እንዳያመልጣቹ 🙌🏽🚨

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 6 หลายเดือนก่อน +28

    ታድላችሁ ህልሜን እናንተ በእውን እየኖራችሁት ነው ❤❤ አብራችሁ አርጁ እግዚያብሄር ልጆቻችሁን ይጠብቅላቹ❤❤

    • @birahn6172
      @birahn6172 6 หลายเดือนก่อน +4

      አንችም አምላክን አምነሽና እራስሽን ከጠበቅሽ ከህልምሽ የበለጠውን ይሰጥሻል።ደግሞ ይስጥሽ ❤

    • @MeronDawit-lu4cm
      @MeronDawit-lu4cm 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንዳፍሽ ያርግልኝ አመሰግናለው አንቺም የተመኝሽው ይሳካልሽ

    • @birahn6172
      @birahn6172 6 หลายเดือนก่อน

      @@MeronDawit-lu4cm አሜን ሜሪ አመሰግናለሁ ለምኞትሽ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ዉድ❤️🥰ፈጣሪ ካለምሽው በላይ ያማረ ,የሞቀ ከሁሉም በላይ ደግሞ እግዚአብሄር የሚከብርበት ህይወት ይስጥሽ🙏🏾

    • @MeronDawit-lu4cm
      @MeronDawit-lu4cm 6 หลายเดือนก่อน

      @@karubfam2580 አሜን ቆንጆ 🙏🙏

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 หลายเดือนก่อน +3

    እውይ ልጆቼ ትንሿ ልጃችሁም አደገች እሰይ ብርክ በሉ :: በእውነት ደስ ስትሉ ለልጆቼ ተመኘሁ ልጆቼ አጋቡባቸው ...😊መልካም የአባቶች ቀን ... ሁለት በጥበብ ያደጋችሁ ያንግ ሞዴል ናቹ እንደናንተ ያለውን ያብዛልን :: 😍 👌🙏….

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በጤና በእድሜ ብዙ አመት ያኑራችሁ❤ በእውነት በመንፈሳዊ በፍቅር አይን ነው የማያችሁ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ደስስስ ነው የምትሉኝ!

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 6 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ደስሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meazazerfu4492
    @meazazerfu4492 6 หลายเดือนก่อน +3

    Betam new yemiwedachu tebareku lijochachiw yidegulachiw!!!!!

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቃችሁ ፍቅርን ኢትዮጵያዊነትን በማንነታችን እንድንኮራ ስላደረጋችሁን thank you so much ላካ ሰው አለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @arsimameri2575
    @arsimameri2575 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤በጣም ታስቀናላቹ አሁንም ቤታቹሁን የድንግል ልጅ ይባርክላቹሁ

  • @hareg688
    @hareg688 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሁሉ የሚባረካቸው ሰላማችሁ ብዝት ይበል 😍😍😍😍😍

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውዶች እመቤቴ ቅዲስት ዲግል ማርያም ቤታችሁን ልጆቻችሁን ትባርክላችሁ❤❤❤

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወዳችሁ እና የሜደንቃችሁ ሁሌም ኑልን ወጣትነትን እናተ ኑሩ❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  5 หลายเดือนก่อน

      🥰😍🙏🏾🥰

  • @sofiakemal6959
    @sofiakemal6959 6 หลายเดือนก่อน +4

    ልጆቼ ጎበዞች አላሕ አብራቹ ማርጀት አይደለም አብራቹ የምትዣዡ ያርጋቹሕ ልጆቻችሑ አድገው ለቁም ነገር ይድረሱላቹሕ እናንተም እንዲ እዳማረባቹ ቅም አያት ልትሆኑ አላሕ ያብቃቹ ውድድ አረኳቹ

  • @shegak5217
    @shegak5217 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ በእውነት ልዩ ናችሁ፣ እናመሰግናለን ታሪኪን በሰዓት በማምጣታችሁ

  • @rosafettene1411
    @rosafettene1411 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow proud of you guys!❤️❤️❤️🟩🟨🟥mengzam Ethiopia!🇪🇹

