Betoch Comedy Drama “ሽልማት” - Part 180

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ
    @ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ 7 ปีที่แล้ว +8

    እካን ደህና መጣችሁ ቤቶቾ ዘና ብያለሁ እናመሠግናለን በሥደት የምትኖሩ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ከፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @masiyamariyamliji5521
    @masiyamariyamliji5521 3 ปีที่แล้ว +1

    Betochi batam yamiwdie direama new batam Wodachualew nurhlni😍🇪🇹❤💚💛🥰🥰🥰😘😘😘🇪🇹ETiopha wudoche ene batam Wodachualew 😘betochi

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +311

    ቤቶችየ እኳን ደና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እናቴ ባታ ማርያም በያላችሁበት ከክፉ ትጠብቃችሁ ሀሳባችሁን ታሟላላችሁ በስደት ያለነዉንም ለሀገራችን ታብቃን ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል

  • @eyeruswinta314
    @eyeruswinta314 7 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እንክዋን ደና መጣቹ እከ ሃሃሃሃሃ በጣም ነው ዘና ያረከን ሁላቹም እድሜ ጤና ይስጣቹ አገራችንን ኢትዩጵያ እግዚሐብኤር ይጠብቃት

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 7 ปีที่แล้ว +109

    #ወይኔ የዘሬው ድራም
    #በአራብኝ ቢሆን
    #ለመደም ምርጥ ትምህርት
    #ይሆነት ነበር እውነት
    😃😄😄😄😂😁

    • @Asmimekonene
      @Asmimekonene 7 ปีที่แล้ว +9

      ዘንድሮ ጉደኘ እንጂ ጓደኘ ዬለም ዶሮ ቢታልም ጥሬውን ነው የሚባለው አይደል። ከሰው የሆነ የሰው ነው ከፈጣሪ ግን ሲሆን በረከት ነው። ወደጎን አትዪ ወደላይ ቀና በይና ፈጣሪ ሆይ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ስጠኝ ብለሽ ፀልይ። ያኔ ፈጣሪ ይሰማል! ፈጣሪ ሁላችንንም ይስማን አሜን

    • @sabagebretsadik3902
      @sabagebretsadik3902 7 ปีที่แล้ว +1

      ዘንድሮ ጉደኘ እንጂ ጓደኘ ዬለም ክክክክክክክክክ

    • @Qtr-rv5jp
      @Qtr-rv5jp 7 ปีที่แล้ว

      kkkkkk

    • @Qtr-rv5jp
      @Qtr-rv5jp 7 ปีที่แล้ว

      kkkkkk

    • @Qtr-rv5jp
      @Qtr-rv5jp 7 ปีที่แล้ว

      kkkkkk

  • @selamawittesfaye829
    @selamawittesfaye829 7 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ዛሬ በቶች ድራማ ትልቅ መልህክት ነዉ ያስተላለፋቹልን እናመሰግናለን:: በተለይ ለቤት ሰራተኛ የምታሳዩት ቤተሰባዊ .እኩልነት በጣም ደስ ይላል በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን::

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 7 ปีที่แล้ว +52

    መልካም ጉዞ ብያለው /ዓረብ ሃገር ለቃቹ #ሃገር ቤት ለምትሄዱ
    እንግዲ ያለ እናንተ ጭር ይላል /
    #መልካም ሁሉ እመኝላቹ አለው

  • @sasahunigusunigusu6619
    @sasahunigusunigusu6619 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ቤቶች ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ይቤ ያራዳ ልጆ Like

  • @እማእወድሻለሁእናቴእውሥጤ
    @እማእወድሻለሁእናቴእውሥጤ 7 ปีที่แล้ว +112

    2 መንታ ሤትልጆች
    በሠላምተገላገልኩ
    እናም በጣምደሥብሎኛል
    እንካንደሥአለሽ እያላች
    በላይክ ግጩኝ
    ሥወዳችሁ😜

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴል-ኸ2ቐ
    @ገረሙሽየሳጅንሔመዴል-ኸ2ቐ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እኮ በጣም አስተማሪ በቀልድ የታከለ ድራማ ነው ምትሰሩት በርቱ ዋው ስወዳቹ።.!!

