ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ናሂ ለስዴተኛዋ እህታችን ይመለከተዋል ቪዲው ይስራ የበኩሉን ያድርግ የምትሉ በላይክ አሳዬኝ👍👍
ሰርቱል እኮ መግቢያው ላይ
@@mezeret4807 መናገር ብቻ ትርጉም የለውም ላይቭ ገብቶ የበኩለን ያድርግ ኢትዬጰያዊይ አደለን ሁሌም አንድ ነን☝👈
@@abaygirma3009 ሰምቻለሁ ግን በላይቭ ገንዘብ ይሰብስብ👀👀👀👀
Majemar adamece
ሳታዳምጡ የምትኮምቱት ነገርስ ነገረኛ😢
ፍትህ በሲኦዱ አረብያ እስር ቤት ምትሰቃየው እህታችን ለይላ😢😢 😭😭😭😭😭😭😭😭
ምን አድርጋ ነው የታሰረችው😢
😢😢😢😢
ገላ ነዉ የታሰረችዉ የምን ፍትህ ነዉ
ስንት ንፁሀን እየተገደሉ በተወለዱበት አገር ላንዲት ተራ ነፍሰ በላ ፍትህ ስትሉ አታፍሩም እስዋ የሰው ነፍስ አጥፍታ ነው ነገስ አገር ቤት ገብታ ይሄን ስራዋን አለመድገምዋን ምን መተማመኛ አላቹህ ደደቦች ሀገርቤት ለሚሰቃዩት ድረሱላቸው መጀመርያ ወረኞች 🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬
@@salamanmaw2763ምን አይነት አሥተሣሠብ ነዉ በምን ሁኔታ እደሞተባት ታዉቂያለሸ ቀፎ ጭቅላት😡
ከይቅርታ ጋ ግን ለምን ኣባታችን እየፀለዩ ትረብሻላችሁ😢 ማለቴ ሃሳብ ይሰረቃል
የኔም ሀሳብ ነው❤❤
ትክክል
Tikikil ❤😢
❤❤❤❤👏👏
ትክክል ነሽ በፀሎት ላይ ሆነው ተራ ወሬመስሎዋቸው ይረብሻሉ
ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤
አሜን
አሜን❤❤❤❤❤
@@hethamheitham3143😢😢🎉🎉😢
አባታች ፅለት ልመነወት ይድረሰን ለኛ ለስደተኞች ምህረቱን ያምጣለዎት
አሜንንንንን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen❤
የኔ አባት እግዚአብሔር ይፈውስዎት ናሂና ውብየ ግን ፀሎት ላይ እያሉ ነውር ነው ሁለተኛ እንዳይለመድባቹ😢
አይ ስርአት ያዙ የታመመሰው ፕራንክ ሰው አታበሳጩ ነውር ነው እዴ በሉ የዚህን ቪድዮ ብር ለናሂ አባት ይሰጣቸው የምትሉ ላይክ
😂😂😂😂
❤❤❤
ይሰጣቸው
በትክክል ሰርብራይዝ አድርጎቸው አባን❤❤❤
ኣባታችሁን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት 🙏 በተረፈ ይመቻቹ እህታቹ ከ ትግራይ♥️💛🙏
ጋል ዓደይ ፅዕደይ❤❤❤
@@ጋልሃጋረትግራይሰብስክራይብ ግበራለይ ደቂ ሪመይ😍😘
ናሂየ አላህ ለጭንቅህ ሁሉ ይድረስልህ ለለይላ ድምፅ ስለሆናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በተረፍ አባታችሁን አታበሳጯቸዉ
😂😂😂😂አባታችን አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስሎት ኢንሻ አላህ ቆመው እንግዳ ለመቀበል ያብቆት ታሞ የተኛ ሰው አጫዋች ይፈልጋል ሲስቁ ስላየው ደስ ብሎኛል❤
😊😊😊አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ እኔ የሠው ቤት ምርር ሰልችት ያላችሁ እህቶች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን
Ameeen 😢
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
የባስአለውአልሀምዱሊላህ
አሚንን
አሜን አሜን አሜን እህቴ😢😢😢
😢አባቴ ፈጣሪ ይማሮትፍትህ ለስርቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን😢😢
❤
ነሂ እና ውብዬ ከይቱበሮች የለያሉ ለእኛ ለስደተኞች ሁልግዚ የሆነ ችግር ሲፈጠር ቀድመው ነው ደምፅ የሚሆኑት ተባረኩ የእውነት❤
አሚን አሚን ❤❤
እውነት ልዪ ነቻው❤❤
በጣም ነዉ የምታስቁት😂 ግን አደረቃቺሁት አባታቺሁን የኔ አባት ጤናቸዉን ይመልሰዉ
😂❤😅😂
ፀሎት መፀለይ አልቻሉም !!!ናሂ በጣም አነዳድከኝ!!!!!!!
