🔴 አዲስ ዝማሬ "ለልደትሽ ምስጋና ይገባል"ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ግጥም : መምህር ብሩክ ባይለየኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ค. 2022
  • በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ "ለልደትሽ ምስጋና ይገባል" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    ግጥም : መምህር ብሩክ ባይለየኝ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 274

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +106

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማረያም አመታዊበዓል አደረሳችሁ ልደትሽ ልደታችን ነዉ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ወንድማችን በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @user-iq7zm6wu6t
      @user-iq7zm6wu6t 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-uk4sg2qs2x
      @user-uk4sg2qs2x 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

    • @nakstaaaa5924
      @nakstaaaa5924 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @dembechatube
    @dembechatube 2 ปีที่แล้ว +32

    *_ለልደትሽ ምስጋና ይገባል ለዓለም መዳን ምክንያት ተወልደሻል ድንቅ ጥዑም የሆነ የእመቤታችን ምስጋና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችንን ፍቅሯን ጣዕሟን ያሳድርብን ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አሜን እንኳን አደረሳችሁ_*

  • @user-du2mn5gl9i
    @user-du2mn5gl9i 2 ปีที่แล้ว +4

    🕯️🕯️🕯️🕊️ልደታ እናታችን ማርያም🕊️🕯️🕯️ ለሁላችንም በርከቱን፥ ፍቅሩን ፥ሰላሙን፥ ደግ ደጉን ፥ ለችግራችን መፍትሔውን ፥ለህመማችን ፈውሱን ፥ለወደቀነው መነሳቱን፥ ላዘነው መፅናናቱን ፥ለተሰበርን ሀይሉን ፥ለቤታችን የማያልቅ ደስታውን፥ ለተራብን መብሉን ፥ለታረዝን ልብሱን፥ ሰው ለሌለን የሷን መገኘትን፥ ለተፈናቀልን መመለሱን ፥ለምድራችን ልምላሜውን፥ ለሀገራችንና ለአለማችን ደግሞ ሰላሙን ታምጣልን።
    🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️
    🕊️🕊️እናታችን የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው🕊️🕊️
    🕊️🕊️እንኳን አደረሳችሁ ወንድም እህቶቼ🕊️🕊️
    🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k 2 ปีที่แล้ว +28

    እንኳንም ለእናታችን ወላዲተ አምላክ ልደታ ለማርያም አመታዊ ከብር ባአል አደረሳችሁ አደረ ሰን❤️ የልደተሸ ቀን ልደታችነ ነወ እናቴ ቴዲ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኛ ደምፅ መረዋ እመቤቴ ትጥበቅልን➼አሜን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +15

    ለልደትሽ ምስጋና ይገባል
    ለአለም መዳን ምክንያት ተወልደሻል
    ልደትሽም ለእኛ ልደት ነዉ
    ባንቺ እኮ ነዉ ጸሀይ ያገኘነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @teferimerid2577
    @teferimerid2577 2 ปีที่แล้ว +40

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን!!!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abeltadesse6709
    @abeltadesse6709 2 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏💖 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 2 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም በአለ ልደት በመለው አለም ለምትገኙ ለተዋህዶ እምነት ተከተዬች በሙሉ ያእማምለክ ምልጀና በረከት አይለያን አሜን አሜን አሜን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤቴ ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእኛ እንቁ ዘማሪ 🙏❤️❤️

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +4

    ለልደትሽ ምስጋና ይገባል
    ለአለም መዳን ምክንያት ተወለደሻል
    ልደትሽም ለእኛ ልደት ነው
    በአንቺ እኮ ነው ፅሐይ ያገኜነው
    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ➕👏

  • @hiskielhabte8248
    @hiskielhabte8248 2 ปีที่แล้ว +7

    ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ሓውና ዝማሬ ማልእክት የስማዓልና (ይስማልን) እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸጉኡ የብዛሓልካ በጣም ጎበዝ ነህ ኣምላኽ ይመስገን።

  • @eyeruseyerus3188
    @eyeruseyerus3188 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው🙏🕊💞💞💞

  • @aekuattube
    @aekuattube 2 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ለልደትኪ ኦ እግዝዕትየ ማርያም
    እስመ ኮነ ልደትኪ ምክንያተ ድኂን ለዓለም።

  • @user-ke1xj8ik7i
    @user-ke1xj8ik7i 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን።
    መልካም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት በዓል!!!
    አሜን አሜን አሜን

  • @addislove4991
    @addislove4991 2 ปีที่แล้ว +2

    ለወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን

  • @bettyalex7922
    @bettyalex7922 2 ปีที่แล้ว +6

    "ልደታ ለማርያም" እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅሕተ ንፁሃን ድንግል ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏☦️

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መልአክት ያስማልን ! ለመላው የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ምዕምን በሙሉ እንኩን ለእመቤታች ንዕተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ልደት በዓል ( ልደታ ማርያም ) አደረስን !!!

