189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 494

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ ปีที่แล้ว +480

    መምህር ምሰክርነትነው እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እና አሰርዬ ከሰራ አውጥታኝ ወደ ማርፍዬ ህጄ ነበርና ከዛ የረፍኩበት ባለቤት ሚሰቱ የለችም ወደ ሰራ ሂዳለች እና እኔ ብቻ ነበርኩኝ ከቤት እና ልደፍረኝ ብሎ እብይ ብዬ ሳለቅሰም ማሰፈራርያ ቢላዎ ይዞ እገልሻለሁኝ እኔጋ ከልተኛሽ እያለኝ ነበር ግን ቀኑ የኪዳና ምህረት ቀን ነበርና እኔም ኪዳና ምህረት እናቴ ከዚህ ጉድ አውጭኝ ብዬ ተሰልኩ እናማ ከጉድ አወጣችኝ ደሞ እኔ ገና ድግልነኝና በበተክርሰትያን አግብቼ እዳራለሁኝ ብዬ ነገርኳት እና ሰው ደርሰሉኝ በሰላም ወጣሁኝ ግን ቀጥቅጦኛል አላተረፈኝም በጥፍ በርግጫ ነው ያለኝ ግን እኔ ድንጋጤላይ ሰለነበርኩኝ አልመመኝም ለጊዜው ግን ብሀላ ተሰማኝ ትንሽ ብቻ ክብር ለኪዳና ምህረት ለናትና ልጇ🙏🙏🙏

    • @mery2098
      @mery2098 ปีที่แล้ว +47

      እንኳን ደስስ ኣለሽ እህትአለም እሷን የጠራ ማንም ኣፍሮ ኣያቅም በስዴት ሁኜ ስጠራት ፈጥኖ ደራሽዋ እናታችን ❤
      👏❤💚

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว +16

      እንካንምአወጣችሽእህትአለምቀሪውንዘመንሽየተባረከይሁንልሽ

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 ปีที่แล้ว +7

      Enkuan Egziabher awotash

    • @Keyehulum
      @Keyehulum ปีที่แล้ว +14

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

    • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
      @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +18

      እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እመብርሐን ትመስገን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +37

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ በአል በሰላም አደረሳቹህ ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን ሳድር አሜን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +13

    መምህሬ አንተ ባታናቀኝ እንደፈዘዝኩ ዘመኔ ያልቅ ነበር የንስሃ ህይወት ይኑረኛል ከፈጣሪ ጋር አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን የየካው ንጉስ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ ปีที่แล้ว +46

    መምህር አንተም ኑርልን የስንቱን ነብስ አዳነ ያንተ ትምህርት እድሜ ፅጋ ይሰጥህ ከመላው ቤተስብህ አምላኬ ነግሬው የጎድለብኝ ነገር የለም ተመሰገንንንን

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te ปีที่แล้ว +12

    ይህን ገጠመኝ የምትከታተሉ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም በፆሎታቹህ አስቦ ገብር ሥላሴ ; ገብር ሕይወት ; ወለተ ማርያም ; እሴተ ፃድቅ ;ፍቅርተ ሥላሴ "እሴተ ፃድቅ በላቹህ አስቡኝ ሁላቹህም አድራ አስቡን

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs1500 ปีที่แล้ว +5

    ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እፁብ ድንቅ ነው የሱ ስራ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ነገኮ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደርሳችሁ የስደቱ ብርሀኔ የመዳኛ ምክኒያቴ ሁሉነገሬነው ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤❤❤❤

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @edenmesfin5077
    @edenmesfin5077 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞቼ
    በዉስጤ እርኩስ መናፍስት እንዳሉ በዚህ በት/ት ከተረዳዉ በኃላ የፀሎት ቤት አዘጋጅቸ መፆም መፀለይ በመስገድ ቀጠቀጥኩ ከ2ዓመት በላይ ታገልኩ ግን ምንም ለዉጥ ማየት አልቻልኩም እንዲያዉም ነገሮች ይበልጥ ተወሳሰቡ ብዙ ነገሮች እያየኃቸዉ ገደል ገቡ በጣም ግራ ገብቶኛል መምህርን ለማግኘት ሞከርኩ ግን ስልክ አልሰራልኝም እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ ፀሎታችሁ የሚሰማላችሁ ወንድም እህቶቼ በስላሴ ወለተ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ🙏🙏

