ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብረዋት ስለሃቅ የቆሙ ጎረቤቶች ትክክለኛ ክርስቲያኖች በአሁኑ ሰዓት ውሸታም በበዛበት ዘመን ስለሃቅ የቆሙ ጎረቤቶች ረዥም ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ ትግስት ባሉሽ ጎረቤቶችሽ እኔም እንዲህ አይነት ጎረቤት በኖረኝ ብዬ ቀናሁ ለሁሉም ነገር ፍፃሜው በማማሩ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን።
Aameen
Ameen Ameen Ameen
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ለምስኪን ጥሎ አይጥልም ይሂ እርግጠኛ ነገር ነዉ የሆነ አጋዥነት ያስቀምጣል 👌🙏
ምን ብዬ ከማን ምስጋና እነደምጀምር ግራ ይገባኛል ዘሌ የንስርዐይን የትግስት ጎረቤት ማዘር እድሜ ,ጤና ,ፍቅር,በረከት,መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ተባረኩልኝ የስራ ዘመንናችሁ ይባረክ የኢትዮጵየ አምላክ ይጠብቃችሁ !
ዘላለም ትግስት ብትሞትም ቆፍሬ አወጣታለሁ ብለህ እንዳልከው በህይወት ስላገኘሃት በድጋሜ እንኳን ደስስስስስስ አለህ
በጣም😢😢😢😢😢
እንኩአንም ደስ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን እስኪ confidencun ከየት አመጣችሁት እስኪ ከንስር አይን ጋር interview ተደራረጉ እና አስተም ሩን ::
ለኔ ከትግስት ባሻገር የናንተ የጀግኖቹ ሥራ በህይወት ዘመኔ ሁሉ የማልረሳው ነው። እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርክ !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
TRUE
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊0@@gerielaasmerom7798
ትእግስት በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ መልካም ጎረቤቶችሽ እንዲሁም የአንበሳውን ድርሻ ይዘው ከሰው መሀል ለቀላቀሉሽ ዘላለም እና ንስርአይን እንደታላቅ ወንድምሽ ተመልከቻቸው አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በመጨረሻም ከፍቅረኛሽ ጋር ተገናኝታችሁ በእግዚአብሔር ቤት መርቀን እንድራችኋለን ብለን እናስባለን።።።።።
ማነው እንደኔ ማዘርን የወደዳችው ወላሂ ነፍስ ናችው ልክ እንደ እኔ እናት አሏህ እደሜ ከጤና ይስጣችሁ ማሻ አሏህ
ሀቀኛ ሠው መቸ ይጠላል
በሀገርቱ ላይ ትልቅ የወንጀል መከላከል ሆነዉ መስራት አለባቸዉ የምትሉ :: ሁለቱ ጀግኖች ክብር ይገባችኃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የክብር ካባ መልበስ ይገባቸዋል ❤
Ewnet new!!!
ሁሌም የማስበው ይህን ነው!!! በእውነት በአሜሪካኑ FBI ቢሮ በኩል የስልጡን ወንጀል መርማሪዎች ብያቸዋለሁ። 👍👍👍 የምርመራ አካሄዳቸው ሁሉ በCSI (Crime Scene Investigation) በአሜሪካ በወንጀል ምርመራ የተሰሩ ፊልሞች ላይ የማየው የሰለጠነ አካሄድ !!WOW!! በርቱ መንግስት ቢያያችሁ ደስ ይለኛል!!❤❤👍👍🤳🤳🤳💅💅💅❤❤🥰
እዉነት ነዉ❤
100%100፡በምገባ፡ አላህ፡ጥላ፡ከለላ፡ይሁንላቸው፡ይጠብቃቸው❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
የዘመናችን ኮከብ ተሸላሚዎች ይሑኑ።
እኔ በጣም ደስ ያለኝ ያም ሆነ ይህ በእግዚአብሔር ሐይል በሕይወት መገኘቷ ነው በጣም ነው ደሰ ያለኝ ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዚአብሔር
🤣እሱ ብቻ አምላክ 😂በ ጠላት እጅ ስር ሲአስግባቸው 😂በ ዘላለም 🤣እና በ ነስር አስግብቶ ይረዱናል ብሎ ሲኦል አሳዩአቸው 😂😂😂
ዘላለም❤🎉❤🎉እንደትነሕ❤🎉እንኳንደስ❤🎉አለሕማዘርን❤🎉አደራሰውያስፈልጋታል❤🎉
ይርድናልብለውነውእደእኔየጠቆመውንእይፍለኩነበር
Yes yes yes
የትዕግሥት ነገር ተዓምር ነው! እግዚአብሔር ተዓምሩን በትዕግሥት ላይ አሳየ! ኃያሉ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው! አሁንም ከጠላቶቿ ሁሉ ይጠብቃት።
ወይኔ ፡ የትግስ ፡ አባት ፡ በጣም ፡ መልካም ፡ ሰው ፡ ነበሩ ፡ ልጃቸውም ፡ እንደ ፡ አባቷ ፡ መልካም ፡ ነች ፡ እውነት ፡ መቼም ፡ ተደብቆ ፡ አይቀርም ፡ ይህንን ፡ ሁሉ ፡ ላደረገ ፡ ለድንግል ፡ ማርያም ፡ ሌጅ ፡ ይከበር ፡ ይመስገን ፡ 🙏🏾💚💛❤️ ፡ ሁለት ፡ ጋዜጠኞች ፡ የኢትዮጵያ ፡ ምርጥ ፡ ተሸላሚዎች ፡ ናቸው ፡ ፈጣሪ ፡ ይጠብቃችሁ ፡ ወንድሞቼ ፡ ኑርልን ፡
ከዚ በዋላ ጠንካራ ሁኚ ከነዚህ ጋዜጠኞች በተጨማሪ ብዙ ሰዎች ከጎንሽ አሉ🎉❤❤❤❤
ማነው ይህን ጀግና የሚወድ እደኔ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያረብ
ደሚሩኝ ስዎደቱሁ🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ለምን አይወደድ የምርም ከልባቸው ጀግና
ለምን አይወደድ የኔጀግና አላህ እቅፍ እቅፍ አርጉ ያጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴ ምን ጥያቄ አለው ሁላችንም❤
ትእግስት እህታችን በመገኘትሽ በጣምነውደስየለንየአባትሽ እና የእናትሽ ደግነት ከአውሬወች ስትሸሽ መላአክት የሆኑ ሰወችን እግዚአብሄር አዘጋጅቶ ሂወትሽን ለታደጉት ንፁሁ ኢትዮጵያውያን ትልቅምስጋናይድረስ ከሁሉም በፊ ትልቁን ድርሻ የምሰጠው ለአምበሳወቹ እውነትንብቻ ይዘው ሂወታቸውን አደጋላይ ጥለው ፍትህን ለሰጡሽ ለዘላለም እና ለንስርአይን ክብርና ምስጋና አቀርባለሁ በአሁኑሰአት በሀግራች ብዙ ሌባእና ካሀዲ በሞላበት ግዜ እናንተን የመሰለ ንፅህሰው በመገኘቱ እውነትም እግዚአብሄ እንደማይተወን በእናንተ አተናል አመሰግናለሁ
"ደስታን የምታገኘው ሌሎች ደስታቸውን እንዲያነኙ በመርዳት ውስጥ ነው" ዘላለም እንካን ደስ ያለህ አሁንም አላህ ይርዳህ ና የተበዳዮችን እንባ የምታብስ ያርግህ == ትእግስት አይዞች የኔ ቆንጆ ❤ ከጭንቅ በኃላ ደስታ :ሰላም አለና በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የህግ አማካሪው እና ጋዜጠኛውዘላለም / ዘሌ ዘገዬ @ የንስር አይን ወንድሞቻችን... እናንተም እኮ..መልካም ስዎች ናችሁ ::ሂወታችሁን እንደ ቁማር @ እንደ ቀብድ አሲዛችሁ.. ታይማችሁን .. ጉልበታችሁን ኢነርጃችሁን ጨርሳችሁ.. እግብ ደረሳችሁ ::ጀግኖች እሚለው ቃል አይገልፃችሁም ::ዘመናችኩ ይባረክ ::👏👏👏👏👏🙌🏻🙏🙏🙏👈❤️❤️❤️😍
ትግስት እህታችን እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ ዘሌ እና የንስር አይን የመሰሉ ጀግና ወንድሞች አግኝተሻል ከዚህ በዃላ አገት መድፍት የለም ጠንካራ ሁኝ እራስሽን ጠግኝ አሁን የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱ ወገንሽ ዘመድሽ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉
ትክክል ከወንድምም በላይ ናቸው የምር
የእግዚያቤር ድንቅ ሰራ ተአምር ነው ፈጣሪ ክብሩ ይሰፋ ምሰጋናው አይጓደል
ጀግኖች ናችሁ ምርጥ ጋዜጠኞች መርማሪ ፖሊሶች ጠበቆች እና መልካም ዜጎች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ ትህግስት እንደኔ እባከህሽ በተጨማሪ አንድ ነገር ልበል (1) ማሪያምን ዘክሪ ደግሽ በዕለተቀኗ የተገኘሽው(2)የአባትሽን እና የእናትሽ ሙት ዓመት ነፍስ ይማር ዘክረ እንደውህም የነሱ አምላክ ነው የጠበቀሽ(3)ፍቅረኛሽህን ጠይቀሽው አሳክመሽው ጌታ ፍቃዱ ከሆነ ትዳር መስርተሽ ለወዳጅም ደስ አስህብይ ለጠላቶችህሽ እርርርርርርርርር አስብይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌ ምርጥ ጋዜጠኛ & የንስርአይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሁለት ጀግኖች ማነው እንደኔ የሚወዳቹ ቅዱስ ሚካኤል ረጅም እድሜ ጤናን ይስጣቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
th-cam.com/video/hFb9zDb8DbU/w-d-xo.htmlsi=-xvzb0xJ-BoOXQFn
ትግስትዬ እግዛቤር መጨረሻሽ ያሳምረውእነዜህ አረመነወች😢😢
እኔም 😍😍😍🥰
ዘሌ ዘመንህ፣ ትዳርህ ፣ቤተሰብህ ፣ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ። እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ። እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን። የካሜራ ባለሙያውም እንዳንተው ትልቅ ክብር አለኝ ። አንተና የንስር አይን በነፍሳችሁ ተወራርዳችሁ ነው ትእግስትን ያገኛችኃት። ጓደኛዋ እና እናቷ የተለዩ እውነተኛ ወዳጅ ቤተሰብ ናቸው ። ለማንኛውም ማዘር ትላንት እንደተናገሩት በጅአዙር እንዳይጎዷቸሁ ተጠንቀቁ።በይበልጥ የአብረሀም ሚስት በህግ ቁጥጥር ስር መሆን አለባት በጉዳዩ ተጠያቂም ነች። እናንተን የኢትዮጵያ ህዝብ ይፈልጋችኃል።
አሜንንንንንን
ወንድሜ ዘላለም በመጀመሪያ የረዳህን የባረከህ በነገሮች ሁሉ የቀደመልህን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ። አሁንም ቸሩ መደረሐኒአለም አይለይህ። ማንም ጠበቃ እንኳን ቢሆን በብዙ በገንዘብ እንጂ በህይወት ዋጋ የሚያስከፍላቸውን ስራ እስከመጨረሻው አይዘልቁበትም አንተና የስርአይን ግን ህይወታችሁን ሁሉ ሰጥታችሁ የሰራችሁትን ስራ ፍፃሜው ማማሩ እጅግ ደስ ይላል። በዚህ አጋጣሚ እናንተም እእናታችንም ትግስትም ከፍተኛ ጥበቃ ያስፈልጋችሁዋል። 🙏❤️
