ቀሲስ ለምን በ አኬ ላይ ተቆጡ? | ቀሲስ ዲበሉሉ |አኬ | ኤርሚ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 278

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 18 วันที่ผ่านมา +39

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እባኮ ብዙ ጀግኖች እቁ የሆኑ የተዋህዶ ልጆች እየመጡ ነው እና በትግስት እና በመደማመጥ በውስጥ መስመር ተነጋገሩ ስተትም ካዩባቸው በውስጥ መስመር ምከሯቸው ማንኛችንም ብንሆን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን በታች ነን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ አድም የለም ወድሞቻችንም ብዙ ድቅ ስራ እየሰሩ ነው ብዙ የጠፉ ነብሶችን እየመለሱ ነው ሊታገዙ ይገባል

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 18 วันที่ผ่านมา +14

    ኤርምዬ ፈተና ተጀመረ ፀጋ እግዚአብሔር ወዳንተ እየመጣ ስለሆነ ነው በርታ የኛ ልጅ ከአለም ከዳንስ ከጭለማ ማምለጥ ጊዜያዊ ፈተና ይመጣል በርታ አደራ ልጄ

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 18 วันที่ผ่านมา +58

    አክሊልን ለመጣል ብዙ እየደከማችሑ ነው እባካችሑ በስሜት አትመሩ ልጁን አትጣሉት ብዙ ነፍሳት እየተማሩበት ነው የእግዚአብሔር ጸጋ እየሠራበት ነው

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 18 วันที่ผ่านมา +10

      እነሱ ከተለመደው አባባሎች መውጣት አልቻሉም ለአኬ ግን በየግዜው ፀጋ እየበዛለት ትምህርቱ ሁሉ እንደ አዲስ ስለሚጣፍጥ እነሱን በልጧቸዋል😢 ለምን እኛን በለጠ ነው ሁኔታቸው😢

    • @YeshiMekonen-o1v
      @YeshiMekonen-o1v 18 วันที่ผ่านมา +2

      ልክ ነሺ የኔም ሀሳብ ነው​@@TesfawGiorgise

    • @Peace-j7x
      @Peace-j7x 18 วันที่ผ่านมา

      Sdbun le xega yadrglet,le hulum memhranoch lntsely ygebal,commet demo please lemelkam neger entekem,sdb,tchit ayasfelgm

    • @fasilworku2723
      @fasilworku2723 17 วันที่ผ่านมา +7

      አክሊን አትከተል የቤተክሪስታን አስተምሮንና እውነትን እንጂ

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 17 วันที่ผ่านมา +3

      @@fasilworku2723 እና አኬ ከመፃፍ ቅዱስ ውጪ ወይም ከቤተክርስቲያን ውጪ ምን አስተምሮ ያውቃል? ሁሌ አባቶችን እንደጠቀሰ ነው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 17 วันที่ผ่านมา +7

    እባክዎ አረፈው ይቀመጡ ከነሱ ብዙ ተምርናል እባክዎት ተማሩ ተረጋጉ ከነሱ ብዙ ብዙ እንጠብቃለን መሰናክል አንፈልግም የጴንጤን መንጋ እየተጋፈጡ ያሉት እነሱ ናቸው

  • @YordiYordi-up5ss
    @YordiYordi-up5ss 18 วันที่ผ่านมา +13

    ትክክለኛ አባት ከሆኑ በውስጥ ይምከሩ !ሌላ ልጆቹን ለመተቸት /ለሚዲያ ትኩረት ለመሳብ ብለው ብላቴናዎቹን ለመጥለፍ አይሞክሩ ነውር ነው!

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 18 วันที่ผ่านมา +32

    የሠውየው አላማ ግልጽ ነው ብዙ ነፍስ እንዳይድን መሠናክል መሖኑንና የልጆችን ተቀባይነት በማናናቅ ለመናፍቅ አጋልጦ መሥጠት ነው

    • @እንምበደንየአብ
      @እንምበደንየአብ 18 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል እኚህ ሰውዬ እንደዚህ አይነት ነገር ሲያደርጉ ለሁሰተኛ ጊዜ ነው በጣም ያሳዝናሉ ግሩፕ እየፈጠሩ ወጣቶችን ይሸነቁራሉ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 17 วันที่ผ่านมา +2

      ስርዓት የላችሁም እንዴ🤔 ምን አይነት ትውልድ ናችሁ ቆይ ሰውዬ ትላላችሁ በጣም ያሳፍራል የቅዱስ ዮሐንስ​ ወንጌላዊ ደቀመዝሙር የሆነው ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ አግናጢዮስ ምጥው አንበሳ ለካህናት ተገዙ ይለናል እንኳ እንዲህ ልትናገሯቸው ይቅርና ሃሳብ እየተለዋወጡ እንጂ ሃጢአትን እየሰሩ አይደለም please በሰው አትፍረዱ @@እንምበደንየአብ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 17 วันที่ผ่านมา

      ስርዓት የላችሁም እንዴ🤔 ምን አይነት ትውልድ ናችሁ ቆይ ሰውዬ ትላላችሁ በጣም ያሳፍራል የቅዱስ ዮሐንስ​ ወንጌላዊ ደቀመዝሙር የሆነው ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ አግናጢዮስ ምጥው አንበሳ ለካህናት ተገዙ ይለናል እንኳ እንዲህ ልትናገሯቸው ይቅርና ሃሳብ እየተለዋወጡ እንጂ ሃጢአትን እየሰሩ አይደለም please በሰው አትፍረዱ

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 17 วันที่ผ่านมา +12

    ቀሲስ እባኮዎትን ልጆቻችሁን አክብሩ አይይ ዘመን 😢

  • @AddisEyob-q5l
    @AddisEyob-q5l 17 วันที่ผ่านมา +8

    ይቅርታ ያርጉልኝ በእርሶ አይነት ትትናና ፍቅር የጎደሎት ምክንያት ነው ብዙ ኦርቶዶክሶች ወደ ጴንጤ የሚሄዱት አኬ ስለበለጦት ነዉ ክብር ያጡት ሚዲያ አይምጡ ኦርቶዶክስን እድጠላ አያርጉ

  • @Zenash-v2f
    @Zenash-v2f 16 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ ጀግና ነው በውስጡ መንፈስ ቅዱስ አለ ለማንም ሰው አይንገዳገድም።

