አባቴ እንደዛሬ ስቆ አያቅም🥺 ጋሼ ቤት መጡ😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @comceilll6490ገነት
    @comceilll6490ገነት ปีที่แล้ว +898

    የአባትየዉ ደግነት በላይክ አሳዩ የቢሪዉ ነገር ❤

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 ปีที่แล้ว +2

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 ปีที่แล้ว +3

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @tgabebetube4392
      @tgabebetube4392 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይማርህ አባዬ የደግነት ጥግ❤❤

    • @4gworld4gworld2
      @4gworld4gworld2 ปีที่แล้ว +1

      Tabaraku 😭😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️

    • @AAl-tn6dr
      @AAl-tn6dr ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂❤

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 ปีที่แล้ว +25

    ማዘር ሀይለኛናቸው 😂😂አባትየው የኔ ደግ እግዚአብሔር ይሞሮት ደግና ትህትና ያላቸው አባት😢

    • @Sarah88-dw3cs
      @Sarah88-dw3cs ปีที่แล้ว

      ሃይለኝነት ሳይሆን ቅናትነው😂

    • @mailil9604
      @mailil9604 2 หลายเดือนก่อน

      Abate geta yimaren ine bexami yemi wodalo💯💪💯💪💯💪💯💪💞🥰🥰💞🥰🥰💞💞💞💕💕💕💕

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  ปีที่แล้ว +426

    ላይክ ይደረግ ቤተሰብ ❤❤❤

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 ปีที่แล้ว

      Bertu maroch

    • @evacell7817
      @evacell7817 ปีที่แล้ว +1

      Father geta cheriso yimarachawu nahi❤❤❤

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 ปีที่แล้ว +2

      ፋዝርን ፈጣሪ የማርውት❤

    • @shamil2343
      @shamil2343 ปีที่แล้ว +3

      ድምፁ እኮ ያስታዉቃል ወላሂ ምንም አልተቀየርም

    • @ElsabetTeka
      @ElsabetTeka ปีที่แล้ว

      Amen bel NAHI abatihin yimarilhi

  • @FgXg-kr6ih
    @FgXg-kr6ih ปีที่แล้ว +10

    ድምፅህ ያሥታውቃል ናሂ እግዚያብሄር ይማርወት ፋዘር❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 ปีที่แล้ว +112

    ጋሽ ማሞ ወደ ጤናው ተመልሶ ለማየት ያብቃን እውነት በጣም ተስፋዬ ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ለራሱ ጊዜም ሰአት አለው ፈጣሪ የሚወደው ሰው ይፈትናል

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +5

    ሰው ላንተ የገዛቸውን አላሉም እማማ ምነው ለአንድ ቢራ😢😢አባት ፈጣሪ ይማሩት ደግ ልብ ነው ያሎት

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj ปีที่แล้ว +50

    😂😂😂ተመካክሮድራማ አሪፍነው የናሂ ድምፅ በፍፁም አልተቀየረም

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ይማረዉት የናሂ አባት እማምላኪ ወላድት አማላኪ ትዳብስህ 🙏🙏 በአረብ አገር በስር ቤት የሙሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ በሉሉን በፈጣሪ 😢😢 ናሂዬ

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 ปีที่แล้ว +100

    ወይ ናሂ በሳቅ ጨረስከን እኮ😅😂 የናሂና የውብዬ አድናቂወች👍

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj ปีที่แล้ว

      ​@@እራህማይቱብ-ጰ9ጘእኔ ደምሪሻለሁ አንችም ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤

  • @saraalem4417
    @saraalem4417 4 วันที่ผ่านมา

    የአባትየው ደግንት እድሜ ከጤና ይስጡ 10000 አመት ይኑሩ❤❤❤❤❤❤

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ ปีที่แล้ว +299

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት አባታችን
    ፍትሕ ለአማራ ሕዝብ 😢😢

  • @etsb21
    @etsb21 ปีที่แล้ว +20

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ😍 አባታችን እግዚአብሔር ይማርላቹሁ ናሂ በማርያም ከቻልክ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ፀበል እምነት አስመጣለት ቦታውን ካላወከው እነግርሃለው ታምረኛ ቦታ ነው እውነት አባታህ ቆሞ ይመሰክራላ ብቻ አስመጣለት በማርያም

