Beautiful family❤ Enkwan abro aderesen 🎉 BTW, how did you get this beautiful shape after 3 kids? Please let us know your diet or daily routine for us who struggle with losing weight.
Thank you so much beautiful🥰you’re so kind,breastfeeding,healthy diet and exercise helps me shed pounds,I will definitely share my experience if that helps🙌🏾
የቄጤማው አመጣጥና ምስጢር ከአባታችን ከኖኅ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ምድር በማየ አይኅ /በጥፋት ውኃ/ በጠፋችበት ወቅት የኖኅ ታማኝ መልእክተኛ ርግብ የውኃውን መጉደል ያበሰረችው ቀጤማ ይዛ በመግባት ነው፡፡ ዛሬም ለሐዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች የኃጢአት ውኃ ጐደለ፣ የኃጢአት ውኃ ጠፋ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻነት ተሰበከ ታወጀ በማለት ካህናት ቄጠማ ይዘው ምእመናንን ያበሥሩበታል፡፡
ስታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ❤❤
የኃጢአት ውኃ ጠፋ ????hahaha
አንድ ሁለት ልጆች ጨምሩ ባካችሁ እንደናንተ አይነቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መብዛት መትረፍረፍ እለበት
እንኳን አብሮ አደረሰን ቆየሁ ካየኃቹ ተናፍቃቹኃል አንችን የመሰለች ቆንጆ የጠበሰ ግዜ ነው ጎበዝ ጠባሽነቱን ያስመሰከረው የተባረከ ገበታ ያድርግላችሁ አትጥፉ
🙏🏾
ሁለታችሁም ቆንጆ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ዛሬ ነው ያየኋችሁ በርቱ❤❤❤❤❤
ሁሌ ተደሰቱ እግዚያብሔር ብርክክክክክክ ያድርጋችሁ።ስታምሩ!
በነገራችን ላይ እኔና ሚስቴም በፍቅር አብረን መኖር ከጀመርን በ2016 ዓ.ም 16ኛ ዓመታችን ነው ዘንድሮ። 2 ሴት አንድ ወንድ በድምሩ 3ልጆችን አፍርተን በፍቅር በጤና እየኖርን ነው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደፊትም በፍቅር አብረን እንኖራለን። በሚሊኒየሙ ነበር የተጠባበስነው። በ2025 ዓ.ም 25 ዓመት ይሆነናል በ2050 ዓ.ም 50 ዓመት ይሆነናል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ በ20100 አንድ መቶ ዓመት ይሆነናል። የኛም ፍቅራችን እንዲሁ ነው።
“ … እሹ ይሰጣችሁማል “ አይደል ሚለዉ ቃሉ ?እግዚአብሔርን እንደ እምነትህ ብዛት እንደሚያድርግለህ እርግጠኛ ነኝ። በዚህ አጋጣሚ ያንተንም የባለቤትህን ብቃት ላደንቅ እወዳለዉ። በጣም ደስ የሚል የፍቅር ሕይወት ነዉ።
መልካም የፍቅር ዘመን 🙏🏾 እነደማቱሳለ
@@karubfam2580 አሜን! ለእናተም እንዲሁ መልካም የፍቅርና የደስታ ዘመን እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነው። በዚህ አጋጣሚ የመጀመሪያ ልጄ የ14 ዓመት ሴት ልጅ ስትሆን ጎበዝና የ9ኛ ክፍል ተማሪ ናት ከክፍል 1ኛ 1ኛ ነው የምትውጣው። እናም ይቺ ልጄ ከ11ኛ ክፍል ጀምሬ ውጭ ሃገር ሄጀ ነው የምማረው በማለት አንደር ግራጁየት ነጻ የትምህርት እድል የሚሰጡ የውጭ ትህርት ተቋማትን ለማግኘት የተለያዩ የትምህርት ሳይቶች ላይ እያፈላለገች ትገኛለች። እናም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይህ ህልሟ ከተሳካላትና እናተ ወደምትኖሩበት አካባቢ የመምጣት እድል ካገኘች ልክ እንደዘመድ ሆናችሁ ልጄን እንደምትቀበሉልኝና ነጻ የትምህርት እድል ወዳገኘችበት ትምህርት ቤት እንደምትሸኟት ተስፋ አደርጋለሁ ይሄንንም ለሚስትህ ንገራት። አጋጣሜ ለንደንም ቢያጋጥማት እንዲሁ የሚቀበላት አንድ ቤተሰብ አግኝቼላታለሁ። ለማንኛውም በያለንበት ጤና ይስጠን የዛሰው ይበለን።
እኔ ግን ማንም ምንም ቢሆን ይህ ዘመን ግን አሳዛኝ ክፉ አስፈሪ ዘመን ነው !!
