በ15ኛ የጋብቻ በአላችን ቀን ጉድ ሰራችኝ🥵real but not perfect

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 344

  • @destakebede3953
    @destakebede3953 2 ปีที่แล้ว +35

    በኢትዮጵያዊነታችሁ የምትኮሩ ስለሆናች ደስ ትላላችሁ ለ100ኛ አመት ያድርሳችሁ መልካም ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏

  • @mercitadesse8299
    @mercitadesse8299 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ያማረ የጣፈጠ ያድርግላችሁ!!!

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ አላህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ
    አብሮ ያዝልቃችሁ ምቀኛን ሸይጣንን ይያዝላችሁ እርሱ ይበልጣታል እሷም ቆንጆ ናት ለመጀመሪያ ጊዜ እንደነዚህ ጥንዶች ቪድዬ ሳይ ዛሬ ደህና ታይተው ለነገ ሲጣሉ ነው የሚገኙትና አላያቸውም እናንተግን እንደ ቴዲና አምለሰት ርግት ያለና እውኝ እውኝ የሌለበት የሰከነ ትዳር ይመስላል ገና በልጂነት ታድላችሁ አላህ እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ።

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጤና ብፍቅር በእድሜ በሀብት ልጆቻችሁን የምትድሩብት የምትጦርበት ይሁንላችሁ እመቤት ሽፍን አድርጋ ለቁርባን እብቅታ ለማየት ያብቃን የኔ ልጆች

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 2 ปีที่แล้ว +16

    That was so beautiful guys! My eyes were watering when he express his love. My wish is for you guys to grey together. I and my husband celebrated our 15th year anniversary full of love and blessing with two amazing kids. Keep loving each other this is the key for bonding each other.

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว +1

      Oooohh that’s so sweet 🥹.. melkam set nesh🥰 ..Amen ..thank you for your wishes🙏🏽

  • @dissehsn4021
    @dissehsn4021 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች መልካም ቀን እንዲሁም እነቨርሰሪ እላህ እድሜችሁን ያርዝመው በፉቅር የልጆቻችሁን ስርግ የልጅልጅ ያብቃችሁ ሁለታችሁም ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ለያንግ እንዲሁም ለትልቆቹ ትዳር ብየ እምናለሁ ትዳራችሁ ያማረ በርከት ፅጋ ከእድሜ ጋር እላህ ይስጥኝ ❤ ልጆቻችሁን እላህ ያሳድግላችሁ ለናንተም ለሀገርም የሚጠቅሙ ይሁኑ ::❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      🤲🏿Amen Amen yeni ehet🥰

  • @semayneshadem4119
    @semayneshadem4119 2 ปีที่แล้ว +3

    Awwwww the way he express his love so sweet stay blessed ❤ beautiful family ❤🎉🎉 enkwan aderesachu❤

  • @berhanwubneh4216
    @berhanwubneh4216 2 ปีที่แล้ว +6

    Happy Anniversary to you both! 🎉🎉🎉 Wish you many more years! Tebarku Zemenachu Hulu Yibark!

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว

    Wow des setelu fetari yetebekachu

  • @tigstgashaw2556
    @tigstgashaw2556 ปีที่แล้ว

    Betam des yemetilu baletidar nachehu fetari yazlekelachehu🥰🥰🥰

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 ปีที่แล้ว

    Wow, በአጋጣሚ ነዉ ያየሗችሁ። አርእስቱ 15 አመት ሲል በጋብቻ ነዉ ወይንስ በትዉዉቅ ብዬ ሳበኝ፣ ቀጥሎ ደሞ በግምት 30 አመት እድሜ ክልል ዉስጥ ስትመስሉኝ ትዉዉቅ መሆን አለበት አልኩ። እኔ 45 ሆኜ በትዳር 15 አመቴ ነዉ።
    ፈጣሪ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ። 👍🏻👍🏻👍🏻

  • @seidabdulqader1698
    @seidabdulqader1698 2 ปีที่แล้ว +2

    እናንተን አይቼማ ማሻአላህ ሳልል አላልፍም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እና ከልጆቻችሁ ጋር እመኛለሁ✌

  • @michaelseuoyme234
    @michaelseuoyme234 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በጣም ታምራላቹ አዲስ ገቢ ነኝ ታስገቡኛላቹ 👍 ለሚስትህ ያለህ ፍቅር ደሞ ደስ ይላል አገላለፅህ እንኳን አደረሳቹ 💐🍾