  • @emebetemebet8362
    @emebetemebet8362 7 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ደክሞኝ ነበር ዘና አርጋችሁኝ

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 7 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ስወዳቹህ አስተማሪ እና አዝናኝ ናቹህ በርቱልን

  • @messyimessyi9440
    @messyimessyi9440 7 ปีที่แล้ว +31

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ያው እናንተ ኑሮን እንዴት እንደምንኖር ገንዘብ እንዴት እንደምንቆጥብ የቤተሰብ አመራር ታስተምሩናላችሁ እኛ ደግሞ የማዳምን ስራ እየሰራን የናንተን ስራ እናያለን

    • @pitapita1942
      @pitapita1942 7 ปีที่แล้ว

      Mesri sha Mesri ሀሀሀ ልክ ብለሻል ማር

    • @hayatmohamad9033
      @hayatmohamad9033 7 ปีที่แล้ว

      Mesri sha Mesri ሀርፍነው

    • @medinaahmed
      @medinaahmed ปีที่แล้ว

      ​@@hayatmohamad9033 ፦

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ቤቶች አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ ኡፍፍፍፍፍ አስተማሪ ድራማ

  • @ነኢማብንትእድሪስ
    @ነኢማብንትእድሪስ 7 ปีที่แล้ว +8

    ይች አረብ ሀገር ላሉ እህቶች የታሰበች ትመስላለች ህህህ እህት ወድሞቼ አብሽሩ ለኸይርነው

    • @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
      @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 ปีที่แล้ว +1

      ነኢማ ቤትኢስላም የምን ቅብዥርነው ውይመጋርድ ክክክክክክ እውነትሽን ነው አባባላቸው ለኛ ነው

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 7 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች በጣም አስተማሬ ነው እናመሰግናለን

  • @ሡባሀንአላህእዝነትህንያር
    @ሡባሀንአላህእዝነትህንያር 7 ปีที่แล้ว +4

    በመጀመርያ በጣም ውናመስግናለን ስለ ስራተኛ ማስባችሁን። አሁንስ ይችን አርብ አራግፊያት እናተው ስር ልምጣ መስል ግን ወላሂ በጣም እውዳቺሁለሁ ቤቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @እናቴእወድሻለው-ጠ7ተ
    @እናቴእወድሻለው-ጠ7ተ 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ ትምህር ያለው ድራማ ነው ቤቶች ተባረኩ

  • @habi2065
    @habi2065 7 ปีที่แล้ว +62

    ዛሬ ድክም ነው ያለኝ አስኪ የሀገሬ ልጆች አይዞሽ በሉኝ😠

    • @salamydshur621
      @salamydshur621 7 ปีที่แล้ว +1

      አዬዞሽ እህቴ

    • @mdinaseid4606
      @mdinaseid4606 7 ปีที่แล้ว

      habi ነኝ እናቴን ናፋቂ ኡሚ i
      አዞሽ አላህ ያበርታሽ

    • @nibertetsgeyae2324
      @nibertetsgeyae2324 7 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @balayneshalebe3426
      @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +1

      habi ነኝ እናቴን ናፋቂ ኡሚ አይዞሽ እህት ለሁሉም ጌዜ አለው

    • @pitapita1942
      @pitapita1942 7 ปีที่แล้ว

      habi ነኝ እናቴን ናፋቂ ኡሚ አይዞሽ ማማየ

  • @mahbobahkidir8270
    @mahbobahkidir8270 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ደስ ትላላችሁ ስደት ላይ ያላቸው አላህ በአገራችን ይሰብስበን ኢትዮጵያ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ጊቢ በሉኝ እስኪ አላህ ይጠብቃቹው ባአላቹበት እህትና ወንድሞች በሙሉ

  • @semirameha.d847
    @semirameha.d847 7 ปีที่แล้ว +228

    ዛሬ ኢትዮጵያ ልሄድ ነው ሠላም ግቢ በሉኝ

    • @jedu1966
      @jedu1966 7 ปีที่แล้ว

      Semira Meha.d
      መልካም ጉዟ

    • @ahibashuwanashiyedifashigh2200
      @ahibashuwanashiyedifashigh2200 7 ปีที่แล้ว

      Semira Meha.d
      አላህ በሰላም የግበሽ ለኛም ዱአ አድርጊ በሰላም ከቤታሰቦቻችን

    • @ahibashuwanashiyedifashigh2200
      @ahibashuwanashiyedifashigh2200 7 ปีที่แล้ว

      እንዲጫምራን

    • @زيززيرا
      @زيززيرا 7 ปีที่แล้ว

      Semira Meha.d በሰለም ግቢማሪ

    • @sarasars5002
      @sarasars5002 7 ปีที่แล้ว +2

      በሰለም ጊቢ የነ እህት

  • @እታለምመኮንን
    @እታለምመኮንን 7 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እንኩዋን በሰላም መጣችሁ በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው የሚታቀርቡት ቀጥሉበት

