachtessemahiko7108 min yalebt alu.....

  • @ammarandemran2916
    @ammarandemran2916 2 ปีที่แล้ว

    ኤንዲ ስለሀገሬ ትንሽም ቢሆን ተስፋ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ እንዲህ ከባድ ሚዛንም አትመስለኝም ነበር i salute for you

  • @geremewdessalegn6812
    @geremewdessalegn6812 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Andi

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው ነህ

  • @setebox
    @setebox 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful and fair 100%

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +5

    አገራችን ላይ ከፍተኛ ፅንፈኝነት ብሔርተኝነት ጎጠኝነት በሰፊው ተሰራፍቶ ይታያል እኔ እድሜዬ ከደረሰ እንደዚህ በዘረኝነት አስድ ስንቃተል አይተን አላውቅም ። የሰው ልጅ ሰው ነው ብሔር ጌጥ እንጅ አገር አይሆንም ቋንቋን እኮ የሰው ልጅ አላመጣውም እግዚአብሔር ነው ቋንቋን የሰጠን ስለዚህ ፈጣሪ የሰጠን ልጅነት ነው ሰው መርጦ ባልተወለደበት ተመርጦ የሚገደልባት አገር ኢትዮጵያ ናት ።ከአገር ስንወጣ አገር እንጂ የምንጠየቀው ብሔር አይደለም ።ፓስፓርት እንጂ መታወቂያ አንጠይቅም ስለሆነም አፈ ቀላጤው አብይ መምራት በፍፁም አልቻለም እኛም ኃፀያት በደላችን ስለበዛ ለክፉ መሪ ፈጣሪ አሳልፎ ሰጠን አቦ እዴት የሰው ልጅ ነፃ ሆኖ ተፈጥሮ እራሱን እዴት በዘር ቀረጢት ከቶ በራሱ አገት ላይ ሸምቆቆ ያደርጋል። በጥቂት ፅንፈኛ ኦሮሞዎች ኦሮሞ እየተጠላ ነው ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ዘረኝነትን ያጥፋልን ተረኝነትን ይደምስስልን

  • @Eth.1964
    @Eth.1964 2 ปีที่แล้ว +3

    ከምትሰጠው ሀሳብ አገራችንና ህዝቦቿ ተጠቃሚዎች ናቸውና ምንም ማለት አይቻልም። ማለት የምችለው የአንተ አይነቱን ሰው አብዝቶልን ሲያበቃ ህዝብን ከህዝብ የሚያለያዩትንና ከፖለቲካ ጉዳይ ጋር ግንኙነት የሌላቸውን በተለይ በድርቅ ምክንያት ሳይወድ በግድ የሚወደውን ቀዬ ትቶ ተሰዶ የሚኖረውን ገበሬንና ቤተሰቡን የሚጨፈጭፉትን ሰው መሳይ አውሬዎችን ይቀንስልን ከፈቀደም ብን አድርጎ ያጥፋልን ብቻ ነው።

  • @binyamabayneh1307
    @binyamabayneh1307 2 ปีที่แล้ว +4

    አንዱ ስታወራም ሀሳቦችህም ግልፅና መልካም ናቸው።

  • @Nural-Habesh
    @Nural-Habesh 2 ปีที่แล้ว +6

    ኦሮሞ ጫካ የሚያስገባ ጥያቄ የለውም!!

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 2 ปีที่แล้ว +8

    ልክ ነህ መዝሙር ውስጥ ያለው መለወዕክት እንጂ ቋንቋው በራሱ ችግር የለውም

  • @1913-r1r
    @1913-r1r 2 ปีที่แล้ว

    መላውን የአማራ ሕዝብ ዘሩን የማጥፉት ሴራ በመንግስት ይደገፉል መፍቴው የመላው አማራ ፉኖና መሪው ዘመነ ካሴ በገፍ በማስታጠቅ ብልፅግናን ማስወገድ ብቻ ነው🌹

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ሰው የልቤን ነው የተናገረው እኔ የምናገረውን ቃል በቃል ነው የተናገረው