  • @haimiabebaw2897
    @haimiabebaw2897 18 วันที่ผ่านมา +11

    አባ እንደ አንድ ምዕመን የሚሰማኝን ልንገርወት:- እንደ እርስዎ የሚለብሱ ሰዎች እኛ አገልጋዮች ፣ አባት ናቸው ስንል፤ ቤተ ክርስቲያንን ምን እያደረጓት እንደሆነ እና ምዕመኑን ከቤተ እግዚአብሔር እያረቁት እንደሆነ እያየን ነው፤ ሌላ ጊዜ የሚያደርጉትን ዉይይት እከታተላለሁ ዛሬ ለምን እንዲህ እንደሆኑ አልገባኝም። ቢችሉ አኬን እና እነዚህን ልጆች ያበረታቱ ስህተት ካለም በውስጥ መስመር ያርሟቸው/ያስተምሯቸው እውነተኛ አባትነትዎን ያሳዩ።

  • @NikodimosSamuelNikodimosSamuel
    @NikodimosSamuelNikodimosSamuel 18 วันที่ผ่านมา +22

    እባካችሁ በፈጠራችሁ የእርስ በእርስ ውይይቶችን በውስጥ አድርጉት ቀሲስ በፈጠሮት እባኮት

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 18 วันที่ผ่านมา +14

    እረ ይቅረታ አረጉል አባታችን የብዙ ነፍስ የሜያድኑ ሊጆች እንደዜህ ማስደንገጥ አስፈላጊ አደለም

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi 18 วันที่ผ่านมา +24

    ሲጀመር ትናት ተኝታችሁ ሰዉ ሁሉ መናፍቅ ሲሆን ዛሬ እነዚህ ልጆች መተዉ ሲያስተምሩነ ተነስተዉ ልክ አይደለም ምን ማለት ነዉ እረስዉ ኦረቶዶክስ ነወት እኔ ግን ተሀድሶ ነዉት እድዉም ሲኖዶስ እርስወን ነዉ የሚወግዝወት ተመሳስለዉ ግን ሰይጣን ነዉ የሆንወት

  • @addisalemamdesilassie8642
    @addisalemamdesilassie8642 18 วันที่ผ่านมา +17

    ቀሲስ እባከዎ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ሲፈጠር ከእርስዎ ይቅርና ነገሮችን በውስጥ መስመር ያስተካክሉ። ምክንያቱም እርዎ አባት ነዎት ። ያለበለዚያ ለዚህ ለወደቀ ጠላታችን መንገድ እየተከፈተለት ብዙዎቻችንን ያስተናል። ከዚህ ሌላ እባካችሁ በዚህም በዚያም ያላችሁ እረፉ። ክርስትና እንደዚህ አይደለም። በአባትና ልጅ መሀል አትግቡ፣ ነገር አታባብሱ። ከባለፈው ጀምሮ እንዳየሁት ትንሽ ክፍተት የተፈጠረ ሲመስላቸው መሀል ገብተው ነገሮችን ለማባባስ የሚንቀሳቀሱ አሉ። ይህ ደግሞ ለማንም አይጠቅምም። እና ቀሲስ አንደ አንድ የቤተክርስቲያኒቱ ልጅ እለምኖታለሁ። በእመቤቴ ይሁንብዎ ይህንን ነገር እርስዎ መስመር አስይዙት። በግሌ ለእርስዎ እንደልጅ ለሌሎቹ እንደእናት የማናችሁንም መለያየት አልፈልግም። የጠላታችን የዲያብሎስንም ስኬት መድኃኔዓለም ክርስቶስ አያሳየኝ። አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ።

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 18 วันที่ผ่านมา

      በጣም ለአህዛብና መነፉቃን አብሶ ትናት ቲክቶክ ደስታ ነበር ቀሲስ እደትልቅነትዎ እሚነገሩት ጥሩ አደለም መምከር መገሰፅ ቢሆንም አኬን ማን ጠራህ ማን ናአለክ ማለት አይገባም ግን ቤተክርስቲያን ትትነንም ነው የምታስተምረው😢😢😢

    • @azeb9433
      @azeb9433 17 วันที่ผ่านมา

      ምን አይነት ጣጣ ነው አሁንም በድጋሚ እረ እባካችሁ አታወዛግቡን

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 11 วันที่ผ่านมา

      እንዴ እሳቸው መናፍቅ አይደሉም እንዴ?

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria6754 18 วันที่ผ่านมา +6

    ይቅርታ አባታችን ክህነቶን አከብራለው ነገር ግን በሶሻል ሚዲየያ ላይ እነዚህን ወጣቶች የዚህን ያህል ማዋከብ ምን አስፈለገ ለምን ሰድቦ ለተሳዳቢ ይሰጣሉ አባት አይደሉ? በቤተ ክርስቲያን ጠርተው ለምን አያስተምሯቸውም ያለመረዳዳት እንኳን ካለ ወይ ለምን በውስጥ መስመር አያወሯቸውም በጣም አዝኛለው የእውነት ፡፡ እንዲህ ያለውን ውዝግብ እየጠላ ነው ወጣቱ ከቤተ ክርስቲያን እየራቀ ለተኩላዎች እራት የሚሆነው፡ እባክዎ ይረጋጉ አባታችን ፡፡

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 17 วันที่ผ่านมา +4

    አነ አኬ ማንም ቢመጣ ማንም ቢናገር አትስሙ እኛ የተዋህዶ ምእመናን ከናተ ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር እውነት ነው እናትም እውነትን ይዛችሁ ወንጌልን እየሰበካችሀ ስለሆነ እየተማርን ነው❤❤❤❤

    • @AyuTolossa-b3n
      @AyuTolossa-b3n 17 วันที่ผ่านมา +1

      የመሬቷ ኦርቶዶክስ ና የቲክቶክ ኦርቶዶክስ ግጥሚያ

  • @AlshashaCenter-x8v
    @AlshashaCenter-x8v 18 วันที่ผ่านมา +7

    ክርስትና በፈተና የተሞላች ናት መምመናን ከኛ የሚጠበቀው ለነሱ መፀለይ ነው ወጣቶች በርቱ አትከፉ

  • @kk-fe5ur
    @kk-fe5ur 18 วันที่ผ่านมา +26

    አባ በእርሶ አይነቱ ተቆጪ አባቶች ብዙ ነብሶች ከቤተክርስትያን ወተዋል እንደ አርበኛ ዘራፍ አካኪ ማለት ከወንጌል ስራ ጋ አይገናኝም ።ቁጣውን ምን አመጣው

