በመጨረሻም እውነታው ይፋ ወጣ።ዳንኤል አውነታውን ለመናገር ተስማማ...የምንሰማው ማመን አቃተን።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.5K

  • @HaymanotAsnakew-c1p
    @HaymanotAsnakew-c1p 2 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርሀን መልካም ነገር ታሰማን በሂወት እድትገኝ መድሀንያለም ይርዳን

  • @YifruLosa
    @YifruLosa 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ የሰው ልጅ ቃል የሚለዋወጡበት ዘመን ሰለሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው። የማይለወጠው የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው።

  • @KidstTeshome-ds3rj
    @KidstTeshome-ds3rj 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአብረሃም እህት እ/ር ይባርክሽ እውነትን ስላወጣሽ

  • @ሥምረተሥላሴ
    @ሥምረተሥላሴ 2 หลายเดือนก่อน +71

    3,000 ሺ ሰው እያየ ነው ለምንድን ነው ላይክ የማናደርገው? ነፃ ነው አይከፈልበትምና እባካችሁን ወንድማችንን በዚህ እንኩዋን እንደግፈው::

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህህህህ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 หลายเดือนก่อน

      Eiko

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 2 หลายเดือนก่อน +43

    ትዕግስት .......
    የኔ ከርታታ !!!
    የኔ ብቸኛ የኔ ባይተዋር !!!!
    የኔ አመድ አፋሽ !!!!
    አለሁ በይን
    በትዕግስት ጉዳይ እንቅልፍ አጥቻለሁ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔ የዋህ ትገኛለች የሁላችንም ፀሎት ነው

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገንጌታዬ❤❤❤❤❤

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 2 หลายเดือนก่อน +73

    እእእእእእህ መድሀኔያለም ትግስት አሰፍን እድትገኝ ሁሉም ሰው ጸሎት እናድርግ 😢😢😢

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 2 หลายเดือนก่อน +92

    ዳንኤል ንሰሀ ገባህ ።የህሊና እረፍት አለህ።ፍርዱም ይቀልልሀል።

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 หลายเดือนก่อน +2

      Kezih behuwala new enkilf yemiwosdew. Eskezare yenorew nuro ayibalim ko

  • @ferewynitesfamariam619
    @ferewynitesfamariam619 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ይርዳህ🙏

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 2 หลายเดือนก่อน +30

    የአብርሀም እህት እግዚአብሔር ይሰጥሸ ረዥም እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ ለወንድምሸ ሳትወግኚ ለእውነት የቆምሸ ምርጥ እህታችን ቸባረኪለረን

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 2 หลายเดือนก่อน +19

    የአብርሀም እህት የኔ እውነተኛ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ የልጅ ልጅ ይውጣልሽ አሜን🙏❤

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘርሽ ይባረክ የአብርሃም እህት ተባረኪ

  • @AlemKebede-q4w
    @AlemKebede-q4w 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትዕግስት እግዚአብሔር መገፋትሽን አይቶ በህይወት ያኑርሽ የአባትሽ የዋህነት

  • @tersite858
    @tersite858 2 หลายเดือนก่อน +17

    እውነት የሚናገር መልካም ሰው አይጥፋ እውነት ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ!

  • @FirdosMekonnen
    @FirdosMekonnen หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባሪካችሁ የጌታ ከለ ላ አይለየችሁ

  • @tsgayeolana
    @tsgayeolana 2 หลายเดือนก่อน +13

    እህቴ የእውነት እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርከው መልካም ልብ ነው ያለሽ

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያውቃል ድል አለ በስምህ በርቱ

  • @hadasmeles7808
    @hadasmeles7808 2 หลายเดือนก่อน +20

    የአብራሃም እሕት ጌታ ይባርክሽ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 หลายเดือนก่อน +184

    የነገው ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላክ የትግስትን የመገኘት ብስራት ያሰማን ሁሉም ሲናገር የናትና አባቷ ደግነት ያወራል የእነርሱ አምላክ ይርዳት