ለህሊና መሥራት እረፍት ነው ለውም ለትግሥት በጣም የተጎዳች ሠው ነች የእውነት ሠው ናችሁ አላህ የተመኛችሁትን ይሥጣችሁ ጀግና ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይችን የመሰለች የወርቅ ፍርቃቂ እዲህ ያሰቃዮት ለበጎ ነው መፈተን ለህይወት ጥንካሬ ነው ትግስትዬ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ እነማዘርንም ጭምር ❤❤❤
የወንጀለኞች 2000000 ብር ገደል ይግባ ላወቀው ለተረዳው ሰው የሰው ፍቅር መልካም ስራ ንፁህ ህሊና ይሰጣል መልካም እንሁን
😊በቨ
ዞላላላላላላ 1000አመት ኑርርርርርርርር
ትጉ ድጋሜ ተወለድሽ
እኔ ደሞ ሽልማት መስሎኝ ይገባችኋል ማለቴ ክክክክክክክክክክክክ ለካስ ጉቦ ነው
በትክክል
ትግስት እንኳን ፈጣሪ በደሙ ሸፍኖ በሕይወት አቆየሽ ዘላለም እናንተንም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘለአለም ግን ሰው ለዘለዓለም አይኖርም እጂ ለዘላለም ኑር!!!!ከዚህ በላይ ቃላት ስለለ ነው ። ትግስም እውነተኛ የጥሩ ሰው ልጂ መሆንሽ በባህሪሽ አይተናል መልካም መሆን ለእራስ ነው ይሂው እግዚአብሔር ዘለአለምን ጣለልሽ የእናት አባትሽ ደግነት የአንችም መልካም አስተዳደግ ያሳያል እናት አባትሽንም ነብሳቸውን ይማራቸው አንችንም ቀሪውን ዘመን ከእነዚ ኮተታሞች አላቆ ሰላማዌ ህይወት ይስጥሽ እግዚአብሔር ።
አላሕ ከክፉ ነገር የጠብቀሕ ዘሌ ከነ ቤተሰቦች እማማ በጣም ነው ክብር ይገባቸዋል ልባም ሴት እናት ከልብም እናት ናቸው እዴሜያቸው ያርዝምልኝ
ትግስት ያሳለፈችው በጣም ያሳዝናል😢😢😢 ወድሞቿ እና ሁለቱ ሴቶይሁሉም የጃቸውን ማግኘት አለባቸው የምትሉ👍👍👍👍
👍👍👍👍
አጎትይዮ ሌሎችም ቀዉስጡ ያሉት በሙሉ
@@umumryembintabrudin7277 አወ ሁሉም የጃቸውንማግኘትአለባቸው👍
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን በትግስ ዙሪያ ያላችሁ በሙሉ እነዚህን ሁለት ጀግናች አመስግኑ ❤@@umumryembintabrudin7277
ዘላለም አንተ እራስህ በጣም ጥሩ ስው ነህ ስታጎርሳት እምባዬን ማቆም እልቻልኩም እግዚአብሔር እንዲህ ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ምስኪን ጠቅሞሻል የስለት ልጅ መሆንሽ መቼም ወድቆ አይወድቅም የስለት ልጅና የቤተሰቦችሽ መልካምና ደግነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በደስታ ኑሩ ከዚህ ጀምሮ
ዘሌ የንስር አይን ጀግኖች ናችሁ የእውነት ፈጣሪ ሁሌም ከፊታችሁ ይቅደም የዘመናችን ምርጥና ለሐቅ ህይወታችሁን መስዋእት አድርጋችሁ የምታገለግሉ ብርቅዬ ልጆች ናችሁ ልትሸለሙ ይገባል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
በዚህ ጉደይ እግዚአብሔርን እጅግ እጅግ አመስግናለሁ እችን ልጅ በሕይወት መያቴ በጣም ድንቅ ነዉ ለኔ!
ስለቴ ሰምሯል 🌺🌺🌺እግዚአብሔር ይመስገን ስራችሁ መሀል ሲደርስ በተለይ ደሞ ትግስት አናቅም የሚለው ክህደታቸው ሲበረታ 🥹ፈራው የሞተች መስሎኝ በኃላ ግን የሀብት ጥማት ነው ጭንቀታቸው:::መምህር ተስፋዬ አበራ ሁሌም ሲያስተምረን ደሞ የስለት ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል በጣም
ትዕግስት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስታሽ ደስታችን ነው አሁንም ጀግና ሁኝ የወላጆችሽንም ገዳይ አንችንም ሊያጠፊሽ ነበር ግን አላህ እንደሰው አይደለም እድሜ እና ጤና ለዘላለም እና ለነስር አይን ይሁን ሁለት ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
ዘሌ ምርጥ ሰዉ ስለእናንተ የቱ ተወርቶ የቱ ይቀራል ኮራንባችሁ ዘሌ ትግስት የአደራ ልጅህ ናት የኢትዮጲያ ህዝብ የሰጣችሁ አደራ የኛ ጀግና
ጀጊነ❤❤❤
ጀግኖች ነችሁ ምርጥ ገዜጠኞች መርማሪ ፖሊሶች ጠበቆች እና መልካም ዜጎች እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤🎉❤🎉
ዘሌያችን አንተና ቤተሰብህ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛ አጸልያለሁኝ መጽሐፍ ቅዱሳችን ሲናገር እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ይላል በርቱ የትግሥት ጉዳይ አሁን ብዙ ሰው ከጎኗ አለ ከምንም በላይ እግዚአብሔ ይጠብቃታል በስተ መጨረሻ ውድ ኢትዮጵያን Like እናድርግ
አንተና የንስር አይንንማ የወርቅ ካባ ነው ማልበስ በእውነት ትግስት እደለኛ ነች እናተን ወንድሞች የሰጣት እግዚአብሔር ይባረክ እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል
ከኢትዮጵያውጭ ሆነንነው: በጣም ደስ ብሎናል ትዕግስት ጠንከር በይ ዘሌ ጀግናው አይዞህ አላህ ይጠብቃቹ peace!✌️
አብራሃም የተባለ ያለ ስሙ ስም የወጣለት ሰይጣን "ከሃብቱ ምንም አታገኛትም" ስትለው አያችሁት እንዴት እንደዘለለ ይፈጥፈጥ እንጂ አያገኛትም። ማዘር እኮ መዳህኒት የሆኑ እናት ናቸው እድሜና ጤናውን ይስጣቸው።
Ere ezgiher yistow enqan algedelat hoho🙏🙏
እውነት ነው ለእንደዚህ አይነት ሰው መተው አማራጭ አይደለም ይልቁንም ከጨዋታ ውጪ ማድረግ ነው እንጂ
ትክክል ምን ያክል ይህ ውሻ የደሀ ልጅ ምግብ እንክዋን ያበሉት የትግስት አባት ነበሩ ምንም አታገኝ ስትለው እንዴት እንደዘለለ የብር ስሱ ይህ ሰይጣን ዳፒሎስ የሰው ንብረት ሊበላ
እውነት እኔ እራሱ ስሙን ያለ ስሙ ተሰጠው እያልኩ
Erazelalam ba ehetu sem bank yalawen birr asagedu ya Aberehum ehete nache eco inedatekede asebebate
ስደት ላይ ሆኜ ነው እንጀራው አስጎመጄኝ ለጤና ያርግላቹ ጠላት ምቀኛ ይያዝላቹ ዘልአለም በልጆችህ ተደሰት እስከ መጨረሻ ለትግስት የህግ ከለላ አርግላት ትንሽ ልጅ ናት ኑጹህ ናት ምንም ነገር አታቅም
እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን ክብር ለመድሐኒአለም ዘሌ ተባረክ ዘር ይውጣልህ ዘርህ ይባረክ በትእግስ ዙሪያ ያላችሁ መልካም ጎረቤቶቿና ልበ ቀናዎች ሁሉ ዘር ይውጣላችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትግስትዬ: የቅን የዋህ እና የመልካም አባቶቻችን አምላክ አንቺን እንደጎበኘሽ መላውን ኢትዮጵያን ይጎብኝልን::
Nuuf jiradha dhugaa waqaa namani akka kessan nuuf haa baayaatuu gobaziiwwan kenyaa baay'een isn jalana❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትግስትዬ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እውነት ትከሳለች ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ደስታሽ ደስታችን ነው ኑሪልን አሁንም ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርሽ🙏
አሜን በእመቤቴ ቀን አይደል መልካም ዜና የሰማነው
በእውነት ዘላለምና የንስር ጌታ ይባርካችሁ እናንተን ተጠቅሞ ይህችን ምስኪን ልጅ ነፃ ስላወጣት ይክበር ይመስገን እንዚህ ስዎች አሁንም እጃቸው እረጅም ድርቅናቸው ጣራ የነካ ውሽታቸው ክህደታቸው ከስይጣን የከፉ ክፉ የማይገልፃቸው አረመኔዎች ናቸውና ከፉተኛ ጥንቃቄ ና ጥበቃ ይደረግላት አጎትየው በቁጥጥር ስር ሆኗል ወይ የአብርሀም ሚስት ዘመዶች የሱም ስራተኛች ለወንጀሉ ተባባሪ ሊሆኑ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ምክንያቱም በቃ ልጅትዋ መጥታለች ከስራ ትባረራላችሁ ሲባሉ ሊበቀሉ ይችላሉና ተጠንቀቁ በተረፈእንኩዋን ሁላችንንም ደስ አለን ትግስት በህይወት ኖራ የአባትዋን ገዳይ ለፉርድ ቀርቦ ማየታችን ንብረትዋ ደግሞ ተመልሶ ለማየት ያብቃን
ሁለት ጀግኖች አላህ ከናተጋር ይሁን ራሳቹ ጠብቁ ከአላህጋር ተጠቀቁ👍👍👍👍
ወይኔ ትዕግስት በአካል ባገኝሽ ደስ ባለኝ እንዴት እንደተጨነኩኝ እንኳን በነብስ ኖርሽ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውሽ
በሩቅ ባልሆን ባካል ባገኘናት❤😢
የኔ ቆንጆ ትዕግስትዬ ከዚህ በሁዋላ አታልቅሺ ልቅሶሽን እግዚአብሔር አይቶአል
ትዕግሥት በሙሉ ጤንነት እንደምገኝ ዘወትር ፀሎት ነው ፀሎት ሰምቶ ዛሬ አንቺ በሙሉ አካልሸ ማግነት ልዑል እግዚአብሔር እጀግ አደረገ አመሰግናለሁ የምከተለው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው በሚሊዮን የምቆጥረው ኢትዮጵያ ህዝብ ለእውነት የቆሙ ጀግና ሁለት ጋዜጠኛዎች መገኘት ንጹሕ ያሳደጉት በሮበርት እና ጎደነሸ ማገኘትሸ በጣም እድልኛ ነሸ ጥሩ ሰራ ሰረቶ ያለፉት አባቴሸና እናትሸ ነፍሳቸው ይማር የእነሱ መልካም ሰራ ነው ለአንቺ በሄደበት መንገድ ሁሉ ምጎሰ የሆነልሸ አምላካችን አመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም የድንግል ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ከብር ምስጋና ይደራሰ
Amen🙏🏻
Elroi is Great always we can see His workGod bless Ethiopia and everybody
I said the same thing too.