    • @emebettilahun1297
      @emebettilahun1297 18 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም

    • @ethiopiahagira7167
      @ethiopiahagira7167 18 วันที่ผ่านมา +2

      በተለይ አክሊል ላይ ችግር አለባቸው

    • @HiraMani-i5n
      @HiraMani-i5n 17 วันที่ผ่านมา

      Batame

    • @HiraMani-i5n
      @HiraMani-i5n 17 วันที่ผ่านมา

      Selemebaletahawe.nawe

  • @jowibelay
    @jowibelay 17 วันที่ผ่านมา +3

    Endezi eyaderegachu new sew geftachu mtaswetu ....Akeyachin bertalin our hero

  • @ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ
    @ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ 8 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ፈተና በራሳችን አባቶች ወንድሞች መገፋት እኔም ደርሶብኛል በአገልግሎት የራሴ የቤተክርስቲያን አባቶች አራቁኝ ገፉኝ 😢😢😢😢😢 ብዙ አገልጋዩችን የሚያርቁ ስንት ሰው አሉ ልቦና ብቻ ይስጣቸው ሰውን ለመንቀፍ የሚሮጡ 😢😢😢

  • @Seble7
    @Seble7 18 วันที่ผ่านมา +5

    አይይይይ ቀሲስ ዲበኩሉ እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን

  • @meski5744
    @meski5744 18 วันที่ผ่านมา +11

    መማማር ሌላ ነገር ነው ንዴትና ዘለፋ ግን ለነዚህ ልጆች አይገባም አይመጥንም አባታችን ራሶትን ይመርምሩ

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 18 วันที่ผ่านมา +22

    የአክሊል ትግስትማ የትየሌለ ነው።

  • @YordiMiskir-z3m
    @YordiMiskir-z3m 18 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይዞ የሚናድ የሚወድቅ አንዳች የለም ክብሩ ለዘላለም ነው!

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 18 วันที่ผ่านมา +6

    አባታችን እንደው አባት የተረጋጋ ሲሆን ደስ ይላል ትንሽ ስሜታዊ ይሆናሉ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 18 วันที่ผ่านมา +4

    ቀሲስ እንደ አባት የማስረዳት ግዴታ አለብዎት ሲያስረዱ ግን ወንበዴዎችን አስጨናቂና ያ ቀዩን ልጅ ይዘው አደለም እራስዎት ከተለየ አመለካከት ወተው መሆን አለብዎት አሳሳች ቲፎዞዎችን ዞር ያርጉ በተረፈ ደም ችግሮችን በውስጥ ፍቱ እርሶ ከሚሉት ትምህርት ከሌላው ወገን የተለየ አደለም እኔን ስሙኝ ካልሆነ በቀር

  • @tsigeredanigussie1892
    @tsigeredanigussie1892 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን!!!

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 17 วันที่ผ่านมา +3

    የአባቶች ትልቁ ችግር ይሄ ነው ወጣቱ እምነቱን ላለማስደፈር ዘብ ሆኖ ሲቆም አይወዱም ግራ አጋብተው ከመስመር ያስወጡታል አስጨናቂ የሚሉህ ተኩላ ግን አኬ ላይ ያለህ የቅናት መንፈስ ፍንትው ብሎ ይታያል

  • @Yodit-e3u
    @Yodit-e3u 17 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እርሶን ነው ምንሰማው አክሊለ ቅዱሳን ገድላትንም አልቀበልም ብሏል የመናፍቅ ትምህርት ነው ያለው እዛው ከመናፍቃን ጋር ይቀላቀል ሲኖዶሳችን እነዚህን ልጆች ሊያወግዛቸው ይገባል ብዙ ሰው እያሳቱ ነው የቲክቶክ ተሃድሶ ናቸው

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 17 วันที่ผ่านมา

      አክሊል ቅዱሳንና ገድላት አልቀበልም አላለም ውሸታም እራስሽን ችለሽ እርስን ነው የምሰማው በይ አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ በመፀሐፍ ቅዱስ አስታኮ የማያስተምረውን አኬን ነው የሚሠማው ብዙኅ ነፍሳትን እየመለሠ አኬ ነው ኮመንቱን እካን ብታዪ ከንቺ ውጪ አሳቸውን የደገፈ የለም ኦርቶዶክስ እደሆንሽ አታስመስዪ ኤኝህ አባት ዠወጌል እንቅፋት ናቸው አንተ ደገፍ መስለሽ የገባሽ መነፍቅ ስለሆንሽ ነው የምትዋሽው እንጂ አኬ አንድም ቦታ ገድላትን አልቀበልም አይልም እን ትምህርቱን ሁሌ እከታተላለው

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 17 วันที่ผ่านมา +3

    ያጠፉትን መምከር እንጂ እንደዚህ በጅምላ መፍረጅ አግባብ አይደለም አባታችን በቀናነት ሊሆን ይችላል ግን አሁን የሄዱበት መንገድ አግባብ አይደለም

  • @gogeb7011
    @gogeb7011 17 วันที่ผ่านมา +3

    ለወጣቶቹ ጀግኖች ተዉላቸው አባታችን

  • @topefa271
    @topefa271 17 วันที่ผ่านมา

    እንደው እግዚአብሔር ረጅምምም እድሜ ይስጦት ቀሲሲ በቃ አንድም የያዙትን አቋም ሳይለቁ እስካሁን እየታገሉ ስላለ ፈጣሪ ያግዞታል. ነገር ግን. እንደ ሮዳስ አይነት እንደመጡ ሁሉ. እስቲ ሌሎችንም መምህር ደግሞ ጋብዙልን እና የማያዳግም መልስ ይሰጥበት. እንደ መጋቢ እሸቱ አለማየሁ. ሌሎችም እና ሌሎችም በተለይ አለማዊውንም እውቀት የጨበጡ ምሁሮችን ይገብዙ.

