ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከስንት አመት በኃላ አረገዝኩ ደስታዬ የሚያስደስተው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስቲ
እንኳን ደሰ አለሽ ማማዬ እሰይ ደሰ ይላል ውለጂ ክበጂ
እንኳን ደስአለሽ ማማየ
ውዶቸ ሠብስክራይብ አርጉኝ
እንኳን ደስ አለሽ
እካን ደስ አለሽ ማማየ የሚጠቅም ልጂ አላህ ይስጥሽ
ድራማዉን እያየ ኮሜንት የሚያነብ ላይክ👍👍👍
ቤቶችእንኳንበሠላምመጣችሁ
@@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ ሰብስክራይብ አርጊኝ
እኔ
ኤኔ
ሰኞለት ወደ አገሬ ለገበ በሰላም ጊቢ በለኝ ያገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ
መልካምጉዞይሁንንሽ።እህት
እግዚአብሔር ካቺይሁን፣ሰላምግቢ
እሕትበሰላምግቢእሕት
beselam gbi yenenatEgziAbher.yrdashi
ሠላም ግቢ
ከአራት አመት ቦኃላ ነጌ ሀገሬን ልገባ ነው ተመስጌን ጌታዬ በሰላም ግቢ ባሉኝ ☝❤😍
ሰላም ግቢ የኔውድ😍😍
በሠላም ግቢ
ምነውገቢበዛሁሉምገቢነኝአለሰላምግቢሁቢ
@@መድናባሌንአፍቃሪመድናባሌ tnx
@@mekdilv3402 ❤😍
ሴት ልጅ እናት ናትሴት ልጅ እህት ናትሴት ልጅ ላወቀው ሁሉ ነገር ናትሴትን ማገት ጀግንነት አደለም ስለዚህ ፍትህ ፍትህ ፍትህለህቶቻችን ያማል እናት እና አባቶች ሲያለቅሱ ማየት ያማል
ትክክል
meser Ye buze Man adnaki yes, we need justice to our sisters and brothers!!!!😭😭😭😭😭😭
@Meser Ye buze Man adnaki የአማራ ነገር!!! ወልድያ ዩንቨርስቲ የኦሮሞን ተማሪዎች በድንጋይ ወግራችሁ ስትገድል ለምን አሁን የምትለውን አትልም ነበር!!! ምድረ አዝማሪ!!!
እኔምለው ይሄ ነገር ለኮመንትና ለላይክ መጠቀሚያ አደረጋቹት እንዴ ሴቶቹ ከተፈቱ ዛሬ ሶስተኛ ቀናቸው
@@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ ምንም አልሰማውም እኔ ተፈቱ እንዴ?
አልሀምዱሊላህ ጥር 22 ታሪክ ተሰራ እንደኔ የተደሰተ ላይክ 👍
አልሃምዱሊላህ በጣምነው ደስያለኝ ማር ሠብስክራይብ አርጊኝ
@@zuzutube7972 አርጌሻለሁ አችም አርጊኝ
በጣም ነው ደስስስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ
ጥር 22 ደስስስስ ያለው በላይክ ያሳየኝ
እኔ ደስ ብሎኘል
አልለምዱሊላሂ ረቢልዐለሚን
❤❤
Enam dase belogal ehit ter 22 tarekaweye kane::
በጣም ነው ደሥያለኝ
ነጌ ሰርግ ነው እስር like👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መልካም ጋብቻ
@@የድንግልማርያምልጅነ-ፀ7የ ምዜው እኔ ነኝ በቅንነት subscribe አድርጉኝ።
Lane.baalfaligulinyi
😒
የታገቱት እህቶቻችን እንዲለቀቁ በየሀይማኖቻሁ ጸልዩ😭😭😭😭
የታገቱ እህቶቻችን እግዛብሄር ሠላሙን ያዉርድላቸዉ ለቤተሠቦቻቸዉ መጵናናትን እመኛለሁ ቤቶች እንወዳችሗለሁ
በጣም እህቴ 😭😭😭
ፈጣሪ ጸሎታችን ይስማን
Keep away from stupid friends
እግዚአብሔር ይርዳቸው
ማፊ ብዙ ያለተወራልት ጎበዝ ተዋናይ ናት
Ewnet nw
በጣም
ትክክል አንደኛ ናት
በጣም ጎበዝ ናት
የቤቶች ድራማ አድማቂዋ ሻሼ ናት የምትሉ ብቻ በላይክ ልያቹ ሻሼ ባትኖር ብዙ ተመልካች አይኖርም ባይ ነኝ ቀጥሎ እከ እና አሚን አሹ ብልሹ ምርጥ ቀውጢ ናቸው ለኔ ለናንተስ?
ይበቃል ነው
Amneya ena mafe
ኧረ
ሪስቲስ
አሚኒስ
ኮመንት ውስጤ ነው! ማነው እደኔ ቤቶችን እያዬ ኮመንት የሚያነብ......
ፈጣሪ እትዮን ሰላም አርግልን ትላት ጁማአ ጠር 22 በሂወታ ደስ ያለኝ ቀን ነው እስኪ ደስታችን የሚያስደስታቹ👍
እስቲ ደምሪኝ
ክክክክክ አይ ማፊ የምን ፈታ አረጉሽ ፈታተው ላኩሽ እንጂ አለች
Arif new
በጣም ሰህ
ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል እናቴንና አባቴን በሰምንት ወሬ አገኝኋቸው እንኳን ደሥ አለሸ በሉኝ
እንኳን ደስ ያለሽ ሁቢ. ሁሌም ደስስስ ይበልሽ
@@እየሱስየአላህባሪያነ-ረ1ረ አሚን እህቴ
ወይ ምነው ማርርር በ8 ወር አልሽ በስላም ነዉ
@@GrandPrime-mt9px አዎ
@@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ እንኳን በስላም ሆነ ውዴ
ቤቶች በጣም ነው ደስየሚለው።
-ቤቶች በጉጉት ሚጠብቃቸው ማነው የነገዋ ቅድስት ሰንበት የተባረከች የእረፍት ቀን ትሁንልን አሜን
አሜን አሜን ሰብስክራይብአድርጊኝ
አሜን
አሜን ማር
Amen amen amen
በዜ፡ግን፡በቀበቶ፡ሚስቱን፡ይደበድባል፡፡
ቤቶችዬ 💖 ዛሬ 1ኛ ነኝ በሞቴ👍👈 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ🙏 ስላም የውርድ
ክክክክክክክክ
@@HK-xx9yn 😂 በቅንነት subscribe አድርጉኝ።
Kkkkk
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ወድ እህት ወዲሞቸ ወገኖቸ እደትናችሁ በመቀጠል እስቲ በሞጣ መሥጂድ መቃጠል ያለቀሳችሁ በሙሉሙሥሊሞች እኮንደሥአላችሁ አላህ ሙሥሊሙን አድ አርጎ በደስታ አሠባሥቦናል ማሻአላህ አላህ ከይር ስራችሁን ይቀበላችሁ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሬ እኮን አብሮ ደረሰ ያለን
አልሀምዱሊላህ ምስጋናይገባው አላህ ካለአይሸግርውም አላህመጨርሻውን ያሳምርው
@@ሉሉየአላህባሪያ ❤💋
አልሀም ዱላህ አላህ አይቸግረው። ሁሉም ለበጎው ነበር
@@alhamdulillah6486 በጣም በቅንነት እህቶቼ subscribe አድርጉኝ
በጣም አስታማር ነገር ነው ዓላም ፍፃሜው ዳረሳ
ዮሐንስ ራይ 13÷1-
እርስቴ የክላስ ልጆች ፈታ አረጉኝ ማፊ ምን ፈታ ያረጉሻል ፈታተው ላኩሽጂ 😃😃😃😃ወይኔ በሳቅ
Kkkkk are besak 😀😀😂😂🤣🤣
ወይኔ፡እረስትዬ፡ቅመም፡አሳቅሽኝ
ወይኔ፡ይብየ፡ጉንፋን፡ነው፡እንደ፡ያያዘህ፡፡
😀😀😀😀
#እኮ😂የዘመኑ ጓደኞች #አብዛኛዎቹ የማሰቢያ #ብሎንን ያሾልካሉ #ጠንቀቅ ነው😂😂😂😂
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ በመዳም ሞት ላይክ አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝቤቶች እንኳን ደህና መጣቹሁስወዳቹሁ 😍😍😍😍
ማር ደምሪኝ
መዳም ከምትሞት ላይክዋ ልሙተባት
@@rnegnyerayawa4886 medam temut algechim
እ
@@zuzutube7972 ማር ደምርይ
ግለሰብ + ግለሰብ = ቤተሰብ ቤተሠብ +ቤተሰብ = ህዝብህዝብ + ህዝብ = አገርአገራች ሰላሟን ያብዛልን ጥሩ ነገር ያሰማን
አሜንንን
አሜንአሜንአሜን👏👏👏
@@ለታሪክይቀመጥ አሜን በቅንነት እህቶቼ subscribe አድርጉኝ።
ማፊ እደማንኛዉም አርቲሥት ሥትደነቅ አላየሁም አድቆት ጎበዝ ነቺ!!!!