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 2 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful

  • @jamesbond31
    @jamesbond31 2 ปีที่แล้ว

    Tanks bro

  • @abudi54
    @abudi54 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዱ ጥሩ ሀሳብ ነው የሰጠው እናም እየቀረበ ሃሳቡን ቢሰጠን አሪፍ ነው ኦሃድስ የት ጠፋ እባክህ አቅርበው እስቲፋኖስ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 2 ปีที่แล้ว +2

    መዝሙሩ በኦሮሚኛ መሆኑ አይደለም ግን የግጥሙ ይዘት ምንድነው?ለምን ስለሱ አይተነተንም?
    ኦሮሞን ማንም አይጠላም እነዳልከው ይሔ የፖለቲካ ወጥመድ ነው ኦሮሞ የዋህ ሕዝብ ነዉ .የእውነት የእያንዳንዱ ጭካኔ የሚፈጸመው በጨካኝ ሰዎች እንጂ ዘራቸው አይደለም ጭካኔ.

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke yighenene new

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር እንደ እነ እዚህ ያሉ ጀግና ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን በተለይ ከኦሮሞ ብሄር ና የትግራይ ብሄር አብዛኞው ከኢትዮጵያዊ የለቀቀ ስለሆነ

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይባርክህ! ልክ ነህ መዝሙር ውስጥ ያለው መልዕክት እንጂ ቋንቋው በራሱ ችግር የለውም

  • @sefamekahussen6655
    @sefamekahussen6655 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠው የሚጠላው ስራህን እንጂ ብሄርህን አይደለም፡፡ ትልቅ አባባል ነው፡፡

  • @hailumekonen4272
    @hailumekonen4272 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የሚገርመኝ እዛ አብሮ የሚኖረው የኦሮሞ ሕዝብ እና የአማራ ሕዝብ አይደለምኮ እየተገዳደለ የለው ገዳዩ ተላላኪ እንደሆነ ግልፅ ነው። አራጋቢው ደግሞ የኛው የቅዳሜ ፖለቲከኞች ናቸው

  • @willingman5799
    @willingman5799 2 ปีที่แล้ว

    I like this thinking system

  • @moonwave7773
    @moonwave7773 2 ปีที่แล้ว +2

    መተሮጎም የመትችሉ መዝሙሮን ተረጉማቹሁ ፃፉልን።

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 ปีที่แล้ว

    ዩ እስማርት ዘርህ ይርባ ተባረክ

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 ปีที่แล้ว +8

    አንድ አፋታ ሚዲያ!! እንግዳው እህ እህ ሲል የጉሮሮ ማርጠብያ ውሃ አታቀርቡም የሰው ልጅ ሲያወራ ትን ሊለው ይችላል!! የእንግዳውን ሀሳብ ገዢ ነው ሰው በተግባሩ ነው መመዘን ያለበት ባይ ነኝ

  • @trueman7959
    @trueman7959 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ አይነት ጭንቅላት ያላቸው ብዙ የኦሮሞ ተወላጆችም ያሉበት ምድር ነው

  • @Hailetsedi17088185
    @Hailetsedi17088185 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ካድሬ ነህ። የተሞላኸውን ሳይሆን በተጨባጭ መሬት ላይ ያለውን እያገናዘብክ ብታወራ ከትዝብት ትተርፍ ነበር።

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ልትሰማ የምትፈልገውን አልተናገረ ይሆናል። ሁሉም መስማት ለሚፈልገውን ይጠብቃል ካልሆነ ይተቻል። በአማካኝ ሳያዳላ እቅጩን ተናግሯል።
      ፌስቡክና ዩቲብ ላይ አንተና አንቺ እንደምትሰጡት አስተያየት እንደምትቦተልኩት አገር መምራት ቢቀል ኖሮ አለም የት በደረሰ ነበር። ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ።