ማሻአላህ እንዳቺ አይነት ቆጆ ጠብሶል አወ ይቺላል
😍🙏🏾እሺ የኔ ቆንጆ በዚ እንኳን ልፆናና🤣😂
በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ🙏🏽💝💝🙏🏽💝🙏🏽
በጣም ነው የምንወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል መልካም በአል
Metebes kelal yechilal yhew anchin yemselch tebso work ljoch aferachu ❤❤❤❤ kaye betam des tilalachu
እንኳን አደረሳችሁ🩷
በጣም የሚገርምው የእህቴ ባል ሁሌም በግ የሚታረድበት ቦታ ጥሎት ነው የሚመጣው. አንድ ሁለቴ አምጥቶት ስንበሳጭና ልፋታችንን ሲያይ ቃል ገባልን.
የገባው ሰዉ 😂🥰😎
You are beautiful couple and you have a great family
እንኳን አደረሳቹ🎉❤ ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ጠብቆ ልጆቻቹን ያሳድግላቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አትጥፉ ዋውው ነው❤❤ የበአል ዝግጅታቹ እናመሰግናለን አብራቹ በፍቅር ጃጁ አሜን በሉ ምርቃቴ ጠብ አይልም💚💛❤🙏
አሜን 🙏🏾❤️የኔ ዉድ በጣም እናመሰግናለን💚💛❤️
love u ❤❤❤❤አትጥፉ በናታቹ በናንተ ናፍቆት ተቸግረናል 🙏🙏🙏
ድምፅህ ዋው ነው♥
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ሚጣዬ አደገች። ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ጠፍታችኋል
😍🙏🏽😍
የኔዉዶች እንኳን አደረሳችሁ ደሞ አትጥፉ ዉድድድድ ነዉ የማረጋችሁ❤❤❤❤❤
ምርጦቼ ጠፍታችዋል እንኳን አደረሳችዉ
🥰🥰
ወይኔ በስመአብ ስትወደዱ ጠፍችሁእኮ ዉዶች እንኳን አደረሳችሁእንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤
❤️❤️❤️🙏🏾
Beautiful family ❤ may God bless you all more and more 🙏🙏🙏
የኔ ውዶች እንደዚ ባጠፉ ጥሩ ይመስለኛል በጣም ስለምኖዳቹ እነኮራቹ እዳይሆን ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እኛም በጣም ነዉ ምንወዳቹ, ይቅርታ ግዜ አጥተን ነዉ ❤️🥰❤️
am so happy for you guys and please tell us about your love story and how you meet!! I appreciate the work you do
Woww beautifu family ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ አባ የኔ ቆንጆ እደግ
አሜን🙏🏾
beautiful family ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግልችሁ
አሜን አሜን ለሁላችን🙏🏾❤️❤️❤️
እንኩዋን አደርሳችሁ ቤተስብ. በጣም ጠፋችሁ. ❤❤❤❤ መልካም ባአል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ጠፍታቹሀል ❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹ
አንገታችሁ ላይ ያለውን ክራችንን ሳየው ወዲያው ነው subscribe ያደረኳቹ ዘመናቹ ይባረክ ሁሌም ድንግል ከነ ልጇ በቤታቹ አትጥፍ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰
ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል:: አትጥፉብን እግዚአብሄር ቤተሰቡን ይባርከው::
እውነት ነው የመጥበስ ችሎታው ከአንች ጀምሮ ጎበዝ ትንሽ ነው ይመቻችሁ አትጥፉ በጣም ደስ የምትሉ ክልሎች ናችሁ እስከ ልጆቻችሁ ።
የምን ክልል 😂😂😂😂
@@Hableeliasደስ የምትሉ ባለ ትዳሮች ናቹ ማለት ፈልጋ ነው እንለፋት❤❤❤🎉🎉?😂😂😂
ሕዝቤኮ😅😅 በክልል ታጥሯል😅😅😅
@@SaidaSaeed-tb6si እኮ 🤣🤣🤣🤣
Couple ለማለት ፈልጋ ነው::😂😂😂
ስታምሩ ከምር:: አባወራውም ፈታ ያለ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏
🙏🏾🥰🙏🏾
I did enjoy, please keep doing. So funny 🎉🎉🎉
🙏🏾
Wow, what the beautiful family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሰለመጣችሁ እና ሰላየሁችሁ በጣም በጣም በጣም ነው ደሰ ያለኝ እንካን አደረሳችሁ
እኛም በጣም🥰❤️🥰
Stamru.mashaallah.hulat konjo.3 demo betam betam konjo lijoche wallahi wadadkachehu yanchi yalababes srat
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል❤❤❤❤❤
ቆንጆዎች እንኳን ሰላም መጣችሁ
እንዲ ይጠፋል❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን የምወዳቹ ቤተሰብ ❤❤❤
ሁሌም ኑ አትጥፉ
God bless you very good family 👪 🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ታምራላችሁ ዛሬነዉ ያየሇችሁ❤❤❤❤❤አብራችሁ አርጁ
🙏🏾
የኔ ባለ ማዕተቦች ስታምሩ ❤❤❤🎉🎉🎉
🥰🙏🏾🥰💐
Beautiful family, Mashallah ❤
ሀየነ ጋሪ መልካም በአል ❤❤❤
enkuan aderesachu betam tameralachu ❤️💕
Tebareku
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤
እሰይ ይኔ ቆንጆ እድግ በይ እድግ በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
Setameru sewadachu ❤
Mame adegeche emeberehane tasedegeleshe❤❤❤
To Mach mama
Thx I like ur show ❤❤❤Melkam Dagmatensay
ሥታምሩ
የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ እኮ ❤❤❤
Enkune adarasachu beautiful family
Silayehachiw dess bilognal❤
Enkuan Aderesachu yene wedochi ❤❤❤
Happy Easter❤❤❤
❤❤❤ I love u all family
We love you 💚💛❤️
እረ ምነው የትጠፋችሁ ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤ዘራችሁ ይለምልም
አሜን አሜን የኔ ውድ ለሁላችን🙌🏾❤️❤️❤️🙏🏾💚💛❤️
dear couple I am happy for you, what are your professions? you seem to be happy and successful in life. God Bless!