    • @kidusbiresaw154
      @kidusbiresaw154 17 วันที่ผ่านมา

      😂 የቀድሞ አባቶችን ነው መጠየቅ!!ነው

  • @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ
    @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ 17 วันที่ผ่านมา +2

    ለምን በውስጥ መስመር ሊያውሩት አችሉም እርስዎ በጣም አክሊልን ለመጣል ወይም ለማሽማቀቅ እየሞክሩ ይመስላል በእውነት በስሜት የሚውራ ወሬ ጥሩ አይደለም አባታችን እባክዎት አባ ምን አላማ አለዎት በእውነት ይገርማል አኬን ለሁለተኛ ጊዜ 😢😢😢

  • @Vacation2121
    @Vacation2121 18 วันที่ผ่านมา +5

    አስጨናቂ መቀኛ ነው

  • @AddisMan-j3r
    @AddisMan-j3r 17 วันที่ผ่านมา +3

    ለሃይማኖታችን መውደቅ እና መናቅ ዋና ምንያቶች እነዚ ካህናት ተብዮች ናቸው

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 17 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ቄስ እስክ ዛሬ የት ነበር አሁን ወጣቱ ወደ ብርሃን ሲምጣ ዝራፍ አሉሳ 🤔🤔እን አኬ በርቱ ይሄ ፈተና ነው

  • @AsegedechGetachew-in3tg
    @AsegedechGetachew-in3tg 17 วันที่ผ่านมา +4

    እደነዚህ ያለሰው ለቤተክርሲቲያናችን ፃር ናቸው ፎሎ አንሱ ወጣቶች በሃይማኖታቸው ስበረቱ አይወዱም እነ አኬ ኤርሚ ሁላችሁም በርቱ

  • @Yodit-e3u
    @Yodit-e3u 17 วันที่ผ่านมา

    አክሊለን ነው በተክርድታያንናችን እንከተል ይህ ሰው መናፍቃን አጀንዳ ይዞብን እንዳልመጣ በምን እናቃለን እናስታውስ እንጂ በቤትተክርስትያን አገልጋይ የነበሩ አሁን መናፍቅ የሆኑ አክሊለ ቅዱሳን ገድላት አይረቡንም ብሏል እንጠርጥረው አይከፋም

  • @nebiyudaniel1760
    @nebiyudaniel1760 18 วันที่ผ่านมา +5

    ቆይ ግን ቀሲስ ሌላ ጉዳይ በውስጣቸው አለ እንዴ። ድብትርና ምን አልባት ካለቦት 🤔🤔

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 17 วันที่ผ่านมา +3

    እርሶ ሲጀመር ትልቅ ሰው አባት ነዎት እንደዚህ ስሜታዊ መሆን የለቦትም ልጆቹ ምን አጠፉ?የሚያውቁትን ለማናውቀው ለኛ ከማስተማርና ሀይማኖታችንን እንድንወድ ከማድረግ ውጪ ምንም አልገባኝም😮

    • @AyuTolossa-b3n
      @AyuTolossa-b3n 17 วันที่ผ่านมา

      ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ኦርቶዶክስ አይደሉም ብለዋል

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 17 วันที่ผ่านมา +3

    አባቶቻችን ሲናገሩ በትህትና ቀስ በለው ነው. አላማረኝም ይህ ሰውየ😢😢😢😢

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 18 วันที่ผ่านมา +12

    ቀሲስ ዲበኩሉ ሁለተኛ ጊዜዎት ነው ከአኬ ጋር ከሌሎች ወንድሞች ጋር አላማዎት ምን እንደሆነ ጀርቦዎት ይጠና😌
    ሂድ እኛን አታመቻምችም ሄደህ ጴንጤዎቹን አጃጃል አሉት አፍ ስላለህ ምናምን አሉ ከአንድ አባት የማይጠበቅ

    • @AyuTolossa-b3n
      @AyuTolossa-b3n 17 วันที่ผ่านมา

      የመሬቷ ኦርቶዶክስ ና የቲክቶክ ኦርቶዶክስ ግጥሚያ

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 17 วันที่ผ่านมา +1

      @AyuTolossa-b3n አባታችን ይቅርታ ጠይቀው የቃላት አለመግባባት ነው ብለዋል😍 ሲጀመር ፕሮቴስታንቶች በየ አየነት ናቹ በየ ቸርቹ የተለያየ አስተምሮ ያለባቹ መጀመሪያ እናንተ ተስማሙ😂😂😂 ቲክቶክ ላይ ተቀምጣቹ በስመ ጴንጤ በጥምቀትና በመዳን የምትጨቃጨቁ ናቹ ባቢሎኖች😂😂😂😂

    • @AyuTolossa-b3n
      @AyuTolossa-b3n 17 วันที่ผ่านมา

      @@አማንየፍቅርሰው ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ኦርቶዶክስ አይደሉም ብለዋል ኦርቶቲክቶ ናቸው

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 17 วันที่ผ่านมา

      @@AyuTolossa-b3n ከሌሎች የተለየ ትምህርት የላቸውም ዘበነም አንድ አስተምሮ ነው ያለን እንደናንተ በየ ቸርቹ የተለየ የለንም ዘበነም ዲበኩሉም አኬም አንድ ነው አስተምሮቱ አለመግባባት ነው በቃላት ዘበነም ልክ ናቸው ገድላትን አልቀበልም/አያስፈልግም የሚል ኦርቶዶክስ ተሀድሶ ነው ገድላት የምንማርባቸው ናቸው እንጂ ድህነታችን አይደሉም ዶክትሪን አንድ ነው የኛ💖🙏

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@AyuTolossa-b3nማንም አላለም መናፍቁ እላይክ ላይ ያለው እርኩስ የመናፍቅ መንፈስ ደስ አይበለው ተስማምተዋል ኦርቶዶክስ መሬት ለይም የትም የማይናወፅ የማይለወጥ ትምርት ነው ያለት አንደ ጴንጤ አንዴ ቆሻሻ ሶፍት ትድናላቹ አንዴ በጩፍ ካራቴ ትድናላቹ አንዴ ኤየተደነሠ ካሠር ይጠፍል የሚል አንዴ በስክራን ያየኝ ሁሉ ያረግዛል አሐዱ ብር አበ ኣለው እየያለ የሚቀበጣጥር የፉጌ ትምርት የላትም የራሳ አሮ ዠሠው ታማስላለች ማለት ጴኔጤ ነወ😂😂😂😂 ገመድ በዱቄት ይስቃል አሉ በየሳምንት የሚቀያየር ትምርት ያለበት በናፍቅ ሆነክ አለማፈርክ ስለኦርቶዶክስ ስታወራ የናኔተ መረት በኦርቶዶክሳያን ላይ አይሠራም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የመናፍቃን የመለያየት መረት የተመታ ይሁን የሐሠተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠሪጊወዏች ስለሆናቹ