Betam 😊
የኔ አባት እግዚያብሔር ይማሮት ናሂ ፀሎቱ ለእናንተም ነዉ ለምን ታቆርጣላችሁ እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከሀጢያት በስተቀር የልባችነን መሻት ይፈፅምልን አሜን በሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሚንንንን
አሜንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንን
Amen amen amen
😔አሜንንንን
የማታቁትን ሠዉ ሰተት ብሎ ቢገባ አታስገቡም ማንኛዉም ሠዉ የሚረጉት ነዉ አባታቸዉ ምን አረገ እግዚአብሔር ይማሮቸዉ የኔ አባት❤❤❤
እረ ግፍ ነው ናሂ አባትህን ፕራክ ይቅር ሲቀጥል ለህታችን ድምጽ ስለሆናችሁ እወዳችኋለሁ የምር ተባረኩ
ምክክር የለለው ፕራክ ኤጭ ምን አይነት አባት ነው ያላችሁ ደሞ እንደ ጥሩ ነገር ትፖስታላችሁ ምን ችግር አለ ምን አይነይት ቤተሰብ ነው ማርያምን ትገርማላችሁ እውነት ሁኖ ቢሆን አስባችሁታል😢😢😢
አባታችሁን አታበሳጩ ደግሞ ፆሎት ላይ ናቸው ለፕራክ ብላችሁ አታቋርጣቸው😢😢😢
በነራችን ላይ ለለይላ ድምፅ እንደሆነው እንደምንረባረበው 🎉🎉🎉አጥንታቸው ገጦ ሞትን እየተጠባበቁ ለሉት ወንድሞቻችን ለምንድነው በአንድነት አብረን አንጮህላቸውም እነሱስ አያሳዝኑንም 😢😢😢😢
እኮ❤
እውነትነው
በጣም ወላሂ
አባታችሁን አላህ ይማርላችሁ ወላህ ቃል ገብቻለሁ ዳጊ ፍየል ወይም በግ ገዝቶ አባቱ ከበሩ ስቀበለው ልክ እደናቱ ዶሮውን አደተቀበለይው እኔ ሶስት ቀን ልፅም ኢሻ አላህ ያረብ
ተባረክ የኔዉድ እንዳች ያለዉን ያብዛልን❤❤❤
እህታለም😢❤❤❤❤
የኔ እሕት የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እዉነት እግዚአብሔር ይማራቸዉ 😢🙏
ፆሙሀዳ ምንድነዉ
@@dhxhxdyd686ስለት ነዋ አላህ የልቧን ይሙላላት😢😢😢😢
አባቴ ጌታ ጨርሶ ይማሮት 👏👏👏👏
አቤት ተኮል አባባን አታናዱ እናተ አያልቅባችሁ አይ ፊስታሏ ትዝታን ትቀሰሳለች❤❤❤🎉🎉🎉ባል እና ሚስት ስነስራታችሁ ደስ ይላል
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ጤንነታችሁን ይመልስላችሁ አባቴን ይመስላሉ ❤❤ ግን ሰው እየፀለየ አግባብ አደለም ምን አለ እስኪጨርሱ ብትታገሱ
ለእህታችን ድምፅ ሲለሆናቹሁ ላኪ ላደርጋቹሁ ነዉ ገና ዛሬ ሰብስክራብ አድርጋለሁ
❤❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
ምን ኣርጋ ነው😢😢😢
@@merrymerry9926 የዉስጥን አዋቂ አላህ ነዉ
@@merrymerry9926ልጅ ሞቶባት
ትልቅ ትልቅ ጥፈት እንዴት ጸሎት ታቃርጣላችሁ የሚቀድመው እግዚአብሔር ወይስ የናተ ፕራክ
ራሱን ችለህ ቪድወ ስሩ😢😢 ለስደተኛዋ የኔ ከርታታዋ
😭😭ለይላ እህታችን ሳኡድ 7 ወር ከሰራች ቡኃላ ልጅ ገላለች ተብሎ 11 ዓመት ታስራለች 😭😭ለይላ እደለኛ ናት ምክኒያቱም አሁን የሞት ፍርዱ ወደ ብር ተቀይረዋልና 4 ወር ብቻ እድሜ ተራዝመዋል ሁላችዉም ኢትዮጵያት ተረባርበን ብሩን በቤተሰቦቹዋ አካዉንት እንላክ ነገ ለእኛ ምን እንደምደርስብን አናቅምና እባካቹ ለእህታችን እንድረስላት ደሞ ለላ ችግሩዋ ቋንቋ ያለማወቁዋ ለላ ችግር ሆኖባታል ያጋጠማትን ለመናገር እንኳን አንድበት የላት ወይ መከራዋ የምከራከርላት ኤጄስ የወም በቃ ያለን አማራጭ በፀሎት በዱዋጋር ገንዘብ መርዳት ነዉ ለሁሉ ሼር እያደረገን እህታችን እንታደጋት
ወይኔ ጭራሽ 11 አመት ታስራለች😢ወይኔ
😢😢😢😢ከርታታየ አሏህ ነጃ ይበላት ያርብ 11 ያውም ከጨለማ እስር ቤት ይከብዳል ወላሂ 😢😢😢😢😢😢 አወ ያቅማችነን እንርዳት የለለን ዱአ እናርግላት እህቴዋ 😢😢😢😢😢
ፕን ወንድማችን ይህን ፕን አድርግልን 11መታሰሩዋን አላቅም ነበር 😭😭ፕን ይደርግልን የምትሉ እስት
የኔ አባት እግዝያብሄር ፀሎትወትን ይስማ ጤናወን ይመልስ ሁሉነሰ ቻይአምላክ ምረትህ የበዛ
ፕራኩ ለእኛ እና እንጂ አባትየውም ያውቃሉ ምክንያቱ ሰው እንዳይገባ ወደ ሳሎኑ ብእጃቸው ይመልሱ ነበር በዛ ላይ እውነት ብሆን ልጁት ይረዷት ነበር
ፀሎት አይቋረጥም ለብራንክ ብላቹ😢
አውነት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ቪዲዮችሁን እመለከታለሁ ግን ኮመንት ፅፉ አላውቅም ግን ዛሬ ተደገደድሁ አባ ፀሎት እስከሚጨርሱ መጠበቅ መጠበቅ መጠበቅ ነበረባችሁ በፀሎት ሰዓት ምንም አይነት ድምፅ አይፈቀድም እልፍኛችሁን ዘግታችሁ ፀልዩ ነው የሚባለው ፀሎትም አይቋረጥም
አረ ናሂ አባትህ ሀይለኛ ናቸው እዴ ለድሀክብር የላቸውም ኦኦ ጋሽዬ ቢሆን ብድግቁጭነው የሚለው
yetazebikut yihin new getan