  • @ef-remtube1825
    @ef-remtube1825 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤️ ልደትሽም ለኛ ልደት ነው
    ባንቺ እኮ ነው ፀሃይ ያገኘነው 💚💛❤️

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ለልደትሽ ምሥጋና ይገባን ላለም መዳን ምክንያት ተወልደሻን ልደትሽም ለእኛ ልደት ነው ባንች እኮነው ፅሀይ ያገኝነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እንኳን አደረሣቹሁ ለልደተ ለማርያም

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊቀ መዘምራን ቴዲያችን አሜን አሜን አሜን
    በጣም እጅ ፅሀያችነች ድንግል ማሪያም ብርሀናችን
    ነች እመብዙሀን እናቴ ምን ብየ ላመስግንሽ
    የአለም ሁሉ እናት አሜን 😍🙏🙏🙏

  • @yeabsraabnet9623
    @yeabsraabnet9623 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሳቹ ድንግል ማርያም ማለት የአለም መድሐኒትን የወለደችልን ናት ትልቅ ክብር ይገባታል🙏🙏🙏 አስባቹታል ግን የማርያም ወዳጅ መሆንአችን መታደል እኮ ነው ውይይይይይይይ♥️♥️♥️♥️😍😍 ታድልን እንኳን ተወለደችልን እናት እስቲ ማርያምን ምቶድዋት 👍 አሳዮኝ ወንድማችን ዘማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tube5209
    @tube5209 2 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሃን አስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ ጠብቂልን 🤲🤲🤲🤲

  • @gmariyamtes9004
    @gmariyamtes9004 2 ปีที่แล้ว +4

    🟩🟨🟥እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን!🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን. ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @kiyaethio
    @kiyaethio 2 ปีที่แล้ว +13

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ልዴትዬ በያለንበት ትጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን 💚💛❤️

    • @zelalemteshager1688
      @zelalemteshager1688 ปีที่แล้ว

      lidetye aybalm.
      Dingl Maryam nw yemibaalew.

    • @kiyaethio
      @kiyaethio ปีที่แล้ว

      @@zelalemteshager1688 እሽ አመሰግናለሁ🙏

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 2 ปีที่แล้ว +3

    ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታች ለድንግል ማሪያም ልደት አደረሳቹሁ ዘማሪያን መላአክል ያሰማልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 ปีที่แล้ว +3

    እመቤቴ ማረያም አች ከጨቀተ ገላግሊኝ😭😭😭💔💔💔😭😭😭

  • @birukyikum6390
    @birukyikum6390 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ልደትሽ ልደታችን ነው 🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +8

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለእመ ብረሐን ልደቷ
    እመብረሐን ልደትሺ ልደቴ ነው።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x 2 ปีที่แล้ว +5

    ድግል ሆይ 🙏 ልደትሽ ልደታችን ንው አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @assefabelaynew8211
    @assefabelaynew8211 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር ይባርክህ። እንኴን አደረሰን ለእመቤታችን ልደት።

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው 💖🌿💖🌿💖🌿💖🌿💖🕊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante1558 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለንጽህት ንጹሃን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የልደት ቀን አደርሳቹሁ መላው የኦርቶዶክስ አማኞች ። ሊቀ ዘማሪያችን ዘማሪ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤👏🏻❤አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማ ብርሃን ልደትሽ ልደታችነ እንኳን ተወልድሽንል ❤❤❤❤

  • @ge8475
    @ge8475 2 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ማርያም አመታዊ በዐል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው። ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-ws9hd3vp4b
    @user-ws9hd3vp4b 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም አደርሳች ልደታ ማርያም ከኩፉ ትጠብቀን 💒💐💐💐💐💐🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ቅድሰት ድንግል ማርያም አደረሳችሁ
    ቴድዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! የእመቤታችን በረከት አይለየን!