where you living my beautiful family 💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
Beautiful family❤ Enkwan abro aderesen 🎉 BTW, how did you get this beautiful shape after 3 kids? Please let us know your diet or daily routine for us who struggle with losing weight.
Thank you so much beautiful🥰you’re so kind,breastfeeding,healthy diet and exercise helps me shed pounds,I will definitely share my experience if that helps🙌🏾
Please share when you could. Happy mothers day 💓 💗 💖
❤❤❤❤setmru egzbhire ytbkchehu abrchehu gagu
I love your traditional dress, but we didn’t see it when you standing
❤❤❤❤❤❤❤
Enekuan aderesachu.
❤❤❤Stamru Emebrhan Ttebkachu😇🙏🏾💕😍🥰🥹✝️✝️✝️
❤❤❤❤❤❤ Enkuan abro aderesen 🌹🌹🌹
did you know how much love you guys
❤️❤️❤️
ሰላም ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችዃል ❤❤❤🎉🎉🎉
Lemdnew yetfchuit ❤❤❤❤❤
Thank God you are okay❤
Yeni konjo 🥰🙏🏾❤️
Wow setamrue❤
ሰላማችኹ ይድረሰን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ተውፕዳጆች እረ ጠፍታችዋል ትናፈቃላችኹ እኮ አታውቁም እንዴ
እኳን አደረሳቹህ🎉
ጠፋችሁ ቆንጆ
we love you a lot
❤️🙏🏾🥰
ስትጠፉኮ አራተኛው እንቁ 😂 ያመጣቹ መስሎኝ ውዶቼ በሉ አትጥፉ ❤❤❤
እረ ተይ ተይ የኔ ዉድ….ወገቤን አመመኝ ላነብኩት እንኳን❤️🤣🤣
😂😂😂@@karubfam2580
@@karubfam2580 እንዳንቺ ያለሽ ቆንጆ አስተዋይ ሴት አስር ብትወለድ ደስ ቢያሰኝ እንጂ አይከፋም ሶስት ምን አላት ጨምሪ ልጅነትሽ ሳይደበዝዝ እህታዊ ምክሬ ነው ❤️❤️❤️❤
Enkuan adersachu setamru ❤
Ande zede lenegerachu chgarawen be white vinegar and tinsh water arguna zefefzefut asaderut mulech arego new yemiyateraw 🙏
እንኳን አደረሳችሁ አረ በናታችሁ አትጥፉብን
❤️🙏🏾❤️
Beteseb nafikachun neber enkuan aderesachu egziabiher kenlejochachu behayimanotahu yatsinachu
እንኳን አደረሳችሁ ምነው እንደዜህ በጣም ጠፋችሁ ጥሩ አይደለም❤ጓደኞቻችሁ የት ሄዱ ባለፈው በጣም ብዙ ሰው ነበር ወይስ ማማዬ ደከመሽ እንዴ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ይቅርታ ግዜ አተን ነዉ🙏🏾ሁሉም ነበሩ ቀረፃ አፍረዉ ነዉ😍😍
ጠፋችሁ ❤❤❤
እኛ ጠፋቹ ብለን ፖሊስ ጋ ሁሉ ደወልን
🤣🤣🥰❤️❤️❤️🙏🏾
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉
መጥበስ:እንደምችልማ:የታወቀው:አንቺን:የመስለች:ቆንጆ:በእጂ:ያስገባ:ቀን ነው የታወቀው:እግዝአብሔር:ይጠብቃችው::❤
🤣❤️🤣 አመሰግናለዉ የኔ ቆንጆ, እኔስ ብትይ አሜን🙌🏾
❤❤❤🎉🎉
ማማአደገች
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
ኪኪኪኪኪኪ ኧረ በሳቅ ነው የገደለኝ ወየው ጨጓራ ጣለው በዛ ላይ ሽታው ባይበላ ይቅር 😂😂😂
Enem hule newe emetelew.