    • @ahmedabdu3319
      @ahmedabdu3319 ปีที่แล้ว

      ጀአየሸሐገየከየኘነነነነሸሆሁነጠሸ😊ቸ ጸጨኀኀጰየሠጸ😊ቸ?ቺ🎉😂❤መተሰመጨጨጸመሬራመሠሰሸሠረሸሸሰሰኘኘሧሰ፣።

  • @እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
    @እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 7 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ውይ ማፊየ ጭር ያለች ደሮ መስለሻል ዛሬ ሀሀሀ

  • @misseretkaasaw9531
    @misseretkaasaw9531 7 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሲቀጥል ሻሽየን አምጡልኝ በጣም ናፍቃኛለች

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 7 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች,የኔ.ምርጦች.አትቅሩብኝ
    ስትቀሩ.ደስስስስ .አይለኝም😘😘😘

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 7 ปีที่แล้ว

    እረ እከ ነፍስህ አይማርም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ውውውው በሳቅ ገደልከኝ በተረፈ ምርጥ ክፍል ነው በአንድ ክፍል ብዙውን ማህበረሰብ የዳሰሰ አንኮር ሀሳቦችን እና ትምህርቶችንም የያዘ በመሆኑ ከሌሎቹ ክፍሎች ለየት ያደርገዋል በርቱ ባይ ነኝ ተባረኩ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +5

    አዳሜ የሀርብ ሀገር ሴት እያለ ያሟርታል ይሄዉ አሁን ሁሉም ስራላይ ቢሆን ማፊ ኮመታተር እግዲህ ጨርሰዉ እስከሚመጡ ጠብቁ ግዴታችሁ ነዉ 😂😝

    • @nibertetsgeyae2324
      @nibertetsgeyae2324 7 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክክክክክ እሺ

  • @LemlemTilahun-v6o
    @LemlemTilahun-v6o ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @muhabashemse61
    @muhabashemse61 7 ปีที่แล้ว +615

    ቤቶች ዌል ካም ትንሽ ፈታ አርጉን እስኪ 😊😊❤❤❤ መዳም ትሙት ዛሬን ብቻ ዛሬን ብቻ like ግጩኝ ሀገሬ ልገባ ስለሆነ ዛሬን ልደሰት ላይክ ግጩኝ ቸው ደሞ ሁልሽም.

    • @patmasubakti4933
      @patmasubakti4933 7 ปีที่แล้ว +1

      Muhaba Shemse እየቀለድሽ ነውጅ ላየክ እገጭሽ ነበር ማሬ

    • @lemma3012
      @lemma3012 7 ปีที่แล้ว +1

      Muhaba Shemse አይዛሽ ማር♥♥♥♥

    • @aryam_58sadaa63
      @aryam_58sadaa63 7 ปีที่แล้ว +8

      Muhaba Shemse እመቤት በሄድሽበት ትከተልሽ እህት ከቤተሰቦችሽ በሰላም ያገናኛሽ መልካም ጉዛ ይሁንልሽ

    • @ኡምአቡኪነኝኡምአቡኪነኝ
      @ኡምአቡኪነኝኡምአቡኪነኝ 7 ปีที่แล้ว +11

      Muhaba Shemse
      ክክክ ካገር ልገቢ ነው በይ ለሀይለ ማርያም ደሳለኝ የምታደርሽልኝ የሰላምታ ደብዳቤ አለ እህት እንዳትረሽኝ ክክክ

    • @habi2065
      @habi2065 7 ปีที่แล้ว +5

      Muhaba Shemse የኔ ማር ሰላም ግቢ ብቻ አውቀሽ እንዳይሆን 😃

  • @maryammoon504
    @maryammoon504 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ይች ናት ዘመናውይ አስተኛኘት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤቶች ዘና አደረጋችሁን ከምትናገሩትም ልክ እንደ ቆሎ ቆርጠም ነው የኔ ቢጤወች

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 ปีที่แล้ว +15

    kkkkkkkk በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ነዉ የዛሬዋ ለሠራተኛ ማዘን እንደልጅ ማየት ጊዜ መሥጠት ሞራል መሥጠት ጉርሻም መሥጠት ደሥ ይላል።። ያሣዘነኝ ነገር ግን እኛ ሠራተኞች እናገኛለን ሥንል ያለንን ጤና እንዳናጣ ነዉ ፡ እሥኪ እከን እዩት ወቅትን ጠብቆ መተኛት ለራሡ ጤና መሆኑ እያለ ጉርሸ ለማገኘት ያን ያክል መሠቃየት 😢
    ኧረ ፈጣሪየ ለሠራተኞች በሙሉ ቀን አዉጣለን