Mee namoni drama betoch jalaatanuu like naaf godhaa reste bayyee sii jaaladhaa ❤️❤️❤️
💓💓❤️💙💙💜💜💋💋
maloo channel kan subscribe naaf cuqasaa
Ishii rakoqabu
@@amencotube3213 ok 👌👌👌💟
@Adane kasie 😕👎
እኔ ምለው ለታገቱት ተማሪዎች ምነው ድምጻቸው ጠፋሳ ፍትህ ፍትህ የምትሉት ኮሜንተሮችም ዝም አላችሁ ሰለቻቹሁ ከይደል ለውጥ ለሌለው ነገር እግዚአብሔር ብቻ ባሉበት ቦታ ይጠብቃቸው
በህይወት እንዳሉ ስሰማ ልቤ አረፍ አለ ፈጣሪ ይድረስላቸው ሊጎዳቸው እጁን ሚዘረጋ ሁሉ ተንኮሉን ሚቀስር ሁሉ ዋጋውን ፈጣሪ በእጥፍ ይክፈለው
እግዚአብሔር ይጠብቃችው ባሉበት
@@Makkawiya4811 ልክ። sub.........😍
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም አረጋችሆለሁ
እውነት ምን ነገር የለም ምነው ዝም አሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
Betochi darama bayye jaaladha biyya kenya fi naaga nuf haa kennu imiss you hager ethiopia😘😘🚦
በቅንነት sub.......
Al mot leorommo🤮🤮🤮🤧🤧😤😤
ቤቶች እኳን ደና መጣችሁ ማነው እደኔ በደስታ እባ በንባ የሆነ በሞጣ መስጅድ ዝግጅት አድነታችን ውበታችን ኢትዮ ለዘላለም ትርር ዘረኞችን ያጥፋልን ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብረን ስንኖር እደት ያምርብና የኔ ደስታ ወደር የለውም 😭😍
አላህ ያድርግልን
Yenem deseta weder yelew esekemechereshaw allah yasamrew yareb
በጣም ደስብሎናል
ከመጥፎ ጓደኛ ይሠውረን እንዴት ያለች ቅመም ልጅ 🤔🤔🤔
fikir negn 😂😂😒
😃😃😃😃😃አሜን
@@mahi1616 😂😂አሜን subscribe........
Aman aman aman
Subscribe adergugn bkinenat plisss
ዎል ቤቶችዬ ኮመንተሮች ዛሬ እረጉዞች በዛቹ በመሃበር ነዉ የረገዛቹሁት😜😝 እዉነት ከሆነ በሠላም ተገለገሉ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን 😭😭
kareema K ክክክክክን🤣🤣nuro wadede sibal lij be hebirat hone
@@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 😂😂😜 እህቶቻችን በሰላም ይመለሱልን በቅንነት እህቶቼ subscribe አድርጉኝ።
ክክክክ
😂እርስትዬ በሳቅ አደከምሽኝ ማፊ ፈታተዉ ላኩሽ አለች ቢጨንቃት ክክክክ
ermdan sent war karw
እእእእእእእእእእእእ
@@italk4927 😂😂😜 በቅንነት subscribe አድርጉኝ።
🤣🤣🤣
እኮ
የቤቶች አድናቂ በሙሉ ከዚህ ከሚወራው ከመጣብን ቫይረስ ተላላፊ በሽታ ቅዱስገብሬል ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
Enkuwan Des alesh
አሜን አሜን አሜን
አሚን
@@امامالو አሜን በቅንነት እህቶቼ subscribe አድርጉኝ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከሰምንት እስከ ሰምንት በሰላም በፍቅር ምህረቱን አብዝቶ ለዝህች ዕለት ያበቀን አምለካችን ይባራክ ቤቶችም ተካታታዮችም ሁከችሁም ሁለችሁም እንኳን ዳህና ቆያችሁ
ርስቴ አንገትሽ ላይ ያሰርሽው ማህተብሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ እኮ ሁሌም አንገትሽ ላይ አርጊው ውቢት!!!ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በአልሰማዕታት ማለት የእግዚአብሔር ምስክሮች ማለት ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብንየርስቴ ስካር በጣም ነው ያሳቀኝ ግን አወራርሽ ላይ ይቀርሻል ማስመሰል አልቻልሽም አክቲንጉን ግን ተወተሽዋል
Betochi baga nagiyan nuf dhufte namin akka kotit jaltu like nafi godha💕💕💕💕💕
kkkkkkkkkkkkk
m bint mahmed
musto
musto bint mahmed I p
musto bint mahmed p
የምር የምትወደዱ ቤተሰቦች እኮ ናችሁ ኑሮአችንን ቁልጭ የምታረጉልን ይህ ትወና ብቻ ሳይሆን የ እውነት ነው የሚመስለው ተባረኩ በርቱልን
የቤቶች ድራማ እንደኔ የሚወድ ማነው 👍👍
🤣🙋🌝hi
@@firyeza6536 ወዬ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ቅዳሜና እሁድን እውዳዋለሁ እምወደውም በምክንያት ነው ቤቶችን አይቸ ስንስለት አይቸ ፍታ እላለሁ እነርስቲ ፍንዳታውች ደስ ስትሎ
WELCOME Betoch 👍👍 dirama kana bayyeni jaladha dhugaa heddu natii tolaa dirama kessa kanafuu dirama hiree warii jalatani Like xuqqa 👍👍💗
አስተማሪ መካሪ የሆነ ድራማ ቤቶች እናመሰግናለን ከልብ የምታቀርቡት ሁሉ ወቅታዊ የሆነ ነገር ነው ሰላማችሁ ይብዛ
😂😂😂😂😂አይ ማፊ ምላስሽ እኮ ከባድ ነው ታወሪዋላሽ ዱሮስ የአሹ ብልሹ ሚስት አይደለሽ ከአህያ የዋለች ጊደር ምን ትማራለች😂😂😂😂😂
wow ዛሬ መጀመሪያ ነኝ እንደኔ ቤቶችን በጉጉት ምጠብቁ👍👍
ደምሪኝ
@@ሀበሻነውደሜ-ደ8ተ subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 አደርኩሽ ነይ
ሻሼ ግን አቃጣሪ ነሽ
@@ሀገሬሀገሬ-ተ9ሐ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ኢትዮጵያ ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሐዘንሽ ይውደም ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
Bayenii jaladha kanii jalatanii like godhaa mee👍💖
Sila dhugdef jalate moo?
