ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ውድ የ SBA ቤተሰቦች እንደምታዩት ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ከተመቻቹ አሳውቁኝ ሌሎችንም እንድናሳያቹ ሰላማቹ ይብዛ ~ማያ ቱብ ለፀጉር ጠቃሚ ውህዶች th-cam.com/video/7rfB4JqGauA/w-d-xo.htmlየተለያዩ ቻናሎች ሊንክ በመጨን ምት ፈልጉትን ማግኘት ይችላሉyinusha app yinu tube ~www.youtube.comAbdi tube~th-cam.com/video/7WmwjC_0zBg/w-d-xo.htmlአብዲ ቱብ~th-cam.com/users/ABDITUBE123Obsa ~thecno www.youtube.com/ሀዲስ ቁራአን ለምት ፈልጉ~th-cam.com/video/pJg5eY3zSI0/w-d-xo.htmlHailsh tube 👉th-cam.com/channels/d3XP0fYM9edSQBALIgYaig.htmlErimi the Ethio~th-cam.com/channels/51MU6IOVHENW4Yt0ANi9VQ.htmlJoni multiple 👉th-cam.com/channels/K06ffo4Uh3mKCHkMbe4xYw.htmlusuf app 👉th-cam.com/channels/GM6i6VBoUVqnj_0uoEm7WQ.htmlHabesh online 👉th-cam.com/channels/d7Cpuj-O35cbAFYx7uAScg.htmlEthio sam app 👉th-cam.com/channels/OX4-Nbe2x6cg7Yasb0cGgg.htmlEf app 👉th-cam.com/channels/2RWZtYvKrSfPWyQ9JM80pQ.htmlYifat app 👉th-cam.com/users/jfr596Ethio app~www.youtube.com/channel/UCgkxWsjCpOKdZ-uewAedovgAbrelo Hd 👉th-cam.com/channels/HxhjHSPRdm837kwfL8hIIA.htmlth-cam.com/channels/DtyJ0u8jNNsAxr6ekWzeQg.htmlth-cam.com/channels/J3epLi_77sxTa1MY0WadPQ.htmlth-cam.com/channels/L7oYRNx_zAbP4p0FyFPZLw.htmlfeatured?disable_polymer=1th-cam.com/users/jonimultiplesolutionsYifat app 👉th-cam.com/users/jfr596ሙሳ ቱበ muda tube th-cam.com/channels/7avcrtMsV2gssxOdSOPFxQ.htmlfeed
SBA Babba ...በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
SAB Babba +በጣም አመሰግናለሁ የዛሬው በጣም አሬፍ ነው እና የተጠቀማችሁትን ስሙን በደንብ አልገለፅካቸውም በደንብ የሰማውህ ውሀውንና ስኳሩን ብቻ ነው እቃዎቹ አጣር የሚባል እሱቅ ይገኛሉ ከቻልክ ስሙን ፃፍልን በአረብኛም ይሁን በአማርኛ ገዝቼ እጠቀመዋለሁ ከነ ፈሳሹ እስራ ሁለት አይነት ነው የተጠቀማችሁት ፃፍልን በሌላ ቨዲዩ እጠብቅሀለሁ።
ኢትዮ የሚገኝ ከሆነ ንገረንእና የሺቶውን አሠራር ቀላል ባለመልኩ አሣየን
ስማቸው በአማርኛ ንገረን
+Hawa Hawa በአማርኛ ስም አይኖረውም ግን በአረብኛ የሚጠሩትን በአማርኛ ይፃፍልን ከሱ የሚሰራው እንደውም ወምንስ ወመንሱስ ወኦጠር እያለ ሲናገር ሰምቸዋለሁ እና ሁሉንም አበሻው በአማርኛ ይፃፍልን ካለበለዚያ በሌላ ቨዲዬ ሌላ ቢያሳየንም ምን ያረግልናል ያልገባን ነገር።
ሁሉም ትምህርቶችህ በጣም ድንቅና አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት በተለይ ስለ ብኩር ለብዙ ሰው ተጠቃሚ የሚያደርግና የስራ እድልም የሚፈጥር ነው ከተቻለህ ደግሞ ስለ ሸብ የሚባልው በአረብኛ የፀጉር ማሳመርያ ብታስተምረን በጣም በጣም በበለጠ ተጠቃሚ እንድሆን ይረዳናልና እባክህ?
