በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው:: I’m tired of wasting my time watching these types of movies. All the time, the main character dies and the main character is a hard worker. Movies are supposed to relax you, and give you hope, they are not supposed to stress you out. This is sending a wrong message for generations and especially for young kids. Killing others and harming yourself is not the solution to your problem. I don’t even know what to say. The movie was very confusing.
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
አሜን
ወጥትሽ በሰላም መመለስ ከፈለግሽ ክፉ ከማረግ ተቆጠቢ፡የዛኔ በሰላም ትመለሺያለሽ።
@@abdumohammed5763 እንሸአለህ እሺ
ወንድም መከታ ነው አሪፍ ድራማ❤❤
ወንድምየው ለዛ ለጨካኝ አረመኔ ወንድሙ ሲል እወዳታለሁ አፈቅራታለሁ ሚስቴ እንድቶን እፈልጋለሁ ሲል የነበረውን ምርጥና ሚስኪንሴት ደሟን ለእናቱልጂ ፍቅር ሲል አይኑ እያየ ስትሰዋና አፈር ስትበላ ምንም ሳይል ሃቅን ጨፍልቆ ሃጢያተኛውን ወራዳ ሰካራም ምቀኛ ወንድሙ ጉን ቆሞ ስለደስታው ሲጨነቅ የእርሷን በዊልቸር ላይ ያለ ወንድሟን በመናቅ ደሃ ስለሆነ በቲኒሽ ገንዘብ የእህቱን ደም እንድሸጥለት አግባብቶ በእርሱ ቤት በቃ ከዛ ከንቱ ነፍሰ ገዳይ ጋር ህይወቱን ሊቀጥል ነበር የታባታቸውንሰ የሃቁ ባለቤት ፈጣር አግዞት የእህቱን ደም ተበቀለላት ጀግና ወንድም መከታ የክፉቀን መደገፊያ ማለፊያነው
ካልሆነማ ለምኑነው ወንድም እህት
ታዳ ምን ይደረጋል ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም መልካም ወንድምና እህት
ከአላህ ታላቅ ስጦታወች አንዱነው አላህ ይወፍን❤
ምርጥ ፊልም በተለይ ኣጨራረሱ ምርጥ ነበር ፡ ከመሞታቸው በፊት ጠንከር ያለ ስቃይ ቢሰቃዩ የበለጠ ያምር ነበር
ለማነኛውም ኩፉ የሰራ ሁሉ ሳይውል ሳያድር የክፋቱ ዋጋ መግኘት ኣለበት❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ነው ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ሁለቱንም አንድ ላይ መሞታነው ነው እንዲ ከም ከፋይ ወንድም ሲኖር ደስ ይላል
እዩቤ የኔምስጊን እወድሀለሁ😊😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቸ ይሆን ጥሩ ፊልም የምናየዉ
ለየት ያለነገሪ መቸነው የምሰሩት
ብሌን ምርጥ ተዋንያን እወድሻለሁ ከሁሉም ፊልም ማተብሽን አድርገሽ ስለምትሰሪ
ትንሸ,ያሰጠላልግን
በርቱ
ኮማቾችዬ መጨረሻው ያምራል የምትሉት ኮመንት ናፈቀኝ😂😂😂
😅😅
ድራማ መሆኑን ሳላውቅ ዱሮ ያለቀስኩት ይበቃኛን😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
እኮየምር😂😂😂😂
ከማጀማረም ሂኖክ እድምደፍረት ጠርጥርው ነበር ግን የሰዝነል😢😢😢😢😢
የድንቁ..ልጅ..ፍቅር..ነዉ..የሚያምርብህ
በጣም ያማል
በጣም እሚያስጠላ ፊልም ነው 😢😢😢
Yes
Wow❤❤❤❤❤
ደራሲው ሁለቱንም ወንድማማችን ማስገደል አለበት ፊልሙን ልጨርስ አልቻልኩም ወንድም ላላት ሴት ጥፋተኛውን ወንድሙን ገንዘብ ሊሸፍን በእጅ ፈንጂ ሁለቱንም ማጥፋት ነው።
Ere,Teshashalu,ayiiiii Ethiopia
2Yes👏👏👏👏👏👏👏👏
ከዚህ ፊልም የቸማርኩት ነገር ወድም መከታነዉ ተበቀለላት ባያምርም ግንደሞ እዮብ ተመቸኝ😊
ብሌን አይች ነው የመጣሁት እና እዮብ ን
ኧረ ቤቱ ባይሆን ያልጋውን ልብስ እየከየራችሁ እዋይ ሶፋው 😥😥
ሄኖክን እንዴት እንደምወደው😂
Kemeshiw
men alshi@@Zeze-ds6qq
men alshi
@@TadeYohanes check adrgiw
😂ⓐⓖⓑⓘⓦ
እኔ የምለው ከሄኖክ ድንቁ ነው ዮሴፍ ከሚባለው ውጪ ፊልም መስራት አይቻልም ምንድነው ነገሩ አሰለቻቹን እኮ በቀን በቀን የነሱን እጅ እጅ የሚል ፊልም ማየት
ካልተመቸሽ እኮ ማየት ትችያለሽ የሰው ሞራን ዝቅ አታድርጊ
😏😏😏😏
@@ssamirh3584መጀመርያ አማርኛ መፃፍ በደንብ ተማሪ
በጠም ያሰዝናል ጅምሩም አጨረረሱም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያስጠላል ይሄን ልጅ ይበልጥ ጠላውት ነገሩ ከዚህ በላይ ማሰብ አይችልም በሽንቱ ነው የሚያስበው
አይ እዮብ የት ትደርሳለህ ተብለህ አድገህ የሄኖክ ካዳሚ ሆነህ ትቀር 😂ተመሳሳይ ቃላት 1 አይነት ትወና 1 ቤት ዉስጥ እመቤቴን ወይ እዚ ቤት ዉስጥ ተከታታይ ድራማ ጀምሩ😂 ምንድነዉ የምትሰሩት ። አረብ ሀገር ያላቹ ሴቶች እድሜ ለናንተ የናተ ዉጤት ነዉ
Ashikabachi werenga
@@Zeze-ds6qq ተጋለሽ 😂
እንደዚህ አይነትም ሰወች አሉ
በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው:: I’m tired of wasting my time watching these types of movies. All the time, the main character dies and the main character is a hard worker. Movies are supposed to relax you, and give you hope, they are not supposed to stress you out. This is sending a wrong message for generations and especially for young kids. Killing others and harming yourself is not the solution to your problem. I don’t even know what to say. The movie was very confusing.