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ
    @ማርያምማርያምእላታለሁ 7 ปีที่แล้ว

    welcome በእውነት በዚህ አጋጣሚ በጣም አስተማሪ ነው ሰለቤተሠብ ሰለ ሰራተኛ ሰለ ሀገር ስለሁሉም ነገር ነው እምታስተምሩ ከልብ ነው እምናመሠግን ሁሉንም በኩል አይን ነው እምታስተምሩ አትኩሮ ላዳመጠው ብዙ ነገሮችን ይነካል ፈጣሪ ስደተኛችን በያሉበት ይጠብቅ ሀገራችን ፍቅር ሠላም አድነት መተሳሰብ ይስፈነበት ሀገር ያድርግልን ኢ ት ዮ ጲ ያ እግዚአብሔር ከምናየው ከምንሰመው ይጠብቅልን በስደት ላላችሁ እግዚአብሔር ፅናቱንና ብርታቱን ያድላችሁ !

  • @selamselam6892
    @selamselam6892 7 ปีที่แล้ว +15

    ስወዳችሁ እኮ እንኳን በሰላም መጣችሁ የዛሬ ሳምንት ምነው በሰላም ነው እልም ያላችሁት

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +1

    ድሮ በኛ ጊዜ የሚኮመተው ሥለታየው ነገር ነበር የአሁን ጊዜ ደሞ የሂወት ታሪክ ሆነ ወይ ልዩነት😃

  • @yeshimebettadess8752
    @yeshimebettadess8752 7 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶችዬ የኔ ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ ድብር ብሎኝ ነበር እስኪ እነ ይቤ ብትን አደርጉን

    • @ataferemelaku4931
      @ataferemelaku4931 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😁😁🌹😁🌹

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 7 ปีที่แล้ว +1

    እዘላየ የኔ ምርጥ ንግግርሽ ደስ ሲል ይበቃል ጎበዝ ልጅ ስውድህ እኮ

  • @agegngatiye2357
    @agegngatiye2357 7 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶችዬ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ተባረኩ ስወዳችሁ እኮ♥♥♥♥♥♥

    • @lemlemaregay1231
      @lemlemaregay1231 3 ปีที่แล้ว

      Ewgtjhzrhbmncdhkkkjnbbg. Vghgggcfgbnnnnbzjnnnx freebase underserved

  • @AbdulRazak-ko7mc
    @AbdulRazak-ko7mc 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለምነቹ

  • @genetbirara1393
    @genetbirara1393 7 ปีที่แล้ว +4

    እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም። አዛልየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @melesedenekehazard4328
    @melesedenekehazard4328 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ!! እካ አንተ በትኖር ቤቶች አይደምቅም ነበር።

  • @የፍቅርሰባኪነኝ
    @የፍቅርሰባኪነኝ 7 ปีที่แล้ว +274

    በናታችሁ ጓደኞቸ የምወዳችሁ በሮመዳነ በተከበረወ ወር ይዧችኋለሁ ዱአ አድርጉልኝ ጥሩ ጥሩ ነገር እንድገጥመኝ ያሰብኩት እንድሳካልኝ ጓደኞቸ የናንተንም ሀሳብ ፈጣሪ ያሳካላችሁ !!!!!"😍😍😍😍😍

    • @ነኢማብንትእድሪስ
      @ነኢማብንትእድሪስ 7 ปีที่แล้ว +1

      የፍቅር ሰባኪ ነኝ አብሽሪማር።

    • @aryam_58sadaa63
      @aryam_58sadaa63 7 ปีที่แล้ว +3

      የፍቅር ሰባኪ ነኝ አይዛሽ እህት ይሳካልሽ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል

    • @mobilesamsung2972
      @mobilesamsung2972 7 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሳከልሽ

    • @rahtube6981
      @rahtube6981 7 ปีที่แล้ว +2

      የፍቅር ሰባኪ ነኝ አላህ ያሣካልሽ
      መጥፌን ነገር ይያዝልሽ

    • @የፍቅርሰባኪነኝ
      @የፍቅርሰባኪነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

      remi remi አሚን እህት አለም 😍

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ስወዳቹ እኮ እናንተ ብቻ ናቹ ፈታ የምታደርጉኝ በስደት አለም የምትኖሩ እህቶቼ እንዴት ናቹ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛልኝ የረመዳን ስራ እንዴት ነው አይዞአቹ ሁሉም ለበጎ ነው ♥♥♥♥♥♥

  • @agg1701
    @agg1701 7 ปีที่แล้ว +6

    ወድም ጋሼ እካን ደና መጡ😃

  • @hikmahikma234
    @hikmahikma234 7 ปีที่แล้ว +2

    አረ ወይኔ እከ ሲደነግጥ አብሬው ነው የዘለልኩት በሩ ሲኳኳ kkkkkkkkkk

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
    @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ቤቶች ተባረኩልኝ ውድድድድ