አቦ ከአገራችን ቅጠል ሚሰራ ነገር ንገረኝ ከባህርዛፍ ከክትክታ ከወይራ ከመሳሰሉት ተገዝቶ ምኑ ይዘለቃል ጭራሽ ደግሞ ሱካር ተጨምሮበት ሱኳር መወደዱን አልሰማህምእንደ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆ
Kkkkk 😃
Eman seid kkkkkkk
Eman seid ሀሀሀሀ
አይዋ በትክክል ከክትክታው ከድድሆ ሟጥሽና የመሳሰሉ ያሉ ስሙ እንኳን የማይታወቅ ከየት ልናመጣው ነው
@@aminatmohammed4604 እኮ ውደ እንደኔ ቆለኛነሽ መሰል
ጀዛካ አላህ ወድማችን ገና ዛረ ቁም ነገር አቀረብክ በከሩ ሀሪፍ ነው ማሻአላህ
ሰዮ ምንም አልገባኝም ግን አንተን ደስስስ እንልክ ብዬ ቪዲዮክን አይቼልክ like አርጌ መውጣቴ ነው። ቀጣዮ በትርጉም ሰርተክ የምትለቅልን ቪዲዮ እጠብቃለሁ። ቻው ሰላምክ ይብዛልን
እናመሰግናለን ከልብ እንሞክራለን መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት ይላል ያገሬ ሰው እውነት ነው
እናመሰግናለን የተለያየ ነገሮችን ማወቅ ይጠቅማል
Salem tube 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጎበዝ ወንድማችን ቀጥል በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ከቻልክ ቅጠሎችን በደንብ ለማወቅ ያህል በዝርዝር በአማርኛ ከታች ፃፍልን የቡሁሩ አይነት ለምሳሌ እኔ ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነኝ የሳኡዲ ቡሁር አሚሮች የሚያጫሱት በጣም ጥሩነው ሽታው እናም ድብልብል ጥቁር በጥቁር ሸክላ በሚመስል እቃ የሚሸጥ እሱን እንድዲሰራልህ ጠይቀው በጣም አሪፍ ነው በሁሉም ሰዎች የሚወደድ ነው ቡሁሩ የሚፈረፈር ነው ድብልብል ነው ጠይቀው ላንተም ብዙ ትርፍ ታገኝበታለህ የት ቦታ መሸጥ ትችላለህ
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ጎበዝ በርታ ሌላም ይለቀቅልን እና ስለ ሽቶ አሰራር እና የሰንደል አስራርም ከቻልክ አሳዮን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድጄዋለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ
በጣም እናመሰግናለን ባባ አንተ ጥሩ ልጂ ነህ ይመችህ
በጣም እናመሰግናለን ቀለል ያለ ስራ ነበር ስሙን ግን አላወቅነውም የሸቱ አሰራሩን እን ቃለን ስለ ዛሬው አሰራር ሰብስክራይብ አርጌለሁ
እናመስግናለን የተጠቀማችው እቃወች በፀሁፍ ቢሆን አሪፍ ነው .
አሪፍ ነበር እኔ ግን በአረበኛም በአማረኛም አላቃቸውም ማተሪያሎቹን መዳም ሀቢብቲን እጠይቃለሁ ለማንኛውም እናመሠግናለን👏👏👏👍👍👍
ከእጣን በኩር አመርጣለሁ 👌እሺ በጣም እናመሰግናለን ወንድምዬ አዲስአባ ናችሁ?
አር የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ እንደ አረብ ብር ተርፎት በሁር ሲያጨስ አይገኝም ከሽቶ የሚበልጥ ምርጥ ምርጥ በትንሽ ከጒሮ የሚተከሉ እንዡቫን አሩቲ አደስ ጠጅ ሳር ወገርት ወይራ አረ ስት አለ ተዘርዝሮ አያልቅ አገራች የምታበቅለው
በጣም እናመስግናለን እኔ በጣም መስራት እፈልጋለው ቡሁርና ሽቶ ወላሂ ግን እዴት እደሚስራ አላቅም እንሻላህ እርግጠኛ ነኝ አላህ ካለ ሀገሬ ላይ እደምስራው ደሞ እባክህ ወድም የልጁን ዩትብ አላገኝውትም መልስህ አስቀምጥልኝ ከይቅርታ ጋር
ዋው እጅ ይባርክ ብያለሁ በጣም እናመሰግናለን ወድሞቻችን እቃዎቹ ኢትዮ ውስጥ ይገኙ እንጂ ከኣሁኑ ስደት እና መዳም ባይ ባይ ብየ ቡኹር እየሸጥኩ ከውድዋ እናቴ ቀብረር ብየ ስኖር ከኣሁኑ ታየኝ ...