  • @SamrawitAbat
    @SamrawitAbat 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣ

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 2 หลายเดือนก่อน +220

    የትግስት አሰፋ ታሪክ ቢፃፍ አንድ መፅሐፍ ይሆናል የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 2 หลายเดือนก่อน +5

      እዳዉ በተገኘች. በሂወት. ካለች

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል ይሄ ታሪክ ቢፃፍ መፅሀፍ ይወጣዋል በእውነት። ይሄ ሀሳብ በኔም ውስጥ የነበረ ነው።

    • @DejenTamiru
      @DejenTamiru 2 หลายเดือนก่อน +1

      ታሪኳን ጽፈህ አሳትመው

    • @yeshiharegeshetu1225
      @yeshiharegeshetu1225 2 หลายเดือนก่อน +4

      ብታምኑኝም ባታምኑ ቁጭ ብዬ ባለቅስ ደስ ይለኛል በዚህ አሳዛኝ ታሪክ
      በጣም ነው ያዘንኩት ኡፍፍፍፍፍ

    • @ende4169
      @ende4169 2 หลายเดือนก่อน

      Movie yiwetawal

  • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
    @ኢትዮጲያዊነኝEthio 2 หลายเดือนก่อน +124

    እህህህ🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭ቅድስ ሚካኤል ሆይ ትግስትን በህይወት አኑርልን እግዚአብሔር ሆይ አግዘን 🙏🙏🙏እህት አለም እግዚአብሔር በህይወት ያኑርሽ

    • @rahwagebremedhin5319
      @rahwagebremedhin5319 2 หลายเดือนก่อน

      Xeloti newu 🇪🇷💕

    • @ተስፋዩቱዩብ
      @ተስፋዩቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

    • @helentadesse5825
      @helentadesse5825 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ግን ስለገደለት ነው እንደዚህ እውነት የማየናገሩት ደብቀዋት በሆነ ነኖ ስጥሉ ይናገሩ ነበር የሰወሰታችወ ያደረጉት ስለሆነ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያኑራት ጋዜጠኞቹም እኮ ተንከራተዉ ሞቱ ኡፍ

    • @zed8332
      @zed8332 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ እግዚአብሔር ይርዳት❤😢

  • @MekedeseMellese
    @MekedeseMellese 2 หลายเดือนก่อน +1

    የንስር ክንፍ በጣም ነው የምወድህ የምታምነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለእናትህ ለእጮኛህ እና ለእኛ ለቤተሰቦችህ ሲል እግዚአብሄር በስራህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 หลายเดือนก่อน +11

    አተ ወድሜ እባክህ በፈጠረህ ሁሉ ነገርህን ከፖሊስ ጋር ተቀሳቀስ አዉቀዉ ተመሳጥረዉ ተጋግዘዉ ማንም በሌለበት ክፍለሀገር ወስደዉ እዳይገሉህ የክፋታቸዉ ጥግ አይተሀል ስላተና ስለዘላለም ስለትግስት አፈፋም እቅልፍ እረፍት አጥቻለሁ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወየው ምን አይነት ፍርሀት እግዜያብሔር ያላት ሴት ናት የአብረሐም እህት ዘመንሽን ይባርከው

  • @AtikiltBekele
    @AtikiltBekele 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 2 หลายเดือนก่อน +69

    የእውነት እህቱ ተባረኪ ትዕግስት ተገኝታ እንባዋ በታበሰ ይንስርአይን እራስህን ጠብቅ በሂወት በኖረች እራስህን ጠብቅ

  • @AgerituAsefa-z6x
    @AgerituAsefa-z6x 2 หลายเดือนก่อน +11

    እህቴቱ በጣም መልካም ሰው ናት ሰናይት ትክክልም ሰውኛ❤❤❤❤ አንድ ሆድ አንዱ ሰውኛ አብርሃም አውሬ የውነት ሰናያት ሰውነሽ❤❤❤❤ አብርሃም የስራህን እውነት አቶ አሰፋ ነፈስትን ይማረው