  • @eyerusalemetaferaw9205
    @eyerusalemetaferaw9205 18 วันที่ผ่านมา +2

    ከስሙ ጀምሮ አስጨናቂ ብሎ ጤነኛ ይኖራል ብላቹ ነው በተልኮ የምትለው ምን አይነት ተልኮ ይኖራቸዋል እንደ እናንተ አይነት ሰዎች በዝቶ ነው ሰው ሁሉ መናፍቅ እየሆነ የመጣው

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 18 วันที่ผ่านมา

      እሚገርመው ብፁአምላክ የሚለውን ስሙን ነው ወደ አስጨናቂ የቀየርው

  • @KidisteSolomen
    @KidisteSolomen 17 วันที่ผ่านมา +2

    አኬ❤❤❤❤

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 18 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በመጀመሪያ ይፍቱን ምን አልባት አባት ከሁኑ በትቢት የሚናገሩ እሱ ነኖት
    እግዚኦ መህረነ ክርስቶስ
    ወገን የዘፈን ዳርዳርታው ጥርሳ ነው የላላሊ ጸሎት እማያ ያባትነት ወግ ነው ታብታብ ያሌሉ እንጅ

  • @tekamekuria6568
    @tekamekuria6568 16 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ትክክለኛ ነው ወንድሞች በትክክል ተረድዋቸው

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 18 วันที่ผ่านมา +5

    አክሊል ደግሞ ምን ያድርጋችሁ ትልቅ ስራ እየሰራ ነው ፈተና ልታመጡብት ነው ከገዛ ቤተክርስትያኑ በድንግል ምልጃ በእግዚአብሔር እርዳታ ያልፈዋል።

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 18 วันที่ผ่านมา +3

    ስድብ ነውር ነው ። እንኳን ለአባቶች ለማንም ሰው ቢሆንም ነውር ነው። እባካችሁ አትዳፈሩ። ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን። አንድ ነገር ግን በውስጥ ከተወያያችሁ አሁን በላይ ሚድያ መጋጨታችሁ ሌላውን ስለሚያሰናክል ሚድያ ቢቀር እንደገና ከልጆቾ ጋር መላልሳችሁ በፍቅር ብትወያዩ መልካም ነበር። ለሰይጣንም በር ባትከፍቱ ጥሩ ነበር ። አኬ እኮ እጅግ ትሁትና አዳማጭ ነው አባቴ። So, better to give ample space for various ideas & be accommodative rather than condemnation

    • @kokifikadu
      @kokifikadu 18 วันที่ผ่านมา +1

      ቀሲስ ሁሌ እንዲህ ናቸው በተለይ አኬን በጣም እያጥላሉ ነው ሚናገሩት ሰሞኑን ተዉ እየተባሉ ሲብስበት ነው አኬ የገባው ቀሲስ እኔን ብቻ ስሙኝ ናቸው

    • @haimiabebaw2897
      @haimiabebaw2897 18 วันที่ผ่านมา

      አኬ ወንድማችን በአንተ ምክንያት ብዙ ነፍሳት የክርስቶስን ፍቅር ተረድተው በቤቱ እንዲፀኑ የጠፋትም እንዲመለሱ ምክንያት እየሆንክ ነውና በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በዕውቀትህ ላይ ዕውቀት በሞገስህ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ።

  • @Ethiopia-p5z
    @Ethiopia-p5z 18 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YeshiMekonen-o1v
    @YeshiMekonen-o1v 18 วันที่ผ่านมา +2

    ቀሲስ እና አስጨናቂ በወድሞቻችን ቅናት አለባቸው ለምን ብዙ ነፍሳት ዳኑ ነው ኧረ ተው በጣም ይከብራል ደግሞ ይሳደባሉ ከአንድ አባት የማይጠበቅ ለሌሎች አርአያ መሆን ነው ያለባቹህ

  • @eyerusalemetaferaw9205
    @eyerusalemetaferaw9205 18 วันที่ผ่านมา +7

    ኧረ ተው በማርያም አባት እንዲህ አይሆንም በተክልዬ ስለ እርሶ የሠማውት ውሸት መስሎኝ ነበር ለካ በእርሶ ምክንያት ብዙ ነው የመነፈቀው

    • @SebleMare
      @SebleMare 18 วันที่ผ่านมา

      እኔም ወሬ ይመስለኝ ነበር ትናት ግን ፍፁም ካአባት የሚጠበቅ ነገር አልሰሩም።

  • @ናታንም
    @ናታንም 18 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድማች አኬ ምንም አይነት ነገር በፈጠረ አይዛክ አንተ ፁንኡ ሓያል ስው እግዚአብሔር ካንተ ጋሪ ነው❤😢ፈተና እንደምመጣህ አውቀ ነበር

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 18 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን እባክዎትን በሆነ ባልሆነው ነገር ውግዘት አይበሉ አይወገዝም እንዲወገዝ ዋና እርሶ የሚፈልጉነው የሚመስሉት አንዳንዴ ይቅርታ አድርጉልኝና

  • @aynuasse1223
    @aynuasse1223 18 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን ትምህርታቸው ልክ ነው ግን የሚያስረዱበት መንገድ ግን ትንሽ ስሜታዊ ስለሚሆኑ እሱን ቢያስተካክሉ መልካም ነው .... አሁን ያላመነ ሰው አዳማዊ ማንነት አለበት ካልን ጌታ ለአለም አልሞተም እንደማለት ይሆናል ሁላችንም ኦርቶዶክሶዊ ትምህርት እንጂ ሰዋች ላይ አንመስረት

    • @hm9029
      @hm9029 18 วันที่ผ่านมา

      የቱ ነው ትክክል? መጋቤ ብሉይ አእመረ ጋም ሲከራከሩ ነበር ለርሳቸው ሲሆን ምንም ጥያቄ አይኖርም ያውም አየሳቱ! በነገራችን ላይ የነገረ መለኮት ትምህርት ብዙ ንበብ ማየት መፈተሽ ይገባል!