ክክክክ
Hahahahahakkkkkkkk
Kkkakkk
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏
እናመስግናለን ግን የቃውችን ሥም ባአማርኛ ቢሆን ጥሩ ነው ጠይቀህ ብትነግርኝ ጥሩ ነው
Ende min maletish new bitinegreን yibalal enji anchi lebichash bitinegregኝ endet tiyalesh
እናመሰግናል
የሺቶአሰራርአሳየንእኔእፈልገዋለሁ
እናማሰገናልን ሁሉም እንዴዝህ መልከም ነገር የሚጣቅም ነገር ብያስተምሩ የት በደረስን ነበር ኢትዮጲያ ሀገርችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድላን
የሽቶ አሰራር እንድታሳዩን እንፈልጋለን በተረፈ እናመሰግናለን
ዋው ውድማችን እናመሰግናልን ግን ወደፊት ወደሀገር ለመሄድ አሥቤነበር እና የሚደበላለቁንን ነገሮች በአማረኛ።ብታስረዳን ጡሩነው የኝጎበዝ
የሽቶ አሰራር አሳዩን በጣም ጥሩ ነው
ማሻ አላህ ሰያ ማተሪያሉን ላክልኝ ኢትዮጵያ
ሽቶ አሰራር አሳየን እናማሰግናለን
ባማርኛ ባታውቃቸውም ችግር የለውም የአርበኛውን ሥሙን ፀፍልን ሱቅ ሂደን ጠይቀን መግዛት እችላለን በዛውም ኢትዮጵያ መኖሩን አለመኖሩን እናጣራለን ካየነው እኛ እሴቶቹ እናውቀው አለን ወንዷች የቅመም ቀርቶ በርበሬ እኳን በደብ አታውቁትም ግን እዳትቀየሙ ያው የወድ ገቢያ አይመቸኝም ሥለምትል ነው አያቴ ክክክክክ
wow hojii bayye namatti toludha bayye gariidha haaluma kanaan itti fufi 👍👍👍👍
በጣም እናመሰግናለን የሽቶዉንም አሳዬን
ዋናው ኢትዮጵያ ማትርያሉ ኢትዮጵያ አይገኝ ይሆናል እንጅ አሪፍ ነው
በጣም ሀሪፍ ነው እናመስግናለሁ እኔም እቅድ አለኝ ለመስራት ብኩር እኛ ሀገር እጨት ወይራ ቆራሲማ እድህ ሶርሳ ሞልቶል ሽቶ ገዝቸ
የሽቶ አሰራር አሳየን እናመሰግናለን ወንድማቺን
የሚገርምነው ማሻአላ እናመሰግናለን
ጀዛ ካላህ ወድማችን ግን እቃዎቹን በጽሁፍ ወይም በፎቶ ብታደርግልን ግልጽ ይሆንልናል ይመችህ
Sekoar ena sheto wuch alwkutim
ሸጋ ነው ግን እሚደበላለቀው ምንም አልገባኝም ደጋግሜ ማየት ነው
ወንድሜ ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ጥሩ ሀሳብ ነወ ስራ የለኝም እና መስራት ፈለግኩኝ ግን የተጠቀመው እቃ አዲስ አበባ ማግኘት እንዴት እችላለው እቃዎቹ በአማርኛ ብታስተረጉምልኝ አመሰግናለሁ
ወንድም እናመሰግናለን ግን ምን ምን እደሆነ ካልነገራችሁን እዴት እናውቃለን
አመሰግናለሁ ግን ሁሉንም በአማርኛ ይተርጎምልን ከዚ ሁሉ እማውቀቅ። ቡርግድእና ሚስክ። ሱካር በስ ክክክ
ባባ ምርጥ ሰው እኔም በአማርኛ ምን እንደሆነ አላቀውም አረ እስከመፈጠሩሙ አላቀውም በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሀለን
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ህይር በጣም ደስይላል
በጣም እናመሰግናለን
Wow betam thank u gen materalun bsem safulen
እናመሠግናለን ፣
ውዶች ቻናሌን ሠብስክራይብ በማድረግ ደግፉኝ
ላውሠማህት አተዱባይ ነህ ወይስ ሳኡዲ ሳኡዲ ኧድል አታር ማግኜት እቺላለሁ እነዚህን እቃወቺ ኢትዮጵያ አይገኝም ሚስክ ብቻ ካልሆነ ለማንኛውም ለትምህርቶቺህ ጀዛክላህ ከይር
tnxs bro ye shito aserar ebakihin asayen
እናመሠግናለን ወንድምጀዛከላሑ ኸይረን
ጀዛክ አላህ አሪፍ ነው ስማቸውን ፃፋልን
very nice thanks
ወድሜ አሪፍ ሰደራ ነው ያሳየከን አመሰግናለሁ ግን አድ ነገር ስታስተላልፍ መጀመሪያ ጥናት አድርግ እሱ በአረብኛ የሚናገረው በሀገራችን ቋቋ ምን እደሆኑ ማወቅ እፈልጋለሁ ለምሳሌ ጥናት አድርገህ ብጋቀርበው በድጋሚ ደስ ይለኛል ግን ይቅርታ ለአስተያየቴ