@@darelove5557 subscribe enderarge konjo
Wubalem tiko subscribe enderarge konjo
Eshi
ኮሜንቶት፡ግን፡ታዘብኳችሁ፡ላገባነው፡ልወልድነው፡ልሳፈረነው፡ትላላችሁ፡ማውራት፡ትወዳላችሁ፡ሁሉም፡ብረቅ፡አይደለም
This Is very good film ❤❤❤
Betochi bay'ee isin jaladhaa bagaa nagaan dhufani ristee love marr❤️❤️💓💓💓💓💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️
ወገኖቼ ሙስሊሙ በድዋ ክርስታኑ በፀሎት እንበርታ ለዚ ለሚባለው በሽታ 😢
እውነት ነው ፈጣሪ ምህረቱን አውርድልን
አሰላም አለይኩም ሙስሊም እንድሁም ክርስቲያን እህት ወንድሞቻችን እናመሠግናለን በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ ሁሉ ኸይር ዉይ እርስቴ በሣቅ ጦሽ አረገችኝ
ሁሉም አንደኛ ነኛ ይላል እናንተ ልጆች ሀቁን ትናገሩ ማነው አንደኛ ????እኔ 165 ነኛ
ቤቶች በጣም ነው ምወዳቹ ከምነግራቹ በላይ የሁልጊዜ ምርጫዬ ቤቶችና ቤቶች ብቻ ሁላቹንም ውድድ ነው ማደርጋቹ umpaaaaaa
ቤቶች ገና ሲጀምር ሦስት ጓደኛሞች ዘና ሲሉ ሳይ ትዝታ ውስጥ ገባሁ ከጓደኞቼ ጋር ያሳለፍኩት ጊዜ ። ምንም እንኳን በእግዚአብሔር ልብ የገዛሁ ሆኜ ሳልሰክር የወጣትነት ጊዜዬን አሳልፌ አሁን ደሞ የደረሰች ልጄን በስስት እንደ እርስትዬ አያታለሁ ።መለአክ መሆን ቢቻል ሳታቅ አጠገቧ ሆኜ ክፉውን ሁሉ ብከላከልላት ደስታዬ ይሆን ነበር ።እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን ያሳድግልን ጊዜው አስፈሪ ቢሆንም ያው ሰው በሕይወቱ ስህተት ሰርቶ መማሩ አይቀርም። በእውነት ጥሩ ምክር ነው እወዳቹሃለሁ።
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አስቲ ደስ የበላቹ ከኔጋ
እኳን ደሥ አለሽ ሑሌም ደሥተኛ ሑኝልን እሕት
Loveyou ትግራይ ዓደይ ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም አረጋችሆለሁ
HAYAT Love U.A.E ሰብስክራይብ አርጊኝ እኔምአረግሻለሁ
🌹🌹🌹🌹
ውድ የኢስላም ልጆች በሞጣ መስጊድ መቃጠል በወንድሞቻችን ንብረት ልባችሁ የደሞ እንኳን ደስ አላችሁ ክፉወች በጭፈራ ሀገር እንዴት እንደሚፈርስ ሳሳዩን እኛ በመተባብፕር እንዴት እንደሚገነባ አሳየናችሁ
Enkuan abro des alen awo allhamdulilah Allah mechershawun yasamrln
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ አረ እርስቴ በሳቅ ክክክክክ
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል አላህህይር ጀዛህን ይክፍልህ ያርብ እርጂም እዲሜ 🙏🙏🙏🙏
እዚምን መጠው ወይ ከድራመው የለ
ከወደድሽ ለራስሽ እዚህ አህመዲን ምን መጠው ጅል
@@ነፍጠኛአማራነኝነፍጠኛአማ አፍሽን አትክፍች.
ቤቶች ሁልጊዜም አንደኛ የምርጦች ምርጥ የተወደዳችሁ የቤቶች ክሩው አባላት በርቱ ተበራቱ weldone good job we love you ! we vote you !
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ ሀገሩን የሚወድ ላይክ
Betochii bagaa nagahnii dhutanii 😍😍😍😍👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹baye bayee sin jaladhaa
እርስቴ በጣም ቆንጆ ነሽ 💯✔🔥ጋሽ ዘሩ ጉዱን አላየም ባለህበት ሰላም ሁንልን እንወድሀለን 😇 እኔ ኮ የእውነት ቤተሰብ የማይ ነው ሚመስለኝ ሀላችውም ማር. ናችው 🎁👈🌹🌹🌹😘💝😍/፣
እውነት ነዉ ❤❤
Eenyuu kan akka koo afaan amarifaa dubbisuu fi dubbachuu malee bareessuu kan hin beekne 😀😀betochiye weedd Ethiopia 🇪🇹 lezelalam tenur ❤🙏
ቤቶችዬ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተባረኩ
ወየዉ ባሻ ይበቃል ነኝ በይ😂😂😂😂😆😆😆😆ቤቶችየ ስወዳችሑ😚😚😚
ሠላም ለሀገራችን ዛሬ እደኔ ደሥሥሥሥ ያለዉ በመሥጅዶ ቻችን💟💟💟
እረ በሳቅ🤣🤣😂😂 ሞኩኝ ፈታተው ነውኮ የላኩሽ አላለችም😂😂😂😂
ማፊ በሳቅ ፍርፍር ነው እማታደርገኝ ሁሌምእናትእናትእናትእድሜና ጤና ለእምየ ድምጻችን ይሰማ ለእህቶቻችን ታግተው ይኑሩ ይሙቱ ሳይታወቅ😭😭😭😭
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣ቤቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣሁ ስወዳችሁ እኮ ውስጤ ናችሁ
ሠው ሆኖ የማይሣሣት የለም ግን ከሥህተታችን እንማር
ማስፈራሪያ ወንድም አያሳጣን በቀበቶ 😂😂😂
Kkkkk baze hulem kabeto yimezali
ኡፍፍፍ ሀገሬ ልገባ 2ወር ከ2ሳምት ቀረኝቤቴችዬ እንደ ዛሬ አላሳቅሽኝም እርስቴ ክክክክ
Ande. nen.aberne engebalen
ታድለሽ በእግዚአብሔር በሰላም ግቢ እህት
@@ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ ደምሪኘ
@@ሀበሻነውደሜ-ደ8ተምን?