ምን አይነት አባት ነው ያላችሁ በፈጣሪ ልጂቱ ውላ ብታድርስ ሴት ልጂ ናት ምከር ሰቶ አብልቶ አጠጥቶ እንኳን ሴት ወንዶችን በስረአት ነው የሚናስተናግደው 3ቀን ቢቀመጥ አለእንዴ ዛሬም የሚባለው እሱ ሳይሰማ ሹክ ነበር ጉድ ሰው ሰው እንዴት ይፀየፈዋል ሰውየው ተወራጨ ቤት የእግዚአብሔርን ነው ደግሞ የታመመ ሰው ያቀዋል አቤት ከፉነት Omg
እረ አይባልም
የኔ አባትየ ሲያሳዝኑ 😢 እመብርህን ትማረወት አባየ
ቆይ ፀሎት ሊያደርጉ ከለከልካቸው የብራክ መንፈስህ😂እግዚአብሔር ይማር አባታችን❤❤❤❤
አረ 😂😂😂😂😂😂 ትገሪመለችሁ አለህ ይመረችሁ የኔ አበት ግን ይሄ ኩሩቱ ፌስታል አላ እስከሁንም
የኔ አባትዋ ደስ ሲሉ አላህ ጤናዎትን ይመልስልዎት ፍዘርዬ
ትንሽ ብናስተውል ጥሩ ነው አባትህ ፀሎት ላይ ናቸው ለብር ብሎ መጀመሪያ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ እንስጥ 😢😢
እውነት ቢሆን ግን አባችሁታል አርቦች እንኮን ስራ እስከሚገኝ ይተባበራሉ ።ሰውየው ግን በግድ መረቂ ላንተ አራት መቶ ብር ምኑ ነው በማማ ሞት ። ፈጣሪህን ፍራ
ገና ከመጀመሪያው ነው በሳቅ ያለቅኩት አባታችሁን የአብ ልጅ ክርስቶስ የናዝሬቱ እየሱስ ይዳብሳቸው ቆመው ለመሄድ ያብቃቸው❤❤❤
ናሂ እና ውብዬ ነፍሳችሁ አይማርም አባቴ እግዚአብሄ ይማሮት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቆሞው ለመሄድ ያብቃዎት❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች በፍትም ጀምሬ አድናቂያቹ ነኝ ዛሬ ደሞ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ስለሆናቹ እጅግ ደስ አለኝ እናተን ሼር ላይክ አለማድረግ ኑፉግነት ነዉ አረ በሳቂ 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅 ወላሂ በጣም ያሥቃል
ናሂ ሁለተኛ ፀሎታቸውን አታቋርጡ የኔ አባት እግዚአብሔር ይማረወት
እኔደዛሬ ስቄ አላቅም ጌታን መምህር ማሞ እድሜህ ይርዘም እግዚአብሔር ይማርህ😂😂❤❤❤
ናኒ ለፋዘር የመምህር ተስፋዬ ፈተና ገጠመኝ አስማቸው እባክህ የሆነ ነገር ታገኙበታላችሁ እንደዚህ የሚያማቸው ምክንያት ይታወቃል ከቻላችሁ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ውሰዷቸው እንደሚድኑ ተስፋዬ አለኝ
❤❤❤❤❤❤
ባል እንፈልጋለን አላለም አየ አተ ልጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርዎት አባታችን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት ❤❤❤❤
ወይ ናሂ እና ውብዬ እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም ዘመድ ቆጠራ ገቡ ሚስኪን ፋዘር እና ማዘር 😂😂😂😂😂
❤አባትህ ጎጃሜ ናቸው ደስ ሲል!!!!ዋው
መቸምአማራመናቸውንሥሠማኩራትሚሠማኝነገር ማንምይሁን ጎደር ጎጃም ወሎ ሸዋ የሠውልክ❤❤
@@እሙአሚር-ዘ2ረእኔምምምምም ናሂዬ የኔ የዋህ ወንድም የአማራ ዘር ስለሆንክ ደስስስስ ብሎኛል ደሞ ዘረኛ ብሉ አሏችሁ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
እኔ ኦረሞ ሲመስሉኝ ነበር
@@እሙአሚር-ዘ2ረወላይታ ነውኮ ናሂ ውብዬናት አማራ
የኔ አባት እግዚሀብሄር ይማርወት🎉❤❤
አቤት ሠዉ ግን😢😢😢😢
ያባትየው ስስት ቀነሰውኮ ብሩን ከልጁቀምቶ ቀንሶ ሰጣት ክፉ ነው አመናጨቃትኮ 😳😳😳😳🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን በጣም ደስ የምትሉ አባት ኖት
እናመሰግናለን ለይላን አላህ ነጃያውጣት ያረብ አላህ ልባቸውን ያራራላት
እህታችን ለዩላ ጌታ ጣልቃ ይግባላት 😢😢
አሚን😭😭
ተያት ልጅ ገላ ነው የኛ ሰዉ ሊሰራ ሄዶ ከማዳም ጋር ድብድብ ያምራዋል አብራኝ የምሰራ ኦሮሞ የማዳሜን እህት መታ 10አመት ተፈረደባት ሰይጣን ናቸዉ 😢 እኔ በጣም ብናደድ ጮኬ በር ዘግቸ እተኛለሁ ከዛ አንኳክታ ነው የምጠራኝ ይቅርታ ብላኝ ልጆቹ እየሳቁ በር ላይ ስከፍት የነሱ ፈገግታ ልቤን ይገዘዋል ተያይዘን ታች እናወርዳለን እና ተጠንቀቁ በጣም ስትናደዱ 😢😢በርዘግታችሁ ፀልዩ
አባትየው ክፋ ነው እንደናሒ አዛኝ አይደሉም በንግግር አይጠነቀቁም😢😢😢
አባታችን,ጨርሶ ይማረወት ❤❤❤❤❤❤
ሰግደዉ ነዉ ሚበሉት ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቀዉ❤❤❤
ፀሎት ለፕራክ ብሎ መቋረጥ የለበትም
አይ ናቲ ፀሎት ከጨረሱ በሃላ ማረግ ትችል ነበር ምን ነካህ
❤❤❤❤😢😢😢ሁለተችሁንም ይቅር ይበላችሁ ፣ፋዘር እየፀለዩኮ ነው ምንሆናችዃል?