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Welcome Mich , Thank you 🙏🏽 thank you

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ልጆቻችሁን በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ። ግን የኔ ቆንጆ ውሻዬ አትበል ልጅሽን ከይቅርታ ጋር

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳችሁ ጥንዶች ውድድድድድድ ተባረኩልኝ ከነልጆቻችሁ

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 2 ปีที่แล้ว

    መከታተል ከጀመርኩኝ በቅርቡ ነዉ በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳን ለ15የጋብቻችዉ በኣል አደረሳችዉ 50:100 ለማክበር ደሞ ያብቃችዉ የኔ ዉዶች እወዳቸዋለሁ

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች ስታምሩ እንኳን አደረሳቹ ደሞ ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቁልንም እኔማ ወድጄያቹ ልሞት ነው የኔ ውቦች

  • @melatshimelis5712
    @melatshimelis5712 2 ปีที่แล้ว

    Fetari lijochishin yitebiklish sister

  • @DaribeAsnake
    @DaribeAsnake ปีที่แล้ว

    Areee 1000 amen nuruling wuuyyyy sidachuu from jewanisbeg

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +8

    ጥሎብኝ ጥንዶች ማየት ስወድ 🥰🥰ቶሎ ቶሎ ኑ ታድላቹ በጣም ነው የምታምሩት 🥰🥰

    • @briktiasrat7311
      @briktiasrat7311 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አደረሳችሁ ... ፈጣሪ 50,100.... አመት ለማክበር ያብቃቹ

  • @mosasastu9083
    @mosasastu9083 2 ปีที่แล้ว +3

    Ende wowo dess sitilu wuboch❤️❤️❤️ gn besint ametachu bitigabu nw 15 amet yigermal ????🤔

  • @betytsega
    @betytsega ปีที่แล้ว

    Wowwwww setamru egziabher yibarkachuuuuuu sewedachuuu

  • @Priscilla-puni
    @Priscilla-puni ปีที่แล้ว

    weyne des sitilu abo zemenachu yibarek AMEN belu

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 2 ปีที่แล้ว +3

    ውቦችና ውዷች ቤተሰቦች ክቆንጆ ልጆቻችሁ ጋር እንኳ ለ እስራምስተኛው፡ የተባርከ አመት፡ አደረሳችሁ፡ በቀረው እድሚያችሁ፡ እያደጋችሁ ና፡ ልጆቻችሁንም፡ የምታሳድጉበት፡ የሰላም፡ የጤና፡የድል ዘመን፡ እንዲሆንላችሁ፡ ከልብ እመኝላችዄለሁ።ተባረኩ።

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 ปีที่แล้ว

    Ayleyachhu erejmn edme egziabher ystachhu ljochachhun yasadglachhu

  • @nebneb9326
    @nebneb9326 2 ปีที่แล้ว +2

    እውይ በጣም በጣም ነው እምታምሩት አይለያቹ እንዳማረባቹ ንሩ ለ 50 ከዚያ በላይ ያብቃቹ

  • @amanuelakime3736
    @amanuelakime3736 2 ปีที่แล้ว +1

    i feel agreat excitment God bless u long life

  • @KJvsJK7
    @KJvsJK7 ปีที่แล้ว +1

    I just saw you guys today. So beautiful family

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow desyelal 15 amet

  • @betelhemhailu5798
    @betelhemhailu5798 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy Anniversary Kaye & Dj🥰B blessed more ma dears🥰🥰🥰

  • @hayusha3707
    @hayusha3707 2 ปีที่แล้ว +1

    Bytheway ur energy yigabal i didnt expect that long marriage wish u more years love uuuuuu

  • @dagimalias5045
    @dagimalias5045 2 ปีที่แล้ว

    Wow des setlu betam nw des milew fkrachu

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ዘመናችሁን ይባርክ ❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🏽🥰😍

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 ปีที่แล้ว

    Beautiful family I subscribed congratulations be blessed

  • @etates9029
    @etates9029 2 ปีที่แล้ว +1

    Betammmmm tasknalachihu aylyachihu

  • @elsabetmasresha8460
    @elsabetmasresha8460 2 ปีที่แล้ว

    Uffff setameru des setelu fetari enkaun lezh ken abkachu😍😍😍

  • @gilanigilani1464
    @gilanigilani1464 ปีที่แล้ว

    Dhugaa baayyeen isiin jalaadhaa umurii dheraa jiradhaa

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 2 ปีที่แล้ว +2

    በድዳችሁ ብሉ በጣም ነው ምታምሩት happy Anniversary guys ❤kiya ke ባለቤትሽ ፍቅር ይዞኛል በተለይ ድምፁ❤🥰🥰🥰