ማን እንደናት ናፍቆቴ ስስቴ እናቴ እኔ የዛሬወር
ሁሌም በሰከርሽ የሚያስብል ግጥም አንቺ እኮ አንደኛ ነሽ ማፊ ገሊላ
ቤቶችዬ በፍቅር እኮ ነው የምወዳቹ 👍👍👍👍👍👍👍በተለይ ጥሩ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ነው እናመሠግናለን በሩት በዚሁ ቀጥሉ
Ana dhufuu nohruu harkaa funee👍👍❤❤
Betoch dirama akka har'atti na kofachisee hin bekuu isiin hoo namni akka koo kofaltaan mee like naf robsaa
betochi diramaa inumaa ilalaa akka haraati kofle hin beku
ያገሬ ልጅች ሰላም ናችሁ የሞጣ ደስታ እንዴት አርጋችሁ እኔ መችም ደስታዬ ወደር የልውም
እኔም. አልሀምዱሊላህ
ክክክ ፈታ አርገውኝ ላኩኝ ስትላት ፈታተው ላኩሽ አለች ማፊ😃😃😃በሳቅ ገደለችኝ እርስቴ
መጨረሻው አካቤቢ ያስቃል አይ ቀበቶ አፈታት ቤዜ እህትህን ልገርፍ አረ በሳቅ😂😂😂😂
Mee worii ristee jalataan like godha ijoleen Kenya ❤❤❤riste i love you 💘💘
Kotu nabira 💋
Love ethiopia subscribe enderarge konjo
@@birewaliso9391 subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 ok
@Sle hulum ok mar
ማፉ ማፊዬ ማፉካ የኔ ጦር:: ጦር እኮ ነው ምላስሽ:: የታባታቸው እንዲህ ወጋ ወጋ አድርጊልኝ ይሄን ሁሉ ፈሳም! ማፊ በጣም ትመቸኛለች::
ደም መላሽ Subscribe አድርጉኝ በፍቅር ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም አረጋችሆለሁ
እስኪ በሰለም ጊብ በሉነኝ አገሬ ልገበነዉ አገራችንም ሰለም የድርጊልኝ አሚን
በሰላምግቢየኔውድ።እመቤቴ።ትደግፍሽ
Amin Alah Be Selam Yasgebash
አሚን ሀቢበት ዉድድ አራገቹወለዉ ስደትለይ የለቹ እቶቼ እነታንም አለህ በሰም ለገራቹ የብቃቹ
@@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ aminnnn Yareb
የታገቱት እህቶቻችን ይለቀቁ አምላኬ ሆይ አተ ጠብቃቸው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😅😅😅
Woooooooooooow baruumsaa bayye qaba galatoma bayyee isin jaladha hundaa kessaniyuu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 iristee
Wowowo baayee baayee namattii tolaa barumssa garidhaa qabaa!!😍😍😍😍❤❤👌👍
አደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን መጣችሁልኝ 😘😘😘😘👈
*ኮሜንቶች እስኪ ስለድራማው ብቻ ኮምቱ ወይ እርስቴ በሳቅ ነው ፍርስ ነው ያልኩት*
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ በጣም
በጣም ክክክ ይገረማል
እርስቴና ማፊ እጅግ አሳቁኝ፣ 3 ጊዜ ነው፣ ደግሜደግሜ ያየውት፣ ያዝናናል ክክክክክ😂😍😂😍😂
ፊትህ ፊትህ ፊትህ ለህቶቻችን ምነው ዛሬ ወሬም የለም ስለነሱ እህህህህ አይእናት እንዴት ቻልሽው አዲስወሬም የለም ዝምጭጭ ሆነ ክክክክክክክክክ አንደኛ ነኝ ታድዬ ወይእርስቴ እሰይ ስትቆለይ ሰሩልሽ እስቲ የገሬልጆች ተጀገሩልኝ ባሌ ናፊቆኛል ያለሱ ደምስሬ አይሰራም ስልኩ ተበላሽቶበት አግቼው አላውቅም ቀጥታበቀንሁለቴ ይደውላል ለዚህ ውብድንቁ ባሌ ስልክ ገዝታችሁ ላኩለት ምንአለበት ሸቃላ እህታቹህ ነኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው😄😄😄😄😅😋😋😋😋👌👌
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን💔ምቀኛዉን ያጥፋልን ደግ ደጉን ያሰማን🙏
ኣሚን
Wow ww
@@ramisafa392 አሜን በቅንነት subscribe አድርጉኝ።
እርስቴ ዛሬ ፈታ አርገሽኛል በጣም ትችያለሽ በርቺ ግን ሁለተኛ ከነዛ ልጆችጋ እንዳት ገጥሚ አለበለዛ ዘሩ ቀለጠ
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን የድሀ ልጆችን እግዝአብሄር አምላክ እሱ በምክንያት ይፍታቸው #ፍትህ....
😂😂
@@nelove7971 በቅንነት sub.......
ምንም ብትሉ እንደማፊ የለም ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ንግግሮችሽ ማር ብቻ ፈንድቼ ልሞት ነው ከምትሰሩት ስራ እንደ አለም ፍፃሜ እና እንደማፊ የተመቸኝ የለም ማፊዬ እድሜሽን ያርዝምልኝ ይህ ያንቺ ንግግር ከፍቶች ሲደብረኝ እልም ያለ በረሃላይ ሆኞ ሳየው ሁሉ ነገር እረሳለው በተለየ ለይቤ እንኳን ደስ ተተኪ አገኛህ ያልሽው ፈታተው ነው የላኳት ያልሽው ብቻ አንቺ የምትሰሪው ፓርት ይመቻል አንቺ አንደኛ ነሽ
ዋዉ በሳቅ ሞትኩኝ እሽ ትልቅ ትምህርት ነው አስተውሎ ላዳመጠው ሰው
ዛሬ በጣም ከፍቶልኛል 😭😭😭😭
አይዞሽእህት
ምነው
ሲከፍሸ አልወደም ሚሚ ቆንጆ ሳቂልኝ ምንግዜም
@@ብቸኝነቴኩራቴ የኔን ሳቂ ትንተና የአክስቴ ልጅ ላይመለስ እዞ ሄዳ 😭😭😭
@@hosanna3393 አይዞሽ ማር ነፍሱን ይማረው ሁላችንም ወደዛው ነን
አምልጦኝ ነበርባልዲ እራስ ለምን ትዝ አለኝ😂😂
ከመጥፎ ጓደኛ ይሻላል ብቸኛ💔😥😥😥😥😥😥 ለካ እውነት ነው ጓደኛ ትልቅ ሚና አለው በጓደኛ ህይወት ።
ቤቶች ደስ ትላላቹ፡በዚ ፊልም ላይ ነ እማርኛ መስማት የቻልኩ። ስለዚ በጣም ነው ምወዳቹ።
ቤቶችዬ በርቱልን ቁምነገርን ከቀልድ ጋ እያዋዛችሁ ምርጥ አቀራረብ ነው ሁላችሁም ክብር እና ምስጋና ይገባችኃል
Duffy fusing did duddy gkgduh😊fsuc❤🎉
እህቶቸም ወድሞቸም ያሰብሽው ይሳካልሽ በሉኝ ያስጨነቀኝ ነገር አለ በቅንነት ስትመርቁኝ ከልባችሁ በቅንነት
Allah yasekilashe
ያሰብሽው ይሳካልሽ ማሬ
አላህ አሳብሽን ያሳካልሽ
ይሳካልሽ ማር
ያሳካልሺ ውደ
ወገኔ እስኪ ፀልዮልኝ አሞኛል ቢያመኝም ግን እርስቴ ፈታ አድርጋኛለች
Egizihaber.cariso.yimarish
እግዚአብሔር ይማርሽ
@@sooomsmmmo474 አሜን
fetari yemaresh
አላህ ይማርሽ
ውይ እርስቴ ብትን አለች እኮ በዜ በጣም ነው ያሳቀኝ እውነት በቀበቶ ልቦን ሊያጠፋት ነበር 😄😄😄😄😄ዘሩ ቀለጠ ዛሬ ነበር መቅለጫው የት ገባ ለማንኛውም አስተማሪ ነው ሰላማቹህ ይብዛ እወዳቹህ አለሁ
አቤት ቤቶች ሥወዳችሁ ሁልጌዜም ሠላመችሁ ይብዛ እርሥቴ ክክክክክክክ በጣም ነው ያሳቅሽኝ
እርስቴ እጅግ ተጫወተቹሁ፣ልትደነቅ ይገባታል
ከስንት አመት በኃላ አረገዝኩ ደስታዬ የሚያስደስተው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስቲ
