184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 464

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  10 หลายเดือนก่อน +130

    ዘመኑን ዋጁ youtube.com/@tesfayeabera951?feature=shared

    • @Embete-
      @Embete- 10 หลายเดือนก่อน +3

      This is better Memher

    • @user-so5ge3wn6y
      @user-so5ge3wn6y 10 หลายเดือนก่อน

      እሸ❤❤❤

    • @Hanayemaryiamlijj
      @Hanayemaryiamlijj 10 หลายเดือนก่อน

      በምህር በህልም ቂጣ በአመድ መብላት ምንድነው መንገድ ከሰው ጋር መሔድስ መንገድ ስሔድ ቤተክርስትያኑም አብራኝ ነው እምትሔደው ስቆም ትቆማለች ስራመድ ትራመዳለች ።
      ነጭ ጫማ መልበስስ ምንድነው በህልም።

    • @user-tv1ci5sp6l
      @user-tv1ci5sp6l 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወድማች እባክህ ሥልክህን አሥቀምጥልኝ ፈልጌህ ነው 😢😢😢

    • @buzayehuhaile5133
      @buzayehuhaile5133 10 หลายเดือนก่อน +1

      እባክዎ መምህር እኔ የማወራዎት ነገር አለኝ በሰዉ ሀገር ሆኜ ተጨንቄያለሁ በምን ላግኞት

  • @ElshadiyTsegaye-un2ku
    @ElshadiyTsegaye-un2ku 10 หลายเดือนก่อน +16

    አምላከ እስራኤል ተስፋ ስላሴንና ቤተሰቡን ይጠብቅልን እንዳበረታኸን እግዚያብሄር ያበርታህ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e 10 หลายเดือนก่อน +40

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ላሊበላን ጠብቅልን ሀገራችን ሰላም አርግልን የመከራው ግዜ በቃቹህ በለን💔

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን🙏

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 10 หลายเดือนก่อน

      ምን ሆነ ላሊበላ?

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አጠቃላይ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p 10 หลายเดือนก่อน

      ትገርምያለሽ ግን በእውነት ባለሽበት እመብረሃን ትጠብቅሽ እኔ ቤሪ መለአኬ የእግዚአብሔር ሰላምታየን ያደርሱልሻል ብየ አምናለሁ ፈጣር ይጠብቅሽ🙏

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስብልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 10 หลายเดือนก่อน +27

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ በፀሎት አሰቡኝ ቅድሰተ ማርያም ተብላችሁ እመብርሃን ለሁላችንም ከፊታችን ትቅደምልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 10 หลายเดือนก่อน +15

    ይህችን ቀን ይህችን ብርሃን እንድናይ ስላደረክልን እግዚአብሔር ምንግዜም ይመስገን ክብሩ ይስፋ በስደት ያለነውንም ለንሰሀ ለስጋው ደሙ ያብቃን አሟሟታችንን ያሳምርልን

    • @EeEe-sw9kl
      @EeEe-sw9kl หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን❤❤❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 หลายเดือนก่อน +12

    መጨረሻ ላይ ለዘመረው ወንድሜ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ፣ ለሙስሊሟ ነፍስ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ግን የበለጠ እሷ ለነፍሷ ኃላፊነት አለባትና በሱባዔ እግዚአብሔርን ትጠይቅ መልስ እንድታገኝ ተዓምር ጠባቂ አትሁን ከዚህ ከሰማችው ከምታውቀው ገጠመኝ በላይ ተዓምር የለምን።❤❤❤ ላይክ አድርጉትና ኮሜንቴን ልጅቷ ትመልከተው ❤።

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 10 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች ቤተ ክርስቲያናችንን እና ቅርሳችንን እናስከብር ፍትህ ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ቅርሳችን 😢😢😢😢

  • @hirut9525
    @hirut9525 10 หลายเดือนก่อน +13

    አንኩአን ደህና መጣህ መምህራችን የእናታችን የመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ጥበቃዋ አይለይህ ኑርልኝ