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 6 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful Family Love You All❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብርድ እዳይመታቸው ልብስ ደርቢ አንቺም ልጆቹም እሺ ቆንጆ እዲ አታድርጊ ውቦች ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃችሁ ውብ ኢትዮጵያዊ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰክ አባትዬው❤❤🎉እናትዬውም ሰርፕራይዙ ዋው ነው👌❤🎉👉የተረቱ ፓርት ግን በሳቅ ነው የደከምኩት😂😂 የአሁኑ ልጆች እኮ እኛን ነው የሚያስተኙት ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ፍቅራቹ ይብዛልኝ እድግ ይበሉላቹ እመብርሃን ትጠብቃቹ አሜን💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስታምሩ እመቤቴ በቀሚስዋ ትደብቃችሁ እውይ🎉🎉🎉🎉

  • @meazazerfu4492
    @meazazerfu4492 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enante malet ke edmeyachu belay "matured" nachu enam zerachu yibarek

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች ስታምሩ

  • @mulugetahadush4847
    @mulugetahadush4847 6 หลายเดือนก่อน

    12:09 "ራስን ለታላቅ ታሪክ..." በሚል ይስተካከል። ታራክ ታሪክ
    just የቃላት ግድፈት!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቪዲዮ እስክትሠሩ በናፍቆት እየጠበኳችሁ ነበር:: እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሣድግላችሁ የጤነኛ ባልና ሚስት ውጤቶች ናቸውና እነሱም ሠላማዊ ጎበዞች እንደሚሆኑ መገመት አያቅትም::
    ከይቅርታ ጋር ሰአቱን online order ለማድረግ ሰሞክር ለምን ወደ google account ወሰደኝ? ትንሽ አስረዱኝ or ሌላ payment method ይኖራል ወይ? ተባረኩ🙏

  • @natnaelbeyene7917
    @natnaelbeyene7917 6 หลายเดือนก่อน

    This is incredible family! it just pope up on my feed! Bless up!!!!!!!

  • @abebayehuestifanos7809
    @abebayehuestifanos7809 6 หลายเดือนก่อน

    Yemewedachu brekeyewoch, welcome to Atlanta .I can't wait to see you.

  • @lilroba4627
    @lilroba4627 3 หลายเดือนก่อน

    Tadelehal wendeme 4 konjo lijoch aluh 😂 big love

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውዶችዬ እንዴት ናቹ
    በጉራጊኛ እንኳን አሰላነ ይባላል

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምታምሩት ማሻአላህ

  • @BetelhemMengstu
    @BetelhemMengstu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ታራክ የሚለውን ታሪክ በሚለው አስተካክሉት በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታምራላችሁ❤

  • @meazaberhane8224
    @meazaberhane8224 6 หลายเดือนก่อน +1

    I'm very positive about your video and loved it! But it's better if you make proper thumbnail and hash tag(#) it will make a difference and make your video viral

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      Thanks for the tip, I appreciate that🙏🏾

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤

  • @BiftuTesfaye-dr1ic
    @BiftuTesfaye-dr1ic 6 หลายเดือนก่อน

    Ewuyiii siwodachu iko degmo teftachuwal happy fathers day❤❤❤ ewunet sayachu desyilegnal

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 6 หลายเดือนก่อน +4

    ከቻላችሁ የኢትዮጵያን ካርታ መሀከል ስእት ውስጥ አድርጋችሁ ከመሀሉ ቀሰቶቹ ን እድርጋችሁ የትዮጵይን ባንዲሪ በትንሹ ካርታው ላይ እድርጋችሁ ከፈለጋችሁ ባማርኛ እገሬ ወይም ባንድራዬ ወይ ኢትዮጵያ ዬፃፉትበት ከጠቀማችሁ ተጠቀሙበት

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      Eshi betam enamesegenalen 🥰🙏🏾🥰

  • @semeneshgebiremaryam9944
    @semeneshgebiremaryam9944 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ እባክህን ስአቱን ፈልጋለሁ

  • @nunu7353
    @nunu7353 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful family! ❤️your husband looks like Gutu Abera!

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጦች

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 6 หลายเดือนก่อน

    ሰዓቱ ዋው በቅርቡ እገዛችኋለሁ ዱባይ ና ኢትዮጲያ ከላካችሁልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትሉ የምር ፍቅር እስከ መቃብር

  • @bsttr8846
    @bsttr8846 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful family God bless your marriage. Kids growing I seen a little girl getting bigger beautiful !