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሰግን ንግሰተ አሰፈ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 2 หลายเดือนก่อน +76

    ልቤ ተጨነቀ የምር መቸ ይሆን መጨረሻው እረ ትእግስት እባክሽ በፈጣሪ ነይ እና ልባችን ይረፍ😢😢😢😢

    • @BirtukanWondiye
      @BirtukanWondiye 2 หลายเดือนก่อน

      Inema sira lay inkwan honye iswan new yemasibew

  • @RitaKonjo-h2c
    @RitaKonjo-h2c 2 หลายเดือนก่อน +265

    መቼም ትግስት ስትገኝ ሁለት ጀግና መሸለም አለባቸዉ❤❤❤

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @fafiEmuluqman
      @fafiEmuluqman 2 หลายเดือนก่อน +5

      እንደዉ እኔ የጨነቀኝ ሙታ እንዳይሆን

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የሚገርም ታሪክ

  • @አቤቱ
    @አቤቱ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመብረሃን ትርዳህ አበሳው❤❤❤

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij8957 2 หลายเดือนก่อน +58

    ከዚህ ፕሮግራም የተረዳሁት ነገር ቢኖር ማደጎ የሚባል ልጅ አያስፈልግም ። ለብዙ ማደጎ ለሚያሳድጉ ሰወች ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ትግስትን በሂወት ያኑራት

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢 ትክክል አላህ ዟሊሞችን ያዋረዳቸው

    • @LishanGizaw
      @LishanGizaw 2 หลายเดือนก่อน

      Thank u very much that what I think.

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 2 หลายเดือนก่อน +3

      ኧረ ከውጭ ልጅ አያስፈልግም😢

    • @juliessakah
      @juliessakah 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሌ እንደዛ ነው ማለት ይከብዳል

    • @newid5082
      @newid5082 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል በጣም አሳሳቢ ነገርነዉ ቆምብለዉ ሊያስቡበት የሚገባጉዳይ ነገርነዉ

  • @Abbi-f1j
    @Abbi-f1j 2 หลายเดือนก่อน +44

    የንስር አይንእና ዱካ ሾውን እነዚህን ጀግኖችን ላይክ ያንሳል❤❤❤❤❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 หลายเดือนก่อน +1

    የንስር ዓይን እና ዘላለም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናተ ያለውን ያብዛልን በሄዳችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተላችሁ ጀግኖች በጣም ደስ ትላላችሁ እወዳቸዋለሁ

  • @DestayeSisay
    @DestayeSisay 2 หลายเดือนก่อน +533

    ከዘላለም ወደ ንስር የመጣ እስኪ ላይክ
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የዚህ ነገር መጨረሻ ናፈቀን 🤔🤨የምር የእውነት አምላክ መድሀኒአለም ይቁምላቹ 🙏🙏🙏ራሳቹህን ጠብቁ ይሄ አረመኔ ቤተሰብ ምንም ነገር ከማድረግ አይመለስም ።

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ

    • @WebNet-cu1lo
      @WebNet-cu1lo 2 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ 😊😊😊😊 በሩጫ ልቤ ወለቀ ❤❤

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @mariyamzxcv7982
      @mariyamzxcv7982 2 หลายเดือนก่อน +5

      እዲያዉ እግዚአብሄር የጃችሁን ይስጣችሁ መድሀኒያለም😢😢😢😢😢😢

    • @mariyamzxcv7982
      @mariyamzxcv7982 2 หลายเดือนก่อน +4

      ፈጣሪ ይርዳችሁ ሠዉማለት እዲህነን😢😢😢😢

  • @SaadiyyaaTaha
    @SaadiyyaaTaha 2 หลายเดือนก่อน +12

    ከአዲስ አበበ ውጭ የተበለውን ቦታ አንቴና ዘለለም ቢቻችሁን እንደት ሄዱ ሀይለኛ ጥበቃ የስፈሊገችኋል ዲረማው መጨረሻ ለይ ሰለ ደረሰ አለሀ ከነንቴ ገረ ይሁን ጀግኖቸችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስኒ ተባረኪ ጥሩ ብለሻል ለህግ ይቅረቡ እግዚአብሔር ይርዳቹ አሜን።