    • @addishode1541
      @addishode1541 2 ปีที่แล้ว

      😂

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว +3

      አሁን ገና በዓይኔ በብሌኔ መጣሽ የኔ እህት ☠️ 😹

    • @firaolmulugetaa1922
      @firaolmulugetaa1922 2 ปีที่แล้ว

      @@karubfam2580 🤣🤣🤣🤣just I’m kidding dear 🤣🤣🤣batame new mewadachuu dhugaa

    • @firaolmulugetaa1922
      @firaolmulugetaa1922 2 ปีที่แล้ว

      @@karubfam2580 ene melaew tik tok ለምን ኣትመጡም ኑ በናታችሁ እኔ በጣም ነው ምወዳችሁ 🥰🥰🥰dagmo tolo tolo ልቀቁልን video please

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 2 ปีที่แล้ว

    Setamru Dengel maryam lejochun tebarkelachu🥰🥰🥰

  • @Melon-vu2xi
    @Melon-vu2xi 2 ปีที่แล้ว +2

    You guys are the first real couples I seen from all others TH-camrs for real!!! U guys are still in love after kids ❤ wow beautiful!! Girl u so lucky to have this kind of men in ur life it’s obvious and his eyes tells that he loves u !! And also ur kids are so lucky to have a loving parents like u !!God blessed u forever 🙏🙏

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว +2

      Me and the kids are so blessed to have him😇 he's gift from above🙌🏾

  • @fatiyatube9629
    @fatiyatube9629 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 2 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ በአንተ አነጋገር ለሜስትህ ያለህን ክብር ስላየሁ ከዛሬ ጀምሮ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @salomgama3306
    @salomgama3306 2 ปีที่แล้ว

    Betaaaam new mitamirut, lemilimu Geta yesus zemenachiun yibarikh 🙏🙏🙌😍

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ እንኳንአደረሳችሁ ፍቅር እስከመቃብር. እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤነ ይስጣችሁ

  • @foziyimre4561
    @foziyimre4561 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ደስስስስስ የምትሉ ባለትዳር ያየሁት አላህ በፍቅር ሺ አመት ያኑራችሁ ስታምሩ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Jazakumulan Fozi, Amen amen 🙏🏽 thank you

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር ปีที่แล้ว

      ​@@karubfam2580 ይቅርታ ሙስሊሞች ናችሁዴ😢

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 10 หลายเดือนก่อน

      @@ጠቢየፍቅርሃገር ክርስቲያን ናቸው!!

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር 10 หลายเดือนก่อน

      @@fase-man6355 ጀዛኩሙላህ ሚሉት??

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 10 หลายเดือนก่อน

      @@ጠቢየፍቅርሃገር ምን ማለት እንደሆነ አላቅም። ግን ሌላ ቪዲዮ ላይ ክርስቲያን እንደሆነ አይቻለው!!

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስ እንደምትሉ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 ปีที่แล้ว +6

    I started watching your show last week and you mentioned something about your age (your husband asked you) You said you’re twenty-two years old, that’s amazing. If you’re having a 15 year wedding anniversary, did you marry him when you were seven? I’m just wondering. It doesn’t matter how old you are, you’re beautiful. God bless you’re family.

    • @maryamadahir1199
      @maryamadahir1199 2 ปีที่แล้ว +2

      Lool. She looks like 31, 32, 34. No one can marry at 7.

    • @goldengirl7934
      @goldengirl7934 2 ปีที่แล้ว

      More like 36

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      nope your wrong golden girl, its 63 😍

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว +1

      watch the video again dear, you didn't hear me right, i said "FOREVER 21" 😂

  • @rekike712
    @rekike712 2 ปีที่แล้ว

    lene liyu nachihu i have no words lov u guys!!! beketayem yetebareke zemen yehunelachihu!!!