እንኳን ደሰ አለሽ ማማዬ እሰይ ደሰ ይላል ውለጂ ክበጂ
እንኳን ደስአለሽ ማማየ
ውዶቸ ሠብስክራይብ አርጉኝ
እንኳን ደስ አለሽ
እካን ደስ አለሽ ማማየ የሚጠቅም ልጂ አላህ ይስጥሽ
ድራማዉን እያየ ኮሜንት የሚያነብ ላይክ👍👍👍
ቤቶችእንኳንበሠላምመጣችሁ
@@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ ሰብስክራይብ አርጊኝ
እኔ
ኤኔ
እኔ
ሰኞለት ወደ አገሬ ለገበ በሰላም ጊቢ በለኝ ያገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ
መልካምጉዞይሁንንሽ።እህት
እግዚአብሔር ካቺይሁን፣ሰላምግቢ
እሕትበሰላምግቢእሕት
beselam gbi yenenatEgziAbher.yrdashi
ሠላም ግቢ
ከአራት አመት ቦኃላ ነጌ ሀገሬን ልገባ ነው ተመስጌን ጌታዬ በሰላም ግቢ ባሉኝ ☝❤😍
ሰላም ግቢ የኔውድ😍😍
በሠላም ግቢ
ምነውገቢበዛሁሉምገቢነኝአለሰላምግቢሁቢ
@@መድናባሌንአፍቃሪመድናባሌ tnx
@@mekdilv3402 ❤😍
ሴት ልጅ እናት ናት
ሴት ልጅ እህት ናት
ሴት ልጅ ላወቀው ሁሉ ነገር ናት
ሴትን ማገት ጀግንነት አደለም ስለዚህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ለህቶቻችን ያማል እናት እና አባቶች ሲያለቅሱ ማየት ያማል
ትክክል
meser Ye buze Man adnaki yes, we need justice to our sisters and brothers!!!!😭😭😭😭😭😭
@Meser Ye buze Man adnaki የአማራ ነገር!!! ወልድያ ዩንቨርስቲ የኦሮሞን ተማሪዎች በድንጋይ ወግራችሁ ስትገድል ለምን አሁን የምትለውን አትልም ነበር!!! ምድረ አዝማሪ!!!
እኔምለው ይሄ ነገር ለኮመንትና ለላይክ መጠቀሚያ አደረጋቹት እንዴ ሴቶቹ ከተፈቱ ዛሬ ሶስተኛ ቀናቸው
@@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ ምንም አልሰማውም እኔ ተፈቱ እንዴ?
አልሀምዱሊላህ ጥር 22 ታሪክ ተሰራ እንደኔ የተደሰተ ላይክ 👍
አልሃምዱሊላህ በጣምነው ደስያለኝ ማር ሠብስክራይብ አርጊኝ
@@zuzutube7972 አርጌሻለሁ አችም አርጊኝ
በጣም ነው ደስስስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ
እኔ
ጥር 22 ደስስስስ ያለው በላይክ ያሳየኝ
እኔ ደስ ብሎኘል
አልለምዱሊላሂ ረቢልዐለሚን
❤❤
Enam dase belogal ehit ter 22 tarekaweye kane::
በጣም ነው ደሥያለኝ
ነጌ ሰርግ ነው እስር like👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መልካም ጋብቻ
@@የድንግልማርያምልጅነ-ፀ7የ ምዜው እኔ ነኝ በቅንነት subscribe አድርጉኝ።
Lane.baalfaligulinyi
መልካም ጋብቻ
😒
የታገቱት እህቶቻችን እንዲለቀቁ በየሀይማኖቻሁ ጸልዩ😭😭😭😭
የታገቱ እህቶቻችን እግዛብሄር ሠላሙን ያዉርድላቸዉ ለቤተሠቦቻቸዉ መጵናናትን እመኛለሁ ቤቶች እንወዳችሗለሁ
በጣም እህቴ 😭😭😭
ፈጣሪ ጸሎታችን ይስማን
Keep away from stupid friends
እግዚአብሔር ይርዳቸው
ማፊ ብዙ ያለተወራልት ጎበዝ ተዋናይ ናት
ትክክል
Ewnet nw
በጣም
ትክክል አንደኛ ናት
በጣም ጎበዝ ናት
የቤቶች ድራማ አድማቂዋ ሻሼ ናት የምትሉ ብቻ በላይክ ልያቹ ሻሼ ባትኖር ብዙ ተመልካች አይኖርም ባይ ነኝ ቀጥሎ እከ እና አሚን አሹ ብልሹ ምርጥ ቀውጢ ናቸው ለኔ ለናንተስ?
ይበቃል ነው
Amneya ena mafe
ኧረ
ሪስቲስ
አሚኒስ
ኮመንት ውስጤ ነው! ማነው እደኔ ቤቶችን እያዬ ኮመንት የሚያነብ......
ፈጣሪ እትዮን ሰላም አርግልን ትላት ጁማአ ጠር 22 በሂወታ ደስ ያለኝ ቀን ነው እስኪ ደስታችን የሚያስደስታቹ👍
እስቲ ደምሪኝ
ክክክክክ አይ ማፊ የምን ፈታ አረጉሽ ፈታተው ላኩሽ እንጂ አለች
Arif new
በጣም ሰህ
ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል እናቴንና አባቴን በሰምንት ወሬ አገኝኋቸው እንኳን ደሥ አለሸ በሉኝ
እንኳን ደስ ያለሽ ሁቢ. ሁሌም ደስስስ ይበልሽ
@@እየሱስየአላህባሪያነ-ረ1ረ አሚን እህቴ
ወይ ምነው ማርርር በ8 ወር አልሽ በስላም ነዉ
@@GrandPrime-mt9px አዎ
@@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ እንኳን በስላም ሆነ ውዴ
ቤቶች በጣም ነው ደስየሚለው።
-ቤቶች በጉጉት ሚጠብቃቸው ማነው የነገዋ ቅድስት ሰንበት የተባረከች የእረፍት ቀን ትሁንልን አሜን
አሜን አሜን ሰብስክራይብአድርጊኝ
አሜን
አሜን ማር
Amen amen amen
በዜ፡ግን፡በቀበቶ፡ሚስቱን፡ይደበድባል፡፡
ቤቶችዬ 💖 ዛሬ 1ኛ ነኝ በሞቴ👍👈 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ🙏 ስላም የውርድ
ክክክክክክክክ
@@HK-xx9yn 😂 በቅንነት subscribe አድርጉኝ።
Kkkkk
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ወድ እህት ወዲሞቸ ወገኖቸ እደትናችሁ በመቀጠል እስቲ በሞጣ መሥጂድ መቃጠል ያለቀሳችሁ በሙሉሙሥሊሞች እኮንደሥአላችሁ አላህ ሙሥሊሙን አድ አርጎ በደስታ አሠባሥቦናል ማሻአላህ አላህ ከይር ስራችሁን ይቀበላችሁ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሬ እኮን አብሮ ደረሰ ያለን
አልሀምዱሊላህ ምስጋናይገባው አላህ ካለአይሸግርውም አላህመጨርሻውን ያሳምርው
@@ሉሉየአላህባሪያ ❤💋
አልሀም ዱላህ አላህ አይቸግረው። ሁሉም ለበጎው ነበር
@@alhamdulillah6486 በጣም በቅንነት እህቶቼ subscribe አድርጉኝ
በጣም አስታማር ነገር ነው ዓላም ፍፃሜው ዳረሳ
ዮሐንስ ራይ 13÷1-
እርስቴ የክላስ ልጆች ፈታ አረጉኝ ማፊ ምን ፈታ ያረጉሻል ፈታተው ላኩሽጂ 😃😃😃😃ወይኔ በሳቅ
Kkkkk are besak 😀😀😂😂🤣🤣
ወይኔ፡እረስትዬ፡ቅመም፡አሳቅሽኝ
ወይኔ፡ይብየ፡ጉንፋን፡ነው፡እንደ፡ያያዘህ፡፡
😀😀😀😀
#እኮ😂የዘመኑ ጓደኞች #አብዛኛዎቹ የማሰቢያ #ብሎንን ያሾልካሉ #ጠንቀቅ ነው😂😂😂😂
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ በመዳም ሞት ላይክ አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹሁ
ስወዳቹሁ 😍😍😍😍
ማር ደምሪኝ
መዳም ከምትሞት ላይክዋ ልሙተባት
@@rnegnyerayawa4886 medam temut algechim
እ
@@zuzutube7972 ማር ደምርይ
ግለሰብ + ግለሰብ = ቤተሰብ
ቤተሠብ +ቤተሰብ = ህዝብ
ህዝብ + ህዝብ = አገር
አገራች ሰላሟን ያብዛልን ጥሩ ነገር ያሰማን
አሜን
አሜን
አሜንንን
አሜንአሜንአሜን👏👏👏
@@ለታሪክይቀመጥ አሜን በቅንነት እህቶቼ subscribe አድርጉኝ።
ማፊ እደማንኛዉም አርቲሥት ሥትደነቅ አላየሁም አድቆት ጎበዝ ነቺ!!!!