    • @aynuasse1223
      @aynuasse1223 18 วันที่ผ่านมา

      @@hm9029 እውነት ነው ወንድም ጥንቃቄ ይስፈልጋል ለእኛ ትንሽ እውቀት ላለን ሰዋች የሁሉም አተያይ ልክ የሚመስል ነገር ስላለው ቤ/ክ የምትለንን መጠበቁ ይሻላል አወዛገቡን እኮ!

  • @ማሒ
    @ማሒ 18 วันที่ผ่านมา +6

    አንተ አስጨናቂ የምትባል አንተም ብሎ አስጨናቂ ሲያስጠላ በወንድሞች መካከል ፀብን የሚዘራ አባታችን እንደአባት ሁኑልን እባከዎትን እባከዎትን እንለምነዎት አስጨናቂ የሚባለዉንም አጣሩልን

    • @zerihuntegegh3565
      @zerihuntegegh3565 18 วันที่ผ่านมา

      ለተንኮል እኮ ነው አስጨናቂ የተባለው

    • @እንምበደንየአብ
      @እንምበደንየአብ 18 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር መናፍቅ ነው የቲክቶክ አካውንቱ የመናፍቂን ትምህርት እና መዝሙር ነው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ቀሲሱ የቀረቡት አኬን ስለሚሸነቁርላቸው ነው ያቀረቡት ለምን እንዲ ጠምደው እንደያዙት አላውቅም ከወንጌል ውጪ ምንም አያወራ አኬ ብቻ ፈተና በዛበት አንዴ እንዲሁ ከታላቁ ጂብሪል ጋር ሆነው እንዲ ሲበጠብጡ ነበር

    • @TsigeTsige-vn1md
      @TsigeTsige-vn1md 17 วันที่ผ่านมา

      ሁሌም እየገባ ይረብሻል እሱ ኦርቶዶክስ አይደለም

  • @MERTINEHGETACHEW
    @MERTINEHGETACHEW 18 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @johntemesgen5035
    @johntemesgen5035 18 วันที่ผ่านมา +3

    እስካሁን የት ነበሩ አሁን በአኪ ላይ መነሰታቸው እኒ ነኝ አዋቄ ለማለት ነው ሲገልፁት የነበረው ትምህርት የምናውቀው እየሰማን ያደግንበት ነው አንድ ነገር አለ ማስተላለፍ የፈለጉት እሱም ቢዲየዯ ሲሰሩ የሚያቸው ሰው ቀነሰባቸው መሰለኝ እንጂ አኪ. ትክክለኛ የኛ አንጀት አርስ መ ምህር ነው

  • @TesfahunTadesse-nn1wp
    @TesfahunTadesse-nn1wp 17 วันที่ผ่านมา

    be blessed memehr!

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 17 วันที่ผ่านมา

    አኬዬ እግዚአብሔር እንዳከበረ ከፍ ከፍፍፍ እንዳረጋ ተረዳ በዚህ ስዓት አኬ በጣም አድማጭ ነው

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 18 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ጌታ ይገስፆት ከሱ በፊት እርሶ ይወገዙ😢

  • @YosefGetu-j8p
    @YosefGetu-j8p 17 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ እርስ በቅዱስ አዉግስጥኖስ እና በፐላግየስ መሃከል ክርክር ያስነሳ ጉዳይ ነው. ለምን ቤተ ክርስቲያን መልስ አሰጥቤትም አንዳንድ መምህራን እራሱ የቀሲስን ትምህርት የመያስተምሩ አሉ ግን ስተት ሳይሆን አይቀርም ስለዚህ እባካችሁ ለቤተ ክርስቲያን አድርሱ.

  • @emebettomass
    @emebettomass 18 วันที่ผ่านมา +2

    እርሶ ታድሶ ኖት ለምን ብዙ ነብስ አዳነ ተንጨረጨራቹ ከእናንተ ምንም አለተማርንም ጩኸት ትቤት ነውእንጂ? እና ስህተት ቢኖርበት በአባትነት የገስጣሉ እንጂ እኔ አዋቄ ነኝ ተብሎ በዚህ ልክ ያስዝናል ብቻ

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቀሲስ ዲበኩሉ ኤርሚቤት ቀለም ቤት ሲገቡ እርጎ አይደሉም እንዴ በጣም ትሁትኮ ኖት ጴንጤ ቤት

  • @emano5974
    @emano5974 17 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ አባታችንን የምታውቁ ደውላችሁ በውስጥ ጨርሱ በሉልን😢😢😢😢😢😢

  • @HannaNigussie
    @HannaNigussie 18 วันที่ผ่านมา +7

    አባታችን ልጆቾን በአደባባይ አይደለም የሚመክሩት አንድ መንጋ ስለሆንን እባኮት በውስጥ ይፍጡኝ አባቴ

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 17 วันที่ผ่านมา

      እውነተኛ አይመስለኝም ተከፍሏቸው ይመስላል 😢😢😢

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 17 วันที่ผ่านมา

    ድነናል፣ እየዳንን ነው፣ እንድናለን
    ኀላፊ ጊዜ፣ አሁን እና መጪውን
    የሚያብራራ የቅድስት በተክርስቲያን አስተምህሮ ደረጃ በደረጃ እየጠበቁ አለመወያየት እንጂ ልዩነት ተፈጥሮ አይደለም!