@@mahderk8288
ዘሌ ትልቅ ባለውለታዋታዎነህ እግዚኣብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏 ቤትህ ያራረ የደመቀ ይሁንልህ ❤🙏🙏🙏❤ እልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስቃይሽ ያብቃ ሲል እግዚኣብሔር ፋይሏ በዘሌ እጅ ሰተት ብሎ ገባ ታምር ነው የፈጣሪ ስራ🙏😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም በዓለችን ነው የኔ ውድ አሁንም የካሳ ዘመን ይሁንልሽ።❤
🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ስትሉ፡ትግስትየ ከሰው ተቀላቀልሽ🎉❤ዘሌና የነስር አይን ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከፊታችሁ ይቅደም
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🏾💐💕👍🏾🙏🏾💐💕👍🏾🙏🏾
❤❤❤@@lensami2970
ትግዕት ለነዚያ አረመኔዎች ንብረቱን ቀቅላችሁ ብሉት ማለት የለበትም ንብረቱ የራስዋ ነው ።ሰው በላዎቹ የእጃቸው ያግኙ፣
Bertu
ፈጣሪ ይመስገን ዘሌና የንስርዓይን ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ ይህን ሁሉ ውጣ ውረድ አልፋችሁ ለዚህ መብቃታችሁ ፈጣሪ ይመስገን ስለ ትዕግስት አሰፋ ፈጣሪ ይመስገን በህይወት ኖራ ለዚህ መብቃቷ በጣም ደስ ብሎኛል
ዞላ የፍቅር ሠው የእዉነት ቃል አይገልፅህም እንዳንተ አይነቱን ንፁህ ኢትዮጲያዊ ያብዛልን ተባረክ ከፍ በልልኝ
ትግሰት እውነትም ጥሩ ልጅ ነሸ እኚህ እናት ሊንቺ ከናትም በላይ ናቸው ነፍሳቸውን አሲይዘው ነው ዛሬ ለምን አልሞትም ብለው በዚህ እድሜአቸው ከነዚህ እርኩሶች ጋር ፊት ለፊት የተጋፈጡት እናትሸ አልሞቱም የቤተሰቦችሸ ጥሩነት እናት ተክተውልሸ ነው የሞቱት በርግጠኝነት ብዙ ዘመዶችሸ ቀፍርሀትም ሆነ በገንዘብ ተታለው አጠገብሸ የቆመ የለም አሁንም የምታቀርቢውን ዘመድና ባዳ ለይ ዛሬ ምክንያት እየፈለጉ ሊቀርብሸ ይፈልጉ ይሆናል በጣም መጠንቀቅ አለብሸ፣አሁን እህትም እናትም አለሸ በተለይ ብዙ እናቶች እግዛባር ሐጨረሻውን ያሳምርልሸ፣ ምንም ነገር እነዘላለምን አማክሪ፣
ትልቁ ናጋር በሂዉት መጋኘትሸ ነዉ እግዝአብሔር የመሰገን🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
ዘላለም የኛ ጂግና የኛ ኩሩ እትዮጵያዊ እረጂም እድሜ ይስጥህ ከነ ቤተስወችህ ❤❤
ዘላለም ዘርክ ይባረክ እራሰክን ጠቡቅ ትግሰትዩ እግዚአቡሄር ሀቅን የትም አይጥላትም አይዞሸ ትግሎ ከባድ ነው
አላህ!በ/ትልቅ ነው!እንኳን ደስ አላችሁ! ትዕግስትዬ! አላህ!የተበዳዬች ልብ ያያል!!ወንድሞችህ!እናት!ወኪል!አላህ!ባላሰብሽው መንገድ ሰጠሽ!!ምስጋና ለአላህ ነው!!
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ጀግኖች ዞላ እና የንስርአይን እንዲሁም ማዘር እና መላው በዙሪያዋ የነበራችሁ ጎረቤቶች እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያመሰግናችኋል ትግስት እንኳን ደስ አለሽ እኛም ደስ ብሎናል🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እና የንስር ዓይን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል እመቤቴ ትጠብቃችሁ ምን አለበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ እንደናንተ ቢሆን መከፋፈል የለም ጦርነት አይኖርም ነበር ትዕግስት እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤❤❤❤
ሰው የዚህን ያህል ጨካኝና ከሃዲ ነው ለመግለፅ ይከብዳል ።ዘላለምና የንስር አይን በጣም ጀግኖች ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
እዉነትም ትዕግስት ተግባሯና ስሟ አንድ አይነት ፈጣሪ የወላጆችሽን ደግነት ባንቺ ከፍሏቸዋል ዛሬ ላይ ከደረሰብሽ በደል አንፃር በህይወት መኖርሽ ትልቅነዉ ጠንክሪ በርቺ ጀግና ነሽ ዘሌና የንስር አይንም የዘመናችን ምርጥ የቁርጥ ቀን የደሀ እምባ አባሽ ጋዜጠኞች ናችዉ እንመካባችዋለን!!!