  • @user-uh9fj5ri9d
    @user-uh9fj5ri9d 10 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር የአንተን ትምህርትና ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ ሁለት እመት ሞላኝ።እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ብዙ ትምህርት አግኝቼ መምህር በሚያስተምረን ትምህርት በተግባር እየፈፀምኩ ቤተሰቦቼን ከክፉ ነገሮች እየታደኩት ነው ።መምህሬ ከነቤተሰብህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ።

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 10 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ይህ ሳምንት ምታመጣው ገጠመኝ አጫጭር ናቸው ማብራርያ ጨምሪልን በጣም አጠረብኝ❤❤
    ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከዛሬ
    ቸርነትህ ነው ያደረሰን እስከዛሬ
    ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meduzenbe96
    @meduzenbe96 10 หลายเดือนก่อน +13

    እባካቹ የመምህር ቤተሰባች እርዱኝ 20 አመት Protestant ነች አሁን ላይ ወደ ኦርቶዶክስ መሆን ትፈልጋለች ግን ኦርቶዶክስ ምሆነው ጥያቄ ሚመልስልኝ ሰው ሲኖር ነው አለቺ ብዙ ጥያቄ ነው ምጠይቀኝ ምን ብይ እንደመልስ አላውቅም እኔም ገና አድስ ነኝ የመምህር ትምህርቶች እየሰማው ገና እየተቀየርኩኝ ነው እባካቹ ጥያቄ ሚመልስልኝ ሰው ካለ ወይም መምህር እንዳገኝው እርዱኝ

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጥያቄዋ ምድነው? በመቀጠል አገር ቤት ከሆናችሁ ኤፍታህ መዝሙር ቤት ለምን አትሄዱም?

    • @meduzenbe96
      @meduzenbe96 10 หลายเดือนก่อน

      ከሀገር ውጭ ነኝ ሰላቅዱሳን እና አባታችን ሆይ ከተባለ በውል ለምን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትላላቹ እና ብዙ ነገ ትጠይቀኛለ ሰለቅዱሳን ለምን ታገብርዋቸዋላቹ ትለኛለች ሰለምልጃ እና አማላጅ እየሱስ ብቻ ነው በአጠቃላይ protection ጥያቄ ነው ምጠይቀኝ

    • @meduzenbe96
      @meduzenbe96 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ ጥያቄ መልስ ባልችልም በቻልኩት አቅም ከኔ ጋር ፀሎት እንድታደርግ እያደርኩኝ ነው መሀተብ አስሬላታለው እና መፅሀፍ ቅዱስ 81 አሀዱ እንድታነብ እያደረኩኝ ነው እኔ የምችለው እያደረኩኝ ነው እና አሁን ላይ ቢያንስ ጥያቄዋን ሚመልስልኝ ሰው ቢኖር እና ከፕሮቴስታን ሀይማኖት የተመለስ ሰው እና ፕሮቴስታንት በደንብ የሚያውቅ ሰው እዛ ያለው የሴጣን ሴራ የገባው ሰው ካለ እባካቹ ተባበሩኝ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 9 หลายเดือนก่อน

      ​​@@meduzenbe96የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ፡10፤
      40፤እናንተን፡የሚቀበል፡እኔን፡ይቀበላል፥እኔንም፡የሚቀበል፡የላከኝን፡ይቀበላል።
      41፤ነቢይን፡በነቢይ፡ስም፡የሚቀበል፡የነቢይን፡ዋጋ፡ይወስዳል፥ጻድቅንም፡በጻድቅ፡ስም፡የሚቀበል፡የጻድቁን፡
      ዋጋ፡ይወስዳል።
      42፤ማንም፡ከነዚህ፡ከታናናሾቹ፡ለአንዱ፡ቀዝቃዛ፡ጽዋ፡ውሃ፡ብቻ፡በደቀ፡መዝሙር፡ስም፡
      የሚያጠጣ፥እውነት፡እላችዃለኹ፥ዋጋው፡አይጠፋበትም።
      የሉቃስ ወንጌል Luke 1
      ምዕራፍ፡1፤
      39፤ ጀምሮ
      41፤ኤልሳቤጥም፡የማርያምን፡ሰላምታ፡በሰማች፡