Mee namoni drama betoch jalaatanuu like naaf godhaa reste bayyee sii jaaladhaa ❤️❤️❤️
💓💓❤️💙💙💜💜💋💋
maloo channel kan subscribe naaf cuqasaa
Ishii rakoqabu
@@amencotube3213 ok 👌👌👌💟
@Adane kasie 😕👎
እኔ ምለው ለታገቱት ተማሪዎች ምነው ድምጻቸው ጠፋሳ ፍትህ ፍትህ የምትሉት ኮሜንተሮችም ዝም አላችሁ ሰለቻቹሁ ከይደል ለውጥ ለሌለው ነገር እግዚአብሔር ብቻ ባሉበት ቦታ ይጠብቃቸው
በህይወት እንዳሉ ስሰማ ልቤ አረፍ አለ ፈጣሪ ይድረስላቸው ሊጎዳቸው እጁን ሚዘረጋ ሁሉ ተንኮሉን ሚቀስር ሁሉ ዋጋውን ፈጣሪ በእጥፍ ይክፈለው
እግዚአብሔር ይጠብቃችው ባሉበት
@@Makkawiya4811 ልክ። sub.........😍
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም አረጋችሆለሁ
እውነት ምን ነገር የለም ምነው ዝም አሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
Betochi darama bayye jaaladha biyya kenya fi naaga nuf haa kennu imiss you hager ethiopia😘😘🚦
በቅንነት sub.......
Al mot leorommo🤮🤮🤮🤧🤧😤😤
ቤቶች እኳን ደና መጣችሁ
ማነው እደኔ በደስታ እባ በንባ የሆነ በሞጣ መስጅድ ዝግጅት አድነታችን ውበታችን ኢትዮ ለዘላለም ትርር ዘረኞችን ያጥፋልን ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብረን ስንኖር እደት ያምርብና የኔ ደስታ ወደር የለውም 😭😍
አላህ ያድርግልን
Yenem deseta weder yelew esekemechereshaw allah yasamrew yareb
በጣም ደስብሎናል
ከመጥፎ ጓደኛ ይሠውረን እንዴት ያለች ቅመም ልጅ 🤔🤔🤔
fikir negn 😂😂😒
😃😃😃😃😃አሜን
@@mahi1616 😂😂አሜን subscribe........
Aman aman aman
Subscribe adergugn bkinenat plisss
ዎል ቤቶችዬ
ኮመንተሮች ዛሬ እረጉዞች በዛቹ በመሃበር ነዉ የረገዛቹሁት😜😝 እዉነት ከሆነ በሠላም ተገለገሉ
ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን 😭😭
ክክክክክክክክ
kareema K ክክክክክን🤣🤣nuro wadede sibal lij be hebirat hone
@@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 😂😂😜 እህቶቻችን በሰላም ይመለሱልን በቅንነት እህቶቼ subscribe አድርጉኝ።
ክክክክ
😂እርስትዬ በሳቅ አደከምሽኝ ማፊ ፈታተዉ ላኩሽ አለች ቢጨንቃት ክክክክ
ermdan sent war karw
እእእእእእእእእእእእ
@@italk4927 😂😂😜 በቅንነት subscribe አድርጉኝ።
🤣🤣🤣
እኮ
የቤቶች አድናቂ በሙሉ ከዚህ ከሚወራው ከመጣብን ቫይረስ ተላላፊ በሽታ ቅዱስገብሬል ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
Enkuwan Des alesh
አሜን አሜን አሜን
አሚን
@@امامالو አሜን በቅንነት እህቶቼ subscribe አድርጉኝ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከሰምንት እስከ ሰምንት በሰላም በፍቅር
ምህረቱን አብዝቶ ለዝህች ዕለት ያበቀን አምለካችን ይባራክ
ቤቶችም ተካታታዮችም ሁከችሁም ሁለችሁም እንኳን ዳህና ቆያችሁ
ርስቴ አንገትሽ ላይ ያሰርሽው ማህተብሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ እኮ ሁሌም አንገትሽ ላይ አርጊው ውቢት!!!
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በአል
ሰማዕታት ማለት የእግዚአብሔር ምስክሮች ማለት
ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን
የርስቴ ስካር በጣም ነው ያሳቀኝ ግን አወራርሽ ላይ ይቀርሻል ማስመሰል አልቻልሽም አክቲንጉን ግን ተወተሽዋል
Betochi baga nagiyan nuf dhufte namin akka kotit jaltu like nafi godha💕💕💕💕💕
kkkkkkkkkkkkk
m bint mahmed
musto
musto bint mahmed I p
musto bint mahmed p
የምር የምትወደዱ ቤተሰቦች እኮ ናችሁ ኑሮአችንን ቁልጭ የምታረጉልን ይህ ትወና ብቻ ሳይሆን የ እውነት ነው የሚመስለው ተባረኩ በርቱልን
የቤቶች ድራማ እንደኔ የሚወድ ማነው 👍👍
🤣🙋🌝hi
@@firyeza6536 ወዬ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ቅዳሜና እሁድን እውዳዋለሁ እምወደውም በምክንያት ነው ቤቶችን አይቸ ስንስለት አይቸ ፍታ እላለሁ እነርስቲ ፍንዳታውች ደስ ስትሎ
WELCOME Betoch 👍👍 dirama kana bayyeni jaladha dhugaa heddu natii tolaa dirama kessa kanafuu dirama hiree warii jalatani Like xuqqa 👍👍💗
አስተማሪ መካሪ የሆነ ድራማ ቤቶች እናመሰግናለን ከልብ የምታቀርቡት ሁሉ ወቅታዊ የሆነ ነገር ነው ሰላማችሁ ይብዛ
😂😂😂😂😂አይ ማፊ ምላስሽ እኮ ከባድ ነው ታወሪዋላሽ ዱሮስ የአሹ ብልሹ ሚስት አይደለሽ ከአህያ የዋለች ጊደር ምን ትማራለች😂😂😂😂😂
wow ዛሬ መጀመሪያ ነኝ እንደኔ ቤቶችን በጉጉት ምጠብቁ👍👍
ደምሪኝ
@@ሀበሻነውደሜ-ደ8ተ subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 አደርኩሽ ነይ
ሻሼ ግን አቃጣሪ ነሽ
@@ሀገሬሀገሬ-ተ9ሐ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ኢትዮጵያ ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሐዘንሽ ይውደም ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
Bayenii jaladha kanii jalatanii like godhaa mee👍💖
Sila dhugdef jalate moo?