  • @hanantube1067
    @hanantube1067 ปีที่แล้ว +19

    የኔ ምኞት አባባ ቆም ማይት ነዉ ያረቢ ይህ ቀን ቅርብ አርገዉ

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +35

    ምስኪን አባታችን ጤናወትተመልሶ ደስታቸው ሙሉይሁን ያረብ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ ปีที่แล้ว +165

    አባታቹን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሩት

  • @gyfgg6612
    @gyfgg6612 ปีที่แล้ว +15

    የእኔ አባት እግዚአብሔር ይማራችሁ ቆሞ ለመራመድ ያብቃችሁ አባቴ

  • @titits9047
    @titits9047 ปีที่แล้ว +95

    ፋዘር ተሽሎት በግሩ እየተቀሳቀሰ ማየት ናፈቀኝ ፍዘርየ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምር ይስጥህ አባትየ❤❤🙏🙏🙏

    • @meshalalanzi1879
      @meshalalanzi1879 ปีที่แล้ว +3

      አሜን 🤲🙏🙏🙏

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

    • @masalomasalo-k6k
      @masalomasalo-k6k ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤

    • @evacell7817
      @evacell7817 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችው የኔአባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +109

    አላህ ያሽርወት አባታችን ❤
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ 💪💪💚💚💛💛💛♥♥♥🇲🇱🇲🇱

    • @ፀሀይከፋለ
      @ፀሀይከፋለ ปีที่แล้ว

      Ezk eymtach feth fetf yemtlo fetft yargchk es mengst new

  • @tehayytwahdolejiytewahdole4185
    @tehayytwahdolejiytewahdole4185 ปีที่แล้ว +72

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይማርዎት ❤❤

  • @Maymona-eq6tm
    @Maymona-eq6tm 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ . እንባዬን መቆጣጠር፡ አቃተን፡ በሳቅ ብዛት ድራማ ይወጣልሃል፡ ቀጥልበት ታምራላቹ . እንወደ ች ሃለን፡❤❤❤❤

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 ปีที่แล้ว +57

    ወይኔ የአባትየው መልካምነት ደስ ስል ቢራውን ስጪው አላለም

    • @kabetube
      @kabetube ปีที่แล้ว +3

      በጣምወላሂ በእውነት አላህ አፊያያድርጋቸው

    • @XayituXayituxayitu
      @XayituXayituxayitu ปีที่แล้ว

      Ewunat setiyo kifu Nati meknatum lijun keawakeche bohal qibe balayi camarechilachewu majemera ezawu camira lamin atametam.. ...shimagilewu gin degi new egizaber cariso yemarewu ❤yene abati

    • @AmiNat-c2p
      @AmiNat-c2p ปีที่แล้ว

      እየጠጣ ይዉጣለት ብሎ ነዉ😂😂❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube ปีที่แล้ว +10

    የኔ አባት እድሜ ና ጤና ይስጦት ጨርሶ ይማሮት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @shebrstotaw126
    @shebrstotaw126 ปีที่แล้ว +29

    ናሒየ በማርያም የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ያዳምጡ ክፈትላቸው ይድናሉ😢

  • @mikupolopo4883
    @mikupolopo4883 2 หลายเดือนก่อน

    ናሂ እናትክ በጣም ጎበዝናት ትችላለች እዲሜ ቴናይስጣት ❤❤

  • @AyatMensur
    @AyatMensur ปีที่แล้ว +30

    የዋህ ምርጥ ቤተሠው ደሥ ሢሉ እናትና አባታቹ እረጋ ያሉ አላህ ይማራቹ አባቴ ጤናዎት አላህ ያሽሮት አባቴ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰የጋሽ ማሞ እርጋታ ናኒ በሳቸው ነው የወጣው መሰለኝ ታድሎ ውብዬ ወይ ሄሎ ሶፋ ላይ የደረደራቹትን ስዕል አድኖ አንድ ቦታ ለማስቀመጥ አስቡ አቀማመጡ ልክ አደለም 👏 ዳጊ ጎበዝ ልጅ 👏🥰 ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +9