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 หลายเดือนก่อน +50

    በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን ሁሉ እውነት እንዲወጣ ያደረገ ቸሩ መድሀኒያለው ክብር ምስጋና ይግባው የሰወቹ ጥሩነት የዋእነታቸው ነው የረዳቸው

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 หลายเดือนก่อน +11

    የአብርሀም እህት በጣም ተበረኪ ንፁ ልብ ነው አለሽ🙏❤

  • @KidstTeshome-ds3rj
    @KidstTeshome-ds3rj 2 หลายเดือนก่อน +2

    በምን ቃል ልግለፅህ የንስር አይን ይህን ትሪክ ሰሰማ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዝያብሔር ነው የላከህ ቃላት አጣሁልህ የትግስትን ንጥል ሀደራ

  • @MahderTekalgne
    @MahderTekalgne 2 หลายเดือนก่อน +12

    ለአብርሀም እህት ለግልፀኝቶ እግዚያብሄር ይስጣት በዚህ ዘመን እውነተኛ ሰው ለእውነት የሚተባበር የለም ፤ ለነዚህ ጀግኖች "" ንስርና ዱካ ሾው""

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 หลายเดือนก่อน +151

    ለአቶ አሰፍ ይሄ ሁሉ ክህደት አይገባቸውም ነበር እውነት ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለደግ ሰው መልሱ ይሄ ነው ወይኔ የእኔ እባት 😢😢😢😢😢😢

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ነው የሚያሳዝነው ይህን ውሉ ታርክ የቀየሩ አባት መገደል ቀርቶ በክፉ አይን የሚታዩ አልነበረም ከራሳቸው አልፎ ለልጃቸው ጦስ ሆነ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ፍህት ለአቶ አሰፋና ለትግስት አሰፋ

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምየማንምደቃላባሳደጉሆ😢

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ያሳዝናል

    • @sofiadubai3330
      @sofiadubai3330 2 หลายเดือนก่อน

      Ewnat yelilochin lib yemzah derget new 😢😢😢 sewochi gin lamindnw bizu Giza bamalikam fata kefatn yememlisu😢😢😢

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጨዋ ሰው ነሸ እሪሰማ ማርያም ትከተልሽ ፍርዳቸውን ያግኝ

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 2 หลายเดือนก่อน +27

    አብርሀም እንዳይ ገድላት ፈጥነህ ድረስላት ፍጠን ጋዘጤኛው ፍጠን በናትህህህህህህህ አረ እኔ ጨነቀኝ ።

  • @AsegedechGirma
    @AsegedechGirma 2 หลายเดือนก่อน +7

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚህ አይነት ክፋት ሠውረን። የንስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ የትግስትን በህይወት መኖር ያብስረን በአይናችንም ያሳየን ጀግኖች በርቱ!!!!!!

  • @att5268
    @att5268 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ተባረኪ እውነት ነው ንብረቱ ለአቶ አሰፋ አልበጀም

  • @AlemKebede-q4w
    @AlemKebede-q4w 2 หลายเดือนก่อน +5

    እህትየው ጀግና ናት ፈርሃ እግዚአብሔር ሲኖርክ እናትክ ብትሆን አሳልፈክ ትስጣለክ እህትየው ጀግና ናት የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሰናይት በጣም ጥሩ ሰው ነሽ። እናመሰግናለን። ዳንኤል በስተመጨረሻ ጥሩ አድርገሀል ቅጣቱም ይቀልልሀል በርታ። ሁላችሁም ከዚህ አብርሃም ከሚባል ስግብግብ ሰው እራሳችሁን ጠብቁ።

    • @henokbelay9757
      @henokbelay9757 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ሰናይት አስተዋይ ነች በጣም !