  • @looov-h1q
    @looov-h1q ปีที่แล้ว +17

    ጌታሆይ፡ምንሰማውን፡እንድማርበት፡እንድቀየርበት፡እርዳኝ።

  • @edenmezgbu1702
    @edenmezgbu1702 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም የመምህር ፍሬዎች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እንዲሁም ቤተሠቦቼን እንደዚሁም አንድ የማቃት ልጅ ልጅ ታሞባታል እና እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን እንደዚሁም በትዳር መሀል ላለ ፀብ ስለ እናታችን ድንግል ማሪያም ብላችሁ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር አምላክ ያስባቹ እመብርሀን ታስባቹ አብራህሙ ስላሴ በመሃላቹ ይግቡ 🌴💒🌴

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 11 หลายเดือนก่อน

      ልዑል እግዚአብሔር ያስብሽ ታማሚዋንም እግዚአብሔር ይማራት።

  • @malomulo-yd4jg
    @malomulo-yd4jg ปีที่แล้ว +17

    እስቲ እንደኔ መምህር ማግኘት የሚፈልግ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን ቤተሰብ የፈወሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን ቡዳውን በስግደትና በሱባኤ አማረሽ አቃጥለሽ ማስወጣት ትችያለሽ የምትወልጅውን ልጅ ግን ለቅዱስ ሩፋኤል አሳልፈሽ ከሰጠሽ ክፉ መንፈስ ጫፉን አይነካውም ጊዜ አታባክኚ ለተዋረደ ቡዳ ሰይጣን መፍራት የለብሽም ሐይል የእግዚአብሔር ነው በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ተብሎ ተጽፏል ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ ቸሩ መድኃኔዓለም ለተጨነቁት ሁሉ በቸርነቱ ይድረስላቸው አሜን።

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +4

    መምህር የአንተ አበባ , ፍፌወችህ ይብዙ !!!

  • @FekerteYosef
    @FekerteYosef 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር እድሜ ጤናይስጥህ መምህር

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +5

    ኤፍታህ ለሀገሬ በእውነት አሜን መምህረ ዌይይ!

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሁላችንንም ለንሳሃ ለስጋወደሙ ያብቃን 🙏🙏🙏❤️❤️❤❤

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተሠቦቼ ወደ አንተ እንዲመለሡ እእዳኝ እኔ ደከምሁ እርዳኝ እባክህ ጌታዬ ሆይ እርዳኝ እኔ ረዳት የሌለኝ ብቸኛ ነኝ😢😢 ወለተ ሚካኤል በፀሎት ያሥቡኝ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር በሁሉም መንገድ አለው ። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህር።

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 ปีที่แล้ว +7

    የእግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ይክበር ይመስገን አሜን መምህር እድሜ ከጤና ፀጋ ከበረከት አብዝቶ ይስጥከ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እረጅም ቀሚስ ውበት ነው ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ስሙ ይባረክ በልጅ ይባርካቹህ ሙሽሮች ውለዱና እናቶቻቹህን አስደስቱ

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት የስደት እናቴ ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ይሁን አሜን ከዚ በላይ ትጠብቅሽ እማዬ❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤፍታህ ለሀገሬ ሼር ሼር አንርሳ ምእመናን 💒🕊

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ የሚገርም ነው የኔ አያት 4 ልጅ ሞቶባታል አንድ ልጅ የኔ እናት መንታ ዶክተሮች ሰርቋት ጠፍታ ቀረች ባጠቃላይ 5 ልጅ ገብራለች እኔ ግን ታሪካቸውን የመስማት እድል አላገኘውም ግን እኔ ባየውት ነገር ሰይፍ ጨንገርን ስለምታመልክ ምናልባት ይሄ መንፈስ ይግደላቸው ወይ በትዳራቸው የሆነ ነገር ያርጉ አላወኩም ከሀገር ስሄድ እጣራለሁ እውነት ረቡኒ የሟርት መንፈስ መንፈሳዊ ሰው ካልሆንን ይደርሳል እኔ በራሴ አይቸዋለሁ ሳላረገው ተሟርቶብኚ ከተረሳ በሃላ ያ የተሟረተብኚን ነገር እራሴን እየፈፀምኩት ነው እራሴን ማገኘው ብቻ ጌታ ይህን ክፍ መንፈስ ያስወግድልን የገጠመኙ ባለቤት ለዚህ ስለበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን መጨርሻችንን አሳምርልን ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +6