    • @bezagetachew632
      @bezagetachew632 2 ปีที่แล้ว

      አንተስ ምን ልትባልነው

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 2 ปีที่แล้ว +2

    የአውሬው አብይ አህመድ አገዛዝ መሪ ቃል" ሰው ንቀል ዛፍ ትከል" ነው::

    • @bezagetachew632
      @bezagetachew632 2 ปีที่แล้ว

      አንተስ የትኛው መልአክ ነክ😂

  • @alemudesta5931
    @alemudesta5931 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃላቱን አታሽሞንሙን፣እውነቱን አውራ፤የሰው ልጅ በሰውነቱ የተከበረባት ኢትዮጵያን እንገንባ።እንደ ኢትዮጵያዊ ሪፎርሙን ገምግመው አብይ ምን እየሰራ ነው?እኔ አላቅም የሚል መሪ ኖረ አልኖረ ለህዝብ አይጠቅምም።

  • @yosephzerezghi8513
    @yosephzerezghi8513 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹 መልእክተ ግጥሙከብሔረተኝነትና ከብሔረተኛች አመለካ ከት ምን ይኖረዋል?🇪🇹 ከመዝሙሩ በስተጀርባ የማንነት ጥያቄን በሌሎች ብሔር በአ/አበ ባ ነዋሪዎች ላይ ምን ትርጉም ይኖረዋል?

  • @genetdejene4180
    @genetdejene4180 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ የሚዘመረው መዝሙር ብሄራዊ ሳይሆን የኦሮሞን ወድቆ መነሳትና ኦሮሚያ አገሬ ላንቺ እቆማለሁ እሞታለሁ ምናምን የሚል መዝሙር ቋንቋውን የማያውቅ ተማሪዎችን ማዘመር ልክ ነው ትላለህ ? ነገሩ እንዴት ነው ወዴት ወዴት?

  • @wondimukabtimer6170
    @wondimukabtimer6170 2 ปีที่แล้ว

    Regarding the GERD, Dr. Abiy Ahmed played major role.

  • @abdurahmanbekele9006
    @abdurahmanbekele9006 2 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ ፋኖ ተብዬው ቡድን ኤርትራ፤ የኦሮሞ ሸኔ ተብዬው ቡድን ጫካ የሚስገባ አንዳችም ምክንያት የላቸውም፡፡

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ዉይይት ነዉ።

  • @OmegaDocumentary
    @OmegaDocumentary 2 ปีที่แล้ว +3

    የምሁርነት ትርጉምን መዝገበ ቃላት ላይ አጥቼው አንተ ጋር አገኘሁት። ያንተ አይነት አስተሳሰብ የያዘ ሰው እዚህ አገር ቢበዛ ከችግራችን እንላቀቅ ነበር። የመዝሙሩ ጉዳይ ከተነሳ ግን አብሮነታችንን እና የኢትዮጵያን ከፍታ ቢያወድስ ጥሩ ይሆን ነበር፤ የያዘው መልእት እንጂ ቋንቋው ችግር የለውም። ሚዲያው ሊመሰገን ይገባዋል።

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 ปีที่แล้ว +4

    ሸኔ ሆኖ ኦንግ ሆና ሽመለስ ተጠያቂው መንግስት ነው 4 አመት ሙሉ መንግስት ማን ይሰራል ሀላፊነቱን አብይ ይወስዳል

  • @hgygg2344
    @hgygg2344 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ንንግግር