    ማዘርዬ ምኑን ነው ይዘሽብኝ መጣሽ አላለችም አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አርሴማየኔልጅ
    @አርሴማየኔልጅ ปีที่แล้ว +7

    አባታችሁን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት ናሂ ከጀዘመ ቤተሰብ መፈጠርክ እድለኛ ነክ❤

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds ปีที่แล้ว +9

    አባቷ በጣም ደግ ናቸዉ እናትየዉ ደሞ ስስታም ቢራዉ ሲሰጥ ከፊታቸዉ አነሱት አባባ ፈጣሪ ይማሮት

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @hani-konjo
      @hani-konjo ปีที่แล้ว

      አይባልም ምግብ ማቅረባቸው በቂ ነው

    • @Liya-gt2ds
      @Liya-gt2ds ปีที่แล้ว

      @@hani-konjo በደንብ እይ ቅቤ እንኳን አላደረጉም ከአንገት በላይ ነዉ ያቀረቡት

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 ปีที่แล้ว +1

    አራ ኡ ናሆሚዬ ❤❤❤ወይኔ ተሳክቶልሀል ድምፅህ ግን ያስነቃል❤❤😅😅😅

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ ปีที่แล้ว +137

    ድምጽ ያስታውቃል መቼም አላወቅነውም እንዳትሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁እግዚአብሔር አባታችሁን ይፈውሰው ለምስጋና ይቁሙ 🥺🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ ปีที่แล้ว +1

      አረ ድምጹ ያስታዉቃል 🤣🤣🤣🤣

    • @Ty23r
      @Ty23r ปีที่แล้ว +3

      ጉድ እኮነው ትልልቅ ሰዎችን ጭምር ውሸት አሥለመዷቸው ወይጊዜ ማሥመሠላቸውሥ😂😂

    • @elatemni9998
      @elatemni9998 ปีที่แล้ว

      ​@@Ty23r ተረጋጉ አንዳንዴ አጋጣሚ የማታቁት ሰው ሲመጣ መደነጋገጥ አለ ድምፅ ላይ አላስተዋሉም ውሸት እንዳልሆነ ናሒ በናቱ ንግግር ተገርሞ በሳቅ ነው የሞተው ውሸት እንዳልሆነ ያስታውቃል

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      ​@@Ty23rእኮ😂😂😂

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว +6

      አያስታውቅም የእውነት ሆሆ ትልቅ ሰው ሆኖ መምጣቱ እራሱ ግራ ያጋባቸዋል ምንም ድምፁ አያስታውቅም ምቀኛ ሁላ እስቲ ደግመሽ እይው በጥሞና 🙈🤔

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያሽራቸው አባታችሁ ምርጥ ቤተሰው ረጅም እድሜ ለሁላችሁም ይሰጣችሁ ወላሂ በጣም ነው የሳኩት እናታችሁ ኮስተር ሲሉ 😂😂😂😂

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o ปีที่แล้ว +197

    የናሂን ቤተሰብ የሚወድ ላክ ያድርግ ደቡብ እኮ ብሉ ጠጡ በማለት የታወቀ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ናሂ እንደ ዛሬ አስቆኝ አያውቅም የኔ እናት ፈትለዬ ተሸወደች ልጇን መለየት አቃታት በጣም ተሳክቶላችሗል ውቤ እና ናሂ በጣም ትችሉበታላችሁ አባባ ናሂ እማማ ውቤ

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 ปีที่แล้ว +51

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ደስ የምትሉ ቤተሰብ 💚💛❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +32

    አባታችሁ ተሽሎት እንደዚህ የምስቁ ያድርጋችሁ 🎉🎉🎉

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +16

    😅😅😅😂በሳቅድምፅ ያስታውቃል😅😅 ለአባታችን ፈጣሪ ይማራቸው😢😢ጥሩቤተሰብ😮😮😮❤❤

    • @aliuaq9039
      @aliuaq9039 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ❤️❤️🙏🏻🥲