እፍፍፍ መታደላችሁ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤታችሁ እንደሱ ማድረጋችሁ ከምንም በላ ወደድኳችሁ እፍፍፍ እመ አምላክ እኔም በቤቴ እደዚህ አድርጌ እያመሰገንኩሽ የምኖርቤትን ግዜ ስጭኝ😢😢የስደት ኑሮ ይበቃሻል በይኝ😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ናሒ በሳቅ አጠያየቁ ባልም እንፈልጋለን አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂ሲጠይቃት ደሞ አባታቸው ተጨናነቁ ወይኔ ሲያሳዝኑ😢😢😢😢😢
የኔ አባት አላህ ያሽርህ በዛውም የጀግኖቹ ዘር መሆንህን አወኩ አማራዬ❤ 😂😂😂
በጣም አስቂኝ ፕራክ ነው ግን ጸሎት አቋርጠኃቸዋል እንጂ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ይቅር ይበለን
ናሄ አባትህ ግን ክፉ ነው እንዴ ምንዲነዎ እንዲህ መመናጨቅ
ደግ አባት ነው እግዚአብሔር ይማራችው
የባህራንን የሞትደብዳቢ የቀየረመላክ የህታችንንም ይቀይርላት😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
ውብየና ናሂ ምን ነካችሁ ፀሎት እያረጉ ለምን እስኪጨርሱ አጠብቁም ይሄን ማስተዋል አቃታችሁ
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ አባት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት
እንደ ዛሬ ስቔ እላቕም በጣም ጎበዝ ነህ እባትህ ትእግስታቸዉ ዋዉ ነዉ
አላህ ይማረዎት አባታችን 😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ያሳቀኝ የአባታችን አስተያየት የኔ አባት የአባቱ ሓረካት ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ከሞትኩኝ እናንተ ናቹ ምትጠየቁ 😅😅😅😊 አይ ናሂ ባልም እንፈልግልሻለን አላለም ሃሃሃሃሃሃ አባታችን ውስጣቸው ተቃጠሉ የኔ አባት ❤❤❤ ክክክክክክክ የስራቹ ይስጣቹ ናሂና ውብዮ
አይ ኩርቱ ፍስታል 😅😅😅መቼም የማትቀያሪው 😊
😂😂😂😂Ahunim Ale Gin😮
😅😅😅😂😂😂 ትዝታችን አይይይይይ 😅😅😅😅😂😂😂😂😢😢😢😢
@@sphonetastic3796አይ መቼም የስንት ሠው ትዝታ 🤔😁😁😁😁😊😥😥😥😥
የት ይቀየራል ሰው ሲታሰር የፈለገ ሀብታም ቢሆን ፊስታል ይዞ ይገባል😂
.በእውነት በጣም አጠፋችሁ በፀሎት ቀልድ የለም ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ ቢያንስ ተመልካች እንኳን ምን ይላል አትሉም
😂😂😂ወዶች አንኮን በስላም መጣችው ፈትህ ለሜሰቃዩ ውገኑችህ
አቦ. ተባረኩ. ለዛ. ያለው. ጨዋታ. ግን. በጣም. ነው. ያሳቀኝና. ያዝናናኝ
ፈጣረ ይማርህ አባታችን😢😢😢
Besuma'ab Nahom Siiri hin goneeAyiii Abbaa malif waswaftuu akka Dabilos isan kadhanaraa jiruu ho😢😢😢😢
ይሄኩርቱ ፌስታል ከደሴ አዲስአበባ ስሄድ አስታወሰኝ አይጊዜ😂😂😂
አሜን አሜን አሜን የኔባት እግዚሃብሔር አምላክ ጤናህን ይመልስልህ❤❤🙏🙏🙏
አይ ናሂ ቢቀርብህ አባትህ ክፉ መሆኑን አሳወክ ቢዶውን መልቀቅ አልነበረብህም
ፈጣሪይማርህ አባታችን😢😢😢😢😢😢
😂😂😂ወይኔ😂😂❤❤ይመቻችሁ ደብሮኝ ነበርፈታ አደረጋችሁኝ😂😂❤❤
የኔ አባት አረ ስለእመቤታችን ሲሉ ደስ ሲሉ እናት እና ልጇ ይማሮት
እንኳን ደና መጣችሁ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ❤❤❤❤
እናመሠግናለን ወድሜ ለለይላ ሥለቆምክ
ፍትህ በስደት ዓለም የመከራ ዱላ ለሚወርድባቸው ወገኖቻችን !!!!