እናመሰግናለን ወንድም .በርቱ
ሰለትምህረቱእናመሠግናለኝ.የትነው.የመን.ነውያለህውመሠል.።
Thanks bro ke agarachin kital yemisara nigaren please
እንጨት እሚመስለው በአማርኛ ስሙ ቡርግድ ይባላል
እሰራር ጥሩ ነበር በአማርኛ ስማቸው ብታብራራ አሪፍ ነበር ግን ስሙን ሳናቀው ምን ያረጋል ቢያንስ ሽታውን ለይተህ ብትናገር መገመት እንችል ነበር ለማንኛውም እናመስግናለን
ዋው
አመሰግናለሁ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ግን ስማቸውን ከንደገና ሊንክ ላይ አስቀምጥልን በአማርኛ እናመሰግናለን
awo ሽቶ እንዲሰራ ንገርልን ወንድማችን thank u
Thank you good
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ወንድም ግን በአማረኛ ብታውቀው ጥሩ ነበር ከነዚህ ሁሉ ምስክን ብቻ ነው ያወኩት
አንድ ጥያቄ እነዚህ የተጠቀማችሁት ሁሉ ኢትዮጵያ ይገኛል
Masha allah berta
Wowww baxme arfii new enmsgebl wandmache ♥ shetwume kaa chalke asyane
እናመሰግናለን
ጥሩ
የየመን በኩር እንዲያሳየን ተባበረን ጀዛከላሁ ኸይር
Arif naw
ጡሩ ትምህርት ነው ማሻአላህ 👍👍 ቀጥሉበት
በአሚራኛ ቢሁን ጥራ ነበራ ምክነያቱ እኔ ሹቱ መሠራታ እፈልገ ነበራ እባክህ እንደት እደሚሠራ ብታሠየኝ
እናመስግናለንእኔ ግን በሁር መስራት እችላለሁ ከሱማሌዋችጋ ስራችን እሱ ነው
ማሻ አላህ ያሸይኽ
የሽቶ አሰራር በጣም ነው የምፈልግ
ወው በጠም ምርጥ ሙያ ነው ....
Wow
ሞክሬው አሪፍ ከሆነ ተመልሸ እመጣለሁ
ዋው ሽኩረን
Mashallh betami gebezi betami temectonal
ስማቸዉባማሪኛንገረንእናመሰግናለን
ፈሳሹ እንዴት እንደሚሰራ ያሳየን thank u
Tnx bro
ምነው ወንድሜ ሃሳብህ ጥሩ ነበር ግን በ21ክፍለዘመን ነው ያለነው ዘመኑ የሰለጠነ ነው. አንተ አጠገቡ ነው ያለህው በአርብኛ እስፔልንጉን ለጉግል ብትሰጠው በፈለከው ቁዋንቁዋ ተርጉሞ ያስቀምጥልሃል!እኛ ስሁፉን ሳናይ ጥቁሩ ነገር አፈር የሚመስለው ነገር እያልን ጉግልን አንጠይቀው ምኑን አስቶረጎምክ. የአረብኛውን እፔሊንግ ጉግል ላይ ፃፈውእንግሊዘኛ በለው ይነግርሃል።ወደ
Masha allah wandima katelbate
mashala weled shatr yemeniya nabkum shikuren teyib 😍😍😍😍😍
በጣም ጥሩነው አሳየንአላህ ህይርጅዛክን ይክፈልክ
አገሪ ልግባና የማጨሠው ልጣ ወይራ ከሴ ናትራ ጠጀሠር ሥንት ልዩ መአዛ ያለው ሞልቶል እካን ለብሁር የሚሆን ሥካር እና ሻይ የሚጠጡትም አተዋል ለትምህርትህ እናመሠግናለን ወንድማችን
Thanks
Wawu batam inamaseginalenthanks gobez
ማሻ አላህ ከቻልክ ስሞቹን በፁውፍ አስቀምጥል ምን እንደሚይስፈልግ ከያቅራታ ጋራ
ማሻአላህ የትነው ያለው ጅዳ ከሆናችሁ መግዛትም መማርም እፈልጋለሁ ቅርንጫፍ ካላቸው ጅጃ ንገረኝ መማር እፈልጋለሁ በርታ በጣም ጥሩሠውነህ አላህ ይጨምርልህ
Bayee baredaa itii fufii jabadhuu
እናመሠግናለን ወንድማችን
አሪፍ ነበር ግን እቃውን በአርፕብ ሀገርብቻ ነው ሊገኝ የሚችለው እናመሰግናለን
ማሻአላህ
good በጣም ጥሩነው አታ እያዳዱን ቃሉ አረበኛ ቢሆንም ባማርኛ ከታ ች ፃፍልን ወድሜ የሽቶውንም ስም
MashaAllhaa maashaa Allaah 👍heloo
ይኸን ብሁር ከአንድ የመኒ ገዝቸዉ አለኝ በጣም ቆንጆ ነዉ
wow betam enamesegn alen wedim eski yeshitom asayen
MAsha Allah Allah yehfezkum yarb.Gobez wendemachen yesera fetera temhertehen wedjewalew.Jzk