  • @ሪቾ
    @ሪቾ 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ራሱ አላወኩትም ነበር በድምፁ ነው ያወኩት ናሂዬ😂😂😂😂😂

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 ปีที่แล้ว +14

    አባታቹን አላህ አፊያ ያርግላቹ በጣም ነው ያሳቃቹኝ😂😂😂😂

  • @ሰሊናየወልድያዋ
    @ሰሊናየወልድያዋ ปีที่แล้ว +8

    አባታችሁን እመብዙሀን የአንድየ እናት ትዳብሰው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው በእውነት ሳያቸው ልቤ ስብር አለ ደጉ ቸሩ ይቅርባዩ ምሀሪው አዳኙ መድሀሐኒትአለም ይጎብኘወ አባቴ❤❤😢

  • @godislove2670
    @godislove2670 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት አባታችው ተሽሎአቸው ማየት የናፈቀ ሰው ማነው ?? አምላኪ ሆይ እርዳቸው❤❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj ปีที่แล้ว

      ደምራኝ እማ ❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 ปีที่แล้ว +2

    ወየው ፍዘር የኔአባት ፈጣሪ ይማሮት

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +65

    😂😂😂😂😂የልጅ ሚስት እኮናት 😂😂😂😂😂ናሂ ድምጽህ ያስታውቃል 😂
    አባታችሁን እመብርሃን ምህረት ትስጠው አባት ኩራት ነው❤❤

    • @mulatuj
      @mulatuj ปีที่แล้ว +2

      አዘ በደብነው እሚስታውቀው

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ​@@mulatujበጣምአደርጉ

    • @ያአላህበሪያናኝ
      @ያአላህበሪያናኝ ปีที่แล้ว

      አውቀው ነው

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      ወይየኔ 😂😂😂ናይ ስታምሩ ❤❤❤🎉🎉

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 ปีที่แล้ว

    ካገቡ ላይቀር እንዲህ ነው ውብዬ ታድለሽ ይህቺ ምርጥ እናት እንጂ አማትሽ አይደለችም ወላሂ አቤት መታደል

  • @kadjaabdu
    @kadjaabdu ปีที่แล้ว +10

    አባታችሁን አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ ደግ ሰው ይመስላል

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት😢😢😢 አላህ ያሽረውት በማረፊያቸው ጤናቸውን ላጤ ቤተሰቦቻችን አላህ አፊያ ያርግልን

  • @نبررنلنق
    @نبررنلنق ปีที่แล้ว +28

    አባታችን ፈጣሪ ይማራችሁ❤❤❤

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete ปีที่แล้ว +6

    ውይይይ የኔ አባት ደስ ሲሉ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልወት ❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ
    @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ ปีที่แล้ว +51

    አባታችሁን አላህ አፊያ ያድረገው ያረብ❤❤❤

  • @samsungatwelve5109
    @samsungatwelve5109 ปีที่แล้ว +1

    ናሆሜ ፊትህን ምንድነው የተቀበሀው 😂😂😂😂❤❤❤❤ኧረ በሳቂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy ปีที่แล้ว +12

    አባታችሁን አላህ አፊያ ያድረገው ያረብ

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w ปีที่แล้ว +2

    ወይ ናሂ በጣም ነው ያሣቅከኝ ❤❤❤❤❤አባታንንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አባት እግዚአብሔር ቆመው ለመሄድ ያብቃዎት

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +2

    ፋዘርን እግዚአብሔር ይማርልን ትወናው ግን ድምጽ ትንሽ እንኳን ሳይቀየር አለባበስ ጥሩነው ግን ድምጽ ዝግ ማድረግ መቀየር ነበረባችሁ😂😂

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 ปีที่แล้ว +102

    ፍትህ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 ปีที่แล้ว

      Mariyam enem sakung wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅህ ያስታውቃል ናሂ😂😂

  • @FatimahAlhabshi-tq8jn
    @FatimahAlhabshi-tq8jn ปีที่แล้ว +38

    ውይይይ አባትይው ደግነት ❤❤❤እግዚአብሔር ጨርሳ ይማሮወት 😍😍😍😍😍😍😍

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 ปีที่แล้ว

      ፍዘር በጣም የዋህ ናቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አላህ አፊህን ይመልስልህ ያረብ. በጣም. መልካም ሰው ነው አባትየው❤❤❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 ปีที่แล้ว +7