እኛ ባንመርቃችሁም ስራችሁ ይመርቃችሁ ።እምለው ጠፋብኝ በእውነት ዘሌ የወለድከው ፣ የወደድከው ፣የተዋለድከው ሁሉ ይባረኩ!!!አላህ በጥበቃው ዉስጥ ያዉላችሁ ከጉዋደኛህ ጋር
Amenn 🙏🤲❤️
ዘላለም ፈጣሪ ፈጣሪ ረጅምእድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ አመኝልሀለሁ። ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ፕሮግራምህን እየተከታተልሁ ነበርሁ።እኔዚህን የሰዉ አዉሬ ነፍሰ በላዎችን ለህግ ማቅረብህ እና ትግስትን ህይወት ማዳንህ እጅግ ደስ ብሎኛል።ያንዲያቢሎስ አጎትዬ ተብዬዉን ሰይጣን ከሀዲየምድር ገሀነብን በህግ እንዲጠየቅ መደረግ አለበት።
እባካቹ ሁላችሁም ውንድሞችሽ አትበልዋት አንቺም ወንድሞቸ አትበይ ወድሞችስ አይደሉም ስስታሞች እንዳላቹት አሬሜኔዎች ናቸው ሰይጣኖች እንካን ለዚህ አብቃሽ ዬኔ ቆንጆ እነዛ ከጎንሽ ዬቆሙትን እናመስግናቸው አለን አንተም ተባረክ ያንተው ያሉትን ሁሉ ይባረኩ
ተመስኬን. አምላኬ. እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ጀግናኖቻች ክብር. ይገባቹሃል እኳን እኳን ደሳላቹ. በድጋሚ ማዘር እድሜ. ይስጦት መዳን. አለም ለእውነት ስሉ. የለፉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትግስትየ እንኳን ጠላትሸ ኣፈረ ተመስገን ኣንቺ ጠንካራ ሁነሸ የኣባትሸ እናትሸ ዘር መተካት ኣለብሽ በርቺ በሂወት መኖርሸ በጣም ነው የተደሰትኩት በንቅልፌ ሳይቀር ኣስብሸ ነበረ ኣባትሸ የዋህ ርሩ ነበሩ ግንደሞ በዚ ፊዳ ከፈሉብሽ የተረገሙ ኣባትሸ ያሳደጋቸው እባቦች የነዘላለም ንሰር ኣይን ማመስገን ኣለብሸ ከፈጣሪ በታች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁለት ጀግኖች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነመላ ቤተሰቦቻችሁ 🙏❤️ እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🙏🇪🇷
በጣም ጎበዝ ዘሌና የነስር ዐይን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ዘላለም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ትግስት እህታችን ከዚህ ቡሃላ ጠንካራ ሁኚ ከዚህ ቡሃላ ብቻሽን አይደለሽም ማዘር ረጅም እንድሜና ጤና ከነልጀዎ ተመኘሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እህቴ አይዛን አሁንም ጀግና ሁኝልን እሽ 😢 ሁልም አለፈ ተመስገን 🙏🏿😘
ለእናንተ ቃል የለኝም ዘሌ እግዚአብሔር በህይወትህ ይግባ ትዳርህን ይባርክልህ ክፉ አይንካህ የኛ እንቁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ክበርልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ❤
ዘላለም፣ አንተን፡ግን፡ ከእግዚአብሔር፡ ቀጥሎ፡ ሳለመሰግንህ፡ ባልፍ፡ንፉግነት ነው፡ዘመንህ፡ ይባረክ፡ ወንድሜአድናቂህ ነኝ
ዘልአለም እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት እናትህ ዘልአለም ያወጡልህ ስም ትክክል ነበሩ ለዘልአለም የማይረሳ ስራ ሰራህ ተባረክ
አሁንም ደግሜ ትዕግስት እንደስምሽ ነሽና የነዚህ ደግና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ጨዋ ወላጆች ያሳደጉሽ ልጅ መሆንሽ አየሁኝና አባትና እናት በአፀደ ገነት ይኑራቸው 🙏ዘሌዘጉሌ ደግሞ ፈጣሪ ሁሉም ያሰብከው ያሳካልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንደሜ
የእኛ ቆጆ በንስራት አትርሹ እሱም ምስጋና ይገባዋል እሱም በአቺ ተጨባጭ ነገር ሰርተዋል አመስግኑት ሁለት ም ጀግና ናቸው❤❤❤❤ እኔ ስወዳቸዉ👍👍👍👍👍👍
የወንጀለኞች. 2000000 ብር ገደል ይግባ ላወቀው ለተረዳው. ሰው የሰው ፍቅር መልካም ስራ ንፀህ ሀልና. ይበልጣል. መልካም. እንሁን. ሁለት ጀግኖች. ዘላለምና. አይነነስር. ❤❤❤❤
እንደ ልጆቹ ድርቅና በህይወት መኖርሽ በጣም ነው ደስ ያለን
2ጀግናወቸ ቀን በቀን እናተን በመጠበቅ አለሁ ትግሠትየ እግዚአብሔር ይመሠገን ሠለ አየሁሸ ደሠሠሠሠሠ ነዉ ያለኘ ማርያምን ከምንም በላይ እሰይ እግዚአብሔር ይመሠገን🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤
አይነስር ዘላለም በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ጋዜጠነኛ ናችሁ ያን ያህል መከራ መሳርያ ከመደቀን አልፎ ስቃይ አይታችሁ ለዚህ ብርሀን የሆነ ግዜ አበቃችኘጏት ተባርኩ እሷም እንኳን ደስ አለሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባርከ ይሁንልሽ ለነዚህ ጓበዝ ጋዜጠኛች ሽልማት ይገባቸዋል❤❤❤❤
ትግስት በመገኘትዋ በጣም ደስ ስስ ብሎኛል ❤❤ከጎኑዋ ላሉ ሁሉ በየ ደረጃቸዉ ስጦታ ትስጣቸዉ የምትሉት
ትግስት የናትና የአባትሽ መልካምነት ከአረመኔ ወድሞችሽ አትርፎ ዘላለምና የንስር አይን ላይ ጣለሽ ፈጣሪ ይመስገን😢❤ሌላ ጠበቃ ቢሆን በብር ጉዳዩን ሊተው ይችለው ነበር❤❤❤❤
በጣም ስለት ተስለው ስለሆነ የወለዷት የስለት ልጅ ስለሆነች በመከራዋ ሁሉ ጠበቃት 😢😢
⁸th-cam.com/video/hFb9zDb8DbU/w-d-xo.htmlsi=-xvzb0xJ-BoOXQFn
@@ዳግማዊትኢትዮጵያ😢በጣም እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይጠብቃትና ሺህ ትሁን❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ልፋትህ ከንቱ አልቀረም እውነተኛ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅነህ ተባረክ ትግስት አሰፋ እንኳን ደስአለሽ ጋዜጠኛው ባለውለታሽና ወንድምሽ ነው። እነዚህ ጠላቶችሽን እንዳትለቂያቸው 1ኛ/የአባትሽ ገዳዮች ናቸው 2ኛ/ የአባትሽን ንብረትና ገንዘብ አሸሽተው ፎቅ እየሠራ ነው እንዳይሸጠው አሳግጅ የማደጎ ልጅ ለመሆኑ እህቱ ሠናይት ቀርባ ሌላ እናትና አባት አላቸው። ውለታቢስ ነው የገዛ አባቷ ከድህነት አምጥተው አብልተው አሳድገው የገዛ ቤተሰቦቿን ገለው እንዳትለቂያቸው አደራ አምስት ሣንቲም እንዳያገኙ አደራ።
ተባረኩ፡ እውነት እንደባዲራ የሰቀላችሁ፡ ጀግኖች፡፡ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው፡፡ በርቱ፡፡ የኔ ውብ፡ አይዞሽ ፡እግዚአብሔር ፡መልካም ወንድሞች ሰጥቶሻል፡፡
ለጎረበቶች ለእዉነት ስልቆሙ ፈጣሪ ጠናቸዉን ይጠብቅ......... ዜለ አሁንም ቢሆን... መጠንቀቅ አለባት ትዕግስት ሰዎቹ በብራቸው ብዙ ሰዎቺን ስለገዙ.... የሱ ደጋፊዎች አሉና ትዕግስት ላይ ጉዳት እንዳያ ደርሱ..... እናቴም ራሳችሁን ጠብቁ ዘልዬ ❤️❤️❤️❤️
አረ ባገሬ በወሎ ልመርቃችሁ አቦ በረካሁኑ ዘራችሁ ይባረክ
አሜን😂❤ወሎ መጀን😂❤ነው ሚባለው?🙌🌹🌸🌷🌺
ቲጂዬ የኔ እህት በዕድሜ ዘመንሽ ሁሉ ፈጣሪሽን ዝቅ ብለሽ አገልግይ ከአንበሳ መንጋጋ ነው መንጭቆ ያወጣሽ ከዚህ በኋላ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሆናል አይዞሽ ።
ጨምሮጨምሮ ደስይበላችሑ ማንኘወም ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ የትግስት አሰፋ ደስታ ለሁሉም ሰውችለሆ ሁሉ ደሰሊለን ይገባናልይህበዚህ እንዳለ ትግስት ስትገኝ አጎቶ ምን አለ ለኢንተርቢ ቢቀርብ እና ምንእደሚል ብሰማው ደሰይለኝ ነበር በተረፈ ፈጣሪ አምላክ ከአንተጋር የሁን
ትግስትዬ እንኳን ለዚህ እበቃሽ በህይወት መኖርሽን ስሰማ በጣም ነዉ የተደሰትኩት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን መበርታት ራስሽን መጠበቅ ነዉ ለዚህ በጎ ተግባር የተባበራችሁ ሁሉ ዘላለም የንስር አይን እናታችን ጎረቤት የነበሩት የቤተሰብ ጠበቃ የነበረዉ ክፍለሃገር ያሉት ትእናት ባለ ሱቁ መጀመሪያ ክፍልሃገር ያገኛት ሁላችሁም በጣም ልዬ ናችሁ ገንዘብ ሳያታልላችሁ ይህ ጉዳይ ከዚህ በማድረሳችሁ ትልቅ ክብር ይገባችሃል
ወንድሜ ዘላለም ከነቤተሰብህ ብሩክ ሁኑ። ትዕግሥት፣ እግዚአብሔር ያለምክንያት በሕይወት አላቆየሽም። ትልቅና ቅዱስ ዓላማ እንዳለው አምናለሁ። አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ጅማሬ ይሁንልሽ። በርቺ፣ ተባረኪ።
❤❤❤❤ዘላለም ኡፉፉፉፉ እዴት ደስ እደምትሉ ይህ በዓላችን አቢት ሲያምረ እጀራ ደሞ ናፍቆኝ ነበረ እናተ ስትጎራረሱ እኔም በማየት ጠገብሁ ❤❤❤❤ ሀገሬ ኢቶ በሠላም ለደጀሽ ያብቃኝ እጀራሽ ናፍቆኛል ሰላምሽን የምጣልን ለሀገራችን ኡፉፉፉ
እግዚአብሔር ይመስገን ነገሩ ሁሉ ለበጎነው እንኳንመጀመሪያ ጠሩክ ይሄ ሁሉጉድ ይውጣብሎት ነው እግዚአብሔር በአደራ የሰጠህ እህትህ ናት ከዚ በዋላ ያንተ ሀላፊናት መንገድም ምታሳያት አንተነኸ የኔ ቅዱስሚካኤል በሄድክበት ይርዳኸ
የቀረሽ ዘመንሽ ጌታ የሱስ ክርስቶሰ ጣልቃይገባ ጌታ ይጠብቅሽ
Zale mirt Wendmachen tebarek❤❤💪💪🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስለእውነት የቆማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትግስት እንኳን ደና መጣሽልን እህታችን ዘላለም ተባረክ ስለዚህ ሚዲያ ማመስገን ቃላት ያጥናል ተባረኩ ❤️❤️❤️🙏
ዘልየ በውነት ሰላተ ቃላት የለኘም አላህ ምንግዜም ካተጋር ይሁን አሚን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አብረዋት ስለሃቅ የቆሙ ጎረቤቶች ትክክለኛ ክርስቲያኖች በአሁኑ ሰዓት ውሸታም በበዛበት ዘመን ስለሃቅ የቆሙ ጎረቤቶች ረዥም ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ ትግስት ባሉሽ ጎረቤቶችሽ እኔም እንዲህ አይነት ጎረቤት በኖረኝ ብዬ ቀናሁ ለሁሉም ነገር ፍፃሜው በማማሩ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን።
Aameen
Ameen Ameen Ameen
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ለምስኪን ጥሎ አይጥልም ይሂ እርግጠኛ ነገር ነዉ የሆነ አጋዥነት ያስቀምጣል 👌🙏
ምን ብዬ ከማን ምስጋና እነደምጀምር ግራ ይገባኛል ዘሌ የንስርዐይን የትግስት ጎረቤት ማዘር እድሜ ,ጤና ,ፍቅር,በረከት,መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ተባረኩልኝ የስራ ዘመንናችሁ ይባረክ የኢትዮጵየ አምላክ ይጠብቃችሁ !
