ህልምና ቅዠትን እንዴት እንለይ ሀዲሱ ምን ይላል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 254

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  4 ปีที่แล้ว +20

    አሰላሙ አለይኩም የሱመያና ኢክራም chat.whatsapp.com/ChGIwOYII7EGF0NQxJYDUB

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ከዚህ ቁረአን ሱራ ደርሻለሁ ቢላ በዱአ አትርሱኝ ቁረአን እዳከት በሂፍዝ ያረብ ያ ረብ

    • @rahmamohammed464
      @rahmamohammed464 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ

    • @kadeejamunthdhaidaberr918
      @kadeejamunthdhaidaberr918 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ አላህ የግዝሽ ውዴ ለኔ አላህ እዲየገረልኝ ዱአ አዲርግሊኝ ውዴ
      ጥሎብኝ ቁርአን ሚቀረ ውድድ ነው መረገው ኡፍፍፍ ለኔ መቼ ይሁን አላህ አግርቶልኝ ምቀረው

    • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
      @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@kadeejamunthdhaidaberr918 አሚን ሀያቲዋ ላችም አላህ ያግራልሽ ያረብ የቁረአን ወደታውነወ ፍቅሩን ትዛቁን ትርጉሙን አውቀው ከሚተገብሩት ያረገን ያ ረብ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

      Meshallah

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

      Abo duea arguligr eni eyekerahu adelem

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +15

    *ሂውት ፊተና ነች ብቻ አልሀምዱሊላ ብዙ አይትን ነው እዚህ የደርስናው*
    ያረብ
    ደካማ ነኝ መልካም ነገር በመናገር🌷
    በመስራት ቸር አድርገኝ!!!!

  • @MakiyaMakiya-p5x
    @MakiyaMakiya-p5x 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አባቴ አይቶቸዋል ረሱል ሰዐ ወ ወላሂ ጠላ ይጠጣ ነበር ግን 5 ወቅት ሶላት ይሰግድ ነበር በህልሙ ረሱልን ካየ በጛላ ተወ ተወ ወላሂ በጣም ያጀባል ሁሌም በህልሙ ይች ቤትህ ነች ና መቸ ነዉ እዚች እቤትህ እምትመጣው ይሉኛል ይለን ነበር አላህይራህምክ የአቤ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +19

    አላህ ሆይ መልካምስራ ሳልሰራ እዳትገለኝ ያረብ ካቲማችንን አሳምርልን 🙏
    ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @እሙሀፍሷ
    @እሙሀፍሷ ปีที่แล้ว +2

    እኔ አሏህ ይሚለውን ፅሁፍ በቲቢ ተፅፎ አይሁት አነበብኩት ደሙ አረበኛ አላነብም ነበር ገና ቃኢዳ እየቀራሁ ነበር። ግን ለራሴ ፈታሁት እንሻአሏህ ሙሉ ቁርአንን አከትማለሁ ብይ ፈታሁት አሁን አልሀምዱሊላህ አከተምኩ

  • @እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
    @እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ 4 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ዛሬ ህልም አይቻለሁ ጫረቃይቱ እሩቅ ሆና በጣም ታበራለች ሙሉ ናት ማለቴ ከ13-15ባለበ ሁኔታ ግን ከኔ በጣም እሩቅ ናት ቀስ በቀስ ወደ እኔ ትቀርባለች በጣም ከማማሮ የተነሳ እገረማለሁ ሱበሀን አላህ እላለሁ ደጋግሜ ከዛ ነቃሁ ስነቃ ወፍ የለም ግን ህልሞ እኔው ፍትቸዋለሁ ከሙተኛቴ በፍት የሆነ ሀጃ ነበረኝ ድአ አድርጌ ነበር እናም ያ ነገር ወስኔ እየቀረበ እንደሄ ፍስርኩት ኢንሽ አላህ አላህ ያውቃል እኔግን አላውቅም ፣-

  • @kadeejamunthdhaidaberr918
    @kadeejamunthdhaidaberr918 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከላህ ኡስተዙነ

  • @Tube-od6iw
    @Tube-od6iw 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አለይክ ድምፅህ በጣም ያምራል በርታልኝ ውዱ ወድሜ