  • @kokobeworku
    @kokobeworku 18 วันที่ผ่านมา +1

    አስጨናቂን ሪፖርት እናድርግበት ይሄ መርዛም

  • @meronmerga-x3h
    @meronmerga-x3h 18 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪዬ እነዚህ ሰውዬ ቀሲስ አይመስሉኝም እንዴት ሙግት ውስጥ ይገባሉ እኚማ መናፍቅ ናቸው

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 17 วันที่ผ่านมา +2

    አባት በውስጥ ነው የሚመክረው ሰውየው በልብስ የመጣ ይመስላል😢😢😢

  • @yaredalex997
    @yaredalex997 18 วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን ችግር ካለ በውስጥ ብትነጋገሩ መልካም ነው

    • @WoyaGamachu-gc8wo
      @WoyaGamachu-gc8wo 18 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ የእኔም ሀሳብ ነው❤

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 18 วันที่ผ่านมา +2

    በውስጥ አውሩ በሚድያ አባጉሮ ለጠላት በር መክፈት ነው 😢

  • @hawazmamo4695
    @hawazmamo4695 17 วันที่ผ่านมา +2

    ቄሴ አክሊል ጋር አይደርሰበትም አኬ ምሁር ነው

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 17 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ሲወራ ሁሌ በማስፈራራት ሰው እንዳያወሩ በማፈን ከክርስቶስ ኢየሱስ ትምህርት ውጪ ቤ.ክ ትምክህት እንዳላት መቁጠር ተገቢ ነው?

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 17 วันที่ผ่านมา

    አኬ 10,000 ሰው online ሲያስተምር አይተው ቀንተውበት የተደረገ ሴራ ነው። አይ ቀሲስ😂😂😭😭

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 18 วันที่ผ่านมา +1

    በነአኬ ምክንያት ለክርስቶስ ፍቅር የተማረከ ወጣት እነቀሲስ ወደ አለም እንደመለሰ እየገፉት ነው!

    • @AyuTolossa-b3n
      @AyuTolossa-b3n 17 วันที่ผ่านมา

      አባታችን ይፍቱን ብያለሁ

  • @TsionD
    @TsionD 17 วันที่ผ่านมา

    Hahaha keteta melesu sibalu😅

  • @adenaden804
    @adenaden804 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም ነዉ የተሰማኝ ያዘኩት አባታችን
    አጥፍተዋል የእዉነት አባት ሆኗ ሚዲያ ላይ በቁጣ እሚሆን የለም
    ብቻ ይዴብራል 😢😢😢😢

  • @Zenash-v2f
    @Zenash-v2f 16 วันที่ผ่านมา

    ግራ የገባኝ ለምን አክሊልን እንደ ልጅ አያወሩትም? እግዚአብሔር ይጠብቀው እንጂ እሱን ለመጣል ሁሉም እየተጋጋጠ ነው😢

  • @TesfahunTadesse-nn1wp
    @TesfahunTadesse-nn1wp 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ስላ ወንጌል ስያወሩ ሰማው ልበል ደስ ስል

  • @workneshyilma8860
    @workneshyilma8860 17 วันที่ผ่านมา

    አስጨናቂ የምትባለዉ አትበጥብጥ ያልገባዉን የመጠየቅ መብት አለዉ አባት ደግሞ ማስረዳት አለበት።

  • @ሰሉጓልድንግልማርያም
    @ሰሉጓልድንግልማርያም 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው ልወግዝ እንጂ ልያዱኑ ኣይመስልም ይግርማል ምን ኣይነት ግዜ ነው ኣምላኬ ኣንድ ኣድርጋቸው ትህትና የሌለው ኣገልጋይ ምንም ጥቅሚ የለውም

  • @merd24
    @merd24 18 วันที่ผ่านมา +2

    ልጆችን ለማሳጣት ነው እንደዚህ በአደባባይ የሚሯሯጡት ?
    እውነተኛ አባት ከሆኑ ለምን ቤተክርስቲያን ውስጥ አያስተምሩም?

  • @betelhem3501
    @betelhem3501 18 วันที่ผ่านมา +2

    ምንድነው የሀሳብ ልዩነት ካለ በውስጥ መፍታት አይሻልም

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 18 วันที่ผ่านมา +5

    የቀደመ እርሾ አለቦት ለዛ ነው ያኛውንም እንዳልረሱት አስታወሱት እኮ ችሎታ ካሎት በመፃፍ ሞግቱት😮

    • @Fentefe
      @Fentefe 18 วันที่ผ่านมา

      ተው

    • @እንምበደንየአብ
      @እንምበደንየአብ 18 วันที่ผ่านมา

      በእውነት ትክክል በእውቀት መፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሰው መሞገት አይችሉም እሱን ለማጥቂት አስጨናቂ የሚባል መናፍቅ ይዘው መምጣታቸውስ

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 18 วันที่ผ่านมา

      @እንምበደንየአብ መጋቢ አዕመር ግን እሳቸውንም አስጨንቀዋቸዋል ምንም እውቀት የለውም ቀሲስ የሚል ማዕረግ አላቸው እንጂ

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምችም ማንኛቸው ትክክል እንደሆኑ አልገባኝም 😂😂❤❤❤

  • @YosefGetu-j8p
    @YosefGetu-j8p 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በበኩሌ የነአክሊልን ትምህርት ነው ምቀበለው. የነቀሲስ ትምህርት ምንም ለገባኝ አልቻለም አቁአማቸው...

  • @AbebeBelay-n6r
    @AbebeBelay-n6r 18 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ኦርቶዶክስ እንዲማር ያደረገኝ አክሊል ነው አሁን መጥታችሁ አትዘባረቁ ወይም አውቃችሁ ኑ በቃን በእናንተ ምክንያት ነው ቡዙ ነፍሳት እየጠፋች ያለችው

  • @YemaneBirhanu-v8l
    @YemaneBirhanu-v8l 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሰዉየዉ ምን ሆነዉ ነዉ እንዲህ የሆኑት ከነ አክላል ጋ የሆነ የቅናት መንፈስ ይታያል ግልጥ ብሎ በስመአብ ያሳዝናል በቅናት ተቃጥለዋል ጀርባዎት ደሞ መጠናት አለበት