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክህል አባቴ ውብዬ ድምፅሽ ያስታውቅል ግን ያስቃል 😂😂😂😂
ሙስሊም። ሰላት ሰግደዉ ነዉ የሚበሉት አሉ ❤❤❤
ናህዬ ተባረክልን እግዚአብሔር ያክብርህ ለሰራ በየቤቱ በተለይ ሃገራችን ተቀጥራ ያልፍልኛል ብላ ጎበስ ቀና ለሚሉ እህቶች ክብር እና ቦታ ይኑረን ዉጪ ዬተሰደድነዉ ሰዉ ሃገር ነዉና እችለዋለን ቀን እስኪዎጣልን❤❤❤❤
አባታችን ፈጣሪ በምህረት እጁ ይዳሰዎት ጨርሶ ይማረዎት❤🙏ውብዬ እንደሆነ ድምጿ ያስታውቃልኮ ግን ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂
አው ያስታውቃል ድምፃን😅😅😅😅
ኧረ ናሂ እና አባትየው አይገናኝም ንፉግነት ይታይባቸዋል 😏😏😏
እንደዛሬ ስቆይ አላቅም በእውነት አባታችሁን እግዚአብሔር ይመራቸው
ይቅርታ አርጉልኝ እና በፀሎት ጌዜ ባትረብሿቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም በፀሎት ጊዜ ሰው ከፈጣሪው ጋ ነው የሚነጋገረው ናሂ ጥሩ አልሰራችሁም የምር ሀሳባቸውን እየበታተናቹሁት እኮ ነው ቅድሚ የሚሰጥ ነገር አለው
ለ.እህታችን እግዚአብሔር ይርዳት 😢😢
አባታችሁን አሞት ፕራክ አታድርጎት ደሞም ከፀሎት ላይ አቆርጠሆ 🙄🙄🙄ለህታችንም የቻላችሆን አድርጎልን በተረፍ እወዳቻኋለሆ
ናሂ ለስዴተኛዋ እህታችን ይመለከተዋል ቪዲው ይስራ የበኩሉን ያድርግ የምትሉ በላይክ አሳዬኝ👍👍
ሰርቱል እኮ መግቢያው ላይ
@@mezeret4807 መናገር ብቻ ትርጉም የለውም ላይቭ ገብቶ የበኩለን ያድርግ ኢትዬጰያዊይ አደለን ሁሌም አንድ ነን☝👈
@@abaygirma3009 ሰምቻለሁ ግን በላይቭ ገንዘብ ይሰብስብ👀👀👀👀
Majemar adamece
ሳታዳምጡ የምትኮምቱት ነገርስ ነገረኛ😢
ፍትህ በሲኦዱ አረብያ እስር ቤት ምትሰቃየው እህታችን ለይላ😢😢 😭😭😭😭😭😭😭😭
ምን አድርጋ ነው የታሰረችው😢
😢😢😢😢
ገላ ነዉ የታሰረችዉ የምን ፍትህ ነዉ
ስንት ንፁሀን እየተገደሉ በተወለዱበት አገር ላንዲት ተራ ነፍሰ በላ ፍትህ ስትሉ አታፍሩም እስዋ የሰው ነፍስ አጥፍታ ነው ነገስ አገር ቤት ገብታ ይሄን ስራዋን አለመድገምዋን ምን መተማመኛ አላቹህ ደደቦች ሀገርቤት ለሚሰቃዩት ድረሱላቸው መጀመርያ ወረኞች 🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬
@@salamanmaw2763ምን አይነት አሥተሣሠብ ነዉ በምን ሁኔታ እደሞተባት ታዉቂያለሸ ቀፎ ጭቅላት😡
ከይቅርታ ጋ ግን ለምን ኣባታችን እየፀለዩ ትረብሻላችሁ😢 ማለቴ ሃሳብ ይሰረቃል
የኔም ሀሳብ ነው❤❤
ትክክል
Tikikil ❤😢
❤❤❤❤👏👏
ትክክል ነሽ በፀሎት ላይ ሆነው ተራ ወሬመስሎዋቸው ይረብሻሉ
ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤
አሜን
አሜን❤❤❤❤❤
@@hethamheitham3143😢😢🎉🎉😢
አሜን
አባታች ፅለት ልመነወት ይድረሰን ለኛ ለስደተኞች ምህረቱን ያምጣለዎት
አሜንንንንን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen❤
የኔ አባት እግዚአብሔር ይፈውስዎት ናሂና ውብየ ግን ፀሎት ላይ እያሉ ነውር ነው ሁለተኛ እንዳይለመድባቹ😢
አይ ስርአት ያዙ የታመመሰው ፕራንክ ሰው አታበሳጩ ነውር ነው እዴ በሉ የዚህን ቪድዮ ብር ለናሂ አባት ይሰጣቸው የምትሉ ላይክ
😂😂😂😂
❤❤❤
ይሰጣቸው
በትክክል ሰርብራይዝ አድርጎቸው አባን❤❤❤
ኣባታችሁን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት 🙏 በተረፈ ይመቻቹ እህታቹ ከ ትግራይ♥️💛🙏
ጋል ዓደይ ፅዕደይ❤❤❤
@@ጋልሃጋረትግራይሰብስክራይብ ግበራለይ ደቂ ሪመይ😍😘
ናሂየ አላህ ለጭንቅህ ሁሉ ይድረስልህ ለለይላ ድምፅ ስለሆናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በተረፍ አባታችሁን አታበሳጯቸዉ
😂😂😂😂አባታችን አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስሎት ኢንሻ አላህ ቆመው እንግዳ ለመቀበል ያብቆት ታሞ የተኛ ሰው አጫዋች ይፈልጋል ሲስቁ ስላየው ደስ ብሎኛል❤
😊😊😊አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ እኔ የሠው ቤት ምርር ሰልችት ያላችሁ እህቶች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን
Ameeen 😢
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
የባስአለውአልሀምዱሊላህ
አሚንን
አሜን አሜን አሜን እህቴ😢😢😢
😢አባቴ ፈጣሪ ይማሮት
ፍትህ ለስርቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን😢😢
❤
❤
ነሂ እና ውብዬ ከይቱበሮች የለያሉ ለእኛ ለስደተኞች ሁልግዚ የሆነ ችግር ሲፈጠር ቀድመው ነው ደምፅ የሚሆኑት ተባረኩ የእውነት❤
አሚን አሚን ❤❤
❤❤❤
እውነት ልዪ ነቻው❤❤
በጣም ነዉ የምታስቁት😂 ግን አደረቃቺሁት አባታቺሁን የኔ አባት ጤናቸዉን ይመልሰዉ
😂❤😅😂
ፀሎት መፀለይ አልቻሉም !!!ናሂ በጣም አነዳድከኝ!!!!!!!