  • @thefatherthesontheholyspir4141
    @thefatherthesontheholyspir4141 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ መሀበረ ልደተ ወላዲተ ክርስቶስ ።

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም የነገዋ ልደታ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን 💚💛❤️😢

  • @mikiyasmulugeta6316
    @mikiyasmulugeta6316 2 ปีที่แล้ว

    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @azebyitna342
    @azebyitna342 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀመዘምራን

  • @betitube1576
    @betitube1576 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለእናታችን ልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሰን/አደረሳችሁ
    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን❤️

  • @adiamhaile550
    @adiamhaile550 2 ปีที่แล้ว +3

    Zemaray melaket yasemalen Egziabeher yestelen . May God bless u and ur family . God bless ur Service 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abelassefa4301
    @abelassefa4301 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ እናቴ እንኳን ተወለድሽልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልል 🙏🙏🙏እልልልልልልልልልል 👏👏👏
    ዝማሬ መለዓክትን ያሠማልን 🌹🌹🌹🌹🌷🌷
    እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @abebaberhe6547
    @abebaberhe6547 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዃን ለልደትማርያም አመታዊበአልአደረሳቹ/አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🌹

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical 2 ปีที่แล้ว +1

    ለልደትሽ ምስጋና ይገባል!
    ላለም መዳን ምክንያት ተወልደሻል
    ልደትሽም ለእኛ ልደት ነው
    ባንቺ እኮ ነው ጸሃይ ያገኘነው……
    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ቴዲዬ….
    ልደታን የሚዘክርና የሚያነቃ ግጥም ለሰጡን መምህር ብሩክ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባል…..ማህቶት ሁሌም የኦርቶዶክስ ዝማሬዎች፣ለነፍስ ማጽናኛ ዝማሬን የምናገኝበት ቋጥ ነው! አንድ ሚሊዮን ይገባችኋል ከዛም በላይ

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ለልደትሽ ምስጋና ይገባል ባንቺ እኮ ነው ፀሀይ ያገኘነው ድንግል ማርያም "❤❤❤😍

  • @rebekatesfaye8354
    @rebekatesfaye8354 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ኦርቶዶክስ ከመሆን ያኮራል

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ልደታ ለማርያም

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว +1

    እሜን: አሜን: አሜን: እንኻን: ለልደታ: ማሪያም: አደረሰን: ዝማሬ: መልአክትን: ያሰማልን::

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዘማራችን ሊቀ ቴዎድሮስዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን።
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደተ በአል አደረሳችሁ አደረሰን😍🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +1

    ✝️አሜን🙏አሜን🙏አሜን 🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳቹ የክርስቶስ ቤተሰቦቼ የድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ያሳትፈን ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @sisaywubie
    @sisaywubie 2 ปีที่แล้ว +3

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @bezaassefa3891
    @bezaassefa3891 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!ለአመቱ በሰላም ያድርሰን🙏🙏🙏🙏

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k 2 ปีที่แล้ว +6

    እን ኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ💚💛❤🙏😍😍

  • @user-ir5bn9hw4z
    @user-ir5bn9hw4z 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +1

    💕🎂🌹🌷💚❤💛የተዋህዶ ልጅ ቴድሮስ እንቁችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ኢትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙇🙆🙋🙌😭😭😭😭

  • @tizta6325
    @tizta6325 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለልደታ ማርያም ዓመታዊ ክብረ አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r 2 ปีที่แล้ว +38

    ልደትሽ ልደታችን ነው ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን
    ክብር ላንቺ ይሁን እናቴ ማርያም 👏👏👏እልልልልል

  • @selomealemayehu4619
    @selomealemayehu4619 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan aderesachihu🤗🤍 መልካም ልደት ለእናታችን🤍

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለልደትሽ ምስጋና ይገባል♥

  • @veenenzo5268
    @veenenzo5268 2 ปีที่แล้ว +6

    Amen zemare melaketen yasemalen 🙏

  • @leaklil
    @leaklil 2 ปีที่แล้ว +48

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

    • @sisayeneshgelaw342
      @sisayeneshgelaw342 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @sebletadesse4631
    @sebletadesse4631 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንነታችን ለሆነችው ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤቴ ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የተዋህዶ ልጅች እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤