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አኸለን ዶክተረ ዘይኔ ጀዛኪላህ ኸይረን

  • @lobaball3376
    @lobaball3376 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ፣ዶከተርዘይኔ፣ደስእሚልትምህርትነው፣አላህይጨምርልህ

  • @ayshaheliltube6
    @ayshaheliltube6 3 ปีที่แล้ว +2

    በድጋሚ ስርች አርጌ አዳመጥኩት ማታ ህልም አይቼ ረቢ ኸይር ያርግልኝ ኸይር የሆነ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ለአዚም በትክክል ህልም የማየው የሚሆን እና ትክክለኛ ነገር ነው በህልሜ ያየሁት በእውን ይሆናል መቼም የማረሳው ህልም በጣም በከፋኝ ሰአት በጣም ብዙ ግዜ ሱጅድ ላይ ሆኜ አለቅስ ነበር እና ተኝቼ በህልሜ በጣም የሚያምር በጣም አንፀባራቂ በህይወቴ አይቼው የማላውቀው በጣም ነጭ ቶብ የለበሰሰው ስሜን ጠርቶ እሷን ፈልጌ ነው የመጣሁት ብሎ ሲጠይቅ ሰማሁት እና ዞር ሲል አየኝ እና እቅፍ አድርጎ ትንሽ ከሰዎች ዘዎር አድርጎ አይዞሽ ስትከፊ ዱአ አድርጊ በዱአ በርቺ ብሎ ለቀቀኝ ግን ሲሄድ ወዴት እንደሄደ አላቅም ካጠገቤ ተሰወረ በነገታው ለ ኡሚ እና ላንዳድ ሰዎች ደውዬ ስነግራቸው መላኢካ ነው አሉኝ ።
    ሌላው ግን ቅብዥር ነው ከቅልፌ ስነቃ እረሳዋለሁ።

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  4 ปีที่แล้ว +2

      እባክሽ በዱዓሽ አሰታዉሺኝ

    • @fyesuf9491
      @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว +2

      @@doctorzeyne6913 መርሀባ ዶክተር አላህ ሀጃህን በሙሉ ይሙላልህ የቀልብህን የኒያህን ካሰብከው በሙሉ አላህ ይወፍቅህ

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  4 ปีที่แล้ว +1

      @@fyesuf9491 amin

    • @አሞዩቱብ
      @አሞዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

      እኔንም በዱአሺ አስታውሺኝ

    • @አሞዩቱብ
      @አሞዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

      ከቻልሺ ቻናሌን ንኪና ነይቶሎ እፈልግሺ እናም ብዙ ነገሮች ስላጋጠሙኝ ነው

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኽይር ወንድም

  • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
    @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱባሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fatumamahammed4662
    @fatumamahammed4662 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Ahsat.

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ከይር

  • @elaftube8979
    @elaftube8979 4 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ህልም ካየሁ ሱባሀን ምንም አይረሳኝም ሁሉም ያየሁት ህልም ጌዜውን እየጠበቀ እያየሁት ነው ወላሂ እኔ አይቻቸዋለሁ አላህ በጀነት ያገናኘን ያረሱለላህ

  • @foziyaadem1637
    @foziyaadem1637 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወዲማችን ማሻአላህ ሽኩረን

  • @SafaMuzamil-v9v
    @SafaMuzamil-v9v 7 หลายเดือนก่อน

    Aslamaleyikum werahmetulahi weberekatu mata yayehut hlm nistro eyeterkug newo yaderku ena betam bewerefa eyeserahug neber

  • @ralphanderson4853
    @ralphanderson4853 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
    @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ጌታችን ሆይ ሁሉም የምንችለው ከፍ ቅን ልቦናችንም አሰፋልን ኢላሂ ዶክተር/ዘይኔ ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኩሉ ሸይ/**

  • @zutti-xy8kj
    @zutti-xy8kj 4 ปีที่แล้ว +1

    Alyekum assalaam warahmatullhi wabarakatu masha,allah Allah yee wafekan rasuulin mayat A S W shukran wandemma doktar zeyne jzk allah