Betam 😊
የኔ አባት እግዚያብሔር ይማሮት ናሂ ፀሎቱ ለእናንተም ነዉ ለምን ታቆርጣላችሁ እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከሀጢያት በስተቀር የልባችነን መሻት ይፈፅምልን አሜን በሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሚንንንን
አሜንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንን
Amen amen amen
😔አሜንንንን
የማታቁትን ሠዉ ሰተት ብሎ ቢገባ አታስገቡም ማንኛዉም ሠዉ የሚረጉት ነዉ አባታቸዉ ምን አረገ እግዚአብሔር ይማሮቸዉ የኔ አባት❤❤❤
እረ ግፍ ነው ናሂ አባትህን ፕራክ ይቅር ሲቀጥል ለህታችን ድምጽ ስለሆናችሁ እወዳችኋለሁ የምር ተባረኩ
ምክክር የለለው ፕራክ ኤጭ ምን አይነት አባት ነው ያላችሁ ደሞ እንደ ጥሩ ነገር ትፖስታላችሁ ምን ችግር አለ
ምን አይነይት ቤተሰብ ነው ማርያምን ትገርማላችሁ እውነት ሁኖ ቢሆን አስባችሁታል😢😢😢
አባታችሁን አታበሳጩ ደግሞ ፆሎት ላይ ናቸው ለፕራክ ብላችሁ አታቋርጣቸው😢😢😢
በነራችን ላይ ለለይላ ድምፅ እንደሆነው እንደምንረባረበው 🎉🎉🎉
አጥንታቸው ገጦ ሞትን እየተጠባበቁ ለሉት ወንድሞቻችን ለምንድነው በአንድነት አብረን አንጮህላቸውም
እነሱስ አያሳዝኑንም 😢😢😢😢
እኮ❤
እውነትነው
በጣም ወላሂ
አባታችሁን አላህ ይማርላችሁ ወላህ ቃል ገብቻለሁ ዳጊ ፍየል ወይም በግ ገዝቶ አባቱ ከበሩ ስቀበለው ልክ እደናቱ ዶሮውን አደተቀበለይው እኔ ሶስት ቀን ልፅም ኢሻ አላህ ያረብ
ተባረክ የኔዉድ እንዳች ያለዉን ያብዛልን❤❤❤
እህታለም😢❤❤❤❤
የኔ እሕት የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እዉነት እግዚአብሔር ይማራቸዉ 😢🙏
ፆሙሀዳ ምንድነዉ
@@dhxhxdyd686ስለት ነዋ አላህ የልቧን ይሙላላት😢😢😢😢
አባቴ ጌታ ጨርሶ ይማሮት 👏👏👏👏
አቤት ተኮል አባባን አታናዱ እናተ አያልቅባችሁ አይ ፊስታሏ ትዝታን ትቀሰሳለች❤❤❤🎉🎉🎉ባል እና ሚስት ስነስራታችሁ ደስ ይላል
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ጤንነታችሁን ይመልስላችሁ አባቴን ይመስላሉ ❤❤ ግን ሰው እየፀለየ አግባብ አደለም ምን አለ እስኪጨርሱ ብትታገሱ
ለእህታችን ድምፅ ሲለሆናቹሁ ላኪ ላደርጋቹሁ ነዉ ገና ዛሬ ሰብስክራብ አድርጋለሁ
❤❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
ምን ኣርጋ ነው😢😢😢
@@merrymerry9926 የዉስጥን አዋቂ አላህ ነዉ
@@merrymerry9926ልጅ ሞቶባት
ትልቅ ትልቅ ጥፈት እንዴት ጸሎት ታቃርጣላችሁ የሚቀድመው እግዚአብሔር ወይስ የናተ ፕራክ
ራሱን ችለህ ቪድወ ስሩ😢😢 ለስደተኛዋ የኔ ከርታታዋ
😭😭ለይላ እህታችን ሳኡድ 7 ወር ከሰራች ቡኃላ ልጅ ገላለች ተብሎ 11 ዓመት ታስራለች 😭😭ለይላ እደለኛ ናት ምክኒያቱም አሁን የሞት ፍርዱ ወደ ብር ተቀይረዋልና 4 ወር ብቻ እድሜ ተራዝመዋል ሁላችዉም ኢትዮጵያት ተረባርበን ብሩን በቤተሰቦቹዋ አካዉንት እንላክ ነገ ለእኛ ምን እንደምደርስብን አናቅምና እባካቹ ለእህታችን እንድረስላት ደሞ ለላ ችግሩዋ ቋንቋ ያለማወቁዋ ለላ ችግር ሆኖባታል ያጋጠማትን ለመናገር እንኳን አንድበት የላት ወይ መከራዋ የምከራከርላት ኤጄስ የወም በቃ ያለን አማራጭ በፀሎት በዱዋጋር ገንዘብ መርዳት ነዉ ለሁሉ ሼር እያደረገን እህታችን እንታደጋት
ወይኔ ጭራሽ 11 አመት ታስራለች😢ወይኔ
😢😢😢😢ከርታታየ አሏህ ነጃ ይበላት ያርብ 11 ያውም ከጨለማ እስር ቤት ይከብዳል ወላሂ 😢😢😢😢😢😢 አወ ያቅማችነን እንርዳት የለለን ዱአ እናርግላት እህቴዋ 😢😢😢😢😢
ፕን ወንድማችን ይህን ፕን አድርግልን 11መታሰሩዋን አላቅም ነበር 😭😭ፕን ይደርግልን የምትሉ እስት
የኔ አባት እግዝያብሄር ፀሎትወትን ይስማ ጤናወን ይመልስ ሁሉነሰ ቻይአምላክ ምረትህ የበዛ
ፕራኩ ለእኛ እና እንጂ አባትየውም ያውቃሉ ምክንያቱ ሰው እንዳይገባ ወደ ሳሎኑ ብእጃቸው ይመልሱ ነበር በዛ ላይ እውነት ብሆን ልጁት ይረዷት ነበር
ፀሎት አይቋረጥም ለብራንክ ብላቹ😢
