🔴 አዲስ ዝማሬ " መንፈስ ቅዱስ " ኆኀተ መንግስተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " መንፈስ ቅዱስ " ኆኀተ መንግስተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት ‪@-mahtot‬

ความคิดเห็น • 60

  • @berekettamirat3105
    @berekettamirat3105 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ቃል የለኝም ሲሰማ የሚነዝር መዝሙር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @wassihuntemtme4323
    @wassihuntemtme4323 ปีที่แล้ว +5

    ከፍርሃት ማዕበል በጥብአት መጽንኢ
    ከኃጢአት ባርነት በአማን መንጽሒ
    ከአብ ከወልድ ጋር የተካከለ ነው
    ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው
    የአምላክን መወለድ በኅቱም ድንግልና
    መሰቀል መሞቱን በፍጹም ትህትና
    በነቢያት አድሮ ምስጢር ያናገረው
    መንፈስ ቅዱስ በእውነት ከሳቴ ምስጢር ነው
    በሰይፍ ሲመተሩ በገመድ ሲሳቡ
    በአላውያን ክፋት ለፍርድ ሲቀርቡ
    በእምነት አጸናቸው ፈርተው እንዳይክዱ
    አጽናኝ መንፈስቅዱስ ከሦስቱ አካል አንዱ
    የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነ ልባችን
    ባደፈብን ጊዜ በዝቶ ኃጢአታችን
    በንስሐ ሆነን ወደእርሱ ብንመጣ
    ያነጻናን ፍጹም ጰራቅሊጦስ ጌታ

  • @temesgenadmasubelay8169
    @temesgenadmasubelay8169 26 วันที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @yetefawinmengametaeyefel-og2hi
    @yetefawinmengametaeyefel-og2hi 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ እባካችሁ መንፈስ ቅዱስ አምላካችን አውቀን ዘምረን ጸልየነን ከማያልቀው ጸጋው እንሳተፍ በጸጋ እንሞላ ገና ብዙ ይቀረናል መንፈስ ቅዱስ በማወቅ +++++++

  • @abiyhailemarkos9816
    @abiyhailemarkos9816 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለመንፈስ ቅዱስ ብዙ መዘመር አለበት ❤

  • @asterfentaw5022
    @asterfentaw5022 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ዝማሬ

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒❤🕊🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አቤት ዕርጋታ ስወዳቸው የማህበረ ቅዱሳን አርያዎች ደስ ስሉ የተዋህዶ እንቁዎች ❤✝️

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym ปีที่แล้ว +2

    እልልልል እልልልል እልልልልልል ዝማሬመላክትን ያሰማል በእውነት ሰለም ለሀገራችን ይላክልን አምላካችን

  • @user-rs7gs3po6k
    @user-rs7gs3po6k ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሠማልን

  • @AngelSithole-ty7xj
    @AngelSithole-ty7xj ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @TigistTeshome.9767
    @TigistTeshome.9767 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja762 ปีที่แล้ว +1

    ZEMARE MELAKTN YASEMALEN BEBETU YASTENACHU🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RediatWendmagegn
    @RediatWendmagegn 9 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melaekt yasemalen
    Ye abate lijoche

  • @JulyannM
    @JulyannM 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sol321
    @user-sol321 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፣ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት ይለምልሙ ፣

  • @gufh6343
    @gufh6343 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል⛪️⛪️⛪️

  • @lidiya727
    @lidiya727 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @astkebe1317
    @astkebe1317 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልል አልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏💒💒💒❤❤❤

  • @tubecriticalthinikingtube1629
    @tubecriticalthinikingtube1629 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen Zemare Malikt Yasemln❤❤❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ መደኀኒያም ለአገራችን ለቤተክርስቲያናችን ሰላምን ይላክልን

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናልን በርቱ የተዋህዶ ልጆች ❤⛪🇪🇹

  • @aai3499
    @aai3499 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 ปีที่แล้ว

    እልልልል ዝማሪመላእክትንያስማልን

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq ปีที่แล้ว

    Amen zemari melayeket yasemalen

  • @aadadaaa3107
    @aadadaaa3107 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንደት መታደል ነው መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛላቹ ❤

  • @REZ_On21
    @REZ_On21 ปีที่แล้ว

    Good Learn for #Finotetseidk Members. keep it up and God Bless you...

