@@gamebirhanu ለምሳሌ Export ምንድነው, flow of prossesu, የexport method of payment, specially from Bank and NBE side the requred documents, የተፈቀዱ የወጪ ንግድ አይነቶች, የ method of payment advantage and disadvantage etc.. በተመሳሳይ ለImportm. Thank you.
What is the real definition of an Axion? Is it properly organized and managed in Ethiopia? Before the nitty gritty this question has to be answered well.
International Trade ላይ ስራልን የብዙሰው ፍላጎት ነው
እጅግ እናመሠግናለን
We were waiting for this one for long bro..thanks
Wow it’s really nice explanation keep it up bro
Please do video on investment banking and the activity in ethiopia with regards to investment banking
በጉጉት የምንጠብቀው አስተማሪ የፍይናንስ መረጃ ነው። እናመሰግናለን!
በልጅነቴ ነዉ የዋረን ብፌት ታሪክ ያነበብኩት ከዛች ሰአት ጀምሮ የብዙ አክሲዮኖች ባለቤት መሆን የድርጅቶችን ትልልቅ ድርሻ መያዝ በአጠቃላይ ዋረን ብፌት መሆን ህልሜ ሆነ የመጀመሪያ አክሲዬኔን የገዛሁት ዲፕሎማ ስመረቅ ለመመረቂያ በተሰጠኝ ብር ነዉ ከዛ በሀላም የገዛሀቸዉ ጥቂት አክሲዮኖች አሉ እዉነቱን ለመናገር ስለ ተደራጀዉ የአክሲዮን ገበያ ዝርዝር እዉቀት ኖሮኝ አደለም ግን እራሴን በዩቲብ ለማስተማር እየሞከርኩ ነዉ ፕሮፌሽናል ትሬደር እና ኢንቨስተር መሆን አፈልጋለዉ በ ኢትዮጵያ ማርኬት ላይ እባክህ ልሄድባቸዉ የሚገብ መንገዶች ጠቁመኝ
ታዲያ አነስተኛ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ዘላቂ መፍትሄ የትኛው መንገድ ነው?
Dear, you are really doing good! Kudos!!
Thank you so much 😊
Thanks as always man!!!!
Thanks for the insights
Thanks 🙏
Good, man
የውጪ ንግድ ላይ ስራልን
ስለምትሰጠን መረጃ እናመሠግናለን
Can you be specific! በየትኞቹ ጉዳዮች ብያተኩር
@@gamebirhanu ለምሳሌ Export ምንድነው, flow of prossesu, የexport method of payment, specially from Bank and NBE side the requred documents, የተፈቀዱ የወጪ ንግድ አይነቶች, የ method of payment advantage and disadvantage etc.. በተመሳሳይ ለImportm.
Thank you.
What is the real definition of an Axion? Is it properly organized and managed in Ethiopia? Before the nitty gritty this question has to be answered well.
በቁጠባችን ላይ የሚከፈለዉ 7 % ወለድ ግን የሚቀየር ይመስልሃል
Endemasebew kehone beahunu seat betelay capital market Ethiopia west lijemer endi betkarebebet seat endante aynet bezeerfu bedenbe yegebache sewochi yasfelgunal slzhe byanse besament 2 giza yeneberewn wede 3 kefe adregehe betlkelne teru yemeslgneal beterfe keleb enamesegnalen
Thank you Game.Good video
Glad you enjoyed it
ወዳጀ ባንክ የምናስቀምጠውን ገንዘብ በእጁ ይይዝና በጣቶች መካከል እንኳን ፌጭጭ ብላ የምትወጣውን አያቀምስም ባንክ 7% ኸለድ ከፍሎከ14% በላይ ወለድ ይቀበላል የሚገርመው ተበዳሪወቹ ደግሞ ደሀው መከራ አይቶ ሰርቶ ካገኛት ላይ ያሰቀምጥና በተለይ በግል ሴክተር የተሰማሩቱ ደሀው ያሰቀመጠውን ይበደሩና ሂዎት የማታቆይ ደመዎዝ እየከፈሉ ቀጥቅጠው ያሰራሉ የሚገርመው ደሀው ሲበላም ሲጠጣም ተጨማሪ ቫት ሲከፍል የሀብታሙ ወጪ ያደረገው ይመለስለታል እናም ይቺ ሀገር ለደሀው ሁሌም ሲኦል ነች ባንክ ከማስቀመጥ ሌላ አማራጭ መፈለግ ይመረጣል
gema bro berta
tenegna Nachw Gn
በወለድ ገንዘብ ላይ ታክሰ አሳዛኝ ነዉ
አዎ የገንዘብ ገበያ አክስዮንን ይጎዳል። ነገር ግን ለአምራች ገበያ አክስዮኖች እምርታ (ጥቅም) ነው። ይህ የሚሆንበት አጠቃላይ ገበያው ላይ ምርቶች ዋጋቸው ስለሚጨምር ገቢ (revenue) ይጨምራል። ይህም የአምራቾቹ ብድር የመክፈል ክፍልፋያቸው (ratio) እንዳለ ስለሆነ ብድር የሚከፍሉት ገንዘብ መጠን ይጨምራል። ብልጥ የሆኑ የአምራች ፋብሪካ አመራሮች የመንቀሳቀሻ ገንዘባቸው (cash flow) በቂ ይዘው ከቻሉ የብድር ክፍያ ክፍልፋዩን (ለምሳሌ ከገቢ 1/10ኛ ወደ 1/8ኛ) ቢያሳድጉ የዚህ የአጭር ጊዜ እድል ተጠቃሚ ይሆናሉ።
Dnk Sew
Dnk Sew