    መምህርዬ በልጆች በሳቅ ነዉ ያዳምጥሁት እሰይ አምላኪ ለዚ ቤት የደረሰ ለኔም ለቤተሰቦቸ ይድረስ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @פייבןגאיים
    @פייבןגאיים ปีที่แล้ว +9

    🙏🙏🙏💒መምህር ቴስፊ በጣም ጥሩ ትምርትኖዉ ናተ ተካታታሊ ነይ ኣማርኛ ኣችልም ኤርትራዊት ነይ እግዚኣቢሄር ካተ ጋራ ይሁን ኣሜን 🙏🙏🙏💒

    • @bitsatnigussie
      @bitsatnigussie ปีที่แล้ว +2

      ማማዬ በትግረኛ የሚያቀርብ ልጅ አለ የመምህርን ት/ ት ይተረጉማል

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +1

      ናይ መምህር ተስፍየ ትምህርቲ ብትግርኛ ዝቀርብ ሓደ መምህር ኣሎ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ ปีที่แล้ว

      መዓረይ ትሰምዕዮ /ዖ ተኾይንኺ /ኻ ችግር የብሉን ምፅሓፍ ተዘይ ኾይኑ ሓደ ሓውና አሎ ዘቕርብ በትግርኛ

    • @פייבןגאיים
      @פייבןגאיים ปีที่แล้ว

      ሰላም ንዓካ ይኩን እወ ምስማዕስ የሰምዕ እየ ብጣዕሚ ክኣኒ እቲ ትምርቲ ኣብሄወተይ ዝተፈጸመ ኣሎ ንምምህር ክብረት የሃበልና በለለይ ኣምላክ ምሳኩም ይኩን ኣሜን ናቲ ሓዉና ኣድራሻ ክትሰደለይ ትክእልዶ ብሰናይ ይቅሬታ

    • @פייבןגאיים
      @פייבןגאיים ปีที่แล้ว

      @@bitsatnigussie እሽ ኣባየ ምን ይላል የርሱ ቻነል

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ

  • @helentesfai4130
    @helentesfai4130 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ መንፈስ ሊያዝ ብለሽ አትጸልይ ።የኔ እናት እግዚአብሄር ሲፈጥረን። ልንጸሊ፡ ልናመስግነዉ ፡ ልንፋቀር መንግስቱን ልንወርስ ነዉ የፈጠረን።እህቴ አጅሪ ከተመቸህ ተቀመጥ በይ ።ብቻ አንቺ መጸለይ ማምለክ ማመስገን አታቋርጭ።ወድያዉ ነዉ ምያዝ።

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ሌላው ዘዴው ይሆናል እንደዚህ እያለ ጊዜ ለመግደል ይሆናል ስለዚህ ከተመቸህ ተቀመጥ ብሎ ትኩረታችንን ፀሎት ላይ ማድረግ ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይውጣ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በተዋሕዶ ሀይማኖታችን ያፅናን!!!

  • @geeztube7Tube
    @geeztube7Tube ปีที่แล้ว +1

    her ebakh ebakh befetereh amlak sile emebetachin lij silekrstos astemr . weym temarna astemr kalawek mn huneh new endet yeseytan memhr thonaleh

  • @addisalembelay3880
    @addisalembelay3880 ปีที่แล้ว +11

    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር መምህር
    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ገና መግባቴ ነው ላይክ like 👍👍👍👍👍 እያደረግን የህይወት ትምህርት እንቅሰም በርቱ ቤተሰቦቼ አድማጭ ብቻ አንሁን የተግባር ሰው እንሁን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ከነነቤተሰብህ ይስጥህ እኛም ቤት እንዲህ ዓይነት ጉድ አለ

  • @ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች
    @ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሠላምህን ያብዛልህ እየተከታተለኩ ነው በፀሎት አስቡኝ ገብረ ፃድቅ

  • @brtukannegn9820
    @brtukannegn9820 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ምእመናን ላይክ እና ሰብስክራይብ እናረገው ይህን የመሰለ ትምርት እየተማርን🌸