  • @alemayehuteklu7357
    @alemayehuteklu7357 2 ปีที่แล้ว +2

    አንዱአለም:
    ኢትዮጵያዊ አቋምና ጥሩ ግንዛቤ አለህ:: እኔም ኢትዮጵያን በማስቀደም በኦሮሞ ተወላጅነቴ ጥቂት ማለት ፈለኩ:: ሀገርን በመምራቱ ልክ ህወሀት እያደረገ እንደነበረው አሁንም ኦዴፖ እያደረገ ነው እላለሁ:: በሁሉም ዋናዋና ዘርፎች ስልጣኑን በበላይነት መያዙ:: ለውጭ ባእዳን ተገዢ በመሆን በሸኔም ሆነ በኦነግ ስም ወገኖቻችንን አለማችን ላይ በሌለ አይነት ግፍ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ አብይ ከመጣ ጀምሮ አሁኒም ድረስ እየባሰበት መሄዱ:: እንደ ሽመልስ አብዲሳ: ታዪ ዳንደአና ተወካዬች ምክር ቤት በስማችን በገቡ ሰዎች አማካኚነት ከአንደበታቸው የሚሰማው ብልግና የተሞላው ቃል:: የነ መራራ ጉዲና: ጁሀር መሀመድ: ደውድ ኢብሳና ሌሎችም አንዳቻው እንኩዋን ስለ ኢትዮጵያና ስለሚያልቀው ህዝብ አንዳቺ ነገር የማይቆረቆሩ: አባጋዳዎቻችን ሁሉን ኦሮሞ የማይወክሉ ቢሆኑም ስለ ኢትዮጵያ እና በኦሮሚያ ክልል ስለሚደረገው የግፍ እልቂት ወጣ ብለው እንኩዋን የማይናገሩ መሆኑ: በአዲስ አባባ ጉዳይ ፖለቲከኞች ያላቸው አቋም እየታወቀና በስማችን የተዘጋጃው መዝሙር ጠንቀኛ መሆኑ እየታወቀ: አብይ አህመድ ለኦሮሚያ የቆመ መሪ እስኪመስል በአዲስ አባባ ከፍተኛ የኦሮሞ ጠልነት አለ ብሎ መናገር: ይሄ ሁሉ ወገን በግፍ እያለቀ አንዲት ቀን እንኩዋን የሀዛን መግለጫ ያላሰማ ሆኖ እያለ: ሀገር የሚመራው ኦሮሞ ግፍ የሚሰራውም ኦሮሞ እየተባለ መወራቱ ትክክል አይደለም ልንል እንችላለን? ብዙ ኦሮሞዎች ሀሳባችንን የምንገልፅበት መብትና ዲሞክራሲ አተን እንጂ ብዙ እያፈርን ነው::

  • @mega8101
    @mega8101 2 ปีที่แล้ว

    Great mind!

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 ปีที่แล้ว +1

    ይኼ ሁሉ ዝግጅት በአንድ አመት ነው ከዜሮ ተነስቶ? ለማንኛውም ከሆነም መከላከያችንን እንደግፋለን

  • @Ethiopia-ሺ80
    @Ethiopia-ሺ80 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ማውራት ሲያቅታቹ ህውሀት ላይ ማሳበብ

    • @ethiofanoss7982
      @ethiofanoss7982 2 ปีที่แล้ว

      @Dahilaki miskin Weyane , you will be done soon, kkkk

    • @bezagetachew632
      @bezagetachew632 2 ปีที่แล้ว

      ተንኮለኛ ስለሆኑ ነዋ 😋

  • @temesgennegussie2346
    @temesgennegussie2346 2 ปีที่แล้ว +3

    Excellent analysis he is decent guy I like the way he looks things I will not forget the lady who tired & sick of ethnic politics she said if God takes all our language from our mouth & give us only one common language will stop our division for once & for all amazing if this is a solution I agree with her

  • @rakebegebrekidan2970
    @rakebegebrekidan2970 2 ปีที่แล้ว +1

    Andafta particularly the guy who present the daily news is excellent.keep on doing.