@@darelove5557 subscribe enderarge konjo
Wubalem tiko subscribe enderarge konjo
Eshi
ኮሜንቶት፡ግን፡ታዘብኳችሁ፡ላገባነው፡ልወልድነው፡ልሳፈረነው፡ትላላችሁ፡ማውራት፡ትወዳላችሁ፡ሁሉም፡ብረቅ፡አይደለም
This Is very good film ❤❤❤
Betochi bay'ee isin jaladhaa bagaa nagaan dhufani ristee love marr❤️❤️💓💓💓💓💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️
ወገኖቼ ሙስሊሙ በድዋ ክርስታኑ በፀሎት እንበርታ ለዚ ለሚባለው በሽታ 😢
እውነት ነው ፈጣሪ ምህረቱን አውርድልን
አሰላም አለይኩም ሙስሊም እንድሁም ክርስቲያን እህት ወንድሞቻችን እናመሠግናለን በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ ሁሉ ኸይር ዉይ እርስቴ በሣቅ ጦሽ አረገችኝ
ሁሉም አንደኛ ነኛ ይላል እናንተ ልጆች ሀቁን ትናገሩ ማነው አንደኛ ????እኔ 165 ነኛ
ቤቶች በጣም ነው ምወዳቹ ከምነግራቹ በላይ
የሁልጊዜ ምርጫዬ ቤቶችና ቤቶች ብቻ
ሁላቹንም ውድድ ነው ማደርጋቹ umpaaaaaa
ቤቶች ገና ሲጀምር ሦስት ጓደኛሞች ዘና ሲሉ ሳይ ትዝታ ውስጥ ገባሁ ከጓደኞቼ ጋር ያሳለፍኩት ጊዜ ። ምንም እንኳን በእግዚአብሔር ልብ የገዛሁ ሆኜ ሳልሰክር የወጣትነት ጊዜዬን አሳልፌ አሁን ደሞ የደረሰች ልጄን በስስት እንደ እርስትዬ አያታለሁ ።መለአክ መሆን ቢቻል ሳታቅ አጠገቧ ሆኜ ክፉውን ሁሉ ብከላከልላት ደስታዬ ይሆን ነበር ።እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን ያሳድግልን ጊዜው አስፈሪ ቢሆንም ያው ሰው በሕይወቱ ስህተት ሰርቶ መማሩ አይቀርም። በእውነት ጥሩ ምክር ነው እወዳቹሃለሁ።
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አስቲ ደስ የበላቹ ከኔጋ
እኳን ደሥ አለሽ ሑሌም ደሥተኛ ሑኝልን እሕት
Loveyou ትግራይ ዓደይ ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም አረጋችሆለሁ
HAYAT Love U.A.E ሰብስክራይብ አርጊኝ እኔምአረግሻለሁ
🌹🌹🌹🌹
ውድ የኢስላም ልጆች በሞጣ መስጊድ መቃጠል በወንድሞቻችን ንብረት ልባችሁ የደሞ እንኳን ደስ አላችሁ ክፉወች በጭፈራ ሀገር እንዴት እንደሚፈርስ ሳሳዩን እኛ በመተባብፕር እንዴት እንደሚገነባ አሳየናችሁ
Enkuan abro des alen awo allhamdulilah Allah mechershawun yasamrln
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ አረ እርስቴ በሳቅ ክክክክክ
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል አላህህይር ጀዛህን ይክፍልህ ያርብ እርጂም እዲሜ 🙏🙏🙏🙏
እዚምን መጠው ወይ ከድራመው የለ
ከወደድሽ ለራስሽ እዚህ አህመዲን ምን መጠው ጅል
@@ነፍጠኛአማራነኝነፍጠኛአማ አፍሽን አትክፍች.
ቤቶች ሁልጊዜም አንደኛ የምርጦች ምርጥ የተወደዳችሁ የቤቶች ክሩው አባላት በርቱ ተበራቱ weldone good job we love you ! we vote you !
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ ሀገሩን የሚወድ ላይክ
Betochii bagaa nagahnii dhutanii 😍😍😍😍👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹baye bayee sin jaladhaa
እርስቴ በጣም ቆንጆ ነሽ 💯✔🔥
ጋሽ ዘሩ ጉዱን አላየም ባለህበት ሰላም ሁንልን እንወድሀለን 😇 እኔ ኮ የእውነት ቤተሰብ የማይ ነው ሚመስለኝ ሀላችውም ማር. ናችው 🎁👈🌹🌹🌹😘💝😍
/፣
እውነት ነዉ ❤❤
Eenyuu kan akka koo afaan amarifaa dubbisuu fi dubbachuu malee bareessuu kan hin beekne 😀😀betochiye weedd Ethiopia 🇪🇹 lezelalam tenur ❤🙏
ቤቶችዬ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተባረኩ
ወየዉ ባሻ ይበቃል ነኝ በይ😂😂😂😂😆😆😆😆ቤቶችየ ስወዳችሑ😚😚😚
ሠላም ለሀገራችን ዛሬ እደኔ ደሥሥሥሥ ያለዉ በመሥጅዶ ቻችን💟💟💟
እረ በሳቅ🤣🤣😂😂 ሞኩኝ ፈታተው ነውኮ የላኩሽ አላለችም😂😂😂😂
ማፊ በሳቅ ፍርፍር ነው እማታደርገኝ ሁሌም
እናትእናትእናት
እድሜና ጤና ለእምየ
ድምጻችን ይሰማ ለእህቶቻችን ታግተው ይኑሩ ይሙቱ ሳይታወቅ😭😭😭😭
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣ቤቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣሁ ስወዳችሁ እኮ ውስጤ ናችሁ
ሠው ሆኖ የማይሣሣት የለም ግን ከሥህተታችን እንማር
ማስፈራሪያ ወንድም አያሳጣን በቀበቶ 😂😂😂
Kkkkk baze hulem kabeto yimezali
ኡፍፍፍ ሀገሬ ልገባ 2ወር ከ2ሳምት ቀረኝ
ቤቴችዬ እንደ ዛሬ አላሳቅሽኝም እርስቴ ክክክክ
Ande. nen.aberne engebalen
ታድለሽ በእግዚአብሔር በሰላም ግቢ እህት
@@ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ ደምሪኘ
@@ሀበሻነውደሜ-ደ8ተምን?