    • @peintatonic5296
      @peintatonic5296 8 หลายเดือนก่อน

      ምን ላይ ደርሶ ይሆን እህቴ

  • @bere2532
    @bere2532 10 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @h6ey335
    @h6ey335 10 หลายเดือนก่อน +4

    መጨረሻ ላይ ያቀረበው ልጅ መዝሙር ብሰራ በጣም ጥሩ ብቃትና ጸጋ አለው መምህርየ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  10 หลายเดือนก่อน +3

      ታውቁት እንደሆነ አገናኙኝ

    • @user-yy2ir8mv5g
      @user-yy2ir8mv5g 8 หลายเดือนก่อน

      memere silkheni asikemeteligen

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 10 หลายเดือนก่อน +12

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን ፈጣር የንሰሀ ጊዜ የሴጠን ፈጣሪ የማዳመጥ ጊዜ ይስጠን መምህረ ስሞኑን በህልሜ እያሁክ ነው❤ ደሞ እስቲድዮክን ደሞ ወድጀዋለው በጣም ያምራል❤

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 10 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናዉንም መንፈስ በዉስጤ አድስ መዝ 50: 10 😢👏አሜን ❤❤❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የምንሰራው ስራ ከባድ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ/ ወለተ ኪዳን/ወለተ ትንሳኤ/ወለተ ኪዳን /ብላችሁ አስቡን🙏🙏🙏

  • @yegebreail
    @yegebreail 10 หลายเดือนก่อน +12

    ሰላም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ሰምተን 30 60 100 መልካም ፍሬን እድናፈራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 10 หลายเดือนก่อน +16

    እግዝሃብሔር ይመሰገን እንዴት ነህ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ ገጠመኙን በሰመአብ ብለን ጀምረናል ሰምተን እንድንማማርበት ያምላክ ፍቃድ ይሁንልን ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን❤🙏🙏🙏

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ወለተ ገብርኤል ገብረ ሕይወት በፀሎት አስብን

    • @haymesol1833
      @haymesol1833 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያግዛአቹ

  • @user-we9zu4tq7g
    @user-we9zu4tq7g 10 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን እና ለቀሪው አለም ፍቅር እና ሰላም ይስጠን። ወንድሞቼ እና እህቶቼ ለተመድሂን ብላቹ በጸሎታችሁ አስቡኝ❤️🙏

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 10 หลายเดือนก่อน +6

    መምህሬ እጅህ ምን ሆንህ ፕላሰተር ያረግህ ኣንተም እድሜና ጤና ይሰጥህ. ኣሜን ለሁላች የቅዱሳን ፃድቃን በረከት ረዲኤት ለሁላችን ይሁን❤

  • @user-yv8gb4fu6d
    @user-yv8gb4fu6d 10 หลายเดือนก่อน +5

    ለካ ምላስ ዋጋ ታስከፍላለች ፈጣሪ ልብ ይስጠን ስንለያይ ከጎዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው አተ አስተምረህ ቅጣልኝ ማለቱ ይሻላል መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይላል ላቺ የደረሰው ለኔም ይድረስልኝ የኔ ጌታ ህፃኑ ያሳዝናል ፈጣሪ የወደደው አረገ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dl7kl2bj2v
    @user-dl7kl2bj2v 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ለሷ የሰማላት ፈጣሪ ለናቴም ይስማላት ታላቅ ወንድሜ ከጠፋ 18 አመቱ ታናሽ ወንድሜ 2 አመት ዩንበርሲቲ ገብቶ 1አመት ሲቀረዉ እንቢ ብሎ ወጣ እባክህ መምህር በፀሎት አስበኝ እኔም እየተጋዉ ነዉ ወለተስላስ ነኝ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-xz5hh3qv3m
    @user-xz5hh3qv3m 10 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር እኳን ደህና መጣህ ❤ አሁንስ ሰለቸኝ መምህር ስልክህን መሞከር ሎላ ስልክም ብፈልግ አጣው አንተን የማገኝበት😢😢😢