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      🥰🙏🏾🥰

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ዋውውው ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful family love you ❤❤❤❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 6 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful family ❤️

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      🥰🙏🏾🥰

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j 6 หลายเดือนก่อน

    ትመቹኛላቹ❤❤❤❤

  • @penael821
    @penael821 6 หลายเดือนก่อน

    May God bless you❤❤❤❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 6 หลายเดือนก่อน

    I can’t wait to meet you Atlanta ❤️

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @ElsaHaylemaryam
    @ElsaHaylemaryam 6 หลายเดือนก่อน +1

    I really love you, gays . Do you know what does mean Gash be tigrgna? ENGDA BE amharic. Lebalebetoch aydelem yh trgum yetsafkut le temelkach new .betam adenkachuwalew 😊

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 6 หลายเดือนก่อน +2

    ታምራላችሁ አብራችሁ አርጁ

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 6 หลายเดือนก่อน

    የኔዉዶች❤❤

  • @DeribeasinakeAlemu
    @DeribeasinakeAlemu 6 หลายเดือนก่อน

    Xafachuu gayis Salam nachuu mixayee adegach ayidel

  • @MelatHailu-si3mz
    @MelatHailu-si3mz 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      🥰🙏🏾💓

  • @ToltuKoo
    @ToltuKoo 6 หลายเดือนก่อน

    Wawa tamiralachuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @peacemakerchannel3466
    @peacemakerchannel3466 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ጎበዞች

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ደስ ይላል ኦ ቴክሳስ የት ናችሁ?

  • @ayna4321
    @ayna4321 6 หลายเดือนก่อน

    It’s really really Amazing idea! 🎊

  • @deborahcroft2876
    @deborahcroft2876 6 หลายเดือนก่อน

    Very cute couple..

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 6 หลายเดือนก่อน

    Melkam Ye Abatoch Ken;melkam Ken yehunlachu beteseboch🤗❤️❤️❤️❤️😘.
    Wow seatu⌚️👍👏👏👏

  • @Benak2921
    @Benak2921 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወዳችሁ ናችሁ።

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      🥰😘🥰

  • @MadinaSeid-p2v
    @MadinaSeid-p2v 6 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እኔም እዳንች ነኝ የዝናብ ወዳጅ

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @neimayimam1651
    @neimayimam1651 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውይ ስወዳችሁ 🥰😊

  • @raheldibaba3526
    @raheldibaba3526 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኤላ 24ሰአት ቢያውራ የማይሰለች ልጅ ነው ፈጣሪ ያሳደግላቹሁ

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 6 หลายเดือนก่อน

    Tamrlchu❤

  • @birtukanbedane5788
    @birtukanbedane5788 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ናችሁ አልፎ አልፎ እከታተላችሃለሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ግን አንድ ምክር አለኝ እሱም
    ምግብ ስትሰሪ ፀጉርሽን እሰሪ እንዳትረሺ የእኔ ልጅ እሺ ተባረኩ

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 6 หลายเดือนก่อน

    Sewadachu🥰🥰

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir 6 หลายเดือนก่อน

    selam new karu 🥰🥰

  • @mekdesassefa1559
    @mekdesassefa1559 6 หลายเดือนก่อน

    i love the family

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 6 หลายเดือนก่อน

    Betam new mewdachu nurlen ❤❤❤❤

  • @TiruworkgeneneTT-tc1ft
    @TiruworkgeneneTT-tc1ft 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mechereshachehun yasamirelachu

  • @MelatYishak
    @MelatYishak 6 หลายเดือนก่อน

    Weyy sewedachu eko❤

  • @meryem1299
    @meryem1299 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruhailu6447
    @tiruhailu6447 6 หลายเดือนก่อน

    yene konjo mama adegech

  • @YOBTUBE1
    @YOBTUBE1 6 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደሜምር ግቤችሁ እኔባለሁበት እንደዚህ አይነት ቤት የሚገዙ አክተሮች ናቸው አይቀመሥም።

  • @elenie8299
    @elenie8299 6 หลายเดือนก่อน

    Iemanm coment arge alkm lenant becha now betam now mewedach

  • @halehale7257
    @halehale7257 6 หลายเดือนก่อน

    ከሳውድም አለን

  • @deborahcroft2876
    @deborahcroft2876 6 หลายเดือนก่อน

    I dreamed of an idea for a watch that I've not seen as yet.