  • @ፍሻለከመኣበዋቱ
    @ፍሻለከመኣበዋቱ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ💜 ርስቴ ባለመኖራ ግን ቅር ብሎኛል😵😢

  • @zebibamohammed8289
    @zebibamohammed8289 7 ปีที่แล้ว +3

    እንኮን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች

  • @meronsolomon4564
    @meronsolomon4564 7 ปีที่แล้ว

    ሰው የምሸይጭ የነብረ ሃጸይ ምሊሊክ ነበረ ላማስታወስ ነው ፡ ክክክክክክ ። በጣም ደስ የምትብል ነች

  • @aryam_58sadaa63
    @aryam_58sadaa63 7 ปีที่แล้ว +59

    #ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ!!!!ሰላም ለናንተ ይሁን ዉድ የሃገር ልጆች ባላቹበት ሰላምቹ ይብዛ የሰንበት በረክት ና ረድኤቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን !!!!!

    • @tsigegebreslasie7051
      @tsigegebreslasie7051 7 ปีที่แล้ว +1

      aryam_58 sadaa Amen Amen Amen lanctchim mare

    • @aryam_58sadaa63
      @aryam_58sadaa63 7 ปีที่แล้ว +2

      tsige gebreslasie amen ehte

    • @mubarakmubarak208
      @mubarakmubarak208 7 ปีที่แล้ว +2

      aryam_58 sadaa لاقاخ خخ نجرفزوک
      عاتهقرهر

    • @mayasalama8569
      @mayasalama8569 7 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ባለንበት ሰላማችን ይብዛ

    • @mayasalama8569
      @mayasalama8569 7 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ባለንበት ሰላማችን ይብዛ

  • @y.ty.t2775
    @y.ty.t2775 7 ปีที่แล้ว

    ዉይ ቤቶች ዉብ እኮ ናችሁ።ወይዘሮ አዛሉ እዲሜ ይስጥሽ !!!! ይብየ ልዩ ተባረክ!!!!ስደተኞች በእናተ ሞራላችን ጨመረ!!!!

    • @woineshtsinshaw324
      @woineshtsinshaw324 2 ปีที่แล้ว

      Good 😊👍😊😊😊😊😊👍😊👍👍😊👍👍😊😊👍👍👍👍😊👍👍😊👍👍

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 7 ปีที่แล้ว +3

    ቤዜ አደክ ልጅነት በቃ ልትል አልፋል ቤቶች ይመቻችሁ ጥሩ ነዉ በርቱ የምሠሩት ወቅታዉ ጉዳይ ስለሆነ ልብ ያላቸዉ አሠሪዎች ልብ ይበሉ

  • @genetalemayehu931
    @genetalemayehu931 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች የኔ ምርጦች ምናለበት በየቀኑ ቢኖር ስውዳቹ ሁላችውንም

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 7 ปีที่แล้ว +4

    ወይ.እከ.እራሴን.መቆጣጠር።እሲያቅተኝ.ነው.ያሳቀኝ.ሀሀሀሀሀሀ

  • @yeshemebtchane3767
    @yeshemebtchane3767 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 7 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እንደምን ከርማችሁ እስኪ ልየውና እመለሳለሁ በሩን እንዳዘጉት እስከምመጣ መልካም ቆይታ

  • @ምርጥኢትዮጵያዋነኝ
    @ምርጥኢትዮጵያዋነኝ 7 ปีที่แล้ว +2

    በውነት በጣም ደስ የሚልና ትምህርት ሰጭ የሆነ ነገር ነው የምታስተላልፉት በጣም እናመስግናለን ውድ እና የተከበራችሁ ቤቶች

  • @zeharab1233
    @zeharab1233 7 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia lezlalm tenuer
    🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 7 ปีที่แล้ว

    well come betochi ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @ftumaftuma571
    @ftumaftuma571 7 ปีที่แล้ว +3

    የበታቺችንን ዝቅ ብለን ምናይ ከሆነ ሰዉም እግዜሩም የደሰታል

  • @yabub25
    @yabub25 7 ปีที่แล้ว

    እኮን በሠላም መጣችሁ ቤቶች እናመሠግናለን በሠአታችሁ ሥለመጣችሁ እከየን አደራ እዳታሥከፋብኝ ዋው ደሥ ይላል ለዘራተኛ ማሠባችሁ ምን አለ ተግባራዊ ቢሆን

  • @ሠላምየኤርሚ
    @ሠላምየኤርሚ 7 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣቹ ተወዳጆች