ዘላለም ትግስት ብትሞትም ቆፍሬ አወጣታለሁ ብለህ እንዳልከው በህይወት ስላገኘሃት በድጋሜ እንኳን ደስስስስስስ አለህ
Ameen Ameen Ameen
በጣም😢😢😢😢😢
እንኩአንም ደስ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን እስኪ confidencun ከየት አመጣችሁት እስኪ ከንስር አይን ጋር interview ተደራረጉ እና አስተም ሩን ::
ለኔ ከትግስት ባሻገር የናንተ የጀግኖቹ ሥራ በህይወት ዘመኔ ሁሉ የማልረሳው ነው። እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርክ !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
TRUE
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊0@@gerielaasmerom7798
ትእግስት በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ መልካም ጎረቤቶችሽ እንዲሁም የአንበሳውን ድርሻ ይዘው ከሰው መሀል ለቀላቀሉሽ ዘላለም እና ንስርአይን እንደታላቅ ወንድምሽ ተመልከቻቸው አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በመጨረሻም ከፍቅረኛሽ ጋር ተገናኝታችሁ በእግዚአብሔር ቤት መርቀን እንድራችኋለን ብለን እናስባለን።።።።።
ማነው እንደኔ ማዘርን የወደዳችው ወላሂ ነፍስ ናችው ልክ እንደ እኔ እናት አሏህ እደሜ ከጤና ይስጣችሁ ማሻ አሏህ
Ameen Ameen Ameen
ሀቀኛ ሠው መቸ ይጠላል
በሀገርቱ ላይ ትልቅ የወንጀል መከላከል ሆነዉ መስራት አለባቸዉ የምትሉ :: ሁለቱ ጀግኖች ክብር ይገባችኃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የክብር ካባ መልበስ ይገባቸዋል ❤
Ewnet new!!!
ሁሌም የማስበው ይህን ነው!!! በእውነት በአሜሪካኑ FBI ቢሮ በኩል የስልጡን ወንጀል መርማሪዎች ብያቸዋለሁ። 👍👍👍 የምርመራ አካሄዳቸው ሁሉ በCSI (Crime Scene Investigation) በአሜሪካ በወንጀል ምርመራ የተሰሩ ፊልሞች ላይ የማየው የሰለጠነ አካሄድ !!WOW!! በርቱ መንግስት ቢያያችሁ ደስ ይለኛል!!❤❤👍👍🤳🤳🤳💅💅💅❤❤🥰
እዉነት ነዉ❤
100%100፡በምገባ፡ አላህ፡ጥላ፡ከለላ፡ይሁንላቸው፡ይጠብቃቸው❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
የዘመናችን ኮከብ ተሸላሚዎች ይሑኑ።
እኔ በጣም ደስ ያለኝ ያም ሆነ ይህ በእግዚአብሔር ሐይል በሕይወት መገኘቷ ነው በጣም ነው ደሰ ያለኝ ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዚአብሔር
🤣እሱ ብቻ አምላክ 😂በ ጠላት እጅ ስር ሲአስግባቸው 😂በ ዘላለም 🤣እና በ ነስር አስግብቶ ይረዱናል ብሎ ሲኦል አሳዩአቸው 😂😂😂
ዘላለም❤🎉❤🎉እንደትነሕ❤🎉እንኳንደስ❤🎉አለሕማዘርን❤🎉አደራሰውያስፈልጋታል❤🎉
ዘላለም❤🎉❤🎉እንደትነሕ❤🎉እንኳንደስ❤🎉አለሕማዘርን❤🎉አደራሰውያስፈልጋታል❤🎉
ይርድናልብለውነውእደእኔየጠቆመውንእይፍለኩነበር
Yes yes yes
የትዕግሥት ነገር ተዓምር ነው! እግዚአብሔር ተዓምሩን በትዕግሥት ላይ አሳየ! ኃያሉ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው! አሁንም ከጠላቶቿ ሁሉ ይጠብቃት።
ወይኔ ፡ የትግስ ፡ አባት ፡ በጣም ፡ መልካም ፡ ሰው ፡ ነበሩ ፡ ልጃቸውም ፡ እንደ ፡ አባቷ ፡ መልካም ፡ ነች ፡ እውነት ፡ መቼም ፡ ተደብቆ ፡ አይቀርም ፡ ይህንን ፡ ሁሉ ፡ ላደረገ ፡ ለድንግል ፡ ማርያም ፡ ሌጅ ፡ ይከበር ፡ ይመስገን ፡ 🙏🏾💚💛❤️ ፡ ሁለት ፡ ጋዜጠኞች ፡ የኢትዮጵያ ፡ ምርጥ ፡ ተሸላሚዎች ፡ ናቸው ፡ ፈጣሪ ፡ ይጠብቃችሁ ፡ ወንድሞቼ ፡ ኑርልን ፡
ከዚ በዋላ ጠንካራ ሁኚ ከነዚህ ጋዜጠኞች በተጨማሪ ብዙ ሰዎች ከጎንሽ አሉ🎉❤❤❤❤
ማነው ይህን ጀግና የሚወድ እደኔ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያረብ
ደሚሩኝ ስዎደቱሁ🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ለምን አይወደድ የምርም ከልባቸው ጀግና
ለምን አይወደድ የኔጀግና አላህ እቅፍ እቅፍ አርጉ ያጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴ ምን ጥያቄ አለው ሁላችንም❤
ትእግስት እህታችን በመገኘትሽ በጣምነውደስየለንየአባትሽ እና የእናትሽ ደግነት ከአውሬወች ስትሸሽ መላአክት የሆኑ ሰወችን እግዚአብሄር አዘጋጅቶ ሂወትሽን ለታደጉት ንፁሁ ኢትዮጵያውያን ትልቅምስጋናይድረስ ከሁሉም በፊ ትልቁን ድርሻ የምሰጠው ለአምበሳወቹ እውነትንብቻ ይዘው ሂወታቸውን አደጋላይ ጥለው ፍትህን ለሰጡሽ ለዘላለም እና ለንስርአይን ክብርና ምስጋና አቀርባለሁ በአሁኑሰአት በሀግራች ብዙ ሌባእና ካሀዲ በሞላበት ግዜ እናንተን የመሰለ ንፅህሰው በመገኘቱ እውነትም እግዚአብሄ እንደማይተወን በእናንተ አተናል አመሰግናለሁ
"ደስታን የምታገኘው ሌሎች ደስታቸውን እንዲያነኙ በመርዳት ውስጥ ነው" ዘላለም እንካን ደስ ያለህ አሁንም አላህ ይርዳህ ና የተበዳዮችን እንባ የምታብስ ያርግህ == ትእግስት አይዞች የኔ ቆንጆ ❤ ከጭንቅ በኃላ ደስታ :ሰላም አለና በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የህግ አማካሪው እና ጋዜጠኛው
ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ @ የንስር አይን ወንድሞቻችን... እናንተም እኮ..