  • @yohanisKidanemhret
    @yohanisKidanemhret 2 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶልጆ እንኳን ለእመቤታችንና ለእናታችን ንፅይተ ንፁሐን እመብርሃን የልደት በዓል አደረሳችሁ ማርያም ሆይ የአስራትአገርሽን ኢትዮጵያን ሰላም አድርጊልን ዘማሪያችንን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ለልደቷ ማድመቂያ ደስ የሚል መዝሙር

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል በዓለ ልደት አደረሰን እማምላክ የአመተ ሰው ይበለን ለአገራችን ሰላም ፍቅር ታሰጠን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን

  • @yemamlak4137
    @yemamlak4137 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።።።። እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ።።

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 2 ปีที่แล้ว

    የመዳናችን ምክንያት ማርያም ተወለደችልን ደስም አለን
    እናታችን እናመሰግንሻለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @unicelldoughman1441
    @unicelldoughman1441 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ይባርክልን እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ፍሬዎች 🙏❤️

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 ปีที่แล้ว

    ለልደትሽ ምስጋና ይገባል፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @alembiru5751
    @alembiru5751 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜንቃለህይወትያሰማልንወድማችን

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ልደት ልደቷ ልደታችን የልጇ ሞት ድህነታችን ነው እልልልልልል እናቴ ክበሪልኝ 🥰🥰🥰

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ዝማራ መላክትን ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው አማላጃችን አለኚታችን ስጦታች ❤❤❤❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን እሰይ እንኳን ተወለድሽልን❤❤❤ አሜን🕊 አሜን🕊 አሜን🕊እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰❤❤❤

  • @brukhabesha1406
    @brukhabesha1406 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ቃላት የለኝም ተባረክልን ዝማሬ መልእክት ያሰማህ

  • @ruthdemissie4644
    @ruthdemissie4644 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @letenseatsge1562
    @letenseatsge1562 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬመላኢክትያሰማልንኣሜን

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እንኳን ከደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @tigistyohnse7311
    @tigistyohnse7311 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሣችሁ የድንግል ወዳጆች
    ለልደትሽ ምስጋና ይገባል
    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-tp8yz3el1m
    @user-tp8yz3el1m 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እንኳን አደረሣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለልደታ ለማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-bh7on7ik4b
    @user-bh7on7ik4b 2 ปีที่แล้ว +2

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @user-ss2hl2mb3r
    @user-ss2hl2mb3r 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልል👏👏👏

  • @user-vt6ug1tw9c
    @user-vt6ug1tw9c 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቴዎድሮስ የወሴፍ ቃለህይወትን ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጆች እንኳን አደረሳቹህ ልደትሽ ልደታችን ነው የድህነት መገኛ እናቴ እመቤት ካመቱ በሰላም ያድርሰን💚💛❤