    የኔአባት አላህ ያሽርህ ውይ የደግነት ጥግ❤❤❤ ቢራውን ስጡአለ አላህይድረስልህ በሁለትእግርህ ቁመህ እንይህ የኔ አባት አላህያሽርህአላህ ይድረስልህ ስትክፉሰወች ያዛርጣሉ ደጋጎች እድህ ይፍተናሉ አላህሲወድህነው ፍተና የሚያበዛው በቃይበልህ አባቴ❤😂😂😂

  • @asyamarr6756
    @asyamarr6756 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂አላህ ያአባታችሁን አፊያዉን ይመልስለት ያረብ ዋናዉ ነገር ጤናነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ ማሻአላህ ደስትላላችሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medihussne
    @medihussne ปีที่แล้ว +8

    አላህ አፊያ ያድርጎት አባታችን

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +4

    ❤ኤልሻዳዬ የኔ ቤዛ እኝህን አባት በምህረት እጆችህ ዳብስልን የዋህ አባት 😢❤ኡፍ የኔ አባት ፈጣሪ ይማሮት

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂፀጉሬን ማበጠሩን ትቼ እባየን እየጠረኩ ነው የጨረስኩት😂😂😅ምኑነው ይዘሽ የመጣሺው አለች ማዘር😂

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ጨርሶይማርህ አባታችን በጣም ደግነወት መልካም ቤተሰቦች አፍርተዋል ጨምሮ ጨምሮ ፍቅሩን ያድላችሁ

  • @ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ
    @ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ ปีที่แล้ว +11

    ድምፅህ ያስታውቃል 😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እውነት ድምፁን እንኩዋን አላወቁም ምስኪን በሳቅ ሆዴን አመመኝ mother ግን ስርየስ ናት ሰውዳት አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ 🙏🥰

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว +8

    እናቲቱ ሀይለኛ ናቸው

  • @fuff9372
    @fuff9372 ปีที่แล้ว +4

    ፈገግ አረጋችሁኝ ውይ አባታችንን እግዚአብሔር ይማረዎት ውይ ደግ እነታቸው ❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ ปีที่แล้ว +8

    አባየ እግዚአብሔር ይማረወት ፀበል ቢሄዱ ይዲናሉ ተሺልወት ለማየት ያብቃን ❤❤

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 7 หลายเดือนก่อน

    አይ እናንተ ንፍሳቹህን አይማርው አልልም ይማረ ናሂና ውብዬ ማዘር ግን ልክ እንደኔ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s ปีที่แล้ว +4

    ናሆም አባትህን እናትህን ረጅም እድሜ ይስጥልህ❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችሁ ለሰው ክብር አለዉ የእኔ አቤት እግዚአብሔር ይማረወት

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 ปีที่แล้ว +6

    አባታችሁን ጤናወን ይመልስለት

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 ปีที่แล้ว +2

    አባ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዋት እማማ በጣም ነው እምወደዋት ሽፍታነትሁ ቁርጥ እናቴን ❤ጀግና እናት አባታችሁን ይማርላችሁ ትግስተኛ አባት🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት ጤናህን ይመልስልን❤

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i ปีที่แล้ว +2

    ናሆም ለሚስቱ ያለው ክብር ይለያል የምር ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ወንድ ያብዛልን

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 ปีที่แล้ว +11

    የኔ አባት ጤናህን ይስጥህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @Yeshume
    @Yeshume 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያስቀናል አባትህን እ/ር ጨርሶ ይማርልህ❤❤❤❤❤

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 ปีที่แล้ว +13

    አባታችሁን እግዚአብሔር ይማስላችሁ❤❤

  • @kedija3192
    @kedija3192 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ጨርሶ ይማሮዎት
    ይችናት ሀገሪ እግዳ አክባሪ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት መልአክ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ምሕረትን ይላክልዎት