በዚ ሁላ እማቀውምስክ ስኳር ውሀ ብቻ ነው ሌላው ነገር ባየው አየኝ ባባዬ አመሰግን አለው
እኔም
ሰላም ውድ የ SBA ቤተሰቦች እንደምታዩት ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ከተመቻቹ አሳውቁኝ ሌሎችንም እንድናሳያቹ ሰላማቹ ይብዛ
~ማያ ቱብ ለፀጉር ጠቃሚ ውህዶች th-cam.com/video/7rfB4JqGauA/w-d-xo.html
የተለያዩ ቻናሎች ሊንክ በመጨን ምት ፈልጉትን ማግኘት ይችላሉ
yinusha app yinu tube ~www.youtube.com
Abdi tube~th-cam.com/video/7WmwjC_0zBg/w-d-xo.html
አብዲ ቱብ~th-cam.com/users/ABDITUBE123
Obsa ~thecno
www.youtube.com/
ሀዲስ ቁራአን ለምት ፈልጉ~th-cam.com/video/pJg5eY3zSI0/w-d-xo.html
Hailsh tube 👉th-cam.com/channels/d3XP0fYM9edSQBALIgYaig.html
Erimi the Ethio~th-cam.com/channels/51MU6IOVHENW4Yt0ANi9VQ.html
Joni multiple 👉th-cam.com/channels/K06ffo4Uh3mKCHkMbe4xYw.html
usuf app 👉th-cam.com/channels/GM6i6VBoUVqnj_0uoEm7WQ.html
Habesh online 👉th-cam.com/channels/d7Cpuj-O35cbAFYx7uAScg.html
Ethio sam app 👉th-cam.com/channels/OX4-Nbe2x6cg7Yasb0cGgg.html
Ef app 👉th-cam.com/channels/2RWZtYvKrSfPWyQ9JM80pQ.html
Yifat app 👉th-cam.com/users/jfr596
Ethio app~www.youtube.com/
channel/UCgkxWsjCpOKdZ-uewAedovg
Abrelo Hd 👉th-cam.com/channels/HxhjHSPRdm837kwfL8hIIA.html
th-cam.com/channels/DtyJ0u8jNNsAxr6ekWzeQg.html
th-cam.com/channels/J3epLi_77sxTa1MY0WadPQ.html
th-cam.com/channels/L7oYRNx_zAbP4p0FyFPZLw.htmlfeatured?disable_polymer=1
th-cam.com/users/jonimultiplesolutions
Yifat app 👉th-cam.com/users/jfr596
ሙሳ ቱበ muda tube th-cam.com/channels/7avcrtMsV2gssxOdSOPFxQ.htmlfeed
SBA Babba ...በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
SAB Babba +በጣም አመሰግናለሁ የዛሬው በጣም አሬፍ ነው እና የተጠቀማችሁትን ስሙን በደንብ አልገለፅካቸውም በደንብ የሰማውህ ውሀውንና ስኳሩን ብቻ ነው እቃዎቹ አጣር የሚባል እሱቅ ይገኛሉ ከቻልክ ስሙን ፃፍልን በአረብኛም ይሁን በአማርኛ ገዝቼ እጠቀመዋለሁ ከነ ፈሳሹ እስራ ሁለት አይነት ነው የተጠቀማችሁት ፃፍልን በሌላ ቨዲዩ እጠብቅሀለሁ።
ኢትዮ የሚገኝ ከሆነ ንገረን
እና የሺቶውን አሠራር ቀላል ባለመልኩ አሣየን
ስማቸው በአማርኛ ንገረን
+Hawa Hawa በአማርኛ ስም አይኖረውም ግን በአረብኛ የሚጠሩትን በአማርኛ ይፃፍልን ከሱ የሚሰራው እንደውም ወምንስ ወመንሱስ ወኦጠር እያለ ሲናገር ሰምቸዋለሁ እና ሁሉንም አበሻው በአማርኛ ይፃፍልን ካለበለዚያ በሌላ ቨዲዬ ሌላ ቢያሳየንም ምን ያረግልናል ያልገባን ነገር።
ሁሉም ትምህርቶችህ በጣም ድንቅና አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት በተለይ ስለ ብኩር ለብዙ ሰው ተጠቃሚ የሚያደርግና የስራ እድልም የሚፈጥር ነው ከተቻለህ ደግሞ ስለ ሸብ የሚባልው በአረብኛ የፀጉር ማሳመርያ ብታስተምረን በጣም በጣም በበለጠ ተጠቃሚ እንድሆን ይረዳናልና እባክህ?