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w 10 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርምነው ታሪኩ ፈጣሪ ሆይ የይቅርታን ልብ ሰጠኝ 😭🙏❤❤

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 10 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በስመአብ ይገርማል 😢ለሷ ያደረሰ ለኛም ይድረስልን ❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 10 หลายเดือนก่อน +64

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊

    • @Maya-mf1fn
      @Maya-mf1fn 10 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 10 หลายเดือนก่อน

      እሺ

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 10 หลายเดือนก่อน

      እሽ

    • @johaileyesus6075
      @johaileyesus6075 10 หลายเดือนก่อน

      @johaileyesus ስም ላይ ላለዉ ጥያቄ ተባብራችሁ መልሱልኝ።

    • @user-bg9bn9sb3v
      @user-bg9bn9sb3v 10 หลายเดือนก่อน

      እሺ

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔስ በገጠመኝ ዉስጥ የምማረዉ የእግዚአብሄር ቸርነቱን ይቅርታዉን ነዉ ያስደንቀኛል የኔ ጌታ 😢❤🙏

  • @WeltMaryame
    @WeltMaryame 10 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን
    እጂግ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ እማ እምላክ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n 10 หลายเดือนก่อน +7

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 👏
    አሜን ለእርሷ የደአሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን😢
    እህት ወንድሞቼ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ 😭😭😭
    አንዳንዴ ድንገት ጭንቅላቴን በጣም ያመኛል ያበድኩ ሁሉ ይመስለኛል ጩሂ ጩሂ ይለኛል አባካችሁ በፀሎት አስቡኝ🤲😭

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes 10 หลายเดือนก่อน +1

      ድንግል ማርያም ታስብሽ

    • @user-rt1wo9wl6n
      @user-rt1wo9wl6n 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@kwtubemekdes አሜን አሜን አሜን🤲

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቸሩመድሐኒአለምይድረስልሽእህቴ

    • @user-wf4rg3vm6q
      @user-wf4rg3vm6q 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳን መላእክት መልክአ አድረሽ

    • @user-rt1wo9wl6n
      @user-rt1wo9wl6n 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-wf4rg3vm6q አሜን
      አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና አሰሪዎቼ ማተብሽን በጥሽ ብለውኝ እምቢ ብያቸው በጣም እየተፈታተኑኝ ነው በጣም ከባድ ነው እህቶቼ ለቤታቸው ደግሞ አዲስ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ😭

  • @abc12452
    @abc12452 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል 😢😢😢እንደዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኘኝ እንጂ እኔማ ተይዣለዉ ለእህታችን የደረሰ እግዚአብሔር ይድረስልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔም እህቴ ከጠፋች 31ዓመት ሆናት ግን የባለፈዉን ሳይ ሰዉሯት ይሆናል በዬ አስብኩ ዛሩን ያዝ ሲሉት አባዬ ይሄንን ለልጆቼ አላወርስም ሲል ልጅህን ብን አረጋታለው አለ ያኔ አልተወለደችም ነበር ግን ተወልዳ አድጋ አጠፋት

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውድ መምህር እንኳን ደና መጣህልን ገባ ገባ በሉ ውድ ምመናን ስትገቡ ላይክ ኮሜን አትርሱ ሌላወች የሚነቡ ስላሉ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ትንሣኤ ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳንወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ አረጋዊ አለምነው ካሳው ብላችሁ እስከቤተሰቦቸ ነብስ ይማር

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ያስዝናል በጣም እግዚአብሔር ልብ ይስጣን ለሁላችን ለነሱም እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቸው በእውነት ❤