መልካም ስዎች ናችሁ ::
ሂወታችሁን እንደ ቁማር @ እንደ ቀብድ አሲዛችሁ.. ታይማችሁን .. ጉልበታችሁን
ኢነርጃችሁን ጨርሳችሁ.. እግብ ደረሳችሁ ::
ጀግኖች እሚለው ቃል አይገልፃችሁም ::
ዘመናችኩ ይባረክ ::
👏👏👏👏👏🙌🏻🙏🙏🙏👈❤️❤️❤️😍
ትግስት እህታችን እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ ዘሌ እና የንስር አይን የመሰሉ ጀግና ወንድሞች አግኝተሻል ከዚህ በዃላ አገት መድፍት የለም ጠንካራ ሁኝ እራስሽን ጠግኝ አሁን የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱ ወገንሽ ዘመድሽ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉
ትክክል ከወንድምም በላይ ናቸው የምር
የእግዚያቤር ድንቅ ሰራ ተአምር ነው ፈጣሪ ክብሩ ይሰፋ ምሰጋናው አይጓደል
ጀግኖች ናችሁ ምርጥ ጋዜጠኞች መርማሪ ፖሊሶች ጠበቆች እና መልካም ዜጎች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ ትህግስት እንደኔ እባከህሽ በተጨማሪ አንድ ነገር ልበል (1) ማሪያምን ዘክሪ ደግሽ በዕለተ
ቀኗ የተገኘሽው
(2)የአባትሽን እና የእናትሽ ሙት ዓመት ነፍስ ይማር ዘክረ እንደውህም የነሱ አምላክ ነው የጠበቀሽ
(3)ፍቅረኛሽህን ጠይቀሽው አሳክመሽው ጌታ ፍቃዱ ከሆነ ትዳር መስርተሽ ለወዳጅም ደስ አስህብይ ለጠላቶችህሽ እርርርርርርርርር አስብይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌ ምርጥ ጋዜጠኛ & የንስርአይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሁለት ጀግኖች ማነው እንደኔ የሚወዳቹ ቅዱስ ሚካኤል ረጅም እድሜ ጤናን ይስጣቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
th-cam.com/video/hFb9zDb8DbU/w-d-xo.htmlsi=-xvzb0xJ-BoOXQFn
ትግስትዬ እግዛቤር መጨረሻሽ ያሳምረው
እነዜህ አረመነወች😢😢
እኔም 😍😍😍🥰
Ameen Ameen Ameen
ዘሌ ዘመንህ፣ ትዳርህ ፣ቤተሰብህ ፣ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ። እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ። እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን። የካሜራ ባለሙያውም እንዳንተው ትልቅ ክብር አለኝ ። አንተና የንስር አይን በነፍሳችሁ ተወራርዳችሁ ነው ትእግስትን ያገኛችኃት። ጓደኛዋ እና እናቷ የተለዩ እውነተኛ ወዳጅ ቤተሰብ ናቸው ። ለማንኛውም ማዘር ትላንት እንደተናገሩት በጅአዙር እንዳይጎዷቸሁ ተጠንቀቁ።በይበልጥ የአብረሀም ሚስት በህግ ቁጥጥር ስር መሆን አለባት በጉዳዩ ተጠያቂም ነች። እናንተን የኢትዮጵያ ህዝብ ይፈልጋችኃል።
አሜንንንንንን
ወንድሜ ዘላለም በመጀመሪያ የረዳህን የባረከህ በነገሮች ሁሉ የቀደመልህን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ። አሁንም ቸሩ መደረሐኒአለም አይለይህ። ማንም ጠበቃ እንኳን ቢሆን
በብዙ በገንዘብ እንጂ በህይወት ዋጋ የሚያስከፍላቸውን ስራ እስከመጨረሻው አይዘልቁበትም አንተና የስርአይን ግን ህይወታችሁን ሁሉ ሰጥታችሁ የሰራችሁትን ስራ ፍፃሜው ማማሩ እጅግ ደስ ይላል።
በዚህ አጋጣሚ እናንተም እእናታችንም ትግስትም ከፍተኛ ጥበቃ ያስፈልጋችሁዋል። 🙏❤️
ለህሊና መሥራት እረፍት ነው ለውም ለትግሥት በጣም የተጎዳች ሠው ነች የእውነት ሠው ናችሁ አላህ የተመኛችሁትን ይሥጣችሁ ጀግና ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይችን የመሰለች የወርቅ ፍርቃቂ እዲህ ያሰቃዮት ለበጎ ነው መፈተን ለህይወት ጥንካሬ ነው ትግስትዬ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ እነማዘርንም ጭምር ❤❤❤
የወንጀለኞች 2000000 ብር ገደል ይግባ ላወቀው ለተረዳው ሰው የሰው ፍቅር መልካም ስራ ንፁህ ህሊና ይሰጣል መልካም እንሁን
😊በቨ
ዞላላላላላላ 1000አመት ኑርርርርርርርር
ትጉ ድጋሜ ተወለድሽ
እኔ ደሞ ሽልማት መስሎኝ ይገባችኋል ማለቴ ክክክክክክክክክክክክ ለካስ ጉቦ ነው
በትክክል
ትግስት እንኳን ፈጣሪ በደሙ ሸፍኖ በሕይወት አቆየሽ ዘላለም እናንተንም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘለአለም ግን ሰው ለዘለዓለም አይኖርም እጂ ለዘላለም ኑር!!!!ከዚህ በላይ ቃላት ስለለ ነው ። ትግስም እውነተኛ የጥሩ ሰው ልጂ መሆንሽ በባህሪሽ አይተናል መልካም መሆን ለእራስ ነው ይሂው እግዚአብሔር ዘለአለምን ጣለልሽ የእናት አባትሽ ደግነት የአንችም መልካም አስተዳደግ ያሳያል እናት አባትሽንም ነብሳቸውን ይማራቸው አንችንም ቀሪውን ዘመን ከእነዚ ኮተታሞች አላቆ ሰላማዌ ህይወት ይስጥሽ እግዚአብሔር ።
አላሕ ከክፉ ነገር የጠብቀሕ ዘሌ ከነ ቤተሰቦች እማማ በጣም ነው ክብር ይገባቸዋል ልባም ሴት እናት ከልብም እናት ናቸው እዴሜያቸው ያርዝምልኝ
ትግስት ያሳለፈችው በጣም ያሳዝናል😢😢😢 ወድሞቿ እና ሁለቱ ሴቶይሁሉም የጃቸውን ማግኘት አለባቸው የምትሉ👍👍👍👍
👍👍👍👍
አጎትይዮ ሌሎችም ቀዉስጡ ያሉት በሙሉ
@@umumryembintabrudin7277 አወ ሁሉም የጃቸውንማግኘትአለባቸው👍
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን በትግስ ዙሪያ ያላችሁ በሙሉ እነዚህን ሁለት ጀግናች አመስግኑ ❤@@umumryembintabrudin7277
ዘላለም አንተ እራስህ በጣም ጥሩ ስው ነህ
ስታጎርሳት እምባዬን ማቆም እልቻልኩም
እግዚአብሔር እንዲህ ታሪክ ይቀይራል
እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ምስኪን ጠቅሞሻል የስለት ልጅ መሆንሽ መቼም ወድቆ አይወድቅም የስለት ልጅና የቤተሰቦችሽ መልካምና ደግነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በደስታ ኑሩ ከዚህ ጀምሮ
Ameen Ameen Ameen
ዘሌ የንስር አይን ጀግኖች ናችሁ የእውነት ፈጣሪ ሁሌም ከፊታችሁ ይቅደም የዘመናችን ምርጥና ለሐቅ ህይወታችሁን መስዋእት አድርጋችሁ የምታገለግሉ ብርቅዬ ልጆች ናችሁ ልትሸለሙ ይገባል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
በዚህ ጉደይ እግዚአብሔርን እጅግ እጅግ አመስግናለሁ እችን ልጅ በሕይወት መያቴ በጣም ድንቅ ነዉ ለኔ!
ስለቴ ሰምሯል 🌺🌺🌺እግዚአብሔር ይመስገን ስራችሁ መሀል ሲደርስ በተለይ ደሞ ትግስት አናቅም የሚለው ክህደታቸው ሲበረታ 🥹ፈራው የሞተች መስሎኝ በኃላ ግን የሀብት ጥማት ነው ጭንቀታቸው:::መምህር ተስፋዬ አበራ ሁሌም ሲያስተምረን ደሞ የስለት ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል በጣም
ትዕግስት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስታሽ ደስታችን ነው አሁንም ጀግና ሁኝ የወላጆችሽንም ገዳይ አንችንም ሊያጠፊሽ ነበር ግን አላህ እንደሰው አይደለም እድሜ እና ጤና ለዘላለም እና ለነስር አይን ይሁን ሁለት ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
ዘሌ ምርጥ ሰዉ ስለእናንተ የቱ ተወርቶ የቱ ይቀራል ኮራንባችሁ ዘሌ ትግስት የአደራ ልጅህ ናት የኢትዮጲያ ህዝብ የሰጣችሁ አደራ የኛ ጀግና
ጀጊነ❤❤❤
ጀግኖች ነችሁ ምርጥ ገዜጠኞች መርማሪ ፖሊሶች ጠበቆች እና መልካም ዜጎች እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤🎉❤🎉
ዘሌያችን አንተና ቤተሰብህ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛ አጸልያለሁኝ መጽሐፍ ቅዱሳችን ሲናገር እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ይላል በርቱ የትግሥት ጉዳይ አሁን ብዙ ሰው ከጎኗ አለ ከምንም በላይ እግዚአብሔ ይጠብቃታል በስተ መጨረሻ ውድ ኢትዮጵያን Like እናድርግ
አንተና የንስር አይንንማ የወርቅ ካባ ነው ማልበስ በእውነት ትግስት እደለኛ ነች እናተን ወንድሞች የሰጣት እግዚአብሔር ይባረክ እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል
ከኢትዮጵያውጭ ሆነንነው: በጣም ደስ ብሎናል ትዕግስት ጠንከር በይ ዘሌ ጀግናው አይዞህ አላህ ይጠብቃቹ peace!✌️
አብራሃም የተባለ ያለ ስሙ ስም የወጣለት ሰይጣን "ከሃብቱ ምንም አታገኛትም" ስትለው አያችሁት እንዴት እንደዘለለ ይፈጥፈጥ እንጂ አያገኛትም። ማዘር እኮ መዳህኒት የሆኑ እናት ናቸው እድሜና ጤናውን ይስጣቸው።