አቦ ከአገራችን ቅጠል ሚሰራ ነገር ንገረኝ ከባህርዛፍ ከክትክታ ከወይራ ከመሳሰሉት ተገዝቶ ምኑ ይዘለቃል ጭራሽ ደግሞ ሱካር ተጨምሮበት ሱኳር መወደዱን አልሰማህምእንደ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆ
Kkkkk 😃
Eman seid kkkkkkk
Eman seid ሀሀሀሀ
አይዋ በትክክል ከክትክታው ከድድሆ ሟጥሽና የመሳሰሉ ያሉ ስሙ እንኳን የማይታወቅ ከየት ልናመጣው ነው
@@aminatmohammed4604 እኮ ውደ እንደኔ ቆለኛነሽ መሰል
ጀዛካ አላህ ወድማችን ገና ዛረ ቁም ነገር አቀረብክ በከሩ ሀሪፍ ነው ማሻአላህ
ሰዮ ምንም አልገባኝም ግን አንተን ደስስስ እንልክ ብዬ ቪዲዮክን አይቼልክ like አርጌ መውጣቴ ነው። ቀጣዮ በትርጉም ሰርተክ የምትለቅልን ቪዲዮ እጠብቃለሁ። ቻው ሰላምክ ይብዛልን
እናመሰግናለን ከልብ እንሞክራለን መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት ይላል ያገሬ ሰው እውነት ነው
እናመሰግናለን የተለያየ ነገሮችን ማወቅ ይጠቅማል
Salem tube 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጎበዝ ወንድማችን ቀጥል በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ከቻልክ ቅጠሎችን በደንብ ለማወቅ ያህል በዝርዝር በአማርኛ ከታች ፃፍልን የቡሁሩ አይነት ለምሳሌ እኔ ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነኝ የሳኡዲ ቡሁር አሚሮች የሚያጫሱት በጣም ጥሩነው ሽታው እናም ድብልብል ጥቁር በጥቁር ሸክላ በሚመስል እቃ የሚሸጥ እሱን እንድዲሰራልህ ጠይቀው በጣም አሪፍ ነው በሁሉም ሰዎች የሚወደድ ነው ቡሁሩ የሚፈረፈር ነው ድብልብል ነው ጠይቀው ላንተም ብዙ ትርፍ ታገኝበታለህ የት ቦታ መሸጥ ትችላለህ
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ጎበዝ በርታ ሌላም ይለቀቅልን እና ስለ ሽቶ አሰራር እና የሰንደል አስራርም ከቻልክ አሳዮን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድጄዋለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ
በጣም እናመሰግናለን ባባ አንተ ጥሩ ልጂ ነህ ይመችህ
በጣም እናመሰግናለን ቀለል ያለ ስራ ነበር ስሙን ግን አላወቅነውም የሸቱ አሰራሩን እን ቃለን ስለ ዛሬው አሰራር ሰብስክራይብ አርጌለሁ
እናመስግናለን የተጠቀማችው እቃወች በፀሁፍ ቢሆን አሪፍ ነው .
አሪፍ ነበር እኔ ግን በአረበኛም በአማረኛም አላቃቸውም ማተሪያሎቹን መዳም ሀቢብቲን እጠይቃለሁ
ለማንኛውም እናመሠግናለን👏👏👏👍👍👍
ከእጣን በኩር አመርጣለሁ 👌እሺ በጣም እናመሰግናለን ወንድምዬ አዲስአባ ናችሁ?
አር የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ እንደ አረብ ብር ተርፎት በሁር ሲያጨስ አይገኝም ከሽቶ የሚበልጥ ምርጥ ምርጥ በትንሽ ከጒሮ የሚተከሉ እንዡቫን አሩቲ አደስ ጠጅ ሳር ወገርት ወይራ አረ ስት አለ ተዘርዝሮ አያልቅ አገራች የምታበቅለው
በጣም እናመስግናለን እኔ በጣም መስራት እፈልጋለው ቡሁርና ሽቶ ወላሂ ግን እዴት እደሚስራ አላቅም እንሻላህ እርግጠኛ ነኝ አላህ ካለ ሀገሬ ላይ እደምስራው ደሞ እባክህ ወድም የልጁን ዩትብ አላገኝውትም መልስህ አስቀምጥልኝ ከይቅርታ ጋር
ዋው እጅ ይባርክ ብያለሁ በጣም እናመሰግናለን ወድሞቻችን እቃዎቹ ኢትዮ ውስጥ ይገኙ እንጂ ከኣሁኑ ስደት እና መዳም ባይ ባይ ብየ ቡኹር እየሸጥኩ ከውድዋ እናቴ ቀብረር ብየ ስኖር ከኣሁኑ ታየኝ ...