Why don’t you wach Spanish or Turkish movies with English subtitles that give me peace
😊
You can scroll it it is your fault
አዳሽኝ ከማየት
ሄኖክ አረ ቢያንስ ጃፓኑን ቀይርልን እንደ ይልፎርም ፊልሙን ሁሉ በዚህ ትሰራለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለትውልድ አስተማሪ የሆነ ፊልም ለመስራት ሞክሩ፤ ካልሆነ ግን ትውልድ የማይማርበትን አስተማሪ ያልሆነ ፊልም ከምትሰሩ የስራ ፊልዳችሁን ቀይሩ፡፡
ምናል ከዚህ ዉጭ ወተህ ብሰራ እዮባ ብቻ ይመችህ
እዩባ ደግ አረክልኝ
😮😮😮😮❤❤❤
Holnem yaserawe now yagana
Hirefe film 🎉🎉❤❤😢
አጨራረሶን ወድጀወሸለወረ❤
አሪፍ ፊልም እስክሰሩ dilike አድርጊያለው
እዮቤ እንዴት እንዳሳመርከው። ፊልሙን የጨረስኩት ለእዮባ ስል ነው። ጉደኛ ነው፡ በዛ ባያልቅ ደራሲውን ያስደበድብ ነበር።
❤️❤️
❤❤❤❤❤
ወይኔ ብሌን የኔ ሳቂታም
እኔ የምለዉ ከጠፋባችሁ አሰራሩ ለምን እረፍት አትወስዱም
አይ ሄኖክ አፈቅርሻለው 😂😂😅
❤❤❤😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢
መልክቱ ምንነው በቀልን ማስተማር ልክ አይደለም ያው እነሱ ያረጉትም ተገቢ ባይሆን
እርሱ የፊደል ግድፈት አለበት
አስተካክሉት
Mene aynet film new ayy ayy film dero kere
ይከብዳል ግን😢
ሁለታችሁም ወንዶቾ ታስጠላላችሁያማ ድሮም ደባሪ ወንድ ነው
የደከመ ፊልም ኤጭጭጭጭ አሁንስ ተላዘዛቹ
አጩ ስያስጣለ ፊልም 💔💔
🤔🤔🤫🤫
🎉🎉
እዮባ ና ብሌን ብቻ ይመቻችሁ
እጭ ስያስጠላ😢😢😢😢🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🤦🤦🤦🤦🤦🤦😔😔😔😔😔😔😔🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
ደሙ ግን ቪቶነው ወይስ ሳልሳ
Ayub qashtii wadalow
ያስጠላል ግን እዮብ ተመቸኝ
😢😢😮😢😢😢😢
❤❤😢
❤❤🎉
30አመት ሞላሺ እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂ያማል ቅኔው
😢😢😢
1😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤
ማጨረሸው የሰዝነል
ያመራለ
ይሄ አሁን ምን ትምህርት ነው ለትውልድ የሚያስተላልፈው?ኤጭ
እረ ፊልምየሚሰራ ሰው አጥታችሁነውዴ አንዳይነትፊት አይከብድም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Perfect ending there’s a consequence for your actions
እንዴው ከነዚ ውጭ ሌላ አርቲስት የለም
ኤጭ ተነፋረቃችሁ እኝኝኝ
Comment anbibe tewukut....amesgenalew commenteroch🙏🙏🙏
እረ.ሲያምር.አዉቀዉነዉ❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Ris
Mnem behun deme melashi windem yenorh offff
ⓐⓑⓔⓛ ⓖⓘⓝ ⓜⓘⓝⓔⓦ ⓑⓔⓩⓘⓗ ⓛⓘⓚ ⓡⓐⓢ ⓦⓔⓓⓐⓓ ⓗⓞⓝⓚ??
2🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏👏👏
Beni fidmds. Big bored AMAEUL. Beni big bored Boiuman frimdrs
መቸምዮኢትዮጴድራአይጥምሞሴሥጠላ
Yejachejun new yahegnachehut
ምነው በታዋቂ ሰው ይህን
😁😁😁30 Amet 😅
የኢትዮጵያ ፊልም በጣም ሚያስጠላ አረጋቹት ደደቦች በተለይ ይሄ ሄኖክ
ሲደብር 😒😒
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😅😅
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
I don't like this movie 😡
🤭🤭🤭🤭🤭🤭
የሚያስጠላ ፊልም ነው ደባሪ
Disi yilali🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😮😮😮😮😮
Uuuuuffffffff
ሄኖክ ኤጪ ቆሻሻ
Daberenie
ስታስጠሉ
ከፍሎ ሟች
እጭ ስያስጠላ