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +16

    እህቶቸ ከቅብጂርጂር ነፃ እድንሆን ከፈለግን ከመተኛታችን በፌት ኡዱ አድርገን እንተኛ አደኛ መላኢካ ታቅፈን እናድራለን ስንገላበጥ አላህ ምህረትን እድያረግልን መላኢኮች ይለምኑልናል እና ኡዱ አድርገን እመንተኛ

  • @leylamohamed9703
    @leylamohamed9703 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አረህመን

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ከይርም እድሰራ አድርገኝ ያኢላሂ

  • @حواءالحبشي-ه1ص
    @حواءالحبشي-ه1ص ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዓለይክ ሶውት ጀሚል ጅደን

  • @UiUi-dd3vi
    @UiUi-dd3vi 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻኣላህ. አላህ ይጨምርልህ

  • @channei338
    @channei338 4 ปีที่แล้ว +18

    ወላሂ ነዉ የምላችሁ እኔ በህልሜ ነብዩን አይቸወታለሁ አመት ሊሆነኝ ነዉ አላህ ምጊዜም ህልም ያሳየኛል ህልሜ እዉን ነዉ

    • @SusuSusu-ro9hm
      @SusuSusu-ro9hm 4 ปีที่แล้ว

      Ene ye nebiyun fit mayet alchalkum gin sahabochen ayichalehu ya rab khair

    • @samiraa6690
      @samiraa6690 ปีที่แล้ว

      እኔምነኝዘወላሂ

    • @halimanuru5556
      @halimanuru5556 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq 7 หลายเดือนก่อน

      Maşallah tadlachihu ❤❤❤

  • @toyibaahmed4924
    @toyibaahmed4924 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @الحمداللهعلكوليحل
    @الحمداللهعلكوليحل 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ወንድማችን ጀዛካላህ ኸይር

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ክይር

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ዶ/ር ዜይኔ
    ማሻአላህ ዶክተር አላህ ይዝድልህ ኢልማ ሱደይስ ነህ ወላሂ ቁረአን ስትቀራ
    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር በርታ
    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @tebaayalew305
    @tebaayalew305 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ሰላምህ ያብዛልን

  • @የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ
    @የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @ፍቅርየወሎልጅእምየሀገሬመ
    @ፍቅርየወሎልጅእምየሀገሬመ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣህ ዶክተር

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
    @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ኡስዝታዝ ያሲን ኑሩን ቡዙ ጊዜ አየዋለሁ
    ግን አንደማንቸውም ኡስታዞች እደምንወዳቸው እንደምናከብራቸው ነው የማየው ሙሃደራቸውን ከምወድላቸውም ኡስታዞች አንዱነው ግን ሲከፍኝም ስደሰትም በህልሜ አየዋለሁ እጅብ ይገርመኛል
    ግን አንድጊዜ በአካል አገኘሁት መካ ሃረም ውስጥ
    መጀመሪያ ጎደኞቸ ያሲንን አገኘነው ሲሉ ውሸታቹሁን አልኮቸው ቡሃላ እኛም አገኘነው ያው ሰላም አልነው

  • @rekanmustefa3348
    @rekanmustefa3348 11 หลายเดือนก่อน

    Beyekenu beykenu helm ayalhu wollahi betam yegrmgnal beyeknu tert yale helm ayalhu wollahi

  • @Omer-pz3uj
    @Omer-pz3uj 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ

  • @SH-jh3tn
    @SH-jh3tn 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ዶ/ክ ለምንሁሌምአትቀራልንም ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
    @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁያረብ አላህየኸይረንሥራ አብዛልን ሀቂቃያሥፈራል

  • @የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ
    @የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @ZuzuMare-wt6ug
    @ZuzuMare-wt6ug 4 ปีที่แล้ว +5

    አቀራሩ ልክ እንደ ሸህ አብድሮህማን ሱደይስ ነዉ አይደል ማሻአላህ ሀቢቢ

  • @ijszkj165
    @ijszkj165 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ለአህመድ ዲን ጀበል አይቸለታለሁ አላህ ይጠብቀው