ክክክክ
Hahahahahakkkkkkkk
Kkkakkk
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏
እናመስግናለን ግን የቃውችን ሥም ባአማርኛ ቢሆን ጥሩ ነው ጠይቀህ ብትነግርኝ ጥሩ ነው
Ende min maletish new bitinegreን yibalal enji anchi lebichash bitinegregኝ endet tiyalesh
እናመሰግናል
የሺቶአሰራርአሳየንእኔእፈልገዋለሁ
እናማሰገናልን ሁሉም እንዴዝህ መልከም ነገር የሚጣቅም ነገር ብያስተምሩ የት በደረስን ነበር ኢትዮጲያ ሀገርችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድላን
የሽቶ አሰራር እንድታሳዩን እንፈልጋለን በተረፈ እናመሰግናለን
ዋው ውድማችን እናመሰግናልን ግን ወደፊት ወደሀገር ለመሄድ አሥቤነበር እና የሚደበላለቁንን ነገሮች በአማረኛ።ብታስረዳን ጡሩነው የኝጎበዝ
የሽቶ አሰራር አሳዩን በጣም ጥሩ ነው
ማሻ አላህ ሰያ ማተሪያሉን ላክልኝ ኢትዮጵያ
ሽቶ አሰራር አሳየን እናማሰግናለን
ባማርኛ ባታውቃቸውም ችግር የለውም የአርበኛውን ሥሙን ፀፍልን ሱቅ ሂደን ጠይቀን መግዛት እችላለን በዛውም ኢትዮጵያ መኖሩን አለመኖሩን እናጣራለን ካየነው እኛ እሴቶቹ እናውቀው አለን ወንዷች የቅመም ቀርቶ በርበሬ እኳን በደብ አታውቁትም ግን እዳትቀየሙ ያው የወድ ገቢያ አይመቸኝም ሥለምትል ነው አያቴ ክክክክክ
wow hojii bayye namatti toludha bayye gariidha haaluma kanaan itti fufi 👍👍👍👍
በጣም እናመሰግናለን የሽቶዉንም አሳዬን
ዋናው ኢትዮጵያ ማትርያሉ ኢትዮጵያ አይገኝ ይሆናል እንጅ አሪፍ ነው
በጣም ሀሪፍ ነው እናመስግናለሁ እኔም እቅድ አለኝ ለመስራት ብኩር
እኛ ሀገር እጨት ወይራ ቆራሲማ እድህ ሶርሳ ሞልቶል ሽቶ ገዝቸ
የሽቶ አሰራር አሳየን እናመሰግናለን ወንድማቺን
የሚገርምነው ማሻአላ እናመሰግናለን
ጀዛ ካላህ ወድማችን ግን እቃዎቹን በጽሁፍ ወይም በፎቶ ብታደርግልን ግልጽ ይሆንልናል ይመችህ
Sekoar ena sheto wuch alwkutim
ሸጋ ነው ግን እሚደበላለቀው ምንም አልገባኝም ደጋግሜ ማየት ነው
ወንድሜ ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ጥሩ ሀሳብ ነወ ስራ የለኝም እና መስራት ፈለግኩኝ ግን የተጠቀመው እቃ አዲስ አበባ ማግኘት እንዴት እችላለው እቃዎቹ በአማርኛ ብታስተረጉምልኝ አመሰግናለሁ
ወንድም እናመሰግናለን ግን ምን ምን እደሆነ ካልነገራችሁን እዴት እናውቃለን
አመሰግናለሁ ግን ሁሉንም በአማርኛ ይተርጎምልን ከዚ ሁሉ እማውቀቅ። ቡርግድእና ሚስክ። ሱካር በስ
ክክክ
ባባ ምርጥ ሰው እኔም በአማርኛ ምን እንደሆነ አላቀውም አረ እስከመፈጠሩሙ አላቀውም በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሀለን
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ህይር በጣም ደስይላል
በጣም እናመሰግናለን
Wow betam thank u gen materalun bsem safulen
እናመሠግናለን ፣
ውዶች ቻናሌን ሠብስክራይብ በማድረግ ደግፉኝ
ላውሠማህት አተዱባይ ነህ ወይስ ሳኡዲ ሳኡዲ ኧድል አታር ማግኜት እቺላለሁ እነዚህን እቃወቺ ኢትዮጵያ አይገኝም ሚስክ ብቻ ካልሆነ ለማንኛውም ለትምህርቶቺህ ጀዛክላህ ከይር
tnxs bro ye shito aserar ebakihin asayen
እናመሠግናለን ወንድም
ጀዛከላሑ ኸይረን
ጀዛክ አላህ አሪፍ ነው ስማቸውን ፃፋልን
very nice thanks
ወድሜ አሪፍ ሰደራ ነው ያሳየከን አመሰግናለሁ ግን አድ ነገር ስታስተላልፍ መጀመሪያ ጥናት አድርግ እሱ በአረብኛ የሚናገረው በሀገራችን ቋቋ ምን እደሆኑ ማወቅ እፈልጋለሁ ለምሳሌ ጥናት አድርገህ ብጋቀርበው በድጋሚ ደስ ይለኛል ግን ይቅርታ ለአስተያየቴ
እናመሰግናለን ወንድም .በርቱ