Ere ezgiher yistow enqan algedelat hoho🙏🙏
እውነት ነው ለእንደዚህ አይነት ሰው መተው አማራጭ አይደለም ይልቁንም ከጨዋታ ውጪ ማድረግ ነው እንጂ
ትክክል ምን ያክል ይህ ውሻ የደሀ ልጅ ምግብ እንክዋን ያበሉት የትግስት አባት ነበሩ ምንም አታገኝ ስትለው እንዴት እንደዘለለ የብር ስሱ ይህ ሰይጣን ዳፒሎስ የሰው ንብረት ሊበላ
እውነት እኔ እራሱ ስሙን ያለ ስሙ ተሰጠው እያልኩ
Erazelalam ba ehetu sem bank yalawen birr asagedu ya Aberehum ehete nache eco inedatekede asebebate
ስደት ላይ ሆኜ ነው እንጀራው አስጎመጄኝ ለጤና ያርግላቹ ጠላት ምቀኛ ይያዝላቹ ዘልአለም በልጆችህ ተደሰት እስከ መጨረሻ ለትግስት የህግ ከለላ አርግላት ትንሽ ልጅ ናት ኑጹህ ናት ምንም ነገር አታቅም
እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን ክብር ለመድሐኒአለም ዘሌ ተባረክ ዘር ይውጣልህ ዘርህ ይባረክ በትእግስ ዙሪያ ያላችሁ መልካም ጎረቤቶቿና ልበ ቀናዎች ሁሉ ዘር ይውጣላችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትግስትዬ: የቅን የዋህ እና የመልካም አባቶቻችን አምላክ አንቺን እንደጎበኘሽ
መላውን ኢትዮጵያን ይጎብኝልን::
Nuuf jiradha dhugaa waqaa namani akka kessan nuuf haa baayaatuu gobaziiwwan kenyaa baay'een isn jalana❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትግስትዬ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እውነት ትከሳለች ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ደስታሽ ደስታችን ነው ኑሪልን አሁንም ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርሽ🙏
አሜን በእመቤቴ ቀን አይደል መልካም ዜና የሰማነው
በእውነት ዘላለምና የንስር ጌታ ይባርካችሁ እናንተን ተጠቅሞ ይህችን ምስኪን ልጅ ነፃ ስላወጣት ይክበር ይመስገን እንዚህ ስዎች አሁንም እጃቸው እረጅም ድርቅናቸው ጣራ የነካ ውሽታቸው ክህደታቸው ከስይጣን የከፉ ክፉ የማይገልፃቸው አረመኔዎች ናቸውና ከፉተኛ ጥንቃቄ ና ጥበቃ ይደረግላት አጎትየው በቁጥጥር ስር ሆኗል ወይ የአብርሀም ሚስት ዘመዶች የሱም ስራተኛች ለወንጀሉ ተባባሪ ሊሆኑ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ምክንያቱም በቃ ልጅትዋ መጥታለች ከስራ ትባረራላችሁ ሲባሉ ሊበቀሉ ይችላሉና ተጠንቀቁ በተረፈእንኩዋን ሁላችንንም ደስ አለን ትግስት በህይወት ኖራ የአባትዋን ገዳይ ለፉርድ ቀርቦ ማየታችን ንብረትዋ ደግሞ ተመልሶ ለማየት ያብቃን
ሁለት ጀግኖች አላህ ከናተጋር ይሁን ራሳቹ ጠብቁ ከአላህጋር ተጠቀቁ👍👍👍👍
ወይኔ ትዕግስት በአካል ባገኝሽ ደስ ባለኝ እንዴት እንደተጨነኩኝ እንኳን በነብስ ኖርሽ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውሽ
በሩቅ ባልሆን ባካል ባገኘናት❤😢
የኔ ቆንጆ ትዕግስትዬ ከዚህ በሁዋላ አታልቅሺ ልቅሶሽን እግዚአብሔር አይቶአል
ትዕግሥት በሙሉ ጤንነት እንደምገኝ ዘወትር ፀሎት ነው ፀሎት ሰምቶ ዛሬ አንቺ በሙሉ አካልሸ ማግነት ልዑል እግዚአብሔር እጀግ አደረገ አመሰግናለሁ የምከተለው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው በሚሊዮን የምቆጥረው ኢትዮጵያ ህዝብ ለእውነት የቆሙ ጀግና ሁለት ጋዜጠኛዎች መገኘት ንጹሕ ያሳደጉት በሮበርት እና ጎደነሸ ማገኘትሸ በጣም እድልኛ ነሸ ጥሩ ሰራ ሰረቶ ያለፉት አባቴሸና እናትሸ ነፍሳቸው ይማር የእነሱ መልካም ሰራ ነው ለአንቺ በሄደበት መንገድ ሁሉ ምጎሰ የሆነልሸ አምላካችን አመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም የድንግል ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ከብር ምስጋና ይደራሰ
Amen🙏🏻
Amen Amen Amen
Elroi is Great always we can see His work
God bless Ethiopia and everybody
I said the same thing too.
@@mahderk8288
ዘሌ ትልቅ ባለውለታዋታዎነህ እግዚኣብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏 ቤትህ ያራረ የደመቀ ይሁንልህ ❤🙏🙏🙏❤ እልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስቃይሽ ያብቃ ሲል እግዚኣብሔር ፋይሏ በዘሌ እጅ ሰተት ብሎ ገባ ታምር ነው የፈጣሪ ስራ🙏😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም በዓለችን ነው የኔ ውድ አሁንም የካሳ ዘመን ይሁንልሽ።❤
🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ስትሉ፡ትግስትየ ከሰው ተቀላቀልሽ🎉❤ዘሌና የነስር አይን ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከፊታችሁ ይቅደም
Ameen Ameen Ameen
አሜን አሜን አሜን አሜን
🙏🏾💐💕👍🏾🙏🏾💐💕👍🏾🙏🏾
❤❤❤@@lensami2970
ትግዕት ለነዚያ አረመኔዎች ንብረቱን ቀቅላችሁ ብሉት ማለት የለበትም ንብረቱ የራስዋ ነው ።ሰው በላዎቹ የእጃቸው ያግኙ፣
Bertu
ፈጣሪ ይመስገን ዘሌና የንስርዓይን ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ ይህን ሁሉ ውጣ ውረድ አልፋችሁ ለዚህ መብቃታችሁ ፈጣሪ ይመስገን ስለ ትዕግስት አሰፋ ፈጣሪ ይመስገን በህይወት ኖራ ለዚህ መብቃቷ በጣም ደስ ብሎኛል
ዞላ የፍቅር ሠው የእዉነት ቃል አይገልፅህም እንዳንተ አይነቱን ንፁህ ኢትዮጲያዊ ያብዛልን ተባረክ ከፍ በልልኝ
ትግሰት እውነትም ጥሩ ልጅ ነሸ እኚህ እናት ሊንቺ ከናትም በላይ ናቸው ነፍሳቸውን አሲይዘው ነው ዛሬ ለምን አልሞትም ብለው በዚህ እድሜአቸው ከነዚህ እርኩሶች ጋር ፊት ለፊት የተጋፈጡት እናትሸ አልሞቱም የቤተሰቦችሸ ጥሩነት እናት ተክተውልሸ ነው የሞቱት በርግጠኝነት ብዙ ዘመዶችሸ ቀፍርሀትም ሆነ በገንዘብ ተታለው አጠገብሸ የቆመ የለም አሁንም የምታቀርቢውን ዘመድና ባዳ ለይ ዛሬ ምክንያት እየፈለጉ ሊቀርብሸ ይፈልጉ ይሆናል በጣም መጠንቀቅ አለብሸ፣አሁን እህትም እናትም አለሸ በተለይ ብዙ እናቶች እግዛባር ሐጨረሻውን ያሳምርልሸ፣ ምንም ነገር እነዘላለምን አማክሪ፣
ትልቁ ናጋር በሂዉት መጋኘትሸ ነዉ እግዝአብሔር የመሰገን🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
ዘላለም የኛ ጂግና የኛ ኩሩ እትዮጵያዊ እረጂም እድሜ ይስጥህ ከነ ቤተስወችህ ❤❤
ዘላለም ዘርክ ይባረክ እራሰክን ጠቡቅ ትግሰትዩ እግዚአቡሄር ሀቅን የትም አይጥላትም አይዞሸ ትግሎ ከባድ ነው
አላህ!በ/ትልቅ ነው!እንኳን ደስ አላችሁ! ትዕግስትዬ! አላህ!የተበዳዬች ልብ ያያል!!ወንድሞችህ!እናት!ወኪል!አላህ!ባላሰብሽው መንገድ ሰጠሽ!!ምስጋና ለአላህ ነው!!
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ጀግኖች ዞላ እና የንስርአይን እንዲሁም ማዘር እና መላው በዙሪያዋ የነበራችሁ ጎረቤቶች እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያመሰግናችኋል ትግስት እንኳን ደስ አለሽ እኛም ደስ ብሎናል🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እና የንስር ዓይን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል እመቤቴ ትጠብቃችሁ ምን አለበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ እንደናንተ ቢሆን መከፋፈል የለም ጦርነት አይኖርም ነበር ትዕግስት እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤❤❤❤
ሰው የዚህን ያህል ጨካኝና ከሃዲ ነው ለመግለፅ ይከብዳል ።
ዘላለምና የንስር አይን በጣም ጀግኖች ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
እዉነትም ትዕግስት ተግባሯና ስሟ አንድ አይነት ፈጣሪ የወላጆችሽን ደግነት ባንቺ ከፍሏቸዋል ዛሬ ላይ ከደረሰብሽ በደል አንፃር በህይወት መኖርሽ ትልቅነዉ ጠንክሪ በርቺ ጀግና ነሽ ዘሌና የንስር አይንም የዘመናችን ምርጥ የቁርጥ ቀን የደሀ እምባ አባሽ ጋዜጠኞች ናችዉ እንመካባችዋለን!!!
እኛ ባንመርቃችሁም ስራችሁ ይመርቃችሁ ።እምለው ጠፋብኝ በእውነት ዘሌ የወለድከው ፣ የወደድከው ፣የተዋለድከው ሁሉ ይባረኩ!!!
