ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘይክል ኵሎ ወአልቦ ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር፤ አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን፤ ንሕነ ሀቤከ /፪/ ተማሕፀነ።የድሆች ፈጣሪ ተስፋ ላጡ ተስፋ ሁሉንም የሚችል ደራሽ ለተገፋ ለእኛም ድረስልን በኃጢአት ሳንጠፋ። አዝ..... ናዛዜ ኅዙናንከገነት ሲባረር አዳም ተሳስቶ ባለቀሰ ጊዜ ልጅነቱን አጥቶ ትድናለህ ብለህ ያዳንከው በመስቀል የቅዱሳን አምላክ አቤቱ ቸል አትበል። አዝ..... ወተስፋ ቅቡጻንሕዝበ ፳ኤልን ፈርዖን ሲገዛቸው ጭንቅና መከራ እያጸናባቸው በእነ ራሔል ልቅሶ ሙሴን ላከላቸው። አዝ..... ረዳኤ ምንዱባን እኛም ወገኖችህ ወደ አንተ እንጮሃለንከጭንቅ ከመከራ እንድታደገን ጌታ አንተ ነህና ናዛዜ ኅዙናን። አዝ..... ናዛዜ ኅዙናን አዝ..... ወተስፋ ቅቡጻን
zimare melaikt yasemalen betam des yemil zmare new adadis zmarewochn likekuln
ዘይክል ኵሎ ወአልቦ ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር፤ አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን፤ ንሕነ ሀቤከ /፪/ ተማሕፀነ።
የድሆች ፈጣሪ ተስፋ ላጡ ተስፋ
ሁሉንም የሚችል ደራሽ ለተገፋ
ለእኛም ድረስልን በኃጢአት ሳንጠፋ።
አዝ..... ናዛዜ ኅዙናን
ከገነት ሲባረር አዳም ተሳስቶ
ባለቀሰ ጊዜ ልጅነቱን አጥቶ
ትድናለህ ብለህ ያዳንከው በመስቀል
የቅዱሳን አምላክ አቤቱ ቸል አትበል።
አዝ..... ወተስፋ ቅቡጻን
ሕዝበ ፳ኤልን ፈርዖን ሲገዛቸው
ጭንቅና መከራ እያጸናባቸው
በእነ ራሔል ልቅሶ ሙሴን ላከላቸው።
አዝ..... ረዳኤ ምንዱባን
እኛም ወገኖችህ ወደ አንተ እንጮሃለን
ከጭንቅ ከመከራ እንድታደገን
ጌታ አንተ ነህና ናዛዜ ኅዙናን።
አዝ..... ናዛዜ ኅዙናን
አዝ..... ወተስፋ ቅቡጻን
zimare melaikt yasemalen betam des yemil zmare new adadis zmarewochn likekuln