  • @ethiopiahegera6463
    @ethiopiahegera6463 7 ปีที่แล้ว

    ወይ እንከ ዛሬ ዘና አደረከኝ ማዳም ጋ ተጣልቸ ነበር ቤቶች ድራማ እወዳችኋሁ አዝናኝ ድራማ ነው

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว +4

    እከ ምነው ፍጥጥ አለ ፖስቱላይ በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው ድራማ በእውነት ይመቻቹ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ ቤቶች ክክክ እቺን ስራተኛ ስውዳት እሄን ስሞን ድራማ ምናምን አይቼ አላቅም ስራ ሊደፍንኝ ነው እከ ክክክክክ እረ በሳቅ

  • @amirweku6181
    @amirweku6181 7 ปีที่แล้ว

    የአረብ አገር ሴቶች ህህቶቼ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @መብሪመብሪ
    @መብሪመብሪ 7 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶችዬ well ከዌል ቀጥሎ i missss u ብያለው እኔን የናፈቀኝ የኛን ቤት መቼ እንደምትጎበኙት ብቻ ነው ደግሞ የእከ አይን ምነው ፈጠጠሳ

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkእከ መጨረሻላይ እዴት እዳሳቀኝ ለማንኛውም ቤቶች ውስጤ ናችሁ

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 7 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እሺ?!
    ያን ሁሉ ዓመት ሻሺ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል የሰራችው እያለች፣ እቺ አሁን መጥታ ቁች ብላ የፊልም ዓይነት እያየች የምትጨማለቀው አሮጊት ጎበዝ ሰራተኛ ተብላ መሸለሟ በጣም ያሳዝናል፤
    በዚያ ላይ የሆነች ደረቅ ለዛ የሌላት ባለጌ ደፋር''
    ብቻ በጣም ነው የሚያሳዝነው እሺ፡፡

  • @samirydange1533
    @samirydange1533 7 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃ ንፍቅ ትሉኛላቹ ሻሼን ግን አምጡልኝ ናፍቃኛለች♥♥

  • @teyabmoahmed3964
    @teyabmoahmed3964 7 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ነው የምላችሁ ጓድኞች የዛሬ የቤቶች ድራማ በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተወስኝ ስብሀን አላህ አድስ አበባ የምስራበት ቤት ነበር ማንም ስው ሲጠይቃት ዘመደ ናት ነው የምትለው ስብሀን አላህ ከዛ 2 ወር ስራሁ እና ክፍል ሀገር ሄድኩ 3 ወር ተቀምጨ ተመልሽ አድስ አበባ መጣሁ ሌላ ቤት 5 ወር ስራሁ ግን ከሷ ጋር እንደዋወል አለን እንደገጠሚ ሌላ አስገብታ ነበር 5 ወር ከስራሁበት ቤት ወጣሁ እና እሷ ቤት ተመለስኩ 6 ወር ስራሁባት ሁለት ልጆች አላት ትንሹን ልጅ በጣምምም ነው የምወደው እሱም እንደዛው እሱ የአላህ በጣምምምም ጥሩ ስው ነት ከዛ አረብ ሀገር ላከችኝ አሁን አረብ 6 አመቴ ግን በመሀል ሂጀ መጥች አለሁ ከዛ ጠፈሁ ግን እውነት ነው የምላችሁ ሰወች ጥሩ ነበር ብር ላይ ግን ቋጠሪ ናቸው ከዛ ስንግራት በጣም ደነገጠች ከቤተስቦቸ ባስች ስለ እሷ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል አሁንም ጭንቀት ላይ ነት በዚህ ግቢ ግቢ ወላሂ እኔም ከቤተስቦቸ አለያትም ይህ ድራማ ሳይ እሷ ናት ትዝ የምትለኝ

  • @ሀሲናትሸህጀማል
    @ሀሲናትሸህጀማል 7 ปีที่แล้ว

    ሀባይቢ የረመዳን ስራ እዴት ይዟቺሇል አይዟቺሁ አላህ ብርታትና አቅሙን ይስጣቺሁ

  • @mesiif1969
    @mesiif1969 7 ปีที่แล้ว +3

    😃😂😁😁😂 enken chrash plastér

  • @aynalemfaris7827
    @aynalemfaris7827 7 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እናመሰግናለን ዘና አርጋችሁን እድሆም ትምህርታዊ ናው ቀጥሉበት

  • @fantalove3234
    @fantalove3234 7 ปีที่แล้ว +92

    አረ ቀስ ይባላል ምነው ሰፈር ያላቹ መስሏቹ ነው ጋደኞቼ ለኮሜንት እንዲ ምትሆኑት እኔስ ይብላኝ ለናንተ ተውኩላቹ ባለፈው 3ኛ አሁን 23 በቃ በላይክ ተባበሩኝ