  • @MedhinMersa
    @MedhinMersa ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን በለሰላም መጣክ መምህር እዉነት ነዉ እኔ ላይ የሄ ሟርት ደርሶወል በሚግረም ኢ/ ያ ሊሄድነዉ በፀሎት አስብኝ ስላት ማርያምን አይሳካልሽ ደጋግማ ነዉ ያለቹ ግነቢሮ ስሄድ አለተሳካም እሚገረመዉ ሁሉም ጨረሼ መሸረሻ ለይ እንፈርምም አሉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @ልጅናሆምዩቱቤ
    @ልጅናሆምዩቱቤ ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቀለህይዎት ያሰመልን የሰመናዉን በልቦናችን ላይ ያኑርልን እዉይ አበትናልጅ ደስ ስትሉ እግዝአብሔር እንደአበትሽ እንድተገለግይ ያርግሽ ሰላምዬ❤❤

  • @ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ

    ❤❤❤❤ ኑርልን መምህራችን ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ዘመኑን የዋጀ አስተምሮትክ በአለም ሁሉ ይዳረስ❤❤❤

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu ปีที่แล้ว +6

    የሰላሚና ቀሚሰም ያምራል❤ ለመዝሙሩም ዝማሬ መላእክታን ያሰማልን

  • @Adumahi-ec5tu
    @Adumahi-ec5tu ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ

  • @Maya-mf1fn
    @Maya-mf1fn ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በእዉነት በጣም የሚያስተምር ለየት ያለ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህርየ ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @tsehay-yw5iz
    @tsehay-yw5iz ปีที่แล้ว +1

    በወንጌል አላፍርም በመሀተቤም እግዝአብሄር ይመስገን

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን መህምራችን እኳን ደና መጣህ👏👏👏👏

  • @መስጋናወለተስላሴ
    @መስጋናወለተስላሴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 ปีที่แล้ว +4

    መምህራች እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አንደበትህ በጣም ነፍስን ይማርካል በየቀኑ ብታስተምረን አይሰለቸንም የአንተን ትምህርት ስንሰማ ብርታት ጥንካሬ ይሆነናል

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለሊቀ መላእኩ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በዓሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistgetahun3371
    @kidistgetahun3371 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ትምርትህ በጣም ነው ያነቃኝ እግዛብሄር ይስጥልን ይጠብቅልን🙏🙏🙏መምህር የምታስተምረው ሁሉምምም ከኛ ቤት አለ እውነት ነው በትምህርቱ መሠረት በደንብ አውቂዋለሁ 🙏 ግን ከሀገር ውጭ ነን የቴሌግራም ቁጥር ባገኝ ደስ ይለኛል የመምሀርን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ ማለከት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤

  • @Haymanot19
    @Haymanot19 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን💖🙏

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለነዚ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen 🙏🙏

  • @showbizzk9081
    @showbizzk9081 ปีที่แล้ว

    እንደ እርስዎ እና መምህር ግርማ መምህራን ያብዛልን የቀረውን ትውልድ እንዲድን 🎉

  • @haset9998
    @haset9998 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር

  • @rtyurtyy9626
    @rtyurtyy9626 11 หลายเดือนก่อน

    እፁብ ድንቅነዉ ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በፀሎት አስብኝ

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +2

    #Egzabiher yimsgen memihir enkuan beselam metaheln ❤❤#abetu geta hoy masetewalun adeln amen 🤲"አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል"። ማቲ 6 3÷4💚💛❤👏

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ግሩም ድንቅ ያንተ ስራ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ሕያዋይጓሳክርስቶስኣምላኸ
    @ሕያዋይጓሳክርስቶስኣምላኸ ปีที่แล้ว +9

    እግዚኣብሔር ይመስገን 👏🙏እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን❤❤

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 ปีที่แล้ว +4

    እግዝአብሔርን ይመስገን መምህርየይ ቃለ ህይወት የስመዐና ናይኣገልግሎት ዘመንካይባርክ እግዚአብሔር

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል መምህሬ ቆራቢና መነኮሳት ይራገማሉ ያልከው ትክክል ነው ፀበል ለመቀበል በምንሄድበት ሰአት የሚራገሙት ርግማን ከመብዛቱ የተነሳ አንድ ሰሞን ሥላሴ ቤተክርስቲያን አልሄድም ብዬ ቀርቼ ነበር