  • @fgy6739
    @fgy6739 2 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ህበራካችሁ 🎉🎉እንስራል ተባርክ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሰይ ጌታሆይ❤❤❤ ትግሰትዬ እባክሸ ነይ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 หลายเดือนก่อน +48

    አቤት ፈጣር የትእግስት አሰፋ መጨረሻ ላይ ቸር ያሰማን በጣም ታሳዝናለች😢😢😢😢😢😢

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት የተባረከች እና ሀቀኛ ሰው ነች ተባረኪ ፈጣሪ ይባርክሸ

  • @yeshaayfokru4480
    @yeshaayfokru4480 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት ሺ ዓመት ኑሪልኝ እመብርሃን ትብርክሸ🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @yeshidebalke3524
    @yeshidebalke3524 2 หลายเดือนก่อน +15

    እግዛቤሔርሆ ትግስትን በህይወት አኑራት እባክ ጌታ ሆይ በህይወት አኑራት

    • @alemalem4620
      @alemalem4620 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @Ameli-x1w
    @Ameli-x1w 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህትየዎ፡በጣም፡ጡርሰዉነች፡፡ፈጣር፡ይባርክሹ፡፡

  • @danielyigzaw5925
    @danielyigzaw5925 2 หลายเดือนก่อน +20

    ተመስገን ከአሁን ቦሀላ የትግስት በጤና በሂወት መገኝት እና ብስራት መሥማት ነው የቀረው አብሣሪው ቅ/ገብርኤል የርዳዳቹ አኛንምንም ቸር ነገር ሰምተን ለሰለታችን ያብቃን አሜን

  • @hopeGod2023
    @hopeGod2023 2 หลายเดือนก่อน +12

    አምላኬ ስለትግስት አሁን በጌታ በኢየሱስ ስም እለምንሀለሁ በሰላም ተገኝታ የቤተሰባን ንብረት ትወስድ ዘንድ እለምንሀለሁ እባክህ ጌታ ሆይ😢😢

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን መልካም ዜና ያሰማን

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen!!!!!

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ጀግኖቹ መጨረሻው ሠአት ደረሣችሁ እህቲቱ ግን ተባበረቻችሁ ተባረኪ ይገርማል በርቱ አይህ ከዘላለም ጋር ሥትሠሩ አፋጠናችሁት ትግሥትን በጤናዋ እደምናያት ተስፋለይ ፈጣሪ ቸር ወሬ አሠማን❤❤❤❤አሜን

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 2 หลายเดือนก่อน +19

    አዛኝና የዋህ የሆኑ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው ጠላት ያኖራሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል ❤❤❤

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 2 หลายเดือนก่อน +22

    የንስ አይን እራስህን ጠብቅ ጊዜው መጥፍ ነው ኢትዬጵያ ትፈልግሀለች እኛም እንፈልግሀለን ብርቅየ የኢትዬጵያ ልጆች

  • @liyuworekwase8739
    @liyuworekwase8739 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you God thank you brother I love you so much

  • @ጄሪየጌታልጅነኝ
    @ጄሪየጌታልጅነኝ 2 หลายเดือนก่อน +42

    ጌታ ሆይ አደራ ትግስትን በሕይወት አኑራት 😰😰😰😰እግዚአብሔር አምላክ ከጨከኖች ይጠብቀን 🙏🙏እናንተ ደግሞ እጅግ በጣም ጀግኞች ናችሁ አምላክ የጠቢቃችሁ 💞💞💞😢😢

  • @shefarehailu
    @shefarehailu 2 หลายเดือนก่อน +15

    ትዕግስቲ ብህይወት አለች ብህይወት እንዳለች ብሳሚንት ውስጥ ሰሚቻለሁ ስል ልቤ ደስ አለኝ እንደኔ ደስ ያሎው
    lik

  • @getachewgelgelu313
    @getachewgelgelu313 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እናንተ ጀግኖች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉 thank you Lord. God bless you guys.