አውነት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ቪዲዮችሁን እመለከታለሁ ግን ኮመንት ፅፉ አላውቅም ግን ዛሬ ተደገደድሁ
አባ ፀሎት እስከሚጨርሱ መጠበቅ መጠበቅ መጠበቅ ነበረባችሁ በፀሎት ሰዓት ምንም አይነት ድምፅ አይፈቀድም እልፍኛችሁን ዘግታችሁ ፀልዩ ነው የሚባለው ፀሎትም አይቋረጥም
አረ ናሂ አባትህ ሀይለኛ ናቸው እዴ ለድሀክብር የላቸውም ኦኦ ጋሽዬ ቢሆን ብድግቁጭነው የሚለው
yetazebikut yihin new getan
ምን አይነት አባት ነው ያላችሁ በፈጣሪ ልጂቱ ውላ ብታድርስ ሴት ልጂ ናት ምከር ሰቶ አብልቶ አጠጥቶ እንኳን ሴት ወንዶችን በስረአት ነው የሚናስተናግደው 3ቀን ቢቀመጥ አለእንዴ ዛሬም የሚባለው እሱ ሳይሰማ ሹክ ነበር ጉድ ሰው ሰው እንዴት ይፀየፈዋል ሰውየው ተወራጨ ቤት የእግዚአብሔርን ነው ደግሞ የታመመ ሰው ያቀዋል አቤት ከፉነት Omg
እረ አይባልም
የኔ አባትየ ሲያሳዝኑ 😢 እመብርህን ትማረወት አባየ
ቆይ ፀሎት ሊያደርጉ ከለከልካቸው የብራክ መንፈስህ😂እግዚአብሔር ይማር አባታችን❤❤❤❤
አረ 😂😂😂😂😂😂 ትገሪመለችሁ አለህ ይመረችሁ የኔ አበት ግን ይሄ ኩሩቱ ፌስታል አላ እስከሁንም
😂😂😂😂
የኔ አባትዋ ደስ ሲሉ አላህ ጤናዎትን ይመልስልዎት ፍዘርዬ
ትንሽ ብናስተውል ጥሩ ነው አባትህ ፀሎት ላይ ናቸው ለብር ብሎ መጀመሪያ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ እንስጥ 😢😢
እውነት ቢሆን ግን አባችሁታል አርቦች እንኮን ስራ እስከሚገኝ ይተባበራሉ ።ሰውየው ግን በግድ መረቂ ላንተ አራት መቶ ብር ምኑ ነው በማማ ሞት ። ፈጣሪህን ፍራ
ገና ከመጀመሪያው ነው በሳቅ ያለቅኩት አባታችሁን የአብ ልጅ ክርስቶስ የናዝሬቱ እየሱስ ይዳብሳቸው ቆመው ለመሄድ ያብቃቸው❤❤❤
ናሂ እና ውብዬ ነፍሳችሁ አይማርም አባቴ እግዚአብሄ ይማሮት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቆሞው ለመሄድ ያብቃዎት❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች በፍትም ጀምሬ አድናቂያቹ ነኝ ዛሬ ደሞ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ስለሆናቹ እጅግ ደስ አለኝ እናተን ሼር ላይክ አለማድረግ ኑፉግነት ነዉ አረ በሳቂ 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅 ወላሂ በጣም ያሥቃል
ናሂ ሁለተኛ ፀሎታቸውን አታቋርጡ የኔ አባት እግዚአብሔር ይማረወት
እኔደዛሬ ስቄ አላቅም ጌታን መምህር ማሞ እድሜህ ይርዘም እግዚአብሔር ይማርህ😂😂❤❤❤
ናኒ ለፋዘር የመምህር ተስፋዬ ፈተና ገጠመኝ አስማቸው እባክህ የሆነ ነገር ታገኙበታላችሁ እንደዚህ የሚያማቸው ምክንያት ይታወቃል ከቻላችሁ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ውሰዷቸው እንደሚድኑ ተስፋዬ አለኝ
❤❤❤❤❤❤
ባል እንፈልጋለን አላለም አየ አተ ልጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርዎት አባታችን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት ❤❤❤❤
ወይ ናሂ እና ውብዬ እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም ዘመድ ቆጠራ ገቡ ሚስኪን ፋዘር እና ማዘር 😂😂😂😂😂
❤አባትህ ጎጃሜ ናቸው ደስ ሲል!!!!ዋው
መቸምአማራመናቸውንሥሠማኩራትሚሠማኝነገር ማንምይሁን ጎደር ጎጃም ወሎ ሸዋ የሠውልክ❤❤
@@እሙአሚር-ዘ2ረእኔምምምምም ናሂዬ የኔ የዋህ ወንድም የአማራ ዘር ስለሆንክ ደስስስስ ብሎኛል ደሞ ዘረኛ ብሉ አሏችሁ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
እኔ ኦረሞ ሲመስሉኝ ነበር
@@እሙአሚር-ዘ2ረወላይታ ነውኮ ናሂ ውብዬናት አማራ
የኔ አባት እግዚሀብሄር ይማርወት🎉❤❤
አቤት ሠዉ ግን😢😢😢😢
ያባትየው ስስት ቀነሰውኮ ብሩን ከልጁቀምቶ ቀንሶ ሰጣት ክፉ ነው አመናጨቃትኮ 😳😳😳😳🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን በጣም ደስ የምትሉ አባት ኖት