አላህ በጥበቃው ዉስጥ ያዉላችሁ ከጉዋደኛህ ጋር
Amenn 🙏🤲❤️
ዘላለም ፈጣሪ ፈጣሪ ረጅምእድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ አመኝልሀለሁ። ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ፕሮግራምህን እየተከታተልሁ ነበርሁ።
እኔዚህን የሰዉ አዉሬ ነፍሰ በላዎችን ለህግ ማቅረብህ እና ትግስትን ህይወት ማዳንህ እጅግ ደስ ብሎኛል።ያንዲያቢሎስ አጎትዬ ተብዬዉን ሰይጣን ከሀዲየምድር ገሀነብን በህግ እንዲጠየቅ መደረግ አለበት።
እባካቹ ሁላችሁም ውንድሞችሽ አትበልዋት አንቺም ወንድሞቸ አትበይ ወድሞችስ አይደሉም ስስታሞች እንዳላቹት አሬሜኔዎች ናቸው ሰይጣኖች እንካን ለዚህ አብቃሽ ዬኔ ቆንጆ እነዛ ከጎንሽ ዬቆሙትን እናመስግናቸው አለን አንተም ተባረክ ያንተው ያሉትን ሁሉ ይባረኩ
ተመስኬን. አምላኬ. እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ጀግናኖቻች ክብር. ይገባቹሃል እኳን እኳን ደሳላቹ. በድጋሚ ማዘር እድሜ. ይስጦት መዳን. አለም ለእውነት ስሉ. የለፉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትግስትየ እንኳን ጠላትሸ ኣፈረ ተመስገን ኣንቺ ጠንካራ ሁነሸ የኣባትሸ እናትሸ ዘር መተካት ኣለብሽ በርቺ በሂወት መኖርሸ በጣም ነው የተደሰትኩት በንቅልፌ ሳይቀር ኣስብሸ ነበረ ኣባትሸ የዋህ ርሩ ነበሩ ግንደሞ በዚ ፊዳ ከፈሉብሽ የተረገሙ ኣባትሸ ያሳደጋቸው እባቦች የነዘላለም ንሰር ኣይን ማመስገን ኣለብሸ ከፈጣሪ በታች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁለት ጀግኖች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነመላ ቤተሰቦቻችሁ 🙏❤️ እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🙏🇪🇷
Ameen Ameen Ameen
በጣም ጎበዝ ዘሌና የነስር ዐይን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ዘላለም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ትግስት እህታችን ከዚህ ቡሃላ ጠንካራ ሁኚ ከዚህ ቡሃላ ብቻሽን አይደለሽም ማዘር ረጅም እንድሜና ጤና ከነልጀዎ ተመኘሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እህቴ አይዛን አሁንም ጀግና ሁኝልን እሽ 😢 ሁልም አለፈ ተመስገን 🙏🏿😘
ለእናንተ ቃል የለኝም ዘሌ እግዚአብሔር በህይወትህ ይግባ ትዳርህን ይባርክልህ ክፉ አይንካህ የኛ እንቁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ክበርልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ❤
ዘላለም፣ አንተን፡ግን፡ ከእግዚአብሔር፡ ቀጥሎ፡ ሳለመሰግንህ፡ ባልፍ፡ንፉግነት ነው፡ዘመንህ፡ ይባረክ፡ ወንድሜ
አድናቂህ ነኝ
ዘልአለም እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት እናትህ ዘልአለም ያወጡልህ ስም ትክክል ነበሩ ለዘልአለም የማይረሳ ስራ ሰራህ ተባረክ
አሁንም ደግሜ ትዕግስት እንደስምሽ ነሽና የነዚህ ደግና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ጨዋ ወላጆች ያሳደጉሽ ልጅ መሆንሽ አየሁኝና አባትና እናት በአፀደ ገነት ይኑራቸው 🙏
ዘሌዘጉሌ ደግሞ ፈጣሪ ሁሉም ያሰብከው ያሳካልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንደሜ
የእኛ ቆጆ በንስራት አትርሹ እሱም ምስጋና ይገባዋል እሱም በአቺ ተጨባጭ ነገር ሰርተዋል አመስግኑት ሁለት ም ጀግና ናቸው❤❤❤❤ እኔ ስወዳቸዉ👍👍👍👍👍👍
የወንጀለኞች. 2000000 ብር ገደል ይግባ ላወቀው ለተረዳው. ሰው የሰው ፍቅር መልካም ስራ ንፀህ ሀልና. ይበልጣል. መልካም. እንሁን. ሁለት ጀግኖች. ዘላለምና. አይነነስር. ❤❤❤❤
እንደ ልጆቹ ድርቅና በህይወት መኖርሽ በጣም ነው ደስ ያለን
2ጀግናወቸ ቀን በቀን እናተን በመጠበቅ አለሁ ትግሠትየ እግዚአብሔር ይመሠገን ሠለ አየሁሸ ደሠሠሠሠሠ ነዉ ያለኘ ማርያምን ከምንም በላይ እሰይ እግዚአብሔር ይመሠገን🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤
አይነስር ዘላለም በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ጋዜጠነኛ ናችሁ ያን ያህል መከራ መሳርያ ከመደቀን አልፎ ስቃይ አይታችሁ ለዚህ ብርሀን የሆነ ግዜ አበቃችኘጏት ተባርኩ እሷም እንኳን ደስ አለሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባርከ ይሁንልሽ ለነዚህ ጓበዝ ጋዜጠኛች ሽልማት ይገባቸዋል❤❤❤❤
ትግስት በመገኘትዋ በጣም ደስ ስስ ብሎኛል ❤❤
ከጎኑዋ ላሉ ሁሉ በየ ደረጃቸዉ ስጦታ ትስጣቸዉ የምትሉት
ትግስት የናትና የአባትሽ መልካምነት ከአረመኔ ወድሞችሽ አትርፎ ዘላለምና የንስር አይን ላይ ጣለሽ ፈጣሪ ይመስገን😢❤ሌላ ጠበቃ ቢሆን በብር ጉዳዩን ሊተው ይችለው ነበር❤❤❤❤
በጣም ስለት ተስለው ስለሆነ የወለዷት የስለት ልጅ ስለሆነች በመከራዋ ሁሉ ጠበቃት 😢😢
⁸th-cam.com/video/hFb9zDb8DbU/w-d-xo.htmlsi=-xvzb0xJ-BoOXQFn
@@ዳግማዊትኢትዮጵያ😢በጣም እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይጠብቃትና ሺህ ትሁን❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ልፋትህ ከንቱ አልቀረም እውነተኛ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅነህ ተባረክ ትግስት አሰፋ እንኳን ደስአለሽ ጋዜጠኛው ባለውለታሽና ወንድምሽ ነው። እነዚህ ጠላቶችሽን እንዳትለቂያቸው 1ኛ/የአባትሽ ገዳዮች ናቸው 2ኛ/ የአባትሽን ንብረትና ገንዘብ አሸሽተው ፎቅ እየሠራ ነው እንዳይሸጠው አሳግጅ የማደጎ ልጅ ለመሆኑ እህቱ ሠናይት ቀርባ ሌላ እናትና አባት አላቸው። ውለታቢስ ነው የገዛ አባቷ ከድህነት አምጥተው አብልተው አሳድገው የገዛ ቤተሰቦቿን ገለው እንዳትለቂያቸው አደራ አምስት ሣንቲም እንዳያገኙ አደራ።
ተባረኩ፡ እውነት እንደባዲራ የሰቀላችሁ፡ ጀግኖች፡፡ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው፡፡ በርቱ፡፡ የኔ ውብ፡ አይዞሽ ፡እግዚአብሔር ፡መልካም ወንድሞች ሰጥቶሻል፡፡
ለጎረበቶች ለእዉነት ስልቆሙ ፈጣሪ ጠናቸዉን ይጠብቅ......... ዜለ አሁንም ቢሆን... መጠንቀቅ አለባት ትዕግስት ሰዎቹ በብራቸው ብዙ ሰዎቺን ስለገዙ.... የሱ ደጋፊዎች አሉና ትዕግስት ላይ ጉዳት እንዳያ ደርሱ..... እናቴም ራሳችሁን ጠብቁ ዘልዬ ❤️❤️❤️❤️
አረ ባገሬ በወሎ ልመርቃችሁ አቦ በረካሁኑ ዘራችሁ ይባረክ
አሜን😂❤ወሎ መጀን😂❤ነው ሚባለው?🙌🌹🌸🌷🌺
ቲጂዬ የኔ እህት በዕድሜ ዘመንሽ ሁሉ ፈጣሪሽን ዝቅ ብለሽ አገልግይ ከአንበሳ መንጋጋ ነው መንጭቆ ያወጣሽ ከዚህ በኋላ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሆናል አይዞሽ ።
ጨምሮጨምሮ ደስይበላችሑ ማንኘወም ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ የትግስት አሰፋ ደስታ ለሁሉም ሰውችለሆ ሁሉ ደሰሊለን ይገባናል
ይህበዚህ እንዳለ ትግስት ስትገኝ
አጎቶ ምን አለ ለኢንተርቢ ቢቀርብ እና ምንእደሚል ብሰማው ደሰይለኝ ነበር በተረፈ ፈጣሪ አምላክ ከአንተጋር የሁን
ትግስትዬ እንኳን ለዚህ እበቃሽ በህይወት መኖርሽን ስሰማ በጣም ነዉ የተደሰትኩት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን መበርታት ራስሽን መጠበቅ ነዉ
ለዚህ በጎ ተግባር የተባበራችሁ ሁሉ ዘላለም የንስር አይን እናታችን ጎረቤት የነበሩት የቤተሰብ ጠበቃ የነበረዉ ክፍለሃገር ያሉት ትእናት ባለ ሱቁ መጀመሪያ ክፍልሃገር ያገኛት ሁላችሁም በጣም ልዬ ናችሁ
ገንዘብ ሳያታልላችሁ ይህ ጉዳይ ከዚህ በማድረሳችሁ ትልቅ ክብር ይገባችሃል
ወንድሜ ዘላለም ከነቤተሰብህ ብሩክ ሁኑ። ትዕግሥት፣ እግዚአብሔር ያለምክንያት በሕይወት አላቆየሽም። ትልቅና ቅዱስ ዓላማ እንዳለው አምናለሁ። አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ጅማሬ ይሁንልሽ። በርቺ፣ ተባረኪ።
❤❤❤❤ዘላለም ኡፉፉፉፉ እዴት ደስ እደምትሉ ይህ በዓላችን አቢት ሲያምረ እጀራ ደሞ ናፍቆኝ ነበረ እናተ ስትጎራረሱ እኔም በማየት ጠገብሁ ❤❤❤❤ ሀገሬ ኢቶ በሠላም ለደጀሽ ያብቃኝ እጀራሽ ናፍቆኛል ሰላምሽን የምጣልን ለሀገራችን ኡፉፉፉ
እግዚአብሔር ይመስገን ነገሩ ሁሉ ለበጎነው እንኳንመጀመሪያ ጠሩክ ይሄ ሁሉጉድ ይውጣብሎት ነው እግዚአብሔር በአደራ የሰጠህ እህትህ ናት ከዚ በዋላ ያንተ ሀላፊናት መንገድም ምታሳያት አንተነኸ የኔ ቅዱስሚካኤል በሄድክበት ይርዳኸ
የቀረሽ ዘመንሽ ጌታ የሱስ ክርስቶሰ ጣልቃ
ይገባ ጌታ ይጠብቅሽ