  • @rutheshete2400
    @rutheshete2400 6 หลายเดือนก่อน

    Wedoch!!!!❤

  • @meklitk.9703
    @meklitk.9703 6 หลายเดือนก่อน

    Y is she akting like a kid. U r so patient dude

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬጲያ እና ዱባይ ያለ ሰው በምን ሊያገኘው ይችላል

  • @kelemuarobi831
    @kelemuarobi831 6 หลายเดือนก่อน

    How can we order in America

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for your interest! You can order through our business website gashageezwatch.com/ or
      Telegram 832 944 3622

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 6 หลายเดือนก่อน

    Lemazeze efelegalhu

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 6 หลายเดือนก่อน

    ውሮም ደህና እደሩ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      😅🤣🤣

  • @bruknigatu997
    @bruknigatu997 6 หลายเดือนก่อน

    Please put it on TH-cam how we can order the watch when you say it sometimes we are working Driving so on so it’s better to write it under the comment or somewhere or under your tittle

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for your valuable advice brother! we will put the link on description page!

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for your interest! You can order through our business website gashageezwatch.com/ or Telegram 832 944 3622

  • @penael821
    @penael821 6 หลายเดือนก่อน +1

    th-cam.com/video/RQ8NR4I91_w/w-d-xo.htmlsi=7yKVF25gS32CY1GZ
    Tegabezulgn yehen mezmur

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ቻይና ሠራሽ ጀበና አትጠቀሙ ከምን እንደሚሠሩት አይታወቅም ቻይና የሆነ ነገርን avoid ማድረግ ጥሩ ነው።

  • @gelila936
    @gelila936 6 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia yalen endet nw yemnagegnew

  • @makyl6508
    @makyl6508 6 หลายเดือนก่อน

    Betam des Emil beteseb new
    Metarem yalebet gen
    Gebeyew bimot teteka balecha medf agelabach becha lebecha new
    Ena zegeye sayehon gebeyew new mehon yalebet

  • @weygude3186
    @weygude3186 6 หลายเดือนก่อน +2

    Samba meche yemebal besheta ale

  • @genetayele990
    @genetayele990 6 หลายเดือนก่อน +1

    Eindat eindemitamiru dese telalachu yemechachu

  • @sofyeahmed7355
    @sofyeahmed7355 6 หลายเดือนก่อน

    ዳባይ ትልካላችሁ

  • @yusufbakri9543
    @yusufbakri9543 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow oromo

    • @Gelila-wd6zd
      @Gelila-wd6zd 2 หลายเดือนก่อน

      Sewe nachewe Ethiopiawi nachewe that is it zeregnet yebetachenet semet newe

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 6 หลายเดือนก่อน

    ኪያየ ሳኡድ ትልካላችሁ

  • @BiruktawitGetu
    @BiruktawitGetu 5 หลายเดือนก่อน

    des telalachehu

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  5 หลายเดือนก่อน

      🥰🙏🏾😍

  • @tesfaneshyayeh
    @tesfaneshyayeh 6 หลายเดือนก่อน

    Tamralchu

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  6 หลายเดือนก่อน

      🥰🙏🏾🥰

  • @eilenishiferaw2905
    @eilenishiferaw2905 6 หลายเดือนก่อน

    አትላታ ለማንመጣስ ለኛስ ዲስካውንት አለው ጀባ በሉን በጣም ነው የምትመቹኝ::

  • @AsR-j1h
    @AsR-j1h 6 หลายเดือนก่อน

    እዩኝ እዩኝ ጥሩ አይደለም ነገ ጥሎሽ ቢሄድ ደብቁኝ ልትይ ነው ተደብቃቹ ኑሮ

    • @MarakiBrhanu-ng5ej
      @MarakiBrhanu-ng5ej 6 หลายเดือนก่อน

      Min ayint dinkurina new yalesh gin tsinatun yistish trush

    • @meleyluxuryhair1976
      @meleyluxuryhair1976 6 หลายเดือนก่อน +2

      Minkena kentesh new

    • @EluLeul-go7zf
      @EluLeul-go7zf 6 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን እነሱ የወለዱት የከበዱት ቀርቶ ስንቱ እየመጣ እየተሞላፈጠብን ነዉ keep shining እኖዳቹሃለን ከዚ በላይ ፍኩልን

    • @YohanaLoan
      @YohanaLoan 5 หลายเดือนก่อน +1

      Besemab welwelde wemenfse keduse tetemeqi atamuarchi fo

    • @Lensa-z1n
      @Lensa-z1n หลายเดือนก่อน +2

      ምን ለማለት ነው ቅናት ነው መን አመጣው አይን ያወጣ ቅናት እንቺ ሁሌ ጥለዉሸ ሰለሚሀሄዱብሸ ለራሰሸ ተጨነቂ መሃይም

  • @አላህምዱሊላ
    @አላህምዱሊላ 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretshawel5035
    @meseretshawel5035 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