    • @patmasubakti4933
      @patmasubakti4933 7 ปีที่แล้ว

      fanta የኪዳን ልጅ Love ለሳምንት ስላንች እኔ በመጀመሪያ እጵፍልሻለሁ ማሬ

    • @fantalove3234
      @fantalove3234 7 ปีที่แล้ว

      Patma Subakti Kkkk የኔ ማር

    • @patmasubakti4933
      @patmasubakti4933 7 ปีที่แล้ว +1

      fanta የኪዳን ልጅ Love ወይየ የኔ ውድ ተስማማሽ ??

    • @fantalove3234
      @fantalove3234 7 ปีที่แล้ว

      Patma Subakti አዎ የኔ ኮንጆ

    • @patmasubakti4933
      @patmasubakti4933 7 ปีที่แล้ว

      fanta የኪዳን ልጅ Love ተስማማሽ አልተስማማሽም!?

  • @hwledasawud9254
    @hwledasawud9254 7 ปีที่แล้ว

    አዛሉ ትክክል ነሽ እዉነት ትልቅ ነገር ነዉ የተናገርሽዉ በጥቅሉ በጣም ያምራል

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ኮሜንተሮቸ ምን ጊዜ እኔ በቲቪ አይቸ ሲጨርስ በዚህ ብገባ መግቢያም የለ ተጨናንቋል ቤቶችዬ በርቱልን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
    @ተዋህዶሀይማኖቴየጥንትነሽ 7 ปีที่แล้ว +2

    ኮመንቶች ውስጤ ነችሁ♥♥♥♥♥

  • @hayfayewellolij6101
    @hayfayewellolij6101 7 ปีที่แล้ว +6

    ተመቸሽኝ አዛልየ ረጅም እድሜና ጤና በጣም ነዉ ምወዳችሁ

  • @fkre2888
    @fkre2888 7 ปีที่แล้ว +1

    በ tv እያየሁት ነው ለኮሜን ነው የመጣሁት እናመሰግናለን ቤቶችዬ

  • @tgestandalme4205
    @tgestandalme4205 7 ปีที่แล้ว +26

    ሀይ ጋይስ እዴት ናችሁ በያላችሁበትስላም ይብዛላችሁ እመብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን እስኪ ላይክ ግጩኝ ፕሊስ ግን ከግርግዳ ጋር ተጋጭ እዳትሉኝ በሞቴ

    • @nibertetsgeyae2324
      @nibertetsgeyae2324 7 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን እህት አለም
      ላይክ
      ላይክ

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 7 ปีที่แล้ว

      Tgest andalme አሜን አሜን አሜን ግን አሳቅሽኝ ስድቡን ፈራሽ

    • @አዚየድንግልልጅ
      @አዚየድንግልልጅ 7 ปีที่แล้ว

      Tgest andalme አሜን አሜን አሜን ማር

    • @pitapita1942
      @pitapita1942 7 ปีที่แล้ว

      Tgest andalme አሜን አሜን ማር ይሄ ላይክ ጉነው

    • @መሊታነፊስነገር
      @መሊታነፊስነገር 7 ปีที่แล้ว +1

      Tgest andalme Kkkkkkkkkkkkkkkkk Tg Kema Dame gare Yeshale Shale

  • @youtubeth8739
    @youtubeth8739 7 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስስትሉ ቤቶች ዛሬ ክፋት ብሎኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ በተይ አዛለች እና ይበልጣል ውይ ስለ ሠራተኛ ስታስቡ ምነው የኛም አረቦች እደናተ ቢያስቡ

  • @zaratube608
    @zaratube608 7 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ልደተ ነው መልካም ልደት በሉኝ 🎂🎉🌹🎁ስወዳቸው እኮ

  • @sarahlove2134
    @sarahlove2134 7 ปีที่แล้ว

    የእውነት። ዛሬ። በጣም ነው። የሳቁሁት። አይ እክ። ሁሉም ባታ አርፍ ነው። በርቱ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶቸ ሥወደመችሁ
    እህት ወንድሞቸ በሣኦዲያ የምትኖር ወገኖቸ በሠላም ለእናት አገራችሁ ያብቃችሁ ሠላም ግቡ

  • @samsunge5413
    @samsunge5413 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ውድድድድድ ነው እማደርጋሁ በጣም።ነው እማከብራችሁ ሁላችንም

  • @ሰኒየድንግልማሪያምልጅ
    @ሰኒየድንግልማሪያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +5