  • @habtamutadesse6795
    @habtamutadesse6795 ปีที่แล้ว +2

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ትለያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤#1

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ❤❤❤❤

  • @tizta6325
    @tizta6325 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደራችሁ ለበዓለ ጰራቅሊጦስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዲህ በምስጋና እንደደመቃችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ 👏👏

  • @user-zu6eo8tc5c
    @user-zu6eo8tc5c ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz ปีที่แล้ว

    zemari melaektn yasemaln lehulachihum

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል። ደስታዬዬዬዬ ወሰን የለው። ስለ መንፈስ ቅዱስ መዝሙርርርር። ሰምቼ አላወቅም።
    ጰራቅሊጦስ በዓል ሲሆን ሮጨ ለማክበር እናንተ ደብርርርር ነው።
    ከባለቤቴ ጋር እያለቀስን ነው የሰማነው። አባታችን መንፈስ ቅዱስ የአብና የወልድ የባሕሪ ሕይወት:፣ አምልኮ መገዛት የባህርይ መገዛት ለእንተ ይሁን።
    አንተ አምላካችን ፈጣርያችን መጋቢያችን ነህ። በኢየሱስ ክርስቶ ሕይወት የምናገኝብህ። ከአብ የሠረጸ ከወልድ የተገኘ የሁላችን ሕይወት ነው። እናመልክሃለን። እናመሰግንሃለን። አምባ መጠጊያችን። መጋቢያችን። ነፍስና ስጋችን የምትመግበን። ተወዳጅ አባታችን። የምታጽናናን። የምታጸናን። የምታነጻን። ይህችን ዓለም ያለ አንተ አንችላችም ነበር። እረኛችን።
    በቅዱሳን ሕይወት ስታበራ አየንህ። በልዕልናህ ልዑላን አደረግሃቸው። ምድራውያን መላእክት አደረግሃቸው። እኛንም በቅድስና እንድንኖር እርዳን።

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tes.a
    @tes.a ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @user-yf3fu9js1g
    @user-yf3fu9js1g ปีที่แล้ว

    Zimare melaiktin yasemalin

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 ปีที่แล้ว +2

    መታደላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በእዉነት❤❤❤❤❤❤

  • @somemeasha
    @somemeasha ปีที่แล้ว

    Elelellllll dink zimari zimari melahikit yasemalen SENBET TIMIHIRT BET YELEMILEM nurulen

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድም እህቶቼ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw ปีที่แล้ว

    ጥዑመ ዝማሪ መላዕክት ዝማሪ ዳዊትን ያሠማልን አሜን

  • @Em1mengste
    @Em1mengste ปีที่แล้ว

    ተዋሕዶ እምዬ እሰይ በቤቱ ያፅናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን አሜን ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @firafenasefa
    @firafenasefa ปีที่แล้ว

    kale hiyiwet yasemalin

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @liyatekaw2594
    @liyatekaw2594 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤ በሌሎችም ሰንበት ትምህርት ቤትም የግእዝና የህብረት መዝሙር ቢበረታታ ። እናተ የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ሀገረ ህይወት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል

  • @amanuelgetu2783
    @amanuelgetu2783 ปีที่แล้ว

    Zimare melaikt yasemalin❤❤❤

  • @abelkebede9817
    @abelkebede9817 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ!!

  • @hayatgebeyoh5568
    @hayatgebeyoh5568 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 ปีที่แล้ว

    Ellllllllllllllllllllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Bale metadle tche wede areb Hager metahu enji enem endi yemamesegin senbet temari nberku lebego nw Ende Egziabher fikad beselam wede hagre simeles wede Kidest betakrestian nw yemgesegsew Zemare melaikt Yasmaln Eht Wendmochachn

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል🕊🕊🕊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 ปีที่แล้ว

    Zmare melaykt yasemaln amen amen amen

  • @BetelhameAzeze
    @BetelhameAzeze ปีที่แล้ว

    ሰንበት ትምርህርት ቤቴን አምላክ ይጠብቃት

  • @hailulegesse3061
    @hailulegesse3061 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያለ ግሩም ያሬዳዊ ዝማሬ ነው? ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @HoheteMengeseteSemayat
    @HoheteMengeseteSemayat 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለምታበረታቱን እናመሰግናለን
    www.youtube.com/@HoheteMengeseteSemayat

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hailulegesse3061
    @hailulegesse3061 11 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ያለ ግሩም ዝማሬ ነው?

  • @nathanaeltedla-wh7cx
    @nathanaeltedla-wh7cx 8 หลายเดือนก่อน +1

    Give number mahtot 1,2,3.... . Easily we can find it again.