  • @hassenmismar459
    @hassenmismar459 2 ปีที่แล้ว

    Alhamdulillah keresul s w gar biz Giza ay neber ahun gn keamet belay Hong dis argulng

  • @sae2388
    @sae2388 4 ปีที่แล้ว

    ሡበሀነለሐ ሹክረን ወድም

  • @JaferAbdalla-lm9pj
    @JaferAbdalla-lm9pj ปีที่แล้ว

    Aww melsii be alllah

  • @sarahali7926
    @sarahali7926 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @uuuu9612
    @uuuu9612 2 ปีที่แล้ว +1

    አይቻቸዋለሁ

  • @Naanitube9
    @Naanitube9 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله تعالى وبركاته مشاء الله تبارك الله

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @አሚናነኝስደተኛዋአሚናነኝ
    @አሚናነኝስደተኛዋአሚናነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላ ሀዲስክ ደስ ይለል

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 ปีที่แล้ว

    ወላህ አችቸዉ አለሁ❤❤❤

  • @peaceworld6704
    @peaceworld6704 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛህ አላህ ኸይር

  • @ኡሙአማር-ተ3ጸ
    @ኡሙአማር-ተ3ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻኣላህ

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
    @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الله ♥

  • @zeharaahmed6456
    @zeharaahmed6456 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ኸይረን ነገረ ይወፉቀን

  • @agxhzfcvzw5615
    @agxhzfcvzw5615 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን እረ መዳን ውስጥ ነው በህልሜ ላኢላሀኢለላበይ በተደጋጋሚ ላኢላሀኢላህ በይ በተደጋጋሚ በዛ ወር በረዳን ወር ከአስሪየጋር ኡምራ አደረግን ህልሚ ትዝ አለኝ እኔ የፍታሁት አላህ ካእባን አሳየኝ እንዴት ታየዊለህ ኡስታዝ???

  • @hananahmade8132
    @hananahmade8132 4 ปีที่แล้ว +2

    Sebhlnallhe demxhne. Shake sudase.

  • @meremaaley5043
    @meremaaley5043 4 ปีที่แล้ว +1

    Ws wr wb jezakala keyer

  • @ZeunebDarmolo
    @ZeunebDarmolo 10 หลายเดือนก่อน

    ሚሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlokamohamad9232
    @mlokamohamad9232 ปีที่แล้ว

    ኣላሄ ያግራልን

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +10

    *ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ዶ/ር ዱሮ ዱሮ ሀቄቃ ህልሜና ዳዕዋዬ ፊጣን ነብር አሁን ላይ ግን •ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር "ከምትበላ" ከደጋግ ሰዎች ጋር "ድንጋይ" ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው!!! እንደሚባለው ብዙ ጎደኛች አብላሹኝ ሀቢቢና ግን ሀቄቃ ህልም ሳያዬ አያድርም የእውነት እህቶች ↪ንፁህ ልብ ከሌለህ*
    *ንፁህ☝️ አፍ ከንቱ ነው።😊*

  • @كنفيكون-ت2س
    @كنفيكون-ت2س 4 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ዴክተርዬ እኔ እማይዉ እዉነትነዉ ግን ህሕማቺሁን አትናገሩይላላ። ኢሻአላህ ሃቢቢናን መሃመድሱ ዉ አ ያሳዬኝ الله ☝️

    • @Alain-z9x
      @Alain-z9x 2 หลายเดือนก่อน

      እሲተዚ ሰለመሌኩሚ በሂሊሜ ሀበሰ አየዉ ሚድኖ

    • @Alain-z9x
      @Alain-z9x 2 หลายเดือนก่อน

      ሲሜ ዙበይደ ነኚ በሂሊሜ ሀበሰ አየዉ ሚድኖ በአለ መሊሰኚ

  • @fatmahassan476
    @fatmahassan476 4 ปีที่แล้ว +1

    ውአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር
    @የአረህማንባሪያእዉቀትብር 4 ปีที่แล้ว