    እረረረ ኮመንቶች በየትኛው በር ገባችሁ እኔስ የረመዳን ስራ በር ጋ ቁጭ ብሎ አላስገባኝ አለ እኮ

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ወይ ደስ ነው የምትሉ እማምላክ ባላችሁበት ትጠብቃችሁ የአይምሮ እረፍት አገኛለሁ እናንተን ሳይ ስደት አይምሮየን በሺተኛ ቢያረገኝ ትንሺ እዝናናለሁ እናንተን ሳይ ትንሺ እረፍት አገኛለሁ በተለይ እከን

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 7 ปีที่แล้ว +9

    ወይ አሁንስ like የምትሉት አማረኛ መረረኝ እንደ አረብ ቤት ስራ ኡፍ

  • @mayasalama8569
    @mayasalama8569 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን በደና መጣቹሁ ከልብ እናመሰግናለን ዉስጤ ናቹሁ ከእናንተ ስንት ትምህርት ወሰድኩኝ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +4

    አዛሉ ለምን ሻሽ አሠርሽበት ሽርባው ያምራል ቀሚሥ ልበሽ በት
    ሻሼ የት ገባች ናፈቀችኝ

  • @ssggvhh4969
    @ssggvhh4969 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውይይይይ ስወዳችሁ እኮ የከ አስተኛኘት ሀሀሀ

  • @ሞዴልቡጥቃ
    @ሞዴልቡጥቃ 7 ปีที่แล้ว +5

    አሹ ብልሹና ዳኙ ሲቀውጡት ነው ቤቶች ሚደምቀው. ደሞ ሻሼ ምነው ጠፋች

    • @genetgenet7192
      @genetgenet7192 7 ปีที่แล้ว +1

      ሞዴል ቡጥቃ ወልዳ ነው

  • @selnaslo1867
    @selnaslo1867 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንዴት ፍታ እንደምታደርጎኝብታዬ ስወዳችው

  • @ማነኝቆይይገረማልቱ
    @ማነኝቆይይገረማልቱ 7 ปีที่แล้ว +13

    ፆም ልፈታ 14ቀን ቀረ እሰይ ☺😂😂😂😂😂😂😂😂wel betochiye💘💘

    • @selinayamati4864
      @selinayamati4864 7 ปีที่แล้ว

      mesi ke wush wush
      ellllllllllllllll enami endance eykotrik new

    • @nicenasw6287
      @nicenasw6287 7 ปีที่แล้ว +2

      mesi ke wush wush alalekeleshe ale legim alekubnale

    • @ተበለንዴ
      @ተበለንዴ 7 ปีที่แล้ว

      mesi ke wush wush አዉ ልክነሽ አልተሰሰሽም kkkkk

    • @መሊታነፊስነገር
      @መሊታነፊስነገር 7 ปีที่แล้ว

      mesi ke wush wush Kkkkkkkkkkk Yategaw

  • @ftumaftuma571
    @ftumaftuma571 7 ปีที่แล้ว

    አገግሎታችሁ ይባረክ

  • @mahabubaabdulemenane2185
    @mahabubaabdulemenane2185 7 ปีที่แล้ว +4

    ላይክ ላይክ ላይክ ምንድነዉ አሱ ብርቃቹ ነዉ እንዴ ልክክ ያርጋቹና 😜😜😜😜

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊምላደር
    @አልሀምዱሊላህሙስሊምላደር 7 ปีที่แล้ว

    zara እንክ በሳቅ ፈርፈር ናው ያድርገኝ ክክክክክክክክክ በጣም አሪፍ ናው

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ 7 ปีที่แล้ว +6

    እናተ ላይክ ግጩኝ ግጩኝ የምትሉት ሁሉ ምን ታገኙበታላችሁ ግን እስኪ እኔንም ግጩኝ እና ልየው ክክክክክክክ

  • @Sh-Kader
    @Sh-Kader 7 ปีที่แล้ว

    የምሪ በጠም ደስ ይለል ቃጥሉበት ስታምሩ ውይ መፊ

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
    @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችእንኲንደህናመጣችሁ.ውድየሀገሬልጆች.በአረብአገርያላችሁእህቶቸ.የረመዳንስራ።እንዴትይዟችሁል.አይዟችሁ.ግማሽአድርገናል.ፍጣሪጉልበትጤና.ጥንካሬይስጠንአሜን.መልካም.አዳርውድድድድድ

  • @በአማራነቴድርድርአላውቅም
    @በአማራነቴድርድርአላውቅም 7 ปีที่แล้ว

    አየ እከየ እንዴት እንዳሳከኝ ቤቶች በጣም ደስ ይላል በርቱልን