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሁሉም ይቻአለዋል ክብሩ ከአፅናአፍ እስከ አፀናፍ ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc ปีที่แล้ว +3

    *_እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ለዚች ቀን ላደረሰን ለአምላካችን ምስጋና ይድረሰው የሚንሰማው የእግዚአብሔር ቃል ለህይወት ለበረከት ያድርግልን_*

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን❤❤❤ጌታ ሆይ እኛንምለንስሀአብቃን😢😢😢😢

  • @arabtowers6728
    @arabtowers6728 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአቤር በብዙ መንገድ የጎበኝህ መምህራችን ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም,መምህራችን,,ቃለህይወት,ያሰማልን,እመብረሀን,ትጠብቅል

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
    እኔም እረጅም ቀሚስ በጣም ነው የምወደው፡፡
    ሰላምዬ ሀሳብሽን ያሳካልሽ፡፡
    #በወንጌል አላፍርም...መምህራችን #ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልንመምህራችን❤❤❤በወንጌልአላፉርም❤❤❤እልልልልልልልልልል

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስ አለዎት እማማ እግዚሀብሄር ይመስገን ❤❤❤ የአብርሀም አምላክ❤❤❤❤

  • @tsionetadele
    @tsionetadele ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልጆችህን ይጠብቅልህ በግርማ በሞገስ ሸልሞ ያሳድግልህ ትዳርህን ከክፉ ይሰውርልህ መምህርዬ ❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EldanaSeilu
    @EldanaSeilu ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እኔ ከነቤተሰቦቼ የምንቀየርበትን ቀን ያቅርብልሽ በሉኝ

  • @sanasesiy8867
    @sanasesiy8867 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @salamashwa2785
    @salamashwa2785 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ነገሩቹን ሁሉ ድንቅ አርጎ ስርታል ለሉላችንም መዳኒያለም መዳኛችንን ይላክልን

  • @Edenn2119
    @Edenn2119 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @malomulo-yd4jg
    @malomulo-yd4jg ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @helenkfile6444
    @helenkfile6444 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ ላተም የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን❤❤❤ ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት❤

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 ปีที่แล้ว +6

    መምህራች ❤❤እንኳን በሰላም መጣህ ራሳችንን እንድንፈትሽ ትምህርትህ በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእድሜ ጤና ያቆይልን ✝️🙏⛪ አሜን አሜን አሜን 🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🙏🥰🤲

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +1

    የመምህራን ትምህርት የሰማ ሰው እንዴት ከጽንስ መንፈስ ማላቀቅ/ እንዳይያዝ ማድረግ እንደሚቻል አታውቂም። ሰንበት ት/ቤት የነበረሽ ጥርጣሬ እየፈተነሽ ነው።
    ልጅ እንደመውለድ ትልቅ ነገር አለ ????????
    ቅዱስ ሩፋኤልን ጠባቂ አድርጊ !!!❤

  • @firiyotleta3287
    @firiyotleta3287 ปีที่แล้ว +4

    Mamiri bartaa ❤❤❤❤

  • @meseretwudneh
    @meseretwudneh ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚአብሔር ጎበኛቸው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @christinachebly1779
    @christinachebly1779 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንደህናመጣህመምህር

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
    እግዚአብሔር የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤እኔም ሁሉም ነገር ተጠናቆልኝ ለምስክር ያእድበቃ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያለችሁ ❤❤ብዙ ወደ ቤቱ እምመልሳቸው አሉ በአምልኮ ሰይጣን ያሉ ዘደዶች አሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቦችን ለንሰሐ በቅተዉልኝ ደሞ እደእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ለክብር ስጋው ደሞ እዲበቁልኝ በፀሎት አስቡልኝ ለዚህ ክብር ያበቃችልኝን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከነልጃ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤልም ቅዱስ ሚካኤልም አሉበት እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ በሙሉ በምስክር እደምመጣ እግዚአብሔር ይርዳኝ ስደትነው ያለሁት 😢❤❤❤

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችን ሠላም ያርግልን

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን 🌴💒🌴🕊

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 ปีที่แล้ว +1

    Hulun Yaderege Egziabeher Semu Lezelealem Yemesgen. Amen.

  • @eyerusejerry9407
    @eyerusejerry9407 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር ዘመኑን ዋጁ ትምህርት ናፍቆናል እባክክ ልቀቅ