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ኣዎ በቸረነቱ ነው የኖርን ያለን

  • @user-by4xt7ob3x
    @user-by4xt7ob3x 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚ አብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህራችን🤲🤲🤲 እህት ወንድሞቸ በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 10 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን የእግዚአብሔር ቤተስቦች እንደምን ዋላችሁ እንዴት አመሻችሁ መምህር እንኳን ደና መጡልን አሜን❤❤

  • @meron7563
    @meron7563 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ነው።1ንዴ ዱከም ውስጥ ትልቅ ገበያ አለ።ሐሙስ ሐሙስ እና ሌባው በሌብነት ነው ሚተዳደረው።እና የሆኑ ተለቅ ያሉ ሴት ናቸው አስቤዛ ገዛዝተው ሌባውን አያቁትም ግን እባክህ አደራህን ያዝልኝ ብለው ሠጡት።ከዛ እከሌ የሚባል ሌባ አለ ታቀዋለህ?አሉት አይ አላቀውም አለና ሠጡት ።ሄደው መጡ።ተባረክ አሉትና ሊሄዱ ሲሉ እማማ ቅድም ያሉት ሌባኮ እኔ ነኝ ሲላቸው እረረረረ እንዴት ታድያ ሠጥቼህ ሣትወስድ ሲሉት አደራኮ ከባድ ነው ስንቴ አደራ እንዳሉኝ።አላቸው አሉ።ስንት አይነት ሰው አለ ግን?እያንዳንዱ ሠው ልብ ውስጥ ግን ቅን ልብ አለ።የሚገርም ታሪክ ነው።ተባረክልን።ዘመንህን ይባርከው።ወይኔኔኔኔኔ ምወደው መዝሙር😢😢😢ሲከፋኝ በሬን ዘግቼ ማዳምጠው ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ሆነህ እንደምናይህ እርግጠኛ ነኝ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 10 หลายเดือนก่อน +2

      ፈያታዊው ዘየማን ከክርስቶስ በቀኝ በኩል የተሰቀለው ሌባ ነበር ይላል ታሪኩ ግን ልቡ ቅን ስለነበር መጀመሪያ ገነት የገባው እሱ ነው ስለዚህ ዋናው የልብ ንፅህና ነው ተቸግረው የሚሰርቁ አሉ።

  • @zuriashworkzu
    @zuriashworkzu 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ሰላም ይብዛ ። መምሕር ከይቅርታ ጋ አንድ ሐሳቤን ላጋራሕ ። እሱም ብዙ ጊዜ የነብስ ማዕድ ወንጌል ባለመደመጡ ቅርእየተሰኘሕ እንደሆነ እየገለጽክልን ነዉ ያለሐዉ እና የነብስ ማዕድ ባለመደመጡ መምህር ቅር አትሰኝ አንተእኮ በገጠመኝ ዉስጥ የነብስ ማዕድ እየሰበክ ነው ። አትዘናጋ መምሕራችን ሰዎችን እግዚአብሔር በሰጠሕ ጸጋና ጥበብ በገጠመኝ እየሰበክ ነዉ ። በገጠመኝ እግዚአብሔር ያዳነልሕን ወደቅዱስ ቁርባን ያደረሰልሕን ሕዝብ አትርሳ እንደዉም ቢቻልሕ በቀን ሁለት ገጠመኝ ብታቀርብ ደስ ይለኛል ። ገጠመኝ ማቅረብ ማለት ወንጌልን በአዉደ ምሕረት ከመስበክ በልጦ ሕዝቡን በየ ቤቱ በተመቸዉ ቦታ እየተሰበከ ያለ ቅዱስ ወንጌል ነዉ ። አመሰግናለዉ ።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  10 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ ልክብለሻል አመሰግናለሁ ፀልዩልኝ

    • @zuriashworkzu
      @zuriashworkzu 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@memihirtesfayeabera እኔም በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
    ወድማችኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ልዩ የሆነ ድምጽ። ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x 10 หลายเดือนก่อน +1