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 18 วันที่ผ่านมา

    ትክክል አባታችን

  • @topefa271
    @topefa271 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ይገርመኛል አኬ አኬ የሚሉ ሰዎች ሁሉ. እሱን ከወደዳቹት ለብቻው እዛው አናግሩት. ይሄ ግን የህይወት ጉዳይ ነው መርምሩ. እኔ. ስለ ሀይማኖቴ ያን ያክል እውቀት ያለኝ አይደለሁም ነገር ግን. ሊበላኝ የመጣውን አሞራ ለይቶ ማወቅ እችላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን. ይሄ ራሱን አኬ ብሎ የሚጠራው ልጅ. ገና ቴሌግራም ላይ ያየሁት እለት ነው ምኑም ኦርቶዳዶሳዊ ካልመሰለኝ ምኑም!! ሁሉ ነገሩ. ወደ ፕሮቴስታንታዊ መልክ አለው. ልጁ በቃ ምን አለፋቹ. የተሀድሶን መንገድ አሻሽሎ የመጣ ዘመናዊ ተሀድሶ ነው. መምህር አዕመረ እንኳን ሲያስረዱት. ልጁ የሚጠቅሰው የውጭ መፅሀፍ በስተቀር. ምንም አይሰማም. ፈጣሪ ይማረው. እሱን የምትደግፉ አደራቹን. በደንብ መርምሩ

  • @hgfsbnhhfxbk8530
    @hgfsbnhhfxbk8530 17 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታናቀሲስ፡ትግስትንናመርጋጋትንክልጅቹው።ይማሩሌላውንድግሞ፡ላላውቅማሳውቅስለሆና፡ብትግስትናብተርጋጋ፡ይሁንክተቻለድግሞበውስጥ።ተናጋጋሩእርስብእርስ፡እባካችሁስሜታዊብቻ።እንዳይሆን፡እኛእናሱእሚውቁትንስለማናውቅ።ብዙናገርእያሳውቁንናውና።ውንድሞቻችንንአትብቅፎችው❤❤❤❤❤

  • @MahletetsigeMengesha
    @MahletetsigeMengesha 17 วันที่ผ่านมา

    አባ ምኑ ነዉ የሚናድ በጤናዎት ነዉ ምኑ ነዉ ያናደድዎት? እረ አፈርሁ ማንን ሊያስተምሩ ነዉ የወጡት? እርስዎ በነዚህ ልጆች እድሜ የሉም ነበር? ለምን አሁን እነዚህን ልጆች ማሸማቀቅ ፈለጉ? እርስዎ ትክክል ቢሆኑ እንኳ ለምን በአባትነት መንፈስ በውስጥ አውርተው አይጨርሱም? ነዉ ወይስ ከነሱ ጋር ውድድር ነዉ የገቡት ደግሞ እንዳይወገዙ ማለት ምን ማለት ነዉ ማነው ሚያወግዙአቸው ርስዎ ስላሉ ነዉ የሚወገዙት እጀ ዳቦ ቆረሳ አደረጉት መሞገት አለብዎት በስነ ስርአት ይሞገቱ ስንት መመለስ እሚፈልግን ሰው መሰናክል አትሁኑ በርግጠኝነት ለላይክ እንጂ ሚያናክሳችሁ ደግሞ ግዴታ አክብሩኝ አይባልም አንደጌሾ ነዉ የቀለሉ

  • @Fantañeshi
    @Fantañeshi 18 วันที่ผ่านมา

    በትክክል አባታችን በጣም ትእቢት ወጥሯቸዋል የውጭ ናፋቂ ሁላ

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 18 วันที่ผ่านมา

    ምንም መቀባጠር አያሥፈልግም ሰው አምኖ ተጠምቆ ክርስቶስን ካለበሰ አዳማዊ ማንነት አለበት አምኖ ከተጠመቀ ክርስቶስን ለብሶ አድስ ፍጥረት ይሖናል እኛ ብቻ አዋቂ ነን ማለት ነው ቤተክርስቲያንን ዋጋ ያሥከፈለ ያውም ካሕን ነን በሚሉ

  • @tigistbeyene5831
    @tigistbeyene5831 18 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኝ አባት በደንብ መታየት አለባቸቸዉ

  • @WorkaMesfin
    @WorkaMesfin 17 วันที่ผ่านมา

    እና እሚመክሯቸው ሚዲያ ላይ ነው እንዴ አባታችን በዚህ ፈተና በበዛበት ስዓት

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 18 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እባክዎትን ስሜታዊነትን ይታገሱ፡፡ ልጆችን በግል ይገስጡ ያስተምሩ እንጂ ነገረ ክርስቶስን ለመረዳት በምናደርገው የሃሳብ ልዩነት እዚህ ላይ ባይገለጥ ጥሩ ነው፡፡

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 18 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 18 วันที่ผ่านมา +3

    የሁላችንም ችግር አውቃለሁ አውቃለሁ ባይነታችን ነው:: ራስን ዝቅ ማድረግ የትልቅነት ምልክት ነው ልክ እንደክርስቶስ!!! ሰው የሚከተል ማህበረሰብ እየበዛ ነው በተቻለ መጠን ሰው ባንከተል!! ቤተክርስትያናችንን ብንከተል ወንድሞቻችንንና አባቶቻችንን ብናበረታታ!!!! የእኛ የኮሜንታተሮች አለማወቅ ግን በጣም ያሳዝናል:: በጣም ይቀረናል ሁሉም የእኛ ናቸው እከሌ እከሌ እያልን ባንነቃቀፍ እርስ በእርስ ብንከባበር የሀይማኖት አባቶችን ብናከብር ክህነታቸውን ብናከብር መልካም ነው!!!!

    • @AaaAaa-jk5oy
      @AaaAaa-jk5oy 18 วันที่ผ่านมา

      በትክክል የእውነት እግዚአብሔር ለሁላችነም ልቦና ይሥጠን😢😢😢

    • @kidusbiresaw154
      @kidusbiresaw154 17 วันที่ผ่านมา

      ቀሲስ በጣም ያሳፍራል እንደ ተራ ዱርዬ ነው እንጂ እንደ አባት አይደለም የሚያወሩት!!

  • @aklila1975
    @aklila1975 18 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን እዛው አውደምህረታቹ ላይ አታስተምሩም ?ይህንን መድረክ ለወጣቶቹ ተውላቸው እዛ ያሳደዳችሁት አልበቃ ብሏችሁ ከዚህም ለማጥፋት መሽቀዳደም ጀመራችሁ ትምህርታችሁ አንድ ነፍስ መመለስ አልቻለም ነበረ ።የልጆቹ ስብከት በየእለቱ ነፍሳትን የሚመልስ ሆኖ ስታዩት እኛ ያላስተማርነው ብላችሁ መጣችሁ ።ቢቻላችሁ ተዋቸው እባካችሁ