እናመሰግናለን ለይላን አላህ ነጃያውጣት ያረብ አላህ ልባቸውን ያራራላት
እህታችን ለዩላ ጌታ ጣልቃ ይግባላት 😢😢
አሚን😭😭
ተያት ልጅ ገላ ነው የኛ ሰዉ ሊሰራ ሄዶ ከማዳም ጋር ድብድብ ያምራዋል አብራኝ የምሰራ ኦሮሞ የማዳሜን እህት መታ 10አመት ተፈረደባት ሰይጣን ናቸዉ 😢 እኔ በጣም ብናደድ ጮኬ በር ዘግቸ እተኛለሁ ከዛ አንኳክታ ነው የምጠራኝ ይቅርታ ብላኝ ልጆቹ እየሳቁ በር ላይ ስከፍት የነሱ ፈገግታ ልቤን ይገዘዋል ተያይዘን ታች እናወርዳለን እና ተጠንቀቁ በጣም ስትናደዱ 😢😢በርዘግታችሁ ፀልዩ
አባትየው ክፋ ነው እንደናሒ አዛኝ አይደሉም በንግግር አይጠነቀቁም😢😢😢
አባታችን,ጨርሶ ይማረወት ❤❤❤❤❤❤
ሰግደዉ ነዉ ሚበሉት ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቀዉ❤❤❤
ፀሎት ለፕራክ ብሎ መቋረጥ የለበትም
አይ ናቲ ፀሎት ከጨረሱ በሃላ ማረግ ትችል ነበር ምን ነካህ
❤❤❤❤😢😢😢ሁለተችሁንም ይቅር ይበላችሁ ፣ፋዘር እየፀለዩኮ ነው ምንሆናችዃል?
እፍፍፍ መታደላችሁ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤታችሁ እንደሱ ማድረጋችሁ ከምንም በላ ወደድኳችሁ እፍፍፍ እመ አምላክ እኔም በቤቴ እደዚህ አድርጌ እያመሰገንኩሽ የምኖርቤትን ግዜ ስጭኝ😢😢
የስደት ኑሮ ይበቃሻል በይኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ናሒ በሳቅ አጠያየቁ ባልም እንፈልጋለን አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂
ሲጠይቃት ደሞ አባታቸው ተጨናነቁ ወይኔ ሲያሳዝኑ😢😢😢😢😢
የኔ አባት አላህ ያሽርህ በዛውም የጀግኖቹ ዘር መሆንህን አወኩ አማራዬ❤ 😂😂😂
በጣም አስቂኝ ፕራክ ነው ግን ጸሎት አቋርጠኃቸዋል እንጂ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ይቅር ይበለን
ናሄ አባትህ ግን ክፉ ነው እንዴ ምንዲነዎ እንዲህ መመናጨቅ
ደግ አባት ነው እግዚአብሔር ይማራችው
የባህራንን የሞትደብዳቢ የቀየረመላክ የህታችንንም ይቀይርላት😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን
አሜንአሜንአሜን
አሜንአሜንአሜን
ውብየና ናሂ ምን ነካችሁ ፀሎት እያረጉ ለምን እስኪጨርሱ አጠብቁም ይሄን ማስተዋል አቃታችሁ
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ አባት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት
እንደ ዛሬ ስቔ እላቕም በጣም ጎበዝ ነህ እባትህ ትእግስታቸዉ ዋዉ ነዉ
አላህ ይማረዎት አባታችን 😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ያሳቀኝ የአባታችን አስተያየት የኔ አባት የአባቱ ሓረካት ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ከሞትኩኝ እናንተ ናቹ ምትጠየቁ 😅😅😅😊 አይ ናሂ ባልም እንፈልግልሻለን አላለም ሃሃሃሃሃሃ አባታችን ውስጣቸው ተቃጠሉ የኔ አባት ❤❤❤ ክክክክክክክ የስራቹ ይስጣቹ ናሂና ውብዮ
አይ ኩርቱ ፍስታል 😅😅😅መቼም የማትቀያሪው 😊
😂😂😂😂Ahunim Ale Gin😮
😅😅😅😂😂😂 ትዝታችን አይይይይይ 😅😅😅😅😂😂😂😂😢😢😢😢
@@sphonetastic3796አይ መቼም የስንት ሠው ትዝታ 🤔😁😁😁😁😊😥😥😥😥
የት ይቀየራል ሰው ሲታሰር የፈለገ ሀብታም ቢሆን ፊስታል ይዞ ይገባል😂
.በእውነት በጣም አጠፋችሁ በፀሎት ቀልድ የለም ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ ቢያንስ ተመልካች እንኳን ምን ይላል አትሉም
😂😂😂ወዶች አንኮን በስላም መጣችው ፈትህ ለሜሰቃዩ ውገኑችህ
አቦ. ተባረኩ. ለዛ. ያለው. ጨዋታ. ግን. በጣም. ነው. ያሳቀኝና. ያዝናናኝ
ፈጣረ ይማርህ አባታችን😢😢😢
Besuma'ab Nahom Siiri hin gonee
Ayiii Abbaa malif waswaftuu akka Dabilos isan kadhanaraa jiruu ho😢😢😢😢