  • @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
    @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው መሬት ላይ ብዙም የለም ግን አሁን አሁን በጣም እየተለወጠ ነው እኔ የአማራ ተወላጅ ነኝ የሸገር ልጅ ጏደኛዬ የወለጋ ልጅ ኣሮሞ በቤተሰብም በጏደኛም በጣም ትልቅ ተፂህኖ አለብኝ በተለይ ወለጋ የአማራ ተወላጆች በሚገደሉበት ሰአት በጣም ነው የተፈተንኩት እሱ የመከላከያ ሰራዊት አባል ነው ምንም ውስጥ የለበትም ሀገሩ ባንዲራውን የሚወድ ጀግና ነው ግን ህብረተሰቡ በጣም ተፂህኖ አለው አሁን ደግሞ ክልል ይሻላል ሸገር ላይ በጣም አውነት ለመናገር ጥላቻ አለ እሱም የሆነው የኣሮሞ ዘረኛ ፓለቲከኞች ናቸው ኣሮሞ ሸገር ላይ ተፈርቶ ተጠልቶ ነው ያለው ማንም አያምነውም ነገ ክፉ ነገር ቢመጣ ከኪህ የባሰ ሰግናኝ ነገር ሸገር ላይ ይፈጠራል እኔ እንኳን እኔ እናቴ ሸገር ነው የተወለደችው እያቶቼም ጭምር የሚገርመው እንዴት ዘር ከነሱ ትወልጃለሽ ነገሽ አያስፈራሽም ይሉኛል አንዳንዴ ግራ ይገባኞል በጣም እንዴት እዚህ ደረጃ ደረስን እውነት

  • @amdemaryamkebede
    @amdemaryamkebede 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዷለም በዚህ ደረጃ የማንነት ዝቅጠት ይደርስብሃል ብዬ አስቤ አላውቅም። አይንህ እንጂ አስተሳሰብህ ይንሸዋረራል ብዬ ለሴኮንድ አስቤ አላውቅም። ያው መቼም ውሻ በበላበት ይጮሃልና ዘይገርም ማሽቃበጥ ብዬ አልፌዋለሁ ። እንደዚህ የሚያስለፈልፍህ የበላኸው ፍርፋሪ ብቻ ሳይሆን የተደበቀው ዘረኝነትህ (ጭምብልህ ስለተገለጠ) ገሃድ ስለወጣ መሆኑን አይቻለሁ።የእውነት ታሳፍራለህ። አንድ የተረዳሁት እውነት ሁላችሁም ስትፋቁ ኦነግ ናችሁ ያለው ሰውዬ በህይወቱ አንድ እውነት መናገሩን አረጋግጫለሁ ። ስዩም ተሾመ ምን ያሽቃብጣል ፣የአመቱ አንደኛ አሽቃባጭ ብዬሃለሁ ። ለማንኛውም በቅርቡ የኮካዎችና አሰልጣኝ ሆነህ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ 😍😘😁

  • @HealthHive365
    @HealthHive365 2 ปีที่แล้ว +2

    በየት/ቤቱ የሚዘመረውን መዝሙር ችግር የሚፈጥር ከሆነ ቢቆምና ተማሪዎች ልክ እንደሠለጠነው ሀገር ተማሪዎች ቀጥታ ወደ ክፍል ለምን አይገቡም?

    • @jonastefera8093
      @jonastefera8093 2 ปีที่แล้ว

      ችግር መፍጠር አለመፍጠር ሣይሆን አዲስ አበባን ቀስ በቀስ ኦሮማይዝድ የማድረግ እና የመጠቅለል የነሽመልስ ፕላን ነው ይሄን ደሞ ሽመልስ በግልፅ ተናግሮታል የኦሮሞ ት/ቤት፣የኦሮሚያ መምህራን፣ የኦሮሚያ ተማሪዎችን፣የኦሮሚያ ፖሊስ፣የኦሮሚያ ፍርድ ቤት እያመጡ የአዲስ አበባን ዲሞግራፊ መቀየር ነው። ለምን አድበስቡሶ ለማለፍ እንደሞከረ ገርሞኛል።

    • @hananmohamed4346
      @hananmohamed4346 2 ปีที่แล้ว

      Yenem hasab new

  • @poutamrat1637
    @poutamrat1637 2 ปีที่แล้ว

    Pou Tamrat
    1 second ago
    Why Ethiopian army stationed at this disputed location instead of calling the military service now and then from far location when problem occurred ? Is that lack of government resources ? People cal help government with any resources to mobilize and stationed military service at those location.

  • @merry5936
    @merry5936 2 ปีที่แล้ว

    Sile hulum Egziabher firdun yisit we don't need numbers need real Ethiopians