    እፁ ድንቅ ታሪክ ነው😥የልጂ ነገር ያሳዝናል እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንተ የሂወት ቅመም ነህ 🌹እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት ነው እግዚአብሔር የያዘው መንፍስ አይዋሽም እኛም የመዳኛችንን ቀን ያቅርብልን አሜን፫🌾

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ኣስተማሪ ነው ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 10 หลายเดือนก่อน +5

    #ወልደ ነጎድጎድ ዮሐንስ ሆይ* ሰላም ለአንተ ይሁን ።🕯️🕯️
    #አቡነቀለመሲስ ዮሐንስ ሆይ* ሰላም ለአንተ ይሁ ።🕯️🕯️🕯️
    #ታኦጎሎስ ዮሐንስ ሆይ* ሰላም ለአንተ ይሁ።🕯️🕯️🕯️#Egzabiher yimesgen memihir bertalen bizu eytemarn new 🤲💚💛❤🌷
    *ንጽህ ድንግል ዮሐንስ ሆይ* ሰላም ለአንተ ይሁ ።
    *ወንጌላዊው ዮሐንስ ሆይ* ሰላም ለአንተ ይሁ ።
    *በኢየሱስ ክርስቶስ* አጠገብ የተቀመጥህ *ዮሐንስ ሆይ* ሰላም ለአንተ ይሁ።🕯️🕯️🕯️

  • @user-cx5sg8cx6h
    @user-cx5sg8cx6h 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም እናንተንም ቅድስት ቅርስቶስ ሰምራ የተወለደችበት ቦታ ነው የተወለድኩት ቡልጋ እና በተሰጣት ቃል ኪዳን ከዳቢሎስ እስራት ታስፈታን አሜን

  • @sntayehukebebew4215
    @sntayehukebebew4215 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጻ ያቆይልን በእውነት እናመስግናለን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን👏👏👏👏👏👏

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት።
    እፁብ ድንቅነው ቸርነትህ አምላኬ ሆይ ይቺንሴት የተለምንክ አምላኬ አማኑዔልሆይ እኔንም ማረኝ😢😢😢።
    በጸሎት አስቡኝ ይቅርታን እንዳገኝ ።

  • @yene321
    @yene321 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ሁላችሁም ሼር ላይክ አድርጉ በደንብ

  • @Ggg-ui6rl
    @Ggg-ui6rl 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እኳን ደህና መጣህልን ግርም ድቅነው 😢😢😢😢 ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 10 หลายเดือนก่อน +1

    መ ምህሬ በህልሜ አየሁ በአቡዬ ቀን ወንዝ ዳር በማንቆርቆርያ በትንንሽ እቃ ዉሃ ስትቀዳ አየሁ ጓደኞቼ እናንተን ት/ት አይከታተሉም ጋብዣለሁ እና እነሱም ፈቀ ቅ ብለዉ ወደ ሳሩ ሜዳዉ ላይ ሽንታቸዉን ይሸናሉ እኔ ግን ፈራሁ አፈርኩ ከዛ ወደ መድሐኒዓለም በዉን በጣም የምወደዉ ቤተክርስትያን ነዉ ልሂድ ስላቸዉ አንደኛዋ ጓደኛየ ትምህርታችሁን ብዙ የማትደግፈዉ እኔም መሄድ እፈልጋለሁ አለች

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማል በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ። ዝማሬ መላይክትን ያሰማል ወንድማችን

  • @user-gr4cv4wq1h
    @user-gr4cv4wq1h 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጉዴ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መምህር ቃለህይወት ያሠማልን የሚገርም ታሪክ ነዉ 😢😢😢😢

  • @h6ey335
    @h6ey335 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏እናቴ እመብርሃን እኛንም ጸሎት ልመናችንን ትስማን🙏

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤ ልደታ ምልርያም እናቴ አሳዳጊዬ ጠባቂዬ ፣ ዋስ ጠበቃዬ የጌታዬ እናት እኔ በአለም የተጣልኩትን ልጅሽን አስቢኝ ከአለም ንጠቂኝ አሜን ❤❤❤።

  • @TrwkwrkmalseMalse-qk7de
    @TrwkwrkmalseMalse-qk7de 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለናታችን ይድርሰ ለኛም ይድርሰልን

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ...