  • @evu-tube
    @evu-tube 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    #ልደታ_ለማርያም_ድንግል
    ኢያቄም ወሐና ወለዱ ለነ ሰማየ:
    ሰማዮሙኒ አስረቀት ለነ ፀሐየ::
    "ኢያቄምና ሐና ሰማይን ወለዱልን:
    ሰማያቸው ደግሞ ፀሐይን አወጣችልን
    (ወለደች-አስገኘችልን)"
    የዓለማችን ወላጆች ነቢያት ሐዋርያትን: ጻድቃን ሰማዕታትን ወልደው ከብረዋል: ተመስግነዋል:: ኢያቄምና ሐና ግን ፍጥረት ሁሉ በአንድነት ቢሰበሰብ በእግሯ የረገጠችውን ትቢያ እንኩዋ መሆን የማይችል: የሰማይና የምድር ንግሥት: የእግዚአብሔርን እናት: እመቤታችን ማርያምን ወለዱልን::
    ኢያቄም ወሐና ለእግዚአብሔር የሥጋዌ አያቶቹም ተባሉ:: እስኪያረጁ ድረስ በመካንነት አዝነው ፀልየዋል:: ንጽሕናቸውና ደግነታቸው ተመስክሮላቸው ድንግል ማርያምን አግኝተዋል::
    እመቤታችን ከአዳም ስሕተት በሁዋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተወለደች የመጀመሪያዋ ሰው ድንግል ማርያም ሆናለች:: (ኢሳ. 1:9)
    ለጨለማው ዓለም የብርሃን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ: አንድም ትንቢቱና ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ቀን: በሊባኖስ ተራራ ከ2,022 ዓመታት በፊት ተወልዳለች::
    "ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ" (መኃልይ. 4:8)
    ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ (አሮን) የተወለደች ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ: በሕጉ ጸንተው: በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር:: ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች ልጅ የላችሁም በሚል ይናቁ ነበር::
    ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኅጡአ በረከት-ከጸጋ እግዚአብሔር የራቀ" ነው ብለው ያምኑ ነበር:: ኢያቄምና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ: ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ::
    እነሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና ሣራን አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም::
    የለመኑትን የማይነሳ ጌታ በስተ እርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው:: አንድ ቀን እርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች:: "እንስሳትና አራዊትን: እጽዋትን ሳይቀር በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጥረሃታልን?" ብላ አዘነች::
    ይህን የተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ሱባኤ ያዘ:: ለ40 ቀናትም ሲጸልይና ሲማለል ቆየ:: በ40ኛው ቀን 2ቱም ሕልምን ያልማሉ::
    እርሱ:- ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ: በሐና ቀኝ ጀሮ ገብታ: በማሕጸኗ ስትደርስ አየ::
    እርሷ ደግሞ:- የኢያቄም በትር አብቦ: አፍርቶ: ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች:: ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ:: ለ7 ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ::
    በ7ኛው ቀን (ማለትም ነሐሴ 7) መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ:: "ዓለም የሚድንባት: የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳላችሁ" ብሏቸው ተሠወራቸው:: እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ::
    እንደ ሥርዓቱም አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች::
    "ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ . . .
    ድንግል ሆይ! ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም" እንዳለ ሊቁ:: (ቅዳሴ ማርያም)
    "ለጽንሰትኪ በከርሥ: እንበለ አበሳ ወርኩስ: ወለልደትኪ እማሕጸን ቅዱስ . . ."
    "ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው: የተወለድሽበት ማሕጸንም ቅዱስ ነው . . ." (መጽሐፈ ሰዓታት, ኢሳ. 1:9)
    እመቤታችን ነሐሴ 7 ቀን ተጸንሳ ግንቦት አንድ ቀን ተወልዳለች::
    የእመቤታችን የዘር ሐረግ:-
    አዳም
    ኖኅ
    አብርሃም
    ይስሐቅ
    ያዕቆብ
    በእናቷ:-
    ሌዊ
    ቀዓት
    እንበረም
    አሮን
    ቴክታና በጥሪቃ
    ሔኤሜን
    ዴርዴን
    ቶና
    ሲካር
    ሔርሜላና ማጣት
    ሐና::
    በአባቷ፡-
    ይሁዳ
    ፋሬስ
    ሰልሞን
    ቦኤዝ
    እሴይ
    ዳዊት
    ሰሎሞን
    ሕዝቅያስ
    ዘሩባቤል
    አልዓዛር
    ቅስራ
    ኢያቄም ይሆናል::
    ለጨለማው ዓለም የብርሃን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ: አንድም ትንቢቱና ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም: በሊባኖስ ተራራ ከ2,026 ዓመታት በፊት ተወልዳለች::
    የእመቤታችን ድንግል ማርያም ጣዕሟ: ፍቅሯ: ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን::
    #ግንቦት 1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
    1.እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም (ልደታ)
    2.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
    3.ቴክታና በጥሪቃ
    4.አባ ሕርያቆስ ዘሃገረ ብሕንሳ (የእመቤታችንን ቅዳሴ የደረሰበት)
    ወርኀዊ በዓላት
    1.ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት
    2.ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ
    3.ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር
    "መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው::
    ከያዕቆብ ድንኩዋኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል::
    የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . . .
    ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::
    በውስጧም ሰው ተወለደ::
    እርሱም ራሱ ልዑል መሠረታት::"(መዝ. 86:1-6)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-xk1bz5rv6d
    @user-xk1bz5rv6d 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬመላዕክትያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ruthtadesse4808
    @ruthtadesse4808 2 ปีที่แล้ว +2

    ለእኔ ግንቦት ልደታ ልዩዬ ነው