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 2 หลายเดือนก่อน +33

    ትዕግስት በህይወት ካለሽ እባክሽ አታሰቃይን አለሁ በይን ሲል ሰምተነዋል። ይህን ጉዳይ የምንከታተል ብዙ ሰወች ይበልጥ የትዕግስት መጨረሻ እስኪታወቅ በስቃይና በጭንቀት እንገኛለን። ትእግስትን ለማግኘት ጊዜዉ የቀረበ ይመስለኛል። እህትየው'እህትየውና ዳንኤል ከፍተኛ ምስጋና ይገባቸዋል። መጨረሻው እንደሚያምር ተስፋ አደርጋለሁ። በርቱ።

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 2 หลายเดือนก่อน +41

    እድሜ ላንተ ብዙ ወንጀለኛ ኣይተናል የነዚህ ሰወች ወንጀል ግን ይለያል በየሱስ ስም

    • @ተስፋዩቱዩብ
      @ተስፋዩቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማርያምን የነዚህ ይለያል እግዚኦ መሃረነ ጉድ ጉድ😢😢

  • @ሳይመሽይነጋል
    @ሳይመሽይነጋል 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታሆይ ትግስት አሰፋ በህወት መኖር አለባት

  • @RedetT.firisa
    @RedetT.firisa 2 หลายเดือนก่อน +11

    ይቅናህ የኔ ልጅ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እሷንም ጠብቆ ያገናኝህ ርቀትህን ጠብቀህ ቁጭ በል ከዛ በተረፈ እግዚአብሔር አብራቹ ይሆን🙏🙏

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጉበዝ እህት እግዚ ይባርክህ መልካምነት ለእራስ ነው

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ጌታ ይርደህ አቅም ጉልበት ይሁንል❤🎉🎉

  • @edentekile4048
    @edentekile4048 2 หลายเดือนก่อน +2

    Gets Eyesus redah tebarek wedme Eyesus ywedhal !! I can't wait next program

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 2 หลายเดือนก่อน +57

    አንበሳ እናተን የወለደች እናት ሽ አመት ያቆይልን ዱካ ሾው እና የነስር ዓይን ከክፉ ይጠብቃችሁ❤

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ የኔ እህት እግዚአብሔር ዕድሜ ይሰጥሸ ሀቀኛ ሰው ነሸ ተባረኪ

  • @GjggFhf-t2z
    @GjggFhf-t2z 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወላህአንተጀግናአላህይጠብቅህ

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደታችን ሙሉ ያርገው እንቅልፍ እሚያሳጣ ነው የትግስት ነገር ያንተና የዘላለም ጀግንነት ምን ይባላል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidaneFeleke
    @KidaneFeleke 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግ/ር እውነቱን ያውጠው በርቱ

  • @kalubirehanakalu5665
    @kalubirehanakalu5665 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኡህ ወንድሜ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ትገስትን በሕይወት አኑሮ ቸር ወሬ ያሰማን

  • @hayath1239
    @hayath1239 2 หลายเดือนก่อน +15

    እመብራሃን በህይወት ትኑር እናተጀግናወችም ዉነቱ ይወጣላት የደሃአምላክ በህይወት ትኑር

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይቼ ባይም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን የንስር አይን እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእዉነት እህታችን ሰናይት እድሜ ይስጥሽ በቃልሽ ፅኝ

  • @TemesgenTolesa
    @TemesgenTolesa 2 หลายเดือนก่อน +24

    አምላኬ እለምናላው ትግስት አስፍን በሕወት አንድትገኝ አስያን አምለኬ አምለኬ አምለኬ እለምናላው

  • @EmuMekuante
    @EmuMekuante 2 หลายเดือนก่อน +28

    የእውነት አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠን።

  • @salmamo685
    @salmamo685 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምቤተሠብበፈጣሪእነዜህሰውነቸው ወይስ አጋንንት በጣምየሜደንቅነው ፈጣሪይጠብቅሆየነስርአይን አበሳጀግና ድንቅናችሆ አንተናዘላለም.እውነትም ለዘላለምኑሩ.ፈጣሪእድሜይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤

  • @SinamawMensur
    @SinamawMensur 2 หลายเดือนก่อน +113

    እነሱ ምናቸውም አይታመንም እራስህን ጠብቅ ከዘላለም ጋር ተናበቡ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትነው

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 หลายเดือนก่อน

      Yes 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @freweinibrorsson285
    @freweinibrorsson285 2 หลายเดือนก่อน +13

    የንስር ዓይን እና ዘሌን አለማድነቅ ንፉግነትነው። የኣብርሃምን እናመሰግናለን በንጹ ልቧ ከትግስት ጎን በሞቆማ። ትግስት ባለሽበት አምላክ በደሙ ይከልልሽ🙏🏾😭💔

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናተ ጀግናወች ቃል የለኝም ለናተ

  • @Smrwiht111
    @Smrwiht111 2 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ከርሱ የበለጠ የለምና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትግስት በህይወት እንድትኖር የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን❤❤❤❤❤❤🙏

    • @Hiyab123
      @Hiyab123 2 หลายเดือนก่อน

      አእግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 2 หลายเดือนก่อน +11

    እህህህ ለጆሮ መስማት ይሰቀጥጣል ያርቢ😢😢😢😢😢

  • @TirhasFerede
    @TirhasFerede 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ብጣም በጣም ጅግና ነህ እዉነታው እየደረሳቹ ነው ፈጣሪ ክናተጋ ይሁን የኔ ወድሞች ተጥንቀቁ ወንድሞች

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 หลายเดือนก่อน +14

    የአላህ የትግስት አሰፋን መጨረሻ አሰማን ያረብ😭

  • @temutemu9137
    @temutemu9137 2 หลายเดือนก่อน +36

    ሲጀመር አንተ የዘመናችን ጀግናና ታማኝ ነክ ከብዙ ፈተናም ወተካልና ፈጣሪ ይርዳክ ጠበቃውንም ዘሌ አናግሮታል አቶ አሠፋንም እነሡ ናቸው የገደሉት መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳምርልህ🙏

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዛአብሄር ይርዳ ወንድማችን

  • @amenatabdu7903
    @amenatabdu7903 2 หลายเดือนก่อน +17

    ያረቢ የተግስት አሰፍን ድምጥ አሰማን የሰውልጅ አውሬ መሆኑን በነዚህ ልጆች አየሁ ጠቅሞ ላይጠቅም ሀብት መጨሻው ጀለማ ነው መልካም ብትሰሩ ምን አለ በሰው ባጨክኑ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 หลายเดือนก่อน +14

    የእናት ሆድ ዠንጉርጉር ነዉ አሉ እዉነት የአብረሃም እናትና አባት ናቸዉ ይችን ምርጥ ሴት የወለዱት ፈጣሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከዉ ጀግናችን የንስር አይን አንተም በርታልን ፍትህ ለትዕግስት አሰፋ

  • @mulubzonh4200
    @mulubzonh4200 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ዬኔጃግና እግዝሓብር ካፍትህ ይሁን

  • @MagarsaEsha
    @MagarsaEsha 2 หลายเดือนก่อน +16

    የእውነት አምላክ ፍረድ

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 2 หลายเดือนก่อน +7

    እሕትየዋ የዘመናቺን ጀግና ብየሻለሑ እዲሜና ጤና ይሥጥሺ የናት ሖዲ ዝጉርጉር አለ አብረሐም በተወለደበት አቺ አልተወለዲሺም ለሐቅ የቆምሺ ነሺ እዳቺ አይነቱ ይብዛ

  • @fikadugebreslase9229
    @fikadugebreslase9229 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው ትልቅ የምስራች ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትግስትን አማላካችን በህይወት ያቆይልን good luck

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 2 หลายเดือนก่อน +14

    ዋውው ደስ ሲል እራስ በራሳቸው እየተዎጣጡ ነው የነስር አይን እመብርሀን ትጠብክህ