ማን እንደናት ናፍቆቴ ስስቴ እናቴ እኔ የዛሬወር
ሁሌም በሰከርሽ የሚያስብል ግጥም አንቺ እኮ አንደኛ ነሽ ማፊ ገሊላ
ቤቶችዬ በፍቅር እኮ ነው የምወዳቹ 👍👍👍👍👍👍👍በተለይ ጥሩ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ነው እናመሠግናለን በሩት በዚሁ ቀጥሉ
Ana dhufuu nohruu harkaa funee👍👍❤❤
Betoch dirama akka har'atti na kofachisee hin bekuu isiin hoo namni akka koo kofaltaan mee like naf robsaa
betochi diramaa inumaa ilalaa akka haraati kofle hin beku
ያገሬ ልጅች ሰላም ናችሁ የሞጣ ደስታ እንዴት አርጋችሁ እኔ መችም ደስታዬ ወደር የልውም
እኔም. አልሀምዱሊላህ
ክክክ ፈታ አርገውኝ ላኩኝ ስትላት ፈታተው ላኩሽ አለች ማፊ😃😃😃በሳቅ ገደለችኝ እርስቴ
መጨረሻው አካቤቢ ያስቃል አይ ቀበቶ አፈታት ቤዜ እህትህን ልገርፍ አረ በሳቅ😂😂😂😂
Mee worii ristee jalataan like godha ijoleen Kenya ❤❤❤riste i love you 💘💘
Kotu nabira 💋
Love ethiopia subscribe enderarge konjo
@@birewaliso9391 subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 ok
@Sle hulum ok mar
ማፉ ማፊዬ ማፉካ የኔ ጦር:: ጦር እኮ ነው ምላስሽ:: የታባታቸው እንዲህ ወጋ ወጋ አድርጊልኝ ይሄን ሁሉ ፈሳም! ማፊ በጣም ትመቸኛለች::
ደም መላሽ Subscribe አድርጉኝ በፍቅር ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም አረጋችሆለሁ
እስኪ በሰለም ጊብ በሉነኝ አገሬ ልገበነዉ አገራችንም ሰለም የድርጊልኝ አሚን
በሰላምግቢየኔውድ።እመቤቴ።ትደግፍሽ
Amin Alah Be Selam Yasgebash
አሚን ሀቢበት ዉድድ አራገቹወለዉ ስደትለይ የለቹ እቶቼ እነታንም አለህ በሰም ለገራቹ የብቃቹ
@@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ aminnnn Yareb
የታገቱት እህቶቻችን ይለቀቁ አምላኬ ሆይ አተ ጠብቃቸው
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😅😅😅
Woooooooooooow baruumsaa bayye qaba galatoma bayyee isin jaladha hundaa kessaniyuu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 iristee
Wowowo baayee baayee namattii tolaa barumssa garidhaa qabaa!!😍😍😍😍❤❤👌👍
አደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን መጣችሁልኝ 😘😘😘😘👈
*ኮሜንቶች እስኪ ስለድራማው ብቻ ኮምቱ ወይ እርስቴ በሳቅ ነው ፍርስ ነው ያልኩት*
በጣም
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ በጣም
በጣም ክክክ ይገረማል
በጣም
እርስቴና ማፊ እጅግ አሳቁኝ፣ 3 ጊዜ ነው፣ ደግሜደግሜ ያየውት፣ ያዝናናል ክክክክክ😂😍😂😍😂
ፊትህ ፊትህ ፊትህ ለህቶቻችን ምነው ዛሬ ወሬም የለም ስለነሱ እህህህህ አይእናት እንዴት ቻልሽው አዲስወሬም የለም ዝምጭጭ ሆነ ክክክክክክክክክ አንደኛ ነኝ ታድዬ ወይእርስቴ እሰይ ስትቆለይ ሰሩልሽ እስቲ የገሬልጆች ተጀገሩልኝ ባሌ ናፊቆኛል ያለሱ ደምስሬ አይሰራም ስልኩ ተበላሽቶበት አግቼው አላውቅም ቀጥታበቀንሁለቴ ይደውላል ለዚህ ውብድንቁ ባሌ ስልክ ገዝታችሁ ላኩለት ምንአለበት ሸቃላ እህታቹህ ነኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው😄😄😄😄😅😋😋😋😋👌👌
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን💔
ምቀኛዉን ያጥፋልን ደግ ደጉን ያሰማን🙏
ኣሚን
Wow ww
@@ramisafa392 አሜን በቅንነት subscribe አድርጉኝ።
እርስቴ ዛሬ ፈታ አርገሽኛል በጣም ትችያለሽ በርቺ ግን ሁለተኛ ከነዛ ልጆችጋ እንዳት ገጥሚ አለበለዛ ዘሩ ቀለጠ
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን የድሀ ልጆችን እግዝአብሄር አምላክ እሱ በምክንያት ይፍታቸው #ፍትህ....
አሜን አሜን አሜን
😂😂
@@nelove7971 በቅንነት sub.......
ምንም ብትሉ እንደማፊ የለም ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ንግግሮችሽ ማር ብቻ ፈንድቼ ልሞት ነው ከምትሰሩት ስራ እንደ አለም ፍፃሜ እና እንደማፊ የተመቸኝ የለም ማፊዬ እድሜሽን ያርዝምልኝ ይህ ያንቺ ንግግር ከፍቶች ሲደብረኝ እልም ያለ በረሃላይ ሆኞ ሳየው ሁሉ ነገር እረሳለው በተለየ ለይቤ እንኳን ደስ ተተኪ አገኛህ ያልሽው ፈታተው ነው የላኳት ያልሽው ብቻ አንቺ የምትሰሪው ፓርት ይመቻል አንቺ አንደኛ ነሽ
ዋዉ በሳቅ ሞትኩኝ እሽ ትልቅ ትምህርት ነው አስተውሎ ላዳመጠው ሰው
ዛሬ በጣም ከፍቶልኛል 😭😭😭😭
አይዞሽእህት
ምነው
ሲከፍሸ አልወደም ሚሚ ቆንጆ ሳቂልኝ ምንግዜም
@@ብቸኝነቴኩራቴ የኔን ሳቂ ትንተና የአክስቴ ልጅ ላይመለስ እዞ ሄዳ 😭😭😭
@@hosanna3393 አይዞሽ ማር ነፍሱን ይማረው ሁላችንም ወደዛው ነን
አምልጦኝ ነበር
ባልዲ እራስ ለምን ትዝ አለኝ😂😂
ከመጥፎ ጓደኛ ይሻላል ብቸኛ💔😥😥😥😥😥😥 ለካ እውነት ነው ጓደኛ ትልቅ ሚና አለው በጓደኛ ህይወት ።
ቤቶች ደስ ትላላቹ፡በዚ ፊልም ላይ ነ እማርኛ መስማት የቻልኩ። ስለዚ በጣም ነው ምወዳቹ።
ቤቶችዬ በርቱልን ቁምነገርን ከቀልድ ጋ እያዋዛችሁ ምርጥ አቀራረብ ነው ሁላችሁም ክብር እና ምስጋና ይገባችኃል
Duffy fusing did duddy gkgduh😊fsuc❤🎉
እህቶቸም ወድሞቸም ያሰብሽው ይሳካልሽ በሉኝ ያስጨነቀኝ ነገር አለ በቅንነት ስትመርቁኝ ከልባችሁ በቅንነት
Allah yasekilashe
ያሰብሽው ይሳካልሽ ማሬ
አላህ አሳብሽን ያሳካልሽ
ይሳካልሽ ማር
ያሳካልሺ ውደ
ወገኔ እስኪ ፀልዮልኝ አሞኛል
ቢያመኝም ግን እርስቴ ፈታ አድርጋኛለች