  • @hewanawit3571
    @hewanawit3571 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ውቦች እንደዚሁ በፍቅር ለ50 ም ለ100ም ያብቃችሁ🌺🌺💖💖

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job bro.🌷.take good care of my sister ❤

  • @Lovetinalove
    @Lovetinalove 2 ปีที่แล้ว +3

    When you elevate the woman by yourside, she ends up elevating you even higher. Its just her nature to multiply whatever its you offer her.... love your love guys 💞.
    Mitamenut amelak hulem yetebikachihu. Happy anniversary 🎉

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Thank you thank you 🙏🏽 and what you said is very True

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 ปีที่แล้ว

      Very true!!

  • @aviya5907
    @aviya5907 2 ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ ነው ሳያችሁ በጣም ወድጃችዃለሁ ስታምሩ ልጅ በልጅነት በጣም ደስ ይላል እኔም ልጅ ነኝ ልጆች አሉኝ ስሜቱን አውቀዋለሁ በጣም መታደል ነው ። እግዛብሄር ይጠብቃችሁ !

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽 thank you ! Ewenet new anchim berchi

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 2 ปีที่แล้ว

    Guys you make me jealous
    Wow nice family 👪
    God bless them

  • @sss2505
    @sss2505 ปีที่แล้ว

    የኔዉዳችአላህያርግላችሁዉ❤❤❤❤

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ስታምሩ በእግዚአብሔር እመቤቴ ትዳራችሁ ብርርርርርርርርክክክክ ታርግላችሁ ሺ ታድርጋችሁ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏🏽 thank you

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fitsumabrham6457
    @fitsumabrham6457 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላቹ እረዥም እድሜ ይስጣቹ ከጤናጋ

  • @martamar142
    @martamar142 2 ปีที่แล้ว

    Wuyyy yeney wudochiy endet enedemetameru.enqne aderesacheu.💕💕💕🕯️

  • @artsentertainment6985
    @artsentertainment6985 2 ปีที่แล้ว +1

    betam des yemitilu beteseb nachu gn lijojachun amharigna astemruwachew

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you konjo🙏🏾Eshi we will🙌🏾

    • @artsentertainment6985
      @artsentertainment6985 2 ปีที่แล้ว

      @@karubfam2580 gobez berchi ena demo tolo tolo nu

  • @ruthwotene7349
    @ruthwotene7349 2 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful couples happy anniversary 🎊

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ ታምራላችሁ

  • @LiyaBelachew-ks6eq
    @LiyaBelachew-ks6eq ปีที่แล้ว

    yene merxoche sewdachu eko

  • @haregnigatu8911
    @haregnigatu8911 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአይን ያውጣቱ ሁ ማሻ አላህ 👍👍👍👍👍

  • @hananmohamad9433
    @hananmohamad9433 2 ปีที่แล้ว

    Betam des telalachu ayleyachu lijochachunem Allah yasadgelachu 🥰🥰🥰❤❤❤💝💝💝💌💌💋

  • @hanatsgie2226
    @hanatsgie2226 2 ปีที่แล้ว +1

    You are an inspiration ......i wish u a long life 😘😘😘😘

  • @tizitamasresha6049
    @tizitamasresha6049 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy anniversary 🎉 💗
    I wish all the best for your guys

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Thank you thank you 🙏🏽 amen

  • @kalkidantewodrosekalkidant279
    @kalkidantewodrosekalkidant279 2 ปีที่แล้ว +1

    So adorable ❤ wish you many more years we want another vlogs 😊

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir 2 ปีที่แล้ว

    ካሩ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว

    Happy Anniversary 🥂🍾💞
    Sorry, I'm a new subscriber. So, where downtown? every state & city has downtown in the US ...

  • @sulwe88
    @sulwe88 2 ปีที่แล้ว

    Happy anniversary to beautiful 💑 and 👪 family 🎊 👏 💐 🥳

  • @haileeyesushabte6880
    @haileeyesushabte6880 2 ปีที่แล้ว

    Owww tamaralachu gn be sent ametachu tegabetachu nw

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል15 አመት ፍቅሩን ያብዛላቹ
    50 ከዛም በላይ የልጅ ልጆቻቹን ያሳያቹ አረ የኔ አዳም የትነክ ግን😒

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      😂😂አይዞሽ በጊዜው ከች ይላል, አጠገብሽ ይሆናል ብዙ ርቀሽ አትፈልጊው