ሰለትምህረቱእናመሠግናለኝ.የትነው.የመን.ነውያለህውመሠል.።
Thanks bro ke agarachin kital yemisara nigaren please
እንጨት እሚመስለው በአማርኛ ስሙ ቡርግድ ይባላል
እሰራር ጥሩ ነበር በአማርኛ ስማቸው ብታብራራ አሪፍ ነበር ግን ስሙን ሳናቀው ምን ያረጋል ቢያንስ ሽታውን ለይተህ ብትናገር መገመት እንችል ነበር ለማንኛውም እናመስግናለን
ዋው
አመሰግናለሁ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ግን ስማቸውን ከንደገና ሊንክ ላይ አስቀምጥልን በአማርኛ እናመሰግናለን
awo ሽቶ እንዲሰራ ንገርልን ወንድማችን thank u
Thank you good
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ወንድም ግን በአማረኛ ብታውቀው ጥሩ ነበር ከነዚህ ሁሉ ምስክን ብቻ ነው ያወኩት
አንድ ጥያቄ እነዚህ የተጠቀማችሁት ሁሉ ኢትዮጵያ ይገኛል
Masha allah berta
Wowww baxme arfii new enmsgebl wandmache ♥ shetwume kaa chalke asyane
እናመሰግናለን
ጥሩ
የየመን በኩር እንዲያሳየን ተባበረን ጀዛከላሁ ኸይር
Arif naw
ጡሩ ትምህርት ነው ማሻአላህ 👍👍 ቀጥሉበት
በአሚራኛ ቢሁን ጥራ ነበራ ምክነያቱ እኔ ሹቱ መሠራታ እፈልገ ነበራ እባክህ እንደት እደሚሠራ ብታሠየኝ
እናመስግናለን
እኔ ግን በሁር መስራት እችላለሁ ከሱማሌዋችጋ ስራችን እሱ ነው
ማሻ አላህ ያሸይኽ
የሽቶ አሰራር በጣም ነው የምፈልግ
ወው በጠም ምርጥ ሙያ ነው ....
Wow
ሞክሬው አሪፍ ከሆነ ተመልሸ እመጣለሁ
ዋው ሽኩረን
Mashallh betami gebezi betami temectonal
ስማቸዉባማሪኛንገረንእናመሰግናለን
ፈሳሹ እንዴት እንደሚሰራ ያሳየን thank u
Tnx bro
ምነው ወንድሜ ሃሳብህ ጥሩ ነበር ግን በ21ክፍለዘመን ነው ያለነው ዘመኑ የሰለጠነ ነው. አንተ አጠገቡ ነው ያለህው በአርብኛ እስፔልንጉን ለጉግል ብትሰጠው በፈለከው ቁዋንቁዋ ተርጉሞ ያስቀምጥልሃል!
እኛ ስሁፉን ሳናይ ጥቁሩ ነገር አፈር የሚመስለው ነገር እያልን ጉግልን አንጠይቀው ምኑን አስቶረጎምክ. የአረብኛውን እፔሊንግ ጉግል ላይ ፃፈው
እንግሊዘኛ በለው ይነግርሃል።ወደ
Masha allah wandima katelbate
mashala weled shatr yemeniya nabkum shikuren teyib 😍😍😍😍😍
በጣም ጥሩነው አሳየንአላህ ህይርጅዛክን ይክፈልክ
አገሪ ልግባና የማጨሠው ልጣ ወይራ ከሴ ናትራ ጠጀሠር ሥንት ልዩ መአዛ ያለው ሞልቶል እካን ለብሁር የሚሆን ሥካር እና ሻይ የሚጠጡትም አተዋል ለትምህርትህ እናመሠግናለን ወንድማችን
Thanks
Wawu batam inamaseginalenthanks gobez
ማሻ አላህ ከቻልክ ስሞቹን በፁውፍ አስቀምጥል ምን እንደሚይስፈልግ ከያቅራታ ጋራ
ማሻአላህ የትነው ያለው ጅዳ ከሆናችሁ መግዛትም መማርም እፈልጋለሁ ቅርንጫፍ ካላቸው ጅጃ ንገረኝ መማር እፈልጋለሁ በርታ በጣም ጥሩሠውነህ አላህ ይጨምርልህ
Bayee baredaa itii fufii jabadhuu
እናመሠግናለን ወንድማችን
አሪፍ ነበር ግን እቃውን በአርፕብ ሀገርብቻ ነው ሊገኝ የሚችለው እናመሰግናለን
ማሻአላህ
good በጣም ጥሩነው አታ እያዳዱን ቃሉ አረበኛ ቢሆንም ባማርኛ ከታ ች ፃፍልን ወድሜ የሽቶውንም ስም
MashaAllhaa maashaa Allaah 👍heloo
ይኸን ብሁር ከአንድ የመኒ ገዝቸዉ አለኝ በጣም ቆንጆ ነዉ
wow betam enamesegn alen wedim eski yeshitom asayen
MAsha Allah
Allah yehfezkum yarb.
Gobez wendemachen yesera fetera temhertehen wedjewalew.
Jzk
በዚ ሁላ እማቀው
ምስክ ስኳር ውሀ ብቻ ነው ሌላው ነገር ባየው አየኝ ባባዬ አመሰግን አለው
እኔም