    masha allahe gezkumlah hiyrn D/Zinye slilahu Aliyh Weslem

  • @myLavemam
    @myLavemam 4 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ እኔ ማየው እልም አላህ ምስክሬ ነው ምንም ሚፈታ አደለም ቀጥታ ነው እና ቤተሰብ ከማየው እልም የተነሳ ለኔ እንዳታይልኝ ይላሉ አንዳንዴ ደሞ ስህረኛ ነ ሚሉኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @manilamegan.muner.manilaet2533
    @manilamegan.muner.manilaet2533 11 หลายเดือนก่อน

    wwo..mahala

  • @AshrafHayatu-rg8sf
    @AshrafHayatu-rg8sf 11 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩም እኔ አይቻለሁ ረሱልን ግን ፍታቸው በግልጽ አላየሁም ብዙ ሰው መሃል ነብዩ መሃመድ እያሉ ሲጮሁ ሳይ ልጅ ነው ማለት ወጣት ነዉ ራሱ ክብ ነው ከጀርባ ነው ያየሁት ከዛ ይሄዳል

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 ปีที่แล้ว

    Amene

  • @AaBb-pv1jq
    @AaBb-pv1jq 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለንዶክተር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @samirajamal663
    @samirajamal663 4 ปีที่แล้ว +1

    Mansh allha

  • @smuysmuy7278
    @smuysmuy7278 2 ปีที่แล้ว

    wa wr wb s a w

  • @hikmaymam8130
    @hikmaymam8130 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @EkramMuhaba-s5n
    @EkramMuhaba-s5n หลายเดือนก่อน

    Aselam aleykum ustaz ? Betam new emkajew besrat altegnam sawera new emadrew ene mnm alawkm ynegrugnal betam kytobgnal ebakh mn yshalegnal bealah????

  • @tube-bg7og
    @tube-bg7og 4 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ አይቻቸዋለሁ ግን የሚገርመው ፊታቸውን አላየሁም ቁርአን ቅሪ እየመጣሽ ቅሪ ጓደኛሽ አድርጊ ይሉኛል ብቻ ብዙ ነው. የነሳሁኝና ልቤ በጣምምም ምቱ ጨምሯል ከዛም ቀኑ ጁምአ ነበር እያለቀስኩ መፃፍ ጃመርኩ እያለቀስኩ. ብቻ ፊታቸውን ባለማየቴ ብዙ ነገር ተሰምቶኝ ነበር የለለ ናፈቁኝ ናፍቆቴ ጨረረ. ያአላህህህ. ከብዙ ወንዶች መካከል እኔ ብቻ ነኝ ሴት ዘወር ስል አባቴ ከጎኔ አለ ብቻ

    • @አለምወደየትእሄደችነው
      @አለምወደየትእሄደችነው 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አይቻቸዋለሁ ግን መልካቸውን አላየሁም

    • @ዚክሩአሏህዪቱብ
      @ዚክሩአሏህዪቱብ ปีที่แล้ว +1

      እኔም እረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን አይቺቸዋለሁ አንድሰው በጣም በድሉኝ ነበር በሳሃቱ እና እኔ ለባብሸ ወደቂልባ እኸዳለሁ ከዛም እረሱል ከግራእና ቀኝ ጎደኞቸቸው እረሳቸው ከማሃል ተቀምጠው እኔን ሳቱኝ ተነስተው ወደኔ ምጡ እና አንድ እጃቸውን ከትከሻየለይ ያረጉና በአንድ እጃቸውን እጣታቸውን አውጥተው አይዞሽ አብሽሪ ይሉኛል ከዛም የቀደለኝ ስው ጫት ይዞ ይመጣና መርቁኝ ስላቸው እረሱል ከአሉበት ይጠፉታል ከዛ ነቀው አላህ ሁሌም እምናያቸው ያረገን ያረሱሉላህ ያሃቢቀሏህ ሙሃመድ