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ እሩፋኤል ለቡዙወች ሲደርስ ሰምቸ አለሁ ለኔም ለልጀም ፈጥነህ ድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ረቡኒ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኚ ረቡኒ እኔማ ብዙ ሰው ነው የዛተብኚ እውነት ረቡኒ እኛ ሴቶች ብዙ ችግር ይደርስብናል ብቻ እኔ እራሴን እንዳይ እና የዛቱብኚን ሰወች መጠንቀቅ እንዳለብኚና ሰው ስቀርብ ለግዜው አወራለሁ ፍቅር ውስጥ ግን ከገቡ በሃላ እኔ እታመማለሁ ያስለቅሰኛል ብቻ በጭንቀት ልፈነዳ ስል የተዋወኩትን ሰው ዞር በልልኚ ብየ ከተጣለውት በሃላ ከጭንቀቴ ከህመሜ እድናለሁ አሁን በዚህ ገጠመኚ የኔን በሀሪ አስተዋልኩት እኔን ካላገኘው ብለው የፍከሩብኚ ሰወች በኔ ህይወት ውስጥ ችግር እያደረሱ እንደሆነ ነው የተረዳውት እህታችን ለዚህ ያበቃችሁ እግዛብሄር ይመስገን የሞተውን ልጅ ነፍስ ፈጣሪ ከደጋጎች ጋር ያኑርልን 😢 ረቡኒ እማ ፍቅር ትጠብቅህ🎉❤🙏🙏🙏

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት ምን ወይ ፈተና ማለት ይህ ነው አሰተዋይ ልቦና ይስጥን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን አዳምጨ ስጨርስ እኮምታለው

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን ቼርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከዛሬ። ቼርነትህነው የጠበቀኝ ላመስግንህ በዝማሬ። እውነት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-ef1tb2cj6s
    @user-ef1tb2cj6s 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እውነት በጣም ያሳዝናል 😢 ሂወቴን የፈተሽኩበት ትምህርት ነው

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን
    ወይ ገጠመኝ በጣም ነው የሚያሳዝነው እኛ ስወች ከባድ ነን ምናለ በቀል ምን እየተባለ የስው ህይወት መረበሽ ልቦና ይስጠን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ድምጽ በጣም ያምራል

  • @vcd5555
    @vcd5555 9 หลายเดือนก่อน

    የምገርም ነው ኣቤት 😢
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድመ በጠና ይጠብቅህ 🌹💐

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስገራሚ ነዉ በዉነት ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥሕን አሜን🤲🤲🤲

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሕጻኑ ነገር ቢያሣዝንም ሁሉም ለንሰሐ መብቃታቸዉ ደስ ይላል

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር እደዝህ ቅርብ ሆኖ በሳባት ቀን ሱባኤ መልስ ሲሰጥ እኘ ደሞ በጣም ቡዙ አመታት ምርጨችን አርገን ተሰቃየን ሁሌ ገጠመኘ ስሰማ የሚሰማኘ እግዝአብሔር በጣም ደግ እርሩህ እና እኘን ለማዳን ምክንያት ነው የሚፍልገው ቃለህይወት የሰማልኘ የሰማሁትን በልባናዬ የሳድር አሜን❤❤❤❤

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻🤲🤲🤲

  • @netsanethagos261
    @netsanethagos261 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከዛሬ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚስዝን ታሪክ ።

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣህ መምህራችን

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል አይ የሰው ክፋቱ😢አዳድ ሴቶች ለብር ብለው ወንድን የሚያፈቅሩና ቡሀላ ትተው ዘወር የሚሉ አሉ ወንዶችም እንደዛው ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር 😢