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 ปีที่แล้ว

    መልካም ትዱር

  • @atm5614
    @atm5614 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ጎበዞች ሁሉንም ነገር በጊዜ ነው ያደረጋችሁት ይባረክ ብለናል🌻🌻🌻🙏

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏🏽 thank you ! Lenantem endezaw

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 ปีที่แล้ว +1

    Gin lechochchun amrga astemru

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ እግዚያብሄር በሉ አስራ አምስት አመት 😳 ይገርማል በጣም!። congratulations 🍾🎉 እግዚያብሄር ትዳራችሁን ብርክ ያድርግላችሁ የእውነት ደስ ትላላችሁ🙏 ኪያ ድምፅህን ዜና አንብብበት በጣም ያምራል! 👍 ሌላው ደሞ የመጀመሪያው ልጃችሁ እናቱን ፤ ሁለተኛው አባቱን፣ ሶስተኛዋ እናቶን ይገርማል ! እንግዲ ዛሬ ደሞ 15 አመትን አስመልክቶ አራተኛውን ከች አድርጉት 😜 እረ ሰራችሁልኝ አስራምስት ብላችሁ 7🙈

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው! Thank you 🙏🏽 Amen Amen
      ዜና😹 እሺ... ብዙ ብዙ የ 17 ዓመት ታራክ አልን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ረጅም ዘመን ከጤና ጋር ይስጣችሁ ግን 5 ዓመት ነው?

  • @mebrathalezgi7242
    @mebrathalezgi7242 2 ปีที่แล้ว

    God bless You !!

  • @selmatefra8282
    @selmatefra8282 2 ปีที่แล้ว

    I wish you all the best

  • @fasikaaga6320
    @fasikaaga6320 2 ปีที่แล้ว

    Love you karuye with your family .... enkun aderesachu ! Long lives 🥰🥰🥰

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว +1

      We love you more fasiye yeni konjo 🥰

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ በስንት ኣመታችሁ ተጋብታችሁ ነው ኣስራ ኣምስት ኣመት የሞላችሁ??ልቻችሁ በጣሞ ህፃን ናቸዉ ገና? እኛ ከተጋባን 16ኛው ኣመት ላይ ነን የ 13 እና 9 ኣመት ልጆች ኣሉን I know it’s not my business but just curious

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 ปีที่แล้ว

    God Bless you Family ❤

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 2 ปีที่แล้ว +5

    በስንት አመታችው ተጋብታችው ነው??!!!

  • @asdxyz2345
    @asdxyz2345 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምር እኮ የኔ ውድች ፈጣሪ ኣይለያቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @hannagebremichel8906
    @hannagebremichel8906 2 ปีที่แล้ว

    Happy Anniversary ቆንጆ ቤተሰቦች

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏🏽 thank you

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ በርቱ ልጆቻቹን በቻላቹት መጠን እንግሊዘኛ ትምህርት ቤት ብቻ እንዲያወሩ ከእናንተ ጋር ግን በአገራቹ ቋንቋ እንዲያወሩ አድርጉ::

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi 🙏🏽 thank you

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃሉ ታበያለሽ መሰል

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 2 ปีที่แล้ว

    Happy Anniversary .enjoy your day.

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy anniversary to you both More blessings ❤️

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yebarakachu 🙏
    Enkuan des alachu,Enkuan aderesachu ❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Enkwan abro aderesen 😇

  • @ህይወትቻናል
    @ህይወትቻናል 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አደኞች

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው ያታምሩት ።

  • @tamirufeleke
    @tamirufeleke 2 ปีที่แล้ว +1

    Beloved Families. god bless you .💗💗💗

  • @foziyamifta6697
    @foziyamifta6697 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful family,Happy anniversary🎉🎉🎉

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር እስከ እርጅና ያቆያችሁ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏🏽 wesagn merekat 👵🏽👨🏽‍🦳

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏🏽👵🏽👨🏽‍🦳 ምርጥ ምርቃት

  • @kiyaemutitube
    @kiyaemutitube 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW BEAUTIFULL

  • @aynalemwoldeysadik3236
    @aynalemwoldeysadik3236 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትሉ Couple ናችሁ I wish you best life Together forever ❤❤you guys

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว

    አገሩ ያምራል የት ከተማ ነው

  • @mekdelawittaye7784
    @mekdelawittaye7784 2 ปีที่แล้ว

    Enda enanet sent amet honoachehu new

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ እኮ