  • @BurtaBurta-i9e
    @BurtaBurta-i9e 3 หลายเดือนก่อน

    Asalamlkume ena sada yzalwe

  • @fatumamahammed4662
    @fatumamahammed4662 4 ปีที่แล้ว +1

    WS wr wb marahaba doctor

  • @betelehemabraham5977
    @betelehemabraham5977 2 ปีที่แล้ว

    አስኪ ፆሎት አርግልኝ በጣም እየቃዤው ነው ከሞተው ባሌጋ በአንድ አልጋ
    እና የባለቤቴ የትውልድ ቦታ መካ ነው አና በካ ሄጄ በባለቤቴ ከወድሙ ጋ የተለያየ ሶፋ ተቀምጠዋል እና ከባሌ ጎን ተቀምጨ የሲጋራ አመድ እቅማለሁ ከዛ ወደ መታጠቢያ ቦታ ሄጄ አፌን ለማፅዳት እየሞከርኩ ወንድሙ የቤታቸው በር ተዘግቶ ይተኳኮሳል ከሰወች ጋ

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ አያቸዋለው

  • @slimabntejemlvip8671
    @slimabntejemlvip8671 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህማቱለሂ ወበረከቱሁ አህላን

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว +1

    እኔ ብዙ ህልሞች አያለሁ ግን እውነት ሁነው እያዬሁነው ለምሳሌ ዝናብ ሲጥል ካዬሁ በ4ቀኑ ይጥላል ጦርነትም ካዬሁ ባዬሁ 2ወር 3ወር ቆይቶ ይከስታል ህልም እውነት ሲሆን ዴስይላል ግን መጥፎ ህልም ሳይ ይጨቀኛል እውነት ይሆን ነው እያልኩ አሁን ግን ስፈሬ መሬቱ ሲናዲ አካባቢው ሲቃጠሌ አያለሁ ስግቻለሁ አላህ ኼይር ያርገው👐

  • @سعيدالحبشي-ن6ل
    @سعيدالحبشي-ن6ل 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አህለን ያ ዶክቶር

  • @FatumaHusan-gw6zn
    @FatumaHusan-gw6zn ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም

  • @hayattube1763
    @hayattube1763 2 ปีที่แล้ว

    جزكالله

  • @wehenetyegegutyub5553
    @wehenetyegegutyub5553 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን

  • @addo7307
    @addo7307 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀነላህ የሱደይስ ዲምፅ ቁርጥ

  • @madeenahhumaid5941
    @madeenahhumaid5941 2 หลายเดือนก่อน

    አስላም ዋአለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ
    @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላምና ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዩኔስኮ ቅብዠርነው ጥሩነገርም አላይ ስከናወትወየስከናወትአድራለሁ የሚያጨናንቅም አድራለሁ አረስንቱ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም እኔስ አይቻቸውም አላወቅእስኪ ከዚሪበኋላ ባያቸው ኢንሻአላህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
    @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    اللهم صلي على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى آله الطيبين الطاهرين

  • @mfaryamasaly8271
    @mfaryamasaly8271 4 ปีที่แล้ว

    ሶሎለሁ አለይሂ ወስልም

  • @makasaid8647
    @makasaid8647 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩምእሰላምአህለን

  • @zharatube5609
    @zharatube5609 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰለም ወረሀመቱለህ ወበረከቱሁ

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰለሰም ወረሰህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @ameleworke5418
    @ameleworke5418 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም. ወንድሜ. ጥያቄ. አለኝ
    እኔ. ባለትዳር. ነኝ. አራት. አመት ሆኖናል
    ግን. ውሌም. በልሜ ውሌም ከድሮ ፍቅረኝው
    ጋር. በመሆን. እኔን. አልፍልግሽም. ይለኝል
    እና. በጣም. አዝናለው. እከፍል
    ከልሜ ስነቃ. ግን. በጣም ነው. እራሴን የሚያምን. ከዛ. ባሌ. ላይ. እነጫነጫለው
    ምንድነው እዬ. እልም ቅዠት ነው ወይስ ምንድነው?

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን 4 ปีที่แล้ว

    አዳደ እረሳለሁ ግን ካአመት በላይ ያየሁት ህልም እስካሁን ያረሳሁት ህልም አለ ሱባሀን አላህ

  • @aashahusen1379
    @aashahusen1379 ปีที่แล้ว

    እኔም