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ማህረነ ክርስትዮስ ስንት ጉድ አለብን አምላኬ እንድነስተውል አእምርአችን ክፈትልን
    መምህረችን በእድሜ በጤና እስከነ ቤተሰብህ ኑርልን በእውነት በጣ ደግጨለሁኝ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት መህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር

  • @user-uu3xj5fp2z
    @user-uu3xj5fp2z 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ የይቅርታ ልብ ሰጠኝ🙏😭😭

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህወት ያሰማልን ይገርማል😢 የሰማነው ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በእውነት የመስልሟ ይደንቃል ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት 🎉❤
    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድም አለም

  • @user-zl9yd8fy9q
    @user-zl9yd8fy9q 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏💒🛐

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን❤ቃለህይውት ያሰማልን መምህር
    ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን❤❤❤

  • @emebet9128
    @emebet9128 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን በሠላም መጣህ መምህር

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይታምር ግሩምነው ።በርታ መምህር።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ብዙ ንገር ተመረኩ መስተዉል እንደልበን ለምን እንደመንዉራ መዉቅ እግዚአብሔር ይማረን ❤❤❤

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr 9 หลายเดือนก่อน +1

    በዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን✝️🥀🥀👏👏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 10 หลายเดือนก่อน +3

    "ረቢ" እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሰገን 👉ሼር አረጉ እኔ 45 ሰዎች አረጌአለሁ
    👉ዘመኑን ዋጁ ሊንክ pine አረገው መምህረ
    አዳምጪ ልምጣ
    ዋይኔ በሰላሴ ሰም ነፈሱ ይማረው ህፃኑ እህታችን እግዚአብሔረ ይባረካችሁ ይቅረታ ሰላላችሁት #ሰለ መናፍሰት ብናቅ ሀገራችን ውቅጥቅጡ ትወጣ ነበር?
    ዛሬ ከኢትዮ ኢፉ የተለቀቀው ሰምቻት ከኢየሩሰአለም የመጡ አባት ናቸው ተብሎ በጣም ነው ያፍረኩኝ ህዝቡ ተይዟል ይማረን😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በእውነት

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሥለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሥገን በኛ ሀፅያት ሥንቱን አበላሸን ፈጣሪ ሆይ ልቦና ይሥጠን ❤❤❤

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህራችን ኑ ምመናን

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amenn Amenn Amenn
    Waqaayyoon sagalee jirenyaa siin haa dhageesisuu Ebbifamaa 💒🕊️🤲🥰

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምሕራችን ቃለሒወትን የሰማልን ወንድማችንም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ🙏🙏🙏🙏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ታሪክ ነው መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በነገራችን ልጅን በሕይወትን የምታገኘው ነበረ የመሰለኝ ማለትም በሕልሟ ሲያጠምቃት አየች ስትል የቤተክርሴትያ ልጅ ሆኖ ታገኘዋለች የሚል ነበረ የተረዳሃት ግን ተቃራኒ ነበረ ክብርና ምሰጋና የእማፍቅር ልጅ ለቅዱስ አማኑኤል ይሁን በረከታቸው ይደርብን እርሱ ይዞ በከፍታ እንጂ ወድቀት የለም ብንወንድቅም በእርሱ ቸርነት እንነሳለን አሜን🙏🙏🙏

  • @fantuyohannes1271
    @fantuyohannes1271 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊም እህታችን ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስልን👏

  • @emylewol819
    @emylewol819 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እንኳንደህና መጣህ መምህር❤❤❤

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 9 หลายเดือนก่อน

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው እኛ ደካሞች ነን መድሀኒያለም አባቴ እባክህ አትለየን

  • @Ureal22
    @Ureal22 9 หลายเดือนก่อน

    ክብረት ይስጥልን መምህራችን።
    ዝማሬ መላእክት ያሸማልን ወንድማችን።

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ መምህር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ 🌸

  • @user-ts2dm5ju3i
    @user-ts2dm5ju3i 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