  • @EkramEndris-oy2rw
    @EkramEndris-oy2rw ปีที่แล้ว

    ኧ ረ ወየው አባትህ ጋ አድ አይነት እኮ ናቸደሁ ድምፃችሁ መልካችሁ አሳሳቃችሁ ኧረ ወየው ማሻአላህ

  • @aster-j6h
    @aster-j6h ปีที่แล้ว +5

    አረ ተው ናሂ ልተገለን ነው በሳቅ ይመቻችሁ😅😅

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 ปีที่แล้ว +2

    ውይ የናሂ አባት ደግነቶዎ እግዚአብሔር ይማርዎት❤❤❤❤

  • @zehara5680
    @zehara5680 ปีที่แล้ว +11

    የኮቻ ፕራክ ነው ያሳቀኝ ባለፈው ከናቱ ጋር የሰራው

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว

    😅😅😅አረ ወይኔ ሸጋ ሽማግሌ ሆነሃል ናህ
    እግዚአብሔር አምላክ አባታቸውን ይማርላቹው❤❤❤

  • @brose692
    @brose692 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው እማዩ ቤት ለእንግዳ ነው❤❤❤

  • @RahelR-gj5sv
    @RahelR-gj5sv ปีที่แล้ว +1

    ናይዬ ትንሽ እጅግ የወጣት ነው😅😅😅

  • @SararSs-le9wo
    @SararSs-le9wo ปีที่แล้ว +3

    ውይ አባታችን እስተመጨራሻው ይማረክ😢😢😢😊

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 ปีที่แล้ว

    😂🤣😂🤣😂 ግፍህ. ደስስ ስትሉ አባታችን እግዚአብሔር ይማርህ ጨርሶ. ማዙካ የኔ ቢጤ ግልፅ እውነት እውነቷን 🤣😂👍

  • @aynalemmiuguse7356
    @aynalemmiuguse7356 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @emebetayalew9017
    @emebetayalew9017 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እግዜአብሄር ጤናህን ይስጥህ አቤት ደግነት የቤራይቱ ነገር

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 ปีที่แล้ว +5

    አባታችሁ በጣም ደገ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ ያሸርህ

  • @ኡምፈሪሀYOUTUbe
    @ኡምፈሪሀYOUTUbe ปีที่แล้ว

    ግን ከይቅርታጋ አልገባኝም በባለፈው የትና ስሟ ደሞ አሁን ለጉድ ጠፋኝ እህታችሁ ስሟጠፋኝ እና የሷባት ሞቶ እያላችሁ ኮመተሮችም እሷራሷ ልጅቷ አዝና አይቸ እኔም በጣም አዝኘነበር ማለትም በድግምት ምክኒያት እደሚታመም ሰምቸ እና ዛሬደሞ አባታችንያላችሁ ሳይ ግራተጋባሁ ወይስ አባታችሁ አድ አይደሉም ሆኖም ዛሬ ሳያቸው በጣም ደስለኝ በዛላይ ጥሩነታቸው አሏህ ጨርሶ ይማራችሁ የተሻለ ነገር ይወፍቃችሁ ወሏሂ ደስነውያለኝ በመኖራቸው የጤናና የአፊ ረጅም እድሜ አሏህ ይስጣቸው💖

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ ปีที่แล้ว +17

    ደቂቃ አታብዙ የመዳም ሸቃላነኝ መዳም ሳትጠራኝ ቶሎ እንዳይ በተረፈ በረቱ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube ปีที่แล้ว

    😂😂😂ቢራ አላለም😆😆 ፍዘር አሏህ ያሽረውት

  • @meronbazu1508
    @meronbazu1508 ปีที่แล้ว +23

    የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይበረክ❤❤❤ እግዛብሄርፈዋሽነው በእየሱስም ፍፁም ፈውስ ይሁንላቸው❤❤❤❤

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አባትዬውን ፈጣሪ ይማረው ደግ ቤተሠብ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሥጣችሁ

  • @HalimaKamal-iy6oc
    @HalimaKamal-iy6oc ปีที่แล้ว +5

    አባትህን አለህ ይመርልክ❤❤❤❤

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
    @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ይቤተሰብ የተባረከ ፍዘርዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት